የነግርማ ጥንቆላ በኦርቶዶክሶች ተረጋገጠ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2023
  • የነግርማ ጥንቆላ በኦርቶዶክሶች ተረጋገጠ! #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM.TV
  • Zábava

Komentáře • 170

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Před rokem +14

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛህ ወንድሜ በአንተ ስብከት መዝመት እኔ ይህው ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ወደ ኢየሱስ መጥቼ አለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Před rokem +5

    ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው 💚✝️💛✝️💜✝️💛

  • @selamhaile9495
    @selamhaile9495 Před rokem +4

    የተባረክው የአባቴ ብሩክ ወንድሜ ትዜ ተባረክ እድሜህ ሁሉ ሰለ መልካምነቱ በመናገረ ብቻ ይልቅ

  • @abeltessema3153
    @abeltessema3153 Před rokem +1

    ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክህ። እግዚአብሔር ሕዝባችንን የሚጎበኝበት ወቅት እንዲመጣ ሁላችንም ከልባችን እየቃተትን ዘወትር እንጩህ።
    "ጌታ ሆይ ምድሬን ጎብኛት"!

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před rokem +4

    ትዜ የዘመናችን እዩ ስለሆንህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Před rokem +10

    ተባረክ የኔ ውድ ወንድም የመጨረሻ ዘመን ሰለሆነ ዳቢሎስ ባለው ሐዬል መወራጨቱን ተያዬዞታል ጌታ ዬገሰፀው በውነት ስላንተ ጌታን አመሠግናለሁ አዬናችን መገለጥ ጀመረ ጌታ የባረክ

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 Před 4 měsíci

    የጸዳ ያልተበረዘ ወንጌልን ኖረህ ልታልፍ የወሰንክ መሆንህን እያየን ጌታን እያመሰገንን ላንተም እየጸለይን አለን ዘመንህ ይባረክ

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před rokem

    አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ አዉነት ለመናገር በጣም ነበር ምጠራጠረዉ አሁን ግን እምነቴን እንድጠነክር ነዉ ያረግከኝ ትዜ እንወድሀለን 🙏❤❤

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke2856 Před rokem +2

    ጌታ እየሱስ ሆይ ከስንት ጉድ አዳንኸን wow how much JESUS loves me more am citizen of heaven in Jesus Christ name

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před rokem +2

    ሀሌሉያ፣ ሀሌሉያ፣ ሀሌሉያ.........እውነት አርነት ያወጣል!!! ክብር ሁሉ ለአምላካችና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ፣ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን፣ ፀጋው እለት በአለት ይጨመርልህ፣ በውስጥህ እንደ እሳት የሚንበለበለው የክርስትቶስ ፍቅር ይህንን እውነት ለሚሰሙ ሁሉ ብርሀን ይሁን እንወድሀለን!!!

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před rokem +2

    ትዜ የዘመኑ ጻውሎስ ተባረክ አሳዳጅ የነበርከውን ተሳዳጅ ያደረገህ ጌታ ይባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    በትክክል.

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትዜ🙏

  • @tsigedesalegn2066
    @tsigedesalegn2066 Před rokem +1

    ጌታ እየሱስ ሆይ ከስንት ጉድ አዳንኸን

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před rokem +1

    Praise God!God bless you and all your family Pastor Tize!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    MY GOODNESS OH.

  • @mengeshatsion7802
    @mengeshatsion7802 Před rokem +4

    ትዜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tensaeabrham3487
    @tensaeabrham3487 Před rokem +1

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ለዘላለም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    MY GOD OH.

  • @gettygeteneshmargya3885
    @gettygeteneshmargya3885 Před rokem +3

    Thank you Pastor for exposing the demonic practice and the lies of Satan people have believed. I renounce any lies and declare that they must fall to the ground. I announce that Jesus is the way,the truth and the life. Amen.

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před rokem +2

    ፖስተር ትዜ ተባረክ ትውልድ እየታደክ ነው ስንት ጉድ አለ ጆሮ ያለው መስማት ብቻ ነው።

  • @mekbibatresso217
    @mekbibatresso217 Před rokem

    ትዜ እግዛብሄርን አምላክ ይባርክህ ይህንን ጉድ አሰማህን !

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem +2

    ዘርህ ይለምልም ፓስተር🙏❤️

  • @gezahegnmishamo1375
    @gezahegnmishamo1375 Před rokem +1

    Welcome man of God, pastor tize God bless you!

  • @bisiabr9370
    @bisiabr9370 Před rokem +1

    EGZIABIHER ybarkh wendme❤

  • @azebdesta5456
    @azebdesta5456 Před rokem +2

    ትዜ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! የሞተልን እያለ በሴጣን ማምለክ! በእየሱስ ስም ይፍረስ

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před rokem +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤️

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 Před rokem

    God blessed You

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před rokem +1

    😢😢😢 Ethiopia 🇪🇹 😢😢😢oh lord please 😢 mercy on those uneducated people 😢

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    YEAH.

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 Před rokem +1

    ጌታ ይባርካ ወንድሜ የኣጋንንት ስራ ገና ይፈርሳል ያ እጽ በትግርኛ ድቃላ ይባላል

  • @bilenbilen2144
    @bilenbilen2144 Před 7 měsíci

    የ ዘመኑ ጳዎሎስ ነህ ትዜ ጸጋውን ያብዛልህ .አሁነም ሰቅህ ይጨምር ባንተ ምክንያት እየሳቅን ነው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před rokem +3

    ያገሪ ህዝብ ጥቆላ ይወዳልኮ አዲሱ ትውለድ ደግሞ ባቋራጭ መበልፀግ የሚፈልግ ትውልድ ነው መስራት የሚደብረው ትውልድ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před rokem +1

    God bless you and your family pastor

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Před rokem

    ሻሎም ሻሎም ፓስተር ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 Před rokem +1

    God bless you more and more 🙏

  • @zeritutemesgen8647
    @zeritutemesgen8647 Před rokem +1

    ጌታ የእናንተን ልብ ሲያገኝ ለዘመናት የተደበቀውን እሥራት በእናንተ ልፈታና የመንግሥቱን ሥራ ልሠራ ስለሆነ በረታ ጌታ ይረዳሃል፣ የተጠራህበትን አላማ አሣካ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @user-ly2zb5nn1h
    @user-ly2zb5nn1h Před 11 měsíci

    Tiziye.taberaki❤❤❤❤❤

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před rokem +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አጋንቶች እየተጋለጡ ነው ጌታ ይመስገን በርታ

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ

  • @Mercyy1515
    @Mercyy1515 Před rokem

    ፓስተር ሳሙኤል የጌታ ጸጋና ሰላም ዪቢዛልህ፣ "የበረሃ አባቶች" "የበቁ አባቶች" ሲለሚባሉት ምን ትላለህ? በእዉነት በበረሃ ሆነው ከግዚአብሄር መልክትን የሚቀበሉ ናቸዉ?

  • @sisaytewolde1620
    @sisaytewolde1620 Před rokem

    tebarek!!!

  • @handej6221
    @handej6221 Před 9 měsíci

    May god bless you and your family

  • @Sultanselam8030
    @Sultanselam8030 Před rokem +1

    Oh my Lord..😂
    God bless you our brother.

  • @user-qt2lz2gw2x
    @user-qt2lz2gw2x Před rokem

    geta Yebarkhe

  • @kagnachewmamo6575
    @kagnachewmamo6575 Před rokem

    Geta yibarikih pastor tizitaw zebeneh yibarek gena bezu gude ale

  • @tigistragane4744
    @tigistragane4744 Před rokem

    egzabre zamane yebaraki❤

  • @ariam8984
    @ariam8984 Před rokem

    Pastor tize geta yeberekh ❤️🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    DEFINITELY.

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    DEFINITELY::

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ህዝብህን ማስተዋል ስጠው እውነትህን አብራለት

  • @addis2g255
    @addis2g255 Před rokem

    Tiziye tebarek

  • @dagmawitalemayehu46
    @dagmawitalemayehu46 Před rokem +1

    Tebarek

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 Před rokem

    God bless you indeed!

  • @menbereyeshima2841
    @menbereyeshima2841 Před rokem

    God bless you 🙏

  • @mekdibereket7453
    @mekdibereket7453 Před 11 měsíci

    Yemiyaregutn ayawkumna yker belachew 20:34

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke2856 Před rokem

    waqayyoo Gooftaan jabinna kootti ጌታ የእናንተን ልብ ሲያገኝ ለዘመናት የተደበቀውን እሥራት በእናንተ ልፈታና የመንግሥቱን ሥራ ልሠራ ስለሆነ በረታ ጌታ ይረዳሃል፣ የተጠራህበትን አላማ አሣካ ጌታ ይባርክህ!!!
    1
    Reply

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před rokem

    Tebarek 🙌🙌🙌

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Před rokem

    GBU!!!

  • @manalebishmeresha3686

    Pastor Egeziyabehir Yemayayou Endiyayou Endetaderg Yeterah Beruke Sewe !

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @feyeneregassa1921
    @feyeneregassa1921 Před rokem

    God bless you more

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před rokem

    Stay Blessed wendmiye

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Před rokem

    እየሱስ የሞትኩላችሁ እኔ ነኝ ኑ እያልችሁ እናንተ ወደ ፍጡራን

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 Před rokem

    bechelema yetesera bebirhan ygaletal tebarek❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-io7xz1dr4n
    @user-io7xz1dr4n Před 9 měsíci

    😂😂zamenih yibarek mistru ferexe❤❤

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před rokem +1

    በእየሱስ ስም

  • @tadesseseboka2185
    @tadesseseboka2185 Před rokem

    tebark

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 Před rokem

    Teze Blessings!

  • @nouganouga5660
    @nouganouga5660 Před rokem

    ክበርልኝ ትዙ ትውልድ ፍጣሪ ይመልስ❤

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @tomasashenafi882
    @tomasashenafi882 Před rokem

    47:43 የጨለማውን ስራ አስተውል ወገን

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 Před rokem

    Tizu well done

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu1763 Před rokem

    🙋ሻሎም ቅዱሳንን ታባራክ ወንድም ታባራክ 🙆😢

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Před rokem +3

    በለው ትዜ ዛሬ ነጭ ነጮን 😂😂😂😂😂

  • @nigatu1217
    @nigatu1217 Před rokem

    Thank you bro....

  • @yemaneshishaye3714
    @yemaneshishaye3714 Před rokem

    Kale hiwot yasemalin tztaye diacon neg geta ketekebelkung koichalehube krb gize yifa aregewalehung

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 Před rokem +1

    ለሰባዊ መብት ተከራካሪ ማሳወቅ አለብን

  • @meazateshome911
    @meazateshome911 Před rokem

    God blessyou. !!brother

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem

    ኡፍ በጣም ያማል አቤት አገሬ ኢትዮጲያ ህዝቡ ጠፋ አይ ኦርቶዶክስ ስም ብቻ አቤቱ በቸርነትህ አድናቸው ወዮ በጣም የልብ ሃዘን የማዝነው ትዜ ወንድሜ ልብህ ሰፊ ነው እኔ ለሰማሁት ታመምኩ ወዮ ጌታሆይ ራርተህ አምጣቸው ወደ መንግስትህ

  • @debebechdessalegn2898

    በጣም የሚገርመው ራሱን አጥብቆ አይመታም ቀስ አርግ ቸብ ቸብ አደረገ ሌላውን ግን ጠበቅ አድርገው እንዲመቱ ይመክራል ይህ ጨካኝ ሰው እርሱን ነበር አስሮ አርባ መግረፍ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 Před rokem

    ስትገርም

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Před rokem +1

    የትኛውም አይነት አጋንንታዊ አሠራር በኢየሱስ ስም ከምድሬ ላይ ይጥፋ!

  • @tigistragane4744
    @tigistragane4744 Před rokem

    teza tabarke 👂👂👂👈

  • @beleteshebabaw6785
    @beleteshebabaw6785 Před rokem

    ትዝታው አንተ በጣም ምትገርም ሰው ነህ እውነትን ትወዳለህ ደሞ ሌሎችን ለመርዳት ትጥራለህ አዎ ከልብህ ትጥራለህ! አምላክ ደሞ አሱ አንደተናገረው አውቀትህን ልክ አንደ ጥዋት ጸሀይ እያደመቀልህ እንዲሄድ እለምነዋለው አሜን!

  • @manalebishmeresha3686

    Bezuwach tefetewal bezihe Girma betebal sewe share bemadereg sewochen Aterefu.

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před rokem +1

    Sacdkani enem hejalhu , be helem tenegershalech yebalal 😂
    Wey gud. .....ameleten geta yebark

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Před rokem

    Bewnte Ena bala kemrate tenseto kalhadku blo hede keza semta mekutreya yezo meta yezalte lelete kuche bya nega ersu sewyewe teglto chate eyekame seysekaygn ader enas ahun efoye wedmyadergewu geta tetgu eyesuse getanewu

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před rokem

    Geta hoye mastewale lehagera Hezibe sete!

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Před rokem

    Miskin hizib

  • @abrahamtekle7090
    @abrahamtekle7090 Před rokem

    Ur funny 😅😅😅😅

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před rokem +1

    በያዘው መግረፊያ እሱን እና ግርማ የተባለውን ሌባ የአጋንንት ባሪያ 40. ነበር መግረፍ ።

  • @yordanostadesse6291
    @yordanostadesse6291 Před rokem +1

    ወንድሜ ትዜ ልክ ነህ ጎርጎርዮስ የሚባል ቦታ ነበሩ የሚገርምህ ህዝብ ከህዝብ አጣልተው ተወግዘው ነው የተባሩት አስማተኛ ደብተራ ናቸው ተብለው አቤት ያጊዜ ሰው ሁላ እሳቸው ጋር ለመጠመቅ ቦሌ ሚካኤል ነው ሰፈሩ

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před rokem

    😂😂😂😂😂oh my God

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Před rokem

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍