Tewahedo ሃይማኖቴ
Tewahedo ሃይማኖቴ
  • 47
  • 687 565

Video

አርሴማ ክብርሽ በአለም ገኗል - Ethiopian Orthodox Mezmur | 2020
zhlédnutí 750Před 3 lety
አርሴማ ክብርሽ በአለም ገኗል - Ethiopian Orthodox Mezmur | 2020
በጎውን ዘመን እንድናይ በጸሎት ትጉ! መዝሙር
zhlédnutí 565Před 3 lety
#Orthodox_Mezmure_New እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!!
አውደ አመት መዝሙር! 2013 E.C
zhlédnutí 1,4KPřed 3 lety
#Orthodox_Mezmure_New እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!!
ሠላም ለኪ - selam leki Orthodox Mezmur
zhlédnutí 36KPřed 4 lety
#OrthodoxMezmure እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!! SUBSCRIBE to Our Channel! Tewahedo ሃይማኖቴ!
አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን- ለኢትዩጵያ የመጀመሪያው ጳጳስ St. Frumentis The apostle of Ethiopian orthodox Tewahedo
zhlédnutí 3,2KPřed 4 lety
የግሪክ የዘር ሃረግ ሲኖራቸው የተወለዱት ግን በሊባኖስ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ባለች በሊባኖስ ጥሮስ-Tyre እንደሆነ የታሪክ መረጃ ያሳያል። ቅዱስ ያሬድም ዝንቱ ብእሲ መምህርነ ዘተፈነወ ውስተ ምድር ይከስት ብርሃነ ማለትም ብርሃንን ይገልጥልን ዘንድ ወደ አገራችን የተላከ ይህ ሰው መምህራችን ነው ብሎታል፡፡ 《መጽ.ድጓ》 ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን የተባለው ፍሬምናጦስ በኢትዮጵያና በኤርትራ ክርስትና ሓይማኖት እንዲስፋፋ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ በመውጣትና በመውረድ የሚገባውን ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ሐምሌ 26 ቀን ወደ ዘላለማዊ ክብሩ ተሸጋግሮዋል፡፡ ይህ ታላቅ አባት የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን ባለ ውለታ ...
ገብርኤል መልዓክ - Zemari Yitbarek Tegegn
zhlédnutí 1KPřed 4 lety
ዓመታዊ በዓለ ቅዱስ ገብርኤል ቂርቆስና እየሉጣን ከእሳት ያዳነበት ቀን ነው! #OrthodoxMezmure እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!! SUBSCRIBE to Our Channel! Tewahedo ሃይማኖቴ!
ጸሎት - "መንፈሳዊያን ሰዎች የፈጣሪን ጣዕም የሚያውቁበት ምግብ ነው ይሉታል" ክፍል-3
zhlédnutí 468Před 4 lety
ወደ ኤፌሶን 6 10፤ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11፤ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። .......13፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። ......18፤ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ #OrthodoxMezmure እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ !!! SUBSCRIBE to Our Channel! Tewahedo ሃይማኖቴ!
አንድ አድርገን - ቀሲስ ዘማሪ እንዳልካቸው Orthodox Mezmure
zhlédnutí 1,3KPřed 4 lety
#OrthodoxMezmure እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!! SUBSCRIBE to Our Channel! Tewahedo ሃይማኖቴ!
[ክፍል-2] የታላቁ ሊቅ ቅድስ ዮሐንስ አፈወርቅ መንፈሳዊ menfesawi film - Ethiopian Orthodox
zhlédnutí 31KPřed 4 lety
#ይህንን_አስከፊ_ጊዜ_በፀሎትና መንፈሳዊ ነገሮችን በመመልከት ከእግዚአብሔር ምህረትን መማጸን እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ እምነት ናት! SUBSCRIBE to Our Channel! Tewahedo ሃይማኖቴ!
[ክፍል-1] የታላቁ ሊቅ ቅድስ ዮሐንስ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም - Ethiopian Orthodox
zhlédnutí 71KPřed 4 lety
#ይህንን_አስከፊ_ጊዜ_በፀሎትና መንፈሳዊ ነገሮችን በመመልከት ከእግዚአብሔር ምህረትን መማጸን #ChristianOrthodox እንኳን ወደ ቻናላችንበ ደህና መጡ !!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ እምነት ናት! SUBSCRIBE to Our Channel! Tewahedo ሃይማኖቴ!
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ እንዲህ ይመክሩናል! ስለ ካህናት/አባቶች መሰዳደብ
zhlédnutí 2,3KPřed 4 lety
#OrthodoxChristan 1ኛ ጴጥሮስ 2: "1፤ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥ 2-3፤ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።... 5፤ እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።" ✝️የክርስቶስ ምሳሌነት:- ....22፤ እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤ 23፤ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ...
ስርዓተ ጸሎት - በመልአከ ገነት ጸጋዬ ክፍል-1
zhlédnutí 1,8KPřed 4 lety
ስርዓተ ጸሎት - በመልአከ ገነት ጸጋዬ ክፍል-1
"ዮም ፍስሐ ኮነ" - ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
zhlédnutí 2,2KPřed 4 lety
"ዮም ፍስሐ ኮነ" - ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
እንኳን አደረሳችው "ልደታ ለማርያም" - መታየት ያለበት አጠር ያለች መልእክት በመልአከ ገነት ጸጋዬ Orthodox Tewahedo 2020
zhlédnutí 578Před 4 lety
እንኳን አደረሳችው "ልደታ ለማርያም" - መታየት ያለበት አጠር ያለች መልእክት በመልአከ ገነት ጸጋዬ Orthodox Tewahedo 2020
"የአምላክ እናት" ማርያም- አዲስ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020
zhlédnutí 4,8KPřed 4 lety
"የአምላክ እናት" ማርያም- አዲስ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020
ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም- በመልአከ ገነት ጸጋዬ Orthodox Tewahedo Sebket |2020
zhlédnutí 1,1KPřed 4 lety
ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም- በመልአከ ገነት ጸጋዬ Orthodox Tewahedo Sebket |2020
"ድንግል" በጣም ደስ የሚል የእመቤታችን ጥኡም ዝማሬ በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Orthodox Mezmur 2020
zhlédnutí 7KPřed 4 lety
"ድንግል" በጣም ደስ የሚል የእመቤታችን ጥኡም ዝማሬ በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Orthodox Mezmur 2020
የቅዱሳን አማላጅነት ለምን አስፈለገ? ከመናፍቃን ለሚነሳ መልስ - በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Orthodox Tewahedo 2020
zhlédnutí 52KPřed 4 lety
የቅዱሳን አማላጅነት ለምን አስፈለገ? ከመናፍቃን ለሚነሳ መልስ - በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Orthodox Tewahedo 2020
Ethiopian Orthodox Mezmur ለቅዱስ ገብርኤል መዝሙር |2020
zhlédnutí 13KPřed 4 lety
Ethiopian Orthodox Mezmur ለቅዱስ ገብርኤል መዝሙር |2020
አጋንንት ለምን ይፈትነናል - በቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማሪያም Kesis Memehir Henok W/M 2020
zhlédnutí 57KPřed 4 lety
አጋንንት ለምን ይፈትነናል - በቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማሪያም Kesis Memehir Henok W/M 2020
መልካም ፋሲካ - "ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ" የትንሣኤ መዝሙር Ethiopian Orthodox Tinsae Mezmur 2020
zhlédnutí 92KPřed 4 lety
መልካም ፋሲካ - "ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ" የትንሣኤ መዝሙር Ethiopian Orthodox Tinsae Mezmur 2020
"ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ፣ ድንግል ማርያም ሄደች እያለች ወዮ" - በብጹዕ አቡነ ናትናኤል 2020
zhlédnutí 10KPřed 4 lety
"ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ፣ ድንግል ማርያም ሄደች እያለች ወዮ" - በብጹዕ አቡነ ናትናኤል 2020
ማህሌታዊ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ቡራኬዎት ይድረሰን |Tewahedo ሃይማኖቴ 2020
zhlédnutí 8KPřed 4 lety
ማህሌታዊ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ቡራኬዎት ይድረሰን |Tewahedo ሃይማኖቴ 2020
እንኳን ለበአለ ስቅለት አደረሳችሁ! - የአባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቡራኬ 2020
zhlédnutí 1,1KPřed 4 lety
እንኳን ለበአለ ስቅለት አደረሳችሁ! - የአባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቡራኬ 2020
ብፁዕ አቡነ ቀውስቶስ በእንባ ተሞልተው ያስተላለፉት ልብ የሚነካ ወቅታዊ መልዕክትና ትምህርት- Orthodox Tewahedo |2020
zhlédnutí 10KPřed 4 lety
ብፁዕ አቡነ ቀውስቶስ በእንባ ተሞልተው ያስተላለፉት ልብ የሚነካ ወቅታዊ መልዕክትና ትምህርት- Orthodox Tewahedo |2020
ሰሙነ ሕማማት |ኪርያላይሶን part 2 - Orthodox Tewahedo 2020
zhlédnutí 8KPřed 4 lety
ሰሙነ ሕማማት |ኪርያላይሶን part 2 - Orthodox Tewahedo 2020
ሰሙነ ሕማማት |ኪርያላይሶን part 1 - Orthodox Tewahedo 2020
zhlédnutí 21KPřed 4 lety
ሰሙነ ሕማማት |ኪርያላይሶን part 1 - Orthodox Tewahedo 2020
ሆሳዕና በአርያም - ይባእ ንጉሰ ስብሃት ይባእ አምላከ ምህረት Orthodox Hosanna Mezmur - || Orthodox Tewahedo ሃይማኖቴ ሃይማኖቴ
zhlédnutí 12KPřed 4 lety
ሆሳዕና በአርያም - ይባእ ንጉሰ ስብሃት ይባእ አምላከ ምህረት Orthodox Hosanna Mezmur - || Orthodox Tewahedo ሃይማኖቴ ሃይማኖቴ
ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት- Hosanna Orthodox Mezmur - እንኳን አደረሰን! Tewahedo ሃይማኖቴ 2020
zhlédnutí 94KPřed 4 lety
ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት- Hosanna Orthodox Mezmur - እንኳን አደረሰን! Tewahedo ሃይማኖቴ 2020

Komentáře

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před 18 hodinami

    የቅዱሳን እናቶቻችን አባቶቻችን ረድኤት በረከት አይለየን

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r Před 3 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @Sabu-rx7rb
    @Sabu-rx7rb Před 7 dny

    Egziabher yestlene❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 Před 13 dny

    ያባታችን የቅዱስ የሗንስ አፈወርቅ በረከት እረዴት ይደርብን

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Před 17 dny

    የአባታችን ቅዱስ ዮሐኔስ አፈወርቅ በረከቱ ይደርብን

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 Před 21 dnem

    Berktu yederbin abatachin🙏❤️

  • @saraqassim3737
    @saraqassim3737 Před 23 dny

    🤲💓💚🤲🥰🥰🥰🥰

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 Před 27 dny

    Ewunet new abate

  • @user-oo3wk4hl4p
    @user-oo3wk4hl4p Před 27 dny

    😢😢😢😢

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před 28 dny

    የምወደው አባቴ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በምልጃው ይማረን❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Před měsícem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ክብሩን ያድልልን👏🌹🌹🌺🌺

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉maloo abbaa koo araraa keeti naa yaadadhuu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢

  • @AmanuelMelkamu-rn8fy
    @AmanuelMelkamu-rn8fy Před měsícem

    ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ ²³ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ። ²⁴ ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ²⁵ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን። ²⁶ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ ²⁷ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ²⁹ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥ ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ ³¹ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤ ³² እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።

  • @user-ed1iq4gl3m
    @user-ed1iq4gl3m Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿⛪🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Heesum-qw9xg
    @Heesum-qw9xg Před 2 měsíci

    የቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ ረድኤትናበረከቱ ይደርብን አሜን

  • @YfhHcf
    @YfhHcf Před 2 měsíci

    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን🙌

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg Před 2 měsíci

    የተዋህዶ ልጆች በፆሎታችሁ አሥቡኝ ሁለተ ሀና እያላችሁ❤❤❤❤❤

  • @DawitAbrham-y7k
    @DawitAbrham-y7k Před 2 měsíci

    N aka Zhabena leul egzi abhier ztemesgene Ykun Antenn yeseten dieta yetemesegene yhun

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před 2 měsíci

    የቅዱስ አባታችን ቅዱስ የሐንስ አፈወርቅ እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የስማነውን በልባችን ያሳ ድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @tigistfekadu3643
    @tigistfekadu3643 Před 2 měsíci

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ እግዛብሄር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhFv-bn5ui
    @FhFv-bn5ui Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Před 2 měsíci

    ቃለሄወትያሠማልን አድራሻችሁንፈልጌነበርአባቴ

  • @tigistfekadu3643
    @tigistfekadu3643 Před 2 měsíci

    የቅዱስ ዮሐንስ በርከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-wp5pn6lh5k
    @user-wp5pn6lh5k Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ✝️

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 měsíci

    አጋንንትን እዪ አንድ አይነትነዉአክሽኑ

  • @DrsalegnEsayas
    @DrsalegnEsayas Před 3 měsíci

    እኔ ሚገርመኝ አማላጅነትን አይቀበሉም ግን ፓስተራቸውጋ ወይንም ነብያቸውጋ ሄደው ጸልይልን ይላሉ ከነሱ ፓስቸር ነብይ ተብዬ ቅዱሳኖች አይበልጡም

  • @birtulema2804
    @birtulema2804 Před 3 měsíci

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @SamsonSami-un1tn
    @SamsonSami-un1tn Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ብፅእ አባታችን

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 4 měsíci

    በንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s Před 4 měsíci

    ወየወ ወየው ወየው😢😢😢😢😢

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před 4 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 4 měsíci

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️

  • @user-zq3sm3ef6w
    @user-zq3sm3ef6w Před 4 měsíci

    ውድየተዋህዶእምነትተከታዬችበሙሉእንኳንለሆሳዕናበሰላምአደረሳችሁ

  • @tadelegobez-mf9dh
    @tadelegobez-mf9dh Před 4 měsíci

    enkuan aderesachu

  • @asedemaryamasesdmaryam
    @asedemaryamasesdmaryam Před 4 měsíci

    እንኮንአብሮአድር

  • @asedemaryamasesdmaryam
    @asedemaryamasesdmaryam Před 4 měsíci

    ዝማሬመላከትይሰማን❤አሜን አሜነ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bs9tw3oh5w
    @user-bs9tw3oh5w Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 4 měsíci

    አሜን ኢንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @user-cj4zv3gf3f
    @user-cj4zv3gf3f Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 Před 5 měsíci

    Kalehiwot yasemalgn rebuni

  • @user-tb8bn2jg8b
    @user-tb8bn2jg8b Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tp2if5np9r
    @user-tp2if5np9r Před 5 měsíci

    አሜንአሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-ts6df7sg7e
    @user-ts6df7sg7e Před 5 měsíci

    ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @user-wr4ox5lo8t
    @user-wr4ox5lo8t Před 5 měsíci

    💙🙏❤️