#የሚያስቀው_አረቢኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Follow Me on Facebook
    / tizitawpage
    / tizitawsamuel
    / @tizitawsamuel
    #Support_This_Ministry
    1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/...
    cash.app/$Tizi...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

Komentáře • 264

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 2 lety +3

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ዘመንህ የሳቅ እና የተድላ ይሁን ስቅልን ሁሌ

  • @tomybb7816
    @tomybb7816 Před rokem +3

    Tize my hero

  • @user-cd9wz6my1t
    @user-cd9wz6my1t Před 4 měsíci

    ትዜው እውነትን የምታስተምረው መንገድ ድንቅ ነው ሙሉ ነው ሃሳቡ ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 lety +6

    አሜንንንን ፓስተር ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ👐

  • @netsanetassefa1211
    @netsanetassefa1211 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @john9762094
    @john9762094 Před 2 lety +3

    የማቴዎስ ወንጌል 9:36 ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።

  • @Professor_AD
    @Professor_AD Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ለዚህ ህዝብ እረኛ ያስነሳ
    አሜን አሜን✋

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 Před 2 lety +27

    በእውነት ጌታ ዘመንህን ያባርክ ትዜ

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +52

    ኦርቶዶክስ እረኛ የሌለው መንጋ በጣም ያሳዝናል ::

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před 2 lety +21

    ተባረክ ፓስተር ትዜ🙏 We love you❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 2 lety +15

    ህዝቡ እንዲቀለድበት ፍቃደኛ እስከሆነ ድረስ እና እስካልነቃ እና መፅሐፍ ቅዱስ እስካልገለጠ ድረስ የነዚ ሰዎች ትወና ይቀጥላል! የማዝነው እና ጨጓራዬን የሚልጠኝ ነገር አብረን ከምንኖራቸው ካልዳኑት ሰዎች ጋር ህይወታችንን አከበዱብን መከራ አደረጉብን ቢነግሯቸው አይሰሙም ሰምተው አይመለሱ ኡፍፍ 🤨😥

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 2 lety +8

    እኔ የሚገርመኝ ወጣቱ ማንበብ እየቻለ እንደዚህ ሲታለል ያበሳጨኛል ለእናቶች ለአባቶች አዝናለሁ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ፓስተር ትዜ

  • @alexs5384
    @alexs5384 Před 2 lety +7

    ጌታ ምህረት ያድርግለት

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před 2 lety

      ሸሀውዚን ብሎ በአረብኛ ትርጓሜ ከሌለው ይሄ የሰይጣን ቋንቋ ነው እኔም የማውቀው ሰው አጋንንት ሲነሳበት ጥርሱን እያፋጨ ሻይዘርር ይላል 🥺

  • @user-nt3qj3pg4q
    @user-nt3qj3pg4q Před 2 lety +24

    የሚገርመው እግዚአብሔርን አለመፍራት ነው ያየሁት።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +3

    የዮሐንስ ወንጌል 7
    18፤ ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም።

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před rokem

    ችግሩ ኦርቶዶክስ ላይ ጥያቄ ማንሳት አይሞከርም እንደ ከብት መነዳት ብቻ ነው ጌታ አይናችንን ያብራው::

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው የእግዚአብሔር ሰው ወንድሜ ትዝታው ፀጋ ይብዛልህ🙌🙏 ቤቴ ልጋብዛቹ ምስሌን ተጭነው ይከተሉኝ ውዶቼ💕🙏💕

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ..ፓስተር ትዝታው..አንተ ስትስቅ..በጣም ነው ምታስቀኝ...love you..

  • @usratina2471
    @usratina2471 Před 2 lety +11

    ውይ ዛሬ 1ኛ ኮሜንት ላይ

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 Před 2 lety +1

    ፓስተር ትዝታው ዘመንህ ይባረክ፡፡ እኔ የምለው የኦርቶዶክስ መምህራን ነን የሚሉ ለምንድነው እንደዚህ የእግዚአብሔር ቃል እያጣመጡ ሰዎች እንዲስቱ የሚያደርጉት፡፡ ለሚጠፋ መብል ተብሎ የእግዚአብሔር ቃል ማጣመም እንደተፈለገ መተርጎም፡፡ ተወደደም ተጠላ ሊመለክ የተገባው ብቻውን ጌታ የሆነው እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ያሉ ሁሉ ጣዖቶች ናቸው ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ የመጀመሪያው ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ነው የሚለው መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት ብቻ ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ የእየሱስ ክርስቶስ ተቃዋሚ ኃይሎች ናቸው፡፡ ጌታ የህዝቡን የልቦና አይን ያብራ፡፡

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +29

    አረብኛ በጣም ጎበዝ ነኝ ባልልም ግን ለ11አመት አስተምረውኛል እድሜ ለአረቦቹ እና እኔ እንደዚህ አይነት አረብኛ ሰምቼም አላውቅም ይሄ የግሉ አረብኛ ነው 😂😂😂. ሺሃውዚን ህዝቡ መፅሃፍ ቅድስ ስለማያነቡ እንደፈለጉ ይጫወቱባቸዋል

    • @maranat7829
      @maranat7829 Před 2 lety +1

      እኮ 😂😂😂🙆

    • @yabsradegne4469
      @yabsradegne4469 Před 2 lety

      እኔ ይህን አረብኛ ሰምቼ አላውቅም

    • @fuadahmedhussen9815
      @fuadahmedhussen9815 Před rokem +2

      እኔ አረበኛ በደንብ እችላለው እፀፍለው አነባለው እንደዚህ አይነት አረበኛ የለም نفحينه نفحينه ሲፀፍ እነደዚ ነው ነፈሀይነ ነፈሀይነ ጎግል ማድረግ

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ 💛✝️❤️✝️🧡✝️💚✝️💗✝️💜✝️💔✝️💕✝️💓✝️💙✝️💖✝️🖤✝️💛✝️

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety +10

    አሳፋሪው ሰው አሜን የሚለው ነው፡፡አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይላል ህዝቡ መጨረሻ ላይ አይይይይ ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ የተሰጠ ህዝብ

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem

    ትዜ ህዝቡም እግዚአብሄርን በፀሎትና በትግሰት የሱን በረከት እንደመጠበቅ ነገ ይሄን ታገኛለህ የሚለውን ጠንቋይና ትንቢት እንናገራለን የሚሉትን የኢየሱስ ክርሰቶሰን ተቃዋሚ ማሳደድ ይኸዳሉ እነሱን ሰንናገር ሰድብ ይዘው ይወጣሉ ከአባታቼው ከሰይጣን ሌላ ምን ይማራሉ ህዝቡ ተንሰፍሰፎ ባይሄድ እንደዚህ አይነት ሀሰተኛች ባልኖሩ ነበር አንተ በተሰጠህ ፀጋ ሀሰትን እግር እግሩን እዬሰበርክ ጣልልንጌታ ይባርክህ ወንድሜ🙏❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety

    በትክክል።

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +5

    እየሱስ ጌታ ነው ያድናል እየሱስ
    ትዝዬ ጌታ ሺ ያድርግ ተባረክ 🙏❤
    ሺአድንመንፈስ የተመታ ይሁን 😄😄

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

    ትዜው ተባረክ ለምልም

  • @natthyyehalem6148
    @natthyyehalem6148 Před 2 lety +3

    ትዜ ዘመንህ ይባረክ። በ2015 ደግሞ በእብራይስጥ ቋንቋ አንጠብቃለን ።የጥፋት ልጅ ዘመኑ እንደደረሰ አውቆ ባለ በሌለ ሀይሉ የወንጌልን ለመቃወም ይሰራል

  • @lidufikru576
    @lidufikru576 Před 2 lety +2

    ጌታ እየሱስ ወደ እውነት ሁሉ ይምራቸው 🙌

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    ዘመንክ ይባረክ ፓስተር ትዜ ከባህታዊው ይልቅ ሰምቶ አሜን የሚል ህዝብ ያሳዝናል የማያጣራ የማይጠይቅ ህዝብ በጭፍን አይማኖተኛ የሚያመልከውን የማያውቅ ጌታ ልቦና ይስጣቸው

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před rokem +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌹

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 2 lety +4

    ይሄን ቪድዬ ሙስሊም ወገኖቻችን ሰርተውበት ነው ያየሁት እና በጣም አሳቁኝ at the same time አሳዘኑኝ። ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሁንም አጥብቆ ይራራልን ሌላ ምን ይባላል። አራጅ ገዳይ ትውልድ ቢነሳ እኮ አይገርምም እንደዚህ ደፈር ካህኖች ስለበዙ ነው።

  • @usratina2471
    @usratina2471 Před 2 lety +7

    አሜንንንንን ተባረክልኝ

  • @adaada6530
    @adaada6530 Před 2 lety +7

    ፓስተር ፃጋ ይብዛልህ ተባረክህ

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl Před rokem

    ጌታአብዝቶ ይባርክህብዙ አሰተማሪጎድነውየምታቀርበውፀጋይብዛልህበርታ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety +3

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @martaerdado9083
    @martaerdado9083 Před 2 lety

    Dagagime no yesamahutii shaa hawuzinii shaa hawizinii 🤦😋😋😛😝😜🤪🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😱😱😱🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @berhanuadugna7959
    @berhanuadugna7959 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Jesus is lord Jesus is lord Jesus is lord Jesus is lord Jesus is lord Jesus is lord Jesus is lord Jesus is lord

  • @hhdloom9945
    @hhdloom9945 Před 2 lety +1

    ፓስተር ተበርክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏♥️♥️😍👍👍👍👌👌

  • @tadelegeletu6794
    @tadelegeletu6794 Před 2 lety +2

    Pastor Tize God bless 🙏 you and keep you

  • @saba275
    @saba275 Před rokem

    Tebarek

  • @desitajon9302
    @desitajon9302 Před 2 lety +5

    shalom

  • @HundeTaklu
    @HundeTaklu Před 3 měsíci

    Amene 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 9:50

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +4

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem +1

    Tabarak Taza zamanak yabarak

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před 2 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ

  • @burutukanibura4241
    @burutukanibura4241 Před 2 lety

    ሲጀመር ይሄ ሰው የሚያወራው ቆንቃ ምን እንደሆነ አልገባኝም እኔ አረብ አገር ነው የሚሰራው አረበኛ አውቃለሁ ተባረክ እንወድሃለን ፓስተር tizitawu ❤❤❤❤❤

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety +18

    ትዜ በ2015 እማ በደንብ ይዋረዳሉ፡፡ ሀሰትን ተረትን ይዞ መቀጠል አይቻልም፡፡

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @negashfikadu6400
    @negashfikadu6400 Před 2 lety

    በርታ ትዜ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ የዲያብሎስን ትምህርት እና ሀሠተኛን ትምህርት ማንንም ሳትፈራ እውነትን የምትናገረው ጀግና ነህ እንደ ዳስተር ቢንያም ሽታዬና እንደ ደብተር ወዳጄነህ ግብዝነት የሌለብህ የቃሉ ሠባኪ ነህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +3

    ፓሰተር ትዜ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ የዛሪው ተረት ለይት ያለ ነው!!!

  • @mesetena1000
    @mesetena1000 Před 2 lety +5

    Shalom

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před 2 lety +10

    አይይ ቀልድ ህዝቡ ምነው ደነዘዘ አረ እንጸልይ ያስደነግጣል ጌታ ይድረስላቸው ።

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 Před 2 lety

    ህዝብ ግን በጣም ያሳዝናል...ፓስተር ዘመንህ ይለምልም ይባረክ

  • @selamsim577
    @selamsim577 Před 2 lety +2

    Tebarekilen tize

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Před rokem

    አረብ ሀገር ለሰባት አመት ቆይቻለሁ እንደዚህ አይነት ሀረብኛ አልሰማሁም ግን ህዝቡ መገሰጽና ማረም አለበት ጼጥሮስ ጻውሎስን በሸንጎ መሀል ገስጾታል

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 Před 2 lety

    Pastar tezeya. God belases you. Eyoses. Yadenal.

  • @samsonaynalemmamo9085
    @samsonaynalemmamo9085 Před 8 měsíci

    ሽህ ሃውዚን

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Před 2 lety +1

    ትዜ ጌታ ይባርክህ ኦኦኦ ምድራችንን ያስመልጥ !! ኢየሱስ ያድናል!! “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

  • @Natan-jn7co
    @Natan-jn7co Před 2 lety +1

    God bless you

  • @berhantekla2608
    @berhantekla2608 Před rokem

    Are BEGETA 1/2 ሰው እድሜን አረብ አገር ያሳለፈ ነው እባካችው ንቁ ወንድሜ ተባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety +1

    MY GOODNESS::

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 Před 2 lety +4

    እኔን ብሎ አረብኛ ተናጋር ኢሄ ስጀመር ጠንቋይ እንጂ መምህር አይመስለኝም😌😌😌በውስጡ ያለ አጋንንት እንደዚህ እያረገ ያለ ኢሄ አረብኛ ሳይሆን ሰይጣንኛ ነው

  • @mimigirma2735
    @mimigirma2735 Před 2 lety +2

    Tebarek tize

  • @natanabiy3906
    @natanabiy3906 Před 2 lety +1

    Amen

  • @kagnachewmamo6575
    @kagnachewmamo6575 Před 2 lety +1

    Zemenih yibarek pastor

  • @tatektefera9933
    @tatektefera9933 Před rokem +2

    ተባረክልኝ...... ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 2 lety +3

    ኦርቶዶክስ አለመሆኔን ይበልጥ የወደድኩበት ቀን ነው የአባን የተረት ወሬ ከሰማሁ በኋላ ማለቴ ነው።

  • @user-ve9be3zm7n
    @user-ve9be3zm7n Před rokem +1

    ይቅርታ ተባረክ።

  • @kalabyeshitaye
    @kalabyeshitaye Před rokem

    pastor tiz tebarek

  • @makiyooabenezer7975
    @makiyooabenezer7975 Před rokem +1

    You are blessed
    Pastor😀😀😀😀

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 Před 2 lety

    Pastar. Tezeya. Gad belases you. Zamaneshe. Yebarke

  • @nigatu1217
    @nigatu1217 Před 2 lety +2

    Let Almighty God bless you bro!

  • @AsmaAsma-vr1xr
    @AsmaAsma-vr1xr Před rokem

    Tebareki zizu🤣🤣❤❤👌👌

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርክህ

  • @rahaltesfahans2378
    @rahaltesfahans2378 Před 2 lety +9

    ኧረ በሳቕ ሞትኩ አባ ሻሓውዚን

  • @user-kg8km4zi1o
    @user-kg8km4zi1o Před 2 lety +1

    ሀይ ትእዚ 😍😍😍😍

  • @munatofik1611
    @munatofik1611 Před rokem +1

    Yene abat getan setesek setamer😁❤️

  • @lemlemhaile632
    @lemlemhaile632 Před 2 lety +6

    AMEN AMEN AMEN

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 Před 2 lety +1

    ብሩክ ነህ ትዜ እንወድሃለን ❤️❤️❤️💐💐💐አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ በ እየሱስ ደም ሸፈንህ.

  • @titatube5872
    @titatube5872 Před 2 lety +3

    እውነት ልቦና ጌታ ይስጣችሁ ትዜ የአባቴ ቡሩክ ነህ👍💕

  • @elshuguseno7887
    @elshuguseno7887 Před rokem +1

    Brother Tizitawu GOD yibarkih. Arebegna😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před rokem +1

    ፓስተር ትዝታው ጌታ ይባርክህ፡ይህን የአታላይ መንፈስ ማጋለጥህ ብዙ የኦርቶዶክስ አማኞች የሚሰጣቸውን እንድመረምሩ ያደርጋል።

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 Před 2 lety +1

    My people are destroyed for lack of knowledge. Because you have rejected knowledge, I also will reject you from being priest for Me; Because you have forgotten the law of your God, I also will forget your children.
    Hosea 4:6

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +5

    2ኛ ተሰሎንቄ 2
    15፤ እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ።bless you pastor 🤝

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety +1

    MY GOD OH::

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ሸሃውዚን የሚባል አረብኛ በየትኛውም የአረብ ተናጋሪ ህዝብ የለም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety

    DEFINITELY::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 2 lety

    YEAH::

  • @sunightm7529
    @sunightm7529 Před 2 lety

    Ethiopia wesetyalew.weset.

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před 2 lety

    Salaam ላንተ ይሁን tizee

  • @marimali8395
    @marimali8395 Před 2 lety +1

    ❤❤❤❤❤

    • @marimali8395
      @marimali8395 Před 2 lety

      Tabarek geta yebareka tizuya 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Před rokem

    ፓስተር ከ500ዎቹ 1ዱ እኔ ብሆን ደስታዬ እጅግ ብዙ ነው።

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před 2 lety +1

    Hahhhhhhh betam yigermale pastor

  • @darmyeleshaa5560
    @darmyeleshaa5560 Před 2 lety +2

    ትዜ ሳቅህ ደስ ሲል ሻዉዚን

  • @ayo19874
    @ayo19874 Před rokem

    ዘንድሮ በሳቅ መሞቴ😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @haregatnafu4041
    @haregatnafu4041 Před 2 lety

    ትዜ ትምህርትህ ብቻ መሠለህ ሣቅህ ራሱ ፈውስ ነው ወደ ሌላው ይጋባል ተባረክ ይብዛልህ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 2 lety +2

    ሹ ሐዋዝ ዋይም ማሃዉዝ የሚለው ቃላት ብሃራበይና ማሃዉዥን ማለቱ አይስፈልገይንም ማለት ነው ሹ ኃዉዥን ሚለዉ ደግሞ ያስፈልጋል ማለት ነው በበሩት አራበይና 🤔ትዜ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️