የቅዱሳን አማላጅነት ለምን አስፈለገ? ከመናፍቃን ለሚነሳ መልስ - በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Orthodox Tewahedo 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2020
  • #OrthodoxSebket #Diacon #HenokHaile
    እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ !!!
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ እምነት ናት!
    SUBSCRIBE to Our Channel!
    Tewahedo ሃይማኖቴ!

Komentáře • 124

  • @MS-ew6qx
    @MS-ew6qx Před 3 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ይሄ ትምህርት ለመናፍቃን ብቻ ሳይሆን ለእኛ ለኦርቶዶክሶችም አስፈላጊ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 Před 4 lety +24

    እውነት ነው የቅዱሣን ምልጃ ያሥፈልገናል መምህር ዘመንክን ይባርክልህ እንቁ መምህር በጣም ነው የምወድህ

  • @zablonprinting7030
    @zablonprinting7030 Před 2 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማለን።
    እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በነገራችን ሁሉ ጌታችንን መስበክ, ማስኮራት አለብን። ህብረታችንን አጠንክረን ከክፋ ፈጽሞ እንራቅ አባካችሁ። ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን።

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 Před 2 lety

      awo yemr chigrachinn new yagegnehew egziabher yrdan bzuwoch eyesatu new

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 3 lety +9

    ወተት የሆነ ትምህርት መምህራችን በብዙ የተሳሳተ መንገድ የያዙ ያልገባቸው ሠዎች በጣም እንደሚገባቸው ነው። ሥላሴ ይጠበቁህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏 እኛንም ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር የመስገን።አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistfekadu3643
    @tigistfekadu3643 Před měsícem

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ እግዛብሄር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Před 16 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ክብሩን ያድልልን👏🌹🌹🌺🌺

  • @HIRutAsfaw-tk2sr
    @HIRutAsfaw-tk2sr Před 5 měsíci +1

    የአገልግሎት ዘመንህን ስላሴ ይባርኩልህ ❤

  • @tinaselamon2553
    @tinaselamon2553 Před 2 lety +4

    ፀጋውን ያብዛልህ ማር የሆነ ትምህርት በቅዱሳን ምልጃ ይማረን🙏

  • @fikrtefikdu6645
    @fikrtefikdu6645 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን

  • @Dink159
    @Dink159 Před 4 lety +9

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን አሜን እውነት ነው የቅዱሳን የፃድቃን የሰማእታት ምልጃቸው አይለየን መምህሮቻችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን የቅዱሳን ምልጃና በረከታቸውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!!

  • @zubeyrjonatan3305
    @zubeyrjonatan3305 Před rokem +1

    ምርጡ መመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @edu_harmony
    @edu_harmony Před 11 měsíci +1

    ስለማይነገር ሶጦታው እግዚአብሀር ይመስገን( 2ቆሮንቶስ 9፡15)

  • @ribkazenebe4017
    @ribkazenebe4017 Před 2 lety +2

    በዉነት ድንቅ ትምሕርት ነዉ የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልኸ ጸጋዉን ያብዛልክ ብዙ መናፍቃን የሚጠይቁኝን ጥያቄ ነዉ በደንብ ያብራራሐዉ

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety +6

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @mathichanie5356
    @mathichanie5356 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ሄኖክ ማር የሆነ ትምህርት ነው ነገር ግን የቅዱሳንን ምልጃ በሀዲስኪዳን በደንብ ሰፋ ያለ ትምህርት ያስፈልገናል በብሉይ ቅዱሳን ምልጃ እንዳቀረቡ ማንም እሚክድ አይመሥለኝም ወንድሜ ከዚህም በተጨመሪም ስለእየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነት እና አማላጅነት ትምህርት ትርጓሜ ብሰራልን ደስ ይለናል አመሠግናለው ዘመንህ ይባረክ🥰🥰

  • @bemeshimkenalwu6344
    @bemeshimkenalwu6344 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔርን እውነት የመሰከርክልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @emushefelekeemu8679
    @emushefelekeemu8679 Před rokem +2

    ቃል ሂወት ያስማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ይቅርታ አርጉልኝ እኔ 6 ከውዲት ከናቴ እመብርሀን እርቃለው 😭😭😭እስቲ ወደ ሀገሬ በሰላም ገብቼ እመብርሃን ይቅርታ ሊጠይቅ ወደ ተዋህዶ ም ልመለስ 😭😭😭😭እባክችሁ ጸልዩልኝ ልጅ ነበርኩ ከዛ ተሳሳትኩኝ ምን ላርግ 😭😭😭😭

  • @dn.tewotube.1552
    @dn.tewotube.1552 Před 2 lety +1

    አሜን ወሳኝ ትምህርት ነው፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zb7tc6wv7q
    @user-zb7tc6wv7q Před 3 lety +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሄ

  • @user-yl7db9gn6i
    @user-yl7db9gn6i Před 4 lety +6

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před 2 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠበቅልን ... 💚💛❤🙏

  • @alemnesh7538
    @alemnesh7538 Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማል በጠልት ወት ይሰቡኝ ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @alihap7109
    @alihap7109 Před 3 lety +2

    ቃል ሂወት የሰማልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @182960la
    @182960la Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +1

    ✔️💒💒መምሕራችን 🥰🤲ቃልለ ሕይወት ያሰማልን 🤲

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 8 měsíci +1

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @asegedech216
    @asegedech216 Před rokem +1

    ተባረክልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rq3mv1im8x
    @user-rq3mv1im8x Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💞 💞 💞 🙏 🙏 🙏

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s Před 2 lety +1

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጠይና ጋር ያድልንን

  • @imorthodox5281
    @imorthodox5281 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ፡፡ፀጋውን ያብዛልክ😘😘

  • @alemekidane5192
    @alemekidane5192 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ ውዱ ወንድሜ ሄኖክ ስወድህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-sz6xw1mg2z
    @user-sz6xw1mg2z Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ መምህራችን

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena8169 Před 11 měsíci +1

    ቃለይወት ያሰማልን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @dave-tm8ll
    @dave-tm8ll Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety +2

    amen Amen Amen Kal Hywoten Yasmalen

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před rokem +1

    መምህር ቃሎት ያሰማልን።ማስተማር ማስተማር እኛም ሙልት ሙልት።

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ፀጋህን ያብዛልን።

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 Před 4 lety +2

    ክበር ይስጥልን። መምህራችን♥♥♥

  • @esheteyemaryamlij3410
    @esheteyemaryamlij3410 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen memhrachin ye kidusan amilak egzabher bedeme betena yakoyilen

  • @danieldemissie630
    @danieldemissie630 Před 2 lety +1

    ድንቅ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @NatimanG
    @NatimanG Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-uo5od9re5o
    @user-uo5od9re5o Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ

  • @dokter1768
    @dokter1768 Před 3 lety +2

    ቃለ ህዎት ያሰማልን

  • @gfbgggggx4331
    @gfbgggggx4331 Před 4 lety +2

    Amen amen amen ✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @fakerta105
    @fakerta105 Před 4 lety +2

    ቃለ ሔወትያሠማልን

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 4 lety +3

    እግዛብሔር ይመሥገን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    በእውነትቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @abebechmarkine1983
    @abebechmarkine1983 Před 2 lety +1

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏

  • @feventefera8833
    @feventefera8833 Před 3 lety +2

    Amen 🙏❤️

  • @SaraSara-yq7vl
    @SaraSara-yq7vl Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ክብር ወንድማችን

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 Před 2 lety +2

    Kalehiwot yasemalin 🙏

  • @fevitahaile1606
    @fevitahaile1606 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲

  • @user-fc1fn7hv1v
    @user-fc1fn7hv1v Před 9 měsíci

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @felegtube5256
    @felegtube5256 Před 2 lety +1

    ድንቅ

  • @brhanwejerat516
    @brhanwejerat516 Před 4 lety +1

    Amennnnn. Amennnnnn. Amennnnn

  • @Kakaumsa
    @Kakaumsa Před 2 lety +1

    Kale Hiwotn Yasemaln!

  • @user-iq9tu9ed7i
    @user-iq9tu9ed7i Před 9 měsíci

    kale hiwot yasemalen memeher

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety +2

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 Před 4 měsíci

    Kalehiwot yasemalgn rebuni

  • @esubalewbelete9316
    @esubalewbelete9316 Před 2 lety +1

    kale hiwoten yasemalen.

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 2 lety

    1ኛ የዮሐንስን መልእክት 1:8 አንብበሀል ቀጥሎ ያሉትን ቃላት ብታነብ በሀጢያታችን ብንናዘዝ ......

  • @uaere4452
    @uaere4452 Před 7 měsíci

    Kiale hiewote yasemalne ❤❤❤❤

  • @toleshiwakuma-ub9gz
    @toleshiwakuma-ub9gz Před rokem

    “ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።” 1ኛ ዮሐንስ 1፥8 ያለው ቅዱስ ዮሐንስ ነው። ለርሱም አማላጅ ያስፈገዋል።
    እኔ ግን “...ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም።” ዕብራውያን 2፥13 እንደሚል ወንድሜ ብሎ ሲጠራኝ በማያፍርብኝ ጌታየ ጋር ለመቅረብ አማላጅ መፈለግ ፍቅሩን ማሳነስ ነው።

  • @meseretbirhanu220
    @meseretbirhanu220 Před 4 lety +3

    Ameeen (4) 📖🙏❤😍👌

  • @user-megaror_153
    @user-megaror_153 Před 6 měsíci

    Wyy egziaber yibarkh yene geta

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +3

    ❖⛪✟አሜን ✞አሜን✞ አሜን⛪❖
    ❖🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳❖
    ❖⛪✟አሜን✞ አሜን✞ አሜን⛪❖
    ❖🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳❖
    ❖⛪✟አሜን✞ አሜን ✞አሜን⛪❖
    ❖🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳⛪🇬🇳❖
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    👏💐👏💐👏💐👏💐💐👏💐💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐💐👏💐👏💐👏💐👏💐
    💒 አሜን 💒አሜን💒 አሜን 💒አሜን 💒አሜን💒 አሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💟💟ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💒💒💒💒💒👏👏👏

  • @user-cj4zv3gf3f
    @user-cj4zv3gf3f Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @rotes3106
    @rotes3106 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ምልጃ ኣይለየን!

  • @selamtesfaye3744
    @selamtesfaye3744 Před 2 lety +2

    የመድሐኔዓለም ጥበቃ አይለይህ

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před 2 lety

    መዳን በሌላ በማንም የለም" ማለት፣ ከኢየሱስ መስቀል ሥራ በቀር፣ ሌላ መዳኛ የለም ማለት ነው። በዚህ ጉዳይ፣ "ቅዱሳን ኹሉ ሌላ ናቸው ወይ?" የሚል ቢኖር፣ ቅንጣት ሳልጠራጠር "አዎን ናቸው!" እለዋለሁ።

  • @DaniHanim-bg2eq
    @DaniHanim-bg2eq Před rokem

    kale hiwot yasmalen memhere yene 1ኛ

    • @FffF-xt9fn
      @FffF-xt9fn Před 8 měsíci

      DsALLH ❤❤❤❤❤❤❤783

  • @OBELOVE
    @OBELOVE Před rokem

  • @FffF-xt9fn
    @FffF-xt9fn Před 8 měsíci

    mmmaaa❤❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 4 lety +2

    ተለማኝ ለማኝ አሥለማኝ

  • @reshidmohammed1774
    @reshidmohammed1774 Před 2 lety +1

    አማላጅነት ማስታረቅም መፀለይ አይደለም እንደ መፅሃፍ ቅዱስ ትረካ ዋጋ ከፍሎ ማስታረቅ ነው ከዚህ ውጪ ኢየሱስን በግልፅ መቃወም ነው፤፤

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Před rokem

    አንተን የመሠለ ሠው ቃሉ ተከደነብህ ጌታ ግን ያብራልህ

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před 2 lety +1

    ቅዱሳን አያማልዱም፤ ምክንያቱም ስለ እኛ የሞተው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g Před 4 lety +3

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sifaanabbakoo5565
    @sifaanabbakoo5565 Před 3 lety +1

    Fetari lehulachinim libona yimelisilin

  • @abrhammena4999
    @abrhammena4999 Před 8 měsíci

    ማንም ሰው ስለሌላው የምልጃ ጸሎት ማድረግ ይችላል ነገር ግን ማናቸውንም ነገር በስሜ ቢትለምኑ ይደረግላችኋል ። ዮሐ 14÷13-14 ባለው በኢየሱስ በኩል ካልሆነ ምልጃው ተሰምነት አይኖርም ። መምህሩ ተሳስተህ አታሳስታቸው ።

  • @AmanuelMelkamu-rn8fy
    @AmanuelMelkamu-rn8fy Před 24 dny

    ሮሜ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
    ²³ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ።
    ²⁴ ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤
    ²⁵ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።
    ²⁶ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤
    ²⁷ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።
    ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
    ²⁹ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥
    ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
    ³¹ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤
    ³² እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 4 lety +3

    ድንግል አማልጅኝ እደማለት ነው አይደል

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před 2 lety +1

    ኢየሱስን ብቻ!
    ብቻ! የማያሳይ ከወዳጅ አግዝፎ
    ብቻ! ማያጎላ ከአዝማድ አልቆ
    ከቅዱሳን ኹሉ ፍጹም አተልቆ
    ኢየሱስን ብቻ! ከኹሉ አድምቆ...
    ጮኾ ካልሰበከ የሰባኪ ቃሉ
    የሰው ንግርት ደምቆ ደብዝዟል መስቀሉ።

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu Před 2 lety +2

    ከኢየሱስ በፊትም ከኢየሱስ በኋላም የማስቀድመውና የማስከትለው የለኝም፤ የብቻ ሕይወቴና ኑሮዬ እርሱ ነው!

    • @moktad6722
      @moktad6722 Před rokem +1

      mitbalewn jorohn zegteh new ende mitsemaw egnas kekrstos wchi yemnsemaw geta ale ende ? demos krstos yefekedewn mlja eyetekawemk endet new esun yemtsemaw?

  • @davegov8258
    @davegov8258 Před 6 měsíci

    ትምህርቱ እኮ ጥሩ ሃሳብ አለው። ዋናው ጥያቄ ማነው ቅዱስ ማነው እርኩስ ነው?

    • @merryyedngl9491
      @merryyedngl9491 Před měsícem

      Kidusu be eyesus kirstos amno tetemko menfesawi fren afrto ke egziabher ga bedenb tetabko yenore sew nw erkusu demo be kirstos amno lihon yichlal tmketm linorew yichlal gn ke egziabher fikr yerake sew nw mnm ayinet menfesawi fre yelelew

  • @derejebodena8770
    @derejebodena8770 Před rokem

    2qor 9:15

  • @DawitAbrham-y7k
    @DawitAbrham-y7k Před měsícem

    N aka Zhabena leul egzi abhier ztemesgene Ykun
    Antenn yeseten dieta yetemesegene yhun

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 8 měsíci

    የሚያማልዱ የሞቱት ናቸው በህይወት ያሉት?

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před 2 lety

    ከቅዱሳን አማላጆች መካከል እነመን ናቸው?

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Před 2 lety

    እኛ ሃጢአተኞች ስለሆንን እግዚአብሔር ፀሎታችንን አይሰማም: አማላጆች የምንላቸው ፃድቃን ሲፀልዩልን ግን ይሰማቸዋል፣ ነው ነገሩ? እነዚያ ጻድቃን የምትሏቸው፣ ማን ነው ያጸደቃቸው? በምንድነው የጸደቁት?

    • @merryyedngl9491
      @merryyedngl9491 Před měsícem

      Be kirstos sim amnew ke geta ga tetabkew nurew menfesawi fren afrtew korstos erasu meskrolachew

  • @abrhammena4999
    @abrhammena4999 Před 8 měsíci

    የሞቱ ቅዱሳንና ሰማዕታት አያማልዱም ማሪያምን ጨምሮ ሞት ከልክለዋቸዋልና ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል የሆነ አማልጃችን ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ። ሮሜ 8÷34 ፣ ዕብ 7÷22-25

    • @merryyedngl9491
      @merryyedngl9491 Před měsícem

      Kalezich tksh atawkuma beka eshi ሮሜ 8 26 menfes kidus yimaldal yilal endet tabrarawaleh
      ኤር 7 25 lay demo ab erasu simald enayalen

  • @tsegayeyohannes2961
    @tsegayeyohannes2961 Před 2 lety

    gg

  • @FffF-xt9fn
    @FffF-xt9fn Před 8 měsíci

    FDSALLHAluTELo❤❤

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 2 lety

    ለምኑ ይስጣችሁዋል : ማንን ? ሰጭውን ::
    በምድር ላይ በህይወት የሌሉ ቅዱሳን በህይወት በምድር ላይ ላሉ ይማልዳሉ የሚሉ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም :: ቅዱሳን መልአክትም በአዲስ ኪዳን ላይ የለም :: አለ የምትሉ ጥቅስን ብታቀርቡልን ::

    • @user-dp4gj1dl3v
      @user-dp4gj1dl3v Před rokem +1

      ሰጭው አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው።
      ራእይ የሐንስ 6አንብብ
      የፃድቃን ፀሎት ይሰማል ስለዝ
      1ፔጥሮስ 3 , 21
      ያዕቆብ5, 16

  • @FffF-xt9fn
    @FffF-xt9fn Před 8 měsíci

    FDSALLH 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉