የመምህራኑ ትንቅንቅ! | የቅዱሳን ምልጃ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? | “በፃድቃን ትከሻ የሚገባ መንግስተ ሰማይ የለም” | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Komentáře • 758

  • @YohannesHunde-fr6yi
    @YohannesHunde-fr6yi Před 5 měsíci +19

    መሪጌታ እውነት ትልቅ ሰው አንባቢ እና አስተዋይ

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 Před 5 měsíci +23

    እባካቹህ ሰዎች የማንም ደጋፊ ወይም አድናቂ ለመሆን ሳይሆን እውነትን ለመረዳት ፈልገን እናዳምጣቸው ፡፡

    • @user-if6sg6py7o
      @user-if6sg6py7o Před 5 měsíci +3

      እኔን መሳይ ሰው ተገኘ ተመስገን👌❤

    • @tarikuyeneneh3740
      @tarikuyeneneh3740 Před 5 měsíci

      Ewunet lemenager betigist semahu endante gin...muse liyasgenezb sayhon liyasit new ewuketun yemitekemew beza lay yehone tikim kertobet yimeslal yanin teredahu

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 5 měsíci

      እኛ ሀበሾች ጭንቅላታችን በጣም በትችት የተሞላ ነገር ግን ጠለቅ አድርገን ከማሰብ ይልቅ የሰዎችን ሀሳብ ማንቃሸሽ ለምን እንደሚቀናን አይገባኝም ! ወንድሜ ስለሙሴ ሳይሆን ስለ ሃሳብ ቆመህ ሀሳቡን በሀሳብ አፍርስበት (ተቃወም ) እንጂ ሙሴ እንዲህና እንዲህ ይመስለላኛል ማለት ምንም አይጠቅም !

  • @RahelAlene
    @RahelAlene Před 5 měsíci +12

    እንዲ አይን ያፈጠጠ ከሀዲ አላየሁም 🙈 ከመማር ይልቅ መገልፈጥ ይወዳል ሲያዳምጥ እራሱ በጉራ እና በንቀት ነው ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 Před 4 měsíci

      ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ሰው ያነባል ይመረምራል ! በኦርቶዶክስ ውስጥ ያለ የውሸት ትርክቶች እየወጡ ነው !!! እግዚአብሔር ይመስገን ምስኪን ህዝብ ቄሶቹን አሜን እያለ ተረታቸውን ይሰማል !!

    • @endaleteshome6936
      @endaleteshome6936 Před 2 měsíci

      Rachel ምን አድርገሽ ነው የሰማሽው ደግመሽ እንድትሰሚ ጋብዥሻለው ፫ ጊዜ ያኔ ይገባሻል።

  • @getachew777
    @getachew777 Před 5 měsíci +20

    እምነታችን በሚለው ፕሮግራምህ ብዙ አስተማሪ ሃሳቦች ስለሚንሸራሸሩ ሁልጊዜም በናፍቆት ነው የምጠብቀው ተባረክ

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db Před 5 měsíci +17

    የክርስቶስ መሆን መታደል ነው።

  • @user-gc5sd8yj2b
    @user-gc5sd8yj2b Před 5 měsíci +7

    አለም የዳነው በእየሱስ ክርስቶስ ነው።
    የእየሱስ ክርስቶስ መኖር የጀመረው ከማርያም ማህፀን አይደለም ።ጥንትም የነበረ ዛሬም ደግሞ ያለ ለዘላለምም የሚኖር እውነተኛ አምላክ ነው ሃሌሉያ🙏🙏🙏

  • @efiethiopia5434
    @efiethiopia5434 Před 5 měsíci +25

    ሰላም ሃሌታዎች ! እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ! ውይይት ማስጀመራቹን አደንቃለሁ !
    ነገርግን በ ኦርቶዶክስ መምህራን ስትመርጡ ፌር አደለም ስንት የውይይት ልምድ ያለው እና እውቀት ያለው ሞልቷ ከየትም እየሰበሰባቹ ከኦርቶዶክስ ወገን ማረጋቹን አልወደድኩትም!
    ምናልባትም! የ ፕሮቴስታንት ቻላን ስለሆነ እንድንጠራቹ ያስገድደናል!
    ስለ ጌታ ብላቹ ሰውም ስትመርጡ ፍትሃዊ ኦርጉት!

    • @selamgebretnsae6880
      @selamgebretnsae6880 Před 5 měsíci

      Betam ewnet new sera aelew

    • @1ab12
      @1ab12 Před 5 měsíci

      ትክክል ከርእሱ ጀምሮ ሆን ተብሎ ነው

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 5 měsíci +2

      አረ ኤፊ ቤ/ክ አገልጋይ ብላ አስተምራ ያበቃችውን እንዴት የተሻለ ሌላ ትላለህ

    • @Ras-ec6zq
      @Ras-ec6zq Před 5 měsíci +2

      ልክ ነህ::በጣም አራዳ አራዳ የሚጫወት ቻናል ነው:: ከተሀድሶ ወገን ወይም ከprotestant ጥሩ ተከራካሪ ከኦርቶዶክስ ወገን ደሞ ተቃራኒ::😁😁 ከኦርቶዶክስ ሊቅ ሆነው ግን ደግሞ የማስረዳት እና የመከራከር ብቃት የሌላቸው ይኖራሉ::

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 5 měsíci +1

      ለማንኛውም ሁላችንም ብንሆን ከሁለቱ ሳይድ አዳምጠን ሚጠቅመንን መውሰድ አራዳ ያደርገናል እንጂ የአርሴናልና ማንቼ ሙድ አይነት በብሽሽቅ ና በደጋፊ መንፈሳዊውንም አውቀን እንደጨረስን ለመፍረድ ባንቾክል አይሻልምን ! አትፍረድ ይፈረድብሃል ፡፡ ፈረጃ የሚሆን አውቆ በራሱ የቆመ ሰው ማለት ነው ፡፡

  • @henatube2249
    @henatube2249 Před 5 měsíci +11

    ሀሌታ ቲቪ በጣም ብዙ እየተማርን ነው ቀጥሉበት

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መጋቤ ሐዲስ ምናሴ ታደስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 3 měsíci +3

    ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው፣ ብቻውን አዳኝ ነው!

  • @ynunutube8924
    @ynunutube8924 Před 5 měsíci +8

    እውቀቱ ማነፅር ከለለው መስለ 😢
    በስመአብ ይህ ስውዮ በጣም መምህሩን እየናቀነው ምን አይነት እምነት ነው የያዘው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ

  • @abdelazizrameto
    @abdelazizrameto Před 5 měsíci +9

    ይሕ ፕሮግራም ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ኦርቶዶክስን በምን ላግኛቸው በምን ስተት ላግኝባቸው የሚያስብል እርስና ሰዎችን ነው የሚያቀርበው አወያዩ መረሳት የልለበት ፔንጤ ነው እና መጀመር የነበረበት ውይይት በነገረ ሥላሴ ነገረ ስጋዌ በዋና ዋና ዶግማዎች ነበር የኛዎችም አስቡበት

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 Před 4 měsíci +4

    አገልጋይ ሙሴ በርታ ጌታ ማስተዋል ያብዛልህ

  • @danijesus264
    @danijesus264 Před 5 měsíci +7

    ሀሌታዎች እያቀረባችሁ እና እያወያችሁ ያለው ነገር በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት...

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Před měsícem +1

    እንደነዚህ ዐይነቶቹ ናቸው ሀይማኖት ውስጥ ተሰግስገው ሕዝብን ገደል የሚከቱ ምን ዐይነት አሳፍሪ ሰውየ ነው
    መሪ ጌታ ሙሴ ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před 5 měsíci +39

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መጋቢ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

    • @legesseadinew1121
      @legesseadinew1121 Před 5 měsíci

      ሂሊናሽን በትክክል መጠቀም ጥሩ ነው

    • @JonAlemu-wj9fd
      @JonAlemu-wj9fd Před 5 měsíci

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @fila5605
      @fila5605 Před 5 měsíci

      seriously ????????

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 Před 5 měsíci

      “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ የሚያመልከኝም፣ ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ብቻ ነው።”
      - ኢሳይያስ 29፥13

    • @alemayehutadesse638
      @alemayehutadesse638 Před 5 měsíci

      ቢያንስ እዉነታዉን ተረዳዉ ዉይይቱን ከሰማሄዉ።

  • @iphonetastic5926
    @iphonetastic5926 Před 4 měsíci +3

    ተባረኩ እንደዚህ አይነት ውይይት ይብዛ እባካችሁ ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ይሆናል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @samsonbelay1290
      @samsonbelay1290 Před 4 měsíci +1

      መርጌታ ሙሴ የሚናገሩት በእውቀት ነው።አቶ ሆነ መሪጌታ አያሳስብም

    • @fikrukelbessa9779
      @fikrukelbessa9779 Před 3 měsíci

      ከዚህ ኀላ ትወልድ በተረት አይሸወድም

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 5 měsíci +26

    መጋቢ ሐዲስ ይበርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽና 🙏🏿

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 Před 5 měsíci

      Ye EGIZABIHERIN KALI be gileh matinat alebih megabi weyim sewi layi menitelitel keteteyakinet ayadinim Nika

    • @JonAlemu-wj9fd
      @JonAlemu-wj9fd Před 5 měsíci +1

      ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ ያምልዳሉ እንዴ ተብሎ ሲጠየቅ ምንም አይነት ከመጽፋፍ ቅዱስ ክፍል አልተናገሩም🤣🤣🤣

    • @mikiasgebru9814
      @mikiasgebru9814 Před 5 měsíci +1

      1 ነገሥት 11÷13
      "ነገር ግን ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊትና ስለ መረጥኋት ስለ ኢየሩሳሌም ለልጅህ አንድ ነገድ እሰጣለሁ እንጂ መንግሥቱን ሁሉ አልቀድድም።"
      ቅዱስ ዳዊት በህይወት ነበር?? እንኳን ቅዱስ ዳዊት ኢየሩሳሌም ከተማዋ እንኳን ለመዳን ምክንያት/ አማላጅ ሆናለች።
      ማቴዎስ 22÷31
      "የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም።”
      ቅዱሳን ህያው ናቸው። በስጋ ቢሞቱም በነፍስ ግን ሕያው ናቸው።
      እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልን።

  • @user-pz3qv8bx6r
    @user-pz3qv8bx6r Před měsícem +1

    ትክክል ነው መሪጌታ ሙሴ።በርታ እ ውነትን ይዘሀልና በርታ።እውነት አሸናፊነው ።ደሞ እውነት አርነት ያወጣል።

  • @kassahunwondu3979
    @kassahunwondu3979 Před 5 měsíci +5

    ድፍረት ካለ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን፣ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ፣ የኔታ እሸቱ አለማየሁ............. እነዚህን የጠቀሰኩት የቤተክርስቲያኗን ት/ት ጠንቅቀው የሚያወቁ ስለሆኑ እና ትምክታችን ግን እግዚአብሔር ነው!

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km Před 5 měsíci +1

      ስለሚጮህ የሚያውቅ ይመስላል እንጂ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ለዚህ አበጋዝ ይምጣለት እኔ እበቃዋለው 😂

    • @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
      @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu Před 5 měsíci +1

      ​@@TsegayeKassa-id7km በመልክ ከሆነ ምንአልባት ልሆን ይቺላል በእውቀት ግን አንድ ሰንቤት ተማር ይበቃል ሌላ ትልቅ መምህራን አይስፈልግም እሺ

    • @AfroEyob
      @AfroEyob Před měsícem +1

      @@TsegayeKassa-id7kmና tiktok live ላይ ከእነ አኬ ጋር ተወያይ ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሻል😂

  • @bernabas2763
    @bernabas2763 Před 5 měsíci +2

    ራእይ 14፥13
    “ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።”

  • @eyerusalemtekeba3781
    @eyerusalemtekeba3781 Před 5 měsíci +9

    #እውነት እንደዚህ ሲነገር ደስስስስ ሲል! መሪጌታ ሙሴ እግዚአብሔር ይባርክዎ ይቀጥሉበት! ዋጋዎ በሰማያት እጅግ ታላቅ ነው! እውነትን ላለመመስከር በመጣመም መሄድ ግን አወይ መጨረሻው እንዴት ይከፋ! እውነት ክርስቶስ ነው ስለዚህ የምናጠናው፣ የምናምነውና የምንመሰክርለት ምንድነው በማለት ቆም ብለን ሰዎች ሁሉ እንመርምር ። በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ሲጣሉ ራስን ማግኘት መልካም ስላልሆነ ከመጽሐፉ ለህሊናችን የተመሰከረውን እውቅና እንስጥ። እውነትን እንግለጥ!

  • @user-zc5ik3gg8p
    @user-zc5ik3gg8p Před 5 měsíci +3

    ተሐድሶ በፊት ቅዱሳን አያማልዱም ነበር አሁን በህይወተ ሥጋ እያሉ ያማልዳሉ ማለት ጀምረዋል ተመስገን ነው

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Před 4 měsíci +5

    መርጌታ ሙሴ መንበሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏 የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ብዙ እየተማርን ነው ።

  • @user-wm9ni3ri9z
    @user-wm9ni3ri9z Před 21 dnem

    ባለማወቅ ዘምኔ ተበልቶ ነበር በእውነት በጣም አመሰግናለሁ አሁን እውነቱ ገባኝ

  • @GechoBaba
    @GechoBaba Před 5 měsíci +9

    Mergeta Muse God bless you!!!!!!!! Amazing !!!!!!!!!

    • @samuelmeku1231
      @samuelmeku1231 Před 5 měsíci

      ewnet slekhdeth bleh beemneth maymeslh ga attebaber

  • @kassahunwondu3979
    @kassahunwondu3979 Před 5 měsíci +7

    ግራ የሚገባኝ ነገር ተሃድሶ ከኦርቶዶክስ ሲወያዪ ዳኛው ፖሮቴስታንት???
    ከዚያም ቤተክርስቲያንቱን እናውቃለን(ሳያውቁት) በሚሉት ተሃድሶ(ኦርቶዶክስ መስሎ ለፖሮቴስታንት የሚጫወቱት) ቤተክርስታያንን ማዋረድ፤ የቤተክርስቲያኗን መምህራንን #መዘርጥ፣ መናናቅ እና ማዋረድ(አንተ ብሎ መጋቤ ሃድስ፣ መጋቤ ብሉይ አይነት ነገር)፡፡ ስለዚህም እዚህ የሚትገኙ መምህራን አስቡበት!!!
    ለእነ ሙሴ የሰንበት ተማሪ በቂ ነው፡፡

    • @iktis3943
      @iktis3943 Před 5 měsíci

      የፕሮግራሙን ዓላማ ተረድተኸዋል። ባለፈው ውይይት ቤተክርስቲያኗን እና መምህሩን ደህና አርጎ ስለሰደበለት ነው ሙሴን ደግሞ ያመጣው። ስድብና ትዕቢቱን ሲያይ አዋቂ መስሎት። ጥሩ እውቀትና የክርክርልምድ ያላቸውን ኦርቶዶክሶች አንዴ ካየ ደግሞ አያመጣም። መምህራኑ የስብከተ ወንጌል እንጂ የሙግት አካሄድ ልምድ ስለሌላቸው ስራዬ ብለው የፕሮቴስታንቶችን ት/ት ስለማያጠኑ በደንብ አይሞግቷቸውም፤ ለማስረዳት ይጥራሉ እንጂ። ጋዜጠኛው ከልብ እውነትን ፈልግ፤ ድራማው አይጠቅመንም ትልልቅ ሰዎች ነን ።

  • @user-nw4il1nq8s
    @user-nw4il1nq8s Před 5 měsíci +3

    ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
    18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
    19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
    20 እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18-21

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i Před 5 měsíci +6

    የእወነት መዳሃን አለም መጨረሻቺን ያስምሪልን 🙏ሙሴ ልቦና ይሰጠህ ከተዋህዶ የወጣ ሰው ተእግሰትም መስተዋሉም የነጠቃል😢

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 5 měsíci

      የበላኢሰም ታሪክ አይዘገንንም ! 78 ሰው የበላ በምንም ታአምር ገነት ሊገባ አይችልም ፡፡ እስኪ ከ 78 መሃከል እኔ ብኖር ብለን እናምጣውና እናስብ !

    • @zenahebezuabayalemayehu6738
      @zenahebezuabayalemayehu6738 Před 5 měsíci

      ​@@habtamusium8646
      በጌታ ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ስንት ሰው ገድሎ አሰቃይቶ በምድር ፍርድ ከወንጀሉ ብዛት በሞት እንዲቀጣ ተወስኖበት የነበረው በአንድ ቃል ነው የዳነው ፣በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ብሎ።እና እንደ አንተ አይነቱ ተነስቶ ይሄ ሰው መዳኑ አይዘገንንም ሊል ነው።እንደ እግዚአብሔር ምህረት እንጅ ሁላችንም ሀጢአትን ሰርተናል፣በድለናልም።

    • @masartihayiluu1763
      @masartihayiluu1763 Před 5 měsíci

      Kkkkkkkkk🙄

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 5 měsíci

      ማስሪ የበላኢሰብ ታሪክ ግን እውነተኛ ነው ወይስ ልብወለድ ይመስልሻል !

  • @tiruworktd7083
    @tiruworktd7083 Před 5 měsíci +3

    መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይባርኮ ማስተማሩ ከዚህ አቶ ሙሴ ከሚባለዉ ሰዉ ባይሆን ጥሩ ነበር ለምን በቲክቶክ መልስ እስኪጠፋበት አፋጠዉት ነበር ያንን እዩት

  • @eyobmaryam64
    @eyobmaryam64 Před 5 měsíci +3

    መሪጌታ ሙሴ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ። ልቦና ይስጠን

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 Před 5 měsíci +4

    ተሀድሶና ፕሮቴስታንት የሰናፍጭ ቅንጣት ልዩ ነት እንደሌላቸው በውይይቱ ተረድቻለው በጉን ከተኩላው እንድን ለይ አድርጎናል በርቱ ሀሌታ

  • @solomonsolomon2814
    @solomonsolomon2814 Před 5 měsíci +7

    ቅዱሳን እንደሚፈርዱ ቃሉ እየተናገረ ስለትንሹ ምልጃ ይከራከራል ¡

    • @SolomonSole-nl6xr
      @SolomonSole-nl6xr Před 5 měsíci +1

      ምልጃን ነው ትንሽ ያልከው? 😂

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 2 měsíci +1

      awo tinsh new ante slene titseliy yele. mamaled malet degmo andu slelelaw metseley new.

  • @traveller7039
    @traveller7039 Před 5 měsíci +1

    “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።”
    - ማቴዎስ 22፥29

  • @EsraelBB
    @EsraelBB Před měsícem

    መርጌታ ሙሴ እባክወ ከሚመጥነወ ሰው ጋር ይቅረቡ ሌላ ጊዜ። ፀጋ ይብዛልወት 🙏🙏🙏

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 Před 5 měsíci +4

    ወይ ኦርቶ😭😢የኦርቶ መምህሩ ግን ምስኪን ምንም አያውቅም ጨዋ ነው🤫🤔እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ የእግዚብሔር መንፈስ ያብራላችሁ 🙂 መምህር ሙሴ የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልዎ😍

    • @user-xu1jx6ei8e
      @user-xu1jx6ei8e Před 5 měsíci +3

      እውቀት የሌለው ሰው ማስተዋል ሚባል ጭራሽ የለውም ሙሴ ስለተንጨረጨረ ያውቃል ብለህ ከሆነ በጣም ተሳስተሀል😅😅ኦርቶዶክስ ትህትና ናት እሺ አወቅ

    • @user-js3mz3fm6f
      @user-js3mz3fm6f Před 5 měsíci +1

      ፍራሽ አዳሽ መናፍቅ ተዋህዶን አይችላትም

    • @HxShd
      @HxShd Před 2 měsíci

      ሸጣን ቢጮክም አያቸንፉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

    • @user-uf6wk2hh5g
      @user-uf6wk2hh5g Před měsícem

      ሰውዬው ሌላ ወሬ ተወውና ሁለት የብረት እቃ የአሸዋ ድንጋይ አድርገህ እየው አንዱ ሙላው አንዱ ደሞ ትንሽዬ ከዛ ማነኛው እንደሚጮኽ ተመልከት 😅😂😂😂ሚጮኸው ያ ጎዶሎ ነው ጎዶሎ ስለሆናቹ ነው የምትጮኹት 😢😢😅😅😅😅😅

  • @user-pz3qv8bx6r
    @user-pz3qv8bx6r Před měsícem

    መሪጌታ ሙሴ በርታ ጥሩ በረዳት መጸሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትአለህና እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን።ይህንን የግብፅ ግሳግስ እና የተሰፋ ገ/ስላሴ ኮተት አራግፍላቸው።ሰለዚህ በኤፌሶን 1:4መሠረት እግዚአብሔር የመረጠው ይድናል።እግዚአብሔር የረገመው ይጠፋል።አንተህ ግን ሕይወት ያለበትንመፀሐፍ ተናገር። ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጦዋል።እርሱምክርሰቶሰ እየሱስ ነው።

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 5 měsíci +5

    እንደዉ እንኳን አምላክን የወለደች ንፅህት እመቤታችን ማርያምን ለማክበር ይሁንና እንደ መጋቢ ሐዲስ ምናሴ ያሉ እዉቀትና ማስተዋል ያላቸዉን እንቁዎች ወልደዉ ላሳደጉ ቤተሰቦች እኮ ክብር ይገባቸዋል ምክንያቱም የዘመኑን ተኩላዎች በእየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እየሰበሩ የሚጥሉልን ብርቱዎች ናቸዉ እስኪ እንደእነዚህ ያሉ ፍሬዎችን ከየቤታችን እንዲወጡ እንትጋ እግዚአብሔር መጨረሻዎትን እዲሁ እንደ አማረ ያስፈፅምልን🙏🙏🙏

  • @ermiyastamru6054
    @ermiyastamru6054 Před 5 měsíci +4

    ክርስትና ክርስቶስ ነው። ምልጃ በክርስቶስ እየሱስ ደም ብቻ እና ብቻ ነው።

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před 5 měsíci

      በህይወት ያለ ሰው ያማልዳል ከሌላችሁም ነበር እንዴ

  • @solomontekola2123
    @solomontekola2123 Před 5 měsíci

    I admire you for your resourceful media. It gaves me to turn my eyes from looking at what is worthless news and focus and learn from ecclesistics power house such as this one. Many Blessings to you Brother!

  • @shiferawadane4016
    @shiferawadane4016 Před 5 měsíci +1

    እኔ ምለዉ ዲያቆን ዘማርያም ጋራ ብታጋብዙት አቶ ሙሴ ጋር ደስ ይለኛል ዘማርያም ቀጥ ያደርገዋል ስላደረገዉም።
    በይበልጥ ደግሞ ከመምህር ስሙር ጋር ጋብዙልን

  • @Solomonabay
    @Solomonabay Před 2 měsíci

    ሃሌታዎች ቀጥሉበት፣ሰው ያሻዉን ይከተላል።

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 Před 5 měsíci +2

    ቆይ ቆይ ቅዱሳን በሂወት እያሉ ያማልዳሉ ተብሉዋል ያ ማለት መልአክት ቅዳሱን ናቸው አይሞቱም በሌላ ቋንቋ ቅዱስ ገብርኤል ይማልዳል ቅዱስ ሚካኤል ያማልዳል እያሉ ነው ፔንጤዎች ተመስገን ነው ተመስገን ነው

  • @AserTomas
    @AserTomas Před měsícem

    መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛሎት

  • @ellajaelias2869
    @ellajaelias2869 Před 2 měsíci

    መሪጌታ ሙሴ Great understanding !!!

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 5 měsíci +2

    መምህር ቃለ ሀይወት ያሰማልን

  • @aynadisfirew1175
    @aynadisfirew1175 Před 5 měsíci +1

    የግለሰብ ማንነትን እየጠቀሱ ያንን ክህነት ማንቋሸሽ ብልግና ነው ። የውይይትንም መርህ ይጥሳል

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 5 měsíci +2

    Haleta TV Egziabher abzito yibarkachihu.

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 4 měsíci

    መሪ ጌታ ጸጋው ይንብዛልህ !! ጥሩ ውይይት ነው !!!

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w Před 5 měsíci +4

    አቶ ሙሴ አፈ ቀላጤ ናቸው መጮህ ነው የሚያውቀው። ለመምሕራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @samuelmeku1231
      @samuelmeku1231 Před 5 měsíci

      dngln enem afe kelate mehonun nw yeteredahut

  • @markeshawyiheanew2148
    @markeshawyiheanew2148 Před 5 měsíci +2

    ሙሴ መንበሩ የፕሮቴስታንት ተከፋይ ሰው ነው ። ጥርት ያለ ፕሮቴስታንት ነው ሲናገር ግን በእኛ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይላል ቤተክርስቲያን ከምንፍቅናው ምክንያት አውግዛ የለየችው መናፍቅ ነው ። ለእርሱ የሰንበት ተማሪዎች ይበቁት ነበር ።

  • @user-mx1vi5ki7x
    @user-mx1vi5ki7x Před 5 měsíci +3

    ሙስዬተባረክ

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před 5 měsíci +5

    አቶ ሙሴ ግን ለምንድን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ የሚለው? አንተ በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለህም! አንተ ከቤተ ክርስቲያን የወጣህ፣ የበግ ለምድ የለበስህ ተኩላና ተሃድሶ ጴንጤ ነህ። ስለዚህ ኦርቶዶክስ ነኝ ከሚለው ቅዠትህ ውጣ!

  • @Fasikaw-yz7ol
    @Fasikaw-yz7ol Před měsícem

    እረ ወይኔ እረእባካችሁ ክርስቶስ በቂነው።እባካችሁ ተዋህዶ ወንድሞቼ የቤተመቅደሱ ስርአት ማንን እንደሚያመለክት እና በማን መሰዋትነት እንዳበቃ እንደገና መጽሐፍቅዱሱን አንብቡ😄😄😄😄🙏

  • @user-ev6wu6jw9d
    @user-ev6wu6jw9d Před 5 měsíci +8

    መጋቢ ሐዲስ ይበርቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናዎ ሙሰ ፖለቲክስ ሰራ ሸቃጭ ነዉ

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 Před 5 měsíci +2

    እኔ ግን ጴንጤዎች ለምንድነው አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው እያላችሁ ሰው በህይወት እስካለ ያማልዳል የምትሉት እንደው እናንተ እንዳላችሁት "አማላጅ" ቢሆን እንኳን በህይወት ያለ ሰው ልመና ለምን አስፈለጋቾሁ እስቲ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ስጡኝ?????

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km Před 5 měsíci +3

    ማማለድ በጣም ቀላል ነገር እኮ ነው በመዋቲ ስጋቸው ማማለድ ከቻሉ ህያዊት በሆነችው ነፍሳቸው እንዴት ማማለድ ያቅታቸዋል ጌታችን እኔ ካደረግሁት የበለጠ ታደርጋላቹ ብሏቸዋል እንኳን ማማለድ።
    ጴንጤና ተሀድሶ ኦርቶዶክስን በምን እንቃወም የሚል አባዜ ስላለባቹ እንጂ ይሄ ተራ ነገር ነው።ድሮ አያማልዱም ነበር የምትሉት ጥቅስ የለም ብላቹ አስባቹ ስለነበር ጥቅሱ ሲሰጣቹ አይ በስጋ ነው እንጂ በነፍስ አያማልዱም አይ ጴንጤ😅
    እሺ የነፍሱ ሲሰጣቹ ምን ልትሆኑ ነው?

  • @tad.27
    @tad.27 Před 5 měsíci +5

    Muse z genius one

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před 5 měsíci +8

    መሪጌታ ሙሴ በእውቀት ሞግተዋለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GG-ny8ic
    @GG-ny8ic Před 5 měsíci +2

    2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
    1 yohans-2

  • @HulegebRadio
    @HulegebRadio Před 5 měsíci +2

    ይሔ ሙሴ የሚሉት ሰው አነጋገሩ የሰይጣን እንጅ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሌለበት ያሳያል።ይሳደባል፡ስድብ የሰይጣን ነው፡የሚገርመው የሚናገረውን አያውቀውም። ጌታ ይርደው።

  • @getahuneidajohn8064
    @getahuneidajohn8064 Před 15 dny

    መሪጌታ በውቀት ነው የሞገቱት መጋቢት አዲስ ትንሽ ሕፃን ሆነውብኛል ምክንያቱም መሪጌታ በአክብሮት ሲጠሯቸው እሳቸው ግን አቶ እያሉ ሲጣሩ ይሄ ሕፃንነት ነው ። ሌላው የሚዲያው ሰው በጥላቻ የተሞላ ነው ከአሁን በፊትም እናውቀዋለን ።

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 Před 5 měsíci +4

    መጋቢ ሀዲስ ቃለ ሂወት ያሰማል!!

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 5 měsíci

    መጋቤ ሃዲስ ትልቅ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት አንዳልዎት እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን በየ ጥያቄ አውዱ ከመፀሐፍ ቅዱስ የማስረዳት ፀጋ ደግሞ እራሱን የቻለ ፀጋ ያስፈልጋልና። እባክዎ ዘማሪ ሶፍያ አቶ ሙሴን ከ ዘማርያም ጋር ያወያየችበትን ቪዲዮ ና ዘ ማርያም እንዴት ለጥያቄዎቹ ሁሉ ከመጽሀፍ ቅዱስ ብቻ ከበቂ በላይ መልስ ስለሰጠበት እባክዎ ቪዲዮውን ከ you tube ይመልከቱ። ምክንያቱም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከየትኛውም ቤተ እምነት ለሚመጡ ጥያቄዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ከበቂ በላይ መልስ አላትና።

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 5 měsíci +6

    የመናፍቁ ጋጋታ ኢየሱስ ያማልዳል ነው???? ወዮ ፍርዳቹን ፈራው

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 5 měsíci +16

    መነጽር ያደረገው ሰውዬ ግን ስርዓትን ከየት የተማረው ነው ለመስማትም አይጋብዝም

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km Před 5 měsíci +1

      ዝም ብሎ ነው የሚጮኸው

    • @user-ze6lt1fm5v
      @user-ze6lt1fm5v Před 5 měsíci +1

      ሰው ከእምነት ሲወጣ ስርአት አይኖረውም ተቅበዥባዥ ነው የሚሆነው

    • @michaelwoldegerima1119
      @michaelwoldegerima1119 Před 4 měsíci

      Ewnet keaymiro belay honobik nuw..siberalih yigebahal

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 Před 5 měsíci +7

    ለመጋቢ አዲስ ቃለ ህይወት ያሰማል!

  • @tea4298
    @tea4298 Před 5 měsíci +1

    "15 Moreover I will endeavour that ye may be able after my decease to have these things always in remembrance."
    (2Peter 1:15)እኔም ካላፍኩ በኋላ ትተጉ ዘንድ አሁን በህይወተ ስጋ እያለው እተጋለው ነው ያለው ።

  • @habbey2735
    @habbey2735 Před 2 měsíci

    እኛ ኦርቶዶክሶች ጻድቃን በሕይወትም በሞታቸውም እንደሚያማልዱ እናምናለን፡፡

  • @samsonbelay1290
    @samsonbelay1290 Před 4 měsíci

    ደስ የሚል መድረክ ነው መወያየታቹ መልካም ነው።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 5 měsíci

    እኔ ኦርቶዶከስ ነኝ እያላቹ አስተያየት የምትሰጡ ፔንጤዎች ለመማር እንጂ ለመሸናነ ፍ አትግቡ ይሄ የነብስ ጉዳይ እንጂ የቲፎዞ ነገር አይደለም ምክሬ ነው❤❤❤❤❤

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome6936 Před 2 měsíci

    ይሄንን ፕሮግራም ስከታተል ጉባኤ ውስጥ ያለው ነው ሚመስለን ፀጋ ይብዛላችሁ ሁሉም መሰረቱ (reference) መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ መሆን አለበት ተጨማሪ መጽሐፍትንም ከመጽሕፍ ቅዱስ ሃሳብ ጋር ቢሆን ነፍሳት ይድናሉ። የአዲስ ኪዳን መምህሩ ምናሴ ብዙ ቢያነቡ መልካም ነው አቶ ሙሴ ትንሽ ትህትና።

  • @user-ze1io3ov4v
    @user-ze1io3ov4v Před měsícem

    ሙስሊሞችን ብትጋብዙልን መሐመድ አበባውን ከክርስቲያን ወገን

  • @imtadel
    @imtadel Před měsícem

    ግሩም ውይይት ነው ሃሳቡ ላይ እንዲያተኩሩ ለምታደርገው ጥረት አድንቄ አለሁ ማንጏለሉ የኛ ፈንታ ነው ለሕይወት የሚጠቅመንን መውስድ ይገባው ውይይት ይለመድ ::

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye Před 5 měsíci +5

    ወይ ሙሴ 😂 ዛሬ መሪጌታ የለም የሱ መድሃኒት ዘማርያም ነበር😂 እባብ ራሱ ባንተ ይቀናል ሀሌታ ግን ይመቻችሁ እያመጣችሁ ታሳጡታላችሁ ዞሮ ዞሮ ኦሮቶዶክስ ትምህርት እንከን የሌላባት ኩላዊት ነች።ደሞ አንድም የኦርቶዶክስ መምህር ድጋሚ አልጠራችሁም ሴራ ከሌለባችሁ በቀር ልምድ ያላቸውን እስኪ ጋብዙ እግዚአብሔር እኮ የሰውን ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ ነው ውስጣችሁን ያያል እግዚአብሔር አይሸወድም።መከባበር ከሌለበት ግን መምህሮቻቾን ባይመጡ መልካም ነው አይመጥናቸውም ከወረደ ሰው ጋር አብሮ መውረድ።

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 Před 5 měsíci +1

    ሙሴ በደንብ አስተምሯል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc5ik3gg8p
    @user-zc5ik3gg8p Před 5 měsíci +1

    ተሐድሶ ቅዱሳን አያማልዱም ነበር አሁን በህይወተ ሥጋ እያሉ ያማልዳሉ ማለት ጀምረዋል ተመስገን ነው

  • @GechoBaba
    @GechoBaba Před 5 měsíci

    Haleta TV God bless YOU!!!!!!!!!

  • @habotare-pn6db
    @habotare-pn6db Před 5 měsíci +2

    ጋሽ ሙሴ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před 5 měsíci +8

    MUSIE HAS POINTS MEGABI IS A BIT WEAKER IN TODAY'S DEBATE

    • @millateshome926
      @millateshome926 Před 5 měsíci +1

      Tinsh enkuan atafrm mnaynet dinkurna new gn

    • @dawit2583
      @dawit2583 Před 5 měsíci

      dinqurina yemilew qal gin ayibezabignem/?@@millateshome926

  • @mekdesamime
    @mekdesamime Před 5 měsíci +2

    በጣም ከሚገርመኝ ነገር አንዱ ከቤተ ክርስቲያን ሲወጡ ስነምግባር እና ትህትና ይጎላቸዋል ይቅበዘበዛሉ ትእግስት ያጣሉ ለማዳመጥ እንኳን ዝግጁ አይሆኑም

    • @helenkidus7419
      @helenkidus7419 Před 5 měsíci

      ለኔም ይገርመኛል !!! ከኦርቶዶክስ ሲወጡ ያብዳሉ

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 5 měsíci +3

    መቼ ነው ማርያም እየወደቀች እየተነሳች ያማለደች ምን የመጽሐፍ ቅዱስ ማሰረጃ አለህ?

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 Před 4 měsíci

      ያሳዝናል የቅድስት ማርያምን ነገር ወዳጅዋ ይመላሉ የሚያምኑት ግን የጌታችንን የክርስቶስን ቦታ ይሰጥዋታል !! ለእኔ የኦርቶዶክስ ውስጥ የምተመለክ አአምላክ ማርያም የመጽሀፍ ቅዱስ ማርያም አይደለችም !!ማርያም ጣኦት አደረግዋት ያሳዝናል !!!

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 Před 5 měsíci +23

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆቡን እንኳን አወለቁልን አቶ ጋሽ መሴ

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 Před 5 měsíci +1

      ማነኝ ባይትሆን? እነ እኛ ናቃለንናቹ? ምንታቁና ብታቁ ኑሮ ይህንቃል ባለተጠቀምክም ነበር::

    • @helenkidus7419
      @helenkidus7419 Před 5 měsíci +5

      ገና ልብሱን አውልቆ ያብዳል። ኦርቶዶክስ የሱ መነገጃ አይደለችም። ከመሪጌታ ወደ ፓስተር

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 Před 5 měsíci

      @@Ra.com65 ቤተ ክርስቲያን ነች ክህነት ምሰጠው ቤተክርስቲያን ደሞ የሰጠችውን ክህነት ትሰርዛለች ።ሌላው ደግሞ ቤተክርስቲያን ልክ አይደለችም እያለ የሰጠችው ክህነቱም ልክ አይደለም ማለት ነው ለምን ክህነቱን ፈለገ 🤔

    • @user-ze6lt1fm5v
      @user-ze6lt1fm5v Před 5 měsíci +1

      ሻሽ ነው የተውት ይጠመጥሙ ነበረ አሁን ስለተነቃባቸው በሱፍ መዘነጥ ነው የመረጠው😂

    • @user-dh2xv9qx2m
      @user-dh2xv9qx2m Před 5 měsíci

      medrawi swoche yemyaywot yemyaseboet sele lebes sele kobe chama new alferdebshem
      lebsowchewu ez meder kry nachewu.
      yelk edel Geta setowachewuhal endetamezazenow Getan bewenet lebe endetefelgow.
      Geta yerdachewu Geta kalreda kebade new menfesawi hiwt.

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 Před 5 měsíci +1

    መነፀር ያደረገው ሰው መፅሀፍ ቅዱስን አልተረዳም ሲነገር እደ እግዚያብሄር ቃል አይናገርም ስርአት የለውም ልክ የአጋንት በሀሪ ነው ያለው እኔ ነኝ አዋቂ እጂ ሰው አያዳምጥም

  • @teklelombamo4793
    @teklelombamo4793 Před 5 měsíci +4

    Jegina Massie ❤

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před 5 měsíci +5

    አረ አይተነወል በቲክትክ አይ ሙሲ ምላስ ብቻ😅😅

    • @yeabkal2502
      @yeabkal2502 Před 5 měsíci +1

      ለሱ መዳኒቱ ዲያቆን ዘማርያም ነው

  • @ok-sv6hf
    @ok-sv6hf Před 5 měsíci

    ይህ ሰወች የዘላለም ህይወት ኣገግንበታለሁ ብለው በዘመናቸው የሚያምኑበትን ሃይማኖት ሚድያ ላይ አያመጡ ገንዘብ የሚሰሩ አና ሰወችን በሃይማኖታቸው ግራ የሚያጋቡ መድያወች ሃይ የሚል የለም፡፡፡፡፡፡፡ ኣከራካሪወቹ ኣላማና ተልኮ ስለሚኖራቸው ስራቸዉን አየሰሩ ነው፡፡፡፡፡፡፡

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 4 měsíci

    ሀሌታ ሚዲያ ተባርኩ በርቱ።

  • @elias2414
    @elias2414 Před 5 měsíci

    ወንድም እዮብ ስለምታቀርበው መርሀግብር በጣም ተጠቃሚ/ዎች ነን:: ክርስትናችን ሁለት ክፍል ኣለው: ስነ መለኮቱኑ: ስነ ምግባሩ:: ብዙም ባይሆን የስነምግባር ጉድለት ያየሁ ይመስለኛል:: ኣንደኛው ሌላኛውን ኣሳንሶ የመመልከት (ስለ ትምህርታቸው: እውቀታቸውና) የመሳሰሉ ነገሮች:: ሰው የትም ይማር ሃሳቡ ሊሰማ: ሊሞገት ሲገባ ማብጠልጠሉ ኣይጠቅምም ለእኛም ትምህርት ኣይሆነንም::

  • @user-bn7ky6kn5b
    @user-bn7ky6kn5b Před 5 měsíci +3

    በ እውቀት የ ሚመጥነው ሰው ለ ሙሴ ቢዘጋጅለት።ሙሴ ደሞ ትንሽ በ ትህትና ብታወራቸው

  • @user-hk5fp1hv3b
    @user-hk5fp1hv3b Před 5 měsíci +1

    ሃሳብና ክርክር ጥሩ ግን መደማመጥ ያስፈልጋል

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l Před 5 měsíci +1

    መጋቢ ሓዲስ ቃለህይወት ያሰማልን፡ ይህ ጦንቋይ ከመጮህ በዘለለ ምንም እውቀት የለውም።

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 Před 5 měsíci +2

    አቶ ሙሴ ደረቅ ነው እርሱ አጣሞ ይዞ የመጣውን ብቻ የቤ/ክርኗን የምትለውን መስማት አይፈልግም። ለእርሱ የሚመቸውን ብቻ ነው ይዞ የሚመጣው እና ለማደናቆር የሚፈልገው።

  • @muluterefe
    @muluterefe Před 5 měsíci

    በጣም የገረመኝ ሁለቱም ያቀረቡትን ማስረጃ የጠቀሱትንየመጸሐፈ ቃል አብቦ ከማነጻጸር ይል መሪጌታን የምትሳደቡ ማን በ ብም ለማንበ ብም ፍላጎት እንደሌ ላቸው አይቻለሁ እውነትም መንገድም እየሱስ ብቻ ነው

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před 4 měsíci

    አሁንም እግዚአብሔር የእውነትን እውቀት ይጨምርሎት ባለ መነፅር

  • @muluterefe
    @muluterefe Před 5 měsíci

    ውይይታቸው በጣም ደስ የሚእእልና የተረጋጋ ነው በተግባቦት ነው ሲወያዩ ነበር አ

  • @KOCHITOWondimu
    @KOCHITOWondimu Před 5 měsíci +1

    የኦርቶዶክስን አስቶምህሮ ለማወቅ የቤተ/ያን አባቶችን ጠይቁ፣በትክክለኛም መንገድ ተጓዙ፣ሙሴም ጭምር

  • @amyethio750
    @amyethio750 Před 5 měsíci +1

    አቅራቢው እባክህ አቶ ሙሴ በጣም disrespect ያደርጏል አንድ ነገር በል

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před 5 měsíci

    ውይይታቸው በጣም ደስ የሚእእልና የተረጋጋ ነው

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 5 měsíci

    የእመቤታችንን ምልጃ ምናምን ምናምን ይላል ወጠጤ ደሞ ኦርቶዶክስ ነኝ መሪጌታ ነኝ በግድ አክብሩኝ 😊አቶ ነህ 😊 ንስሀ እራሱ ከገባህ እንደኛ ምእመን ነው መሆን የምትችለው