"ይቅር በሉኝ" በድምፅ ምክንያት በድጋሜ ለተመልካቾች የቀረበው የበዓል ፕሮግራም።
Vložit
- čas přidán 11. 05. 2024
- ቲጂ እና ገኒ በተሰጣቸው 6000 ሺህ ብር 3000ሺህ፣ 3000ሺህ ብር በመከፋፈል ለበዓል የሚሆን ለአቅመ ደካማ እና ለተለያዩ ሰዎች #ዶሮ፣ #እንቁላል፣ #ዘይት፣ #ሽንኩርት እና የትላያዩ ነገር ለሰዎች በስጦታ አበርክቷል።
• "ይቅር በሉኝ" በድምፅ ምክንያት በ...
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited - Zábava
እሲኪ ቲጂንና ገኒን እምትወዱ በላይክ❤❤
ሀ።ደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቲጅኮ የዋህ ናት የኔ እናት ሳቅዋ እና ያገኘችውን ሁሉ የኔ ፍቅር የምትለው ነገር ልቤ❤
ትግስታችን ደስ ይላል ተወዳጅ እኮ ነሽ ጨዋታሽ ማር ነው የዛሬ አመት ልደትዬን ፋ አድርገሽ አክብረሽ ነበር ዘንድሮ ግን አላሳየሽንም እንዳከበርሽ ግን ርግጠኛ ነኝ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት ሀበሻ ጋ የለም ይባል ነበር እውነትም ነው እንዲህ ግን ያንን መቀየር ይቻላል በርቱ ተወዳጆች Tg ግን በጐ አድራጐት ብትሰሪ ለማን መድረስ እንዳለበት ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ peace👍
እንደው ቲጂየ በጣም ነው የምወዳት ❤❤
ቲጅ በጣም ነው ምወድሽ እንዲሁም ገንየን ፈጣሪ ይባርካቹህ ደስ ነው ምትሉ ❤️❤️
የኔ ደርባባዎች ሁሌም ደስስስ ምትሉኝ ቲጅና ገኒ የንኔ ደርባባዎች የምር በጣም ነው ምወዳቹ በስመአብ የተፀለየበት ገንዘብ እኮ ገኒ ከዘይትቱ ጀምራለች 😂😂😂😂 የምር በጣም ነው ሚያዝናናው በድጋሜ እንኳን ለዳግማ ተንሴኤው አደረሳችሁ እዲሁም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ የመላው እናቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ውድድድ እስከ ጥግ ድረስ
ሁለታችሁም. ፈገግታችሁ. ለሰው ያላችሁ ፍቅር. ስወዳችሁ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ
የኔ ማሮች ስወዳቹ ሁለታቹም❤
ሁለታቹም አንደኛ ናቹ በውነት እናተ በቃ ሞዴል ናቹ ጨዋ ደግ ስርአት ያላቹ አርቲስቶች ናቹ ኑሩልን ደስስ ትላላቹ.
ደስ ስትሉ ሁለታችሁም❤❤
😊በጣም ቆንጆ ነው ገኒ ቲጂ እናቶቼ ወዳችኋለሁ
ቲጅዬ አርሴማ ቅድስትን ከልብ ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ በእዉነት በስስት ነዉ የማይሽ ❤እመ አምላክ ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ በኢትዮጲያዊነትሽ በእምነትሽ በባህልሽ ኩሩ አቦ በቃ እወድሻለሁ
ቲጂዬ የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ትሁት የምር ደስ የሚል ጥምረት ነው ድንግልን ስትዪ ልቤ ወከክ ይላል
አላህ ያቆያቹ አይለያቹ አሚን
ቲጅዬ ገኒ ስወዳችሑ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
❤❤❤❤የኔማርሥወዳችሁ ፈጠረ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
አሪፍ ዝግጅት
ፈጣር ይባርካቹ
ትጅዬ ቆንጆ ገንዬ ስወዳችሁ ❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
እንኳን አደረሳቹ እንወዳቹሀለን❤❤❤❤
እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
ታምራላችሁ ቲጂየ❤
ስታምሩ ❤❤❤
You are so sweet Tigiye yene Konjo ❤ 🇪🇷
እንጀራ ያሉት አባት አስለቀሱኝ... ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
ጥምረቱ አሪፍነው
Tigi and geni keep it up
ቲጂዬ በጣም አደንቅሻለው ደሞ ግጥም እሞክራለው ሰከላ ላይ ብትጋብዚኝ
ቲጂ እኳናደርስሺ በድጋሜ ታዘብኩሺ ለእናቴም ደሮ ሳስጫት እኳናደርስሺ ለናቶችቀን
ማነው እንደኔ እነዚህን እናቶች የሚወድ አበረታቱኝ ቅመሞችየ በቅንነት
ቲጂዬ የኔ እናት ገኒዬ የኔ መልካም እናቶች ሙትትትት ብዬ እወዳችሗለሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤የኔ ማሮች በጣም ነው ምወዳቹ
ቲጂ በጣም እወድሻለሁ
ዋውውው❤❤❤
ዋውውው ሁለታቹሁ 👍👍❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እናቶች❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብርሔ ይስጥልን ሁለታችም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይሰጣችሁ
ሁለታችሁም ዋዉ😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌ወላሂ❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ምስኪን
ene eko sfelgew neber❤❤❤
ወላሂእንጀራ ያሉትንአባት ብታበያቸው ጡሩነበር ትግስትዋ
❤
👍👍
እናመሰግናለን ቲጂዬ በቀደም ከጀርባው የነበረ ሙዚቃ በጣም እረብሾን ነበረ በድጋሚ ስላቀረብሽን በጣም እናመሰግናለን ።🕊🕊😍🥰🥰
ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደት ደስ እደምትሉው ማርያምን እድሚችሁን ያአርዝምልን❤❤❤❤
tigiye yene konjo😂😂 ewenet betam tameralachu genim ❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አዎንእንደዚህ ፅድት ሲል ድምፁ
Ye megemeryawm eko betammmm does tel neber degmo tigi demseshn swedew. Geninm ewedataleh. Edmeyachu yerzem
ትጅየእናገኒየ በጥም ነውየምወዳችሁ
ትጅየ የዋህ❤❤ ገኒ የ❤❤
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
ወይኔ ቲጂዬ የኔ ሚስኪን በየመሬቱ ወየው ወየው ጀግና ነሽ ግን ጭራሽ ሩጫ ወየው ወየው የየዋህነት ጥግ....
ገኒ በጣም የምትከበሪ ነበርሽ ትዕግስት ጥላሁን እልፍነህ የ አአን ህዝብ ድርቅ አርገው አሁን አአ ህዝብ ለዚህ የደረሰው ሰራዊት ሽፈራው ፈጣሪ ባያደርሳቹ
ፈገግታ ውይ ስያተግብ
Fiqr nachu yemer ❤❤❤❤❤❤❤
tG Ye Arada Leg❤❤❤
🥰🥰🥰
geniye 😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትጅዬ ❤❤❤❤❤ዉድድድድድ ገንዬ 🥰❤
ግን የመጀመሪያው ነው የተመቸኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂዬ.የኔፍቅር.በናትሽ
ውሰጂኝ.ልለምንሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤በተረፈ.እወድሻለው
ሁለት ፍልቅልቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲጅየ ፍልቅልቅልቅ😂😂😂😂😂😂 ከአባታችን ጋ ዘፈነች😂❤❤❤❤❤❤
የኔ ከርታታ አባት እንጀራ አለ😢😢😢😊😊💔💔
አው ቲጂ በጣም ድምፁ ይረብሽ ነበር ያ ቭድዮ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እዲ እጀራ እያለ ዝም አልኩት እዳትይ ማሪያምን አጀቴ ተገላበጠ ምን አለ የጀራ ከራስሽ 1000 ሺ ብሰጫቸው
ሚስኪን ህዝብ እንጀራ ያሉት አባት አስለቀሱኝ! 😢
😢😢😢
Tg fikre❤❤❤❤
አሁን ኢሻላል ያኔ ጩኸት ኮተት ነበር
የኔ አባት እጀራ አሉ😢😢
የኔ አባት እንጀራ አሉ😢
❤❤❤😂😂😂
ቲጂ 🌺🌺🌺🌺🌺
እና ድጋሚ ማን ያያል 😂😂😂😂
tg gnfe wdaselho melekame bele
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ቴጅ ❤❤❤ገኔ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣
😂
ትጂ አሻነፊ ነት
ተቆላችሁ አሮጊቶች ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛ አይብዛ
Men adergu fekren new yastemarute
የወረድሽ መንደሬ ዝቃጭ
ሁለታችሁም ኣሽናፊዎች ናችሁ
❤❤❤❤ስታምሩ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
የኔ አባት እጀራ ያለዉ ምናለ እጣዉ ቀርቶበት ምሳዉን አብልታዉ በነበር😢
❤❤❤😅😅
❤❤❤
❤❤❤❤