“በረጅም ርቀት ላይ የነበሩ ታላላቅ ሃሳቦች በዚህ ዘመን ላይ መገለጣቸው ኢትዮጵያዊያንን ዕድለኞች ያደርገናል፡፡” - ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • በሁለት ክፍሎች የተሰናዳው የደራሲና የማዕከለ-ሰብ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ ቃለመጠይቅ ሁለተኛው ክፍል እነሆ፡፡
    አንባቢያን በመጽሐፍቱ ሃሳቦች ላይ ደራሲው በመድረክ ላይ የሚሰጠውን ጥልቅ ትንታኔ ለመታደም ከፈለጉ ዝርዝር መረጃዎችን እነሆ
    1. ንግርተ-ፍጥረታት
    2. ንግርተ-ሕያዋን
    ቀን፡ ህዳር 2 / 2016
    ቦታ፡ በኤረር ተራራ
    መግቢያ፣ ትራንስፖርትና ምሳ፡ ብር 950
    ለመመዝገብ በስልክ ቁጥር 0923 668102 ይደውሉ
    ለማህበረ-ሰብአዊያን ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎችና መረጃዎች ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ይላኩ፡፡
    t.me/mahberese...

Komentáře • 25