part 3 B :

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ህያው ምስክር ስለ ኢየሱስ ተሰቃየሁ! ማእከላዊ እስር ቤት በተደጋጋሚ እታሰር ነበር፡፡ ከደረሰብኝ ስቃይ የተነሳ እክዳለሁ ለማለት ተቃርቤ ነበር፡፡ ገዛኢ ዮሀንስ
    GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

Komentáře • 194

  • @meseretzana5442
    @meseretzana5442 Před 3 lety +12

    ይሄ ነው እግዚአብሔር አምላካችን
    ይሄነው አግዚአብሔር ንጉሳችን
    አልፋና ኦሜጋ የቅን ፈራጃችን
    እግዚያብሔር ይሄው ክብር መጎሳችን

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Před 3 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ በዘመናት መካከል ሠዎች አሉት እግዝያብሔር ስለ ገዛኢ ዮሐንስ ስምህ ይባረክ ገዛኢ ዘመንህ ቤተሠብህ ትውልድህ ሁሉ ይባረክ

  • @Sina_1-q6j
    @Sina_1-q6j Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ገዛኢ ።አሜን የሁሉ ነገር መደምደሚያ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ልወስደን ይመጣል🥰🥰

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 Před 3 lety +5

    ጌታ ሆይ ከወሩት ውስጥ ይቅር በለኝ ይቅር የምትል አባት ነክ ምህረት ስለደረክልኝ አመሰግናለሁ፡፡ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን ፡፡

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +20

    በጣም ደሰ የሚል ምስክርነት ጋሸ ገዛኢ አንዳንድ ጌዜ ልክ እንደዚህ ምሰክርነት ስትሰማ በጣም ትጽናናለህ እግዚአብሔር አብዙቶ ይባርክህ እብክህ ይህንን መልክት ካነብከዉ ከጌታ ጋርተጣብቀን እድንቀር ጸልይልን

  • @meseretzana5442
    @meseretzana5442 Před 3 lety +4

    እኔ በቃ ዛሬ ቃላት አጣው እኛ እየሰማንና እያየን ያደግነው ጌታ ይሄ ነው ጌታ ሆይ ከጭፈራ ህይወት አውጥተክ ክብርክ ውስጥ አስገባን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @sebletakele9466
    @sebletakele9466 Před 3 lety +14

    የእግዚአብሔር ሰዉ ታድለህ ይገርማል ጌታ እንደዚህ አስጠግቶ የያዘህ ቀናሁ ጌታን የእኔ መልካም አባት እየሱሴ ተባረክልኝ

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በዚህ ዘመን ውስጥ የሚነካውን የእግዚአብሔርን ፍቅር ምስክርነት እንድናውቅ ስለ አመጣችሁሉን በጣም እጁግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ruthesubmar1722
    @ruthesubmar1722 Před 3 lety +19

    ብሩክ አባታችን ነፉሴ ተነቃቃች እርሶን ስሰማ ኢይሱስ ዘመኔን ግዛ ልኡሌ

  • @dagmawigujabayou8229
    @dagmawigujabayou8229 Před 3 lety +6

    ወ/ም ገዛዕን ከዚህ በፊት በኤልሻዳይ መፅሔት አዉቀዉ ነበር፤ በዚያ አገልግሎቱ በጣም ተባርክያለሁ። አሁን ጌታ ዕድሜ ሰጥቶን ተከታታይ ምስክርነቱን በመከታተለ በጣም ዕድለኛ ነኝ ተባርክያለሁም።
    ለወ/ም ገዛዕ ጌታ ዕድሜና ፀጋዉን ያብዛለት።

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 3 lety +9

    ዐንድሜ ገዛኢ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ አዎ ጌታችን ኢየሱስ በተለያየ መንገድ ይታያል፡፡ ለአንዱ በቃሉ ለሌላው በፀሎት ስፍራ ይታያል፡፡ ለአንተ ደግሞ በአካል መታየቱ ድንቅ ነው፡፡ ማስተዋል ያለብን ግን ጌታ የሚገለጸው ሊያዝናናን ሳይሆን እርሱ ሕያው እንደሆነ እንድናውቅና ለዳግም ምጽአቱ እንድንዘጋጅ ነው፡፡ ራዕይ 22፥7,12,20 ወንድሜ ገዛኢ ጌታ በአንተ ያስቀመጠውን ፀጋ አሟጦ እየተጠቀመብህ ስለሆነ በጣም እድለኛ ነህ፡፡ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ፡፡ አዘጋጁንም ልባርክህ እወዳለሁ፡፡ጌታ በአንተ የጀመረውን አስከፍጻሜው ደረስ ያስኪደው፡፡ ፊሊጲሲዩስ 1፥6

    • @ketemaayeligne3426
      @ketemaayeligne3426 Před 3 lety

      የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ
      ዋጋህ ትልቅ ነዉ ።

    • @ruthesubmar1722
      @ruthesubmar1722 Před 3 lety

      Manwondu በጣም ልክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን ምናምንቴን ንቀን እሱ ብቻ ልባችን ላይ ይክበድ

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 Před 3 lety +14

    ኣምላካችን ህያው ነው ወንድም ገዛኢ ብሩክ ነህ ለዚህ ትውልድ በ ትክክል ደረስክ
    እየሱስ ጆሮዎቸ ስላተ ሰምተው ኣይጠግቡም
    ሁልግዜ ኣዲስ ኣምላክ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 Před 3 lety +2

    የሕያው እግዚአብሔር ሕያው ምስክር ነህ
    ምስክርነትህ ጠቅሞኛል
    ተባረክ ! ተባረክ !ተባረክ ! ተባረክ !!!!
    !

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 Před 3 lety +8

    ጌታ ሆይ አንተ አትጠገብም አንተ ትልቅ ነክ አንተ እርሻዳይ ነክ አንተ አትጠገብም ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን ፡፡ የሚገርም ምሰክርነት ጌታ ሆይ አዶናይ ነክ ፡፡

    • @kalkidanmaregn3223
      @kalkidanmaregn3223 Před 11 měsíci

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @jamalqtr5885
    @jamalqtr5885 Před 3 lety +2

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ትምህርት ነዉ ቅንነትን ተምሬአለዉ

  • @Rosa12137
    @Rosa12137 Před 3 lety +6

    አሜን እየሱስ ትልቅ ነው 🙏

  • @zewditukebede6719
    @zewditukebede6719 Před rokem +1

    አሜን ልዑሉ ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!! አሜን ተባረኩ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 3 lety +8

    ምራናታ ጌታ ይመጣል !! ክብር ለንጉሱ ይሁን። ጌታ ይባርካችሁ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +13

    ገዛኢ ስትናገር ማን መሆንህን እናውቃለን መንፈስ ቅዱስ ይመሰክራል ።ኩእውነት የሆኑ ይሰሙናል አሉ ሐዋርያት "

  • @weynialex128
    @weynialex128 Před 3 lety +3

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወንድሜ ገዛኢ ሁሌ የማስበው ወንድሜ ወንድሜ አንተ ባለራእይ ኤልሻዳይ መፅሔት አዘጋጅ ቃላት አጣሁ እንኳን አየሁህ አረቦች ገደሉሕ ብዬ አስብ ነበር መፅሔቱን ሳጣ ወይ ጉድ

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309

    እንዲ አይነት ምስክርነት እንዴት መንፈስ ያድሳል ተባረኩልኝ ውድድድ አባብዬ ጌታ ይባርኮት አነቁኝ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ያስፈልጉኛል እኔ በግሌ በጣም የምፈልጎት ሰው ኖት አሁን ላለው ክርስቲያኖች አስተማሪና ምሳሌ ኖት እናተ እግዚአብሔር ትንሽ ነገር ሲገልጥላችሁ እሸሸው የምትሉ አገልጋይና ነብይ ነብይ ነን ከኔ በላይ አዋቂ የለም የምትሉ ከድሮ ክርስትያኖች ተማሩ እንማር እረጋ በሉ እግዚአብሔር ሁላችንንም እርሳስ እንደሚቀረፅ ይቅረፀን ፡

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Před 2 měsíci

    የማይጠገብ ልብ የሚነካ የእግዚአብሔር ስራ ዮእግዚአብሄር ሰው ባባ ገዛኢ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @yosantekle133
    @yosantekle133 Před 3 lety +24

    Please keep inviting him again and again until he testifies ALL that are allowed by the Lord. It’s one of the most remarkable testimonies I have ever heard in my life! God bless you all. 🤍

    • @Gozhini
      @Gozhini Před 2 lety

      That is what I am thinking of

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 Před 3 lety +4

    ውይይይይይይይይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ስሙ ይባረክ በጣም ምገርም ምስክርነት ነው

  • @milkamebratu7943
    @milkamebratu7943 Před 3 lety +2

    Egziabher teleknew

  • @buzuayewdebero3261
    @buzuayewdebero3261 Před 3 lety +5

    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏

  • @mekirtube1732
    @mekirtube1732 Před 3 lety +11

    ከሞትም ያድናል ከሞትም ያድናል
    ከሞትም ያድናልእየሱስ

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 3 lety +3

    አቤት ጌታ ትልቅ ነው 😭😭✋🙏🙏🙏

  • @samuelabdela787
    @samuelabdela787 Před 3 lety +3

    በጣም ጠቅመውናል ተባረኩ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před 3 lety +4

    ምስክርነቱን እስክጨርስ ጌታ እንዴት እደወደደኝ ነው እየሱስዬ እወድሀለሁ

  • @roman9500
    @roman9500 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነዉ

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t Před 3 lety +3

    ተባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው።በኢንባ ነው ያየውት ነው።ደስ ብሎኝ ነው ያየውት

  • @GT-zn2ew
    @GT-zn2ew Před 3 lety +4

    What a glorious Christian life you have lived man of God!

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 Před 3 lety +2

    እንዴት የሚመች ምስክርነት ነው በእውነት የጌታ መንፈስ አለበት:: ክብር ሁሉ ጌታ እየሱስ ይሁን
    ያለፈውን 2 ምስክርነትፈልጌ አያለሁ::

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před 3 lety +2

    በጣም ይገርማልልል

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 3 lety +5

    ተባረኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tenadamalemu3350
    @tenadamalemu3350 Před 3 lety +2

    የእግዚአብሔር ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ህይወትህ በጣም የስቀናል

  • @nurittesfaye2587
    @nurittesfaye2587 Před 3 lety +2

    Geta yebarekachihu betam dese yemele mesakerenet new kibere legeta yehun

  • @sebletakele9466
    @sebletakele9466 Před 3 lety +4

    ዲቪ በትክክል ከእግዚአብሔር ቤት ያስወጣል በቤቴ በትዳሬ ከፍተኛ ችግር ያመጣብኝ በድቪ ከባለቤቴ እና ልጆቼ ጋር አሜሪካን መሄዳችን ነዉ።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 3 lety +9

    God is great . God bless you . It was a blessing testimony . I saw the greatness of God in this testimony .Glory be to Jesus .

  • @desta5885
    @desta5885 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይባረክ ። በጣም ነው ደስ ያለኝ። ገአዚን ማየት እመኝ ነበርና በማየቴ በመስማት በጣም ደስ ብሎኛል 3ቱንም ክፍል አይቼዋለሁ። ግን አላለቀም ገና እየተፍለቀለ እያለ ነው የቆመው ሲመችህ ድጋሜ አይሀለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እላለሁ። አቅራቢውም ተባረክልኝ። ዘመናቹህ ይባረክ። ጌታ ይመጣል። አሜን። ይመጣል።

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 Před 3 lety +9

    Eyesusye yene dink amlak🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 Před 3 lety +10

    Brother Gezea you are amazing person who is always giving glory and greatness to our God through Jesus Christ. We love you so much your testimony is amazing you just make me feel the presence of God thank you so much may our God bless you 🙏.

  • @bettedtedbet8222
    @bettedtedbet8222 Před 3 lety +5

    Eyesus beqereb yemetal. Meneqat yehunelene. Ye Programmu azegaje Egziabher abezeto yebarekeh. Betam yemiteqem hiyaw misekerenet nw yaqerebachehulene. Tebareku

  • @makbelmillion6534
    @makbelmillion6534 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባረክ 🙏

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety +6

    AMENNNNNNN HALLELUJAH GLORY TO THE LAMB OF GOD JESUS CHRIST AMEN
    JESUS IS LORD AMEN

  • @bk7202
    @bk7202 Před 3 lety +2

    ተባረኩ

  • @selamwubeshet3000
    @selamwubeshet3000 Před 3 lety +9

    We love you too! God bless you! I wish I could speak with Jesus just like you do.

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Před 3 lety +5

    What a blessing spirit filled testimony.God bless you gashe gezae

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 Před 3 lety +2

    ኧረ የጌታዬ ደግነት እንዴት እንደሚያኖር ያውቃል ። አልቅሼ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ አጋጣሚ አይደለም ያየሁት ስምህ ይባረክ ለደሀ ትራራለህ ። አንተ ቸር ነህ። እወድሀለሁ ።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety +2

    አሜን ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በጣም የሚገርም ምስክርነት ጌታ ትልቅ ነው እኛም እንወድአለን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht Před rokem +1

    ኣሜን ተባረክ ፓስተር ገዛኢ

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 Před 3 lety +6

    Thank you sir! With much love and respect! Please invite this general of God again for more of his testimonies!

  • @yonasemebeza4237
    @yonasemebeza4237 Před 3 lety +2

    amen maranataaaaaa

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 3 lety +6

    I just heard a Spirit filled testimony after a long time. I thank God for he gave us such a blessed brother. May the Lord bless you abundantly. GMM TV, God bless you too for introducing different people of the Lord.

  • @FreweinieBerha
    @FreweinieBerha Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @derejetilahun2518
    @derejetilahun2518 Před 3 lety +6

    Ohhhh wonderful testimony brother Gezai, i thank God for all. May God bless your last ages in Jesus name. Thank you Tesfish too

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 3 lety +4

    Wooow KIBER HULU TEKLELO YIWSED #EGZIABHER #AMLAKACHEN👑🙌❤
    Abat gezaei egnam betam enwedehalen bante mknyat bebelete betam betam #EYESUSYE #NAFEQEGN😢❤😇
    #GETAYE BIEFEKEDE bakal bayih dess yilegnal❤zemenh yibarek✋❤
    Wendem tesfish tihut wendeme #GETAYE megos yichemirilh✋❤

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 Před 3 lety +2

    ውንዲም ገዛኢ ስ ላንተ ሚስኪርነትህ ብውነት። በጣም ደስ ይላል ህይውተን ነው የንካሕው ኣሁንም ኢባኪህ ጽሎት ኣርግልኝአኖረያ ውረቀት ስለለኝ ታስቃዩልህ ስሊየሱስ በተስጠህ ፀጋ ኣሲበኘ ገታ ለኪብሩ ልስሙ ስል ኢንዳተ መልኪተኝ ይላኪልኝና ነጻ ያውጣኝ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 Před 3 lety +2

    ወዮ እኔ አንተ ስትናገር እንዳልደነዝ የጣልኩትን ማንሳት ይሁንልኝ ።

  • @Aregash1477
    @Aregash1477 Před 3 lety +2

    We love too thank you so much for sharing 👏🏻

  • @martasila4172
    @martasila4172 Před 3 lety +1

    What a privilege? Man of God, we are blessed by your testimony. Speak out every thing. Don't worry about the negative comments. May God bless you more and use you for His glory.

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 Před 3 lety +1

    አሜን

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s Před 3 lety +4

    ውይ እሚገርም ነው ልዩ መከራ ልዩ የ እግዚአብሔር ክብር ማለት ይሄ ነው ለዘመኑ አገልጋዮች ይሄ ትልቅ መልክት ነው መከራ የለም ብለው ይሰብካሉ ግን እነሱ ላይ የ እግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ አይታይም ምቾቶቻቸውንና የሰውን ፍላጎት ስለሚሰብኩ በየት በኩል ከ እግዚአብሔር ሀሳብ ጋር ተገናኝተው ጌታ ማስተዋልና ምህረት ያብዛላቸው።ግን እባካቹ የመፅሀፉን እርእስ ብትነግሩን መልካም ነው

  • @myethol5054
    @myethol5054 Před 3 lety +12

    በጣም ተምሬበታለው ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ገዛኢ
    የመጽሐፉ ስም እና የት ማግኘት እጀምንችል ብትነግሩን??

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +4

    በደንብ አርገን ተጠቅመናል እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ

  • @danielberhanu4077
    @danielberhanu4077 Před 3 lety +1

    Be blessed.

  • @lazer106
    @lazer106 Před 3 lety +2

    It's amazing testimony. Specially about heaven. .

  • @kalkidantesfaye7444
    @kalkidantesfaye7444 Před 3 lety +8

    ENE KEZI MISKIRENET BEHUALA EGZIYABER HIWOTTEN ENDIKEYERELEGNE TSELEYULEGNE KALAT HULA ATEROGNAL.... ENDI WAGA YETEKEFELEBETEN WAGA NEW ENDI EGNA MENKELEDET, MAY LORD HAVE MERCY ON US

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +5

    ብዙ ጊዜ ሰዎች ጌታ የተናገራቸውን
    መንገር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ።

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 Před 3 lety +3

    Jesus Will Come! Maranata!

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 Před 3 měsíci

    Eyesusen be zemeneh akebrehal
    Egziabher yebarekeh yechemerebeh yabezaleh

  • @nebiyoutesfaye-ys7wt
    @nebiyoutesfaye-ys7wt Před rokem +1

    ይህ አገልጋይ አምላኩን እንደሚወድ በደንብ ያስታውቃል ጌታን ለቀመሱ መልእክቱ ጥርት ያለ የሚያንፅ የሚያስጠነቅቅ ነው

  • @okayokay6022
    @okayokay6022 Před 3 lety +3

    Amen geta yemetal
    egziabher yebarkachu ❤

  • @eyosiyashabtemicael8789
    @eyosiyashabtemicael8789 Před 3 lety +2

    ተባረክልን አንተ ስለሰማይ ስታወራ እኔ እዚ ሆኜ ናፈቀኝ

  • @samizeleke1770
    @samizeleke1770 Před 2 lety

    This is real heartouching so I can't tolarate to listen without thanking our God who has given this opportunity to hear this truth.

  • @ababachisha
    @ababachisha Před 3 lety +1

    Wow may the LORD bless you both. God is amazing!

  • @eyobyelma1516
    @eyobyelma1516 Před 5 měsíci

    Tebareku tanashacu behonem tebareku❤❤❤

  • @isaacdebas9532
    @isaacdebas9532 Před 3 lety +1

    Geta yesus zemeneh yebarek.

  • @awelyasin4110
    @awelyasin4110 Před 3 lety +3

    GODIS GREAT ALL THE TIME!!!
    GODB LESS YOU TESFISH AND YOUR GUSTE !!!

  • @yitagesubogale5442
    @yitagesubogale5442 Před 4 měsíci

    ተባረክ አበባተቸን

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ ነፍስ እረሰረሰች አሜን አሜን

  • @truthful9311
    @truthful9311 Před 3 lety +5

    ene semche metgeb alchalkum.tebarekulgn!

  • @user-vk8gr2qf4q
    @user-vk8gr2qf4q Před 3 lety +4

    Amennnnnn eyesus yematal

  • @lensaregassa5362
    @lensaregassa5362 Před 3 lety

    Hallelujah! yanin revival iyetebekin new. Geta yikber.

  • @BACHOREHANDISOTESFAYE-jr3rl
    @BACHOREHANDISOTESFAYE-jr3rl Před 3 měsíci

    Good news men of God bless you 🙏

  • @amyabraham3639
    @amyabraham3639 Před 3 lety

    God bless you

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 Před rokem

    Tanx god 🙏🙏

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před 3 lety +4

    ተባረክ ወንድም!

  • @nebyouyonas3496
    @nebyouyonas3496 Před 3 lety +1

    Maranatha

  • @zenashhaile8460
    @zenashhaile8460 Před 3 lety +6

    God bless you more

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Před 3 lety +1

    Amazing 👏

  • @sararoman5617
    @sararoman5617 Před 3 lety +1

    Egzabher yebarkeh

  • @infinity325
    @infinity325 Před 3 lety +2

    ❤️

  • @btymesele2845
    @btymesele2845 Před 3 lety

    my God!

  • @hellenhellen8370
    @hellenhellen8370 Před 3 lety +1

    አሚን

  • @rgatgebremariam2210
    @rgatgebremariam2210 Před 3 lety +1

    God bless you brother

  • @hadasgmariam1240
    @hadasgmariam1240 Před 3 lety +1

    Waw በቃ እግዚአብሔርን ይመስገን! !!!!!!!!!!

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před rokem

    Tebarekulgn ye abate berukan

  • @javieradelerregalado5591

    God blees you