መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 01. 2020

Komentáře • 56

  • @hebstyabuna4096
    @hebstyabuna4096 Před 4 měsíci +2

    ጌታ ይባርካችሁ ትውልድን ጌታ ያስመልጥ

  • @propheticapostolicdec.jcch697

    ዘመናችሁ ይባረክ
    እራሳችሁ አምልጣችሁ ህዝባችንን ለመታደግ ስለተነሳችሁ ደስ ብሎኛል።

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 Před měsícem

    ጌታሆይ የሚገርም ከስሩ ይነቀል ከምድራች ላይ በርቱ ፀልዬ በብዙ የእግዚአብሔር ቅባት በእናንተላይ ይሁን የምድሪቱን ቀንበር ይስበር በእናንተ ይስበር

  • @baslibelai
    @baslibelai Před 4 lety +4

    በሁሉ ቦታ ትሰራ ዘንድ የማትከለከል አባት ሆይ ተባረክ!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před měsícem +1

    ኧረ ቢኒ የት ገባህ ካንተ እኮ ብዙ ተምሬአለሁ አባ ዮናስም ጠፉ ሰላም ይብዛላቹ በያላቹበት ተባረኩልን❤ ቢኒ እባክህን
    የጀመርከውን አገልግሎት አትተወው ዘመንህ ይባረክ
    ትጉህ የወንጌል ሰው🎉

  • @sisaysisay9141
    @sisaysisay9141 Před rokem +2

    አሜን አሜን ስለናተ ጌታ ይባረክ ተባረኩልን ያባቴ ብሩካን

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Před rokem +7

    በጣም ከመደሰቴ የተነሳ ጌታ ኢየሱስን አመስግኜ like አድርገያለሁ ።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 4 měsíci +1

    በጣም ጥሩ የሚሠራውን ግፍ አጋልጡ አሑን ዘመኑ ጠንቅዋይ የሚጋለጥበት ዘመን ነው

    • @eleni311
      @eleni311 Před 3 měsíci

      ገንዘብና ሰልጣን አባ አባ መባል ሰያታልላችሁ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ያመጣችሁ አባት አግዚአብሄር ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሁንም በወንጌል ቃል እውነት እለት እለት እንድትበርቱ ቅዱሱ የእግዚአብሄር መንፈሰ ከናተ ጋ ይሁን 🙏 ጬለማውን ግለጡት ዘመዶቻችን ቀብሮ የያዘ የሰንት ዘመን ድቅድቅ ጬለማ እና የጣኦት አምልኮ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ከሰሩ ተነቅሎ እንዲጠፋ ህዝብ ወደ ወንጌል እውነት እንዲመጣ እፀልያለሁ ኢየሱስጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሀሌሉያ ተባረኩልኝ 🙏❤

  • @jalemekonnen1499
    @jalemekonnen1499 Před 4 lety +3

    ጌታ፣ዘመናችሁን፣ይባርክ፡እውነትን፡እንድትገልጣ፡ፀጋውን፡ያብዛላችሁ

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እድሜ ይስጣቹ ተባረኩ የእግዚአብሔር ምርጦች!!♥♥♥♥

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l Před 4 měsíci +1

    Tebareku

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm Před 4 měsíci

    ወድሞቼ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ።

  • @fillm9289
    @fillm9289 Před 2 lety +2

    thank you for sharing God bless you brothers

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 Před rokem +2

    እንኳን ጌታ አስመለጣችሁ.... ያሳዝናል ሰው እንዴት ህፃናት ላይ እንደዚህ አይነት ግፍ ይሰራል 😭😭

  • @user-rn2dq1ob4b
    @user-rn2dq1ob4b Před 4 lety +2

    ጌታ ይባርካችሁ አሜን

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Před 4 lety +2

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @asefashgebreweldi1912
    @asefashgebreweldi1912 Před 4 lety +2

    Geta Jesus Kristus ybarekachhu yeqerut yamtaln amen amen ❤

    • @asefashgebreweldi1912
      @asefashgebreweldi1912 Před 4 lety

      Aba Matyas fertew new mkniyatu Geta Jesus Kristus kalteqebelu atatfew endayasqemtwachew yferalu lezi new fotografachw yemisetut mesikin aba 🤔

  • @misraky1548
    @misraky1548 Před 4 lety +2

    Gaeta yibarkachihu! Weyne gaetaye hizb leka teftual. Egziabher endenante ayenetun yabza, hizb yidan.

  • @tegesttadele4803
    @tegesttadele4803 Před 4 lety +1

    Ammmen

  • @BettyBahiru
    @BettyBahiru Před 5 měsíci

    Enezeh eko nachawe yesawen hywet. Syabelashu yenorut

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 měsíci

      Ewunet new gin Anchi ahunim ezaw Haymanot wusit nesh gin ? 😂😂😂

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 Před 4 lety +2

    15 ዓመት ይሄ ማለት በስው እድሜ መቀለድ ብቻ ሳይሆን ስውን ማደንዘዝ ነው ሌላ እዳያስብ እዳያይ !!

  • @user-dv4eh6ey1h
    @user-dv4eh6ey1h Před 2 měsíci

    Fetariyachin kemuartegnoch yitebiken! Muart Be Iyesus Kiristos yetedemesese yihun!!!

  • @wesenewesene1764
    @wesenewesene1764 Před 4 lety +1

    Woooowww god bless him

  • @solomonkirub4311
    @solomonkirub4311 Před 4 měsíci +1

    gude new zendro

  • @wesenewesene1764
    @wesenewesene1764 Před 4 lety +1

    Teberaku biniyee

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Před 4 lety +3

    Girma yemibalewo tenqway hizbun eyaseged new.be eyesus sim serawon afrsu qedusan.

  • @natanlemma5202
    @natanlemma5202 Před 4 lety +2

    Bini where can we find their books...... I was unable to find merigeta muse books also

  • @MenafikManew
    @MenafikManew  Před 4 lety +2

    ምንም ርህራሄ የሌላቸው ጨካኞች በህፃናት ላይ ሲደግሙ

  • @abiyotmuluneh
    @abiyotmuluneh Před rokem +1

    እግዝሀብሄር ትልቅ ነው ፤አጋነት ከፉ ነው ነገር ግን የሀይማኖት ሊቆች መርጌታ ፤የኦርቶዶክስ ሀብቶች ናቸው፤፤ነገር ግን በማንኛውም እምነት ችግር ያለባቸው አሉ፤ ለምን ድነው ኦርቶዶክስ ለይ አለም የተነሳው ፤
    ግብረ ሶገምና ሌሎች እምነቶች ጋር ሳር የሚበሉትን እምነቶች ነቢይ ነን ፓስት ነን ሚሉትን የማታነሱትን ፤ ንቁ፤ ንቁ

  • @misraky1548
    @misraky1548 Před 4 lety

    Please tell us about that monastery where they say they find corpses out of nowhere.

  • @misraky1548
    @misraky1548 Před 4 lety

    Wondime Binyam please tell us about Yared. I know someone who is being tormented by demons and what that person hears in their head, 24/7, is Yaredawi zema, non stop. So I question Yaredawi zema itself. Could it be demonic melody?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 5 měsíci

      @misraky1548 yes, most likely demonic . There is nothing righteous about Ethiopian Orthodox Church . Everything is witchcraft.

  • @sadiksadik1546
    @sadiksadik1546 Před 4 lety

    ውውውውውው. እየሱስ. ግት ነው.

  • @misraky1548
    @misraky1548 Před 4 lety +1

    Where do we find the books?

    • @endaleseifu4369
      @endaleseifu4369 Před 4 lety

      መረጌታ አጎትህ የቤተክርስቲያን አገልጋይነው።

    • @endaleseifu4369
      @endaleseifu4369 Před 4 lety

      በርቱ አጋልጡት ይህንክፉ።

  • @sarakegnalew4153
    @sarakegnalew4153 Před rokem

    Hulachum Protestant khonachu lamn libsun tilbsalachu libsu eko ya Orthodox naw

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem

    Yefelegachehutin aynet documentary bitseru TEWAHEDO ashenafi NAT

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před měsícem

    መሪ ጌታ ፅጌ ስምህን ቀይረው ፅጌ ብቻ በለው አተነህ የጭለማው መገድ የሄድህው ድሮም ጭለማ ነበርህ አሁንም ጨልሞብሀል እኔ ግን ደፍተራዎች ብሩ አበረክት ሲላቹ ነው ጌታ ተቀብለናል የምትሉት ንስሃ መግባት ስለሚያሳፍራቹ ነው እግዛብሄር ይቅር ባይ ነው ለዘላለም

  • @weyniamdea1157
    @weyniamdea1157 Před rokem

    yigermsl buda

  • @abiyotmuluneh
    @abiyotmuluneh Před rokem

    Please way always mention negative idea and person only please say about the positive one . this mergeta is golds Ethiopia religous person but those catholic and foreign they do not know historical biblical back ground .

  • @fasiltesfaye8111
    @fasiltesfaye8111 Před 2 lety +1

    ልብሱን አውልቁ ልብሱን አዉልቁ ቤተክርስቲያን መነገጃ አይደለችም

  • @fasiltesfaye8111
    @fasiltesfaye8111 Před 2 lety +1

    የተባረረ ያፈረሰ ከዕውቀት ነፃ የሆኑ ደብተሮችን ሰብስባችሁ ቤተክርስቲያንን አትሳደቡ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 8 měsíci

    ለምን ልብሱን ኣታወልቁትም በራሳቹህ ኩሩ ኣታስመስሉ

  • @selampetros7003
    @selampetros7003 Před rokem +1

    ይህ አላማ ኦርቶዶክስን ለመኮነን የታሰበ ከሆነ አይሳካም በነዚ ክፋ መንገድ አገልጋዮች እንዲ ሄዱ ኦርቶዶክስ አትፈቅድም በዚሁም ስለግብረ ሰዶም አበራታች ሀይማኖቶች ኮንኑ

  • @fasiltesfaye8111
    @fasiltesfaye8111 Před 2 lety +1

    ፖፖ የመሰለ ቄስ ቤተክርስቲያን የላትም የለበስከውን ልብስ አውልቅ ድሮም ቄስ አልነበርክም

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před měsícem

    እኔ እኮ የሚገርሙኝ የሰሩትን ሰርተው እየሱስ ተቀብያለው የሚሉት ነው የትኛውን እየሱስ እየሱስ አድ ነው እሱም ከድግል ማርያም ዳግመኛ ተወልዶ የፈጠረን ጌታችን ነው እናተ ጋር የደፉተራ መቀበያ ሂወቱን ሲጨርስ የምትቀበሉት እየሱስ ነው እይ የደፍተራ መፈንጫ ቤት😂😂😂😂😂

  • @tamratzinaye4299
    @tamratzinaye4299 Před 2 lety

    GOD kicked out like children of ali children afaninn and finhas you servant of deviel

  • @sealilne9019
    @sealilne9019 Před rokem

    ከመነሻው ቤተክርስያንን በአገልጋይ መመዘን የእግዚአብሄርን ባህሪ በመላዕክት እንደመመዘን ነው ይህ ደግሞ ከመላዕክት መካከል ሳጥናኤል ስላለ የማይታሰብ ነው ሚገርመው ግን ሳጥናኤሎቹ እናንተው መናፍቃን ሁናችሁ "ጅራፍ እራሡ ገርፎ እራሡ ይጮሀል" እንደሚባለው እራሳችሁ አድርጋችሁ ወደ እውነተኛ አገልጋዮች ማላከካችሁ የሚገርም ነው ይህንንም መስራት የጀመራችሁት በየመንገዱ መስበክ እና መለፍለፍ የኦርቶዶክስ ምእመናን ላይ ሃይማኖታቸውን የበለጠ ለመረዳት እና ወደ ሰንበት ትምህርትቤት ለመሄድ ምክኒያት ሆናቸው እንጂ ከዛ የዘለለ እንብዛም ጥቅም እንደሌለው ስትረዱ ቤተክርስቲያንን ጳጳስ መነኩሴ ቄስ ዲያቆን መሪጌታ ወዘተ መስሎ መስረቅ ያዋጣናል በማለት አሰባችሁ አስባችሁም አልቀረ ይሀው በዚመልክ ወደ ቤተክርስቲያን ገባችሁ ወደ ቤተክርሰቲያን መናፍቃን እንዴት እንደገቡ እና ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን እየሰሩ እንደሆነ የሚያሳይ ቪዲዮ ሊንክ ይኸው ክፍሎች አሉት በቻናሉ ላይ እያቸው👉👉👉👉 czcams.com/video/CMpRP7fbE-Q/video.html እባካችሁን ኦርቶዶክሶውያንም ሆናችሁ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ በተለያየ ምክኒያት ከቤተክርስቲያን የወጣችሁ እና የሌላ እምነት ተከታዮችም ጭምር በደንብ ልታዩት ይገባል ርዕሱ" የተሐድሶ መናፍቃን ሴራ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ" ይላል እንደው ከቪዲዮ ውስጥ ካየሁት ውስጥ ለምሳሌ ፓስተሩ ካሜራ አታንሶአቸው እነዚህ ሰዎች ከዚህ መድረክ በኀላ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመሄድ ስለሚያገለግሉ ስልካችሁን ዝግ አድርጉ ይላል ሌላ ደግሞ" እናንተ የማታውቃቸው እኔ እራሴ ደብቄ የማሳድጋቸሁ ልጆች አሉኝ በነሱ ምድሪቱን እጎበኛለሁ እናንተንም አስቀናቹሀለሁ " በ ከሌሊቱ ስንት ሰዓት ነው ከሚለው መጽሀፋቸው ውስጥ የተወሰደ እነዚህ ምሳሌዎች ውቅያኖስን በማንኪያ የሆኑ ከቪዲዮው የተቀነጨቡ ናቸው ብቻ በአጭሩ እንደእነዚህ ያሉ ሰዎች እንዴት እና ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንደተቀላቀሉ የሚያሳይ ነው እና አደራ ተመልከቱት እና ሼር አድርጉት🙏🙏🙏 ሌላ አስረጂ እኮ አያስፈልግም ነበር እኮ እነ ፖስተር ሙሴ "መሪጌታ " ነበርኩ የሚለው ማለት ነው ከዚህ በፊት በለቀቁት ቪዲዮች ላይ ምን አለ "መሪጌታ ሄኖክ " ቅኔ መምህሬ ናቸው ያላቸው ማለት ነው እነሱ እንደዚህ አይነት የጥንቆላ ስራ የሚሰራ ተማሪ በጣም ያወግዙ እና ይቀጡ ነበር ብሎአል እና ይህ እኮ ግልጽ እና ግልጽ ነው የመምህሩን የነመሪጌታ ሄኖክን ምክር አልሰማ ያለው እሱ ነው ተው ሲሉት እሺ ብሎ መመለስ ነበር እሱ እና መሰሎቹ ግን መጀመሪያም የገቡት ይህንን ለመፈጸም ስለሆነ አልተመለሱም ። መናፍቅም ጌታ ይባርክህ ጌታ ይባርክህ ከማለትህ በፊት ከፓስተር ሙሴ ንግግር ትረዳው ነበር የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች ዙሪያ ደግሞ የእነ #ነቅዓጥበብ ሚዲያ# እና# የእነ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን# ሚዲያን ተከታተሉ እንደነዚህ ያሉ ቻናሎች እነ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን አቅርቦ የማይወያዩት እና ከበስተኃላ የሚያሙት የበግ ለምዱን ገፈው ስለሚያዋርዱት ነው። እውነተኛ ቢኮንማ ከሊቃውንቱ ጋር መፉጠጥ ነበር?? ኦርቶዶክሳዊያንም እና ኘሮቴስታንቶችም እነ መድሎተ ጽድቅ እነ ኮክሃ ሃይማኖት መጽሀፍትን አንብቡ ወደ ብርሃን ይመራቹሃል!!

    • @TigstTeka-sq3hn
      @TigstTeka-sq3hn Před měsícem

      😂😂😂😂😂 ውነታው ይሄ ነው እናመሰግናለን እነዚ ስት ሰው ከጃቸው የጠፉባቸው የሰለቻቸው ናቸው መጀመርያም ብተክርስትያን አያቃቸውም ድግምት ብቻ ነው የሚሰሩት አሁን ስራቸው ሲጋለጥባቸው የሚሄዱበት ሲጠፉባቸው እዛው እንቀላቀል ብለው ነው አሁንም የኦርቶዶክስ ትምህርትና መዝሙር ከነሱ አልተለየም ተቀየርሁኝ ሲሉ የኛን መተው አለባቸው እነዚ ሆድ አደሮች😂😂😂😂😂

  • @ashman720
    @ashman720 Před 4 lety

    Shut up yonas kas

  • @fasiltesfaye8111
    @fasiltesfaye8111 Před 2 lety

    ውሸታም መናፈቅ ለብር እምነታችሁን የቀየራችሁ አንድም ቀን አገልግለህ የማታውቅ ቤተክርሰቲያን እንደናተ ያለውን አላዋቂ አታስቀርብም ደቆሮ