እግዚአብሔራችሁን ስጡኝ..!አገልጋይ ኮከብ አለማየሁ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2021
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Komentáře • 417

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Před 3 lety +30

    ስንት ጀግና ሴት ልጆች እንዳሉት ሳስብ ጌታን እባርከዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ እህቶቼ በጣም እወዳቹሃለው ።

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 3 lety +7

    “ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
    - ቲቶ 2፥11

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před 3 lety +13

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አሜን እውነትሽን ነው እኔም ጌታን የተቀበልኩ ዕለት ወንበሩ፣ ጣሪያው፣ ግድግዳው፣ ሰዉ ሁሉ ወደ እኔ የሚያይና የሚያዋራኝ መሰለኝ ቀና ብዬ ማየት ፈራሁ ከ3:00 ሰዓት በላይ ነበር ያለቀስኩት የሚገርመው የእንባዬን ፍጥነትና ብዛት መቆጣጠር ነበር ያቃተኝ ልክ ጌታን ስቀበል እንደ ተቋረጠ ውኃ መፍሰሱ ወዲያው ቆመ ።
    በሕይወቴ ዘመኔ ሁሉ የማልፀፀትበት ውሳኔዬ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ መቀበሌና ዳግም መወለዴ ብቻ ነው።
    ሞቶ ለተነሳው ዳግም ለሚጣው ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን ።

  • @yonasgebretsadik163
    @yonasgebretsadik163 Před 3 lety +15

    "የእግዚአብሔር የልብ ትርታ በክርስቶስ አጥር ውስጥ ሁሉን መጠቅለል ነው " ድንቅ አገላለፅ
    እህቶቼ ብሩካን ናችሁ

  • @natnaeltsegaye5597
    @natnaeltsegaye5597 Před 3 lety +48

    አረ ጌታ መልካም ነው ግራ ለገባው የሚደርስ ጌታ ስሙ ይባረክ አቤቱ አረ እርዳኝ በልታ ሞተች ከሆነ ህይወት ገላግለኝ ለህቶቼ የደረስክላቸው ጌታ ድረስልኝ

    • @kokialemayehu5676
      @kokialemayehu5676 Před 3 lety +1

      0911613654

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 Před 3 lety

      እህቶቸ እኔጋም ብቅ በሉ

    • @kidanuwordofa7805
      @kidanuwordofa7805 Před 3 lety +1

      ትጂ ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ ይህ ውድ እህታችን በሚያስድንቅ ታምር ጌታ በማግኘትዋ ጌታእባርካለው ዘመንዋ ይባረክ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 3 lety

      I need Him too!! Please pray!!

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 3 lety +32

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጌታ ላልሆኑት ብቻ ሳይሆን ለኛምለቆየነው ዘይትን ነው ጨምራችሁ የደረቀውን አረሰረሳችሁት .የሆነ ቦታ ላይ ፖዝ የሆነውን እንደገና ሂወት ለቀቃችሁበት እንደው ድንቅ ምስክርነት ነው . ቲጂ ተባረኪ ብዙ ቁምነገር ያለባቸውን ስለምታመጪልን 🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Před 3 lety +3

    ጀግናዬ ኢየሱስ እዩልኝ የእኔን አዳኝ ኦ ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ እኮ ቃል የለኝም የረፍቴ አምላክ ተባረክ።

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t Před 3 lety +7

    ጌታ ይባርካቹ በተለይ ያለኝ ሰላም ሳጣጥመው እንደ ምግብ ሁሌ ይጣፍጠኛል መዳኔ በጣም ይገርመኛል ጌታን ካወኩ ቀን 23 ዓምት አለኝ ግን ሁሌ አዲስ ይሆንብኛል

  • @eyerusnegash6469
    @eyerusnegash6469 Před 3 lety +14

    ነፍስ በዚህን ያህል በቃለ ምልልስ ደስ ይሰኛል ብዬ አምኜ አላውቅም...መንፈስቅዱስ በሙላት ያለበት ሰው እንዲህ ያስታውቃል ረሰረስን እኮ....ጌታ ከዚህ በላይ የቃሉን ደጅ ይክፈትላችሁ ለዓለም ሁሉ በረከት ሁኑ!!!

  • @meharizghi
    @meharizghi Před 3 lety +12

    እረ ይህን እየሱስ ምን እንበለው በፍቅር የሚማረክ ጀግና ጌታ👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️

  • @zerihunhagos5538
    @zerihunhagos5538 Před 2 lety +7

    ቲጂዬ የ ኣገልጋይ ኮከብ ምስክርነት የልጅነት ወራት ጊዚዬን ኣስታውሶኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርካችሁ ከሞት ላዳነን ጌታ ክብር ይሁን!!

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 3 lety +4

    እንዲህ ነው ጌታ ሲጠራ ስሙ ለዘላለም ይባረክ አሁንም ለዘላለም ከፍ ይበል ጌታ ተባረኪ እህቴ

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t Před 3 lety +5

    ደስ ያለኝ አገላለፅ ዘፋኝ የነበረ ዘማሪ ሞሆን አችልም በትክክል ዘፈን ብድር ነው መዝሙር ግን ስጦታ ነው ከጌታ

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 3 lety +24

    ጌታ ሆይ እባክህ ወደ መንፈስህ መልሰኝ እያልኩ ሰሞኑን እፀልይ ነበር። ይህ ምስክርነት አነሳኝ

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 3 lety +64

    ምን አይነት ታላቅ መንፈስ ነው ኡፍፍ ጌታ ሆይ

    • @wesenlemma7345
      @wesenlemma7345 Před 3 lety +1

      God bless you and your family abundantly

    • @Science_explained
      @Science_explained Před 3 lety

      @@freweynikidane4943 ehit hasabn bechewanet meglets tegebi new tesastam kehone besdb sayhon ende ehit mkrn sichat metsafm MN ylal? Yaqob 1:26 " andebetun saygeta libun eyasate haymanotegna negn yemil sew rasun yastal haymanotum kentu new" slezi adera ehite kalatochishin tetenkeki. Tebareki

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 3 lety

      seble yanchma yeset Aganint nat afer biy abo
      kkkkkk Dirashish yetfa !

    • @Science_explained
      @Science_explained Před 3 lety

      @@abebe7532 I just don't understand y ur insulting her. If it's something related to defending Your Own religion, then do you think what your doing is pleasing to God? If you think so, well you are deceived may God help all of us turn to the truth in the Gospel

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 3 lety

      ውይይይይይይይ አንቺ ግራ የገባሽ ነሽ ምንም ውስጥ የሌለሽ አንቺ ቦታሽ እዚህ እነሱ ጋር አይደለም እዛዛዛዛዛ 😉 ታውቂዋለች ቢጤዎችሽ ጋር ነው እዚህ አትረብሻቸው

  • @sab7sab
    @sab7sab Před 3 lety +20

    ከራስጋ መጣላት እግዚአብሔራችሁን ስጡን
    ከባድ ቃል ተናገርሽ የተባረክሽ እህት

  • @burtaye-eyesus1428
    @burtaye-eyesus1428 Před 3 lety +9

    ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍስም አልቀረልኝም እህት ኮከብ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩልኝ እህቶቼ ለምልሙልኝ !የማይነጥፍ ሰላም የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před 3 lety +16

    ተባረኩ ቲጂዬ ሁለታችሁም ያባቴ ልጆች ተባረኩ በጣም ነው የሚወዳችሁ ቲጂ በተለይ ሁል ጊዜ በአገልግሎትሽ ተባርኬያለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜያለሁ ስለናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤🙏

  • @almazneway8925
    @almazneway8925 Před 3 lety +5

    ዋው ተባረኩ በጣም ነው ነፍሴ የረካችሁ በስተመጨረሻ በቅብብላችሁ ብቻ ሰው ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ደስታ አለ ተባረኩ

  • @samrawitasefa880
    @samrawitasefa880 Před 3 lety +2

    ድንቅ የእግዚአብሔር ጀግና ሴት ልጆች እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋው ይደግፋችሁ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 Před 3 lety +13

    Beautiful singing! You guys are so beautiful. I thank God for your lives! God bless you!!!💚💛❤

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 Před 3 lety +5

    አቤት እለምና ሰይጣን እንዴት ከስራችሓል! ! እነዚህ ሁለት ውቦች አመለጦአችሁ, እሰይ እስይ ይጨመሩልን! , ደግሞ እንዴት ቆንጆዋች ናችህ. ጌታ እኮ ነው! ክብር ለጌታ🙏🙏

  • @officialhannalemessa2180
    @officialhannalemessa2180 Před 3 lety +12

    ዋው ኮክዬ የኔ ልዩ ትሁት ተባረኪ ከምስክርነትሽ ከንግግርሽ ሁሉ ብዙ ተምሬአለሁ
    ቲጅዬም የተወደድሽ ተባረኪልኝ ♥♥

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 9 měsíci +1

    የመረጣቹሁ የጠራቹሁ ያፀደቃቹሁ ያከበራቹሁ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!!!እናንተም ተባረኩ።

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 lety +10

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን፡ ሁለታቹሁም ጋር ያለ ሞገስ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሞገሱን አፍስሶባቹኅል ሕይወታቹ በጣም ደስ ይላል ያስቀናል ከዚህ የበለጠ ጸጋዋ ይጨምርባቹ ተባረኩ 🙏🏽

  • @sarahworku9612
    @sarahworku9612 Před 3 lety +7

    ተባረኩ እህቶቼ አባቴን ገልጻችሁታል አለም ሁሉ ይወቀውስላማችን ስሙ ይባረክ

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 3 lety +5

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ማን እንደ ጌታ👏👏 ግራ ለገባው ሁሉ እግዚአብሔር ይደርሣል ጌታ ሆይ እወድሀለሁ።

  • @Saron202
    @Saron202 Před 3 lety +2

    ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላለም ይባረክ እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ቆንጆ ይጨምርብሽ መዘርጋት ይሁንልሽ ተከናወኚ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 3 lety +4

    ዋው እንዲት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety +5

    የተወደዳችሁ እህቶች ኮከብና ትእግስት እጀግ በጣም እግዚአብሔርን ስለ አንናተ አመስግነዋለሁ ለጌታ ያላችሁ ትጋታ ቅናትና ፍቅር ከአይን የተስወረ አይደለም ጌታ በሁሉ ነገር ይርዳችሁ ለህጻናት በምታደርገው ነገር ላይ ለመርዳት ስለ ምፈልግ ትክክለኛውን መንገድ እባክሽ እህቴ ትዕግስት አስታውቂኝ ጌታ ይባርካችሁ አሜን🙏🏽

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 Před 3 lety +6

    Amazing testimony! Thank you for sharing.

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 3 lety +2

    ወርት የሌለው ይህ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ስለ ምስክርነታችሁ ተባረኩ

  • @martasila4172
    @martasila4172 Před 3 lety +6

    God bless you courageous women of God. Keep up the good work.

  • @wubityejesus425
    @wubityejesus425 Před 3 lety +2

    ኮኪዬ ድንቅና አስተማሪ የሕይወት ምስክርነት ጌታ መልካም ነው ገና አለምን ትወርሻልሽ:: ቲጂዬ ተባረኪ

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Před 3 lety +2

    ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን ያሽጋገረን እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ።

  • @user-yt9dz3iq3h
    @user-yt9dz3iq3h Před 3 měsíci

    ጌታ ዘመናቹ በርግጥ ያለምልመዋል በጣም ጠቃሚና ወሳኝ መልእክት ደስ ይላል በምሉ ለኔ ግን ድምፅ ሰምተህ ብትራመድ አስተማማይ ውጤት እንደምታገይ ትክክል ምስክርነት ነበር በርቱ የልባቹ መሻት ይስጣቹ

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 Před 3 lety +13

    ውስጣችሁ የሞላው ሀሴት ፍታችሁ ላይ ያሳብቅባቹሀል። እናንተ ሳትናገሩ ይጣራል። ተባርካችሁ ቅሩ። ደስ ስትሉ።

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 Před 3 lety +9

    ተባረኩ የምወዳቹ ውድ እህቶች ዘመናቹ ይለምልም ያምላኬ የኢየሱስ መንፈስ ከዚህም በላይ በአገልግሎታቹ ይገለጥባቹ ለብዙዎች ማምለጫና መዳኛ ያድርጋቹ 🤗❤😍

  • @emebetlakewofficial8518
    @emebetlakewofficial8518 Před 3 lety +4

    ዋዉ የእውነት የሚገርም የሒወት ምስክርነት ነው ኮኪሻ ተባረኪ እህትዬ ❤

  • @helendsm
    @helendsm Před 3 lety +7

    What a powerful message!
    Blessings ❤️❤️❤️

  • @aydanegussie5209
    @aydanegussie5209 Před 3 lety +1

    ዘመናቹ ይባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው ፀጋው ይብዛላቹ

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 8 měsíci

    ሃሌሉያ አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ

  • @wubalemzewde7311
    @wubalemzewde7311 Před 8 měsíci

    ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አገልግሎትሽ ያስፋ እህቴ ኮከብ ባንች ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ ሰውን ያሳርፋል ተባረኩልኝ

  • @betelhemkassa5198
    @betelhemkassa5198 Před 3 lety +5

    You both are so beautiful inside and out. Ye Geta moges yitaybachihual. ተባርካችሁ ቅሩ 💜💜

  • @elsabethtefera7041
    @elsabethtefera7041 Před 3 lety +6

    ተባረኪ ኮኪ። ድንቅ ህይወት ድንቅ ምስክርነት። በጣም ነው ምወድሽ። ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ።

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር መልኳም ነው ለሁሎም ጊዚ አለው በጊዜውና በሰአቶ ደረሰልሽ :: I am so happy for you !!

  • @user-lf8hu1ng2l
    @user-lf8hu1ng2l Před 8 měsíci

    አገልጋይ ኮከብ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ: ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Před 3 lety +2

    እንዴት ደስ ትላለች ጌታ ረድቷታል፡፡ ጌታን ስለእህታችን አመሰግናለሁ፡፡ ትጂዬ ስለአንቺም ጌታን አመሰግናለሁ፡፡

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 3 lety +38

    የኔ ቆንጆች

  • @tesfayemohammed8318
    @tesfayemohammed8318 Před 3 lety +4

    WOW!!! It's wonderful glory to God!! really I,so happy really God bless you more and more!!

  • @bzunehdesta
    @bzunehdesta Před rokem

    ኮኪ ጌታ ይባርክሽ በህይወት ምሰክርነትሽ ተባርከናል ዘመንሽ ይባረክ።

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před 3 lety +2

    ጌታ ዪባርካቹ በጣም ደስ የሚል ምስክር ነት ነው ተባረኩ🙌🙏

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 3 lety +1

    እሰይ ጌታ ይባረክ ከዚያ ከኮተት መንደር ላወጣችሁ ስሙ ይክበር ለምልሙ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @melatgetachew6733
    @melatgetachew6733 Před 3 lety +10

    ኮኪዬ ድንቅ ምስክርነት በጣም ደስ ይላል ተባረኪ።

  • @tigigebriel260
    @tigigebriel260 Před 3 lety +2

    እህቶቼ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋ ይጨምርላችሁ።

  • @tibehiyabu2373
    @tibehiyabu2373 Před rokem

    እግዚኣብሄርን ስላንቺ በጣም አመሰግናለው ኑርልኝ ተባረኺ

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 Před 3 lety +2

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው፡፡ ራሳችንን እንድንፈትሽ ያረጋል፡፡ ለበረከት ናችህ፡፡

  • @almazabate
    @almazabate Před 9 měsíci

    ኮኪዬ አንቺ የክርስቶ ጀግና ነሽ:: በርቺ ጌታ ይወድሻል:: TG አንቺም በጣም የማደንቅሽና የምወድሽ እህቴ ነሽ:: ትግስትሽ አዳማጭነትሽ በጣም እወደዋለሁ:: ተባረኪ❤❤❤❤

  • @almazyimam575
    @almazyimam575 Před 3 lety +2

    በጣም ተባረኩ የአባቴ ብሩኮች ቲጂዬና ኮከብዬ የኔ ምርጥ እህቶቼ። ጌታ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን። ሳያችሁ ነፍሴ ሐሴት አደረገች። ❤❤❤

  • @user-uf6vw6gz9d
    @user-uf6vw6gz9d Před 3 lety +9

    እንኳን በሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም

  • @samrawitgolja8151
    @samrawitgolja8151 Před 3 lety

    ጌታ የሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሸ. በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክር ነው . ጌታ የሱስ አገልግሎታችሁን ያስፋዉ.

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 Před 3 lety +2

    በጣም የሚባርክ እና ለሌች የሚያስተምር ምስክርነት ተባረኩ ♥♥♥♥🌺🌺

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Před 8 měsíci

    ኮኮዬ በዉነት ተባረኪ በብዙ መልካም ሀስብ አለሽ ጌታ ስል አንችም አመሰግናለው አሁንም እግዚአብሔር አህ መልካም አስብ ኛ ማስተዋል ጥበብ ይጫማርልሽ እትህ ቲጅ የ እግዚአብሔር ሴት እግዚአብሔር አምልክ ይባረክሽ ተባረኩ የክርስቶስ ልጆችህ

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 Před 3 lety +4

    Amen Amen hallelujah
    God bless you!

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 Před 3 lety +4

    this amazing testimony. May God's bless you more and more. thank you so much dear Tegie

  • @gennetsahle4570
    @gennetsahle4570 Před 3 lety +2

    Ur teaching very well ,my God bless u I am jealous of u ,I am not protestant but I hear every part and learn a lot my husband start to read bible too pray for us 🙏love u

  • @sarag6740
    @sarag6740 Před 3 lety +2

    Wow amazing Testimony God bless you more

  • @astuastu9946
    @astuastu9946 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን አለ እኔንም እንደናተ ቢያገኝኝ ምንም መከራዬ አላልቅ ብሉዋል መቼ ይሆን የማርፈው ጌታ ላገሬ እንዲያበቃኝ እባካችሁ ፀልዬልኝ እኔም እንዲህ እመስክር ይሆን ሃጢያት ግን የበዛ ነው እንዴት ይቅር እንደሚለኝም አላውቅም ሁሌ መክራ ኦ ጌታ ሆይ እባክህ አስበኝ

    • @ayalnesh
      @ayalnesh Před 3 lety +1

      Egezeabher yasebeshal hulgeze be fetu tseleye Egezeabher benegeresh lay yemetal. Ayzosh ehete berchina tseleye.

    • @firehiwotatlabachew5198
      @firehiwotatlabachew5198 Před 2 lety +1

      አይዞሽ እህቴ እየሱስ በነገርሽ ላይ ትንሳዬ ያደርጋል እየሱስ ሁሌም ስለአንቺ ያስባል

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 Před rokem

    Wow ende egzabher Yale manm yelm egzabher mlkam abat new hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemalemayhu5650
    @betelehemalemayhu5650 Před 3 lety +5

    ብሩካን ናችሁ የጌታ ምርጦች

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 3 lety +2

    To God be the glory who saved these two beautiful women!! This is how the Lord works. Thank you Lord for your saving grace!

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርካችሁ!የሀሰት ትንቢት የሚናገሩትን ምከሩልን።

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před 8 měsíci +1

    ዋው ተባረኩ አሁንም ፀጋ ይብዛላቹ

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 Před 3 lety +3

    Amazing interview. TJye you are our blessing big love and respect 🙏🏽🙌🏽👌🏽👏🏽👏🏽💕

  • @PastorFekadeTesema
    @PastorFekadeTesema Před 3 lety +1

    ኮክዬ እንዴት እንደምወድሽ። ቪክትሪም አብረን ስንማር በተለይ ከየት እንደመጣሽ ከነገርሽን ጀምሮ እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ።
    ጌታ የበለጠ ይባርክሽ፣ ተባረኪ።

  • @hayredinail1602
    @hayredinail1602 Před 3 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ
    እግዚአብሔር ከእናት ጋር ይሁን
    የጌታ ሥራ ድንቅ ነው በምስክርነታችሁ ጌታ በህይውታችሁ በስራው ድንቅ ደስ ብሎኛል
    ተባርኬበታለው

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 Před 3 lety +2

    Wow Amen amen Geta ybarkachhu Amlak ymesgen 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @zermariammedhani5448
    @zermariammedhani5448 Před 3 lety +1

    Blessed you my sisters and familys. Thanks you dear Jesus Chris for everyday🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 3 lety +34

    ክብር ለጌታ ይሁንለት

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 Před 8 měsíci

    Wow all glory to Jesus Christ king of Kings ❤️ God bless you 🎉

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እንኮን ወደ ጥላ ስር ሰበቹ ኩኬዬ እውነት በጣም ነው ምወድሸ እሰይ ጌታ ክብሩን ይወሰድ ያሰፋሃቹ እህቶቻችን ❤❤

  • @ratolesa196
    @ratolesa196 Před 3 lety +3

    So amazing all the Glory be to God almighty 🙏🙏🙏

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Před 3 lety +2

    I am weeping listening the song. The story is my real story; He changed my position by which I am a live now, otherwise I would have died long time ago. God bless you sister.

  • @abebaghebrehewet2783
    @abebaghebrehewet2783 Před 3 lety +2

    You are blessed and stay blessed.

    • @asegedchtadese746
      @asegedchtadese746 Před rokem

      ጌታ ይባርካችሁ ልብን የሚያሳርፍ ምስክርነት ረጋ ብላ መናገፘ ልዩ መንፈስ አለው !!!

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před 3 lety +1

    Wow Amazing very powerful Testimony 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Před rokem

    መጽሐፍ ቅዱስ በዓለሙላይ ወንጀል እና ኃጢአት አልባ የሆነ ተወዳዳሪ የሌለው ብቸኛ መጽሐፍ ብቻም ሳይሆን ብቸኛ የዓለም መመሪያ ወይንም የሕይወት ማንዋል ነው
    🌈

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 Před 2 lety

    አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር እኔስ ምን ልሁንለት? አሰራሩ ልዩልዩ ነው እግዚአብሄር ትልቅ ነው ማንንም አይንቅም በሰው የማይታሰበውን ከህይወት ዝቅጠት አንስቶ ሲሸልም ሲሸላልም ሲቀባ ለስራው ሲለይ ውይ የኔ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው
    ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ ቃለመጠይቅ ከምታደርጊያቸው ሰዎች ሁሉ ብዙ እየተማርኩ ነው ፀጋ ይብዛልሽ

  • @solomontekle7411
    @solomontekle7411 Před 3 lety

    እህታችን ቲጂ ጌታ ኣብዝቶ በጸጋው ይምሏብሽ ተባርከናል፡ ዛሬ ደሞ የምትገርም እህት አመጣሽልን። ኮክየ ወደ ክብር ጨምሪ ደስ ይላል፡ ባንቺ ለጌታ ክብር ይሁን።

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 Před 3 lety +2

    God bless You Tigst Melikam sira eyeserash silehone Ahunim Tebarekulign hulachininm!!!

  • @asterhaile9504
    @asterhaile9504 Před 3 lety +1

    Yes it's true, I thanks to the Lord🙏 . The Lord taking me out from the darkness to the light hallelujah 🙌.

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 Před 3 lety +1

    እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ።ሁላንችንንም ነው ጌታ ከጉድ ያወጣን።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 3 lety +1

    Graceful woman of God, sister Tigist❤️

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    Happy to see you kukiye ! You look amazing ! Shine his glory !!

  • @abckml3527
    @abckml3527 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ ተባረኪልኝ

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 Před 3 lety +10

    She so beautiful in and out!!! GBU both

  • @salameyoutube4906
    @salameyoutube4906 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @selamawittube7713
    @selamawittube7713 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቼ

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 Před 3 lety +5

    God bless you both 😍😍😍

  • @elenkahsay7850
    @elenkahsay7850 Před 3 lety +3

    Hallelujah... i Love your show, God bless ❤💯

  • @saradelaportas5185
    @saradelaportas5185 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ተባረኩ ስለናንተ ጌታ ይባረክ በርቱ ቆንጆዎች