ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2022
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 310

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Před rokem +11

    በጣም ጥሩ ገለጻ ነዉ ግእዙ በማያሻማ መልኩ አስቀምጦታል ሮሜ 8፣34 "ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀሥ በእንቲአነ" በ እግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ ይዋቀሳል ይከራከራል ይላል ከማን ጋር ቢሉ ከ አብ ጋር አይደለም ነገርግን ከሚከሱን ከሚከራከሩን ጋር ክርክራችንን ይከራከራል ዳዊት በ መዝ 43፣1 አቤቱ፥ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤
    ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ ይላል እንዲሁም በ ኢሳያስ 50 :8 የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።ይላል
    እግዚአብሔር ከተከራከረልን ደሞ ፈረደልን አፀደቀን ማለት ነው የሚያፀድቅም የሚኮንንም እሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማን ይቃወመናል።

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great Před 6 měsíci

      1ኛ ዮሐንስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
      ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
      እሺ ለዚህስ መስተባበያ አለህ?

    • @Sewe_mindenew
      @Sewe_mindenew Před 6 měsíci +4

      @@Ethiopia_the_great ጠበቃ አለን ያለው በሀጢያታችን ከ ልብ ተፀፅተን ብንናዘዝ ብናለቅስ ክርስቶስ እንደ ዳኛ ሳይፈርድብን እንደ ጠበቃ ነፃ ያወጣናል አባት ስለሆነ ይራራልናል እንጂ አብ ሆይ ማርልኝ እያለ በ አብ ቀኝ ይማልዳል አደለም ።
      1ኛ ዮሐንስ 1፣9
      በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
      1ኛ ዮሐንስ 1፣7" ..የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል"።በቀራንዮ እለተ አርብ ያፈሰሰው ደሙ አሁንም ከሐጢያት ያነፃል ያድናል ነው።

  • @emano5974
    @emano5974 Před 9 měsíci +6

    እሚገርም አገላለፅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እውነትነው ሁሉንም ማድረግ ይችላል በእውነ ከሰማያት የወረደው ለኛአደል❤😢😢😢😢😢
    በእውነ ሼርርርር እናድርግ እና እንድህ ከበድ ያሉ ትምህርቶች እየተተረጓሙ ይቅረብልን የምትሉ እንደኔ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 Před 2 lety +61

    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @Josefe4950
      @Josefe4950 Před 2 lety

      ዕብራውየን 7÷25 ምን ይላል ? 2 ቆሮንቶስ 5÷19 ቢነበብ ቢብራራ

    • @whsti_adarash
      @whsti_adarash Před rokem

      ​@@Josefe4950
      ቀን ይፈጃል እንጂ መልስ ታገኛላቹ እንዳለው አረጋ ብላቹ እግዚኣብሔር እንዲገልጥላቹ በጾም ጸሎት ስግደት ትጉ እንጂ

    • @samsonmekonnen4410
      @samsonmekonnen4410 Před 8 měsíci +2

      ክርስቶስ ኢየሡስ በምዋለ ስጋዌ ማልዶልን አድኖናል ።
      ይህ እውነት ነው
      አሁን ግን ስለምንፈፅመው ሀጢያት የሚማልዱልን በምዋለ ነፍስ የሚኖሩ ሶስተኛ ኪዳን ያላቸው ማርያም፣ ክርስቶስ ሰምራ፣ አርሴማ፣ አቡዬ፣ ተክለሀይማኖት ወዘተ የሚባለው ግን ፈፅሞ ሀሰት ነው።
      ክርስቶስ በምዋለ ስጋዌው እኛን ለማዳን የፈፀመው ምልጃ አንድ ጊዜ የተከናወነ ነገር ግን ለዘላለም የሚያድን የሚያስምር፣ የሚያስታርቅ ማለት ነው።
      ለዚ ነው በአብ ቀኝ ያለው ስለ እኛም የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ያለን

    • @donkeytube2015
      @donkeytube2015 Před 7 měsíci

      @@samsonmekonnen4410 ክርስቶስ አላማለደንም

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 3 měsíci

      ​@@samsonmekonnen4410አንድ ጥቅስ አንድ በምልጃው አዳነን የሚል አምጣ እንደው አንድ ጥቅስ ሶየ ሶስተኛ ኪዳን ላልከው ማስረጃ የለህም እኛ ቅዱሳን ስለሃጢአታችን ይማልዳሉ ስንል እኛ ስለሰራናቸው ሃጢአቶቻችን ምልጃ እንድናቀርብ ሁላችንም ታዘናል 1ኛ ጢሞ 2:1-4 አንብብ በቅዱሳን ምልጃ ወይሜ ጸሎት የሃጢአት ስርየት እግዚአብሔር እንደሚሰጠን ያዕ 5:15 አንብብ የእምነት ጸሎት አንዱ ስለሌላው ጸልዮ እግዚአብሔር ሃጢአቱን ይቅር እንደሚለው በማመን ምልጃን ያቀርባል ለዚህ ደሞ ቅድስት ድንግል ማርያምና ሌሎቹም ቅዱሳን ለእግዚአብሔር ቅርብ ስለሆኑ በነፍስም ስላሉ ስለእኛ ጸልየው ማልደው ከቤዛነቱ እየለመኑ ያስታርቁናል ይህም 1ኛ ያላመኑ ወደማመን እንዲመጡ 2ተኛ ያመኑም ክርስቲያኖች በእምነታቸው ፀንተው እንዲኖሩ ይማልዳሉ(ይጸልያሉ)👉ችግሩ እኮ እናንተ ማማለድ ማለት ሞቶ ማስታረቅ ነው የሚል የተሳሳተ ትርጉም ስላላችሁ ነው👉እውነታው ማማለድ ማለት አንዱ ስለሌላው መጸለይ መለመን ሦስተኛ ወገን ሆኖ የሚለምነው አካል የሚለመነውን አካል ስለሚለመንለት አካል ይቅርታን እንዲያገኝ መጠየቅ ነው ማስረጃዬ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 22:32 ማለድሁ የሚለው KJV እና ግሪኩ prayer ጸለይሁ ይለዋል ከመዝገበ ቃላት ደሞ👉የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 56፤የደስታ ተክለ ወልድ ገጽ 70፤የአ/አ ዮኒቨርስቲ የጥናትና ቋንቋ ምርምር መ/ቃላት ገጽ 775 እንዲሁም Tyer Greek lexicon & Meriam webister dictionary ተመልከት አንዳቸውም ምልጃን ማስታረቅ ብለው አልፈቱም 👉ጌታ ያስታረቀህ በቤዛነቱ በሞቱ በደሙ ፍሰት ነው እንጂ በምልጃ ወይም በልመና በጸሎት አይለም የሚል ካለ አምጣ!!!👉ጌታ ምልጃ ያቀረበው በመዋዕለ ሥጋዌው ከትንሳኤው በፊት ነው ይህም የአዳምንና የልጆቹን የዘመናት ልመናና ጸሎት ተሰሚ ያረጋት ዘንድ ዛሬ እኛ ስለወገናችን ለምነን ማልደን ጸልየን ከእግዚአብሔር የሃጢአት ስርየት የምታሰጥ ያረጋት ዘንድ እንዲሁም መከራ ሲደርስብን ፈተና ሲመጣብን ወደአምላካችን እንድንጮህ አርአያ ሊሆነን እና ትልቁ ነገር ደሞ ጌታ ፍጹም ሰው ነውና ዳግማዊ አዳም ነውና ማለደ፤ጸለየ ነገር ግን የጌታ ምልጃና የሰው ልጆች ምልጃ አይገናኝም እኛ ሰዎች ስንማልዳ እኛ የማንችለው ነገር ኖሮን አምላክ የሚችለው ሆኖ እሱን እንጠይቅና ከእሱ ለጥያቄያችን መልስን እንጠብቃለን ጌታ ግን ሲማልድ ራሱ አምላክ ስለሆነ ዕብ 1:3 በስልጣኑ ቃል ሁሉን እየደገፈ እየከወነ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ እንዲል ራሱ የማለደውን ምልጅ በአምላካዊ ስልጣኑ ለዘላለም ለምንማልድ ለኛ ጸሎታችንን ተሰሚ አለረገልን እንጂ እሱ የማይችለው ነገር ኖሮ አይለም መልስም ከማንም አይጠብቅም አምላክ ነውና ይህሞ በምሳሌ በከተማችን በሸክም ስራ የተሰማሩ ህይወታቸውን በዚህ ስራ የሚገፉ የሚመሩ ሰዎች አሉ አንድ ቀን አንዲት እናት ከባድ ዕቃን ተሸክማ ስትሄድ ያየ አንድ normal ሰው በአካባቢው የሚሸከሙላት ተሸካሚዎች እንደሌሉ አይቶ አዝኖላት ለሷ ተሸክሞላት ቢሄድ ይህን ሰው ተሸካሚ ትለዋለህን? ጌታም እንዲህ ነው ጸሎቱ አልሰማ ያለውን የሰው ልጆችን ምልጃ እሱ በነሱ ምትክ ተገብቶ ምልጃን አቅርቦ ተሰሚ አደረጋት ያ ሰውዬም ተሸካሚ እንዳይባል ጌታ ስለማለደ አማላጅ አንለውም።👉የጌታ ምልጃ የተገብቶ ምልጃ ይባላል ለፍጥረት ሁሉ ያቀረበው ሊቀ ካህናት እንደመሆኑ ማለደ ጸለየ👉ሁለተኛ ጌታ ያዳነን በምልጃ ወይስ በቤዛነቱ የሚለው___ አንድ አበዳሪ ለአንድ ሰው 10,000 ብር ቢያበድረውና ተበዳሪው መመለስ ቢከብደው አስቸጋሪ ነገር ቢያጋጥመው አበዳሪው ደሞ መልስልኝ እያለ ቢያስጨንቀው ሦስተኛ ወገን የሆነ ሰው መጦ ከአበዳሪው ባለው ቅርበትና ዝምድና ተበዳሪው እንዲህ እንዲህ ነው በቃ ብድሩን ለእኔ ስትል ተውለት ቢለውና ቢተውለት ይህ ምን ይባላል? ምልጃ። ተበዳሪ አበዳሪና ሁለቱን ያስታረቃቸው ያስማማቸው አማላጅ አለ አማላጁ ስለተበዳሪው አበዳሪውን ስለሚያውቀው ለምኖት ከተባዳሪው ጋ አስማምቶ ብድሩን አስተወለት ቅዱሳንም ለእግዚአብሔር ካላቸው ቅርበት የተነሳ ለኛ በሩጫ ላለን ለክርስቲያኖች ሃጢአታችንን እንዲተውልን እንዲምረን አቤቱ ስለእኔ ማረው ተለመነው ይላሉ ነው ያልነው👉ሌላ ደሞ ሦስተኛው ወገን መጦ አበዳሪውን ለተበዳሪው የሰጠውን 10,000 ሙሉውን ከፍሎ ተበዳሪውን ካለበት እዳ ነፃ ቢያወጣው ይህ ምን ይባላል? ቤዛነት ጌታም በእያንዳንዳችን ላይ የነበረውን በደል እርግማን ከፍሎ ከዲያብሎስ ባርነት ከሞት ሠንሰለት ነጻ አውጦናል።

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Před 2 lety +11

    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊመለከተው የሚገባ ትምህርት ነው 💚
    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +14

    መምህራችን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን ሮሜ. 34 ተክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ እራብ ችግር ጭንቀት ስደት ሞት ቸናፍር ማንም አይለየንም እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አጽናን እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወለድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ለጌታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል✝️⛪️ ሃሌ ሉያ::!!!✝️⛪️❤️💐

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 6 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @papilon7651
    @papilon7651 Před 2 lety +9

    የሚገርም ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w Před 6 měsíci +2

    Memherye sewedot fetati rejime edeme ena tena yisetote🙏🙏❤️❤️❤️

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před rokem +5

    የተዋሕዶ ልጅ መሖን መታደል ብዙ ሊቅ አባቶች አሉን 💒💒🤲💒

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን!🙏🙏🙏

  • @shewazeleke9947
    @shewazeleke9947 Před 8 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 2 lety +6

    ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @josephmengistu214
    @josephmengistu214 Před 2 lety +8

    ወንድሞች ፦ ማኅበረ ጽዮን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @brhanuderbiehaile4005
    @brhanuderbiehaile4005 Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።

  • @logostube5696
    @logostube5696 Před 2 lety +3

    💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!!!
    💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚
    ለእኛ ሲል በጤና እና ብዕድሜ ይጠብቅልን!
    💚💜💙💛💗❤💚💜💙💛💗❤💚

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን ያስዛልዎት አሜን።

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 Před 2 lety +4

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před měsícem

    Kalyewet yasemalen memeri ❤❤❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @monumagold8776
    @monumagold8776 Před 5 měsíci +1

    kale hiwot yasemaln

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዕረጅም ያገልግሎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před 11 měsíci +4

    ይኸንን ትምህርት ለምናውቀው መናፍቅ ሁሉ ማጋራት አለብን ::
    እግዚአብሔር ለመምህራችን አብዝቶ ይግለጽልን!!

    • @dawitmamo2165
      @dawitmamo2165 Před 7 měsíci

      (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5)
      ----------
      18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
      19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
      20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።

  • @melu2159
    @melu2159 Před 2 lety +3

    በፀጋ ላይ ፀጋ
    በክብር ላይ ክብር ያድልህ ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎ ይብዛልን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ethiopiahagere7167
    @ethiopiahagere7167 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነቱ እግዚአብሔር ትክክለኛ መምህራንን ያብዛልን

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 7 měsíci +1

    “እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።”
    - ቆላስይስ 2፥8

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካት

  • @user-vh9qg9bi5x
    @user-vh9qg9bi5x Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የቤዙ ሰው ጥያቄ ነው መስማት ከቻሉ ይማሩበት እናመሠግናለን

  • @samrawittadese4785
    @samrawittadese4785 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር!!! ድንቅ ትምህርት!!!

  • @mayamhammd1172
    @mayamhammd1172 Před 2 lety +2

    Egziyabehr yagelwgelot zemenehen yebarekew Amen Amen Amen lemederachen 🙏🙏🙏🙏

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety +2

    መምህር መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 Před 2 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን።🌿

  • @bezamulugeta3225
    @bezamulugeta3225 Před 2 lety +10

    ኦርቶዶክሳዊያን ይህን ትምህርት ቢያንስ ለ2 ሰው share ማድረግ አለብን!!!!

  • @mahlettejo1670
    @mahlettejo1670 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፀጋ ይስጥልን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዏ ይደርብን❤ ❤❤

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 Před 3 měsíci

    ድንቅ መልእክት ድንቅ ብቃት ድንቅ ወንጌል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g Před 2 lety +2

    አሚን ቃለህይ ዎተ ያሠማልን

  • @ephremgabresilassie3084
    @ephremgabresilassie3084 Před rokem +1

    በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ያድናቸዋል። ሌላ ወደ እግዚአብሔር የሚያመጣ በር ከክርስቶስ ውጭ ሌላ የለም።

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před 10 měsíci +2

      ወንጌልን በደንብ ተማር እየሱስን ለማውረድ ለማሳነስ እንደ ማስተሮችህ አትሯሯጥ 😜🤔

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @according6414
    @according6414 Před 2 lety +5

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን !!!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን እጅግ ግልጽ ድንቅ አስተምህሮ ነው

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌿🌿🌿💒🌿🌿🌿🇪🇹❤🇪🇹❤🇦🇪🇦🇪

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ለመምህራችን

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @yohanistamene4964
    @yohanistamene4964 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm Před 2 měsíci

    መናፋ ማለት የእግዚአብሔር ቃል በራስ ፈልስፊና መተርጎም ነው ወድሜ የእግዚአብሔር ቃል አጣመህ አትተርጉመው ቃሉ ግልፅ ነው ለሆድህ አትሰራ አሉን አትሸቅጠው ጌታ ይቅር ይበልህ።

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 Před 2 lety +1

    Amen kalehiwot yasemalin be edme be tsega yitebkln

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Před 5 měsíci

    ቃልሂወት ያሰማል

  • @BoleTeka-uc2sn
    @BoleTeka-uc2sn Před 3 měsíci

    ቃለ ሕወትህ ያሰማልን መምር

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +2

    ረቡኒ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @sevigirma9349
    @sevigirma9349 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት 👏👏👏

  • @mtt733
    @mtt733 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @AlemworkDessie-gt6yc
    @AlemworkDessie-gt6yc Před 10 měsíci

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-zw6zu3zb3f
    @user-zw6zu3zb3f Před 2 lety +1

    በዕውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @zenebeworku7127
    @zenebeworku7127 Před 3 měsíci

    ድንቅ ነው ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @-pinieltube1282
    @-pinieltube1282 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!

  • @angachmola1833
    @angachmola1833 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-pc3wh4je6x
    @user-pc3wh4je6x Před 7 měsíci

    ቃ ለ ሕ ይ ወ ት ያ ሰ ማ ል ን መ ም ሕ ር!

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 Před 2 lety +1

    በእውነት በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን።

  • @mskrh640
    @mskrh640 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @agezetade2113
    @agezetade2113 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን!

  • @user-ub8hy9dl4j
    @user-ub8hy9dl4j Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @almaspleto64
    @almaspleto64 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @tsedenianega1598
    @tsedenianega1598 Před 2 lety +37

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙዎችን ጥያቄ ግሩም አድርገህ አብራርተህ መልሰህልናልና እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @Josefe4950
      @Josefe4950 Před 2 lety +1

      ኤፌሶን ምዕራፍ 2÷ ከቁጥር 1-----ጀምሮ ሙሉውን ብናነብብ የትላንቱን ማንነታችንን ይነገረንና ዛሬ በእየሱስ ክርስቶስ በተከፈልልን ዋጋ የት ላይ እንደምንገኝ ያስገነዝበናል የዳነ ሰው ከአባቱ ከእግዚያብሔር ጋር የታረቀ ለምንድን ነው እማይሆን ኮተት ውስጥ እራሱን የሚዘፍቀው? መዳኑን ተጠራጥሮ ወይስ የእየሱስ ማዳን አንሶበት ሌሎች አዳኝ አስታራቂ ያስሳል ኧረ እንንቃ ከእየሱስ ደም ውጪ የሐጢያታችን ማስተረያ ኣይገኝም የለም የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ያድናል ያስተሰርያል የአብን ቁጣ ያበረደው የልጁ ደም ነው ልጁ ያለው ህይወት አለው !

    • @kalkidanbelay3753
      @kalkidanbelay3753 Před rokem +1

      @@Josefe4950 ወንድም እኛ ከክርስቶስ ደም ውጪ የሚያድን አለ ወይም አያድንም አልን ? ልቦናህን ይክፈተው

    • @kalualedemissie9552
      @kalualedemissie9552 Před 7 měsíci

      አሜን🙏

    • @donkeytube2015
      @donkeytube2015 Před 7 měsíci

      @@Josefe4950 አንተ አብ ተቆጣ ነው ያልከው አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወደልና ነው የሚለው ታሳዝናለህ

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Před 2 lety +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🌻🌺

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 Před 6 měsíci

    ለዘላለም የሚለው ዛሬም ለእኛ የሚማልድ የሚያስታርቅ ኢየሱስ ብቻ ነው። መሰዋዕት የሆነልን እርሱ ብቻ ነው ።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 3 měsíci

      ለዘላለም የሚል የቱ ጋ ነው የሚያስታርቀው ኢየሱስ ብቻ ነው ላልሽው አብና መንፈስ ቅዱስ አላስታረቁሽምን? ወይ በቤዛነቱ ያስታረቀኝ በይ የሚማልደው የሚለው ትርጉሙ የሚለምነው ማለት ነው አለቀ የላ ትርጉም የለውም ግን ጌታ ይለምናል ልትይ ነውን? የሚያስታርቀው ማለት ነው ካልሽ ሮሜ 8:34 ስለኛ የሚማልደው የሚለውን ስለኛ የሚያስታርቀው ብለሽ ልትፈችው ነውን? የማስታረቅን ቃል በእኛ አኖረ ሲል ምን ማለት ነው ታረቁ ብለን ስለክርስቶስ እንለምናለን ሲል ይሄ ራሱ ምልጃ ነው ምልጃ አንዱ ስለሌላው የሚያቀርበው ልመና ጸሎት ነውና የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ገጽ 50 & 56

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-mz3pb3lo4p
    @user-mz3pb3lo4p Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @fetleyeshitila7501
    @fetleyeshitila7501 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍመንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před rokem

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před 9 měsíci

    Kale Hiwetin yasemalin memir 🙏🙏🙏❤️

  • @mahtotmullie2127
    @mahtotmullie2127 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @fikrte
    @fikrte Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ት/ት❤❤❤

  • @sinaabadi3321
    @sinaabadi3321 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን።

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c Před 11 měsíci

    አሜን

  • @million1oo
    @million1oo Před 10 měsíci

    Qale hiwot yasemaln

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 Před 2 lety

    Idmena tena yistilgn kale hywet yasemaln

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @speedyphysics
    @speedyphysics Před rokem

    Besme btlemnu adergewalehu ale lemin bemaryam sim tilemnalachihu bemaryam sim leminu alalem

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 9 měsíci

    Kalehiwot yasemalen ❤

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማን

  • @petykakoun859
    @petykakoun859 Před 2 lety

    ቃለኽይወት ያሰማልን መምኽር

  • @AbayGaredew-vw9nq
    @AbayGaredew-vw9nq Před 6 měsíci

    53:54

  • @metinagnaderib3293
    @metinagnaderib3293 Před rokem

    kale hiwot yasemalin

  • @Orthodox_Lense16
    @Orthodox_Lense16 Před 10 měsíci +3

    Share this Please!🙏🙏🙏 ለሁሉም ሰው አጋሩት እባካችሁ!🙏😍

  • @selamawitayele9412
    @selamawitayele9412 Před 2 lety

    🙏🙏🙏❤

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 Před rokem

    ድንቅ መምህር ከግሬስ ጋር

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Před 10 měsíci +7

    የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ የፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን ተገርሜያለሁ መልካም ነው

    • @emano5974
      @emano5974 Před 10 měsíci +2

      እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው እምነት ይመልስልን❤❤❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Před 2 lety

    እመኒ ህይወተ ወሞተ ሥጋ ተውህቦ
    እምርእስየ ለርእስየ እስመ አንተ ትቀርቦ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ...መምህራችን እርጅሙን እድሜ ይስጥዎት

    • @asfawtessema5087
      @asfawtessema5087 Před 2 lety

      ዘመናይ
      እመኒ ህይወተ ወሞተ ሥጋ ተውህቦ
      እምርእስየ ለርእስየ እስመ አንተ ትቀርቦ

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před 2 lety +2

    ዕብራውያን 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤

    • @ephremgabresilassie3084
      @ephremgabresilassie3084 Před rokem +1

      ሮሜ 8፡34
      በዚህ ስፍራ እኮ በግልጥ የሚናገረው ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው" ከትንሳኤ በፊት ነው የሚማልደው የሚል ትምህርት ከየት አምጥታቸወሁት ነው? በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ኢሱስ እኮ ከሙታን የተነሳው ኢየሱስ ነው እርሱ ነው የሚማልደው።
      ሮሜ ምዕራፍ ስምንት በሙሉ የሚናገረው በክርሰቶስ ኢየሱስ በማማን ስለሚገኝ ጽድቅ ነው ምዕራፉ ሲጀምር ቁጥር አንድ ላይ "እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።" በማለት ነው። በመቀለም ምዕራፉ በሙሉ ይህን ሃሳብ በዝርዝር ያብራራል። በክርስቶስ ኢየሱስ ያለሉት ወይም የሚያምኑት ከኩኔኔ የሌለባቸው በምን ምክንያት እንደሆነ ምዕፋ በሁለት ምክንያቶች ያስቀምጣል። 1ኛ ሮሜ 8፡10-11 ላይ "ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።" ይላል ደግሞም ወረድ ብሎ በቁጥር 26 ላይ "
      እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" ሰለዚህ ክርስቶስን በመቀበላችን በእኛ ያደረው ቅዱስ ምነፈሱ ስለ እኛ የማልዳል ይረዳናል በኃጢያት ቢንፈተን እና ቢንደክም ራሱ ስለ እና ይማልደልናል። ሁለተኛ ደግሞ ሲየሱስ ክርሰቶስ ይማልድልናል። የኢየሱስ ምልጃ መስቀል ላይ ሞት በፊት ሳይሆን ከሙታን ከተነሳ በኃላም ጭምር ነው። ለዚህ ማስረጃ የሚሆኑ ተጨማሪ ጥቅሶች፤
      ዕብራውያን 7:24-25
      እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
      ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
      1 ዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ 2፡1
      "ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"

    • @whoami2389
      @whoami2389 Před rokem +1

      @@ephremgabresilassie3084 man plz listen for not asking a queastion listen it for to exit from illumnatiy religion

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great Před 6 měsíci

      ​@@whoami23891ኛ ዮሐንስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
      ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

  • @biniyammatiwos4096
    @biniyammatiwos4096 Před rokem

    እየሳክ ሰዉን ወደ ጥፋት አትንዳ ቃሉን አስተምር

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር
    ነገር ግን መምሕሮቻችን ስጦታቸው ልዩ ልዩ ስለሆነ ነው ወይንስ በልሎች መምሕሮች አማለደ ማለት ፈረደ እንጅ አማለዶ እኛ ኦርቶዶሳዊይ አንልም ይላሉ
    ሌላው ደግሞ ለአርአያነት እና የማስታረቅ ስራ ሰራጅ አማለደ አንልም የሚል ትምሕርት ተምቻለሁ
    እግዚአብሔር አምላክ አስታዋይ ልቦና ይስጠን🤲🤲-🤲

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c Před 2 lety

      ግራ ተጋብተው ነው መጽሃፍ ቅዱስ ምለውን ለማጥምዘዝ ሥሞከሩ ነው።ሚመርምር ሰው ጠፋ

    • @danieltafere2212
      @danieltafere2212 Před rokem

      ልክ ነህ እኔም እንደዛ ነው የተማርኩት።

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd Před 7 měsíci

      ​@@user-pq7si2gw7cሁሉንም ቀንጭባችሁ ስለምትሰሙ እኮ ነው የተለያየ የመሰላችሁ