“ጥንቆላ ከሴጣን ብቻ አይደለም” | እርኩስ መንፈስን የሚያስወግደው ጥበብ | ጠልሰም ጥንቁልና ወይስ ጥበብ? | Halet tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Komentáře • 62

  • @user-hl9rs3jh1q
    @user-hl9rs3jh1q Před 9 měsíci +12

    ጌታ ሆይ አንተ የዘላለም አምላክ ሥሉስ ቅዱስ አንድያ ልጅህን ቤዛ ካደርክበት ድህነት ውጭ ያለ ጥበብ ከኛ ይራቅ!!!

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 Před 8 měsíci +4

    እዉነት አባቶች እግር ሰር መማርህን ትንታኔህ ያሰታዉቃል።ተባረክ

  • @asratgetaneh7089
    @asratgetaneh7089 Před 20 dny

    ድንቅ ትምህርት ነው። እንደዚህ ያለ ምሁር አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አያሳጣት። በዚህ አጋጣሚ ይህ ወጣት ምሁር ዕውቀቱንና ልምዱን ለአገር ቅርስነት በመፅሐፍ ቢያስቀምጠው ትልቅ ነገር ነው። እኛ አንድን ነገር የምንፈርጀው ወይም የምንቃወመው በጥበብና በውቀት ላይ ተመስርተን ሳይሆን በስሜትና በጨለምተኝነት ተነሳስተን ነው። ምንጊዜም የአንድን ነገር ወይም ሃሳብ ክፉና ደግ ጎኑን ሳይመረምሩ አስተያየት መስጠት፣ የእድገትና የዕውቀት ዕንቅፋትና ፀር መሆን ነው። ወንድሜ እግዚአብሔር የበለጠውን ዕውቀት ይጨመርልህ። በጥረትህ ትጋ፣ ቀጥል። እግዚአብሔር ይባረክህ።

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Před 9 měsíci +11

    ይገርማል ለጥንቆላ እውቅና ለመስጠት በቃላት እያሽሞነሞኑ የፈጣሪ ፈቃድ እንደሆነ ለማስመሰል ሰይጣናዊ ተንኮል በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ የትውልዱን ኣይምሮ አደንዝዞ የያዘ ክፉ መንፈስ በየደብሩ የሚደገመው ድግምት ዛሬ አንዳንዶች ከእዛ እስራት ኣይናቸው በርቶ ሲፈቱና ሚስጢሩን በአደባባይ ሲያጋልጡት እያየን ነው አሁን ደሞ እንደዚህ ያሉ የሰይጣን ጠበቆች በሐይማኖት ሽፋን ተከልለው የሰይጣንን አሰራር እንዳይጋለጥ በረቀቀ ዘዴ ለመሸፋፈን እየሞከሩ ነው ግን ኣይሳካም ትውልዱ መዳን አለበት እየሱስ የሞተለት ህዝብ እውነትን ደብቃቹ ለብዙ ዘመናት በርካታ ህዝብ ሲአል ልካቹሃል አሁን ጊዜው የወንጌል ነው

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b Před 9 měsíci

      እኔደሞ በረጅሙ ተፅፎ ሳይ የገባው ሰው መስላችሁኝ ሳነበው መጨረሻው እዛው ነው ይሄን ቤተእርስቲያን ትቃወማለች እኛም ነቅተያል በተለያየ ጊዜ ብትመጡም እኛግን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይዘን አንለቅም

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Před 8 měsíci +1

      ​@@user-nt7wi5rj9bእየሱስ እና ወንጌል ስባል ይነዝረቹአል ሳይጠን እራሱ ምቃናባቹ ይመስለኛል።ለነገሩ አንድ ናችሁ

    • @genetyitafer5637
      @genetyitafer5637 Před 8 měsíci

      ምን አገባሽ ለሊት እየሱስ መኮረኒ ገዛልኝ ብለሽ የምታምኝ ሰለሆንሸ ይሄን መቋቋም ያቅትሻል

    • @mekuria6639
      @mekuria6639 Před 8 měsíci

      @@genetyitafer5637 እባካቹ ሰይጣንን እንኳንስ እናንተ ተደርባቹ አግዛቹት ይቅርና ሳታግዙትም ቀድሞ ዘመዶቻቹን በተለያየ መንገድ እያስገበረ ይገዛ ነበረ ከቤተሰቦቻቹ ጀምሩና አኪባቢያቹን አስተውሉ ጧት ነጠላ ለብሰው ቤተከ/ን ተሳልመው ሲመለሱ እቤታቸው ስንት ጉድ ነው ያለው ከዛም ጠንቋይ ቤት የሚኬደው ደገሞም ጠንቋዩ እኮ ትላንት መስቀል ሲያሳልምሽ የነበረው ቄሱ ዲያቆኑ መሪ ጌታው ነው ኦርቶ ዶክስ ጥንቆላን ጥበበ ሰለሞን ብላ አሰልጥና ያሰማራችው ጠንቋይ ነው የድግምቱን ትምርት የትም አልተማረም እዛው ቤት ያደገበት በየደብሩ ያሉ በቀተዋል የሚባሉት ባለ ቢጫ ለባሾቹ የሰይጣን አገልጋዮቹ ናቸው አፍዝዝ አደንዝዝ መፍሔ ስራይ ግርማ ሞገስ መስሐበ ንዋይ እያሉ የሚመትቱት ኦርቶዶክስ ያሰለጠነቻቸው ጠንቋዮች ናቸው በየጊዜው እያሰለጠነች በህዘቡ መሐል የምታሰማራቸው ጠንቀይና ደጋሚዎች እጅግ ብዙ ናቸው አሁንማ በየ ፌስቡኩ ስልክ ቁጥራቸውን በአደባባይ ለጥፈው በከባድ ድፍረት እራሳቸውን እያስተዋወቁ ነው መሪ ጌታ እከሌ እባላለሁ አድራሻዬ ይህነው ማሰራት የሚፈልግ ሰው በዚህ መንገድ ያግኘኝ ብለው ሳያፍሩ ይናገራሉ እነ መምሬ የኦርቶዶክስ ምሩቅ ህዝብ ገዳይ ስለዚህ ትውለድ ሆይ ንቃ እየሱስ ክርስቶስከንደዚህ ያሉ ተኩለዎች ሁሉ ነፃ ያወጣሃል መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ እየሱስ ብቻውን ያድናል !!! ስለ እየሱስ ሲነገር የሚበሳጩት እኮ ስራቸውን ስለሚያፈርስባቸው ነው ከሲኦል ማምለጫው ብቸኛው መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @Fentawcan
    @Fentawcan Před 9 měsíci +4

    እጅግ በጣም ግሩም ውይይት ነው። የዘወትር ጥያቄየ ነበር። አመሰግናለሁ

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Před 9 měsíci +6

    ቤተ ክርስቲያን ብዙ ጥበብና እውቀቶች ክምችት ናት ግን ዓለም እንዲድን ግድ እግዚአብሔር ያስቀመጠው ጥበብ መጠቀም አለብን ....ከሠይጣን እንጠበቅ🎉🎉🎉

    • @samsonkebede6950
      @samsonkebede6950 Před 9 měsíci

      ከቤ/ክ እውቀት እና ጥበብ አንዱ ጠልሰም ነው፤ከገባህ መስቀል፣ታቦት ጽላቱ ጠልሰም ነው፡፡

    • @samsonkebede6950
      @samsonkebede6950 Před 9 měsíci

      ዓለም ያዳነበት ጥበቡ የተገለጠው በጠልሰም ነው፡፡

    • @alebotube
      @alebotube Před 9 měsíci

      @@samsonkebede6950 አንተን ብሎ አስረጂ ይሄን ጥንቆላህን እዛው የለመድክበት እኛ ኦርቶዴክስ ተዋህዶዎች በንዳንተ አይንነት ደብተራ አንሸወድም

    • @Selamsalem
      @Selamsalem Před 9 měsíci +1

      @@alebotube "አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋል፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋል" እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ!

    • @alebotube591
      @alebotube591 Před 9 měsíci

      ​@@Selamsalemአርመህ ሞተሀል ጥንቆላን ከጥበብ ጋር እያዛመዳችሁ የምታወሩ ደንቆሮዎች እግዚአብሔር ይገስፃቹ

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Před 9 měsíci +9

    ድንቅ መገለጥ ነው👍🏾
    በርታ ለገባው የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው🙏🏽💚💛❤️

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před 9 měsíci +4

    የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አለው

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 9 měsíci +4

    እውነት ከቻላችሁ በጠልሰም የአሁኑን እረብሻ አስቁሙልን እየእስራኤልና ፊልስጤምንም የአለምን መወዛገብም እረስቼው ለኢትዮጲያም ወደብ በጠልሰማችሁ እና እንመን እጅ ሰፈር ለሰፈር የሚቀሳቀስ ጠልሰም አንፈልግም ደቆሮ ደደብ ነክ 😢😢አህያ አርቀህ አስብ እጅ ጥበብ ይላል እዴ ደሞ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ማገናኘት ከኖህጋር ከታሪክ ጋር ማገናኘት ጎዶሎ ነክ የጎደለኝ ምድነው ብለህ ጠይቅ አምላክህን ያወቅክ መስሎህ ከሆነ ተሳስተካል 😂😂😂በየማህሉ ጠልሰም ይላልደሞ አያፍርም እዴ ፈጣሪየ ሆይ ማረኝ 😂😂ደሞ ልክ እደተማረ ኮስተር ብሎ ያወራል እዴ አያፍርም እኔግን የማየው የተዋርሶ መፈስክን ነው ጠልሰም ፊት 😢 እኔ እዳምን በጠልሰም የኦነግ ሸኔን ወይም የአመችሳን በአድ አምልኮ ስታስቆሙ ነው ብዙ እፅፍ ነበር አባቢ እደይሰለች ቀሪውን ፍርድ ለአባቢየን ትቻለሁ

  • @user-ke7ug3xj5k
    @user-ke7ug3xj5k Před 9 měsíci +1

    Thank you

  • @samsonkebede6950
    @samsonkebede6950 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 Před 9 měsíci +2

    ተባረኩ የአባቶቻችንን ድንቅ ጥበብ በደንብ አቅርባችኋል፡፡

  • @Ethiopia31news
    @Ethiopia31news Před 8 měsíci +1

    ድንቅ እይታ ነው። ጥንቁልናው የለም ማለት አይደለም። በስፋት አለ ነገር ግን መልካም የሆነውን ጥበብ በማጣጣል ለውጮቹ አሳልፎ በመስጠት ለሆድ ያደሩት ይጠየቁበት። ሙሌ ድንቅ እንግዳ የጋበዝኸው።
    ጠያቂውና ተጠያቂው ተመጣጥነው የታዩበት መርሐ ግብር።

  • @zinabuaGezahegn
    @zinabuaGezahegn Před 8 měsíci

    ጠልሰምን አርጋኖ ያወግዘዋል፡፡

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před 9 měsíci +1

    እኔ ተቃዋሚ ነኝ አርጋኖ ላይ በጠልሰም ከሚጠለስሙ በድንጋይ ከሚያመልኩ የተወገዘ ይሁኑ ይላል ስለዚ የተዋህዶ አባት ይጠየቁልን ስለዚ ጉዳይ

    • @samsonkebede6950
      @samsonkebede6950 Před 9 měsíci +1

      መስቀሉም ጠልሰም ነው፤ከእንጨት ከድንጋይ የተሰራ፤ታቦቱም ጽላቱም ጠልሰም ነው፤ከተመረጡ እንጨቶች እና አእባን የተሰራ፡፡አስተውሉ!!!

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b Před 9 měsíci

      ​​@@samsonkebede6950በጣም ተቀለቀልክ ኦርቶዶክሳዊያንን አይወክልም ተዋርሶክን እዛው እኛ የምናምነው መፆም መፀለይ መስገድ የእግዚአብሔርን መገድ መከተል በቻልነው መጠን ይህን እናደርጋለን እግዚአብሔርም ይረዳናል 😢ለናንተ ማደሪያ ለሆነው ለዲያብሎስ አሳልፎ አይሰጠንም የድግል ማርያም ልጅ መልካም እረኛችን ነው !!

    • @samsonkebede6950
      @samsonkebede6950 Před 8 měsíci +1

      ጠልሰም በ3 አካላት በኩል እንደሚሰራ ገልጫለሁ፤ቃለመጠይቁን ስማው በደንብ፤ታቦቱ፣ጽላቱ፣መስቀሉ ፣ቤተ መቅደሱ ሁሉም ጠልሰም ነው፤አንተም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር መገላጫ ጠልሰሙ ነህ፡፡

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b Před 8 měsíci

      @@samsonkebede6950 አርጋኖን አብበህ ታቃለህ ወይም ሰኔ ጎለጎታን አብብ በእፅ ሰይጣን አይወጣም በጥበብ የሰው ልጅ አይድንም እዴውም ከእግዚአብሔር ያርቃል እጅ ጥበብ ማለት እግዚአብሔርን መፍራት ነው ህጎቹን መጠበቅ ከቻልክ የቅዱሳንን ገድል በሱባኤ አብብ አሁን አተ ያለህበት መፈስ የተለያየ መፅሃፍ አብበሃል በዛ እርኩስ መፈስ ገብቶብሐል በማበብ እርኩስ መፈስ ይገባል እራስክ ንግግርህን ሰምተከው ከሆነ አዴ ቤተ እምነትን ትደግፋለህ አዴ ትቃወማለህ እግዚአብሔርን ጠይቅ የተገኘው መፅሃፍ አይነበብም ወድሜ 😥

    • @user-ee9en5zm3t
      @user-ee9en5zm3t Před 8 měsíci

      @@samsonkebede6950 what is the english word for it ,please?

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 Před 9 měsíci +1

    የሚገርም ነው ከባድ ጥበብ ነው

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @TgGtteshome
    @TgGtteshome Před 8 měsíci

    ወንድሜ ሳምሶን ይህንን የአባቶች ጥበብ የሚያሳውቀ መጽሀፍት ካሉ ብትጠቁመን

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 9 měsíci +1

    አዳምጠን አስተያየት ብንሰጥ አንዳንድ እህት ወንድሞቸ የውይይቱን ሀሳብ ሳንረዳ የምንሰጠው አስተያየት ተገቢ አይመስለኝም ሀሳቡን በአግባቡ ተረድተን ሀሳብ ብንሰጥ🤔

  • @user-bn7ky6kn5b
    @user-bn7ky6kn5b Před 9 měsíci

    Wdajie tert tethe wde ewnet mimraaw mnfese qiduse yexebeb hulu bale bet ersu new

  • @Badeg96
    @Badeg96 Před 8 měsíci +2

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፈራት ነዉ ! ለላ ጥንቆላ አስማት አታምጡ..... read Bible! .....እዚህ ያለው ሳያንስ የ Western ምዋርት ትማራለህ ?

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 8 měsíci

    ባህልና ቱሪዝም ይህ መንግስት እያለ አያዋጣም ቤተክርስቲያን ለራስዋ ልጆች ማስተማር አለባት!

  • @genetyitafer5637
    @genetyitafer5637 Před 8 měsíci

    የሰአሊዉን ሰልክ ወይም አድራሻ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před 9 měsíci

    አንድ አባት አንድ ግዜ ምን ሲሉ ሰማሁ ቤተክረስትያን ሰው እንደሌላት ሆነች

  • @birf3612
    @birf3612 Před 9 měsíci

    💚💛❤️

  • @hailudamene3988
    @hailudamene3988 Před 9 měsíci +1

    ትልቅ ግንዛቤ አግኝቻለሁ የማውቀውን አዳብሮልኛል አድራሻውን ላኩልኝ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 9 měsíci

    ተደበላልቆብሐል እኮ አዴ ቤተ እምነትን ትቃወማለህ አዴ ታሞግሳለህ በጥሞና ነው የሰማሁህ ጥበብ እዳይታወቅ ቤተ እምነት ዘግተዋል አልህ ከዛደሞ ...............ምንክም የተጨበጠ ነገር የለውም ደግነቱ ጎበዝ አባቶችን አስነስቶልን ነቅተናል 😊

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 8 měsíci

    ጠልሰም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 Před 8 měsíci

    ከጎረቤቶቻችን ጋር ከምንጋጭ፡ ለምን በጠልሰም ለኢትዮጵያ ወደብ አትፈጥሩላትም ።በመሬት ውስጥ እንደዋሻ ሆኖ ቡታጅራ ላይ ብቅ የሚል ወደብ 😂😂😂😂😂😂

  • @yohannes7306
    @yohannes7306 Před 7 měsíci

    እረ አንድ አንድ ግዜ እፍረት ያስፈልጋል ማፈሪያዎች ናችሁ ሁለታችሁም

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Před 8 měsíci

    ሥራዬ ሰይጣናዊ ሥራ ነው ብሎ ራ ሱ ን የሚያጋልጥ ስ ዓ ሊ/ደ ር ሲ የ ለ ም እ ሳ ት ካልዘነበበት በስተቀር። "ሰው ዓርብ ዕለት የተፈጠረ ጠልሰም ነው" እ ያ ለ እየቀየጠ ኦ ሪ ት ዘፍጥረት 3÷5 ላይ ሰይጣን የእግዚአብሔር ን ቃል ከራሱ ሃሰት ቃል ጋር ቀ ይ ጦ ሄዋንን እንዳደነጋገራት አ ይ ነ ት ሆን ብሎ እየሰራ ስለሆነ ወ ደ እግዚአብሔር ንፁህ ቃል ወ ደ ሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢ መ ለ ስ ጥሩ ነው። ነ ገ ር ግ ን ምክር አይቀበልም። በመጽሐፈ ምሣሌ ምዕ.1÷7 ላይ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። ይላል።

  • @user-wj7xy5lb8z
    @user-wj7xy5lb8z Před 8 měsíci

    ይህ ሁሉ ጥበብ ይኖራል ግን ለዚህ ሁሉ ማጠቃሊያ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ዓለም በዚህ ሁሉ ትብታብ ውስጥ እንዳይገባ ነው ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠው ስሙ ከማንኛውም ክፉ ሥራ እንደሚጠብወን ነው የእምነት መዳከምና አምልኮ ሥርዓት ለማን እንዴት የሚለው አለማወቅ አምላክን ትቶ ወደ አቋራጭ ሕይወት ፍላጋ ወደሌላ ከማድረጋችን ውድቀትን ጽዋ እየጋትን ነው ትውልድ ማን ምን አስተማረ
    "፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
    (ትንቢተ ሆሴዕ 4: 6)

  • @endriashi4185
    @endriashi4185 Před 9 měsíci +5

    አንተ አውቀህ ምን አመጣህ😂😂 ልብስ ነው የቀየርከው ፈረንጅ በሰራልህ ቲሸርት ሳልክበት

    • @Abrham12
      @Abrham12 Před 9 měsíci

      Exactly!

    • @samsonkebede6950
      @samsonkebede6950 Před 9 měsíci +1

      ከድንቁርናህ ከድድብና ከምቀኝነት ከቆሻሻ አስተሳሰብ ወተህ ራስህን ማንነትን በደንብ እወቅ፡፡

    • @alebotube
      @alebotube Před 9 měsíci

      @@samsonkebede6950 ጠንቋይ ደብተራ

    • @benben-dn1ck
      @benben-dn1ck Před 9 měsíci +1

      ሳሚሾ አትመላለስ

    • @endriashi4185
      @endriashi4185 Před 9 měsíci

      @@samsonkebede6950 😆😄እና ምን አመጣ እሲ ንገረኝ መሬት ላይ ጠብያለ አንች ውጭ ከድድብና ...እኔኮ ልብሱን ሳየው ያለብኝ ጋኔል ነው መሰለኝ ተንቀጠቀጥኩ 😂😂...መሪራስ አማን በላይ ይላል ቁጭ አድርጌ አስተምረዋለሁ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před 8 měsíci

    ኤጭ ጅል