ስለምቸኩል ብዙ ጊዜ እሳሳታለሁ I እንዳልክ ራሱን ታዘበ I "የስለት ልጄ ነው" - ወ/ሮ መስከረም ይልማ I Endalkachew Zenebe & His Mom

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2023
  • ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ / @messaywondimeneh
    *********************************
    Join us on social media:
    CZcams / @messaywondimeneh
    Telegram t.me/messay_wondimeneh
    Facebook / messaynews
    Twitter / mesaywondimeneh
    Instagram / messaywondi. .
    TikTok www.tiktok.com/@messay_wondim...
    *********************************
    ስለምቸኩል ብዙ ጊዜ እሳሳታለሁ I እንዳልክ ራሱን ታዘበ I የስለት ልጄ ነው I ወ/ሮ መስከረም ይልማ I Endalkachew Zenebe & His Mom
    *********************************
    #mankeman #messaywondimeneh #endalkachewzenebe #TizibtKeEndalkGar #ትዝብትከእንዳልክጋር #እንዳልካቸውዘነበ #መስከረምይልማ #mom #arbaminch #gamo #dorze #wolayta #asge #dendasho #kamuzu #gildo #jtvethiopia #abeskugeberku #አበስኩገበርኩ #መሳይወንድሜነህ #tvshow #fanatv #ebs #ebc #etv #balagerutv #abaytv #ashamtv #artstvworld #addismaleda #ethiopiantiktok #habeshatiktok #addismereja #amharicnewmusic #ethiopia #ethiopian #eritrea #amhara #oromo #gonder #ethiopiannewstoday #newstoday #fetadaily #zehabesh #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopiannewsongs #ethiopiansinglemusic #ethiomusic #ethiocomedy #ethiopiancomedy #standup #standupcomedy #kibebewgeda #derejeenahabte #ethiopianoldiescollection #livemusic #bandmusic #oldiesmusic #ethiopianoldiesmusic #hopemusic #nahomrecords #minewshewa #amharicmusic #culturalmusic #donkeytube #comedianeshetu #seifushow #seifuonebs #talkshow #habesha #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianmusic2023 #azmarimusic #azmari #ethio360 #addisababa #sheger #finfine #abyssinia
    *********************************
    @messaywondimeneh
    @hopemusicethiopia
    @MinewShewaTube
    @comedianeshetu
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright © 2023 Messay Wondimeneh
  • Zábava

Komentáře • 282

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před 9 měsíci +7

    እንዳልክ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ የሚመጥን ነገር ግን ትውልዱ መሰልጠን አቅቶት የተቸገረና እንዳልክ ይህንን ለማስተካከል የሚጥር ሰው ነው። እንወደሃለን። ጀግና ነህ❤❤❤

  • @senitube5125
    @senitube5125 Před 9 měsíci +5

    የኔ እናት መላኩ ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቅሎት🙏

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 9 měsíci +5

    ❤❤❤❤ እንዳልክዬ የእኔ ደፋር ሚሊዮኖች በተራመዱበት ቆሻሻ መንገድ ሳይሆን አንተ በመሰለክ ፀዳ ፀጥ ባለው መንገድ ስለምትራመድ ደስ ይበልክ
    Soon day welcome back see you በትዝብት በእንዳል ❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před 9 měsíci +5

    መልካም እናት ናቸው ። እንዳልክ ጥሩ ጭንቅላት አለው በትህትና እና በእርጋታ ሆኖ ቢጠቀምበት መልካም ነው ።

  • @motamotaT
    @motamotaT Před 8 měsíci +4

    ምርጥ እናት እንዳልክም የዋህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @D-d415
    @D-d415 Před 9 měsíci +5

    መሳይ የኔ ውድ ወዳጅህ እና አክባሪህ ነኝ❤

  • @user-lc8un8yv8f
    @user-lc8un8yv8f Před 9 měsíci +6

    እንዳልክና መሳይ የሀገሬ ልጆች በጣም ልዩ ቆይታ ነበር እጅግ በጣም ደስስስስስ ይላል ።

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Před 9 měsíci +3

    አባቴም እናቴም በጣም ነበር የሚወዱህ ጎበዝ ልጅ ነህ ደሞ እድለኛ ነህ እናትህን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ክፉውን አርቆ የተመኙትን አለምህን ያሳይልን ❤❤❤❤

  • @tizitagezmu5439
    @tizitagezmu5439 Před 9 měsíci +5

    🎉አሁንም የታመንክበት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ዘመንህን ይጠብቅህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 Před 9 měsíci +11

    እናት ማስደሰት ስትደሰት ስትኮራ ማየት ከእግዛቤሔር በረከት ነው::

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu Před 9 měsíci +5

    እንዳልክ ደጋፊህ አይደለሁም፣ ግን እናትህ እጅግ በጣም መልካምና እርህሩህ ሰው ንጹህ ሃይማኖተኛ በመሆናቸው በጣም ስለወደድኳቸው ዕድሜ ከጤናጋር አበዝቶ እንዲሰጣው እመኝላቸዋለሁ። አንተም ወልደህ ደስታቸውን እጥፍ ድርብ አርግላቸው።

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 Před 8 měsíci +2

    እንዳልክ! በማንነትህ የገጠሙህን ፈታነኝ ተግዳሮቶች በማለፍ እራስህን አውቀህ ለሌሎች አርአያ የሆንክ ልጅ በመሆንህ እግዚአብሄር ይባርክህ። ትልቅ ራእይ ያለህ ንፁህ ልጅ ስለሆንክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ። God bless you!

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 9 měsíci +18

    ማዘር እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ ደሞ ደሲ ሲሉ ፈታ ያሉ

  • @zenagech7290
    @zenagech7290 Před 9 měsíci +7

    እንዳልክ የ እዉነት ሠዉ ነዉ ከማንም በፊት ሀገሪትዋ ላይ ያሉ ችግሮችን ፊት ለፊት ማንንም ሣይፈራ ሢናገር የነበረ ደፋር እነ እከሌ ለምን እንደማትወዱት ይታወቃል

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb Před 9 měsíci +3

    መሳይ ወንድሜ በርታልኝ የምትሰራው ነገር በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 9 měsíci +2

    መሳይ ምርጥ ሀሳብ አነሳህ ባለ መማር ብዙ ተስጥኦ እያላቸው እድሉን ማለማግኘት በዚህ ዘመን እንኳን ለኛ ለተማረም እድል የለም ብለው ተደብቀው አሉ እና እዳልክ ወንድምህን እርዳውው ❤❤❤❤ እሽ እንጠብቃለንንን❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 9 měsíci +3

    ዋው የእንዳልክ ታሪክ በወላጅ እናቱ ሲነገር ደስሲል በዛላይ የስለት ልጅ እናትና አባትክን ከመለያየት ታደካቸው እንዴካቸው❤❤ደስይላል

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 Před 9 měsíci +2

    እዳልክዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 Před 9 měsíci +4

    የኔ እናት ደስስስስ ሲሉ ❤ እንዳልክ ግን 👎🏾

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 9 měsíci +2

    እማዬ እምነታችሁ ደሥ ሢሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን የደሥታ ያድርግላችሁ❤

  • @mishu372
    @mishu372 Před 9 měsíci +3

    ስታምር የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @mishu372
    @mishu372 Před 9 měsíci +4

    እናቶች ዘላለም ኑሩልን

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před 9 měsíci +3

    እንዳልክ - ሰዎች ለምን ይሆን የሚጠሉህ ?! እኔ በበኩሌ እስካሁንም ደስ ትለኛለህ ! ብዙ ጊዜ እውነትን ፍለጋህ ነው የሚታየኝ ።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 9 měsíci +3

    ምርጥ እናት ... የኢትዮጵያ እናት ኑሪልኝ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 9 měsíci +2

    ምርጥ እናት አለችህ መልካም መልከ መልካም ዋው በርች ❤❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 9 měsíci +4

    ደስ የሚሉ እናት

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 Před 9 měsíci +2

    Wow ደስ የሚሉ እናት ❤ እንዳልክ በርታ!

  • @endutube9461
    @endutube9461 Před 9 měsíci +3

    ለናትክ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ ያቆይልክ 🙏🏽አንተ ግን አፍልተካል ተረጋጋ

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 Před 9 měsíci +4

    እንዳልክ ምርጥ ልጅ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před 9 měsíci +2

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናት ❤ደስ ስሉ

  • @Forcast700
    @Forcast700 Před 9 měsíci +4

    ልጅነት አለበት ሳይበስል የተቀጠፈ ፍራፍሬ ነገር ነዉ 😊😊😊😊😊😊

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum Před 9 měsíci +4

    እንዳልክ እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበቡን ይስጥህ

  • @sam846
    @sam846 Před 9 měsíci +2

    የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ እኚህን እናት ይመሥላሉ እማዬ ጤናውን ከበረከት ያድሎት

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 Před 9 měsíci +2

    መሳይ የሀገራችን ልጅ ነክ ለካ ዋዉ 😍😍😍😍

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 Před 9 měsíci +2

    የብሔር ጥላቻና አናደድኩ የሚል ስሜት አለብህ

  • @emmushet
    @emmushet Před 9 měsíci +3

    እናቱ ወጣት ነች። ደስ ትላለች፡ ታድለሃል እንዳልክ።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 9 měsíci +2

    መሳይ ጅማ ዩኒቨርስቲ sanitary science መድረክ ስትመራ አውቅሃለሁ። ጎበዝ ነህ።

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 9 měsíci +3

    በአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሲማፀኑ አሳዘኑኝ እማይዬ መስክዬ አይዞት ፌስቡክ ሁሉንም ነው የሚገለው አይዞት 🙏🙏

  • @mule6347
    @mule6347 Před 9 měsíci +5

    መሳያችን ቀረጻው የቆየ ነው እርግጠኛ ነኝ....አሁን ባለው ሁኔታ እንደማተቀርበው አምናለሁ.....አንተ ግን በርታልን በጣምምምም ነው የምወድህ።

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před 9 měsíci +3

    አሁንም አስመሳይ ካዲሪ ባለጊዜነኝ ከሚሉት ጋር ስታሽቃብጥ ምትዉል አይደለክ እኳን ተባረርክ ከኢቲቨ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 9 měsíci +1

    ወይኔ እንዳልኬ ሳደንቅህ ከልቤ ነው ማዘርክም ማሻአላህ ገና ወጣት ናቸው ረጅም እድሜ ❤ተመኝዎሎት መሳይ አድናቂክ ነኝ🎉🎉

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před 9 měsíci +9

    ወ/ሮ መስከረም በመጀመሪያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ እንዲሰጦት እመኛለው ግን ጥያቄ አለኝ ለእርሶ ?ጥያቄየም እንዲ ልጆትን እንደሚወዱ ሁሉ የአማራ እናትም ልጇን ትወዳለች በእሶ ልጅ በእዳልክ የተነሳ 24ሰአት አማራን በመስደቡ ከመጣው መንግስት ጋር ተለጥፌ የአማራን ልጅ እያስገደለ ይገኛል እርሶም ሆነ ልጆዎት እዳልክ የስለት ልጅ ነው ስትሉ ነበር ግን ቤተክርስቲያን አባቶች ቄሶዎች እየተሳደበ የሚውል እንዳልክ ይባላል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ባየሁት ነገር ለእውነት እፈርዳለው እንዴት ነሚያስቁመው ሰው ጠፋ ግን እንዳልክ ከዚህ ተግባሩ ካልተስተካከለ የሞተበት ቤተሰብ ይበቀለዋል አትጠራጠሩ የአማራ ልጅን እያስገደለ እሱ የሚኖርበት ምንም ምክንያት የለም

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 Před 9 měsíci +3

    Betame yemtamer ye mtakwera derbaba lje nate ehetw new yemtemselew ❤❤ tadelhe egzabher edemena tena yestlhe ❤❤❤❤

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před 9 měsíci +1

    እናታችን ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላለሞትን ይባርክ ❤❤❤❤

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 9 měsíci +1

    የኔናት ደስ ሲሉ ከጄ ቲቨ ውጭ እንዳታዬ❤❤እናት ሺ አመት ትኑር

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před 9 měsíci +7

    እንኳን የዲያቆን የጫዋ ክርስቲያን ስነ ምግባር የለህም እንደ ለበስከው ልብስህ ልብህም የተቀደደ ነው እናትህ ምትወድ ከሆነ ስነ ምግባር ይኑርህ እናትህን አታስለቅስ ሰው ሞቶአል ሲባል የምታነባው እንባ በአተ ምክንያት ነው

  • @user-kd4xt5ye4l
    @user-kd4xt5ye4l Před 9 měsíci +1

    Mesay keep up the good job.እንዳልክ ታሪክህ ያሳዝናልም ጥንካሬህ ደግሞ ደስ ይላል በርታ እናትህ የሁላችንም አይነት እናት የሚወደዱ ፍቅር ናቸው እድሜ ከ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እንዳልክ በርታ. ሳላውቅህ ብዙ አልከታተልህም ነበር ዛሬ እንኳን ያንተ የመሳይም Subscribe ተደርጏል:: ተባረኩ አመሰግናለሁ🙏🏼🇪🇹💛

  • @eliasshibru7241
    @eliasshibru7241 Před 9 měsíci +1

    በጣም የምወደው እንዳልክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 Před 8 měsíci +1

    መሳይ ምርጥ ሁለገብና ትሁት ጋዜጠኛ

  • @waltenigussbiazen7740
    @waltenigussbiazen7740 Před 9 měsíci +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነው።

  • @askrtilahun7583
    @askrtilahun7583 Před 9 měsíci +2

    የኔ ነት አይዞሽ❤

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Před 9 měsíci +3

    What a beautiful family story 🙏🏾

  • @mesfinnadew7641
    @mesfinnadew7641 Před 9 měsíci +2

    Hi Messay I'm proud of you brother I know you when I was ArbaMinch high school you are very active on mine media high school community.

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 9 měsíci

    መሳይ ወንድም ፍንጣፉና ሶፍው ተመሳሰለ ጭለማ በዛላይ እና ትንሽ ላይት ይኑረው የድሮ ነው የሚመስለው ትንሽ ብትለውጠው ፕሮግራሙ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ ❤❤❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před 9 měsíci +7

    መሳይ ከድሮም ከኤፊም እሬድዮ ጀምሮ የምንከተለክ ሰው ነክ ግን ዛሬ ባቀረብከው እዳልክ የተባለ ሰው አቅርበክ አሳዝነከናል ምክንያቱም አንዱን ብሔር ወዶ አንዱን ብሔር ጠልቶ በሚዲያ አንድን የብሔር ማንቆሸሽ ከጀመረ ከሁለት አመት በላይ ሁኖቷል የተከበረውን ታላቁን የአማራ ህዝብ ምን በበደለ ነው እራሱ ያቀዋል ምን ያህል የአማራ ህዝብ የዋህ ጨዋ መሆኑን ባህርዳር ዩኒበርቲ ነው የተማረውም የአማራ ህዝብ በፈቅር ተቀብሎ ነው አስተምሮ ለዚህ ያበቃው ለምን የአማራ ህዝብን ከኦሮሙማ መንግስት ገር በመለጠፈ አማራን መስደብ ለምን 😭😭😭😭😭

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 9 měsíci +1

    ምርጥ ልጀ እንዳልክክ በርታ

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 Před 9 měsíci +2

    እንዳልክዬ ❤❤

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Před 9 měsíci

    ውይይይይ የኔ እናት በጻዲቁ ለመነች 😢እፍፍፍፍ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ልጅሽንም ይጠብቅልሽ❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 9 měsíci +2

    የምወደዉ ጋዜጠኛ መሳይ የድምፅክ አድናቂ ነኝ

    • @tigist23445
      @tigist23445 Před 9 měsíci

      ጋዜጠኛው የት ነው ያለው ባለፈው ጀርመን ውስጥ አየሁት

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 Před 9 měsíci +4

    (ዶ/ር እንዳለጌታ በሰማንበት በተማርንበት ልክ ይሄኔ ልጅ?
    እባክህ መማር ስለምንፈልግ እንግዳ ምረጥልን🙏

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před 9 měsíci +1

    Mesay selamitayen jeba
    Arif newu berta ye endalk enat enquan bezih program ametahachewu Masha Allah

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 9 měsíci

    መሳይ በጣም አክባሪህ ነኝ ጥሩ ፕሮግራም ነው 🙏❤ እናትየው ❤

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 Před 9 měsíci +1

    እንዱ ምርጥ ሰው ሁላችሁንም ክፉ አይንካችሁ

  • @yewubgeremew-ne2hj
    @yewubgeremew-ne2hj Před 9 měsíci +1

    አንዳንድ ሰዎች ሲቀዳላቸው ያላዩትን ሲጠጡ ይገርመኛል እንዳልህ ፈጣሪ ይሁንህ😢

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před 9 měsíci +1

    እኛም የጋሞ ልጆች በጣም ነው የምንኮራብህ ❤

  • @tolaab5920
    @tolaab5920 Před 9 měsíci +1

    ደስ የሚሉ እናት ❤❤❤

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d Před 9 měsíci +1

    ዝናነኝነት የረከሰበት መንገደኛ ሁሉ 😢😢😢😢😢😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 9 měsíci +2

    እዳልካቸው ስላየሁ ቤተስብ ሁንኩኝ ❤❤❤

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 9 měsíci +3

    Sedebema tewedaleh betam tesadabi neh

  • @abdi9388
    @abdi9388 Před 9 měsíci +3

    እንዳልክን ሣይ የአርባ ምንጭ ልጆች ተሣዳቢና ሣያዉቁ አዉቃለሁ ባይ ይመስሉኝ ነበር። ዛሬ መሣይ የአርባ ምንጭ ልጅ መሆንህን ሣዉቅ ለካስ ሥርዓት ያለዉ ትዉልድ ይወጣባታል ብዬ እንዳስብ አድርገኸኛል። እንዳልክ ወደ ሚዲያ ከመዉጣቱ በፊት የሚዲያ አያያዝና ሥነሥርዓት መማር ነበረበት። እንኳን ቤተክርስቲያን እያገለገለ ያደገ በበሯም ያለፈ አይመስልም። አድጌባታለሁ በሚላት ኃይማኖቱ ላይ ከሱ ቢጤ ዱርዬዎች ጋር ሲያዋርዳት ነዉ የምናዉቀዉ።

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h Před 9 měsíci +1

      በአንድ እንዳልክ ሙሉ የአርባ ምንጭን ሰው በአንድ አይን እሚያይ ገራሚ ጭንቅላት 😅😅😅

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 Před 9 měsíci

      Mechem ewnet yemenager atodum betam yigermal

    • @abdi9388
      @abdi9388 Před 9 měsíci

      @@kidisttafesse455 ይሄን ኮሜንት የምትጽፉ እህቶቹ ናችሁ። እዉነት ለመናገር እሱ እዉነት ተናግሮ ያዉቃል? ሲያሽቃብጥ ተዋህዶን ስላንቋሸሸ ሌላዉን ያስደሰተ መስሎት ድሮም አናሣ ነዉ የባሰ አነሰ። ይልቁንስ ምከሩት ሚዲያ ላይ መዉጣት ካለበት ትህትናን ተላብሶ ሚዲያ የሚፈልገዉን ስብዕና ተምሮ ይቅረብ። እርሱም እንዳቅሙ ኃይማኖትን ከኃይማኖት ለማጋጨት የሄደበትን ርቀት አይታችኋል።

    • @abdi9388
      @abdi9388 Před 9 měsíci

      ​@@selamsamuel1hl15hሌላ ከአርባ ምንጭ ነኝ ብሎ የመጣ አላጋጠመኝም። ከአርባ ምንጭ ነኝ ብሎ የመጣዉ እንዳልክ ተብየዉ ነዉ። እሱ ደግሞ ገና ሚዲያ ሲወጣ ጀምሮ ግትልትል ያለ መያዣ መጨባጫ የሌለዉ ገመድ አፍ የሚናገረዉን እንኳን ሌላዉ አድምጦ ሊረዳዉ ለራሱም ሣይገባዉ የሚቀሣፍት አሽቃባጭ ነገር ነዉ። ታዲያ ማንን አይቼ ልረዳልሽ ታዲያ? እንደዉም ተሣዳቢና አሽቃባጭ ትመስሉኝ ነበር።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 9 měsíci +3

    ማዘርዬ ልጆት ቅልልብልብ ቢሆንም እውንቱን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሎት እንዳልክ ደሞ ከጠየቀህ ጋዜጠኛ መሳይ መረጋጋት ተማር እየበሰለ ሲሄድ ይስተካከላል እኔ ቲክቶክ ላይ መሰዳደብ የለብክም እራስህን አስከብር

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 9 měsíci

    ኡኡኡኡ የማዘር የመጨርሻው መልህክት ዋው ዋው👍👍👍🙏🙏🙏

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 Před 9 měsíci +1

    የኔ እናት❤❤❤❤

  • @wasera09
    @wasera09 Před 9 měsíci +5

    እናቱ እናት ናቸው

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Před 9 měsíci +5

    በጣም የሚደብረኝ ሚዲያላይ ሆኖ 1000 ጊዜ ምላሱን ያወጣል

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 9 měsíci +2

      እዳልክ፤እወነቱን፤ነዉyሚናገረዉ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před 9 měsíci

      ለምዶቦት እንጂ ፈልጎት አይመስለኝም እኔ በግሌ አድናቂው ነኝ❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 Před 9 měsíci +2

    መሳችን ኩራታችንንን እናመሰግናለን የአ/ምንጭ አንበሳሳሳሳ ደግሞ ሰው እንድወጣ ከልብ ስለምትሰራራራ

  • @rozazasre1241
    @rozazasre1241 Před 9 měsíci +2

    ወላሂ እኔም እናቴን እያ ነው ምላት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 Před 9 měsíci +4

    እንዳልክ
    13 ሺህ ምግብ ከፍዬ ሳልበላው ወጣሁ ያልሺው ቱሪናፋ ሻይ በዳቦ ይሆናል ክክክክ😂

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci +2

    I love you Endalk

  • @wosenabebe610
    @wosenabebe610 Před 9 měsíci +1

    meskiye yene enat yene techawach ayizosh yene wud enat.

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 9 měsíci +1

    ወይ ጉድ ሰውን በሰው ይወዱታል የሚባል ነገር ገጠመኝ እንዳልክ ስለሚቸኩል አይቼውም አላውቅም ማለት አችላለሁ ኢሄ በአጋጣሚ ነው ያየሁት ።
    እናት ግን ዘለዓለም በኖረች ያሰኛል እኮ
    እናቱ ከሱ የበለጡ ሀሳቦች ታስተላልፋለች አንቺ ያልኩት በድፍረት አይደለም 😍
    ለማንኛውም አስቃኛለች "ቆሞ የ....ልጅ ሰጠኝ 🙆

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 9 měsíci +1

    የኔ ትሁት እናት እኔ ልሳቀቅልሽ😢😢😢😢ያልሆነ ዜና መለጠፍ አያችሁ ቤተሰብን ምን ያህል እደሚረብሽ

  • @markonhede745
    @markonhede745 Před 9 měsíci +2

    ለእናቱ ስል ኮሜንቴን ሰርዣለሁ

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha Před 2 měsíci

    , እኒዳልክ.ወኒዲመ.እግዚሐበሪ.ዪወዲሐዲኒጋዪኒምስወረወሪ.ሳታቅነዉእነም.ሳላቅ.ቢዙ.ጥፋት.ሰሪቻለዉ.ለመጀመራ.ግዘ.ወኒገተሰቢከ.የተሰጠኂ.መጺፈቅዱስ.መኒገዲ.ላዪጥየ.ነዉየሄዱክኂ.መሳዪየ.ገታዪባረክ

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 9 měsíci +6

    Hi mesay i really like you and your video and interview but not today, with all respect, this guy is not your level, sorry to say this

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 Před 9 měsíci +5

    በርግጠኝነት በጤናዬማ አይደለም ሙሉውን ያየውት ምን ሁኜ ነው እዚ ግባ ማይባል ነገር አንድ ሰአት ሙሉ ማየው😳 ማዘር ግን ረጅሜ እድሜ ኑሩልኝ

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd Před 9 měsíci

      ምን እንዲሆንልህ ፈልገህ ነው? የጥንካሬ ምሳሌ ነው።

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 Před 9 měsíci +1

    I like your show Mesay❤

  • @chachamedia11
    @chachamedia11 Před 9 měsíci +1

    ጀግና

  • @efremwoldu4513
    @efremwoldu4513 Před 9 měsíci +1

    ❤ good job

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 9 měsíci +1

    Mesay selayehuh des belogna

  • @bethlehemmekonen5461
    @bethlehemmekonen5461 Před 9 měsíci

    መሳይ በጣም ማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ❤

  • @NasirAsad1
    @NasirAsad1 Před 9 měsíci +1

    Endalk mirt sow nurln ❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 9 měsíci

    ምርጥ ethiopiawi እና ትትት❤❤❤

  • @hawakedirkedirawal3217
    @hawakedirkedirawal3217 Před 9 měsíci +2

    አይ እናት

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Před 9 měsíci +1

    Mesk, wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kassahundessiedessie5596
    @kassahundessiedessie5596 Před 9 měsíci +10

    ለኔ እንዳልክ ትንሽ ታውቆ ብዙ ሊታወቅ ሲል አሽቃባጭ ሁኖ ባጭር የቀር ትንሽ ነው

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před 9 měsíci +1

    Yene Enat Des silu. Edme Tena ystot 🙏🙏🙏

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy Před 9 měsíci

    Eshii❤❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Před 9 měsíci +18

    መሳይ እኮ ያቃረበው ሰው ነው እውነት ለመናገር እውነት እና ግልፅ የሚናገር አንፈልግም ለእዛ ነው

    • @marmar803
      @marmar803 Před 9 měsíci +6

      እውነት ተናጋሪ ሳይሆን አሽቃብጦ ፤ አወደድ ባይ ሆኖ የሚኖር ያልተገራ ተራ ( መንደሬ )ኩታራ ነው ምናልባትም ለጭንቅላትህ ( ሽ) መጥኖሽ ( ህ) ይሆናል ለብዙሀኑ ግን አይደለም !!!!

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 Před 9 měsíci

      እውነት ከሪት በልጦ መሯልና ነው የሚናገረው ምድር ላይ ያለውን ነው

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 9 měsíci

      ​@@marmar803ትክክል በጣም እራሱን ሰማይ ነው የሰቀለው ወራዳ ፋራ ነው አሽቃባጭ ወሮበላ

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Před 9 měsíci

    Www jabaa namaa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞🎉🎉🎉🤙