ጥቁር ዶሮ እያረዱ ሲቀብሩ ሞጆ ላይ የተያዙት ቄሶች Mojo lay yeteyazu kesoch

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
    #Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/...
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com...
    ...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen
  • Zábava

Komentáře • 252

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem

    ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የሚሰማህ ሁሉ ያተርፋል 🥰👉 ይሰቀል ይገደል ብለው አስበጭጨው ለህግ አሳልፈው የሰጡ ወገኖች ጨዋ ጀግኖች ናችሁ በአንድም በሌላም በኩል ከጭለማ ጋር አልተባበራችሁም ተባረኩ❤

  • @user-gn9lf4bq1o
    @user-gn9lf4bq1o Před rokem

    በጨረሻ ስለመዳን የተናገርከው ወሳኝ ነው ተባረክ እንፀልይልካለን ተባረክ!!!!❤

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před rokem +3

    አይሰቀሉ በህይወት ይኑሩ ነገ እያለቀሱ እየሱስን ይሰብካሉ አባታችን የምህረት አምላክ ነዉ!!!!!

  • @zelalemgetaneh8632
    @zelalemgetaneh8632 Před rokem

    ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል ዘመንህ የተባረከ ይሁን እወድሃለሁ ወንድሜ

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Před rokem

    ተባረከ የኔ ውድ ወንድም በጣም ዬገርማል ምናዬነት ግዜ ላዬ ደረሰን ዬቅር በለን ጌታ ሆዬ ጌታ የሱስ ከሌሌ ሁሉ ነገር ገዳዬ ነው

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před rokem +1

    ፖስተር ትዜ ተባረክ ።ይህንን የረከሰ የጠንቋይ ስራ በጌታ ስም ከአገራችን የተነቀለ ይሁን የስንቱን ሕይወት አበላሽተዋል ።ኢየሱስ ነው በአደባባይ ያዋረዳቸው ትውልድ አይንኸን ግለጥ ንቃ።።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ይህንን የክፉ መንፈስ አሰራር እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገስጸው.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Před rokem

    ከእግዚአብሔር ፍት ሁሉም ግልጥ ነዉ የሚሰወር ነገር የለም እንደእነዚህ አይነቶችን አሁንም እግዚአብሔር ያጋልጣል 😢😢

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Před rokem

    ትዜ ተባረክ ይህንን ከልት ጌታ ከምድራችን ከሥሩ ያድርቀው፤ልጆች ሆነን ከአባቴ ጋር የተጣላ ጎረቤታችን 5ልጆችን ከእናቴ ጋር አባቴ በሌለበት ቤት ውሥጥ ገብቶ ሊበላን ሲል፣ እናቴ በሃይል ጮሃ በሩ እንኳን አልዘጋ ብሎ የነበረ መሆኑ ትዝ ይለኛል፡፡ ጅብ ይላካል፤ ልክ ብለሃል፡፡

  • @rahaltesfahans2378
    @rahaltesfahans2378 Před rokem +14

    የድግምት የጥንቆላ ስራ በኣየሱስ ስም ይፍረስ

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Před rokem +6

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክ ።

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Před rokem +7

    ተባረክ

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 Před rokem +8

    ትዜ በርታልኝ በጣም ነው የምወድህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem

    ይሄ እኮ ተወልደን ያደግንበትን ታሪክ ነው እናዉቀዋለን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ወደ ህይወት ጠራን እንጂ በዚህ ትብታብ ዉስጥ ነው ያደግነው ክብር ለንጉሡ ለኢየሱስ ነፃ የወጣነው ከእንደዚህ አይነት ጨለማ ነው

  • @user-gn9lf4bq1o
    @user-gn9lf4bq1o Před rokem

    ትዝታ ጌታ ይባርክህ በአሁን ሰአት እኮ አማራ ክልል ይህ የመተት የድግምት ስራ እኮ ነው ትውልድን ወደጦርነት እየከተት ደም ካልጠጣ ሰው ካልገደለ መኖር እማይችል መንፈስ ነው እየበጠበጣቸው ነው ኢቶጲያንም አየተጫወተባት ያለ መንፈስ ነው እና ቅድሳን አጥብቀን ልንፀልይ ይገባል የጥልቁ መንፈስ ትውልድን ወደሲኦል እየሞላ ነው እና ነቅተን በትጋት እንፀልይ እንፀልይ!!!!!!! ፀሎት ወሳኝ ነው የዛኔ ምድር ትፈወሳለችና አጥብቀን እንፀልይ ተባረክ ትዜ

  • @fruit82
    @fruit82 Před rokem

    በእየሱሰ ሰም የተቀጣ ይሁን ጌታ ይባረከ

  • @yeftumoke9909
    @yeftumoke9909 Před rokem

    ገና ብዙ ጠንቋዮችን እግ/ር ያጋልጣቸዋል። ብቻ ፓስተር በተሰጠህ ፀጋ ትጋ። እየሱሳችን ጌታ ነዉ። ምድራችንን ያረከሰ ሁሉ ይዋረዳል።ጌታ ያጋልጣቸዋል።

  • @edenJesuschildofGod8132

    Brother tizzy I love you brother ❤❤our Lord and Savior Jesus Christ give you strength and peace of mind and in the mighty name of Jesus Christ amen 🙏

  • @ZainaAwir-gj1ru
    @ZainaAwir-gj1ru Před rokem +12

    በጌታ በኢየሱስ ሰም መንፈሱን ወገዉት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx Před rokem

    Amen Amen Amen Tebarek Pastor 🙏🙏🙏❤❤

  • @YaredTessma-pd6zu
    @YaredTessma-pd6zu Před rokem

    ተባረክ ወንድማችን ትዝታአው

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 Před rokem +1

    tiztau excellent .

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    በትክክል.

  • @natitube3398
    @natitube3398 Před rokem

    ትዝሻ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem

    እርቶዶክስ ዛሬ ከእግዚአብሔር የሸሸች ዓለማዊና ዓለም የሚሰራውን ሁሉ በማስበለጥ የሚከናወንባት ቤ/እምነት ነች።

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Před rokem

    ጌታ እየሱስ ይገልብፀዉ ይህን
    የጨለማ ስራ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před rokem +19

    በኢየሱስ ክርስቶሰ ስም ከዚህ የበለጠ ውርደት ምን አለ ጌታ በእውነት እግዚአብሔር ስራ ላይ ነው እውነት ትወጣለች ወንጌል አሸናፊ ነው

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před rokem

    Brother, I found your podcast recently and I really admire and appreciate your work exposing the devils agenda!
    May God bless you. 🙏🙏👌

  • @kebegonfa7723
    @kebegonfa7723 Před rokem

    ከነሱ ምንም ቁምነገር አልጠብቅም የወንድሜ ትዝታው ስቱድዮ በጣም ያምራል

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    Pastor TZ Almighty God Blessed you.

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +9

    😂😂😂😂😂😂ከረባት እውነት ነዉ ኢየሱስ ፀጋው ያብዛልህ እኔ ብያሌሁ ፖስተር ትዝ እውነት ነዉ

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 Před rokem +1

    ጌታ አሁንም ያዋርዳቸዉ

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem

    ጌታ ሆይ ምረት አድርግልን ድሮም አይን አውጥቶ እንዳይወጣ ነው እነ ትዜ ሚጮሁት ግን የጌታ ግዜ ሲደርስ እንዲ ያዋርዳቸዋል የልጆቻችን አይምሮ እንዲያዝ ስራቸው ለዘላለም ይፍረስ ለዘላለም በእየሱስ ስም

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před rokem +11

    በድብቅ ሲሰራ የነበረውን እግዚአብሔር ግልጽ አወጣቸው እግዚአብሔር እንድመለሱ ይነገራል አልሰማ አሉ ገና በአደባባይ ይዋረዳል ምድረ ጥንቆላ ጌታ ዝም አይልም ምድራችን በጣኦት ተሞተለች ወር እስከ ወር የምመላክ ጣኦት ብቻ ሆነ የእግዚአብሔር ስም አይጠራም ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ይነግሠ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +3

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebleabebe8192
    @sebleabebe8192 Před rokem

    Thank you Jesus I love you I always pray and destroy from our land by the name of Jesus all sisters and brothers I ask you to pray evey day our land should be free of this believe

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 Před rokem

    Amen tebarek

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před rokem +5

    Hallelujah! God bless you and all yours Pastor Tize!

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 Před rokem

    ትዜ ተባረክ

  • @user-ng4rb3yo5x
    @user-ng4rb3yo5x Před rokem

    'እምብ ብሎ የደነድነ አንግት ይሰበራል።'ይላል የእግዛብር ቃል እምብ ስላሉ መስብርያችው የማይቅር ነውጵ።

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    አሜን እግዚቢሕር በ ስራላይ ነው ❤❤❤

  • @derejeyirgacheffe9742
    @derejeyirgacheffe9742 Před rokem +1

    አበት የኦርቶዶስክ ቤቴ እምነት ጉድ። ኤሬ ኢየሱስ ያድናል ኑ ወደ ብርሃን።

  • @helenwendesenn9583
    @helenwendesenn9583 Před rokem +1

    Shalom

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem

    Tebarek ❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    YEAH.

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před rokem

    ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ያዋርዳችሁ

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 3 měsíci

    የኔ ጀግናው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም ያድናል 😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Před rokem

    እጅ ከፍንጅ ስለተያዙ እንጂ በድብቅማ የሚሰሩት....ጌታ ሆይ ደጋሚዎችን በማጋለጥ ህዝብህን ታደግ እነሱንም ምህረት አድርግላቸው ዘመኑ ጌታ እየሰራ ያለበት ዘመን ነው! ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን!

  • @sitotawmichael8815
    @sitotawmichael8815 Před rokem +7

    የነዚህ ጉድ እኮ ማለቂያ የለውም። በዘመናችን ብዙ ማረጋገጫ አይተናል።በደንብ ግለጡት የነዚህ ድብቅ ሥራ

  • @agajedessie3541
    @agajedessie3541 Před rokem +13

    ጌታ ወጣቱን ይባርክ።ገናም ጌታ አሁንም ይገልጣቸዋል።

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Před rokem

    ተባረክ ትዜ ከሀገራችን ከምድራችን ጌታ ይንቀለው ገና ይዋረዳሉ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Před rokem

    ጥንቆላቹሁን አጠፋለሁ ፤ ከእንግዲህም አታሟርቱም። (ሚክያስ 5-12) 👍👍👍👍

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před rokem

    እግዚአብሔር የድናቸው!!!

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před rokem

    ኢየሱስ ስራውን አየ ሰራ ነው ክፋትን በበቀል መመለስ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ይሰቀል የሚለውን አሳብ አልስማማም እወድሐለው ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ትውልዱን ይታደግ

  • @takelegersuo139
    @takelegersuo139 Před rokem

    ፓስተር ትዝታው ጌታ ይባርክ
    በህውነት በዚህ በመጨረሻው ዘመን
    ለኦርቶዶክሳዊያን የጎዳ ሚስጥር መግለጽ ምን ህና ማን ህደሆነ
    በማራቆት ፈፅሞ በዛች ቤተ እምነት
    መንፈስ ቅዱስ በማስወጣት በጣም
    የቆዬ የሶርያዊያን አማልክት በስውር
    ገዢ ሆኖ ከተቀመጠ ከርሟል አውን ግን
    ጌት ይበቀለዋል ኦርቶዶክስ የእየሱስ ናት

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤wowowo 🎉🎉🎉

  • @tigtupacotamsegn5145
    @tigtupacotamsegn5145 Před rokem +3

    Tabark 🙏🙏🙏❤️❤️👏👏

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před rokem

    በት/ቤት ዙሪያ ካነሳህ የማውቀው አለኝ ተማሪዎች በሆነ ጊዜ ይጮሀሉ ጩኽቱ ደግሞ ከተማሪ ተማሪ ይተላለፍና ይወድቃሉ እራሳቸውን ይሥታሉ ከዛን ታፍሰው ወደቤታቸው ይወሰዳሉ ቁሥል አለብኝ በዚህ ት/ቤት የምትማር የእህቴን ልጅ በዚሁ ት/ቤት የምትማር ህይወቷን አጥተናታል እናቷ መጽናናት አቅቷት ከ10 አመት በላይ ሆናት የት/ቤቱ ባለቤት ቄሥ እየመጣ ት/ቤቱን ጸበል በተደጋጋሚ ያሥረጫል ለውጥ ግን የለም
    😭😭😭

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 Před rokem

    ይኸነዬ ስሙ 4 ዓይና ሊቅ---- ይባል ይሆናል እኛንም ከነዚህ ጠንቋዮች አስማተኞች ወዘተ የክፉ መንፈስ አገልጋዮች የጨለማ ስራ እግዚአብሔር ታድጎን ከሞት መንጋጋ አስጥሎን ነው :: በህይወት ያለነው::በእንዲህ ዓይነት ተግባር እንዲሳተፉ የእውነትን መንገድ እንዲስቱ: ደግሞም ከእንዲህ አይነቱ ከልት እንዳይርቁ አሁንም በኃይማኖት ሽፋን እየሰሩ ላሉ ወገኖች ቆም ብለው ትርፍና ኪሳራውን የሚረዱበት አእምሮ ጌታ ይስጣቸው:: ለወገኔ የምለው ወደጥፋት ከሚወስደው የሰይጣን አሰራር ተመለስ እየተንደረደርክበት ያለው የጨለማ ጥልቀት ነውና::

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Před rokem

    Shalom pastor

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem

    ከፍተኛ ለመናገር የሚታክት ወንጀል በሚፈጸምበት አገር ኢትዮጵያ በዚህ መልኩ መጋነኑ ያሳዝነኛል።ተግባሩ ክፉ ቢሆንም መርከብ በሚሰረቅበት አገር ማጋነን ያስተዛዝባል።

  • @user-ro5et5zl4h
    @user-ro5et5zl4h Před 9 měsíci

    Brk bel❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eluyou7103
    @eluyou7103 Před rokem +5

    ገና የሰይጣን ሥራ አናፈርሳለን

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před rokem

    የጥንቆላ መንፈስ የተመታ ይሁን።

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    በ እግር ለምሄዱ ነው ፈንጁ ጉድ ጋና ይው ጣል ጌታ ይባርክ በርታ ጌታ ከ አንተ ጋር ነው ትናትና ም ዛሬም እስከ ዘላሌም ህያው ነው ተባረክክክክክክክ

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 Před rokem +2

    ስራቸው ይሄው ነው በየ ቤተ ክርስትያኑ የሚማሩት ተንኮል ነው

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před rokem

    በእኛ ቤት ውስጥም ያሉት በክርስቶስ ስም ሚነግዱት ቤቱን ያረከሱት ብዙዎችን ያስለቀሱት ቢመለሱ መልካም ካልሆነ እነሱንም እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል. እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489 Před 8 měsíci

    Zaamaanih...yiibaark..❤❤❤❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem

    gena ye kesoch ye debterawoch ye tinkola ye degimt ye metet sirachew iskene seriwochu yewaredal selam biltsigina le Ethiopia❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem

    እውነት እሄ ጥበብ አይደለም ጥብ ነው 😂
    ጌታ ኢየሱስ ይፈዉሳቸው 😢😢
    ትዘዬ ተባረክ እውነት ❤❤❤

  • @yalamish2719
    @yalamish2719 Před rokem

    Wow God bless you and your family

  • @shewayeeshetu8159
    @shewayeeshetu8159 Před rokem

    Amen yiwareduuuu

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +10

    ወገኖቼ ገና ነዉ ከእየሱስ ዉጪ ወደ ዉጪ።

  • @Yegeta
    @Yegeta Před rokem

    You right our brother!!!

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Před rokem

    እረ ነውር ነው ይሰቀል ይላሉ
    ጌታ ኢየሱስ የመጣው ለሀጥያተኛ ነው ለፃድቅ አይደለም ሰውየው እግዚአብሔር ይርዳው እንፀልያለን

  • @zewudutesfay2309
    @zewudutesfay2309 Před rokem +15

    ጌታ እንዲ መተተኛና ደብተራውን ያዋርደዋል

  • @enishebekele6767
    @enishebekele6767 Před rokem

    geta gena yegaltal. Eyasus geta nw ❤

  • @ashenafimola9484
    @ashenafimola9484 Před rokem

    ተሳዳቢዎች ምነው ዝም አሉ
    ትውልድ ሆይ አስብ አስተውል
    ኢየሱስ በቂ ነው

  • @zelalemgetaneh8632
    @zelalemgetaneh8632 Před rokem

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል የአጋንንት ስራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @dessiegetnet2728
    @dessiegetnet2728 Před rokem

    Exactly our brother

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    MY GOODNESS OH.

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Před rokem

    በጌታ ስም ስራው ይፍረስ የጥንቆላ መንፈስ 😳😳😳😢😢😢😢😢😢

  • @user-pi2zs3ic7k
    @user-pi2zs3ic7k Před rokem

    የድግምትና የጥንቆላ ሥራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    DEFINITELY.

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem

    በቤተእምነቷ ውስጥ በጥንቆላ ሥራ የሚኖሩ በሰወች ላይ ጭካኔ በተሞላው መንገድ የሚመትቱ በርካቶች ናቸው።ነገር ግን ተወግዘው አያውቁም።

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    ጌታ ጣልቃ ገባ ከሰሩ እየሱሲ ጌታ ነው

  • @ganatitana7722
    @ganatitana7722 Před rokem

    Hunat now sawu Askelim👍👍👍

  • @Yegeta
    @Yegeta Před rokem

    Stay blessed 🙏

  • @masiratwoldigiors8126

    ትዜ ኢትዮጵያ ሰውን ዬገደላም አይሰቃልም ስጋት አይግባ እግዚአብሔር ምድርቱን ይፈወስ

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem

    በረከቴን ሁሉ የቆረጠመ በሽታን ረሀብን ጦርነትን ሁሉ በምድሪቱ ያመጣው ይኸው ጥንቆላቸውና መተት ነው።

  • @adaada6530
    @adaada6530 Před rokem

    O M G😮

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před rokem

    እውነት ነው በደርግ ግዜ ይታሰር ነበር

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    MY GOD OH.

  • @BARNABASBekele-yl7jt
    @BARNABASBekele-yl7jt Před rokem

    I'm eye witness

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm Před rokem +4

    በዚ ህድሜ ሰይጣን ያዋርዳል የሚባለው በምክንያት ነዉ