#ከቁርባን_በፊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
    @የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
    1000369555007 Tekedem Samuel
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    @Support This Ministry
    www.paypal.me/...
    Zelle - Tizitaw Samuel +14083269924
    cash.app/$Tizi...
    venmo.com/u/Ti...

Komentáře • 359

  • @BK-bv5zy
    @BK-bv5zy Před rokem +2

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ የጠራህ የታመነ ነው

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 Před 2 lety +39

    ትውልድ ያመሰግንሀል የስንቱ አይን ተከፈተ በአንተ አገልግሎት። አቤት የሚጠብቅህ አክሊል
    ዘመንህ ቤተሰብህ ይባረክ ለተፈጠርክበት የምትኖር በፀጋና በእውቀት የተገነጥክ ወንድማችን በጌታ ፍቅር እንወድሀለን ተባረክልን

    • @mohamedabdi6112
      @mohamedabdi6112 Před 2 lety +1

      Waw tize mnalebet yante lib bnoregni mirxiyee nurligni geta ibarkhii

  • @zeritutemesgen8647
    @zeritutemesgen8647 Před rokem +9

    ጌታ ለሥራ ነው ወንድሜ ከዚያ ጨለማ ያወጣህ፡፡ ወደ ሲኦል ለሚገባ ሰው መጮህ ከዳነ ሰው ይጠበቃል፡፡ ተባረክ ተባረክ!!!!

  • @zolmidtube1043
    @zolmidtube1043 Před 2 lety +14

    በጣም ይገርማል መጠራት እንዲህ ነው ጌታ ይባርክህ!! ትዜ ጌታ ዋጋሕን ይክፈልሕ ብዙ ነገር ተምረናል በርታልን

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 Před 2 lety +14

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ የጠራህ የታመነ ነው ክብርና ዝናን ጥለህ በመምጣትህ በሰማይ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው ስሙ ይባረክ ከሃይማኖት ጨለማ ያወጣህ ጌታ ይባረክ እንወድሃለን ❤

  • @shurukaragesa2192
    @shurukaragesa2192 Před rokem +3

    ተባረክ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u Před 2 lety +8

    እሰይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይህን መርገም ዘመናችንን የበላ የርኩስ አሰራር በክርስትና ስም ተመሳስሎ የሕዝቡን አእምሮ በአፍዝ አደንዝዝ አስሮ የያዘ ደምና ግብር የለመድ አጋንንታዊ አሰራር በግልፅ በአደባባይ እያጋለጥ ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት እየሆንክ ስላላ ተባረክ እንደ አንተ ያሉትን የወንጌል ጀግኖች ያብዛልን

  • @tigistalemu3965
    @tigistalemu3965 Před rokem +1

    እንደው ወንድሜ ስላንተ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ እንደሚል የበለጠ ይግለጥህ ሞገስ ይስጥህ የሰሙህ ይቀበሉህ የፍጥረት ናፍቆት የእግዝአብሔር ልጆች መገለጥ ነውና በብዙ ይግለጥህ ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ጥበቡን ይግለጥልህ

  • @gossayeretta2046
    @gossayeretta2046 Před 2 lety +2

    ወንድም ትዝታው እ/ር ይባርክህ፡፡ እንዲህ በጨለማ ህዝቡን ለጣዖታት ሲያጃጅሉ እ/ር እናንተን አስነስቶ ክፋታቸውንና እርኩሰታቸውን ይገለባብጥባቸዋል፡፡ ዘመን መጣ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን፡፡ ብዙ ህዝብ ያመልጥበታል ብዬ አምናለሁ፡፡

  • @yordasemere194
    @yordasemere194 Před 2 lety +9

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ወንድሜ ትዝታ ተባረክ ምታስተምረው ትምህርት በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ እኔ በጣም ብዙ ነው ምማረው እግዚአቢሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ በጌታ ብየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 Před 2 lety +1

    ተባረክ የወንጌል እሳት ይጨምርብህ የምትወደድ አገልጋይ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ብዙ ትውልድን አስምለጥክ

  • @nebiyoudawittech2130
    @nebiyoudawittech2130 Před 2 lety +3

    ወንድሜ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ,እኔም ሀረር ስላሴ ነበርኩ አሁን ጌታን አግኝቻለሁ ተባረክ

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKM Před 3 měsíci +1

    ፖ/ር
    ሁለጊዜ
    በኢየሱስ
    ክርስቶስ
    ደምናበስሙ
    ጉልበት
    ተቨፈን!!!

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 Před 2 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ ያብዛልህ በቅንነት የምታገለግለው ጌታ በህይወት ዘመንህ ጥላ መከታህ ነው በርታ በነገር ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋ ይሁን

  • @alemayehuwoldemichael585

    Dear son of God Teze, you are blessed!
    Praise the Lord who brought at last ,this day of Revival for these lost souls driven by unclean spirits.

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ትዝታው🙏🏾

  • @negussiebussa2724
    @negussiebussa2724 Před rokem +2

    Pastor God bless you and your family, I am very much blessed with your teachings.

  • @saanyiinamaa953
    @saanyiinamaa953 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክህ በዚህ ዘመን ሰዎች ከዘላለም ጥፋት እንድያመልጡ እንዲህ አይነት ትምህርቶች በብዛት መሠጠት አለባቸው፡በውጪ ላሉት ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል እውነትም ላልቆሙ ወዲያ ወድህ ለሚዋልሉ አስፈላጊ ትምህርት ነው።

  • @abebawzegeye7544
    @abebawzegeye7544 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ ።የሚገርመው በጣም ከምወደው የቅዳሴ ስርዓት አንዱ ይህ ሰላም እለኪ የሚለውን ነበር ያውም በእንባ ታጅቤ ።ጌታ ላላወቁትም ይድረስላቸው

  • @belayneshteklegiorgis2249

    በምድርም ለሚኖሩ ለሕዝብም ለነገድም ለቋንቋም ለወገንም ሁሉ ይሰብክ ዘንድ የዘላለም ወንጌል ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ መካከል ሲበር አየሁ፤
    በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ። ራዕይ 14 : 6 -7

  • @yengatsisay4771
    @yengatsisay4771 Před 2 lety +11

    የመዳኛ ብቸኛነት መንገድ ኢየሱስ ነዉ

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 Před 2 lety +5

    It Is limely God bless you Brother Love from Eritrea 🇪🇷

  • @tsedeyabebeabebe9269
    @tsedeyabebeabebe9269 Před 2 lety +7

    ጌታ ይባርክክ ወንድሜ

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 Před 2 lety +21

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በርታ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል ከመናገር አትመለስ ጌታ ከአንተ ጋር ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      እኛም የተነገረውን የወንጌል ቃል ሼር በማድረግ አብረን መስራት ይገባናል፣ ግን ብዙ ክርስቲያኖች ለመመሳሰልና ዘመድ ጓደኞቻቸውን ላለማጣት ብለው ይህን የመሰለ እውነትን ሳይመሰክሩ መኖርን ይመርጣሉ፣ like ማድረግ እንኳን ሌሎች እንዲያዩት እያወቁም ሳያውቁም አያደርጉትም። ሼር ማድረጋችን "ወደ ዓለም ሂዱ፣ ወንጌልን ስበኩ" የተባለውን ተግባራዊ ማድረግ ነው።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ።ዘመንህ ይባረክ ።

  • @meserettamiru7972
    @meserettamiru7972 Před 2 lety +8

    ለእውነት እንኑር ባናትክህ እኔ ኦርቶዶክስ ናበርኩኝ ቤንጤ ካሆንኩኝ 1አመት ሆኖኛል ግን ቤተሰቤ አየቅም በዛረችን አንድም ቤንጤ የለም
    ይሁን እንዥ እኔ እንዳ ሆንኩ ብየቁ ስሜንም አይጣሩም እኔ ግን ያኢየሱስ ፍቅር በውስጤ ዛልቆ ተቀጣጥየለው መንንም አልሰመም ተመችቶኛል ሃሌ ሉሃ በርተልን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @tobelchannel2366
      @tobelchannel2366 Před 2 lety

      (ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 1)
      ----------
      10፤ ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።
      11፤ ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤
      12፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም።

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 2 měsíci

    “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በሰው የሚታመን፣ በሥጋ ለባሽ የሚመካ፣ ልቡንም ከእግዚአብሔር የሚያርቅ የተረገመ ነው።”
    - ኤርምያስ 17፥5 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-nf8cq9fl1p
    @user-nf8cq9fl1p Před 5 měsíci

    "ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ ጌታየመረጠህ ምርጥ የግዛቤር ልጅ

  • @abebetesema3892
    @abebetesema3892 Před rokem +6

    ወንድማችን ትዝታው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን።ሰው ከእስራቱ ነፃ ይወጣ ዘንድ እውነቱን እየገለፅህልን ነው

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +6

    ለምልም ትዜ ያባቴ ብሩክ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw5001
    @tigistasfaw5001 Před 2 lety +3

    ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ትዝታዉ ጌታ እረድቶሀል በርታ

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Před rokem +1

    እውነት ዘመንህ ይባረክ ትዝዬ አሁንም ትውልድን አሳልፎ ይስጥህ!!!!

  • @kalkidanayelekal3328
    @kalkidanayelekal3328 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ከዛ ህይወት እድወጣ እረድቶኛል አመሰግናለው በርታ ወድማችን

  • @user-lt8bf4co3e
    @user-lt8bf4co3e Před 11 měsíci

    በእውነት ጌታ የረዳህ ሰው ነህ። ጌታ ይባርከህ።

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety +7

    ወንድሜ ትዝታ የማስተዋልን የጥበብን የእውቀትን ደግሞም የድፍረትን መንፈስ የሰጠህ አግ/ር ይመስገን እግ/ር ከአንተ ጋር ነው። የፍረሃት መንፈስ ከእግ/ር አይደለምና በርታ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

  • @mesiyegetalijigetanaw3465

    ትዝታዎ ዘመን ሕይወት ይባርክህ አሜንን አሜን አሜሜን ተባርክ እግዚአብሔር ጸጋ ይጨመሪልክ ብዝማሬ ልብ ትኔካ አሜሜን የኔ ውድም ብጌታ ስም ተባርክ አሜንን የዝማሬ ኃይል ይብዘ

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Před rokem +1

    ትዜ አንተ እኮ ኦርቶዶክስም ውስጥ እያለህ የእየሱስ ክርስቶስ መዓዛ ነበር የነበረህ መዝሙሮችህ እራሱ ስለእየሱስ ነበር ምትዘምረው ስመሰክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ትዝየ እወድሃለሁ ጌታ ዘመንህን እና ዕድሜህን ይባርክልህ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @meserettaye8025
    @meserettaye8025 Před 2 lety +5

    አንተ ራስህ ከእግዚአብሔር የተሰኸን እንቁአችን ነህ ብርክ በልልን ያለፍክበት ያኛዉ ዘመን አይቆጭህ እግዚአብሔር ለዚህ ግራና ቀኙን የማያዉቀዉን ህዝብ በአንተ ሊናገር ሊመልስ ነዉ አንተ የበረከት ልጅ ነህ !!!!!!

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Před 2 lety +7

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ. You are a blessing for those who are in darkness. God bless your family and your ministry abundantly!

  • @senaithailom3322
    @senaithailom3322 Před 2 lety +2

    Thanks God bless you Brather 🙏

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před 2 lety +7

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ፡፡ ጸጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ

  • @sammybereket173
    @sammybereket173 Před rokem +1

    Because of jesus I saved.i follow only jesus Christ amen amen

  • @meserettaye8025
    @meserettaye8025 Před 2 lety +2

    ብርክ በልልኝ የአባቴ ልጅ ትዜ እኔ ድሮም መዝሙሮችህን በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @mesfinakene7172
    @mesfinakene7172 Před 2 lety +4

    ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክልኝ

  • @rgbeaklog6764
    @rgbeaklog6764 Před rokem +1

    Ahunim ewunet kezerhi ayitfa tebarek ameen

  • @mehalettesema1156
    @mehalettesema1156 Před 2 lety +1

    አቤት ምን አይነት ጉድ ነዉ ጨለምተኝነት ከዚህ ያወጣን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 Před 2 lety +9

    ለሳቱት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሚሆን ትምህርት አለው; እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @Motivation-9-M9
    @Motivation-9-M9 Před 2 lety +16

    “ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።”
    - ማቴዎስ 2፥11

    • @amsalugeleta5398
      @amsalugeleta5398 Před 2 lety

      አዎ የእግዚሓብሔር ልጅ በየአለበት ቦታ ሁሉ ስግደት ይሆናል ለልጁ አንጅ ለእናቱ አይደለም አትሞኝ ቃሉንም ማጠማዘዝ አያስፈልግም፣ ትዚታ የጌታ ሰው በመሆንህ ደስ ብሎናል፡፡

    • @getachewasnake1401
      @getachewasnake1401 Před rokem

      Wedjehaleu e entebaberalen.

  • @abejejember5884
    @abejejember5884 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ዘመንህነ ሺ ጊዜው ሺ ይባርክህ አሻርከኝ

  • @aynalemmelaku7409
    @aynalemmelaku7409 Před rokem

    ትዙዬቃለህይወትንያሰማልንመግስተሰማያትንያውርሥልን

  • @tadessefeleke7651
    @tadessefeleke7651 Před měsícem

    ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘለዓለም ህይወት አለዉ የሚለዉስ

  • @anteneh_omer
    @anteneh_omer Před 2 lety +5

    Thank you so much Tizitaw. It is a great knowledge you shared me.

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ በወንጌል ህዝቡን እያነቃህ ስለሆነ

  • @sarashume8889
    @sarashume8889 Před 2 lety +2

    wedme tiztaw geta abzto ybarkhi tebarek ye tselema sran ltgelt geta kebto yasnesa twldun ltasmelt new tsegawn yabzalhi

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem

    Amen 🙏🙏 Amen 💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza

  • @ayiniyegetachew6830
    @ayiniyegetachew6830 Před rokem +1

    ጌታይባርክህ

  • @lizabella151
    @lizabella151 Před 2 lety +1

    አረ ተባረክ ውይ ከዛ ቤት ያመለጥን በጌታ ሃያልነት

  • @asmerettesfamihreat859
    @asmerettesfamihreat859 Před 2 lety +3

    ጌታ ጸጋው ያብዛልህ

  • @user-zm4yi8tl4r
    @user-zm4yi8tl4r Před 2 lety +6

    ተባረ ወንድሜ ፀጋዉ ይብዛልህ ዘር ማዘርህ ይህንን ጌታን በማወቅ ይሞሉ

  • @zinabuteshom7982
    @zinabuteshom7982 Před 2 lety +4

    ትዜ ስወድህ እዉነት ማለት እንደዚህ ነዉ ሁሌም ነዉ ምወድህ ተመችተህኛል ዘመንህ ይበረክ።

  • @tsegeredamesgna2067
    @tsegeredamesgna2067 Před rokem

    ጏይታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክ ወንዶሚ

  • @truthwillwin6809
    @truthwillwin6809 Před rokem +1

    my brother may God bless you!! you are telling the truth to whom it concerns all!!!. keep up Jesus will pay you the best because you are disclosing the hidden truth.

  • @hiwotdareskedar6576
    @hiwotdareskedar6576 Před 2 lety +1

    Woooow yasmeleten geta ymesgen

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k Před 11 měsíci

    እዉነት ነዉ እግ/ር ያብራላችሁ።

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልልል ተባረክ በዚህ መዝሙር ተባርኬበታለው ደጋግሜ ነው የምሰማው🥰🥰🥰

  • @akliluzawga4082
    @akliluzawga4082 Před 2 lety +3

    speak the truth and you will receive your reward!!!!!!!!!!!!!!! my lovely brother!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድማችን ከዚ አዘማመር እንዳትለወጥ በጣም ደሰ ይላል

  • @Abdulqadr13
    @Abdulqadr13 Před 2 lety +3

    Never seen bold preacher like this one

  • @velcl3008
    @velcl3008 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏iyasussii getaa noo baa zalalamii

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před rokem +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ ኦ ሀሌ ሉያ🙏🙏🙏

  • @user-et9in8uz3x
    @user-et9in8uz3x Před 5 měsíci

    ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 Před 4 měsíci +1

    ዘመንና ምሉእ ተጻዊቶሙልና መራሕቲ ተዋህዶ፡ የሱስ ኢዩ እቲ መድሓኒ፡ God bless you brother ❤❤❤

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu6510 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 Před 2 lety +3

    Amen amen Geta ybark Amlak ymesgen Halleluja elillelililie Tebareku 🙏❤️🇪🇷

  • @kassechshemils9886
    @kassechshemils9886 Před rokem

    ስላንተ ሁሌም እግዛብሔርን አመሰግነዋለው ወንድሜ ትዝታው ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

  • @mengesha6655
    @mengesha6655 Před 2 lety +1

    ስለ መዝሙሩና ትምህርትህ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @matiyasdejen3433
    @matiyasdejen3433 Před 5 měsíci

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በርታ የጌታ ግዜ ነው❤❤❤❤❤

  • @tespanichaltai
    @tespanichaltai Před 9 měsíci

    Aaaaaaaaamen haleluya iyesusi geta new

  • @FiryeHailu
    @FiryeHailu Před 14 dny

    ተባረክ

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem

    Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza

  • @emebetzewde6939
    @emebetzewde6939 Před 2 lety +3

    እንደናንተ ኣይነት ትውልድ እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛችሁ

  • @tesfahunbekele5601
    @tesfahunbekele5601 Před 2 lety +1

    You are great man of God. Go on with power of God and His grace.

  • @BK-bv5zy
    @BK-bv5zy Před rokem

    2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3 የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    4 እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።

  • @DemerechTigsitu
    @DemerechTigsitu Před 4 měsíci

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ትዜ

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema Před 2 lety +5

    እውነትን ታውቃላችሁ አርነት ያወጣችሁአል። መንገድም እውነትም ሕይወትም ክርስቶስ ነው። አሜን በመንፈስና በእውነት እግዚአብሔርን እምናመልክበት ዘመን ይሁንልን።

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Před 2 lety +1

    Weyneee ante lij geta abzito yibarkih🙏🏽🙏🏽🙏🏽 yemitinagerbetin difret saladenk alalfim yene wendim❤

  • @seyoummesele7750
    @seyoummesele7750 Před 2 lety +5

    ኢሄነ የዘመናት ኮተት በእግዚአብሔር ቃል አፈራርሰው! ተባረክ

  • @finotarega4353
    @finotarega4353 Před 2 lety +10

    የዚህ አለም ክፍ በእኔ ላይ እድል ፈንታ የለህም አንዳች የለህም ኢየሱስ ጌታዬ ነው ።እንኳን ጌታ እረዳችሁ ገና ዛሬ ተወለዳችሁ ከድንግል ማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል !!!!!

  • @dinkishadesalegn5910
    @dinkishadesalegn5910 Před rokem

    GOD BLESS YOU PASTOR TIZU

  • @himetg7628
    @himetg7628 Před 2 lety

    ጌታ ይባረክ ተባረክ

  • @zinashhuluka7997
    @zinashhuluka7997 Před 2 lety +4

    Amazing getha hoy asbachew

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 2 lety +2

    Thanks again for...Well unalized...and reserched.....discation.....🌋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 Před 2 lety +2

    God bless you. It is really an eye opener. Amazing! Keep it up.

  • @abaynesheshetu38
    @abaynesheshetu38 Před 2 lety +3

    God bless you and your family more and more brother amen amen

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 2 lety +7

    እየሱስ ጌታ ነዉ አሚን
    ተባረክ ወንድሜ ትዝታው።

  • @tarikuhundumatolera2381
    @tarikuhundumatolera2381 Před 2 lety +3

    Tizitaw! God bless you for uncovering such hidden secrets. Keep it up!

  • @berhanaberhana4636
    @berhanaberhana4636 Před 2 lety +2

    የኔ ጌታ ተባረክ

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ !እግዚአብሄር አንተን ተጠቅሞ ብዙዎን ከጭለማ እየፈታ ሥለሆነ አመሠግነዋለው ! ጆሮ ያለው ይሥማ ከተረተረት ህይወት ያምልጡ ማንም አይታለል እውነቱ ይህ ነው ።

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 Před rokem

    ጌታ፡ይባርክኸ፡አሁንም፡ያብዛልኸ፡ይ ጨምርልህ