ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ / ጴጥሮስ ወጳውሎስ 5/11/14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 07. 2022
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    czcams.com/channels/ol_.html...
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 44

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @sebletakele7346
    @sebletakele7346 Před 23 dny

    መምህር እድሜጤና ብርታት ያድሎት

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +5

    ለውድ መምህራችን ቃል ሂወትን ያሰማልን እረዢም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን የቅዱሳን እባቶቻችን በረከት እና ምልጃ በሁላችን ላይ ይሁን 🙏❤️😇

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለሂወት ያሰማለን መምህር በእውነት እደናተ ያለ የክርስቶስ ስጦታ በረከቶች እግዚሐቤር በቸርነቱ ይጠብቃቹ እመአምላክ አትለያቹ አሜን አሜን አሜን....

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 Před 2 lety +5

    ሰላም ተወዳጆች !!!
    የድምጽ ጥራት ቲኒሽ ይቀራችኋል ባይ ነኝ ።
    በተረፈ በርቱ !!!

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 3 měsíci

    Kale hiywet yasemaln abatachn bereketachew yderibnn❤❤❤

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሥ ጴጥሮሥ የቅዱሥ ጳዉሎሥ በረከታቸዉ ይደርም ፆለት ምልጃቸዉ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትዉልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና ዉዳሤ አገልግሎት ይግባቸዉ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před rokem

    Kale Hyiwet yasemalin amen

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ረድኤት በኛ ላይ ይደር ለአገራችን ሰላምን ይላክልን

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x Před 2 lety +2

    በጣም ነው የምሳሳልህ መምህር። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Před 2 lety +9

    ድምፁ ጥራት የለውም፣ ብታስተካክሉት ።

    • @amanueltsegaye7849
      @amanueltsegaye7849 Před 2 lety +1

      ትንሽ ድምፅ ጥራት ቢሰተካከል በተረፈ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Před rokem

    የቅዱሳኑ በረከት አይለየን ቃለ ህይወት ያስማልን🌷

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 2 lety

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ።
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @amanueltsegaye7849
    @amanueltsegaye7849 Před 2 lety

    እግዛቢሄር ይስጥልን መምህራችን ጥዑም ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před rokem

    ቃሎት ያሰማልን መምህራችን።

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-do6lu9dc2g
    @user-do6lu9dc2g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 lety

      አሜን አሜ ን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @besa7670
    @besa7670 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Endale16
    @Endale16 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 Před 2 lety

    Fetari lezih zemen yeseten mirtu sitotachn newot kalehiwotn yasemaln

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety

    ድምጽ አሪፍ ነው እኔጋ
    ለመምህራችን ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን የሐዋርያት በረከት ይደርብን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰማነውን ይባርክ

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemaln Memeher edmena tena yestelng

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 Před 2 lety

    Amen kale eywet yaseman

  • @user-vj7hw3qr9x
    @user-vj7hw3qr9x Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልንድ ድምፅ ጥራት የለውም እባካቹ እስተካክሉልን 🙏

  • @OTMezmure
    @OTMezmure Před 2 lety +3

    poor Sound Quality 🥺

    • @yordanosfeleke9054
      @yordanosfeleke9054 Před 2 lety +1

      በሰዓቱ ዝናብ እየዘነበ ነበር

    • @OTMezmure
      @OTMezmure Před 2 lety +1

      @@yordanosfeleke9054 እሺ በ Mic የተቀዳ ስላልመሰለኝ ነው

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 Před 7 měsíci

    38 min ካህንብሰው ከገደለ ይሻራል። በእጁም ደም አፍስሶ ከነበረ አይሾምም። ነው የቤተ ክርስትያናችን ስርአት ይህ ሰው ሰው ከገደለ በኋላ እንዴት ክህነት ሊሾም ቻለ ? ተመሳሳይ ጥያቄም ቅዱስ ሙሴ ጸሊም ላይም ይነሳል ( ክህነት አልነበረውም የሚሉም አሉ ። ) የምታውቁ አስረዱኝ።

  • @dr.amarebekuretsion1585

    ማኅበረ ጽዮኖች ቀረጻችሁ ድምፃችሁ በጣም የሚያሳፍር ነው:: ባለሙያ ከፍሎ ማሰራት ካልቻላችሁ ቢያንስ የቤተክርስቲያን ልጆች የሆኑ ባለሙያዎች ብታሳትፉ ምናለ? ሌሎች በአርባ ካሜራ የማይረባ ክህደት እየቀረጹ ሕዝቡን እየወሰዱ ነው እናንተ መሠረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት የሚሰጡ መምራን እየጋበዛችሁ በሚያስጠላ አቀራረጽና የድምፅ ጥራት ትምህርቱ ታፍኖ እንዲቀር ታደርጋላችሁ:: የሚያስጠላ ፍሬም እንኩዋን አታውቁም:: በጣም ያሳዝናል::

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 Před rokem

      ትክክል ነህ እነዚህ የመሳሰሉ ስብከቶች በጥንቃቄ ቢሰሩ ጥሩ ነው። ነገር ግን የሚችሉትን ያክል ባቅማቸው እየሞከሩ ነው። አቅሙ ፍላጎቱ ካለን እኛም በዚህ በዚህ ላግዛችሁ ብንላቸው ጥሩ ነው።

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ረድኤት በኛ ላይ ይደር ለአገራችን ሰላምን ይላክልን