38ኛ B ❤ ፈተና ገጠመኝ፦ እናቷና ባሏ በመተት ከቤቷ ያስወጧት ሚስጥር ይገርማል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 10. 2022

Komentáře • 574

  • @user-bx7hq1wh5l
    @user-bx7hq1wh5l Před rokem +34

    በስላሴ ስም መምህር ይሄ ማሕጉማ ምባሎው በትግርኛ እናቴ በልጅነቴ ሁሌ ነበር ምያስቸግራት በመቤቴ የዛኔ ምንም ሰለ መናፍስት እውቀት ስለ ኣልነበረን ሞኝ ነው ምባለውም ትበጣ ነበር እና ኣንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቸሩ መድሃኔ ኣለም እግዚኣብሄ ባንተ ላይ ኣድሮ ብዙ ስራ ስርቶኣል መስደዴ ለቦጎ ሆነልኝ ስደት ባልወጣ ኑሮ ይሄን የመሰለ የነፍስ ትምህት ኣላውቆም ኣላገኘውም ነበረ

    • @user-dn2cs8hw5m
      @user-dn2cs8hw5m Před rokem

      እናት ጋድኛዬ ጀርባው እታች ተቆርጣል እራት መስመር እህቱ ደግሞ እጃ ላይ የቆረጠ ብዙ ሸንተረር አላት የተቆረጠ ምንድን ነው ከትግራይ ናቸው ለበሽታ ነው አለችኝጠይቂያት እናት እባክሽ ንገሪኝ ምንድን ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏽

    • @user-bx7hq1wh5l
      @user-bx7hq1wh5l Před rokem +1

      እህቴ ምን መሰለሽ መንፈሱ ነው እንደዚ በምላጭ ሚተለትለን እናቶች እያውቁቱም ምክንያቱ የመናፍስ ሴራ ስለ ኣልተረዱ እና የጠቆረ ዝምብሎ ብእሳት የተተኮሰ ከሆነ ያየሽው የጉበት በሽታ ተብሎ በረሰነ ቀጭን ብረት ይቶኩሳሉ በምላጭ የተበጣ ከሆነ ደግሞ እንዴኔ እግር ና ወገቤ ይዞኝ በምላጭ ተለተሉኝ በተዘወዋሪ መንፈሱ ግብሩ ኣገኝ ደማቺን ስለምፈስ ግብሩ ያገኛል በሽታው ይለቃል

    • @user-si5zb9jh5c
      @user-si5zb9jh5c Před rokem

      እናቴም ኣላት የኔ ሚስኪን እናት😭

    • @munaweshuyoutoup5031
      @munaweshuyoutoup5031 Před rokem

      Egziyabher kekfu nger Hulu yetbken

    • @user-lb3im2rt9t
      @user-lb3im2rt9t Před měsícem

      Memhr sra mesrat alchalkum thelylgn fkrte slase blow

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 Před rokem +15

    ይህ ትምህርት በጣም የተደሱኩብት እና ይህን ትምህርት ሊስማው የማየፍልግ ስው ነው የስማልኝ ለዛው እየደጋገመ ነው የስማው እና ይህ ስው ውድ እኛ መስመር ሊመጣል ትንሽ ነው የቀረ በጣም ነው ደስ ያለኝ የረካሁበት መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +15

    ውይ በጣም ከባድ ገጠመኝ ነዉ ግን መጨረሻዉ ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን🤲🤲🤲እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህሬ የአንዳንዳችን ቤት ያለ ጉድ ነዉ ያወጣከዉ የዛሬዉ ይለያል ይዘገንናልም ያስተምራልም ለእነርሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ በፀጋ ያድልልን።

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před rokem

      አዎ.መምህር.ዎግምት.ብዙ.ታሬከ.አልው

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Před rokem +14

    በእውነት መምህራችን እድሜና ጤጋ ይስጥልን ሺ አመት ኑሪልን በጣም ደስ የሚል ትምራት ነው

  • @user-pl7re2gz8z
    @user-pl7re2gz8z Před rokem +26

    በፆሎታቹ ኣስቡኝ ልክ እንደኔናቤተሰቦቼ ያለ እንደውም የኛስ የባሰነው እግዝኣብሔርን ከፈቀደ ኣንድቀን በዚህ ገጠመኝ እመጣለው ወለተስላሴ ከነቤተሰቦቼ በፀሎታቹ ኣስቡኝ😥

    • @orthodoxtewahdo5361
      @orthodoxtewahdo5361 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ አንቺ ብቻ አደለሽም እኔስ ቢታይ ይህ ገጠመኝ የኔን የአባቴ ሕይወት ነው መፀለይ አቅቶኛል

    • @munaweshuyoutoup5031
      @munaweshuyoutoup5031 Před rokem

      Kerstose yasbek

    • @wubyechernet2536
      @wubyechernet2536 Před 3 měsíci

      አሜን❤❤❤❤​

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +68

    እር የዛሬው ገጠመኝ የኔ ታሪክ ነው ውይ ፍጣሪየ ሆይ መች ነው ውድ ሀገሪ ተመልሸ እሄን ሁሉ ጉድ የሚጠፉው ፀሎት አረጉልኝ የግዛብሔር ቤተሰቦች

    • @nihbig3509
      @nihbig3509 Před rokem +2

      ኣይዞሽ በርቺ በፀሎት

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

      አይዞኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před rokem +1

      መዳሀኒያለም ይርዳሽ ማማዬ የሁሉም ሰው ታርክ ነው እግዚአብሔር ይማርን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +1

      እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ይርዳሽ እህቴ

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem

      እሜን የግዛብሔር ቤተሰቦች እሱ ይጠብቅልን እኔ ግን በጣም ነው ግራ ይግባኝ ቤተሰቦቼን ስልክ እዳልድውል አድርጎኛል እግዲህ ፍታሪ ይከተለን

  • @saudiarob4341
    @saudiarob4341 Před rokem +20

    አህት ወንድሞቸ በፆሎታችሁ አሰቡኝ 🙏ወለተ ማረሚያ በሰው ሀገር በጣም ጨቆኝን 🥺🥺

    • @meritmemee5272
      @meritmemee5272 Před rokem +2

      እመ ብርሀን ታስብሽ

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 Před rokem +1

      አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኝሽ

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před rokem +2

      እመብራሀን ታስብሽ

    • @user-dn2cs8hw5m
      @user-dn2cs8hw5m Před rokem +2

      እህቴ ፀልይ ውዴ እኔም እንዳችው ነኝ እግዜር አለ ከእኛ ጋር

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Před rokem +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የጭቀት ነገር አይወራ በጭቀት እኔም ልሞት ነው ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሌት አስቡኝ

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před měsícem +2

    ጉድድድድ እኔ በየ ሶስት ወሩ አዳድ ባሊ ደም ነው እምቀዳው መምህር እኔ ፊቴን ሳልሸፈን እማጋልጠው ብዙ ሰወች አሉ😢አድቀን አተጋር እደምገናኝ ተስፋ አለኝ❤

  • @fikirfiseha8390
    @fikirfiseha8390 Před rokem +13

    መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ባለማወቃችን ህይወታችን ተመሰቃቅሎ ግራ ተጋብተን በስደት እድሜያችንን የጨረስን ሰንቶቻችን ነንን ሰምተን እንድንለወጥ በፀሎትህ አስበን መምህር ወለተ ማርያም የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 Před rokem +19

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ መምህሬ🙏

    • @user-xy2dk7qo2z
      @user-xy2dk7qo2z Před rokem

      አወ ይለምዳል አማየ ብዙጊዜ ተግማለች ፀሎት አድርጉላት ወለተ ማርያም

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Před rokem +3

    እንኳን ለባዕታ ማሪያም አደረሳችሁ አደረስን እኛ እድለኞች ምንም እንኳን ገጠር ብናድግ መስደዳችን ለበጎ ሆነልን እና ብዙ ተማርን ህይወታችንም ፈተሽን እናማ በገጠር ምንም አይነት ትምህርት አይስጥም ከአገልጋዮቹ እስከ ምዕመናን ምንም መንፈሳዊ እውቀት የለም እንዲህ ስል ድፍረት አይሁንብኝና ቅዱስ ቁርባን እንኳን ለፍልስታ ለፆሙ ልጆች ብቻ ነው የሚስጠው ለዛውም ከ16 አመት በታች ለሆኑት ስለዚህ እባካችሁ የምትችሉ ወደ ገጠር መንፈሳዊ ትምህርቶች ቢዳረስ እኛስ ስለተስደድን ብዙ ተምረናል ሌሎች ይህን እድል አላገኙትም

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem +15

    መምህር እኔ ልጅ ሆኘ አንደዚህ ያደረጉኝ ነበር ቢተሰቦች መሳለም ናቸወ ለዛ ነበር ደመና የሚፈስ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን እኔ ክርሰቲያን ሆኛለሁ በፀሎት አስበኝ ውለታ ሚርያም በላችሁ አባቴም ሁለም ቢተሰቦች ያደረገ ነበር መምህር በአንተ በዛ ትመራለህ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +29

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለበአታ ለማርያም ወረሃዊ ክብረ በዓል እንድም የቅዱሳን አመታዊ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ምዕመናን የቅዱሳን በረከት አይለዬን አሜን ኑ ሰብሰብ በሉ እንብላ 🥰🥰👏

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +2

      @@user-zw9mm2kb1i በአታለማርያም ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 Před rokem

      አሜን እኔም ሀይማኖትሽ ቀይሪ እያለች አስቸገረችኝ እኔም የኔ ሃይማኖት ከተለያዩ አለም ክፍል ሙስሊም ካቶሊክ ፕሮቴስታን በፀበል የሚፈወስበት እና ምስክር የሚሰጡበት ነው አልካት እና የአባየውሀንስን አሳየሀት ይሀ መድሀኒት የሚያደርግ ነው ገንዘብ ለመሰብሰብ ማስታወቂያ የሚሰራ ነው አለችኝ ታዲያስ ስራሽ ይቀራል እንጂ ኦርቶዶክስን አልቀይርም አልካት ከተሳሳትኩ እህቶቼ መልሱልኝ

    • @user-yl1oi2wk7p
      @user-yl1oi2wk7p Před rokem

      @@taybaa8158 ጎበዝ አልተሳሳሽም ሀይማኖትሽን ከምቀይር አንገትሽን ስጭ🥰❤️

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      @@taybaa8158 ጎበዝ እህቴ እኔንም መዳሜ እድው ትወሰውኝነበር ብር እንሰጣለን እኛ ንፁነን ቅርብርጥሶ ትለኛለች እኔ መስሚያዬ ጥጥ አዳዴ ስታወራ ሰለ እምነቷ ስታወራ ሳቄ ይመጣል ግን አሸነፍኳት ከሧ አርቴፊሻል 100% የክርስቶስ ፍቅር የእናቴቅድስትድንግልማያም ፍቅሯን አማላጅነቷ ይበልጣል የሧ ብርም ሆነ ወርቅ ጠፊነው የዘላለም
      ህይወት የሰጠኝ ክርስቶስ እየሱሰ ለኔ ሲል ሞቴን የሞተል ከሲኦል ያወጣኝ አምላኬ ዛሬ ዛሬ ለዘላለም ከኔጋ ይኖራል

  • @user-cv2ud2wm4o
    @user-cv2ud2wm4o Před rokem +15

    ወይ ፈተና ወይ ፈተና የሚገርም ታሪክ ነው ስደት ስንቱ አስተማርኸኝ ስንቱ ህይወቴን ቀየርኸው መምህሬ በላህበት እግዚአብሔር አምላክ እስከ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን በወጣህ በገባህ ቁጥር እመ ብርሀን ትጠብቅህ መምህራች ቃላት ያሳን ቃልህይወት ያሰማልን ከቶ መቸ ይሆን ቤተሰቦቸ ተቀይረው እማያቸው

    • @user-cr6io5bd1t
      @user-cr6io5bd1t Před rokem

      አይዞሽ አምላክ ሁሉም ቦታ አለ በርች

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před rokem +50

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለባእታማርያም በሠላም በጤና አደረሳችሁ

  • @senaitgebremariam4289
    @senaitgebremariam4289 Před rokem +5

    እኔም ለ7አመት ፕሮቴስታንት ነበርኩኝ አንድም ቀን ስለእመቤቴ ክፉ ቃል ወጥቶኝ አስቤም አላውቅም ፈጣሪ ምስክሬ ነው

  • @saramamo
    @saramamo Před rokem +3

    መምህር እኔ ሳውዲ ነው የምኖረው ይሄ ያልከው ዋግም ያልከውን እኔ ደሜን አስቀድቻለሁ ከጭቅላቴ ከጀርባየ በቀኝም በግራም የሚገርምህ አሰሬዎቼ ቱርካዊ ነበሩ የምሰራባችው ሰዎች ማዳሜ የቆሸሸ ደም ስላለብሽ ነው የሚያምሽ አለችኝ ወገቤን እራስ ምታት በጣም ነበር የምታመመው ከዛ ደም የምትቀዳው ሴትዮ መጣች የሆነ ነገር አነበነበች በምላጭ ወጋ ወጋ አረገችኝ በጠርሙስ ሳበችው መምህር በጣም ነው የሚያመው ሶስት ቀን ታምሚላሁ ደሜን ሳይው በጣም ደንግጫለሁ በጣም ጥቁር ደም ነበር የወጣው ደሜን የቀዳችው ሴትዮ ቡና ስለምታበዥ ነው ደምሽ የጠቆረው አለችኝ እና ቡና አቁሚ አለች እንኳን ላቆም በጣም የቡና አፍቃሪ ሁኜ ቀረሁ ከዛ የውር አበባየ በወር ሁለትየ መምጣት ጀመረ ወገቤ እንኳን ልድን የባስ በሽታኛ ሆንኩ ብቻ ብዙ ታሪክ ገጥሞኛል እኔም የተወለድኩት ጠንቋይ ቤት ነበር ዛሬ ያንተን ትምህርት ሰምቼ ወደራሴ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ታሪክ ከልጅነት ጀምሬ መንፈስ ተጫውቶብኛል የሚገርምህ መምህር ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ሁሉ አልፈልግም ነበር ሰው አይናፍቀኝ ሀገር አይናፍቀኝ ልክ ያንተን ትምህርት መስማት ስጀምር ሀገር መሄድ ሰው ይናፍቀኝ ጀመር ትዳር የምያዝ ፍላጎት አደረብኝ ንስሐ ገባሁ መፆም መስገድ መፀለይ ስጀምር ፍልሚያው ተጀመረ የዛሬው ገጠመኝህ ልክ ዮቶብ ስገባ መጀመሪያ ላይ አገኘሁት እግዚአብሔር እደስማ ፈቅዶ ነው ስለ ደም ስታወራ ሰውነቴን ውርር ነው ያረገኝ ሆዴን አመመኝ አጅሬ ጉድህ ተጋለጠብህ እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ይገስፀው
    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ተስፋየ ስላተ ሳስብ እባየ ይቀድማል ለምን ብትል ከቆሻሻ ሂወት ስላወጣህኝ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ዛሬ ሰው ሰው መሽተት ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው አንተም እድሜና ጤና ይስጥህ መላ ቤተሰቦችህን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልህ

    • @fasikatsegayeyoutube8748
      @fasikatsegayeyoutube8748 Před rokem

      አግዚአብሔር ጨሪሱ ይፍታሸ አንኳንም ነቃሽበት አወቅሽው አብዝተሽ ስገጅ አማ አርቡች በጣም ሲበዛ የጥንቁላውን ሲሪና አንደ ባህል መድሀኒት ነው የሚጠቀሙት የቡዳ መንፈስም አብዛኙቹ አለባቸው አጥብቀን መወጋት ነው

  • @amengizaw386
    @amengizaw386 Před rokem +3

    የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማሪያም የመሰቀል ስር የአደራ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለበአታ ማሪያም ወራዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳቹ መምህራችንን ድንግል ማሪያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 Před rokem +6

    መምህር አምላክ ይባርክ ደስስ ይበልህ ብዙ ትዉልድ እየተረፈልህ ነዉ እኔም ትዉልድ ነኝና ተመልሻለሁ ባስተማርከኝ መሠረት ደስተኛ ነኝ ሀገሬ ስገባ ቤተሰቦቼን አምላኬ በረዳኝ መጠን እረዳለሁ::አዎ መምህር ዋግምት ከአጎቴ ሲያፈሱ አስታዉሳለሁ አሱም በጣም ቁጡ ነዉ የቤተሰቦች በጥብጥ ነበር::

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před rokem +1

    ይህን ያድረገ እግዚአብሄር ሱሙ የተመሰገነ የከበር ይሁን ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ የእይዉት ያሰማልን መግስተ ሰመያት ያዋርስልን እግዚአብሄር አመላክ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +19

    እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህር 😘
    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን እንደቸርነቱ 🙇🏿‍♀️ማረን ጌታ ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን ስለ መላክት ብለህ ስለ ቅዱስ ስጋህ ስለ ክቡር ደምህ ስለ ቅዱስ ስምህ ብለህ ኢትዮጵያን አስባት 🤲🏽🤲🏽

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዝአብሔር በችረነተ ይማረን ይቅረ ይበልን ህግረችን ሰልም ያደረግልን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@user-ht4dk7sm5x አሜንንን እህቴ እንዴት ነሽልኝ 🤲🏽

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +3

    እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እኔ ግራ ገብቶኛል ሀገር መግባት ፈልጌአለሁ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል እዲሳካልኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před rokem +3

    መምህር እግዚሃብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ አይነት አስር ብቻ የቤተክርስቲያን ጠበቃ በመላ አገሪቱ የኦርቶዶክስ ቤታችን ቢገኝ ምዕመኑን ማትረፍ በተቻለ ነበር። አምላክ መምህራችን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    የግዛብሔር ቤተሰቦች እኳን ለእናታችን ለቅድስት ባታ ማርያም ክብር በዐል በስላም አድርሳችሁ

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Před rokem +3

    መምህር በእውነት የምትለው ነገር ሁሉ በእኛ አካባቢ አሁን ድረስ እየተደረገ ነው ያለው እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን ከዳቢሎስ እጅ ነጥቆ ያውጣልን ወገኖቻችንን እውነት ለመናገር አሁን ትተዋል እንጂ ልጅ ሆኜ ሞይባገኝ የሚባለው በሽታ ወንድሜንም አባቴንም አጎቶቼንም ያማቸው ነበር ከክንዳቸው ላይ በምላጭ እየበጡ ደም ያፈሱ ነበር ወይ ጉድ ለካ ደማቸውን እያስገበራቸው ነበር ማለት ነው መምህር በእውነት ጠላታችንን አውቀን እንድንነቃ ስላደረከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን፫

  • @kokobtaye9444
    @kokobtaye9444 Před rokem +9

    ተባረክ. ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መላ ቤተሰብህን አመብርሃን ትጠብቅ. አሜን 🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +4

    አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አሜን ፫
    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @Hapy457
    @Hapy457 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ ""
    በእዉነት ፊትህ ላይ ደስታህን ሳይ ደስ ይለኛል
    ዛሬ ድምጹ ተስተካክሏል :: እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ላዳምጥ.....

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    ከጀርባ የሚወሰደው ደም አረቦች በጣም ይጠቀሙታል። የምሰራበት ሰውዬ ይጠቀማል በጣም ያስፈራል ሲጠቀም። ባለማወቅ ቤተሰብ የመቀበለው የአባት የናት እያሉ ጣጣ ውስጥ ገብተው ለልጅ ይተርፋል ከዚህ ሁሉ ፈጣሪ አውጥታቸው ለዚህ መብቃታቸው ደስ ይላል

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před rokem +5

    በዚህ አምልኮ መጃ አጣዉ እናቴ ቢህ ታመልካለች እኔ በዚህ እፀልያለዉ ወድሞቼ ተቸገሩ እቶቼ ተቸገሩ ልጄን ባስቆረብኩበት ቀን እቴን ነፍስጡር ነበረች ቤቱ ተባሉ እቼ ጠጥታ ልትማት ስትል ፀበል ደፋዉባት አክቤት ሄጄ አደርኩኝ መከራዉ ከባድ ነዉ ብቻ የኔም ይቀርባል ወለተ አማኑየል ብላቱ አስቡኝ በፀሎት

  • @genetikelemu7632
    @genetikelemu7632 Před rokem +12

    መምህር የኛ ቤተሰብ ታሪክ ልክ እንደዚህ ነው ፈጣሪ አንድ ቀን ከእስራቱ ይፍታን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በጣም አሰተማሪ የሆነ ገጠመኝነው መጨረሻውም እዴት ያስደስታል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před rokem +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የዚህን ቤተስብ የቀየረ አምላክ የእኛንም ቤተሰቦቻችንን ፈቃዱ ሆኖ ለምስክረነት ያብቃን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem +1

    ፀበል በጣም ተከታተይ የቅዳሴ ፃም ስግደት ፀሎት በደንብ ተከታተይ ፀበል ተጠመቂ ቤተክርስቲያን ባለበት ቦታ ሄደሽ በርቺ አትፍሪ አምነሽ እግዚአብሔርን ጥሪ።

  • @yohannesdesta6889
    @yohannesdesta6889 Před 10 měsíci +1

    ክብርን ምስጋናን ንእዝጋብሄር ይኹን መአምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ይገርም ዪ ኣብ ዳንጋ ማሕጉማ ዝገብር ሓደ ዲዪ ኩሉ

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před rokem +11

    መምህርዬ እኳን በደህና መጣህ😘😍 🙊ዋግምት አጋንትነውዴ የእኔ እናቴ እጇን ነው አባቴ ጀርባውንና እራሱን ነበር የሚበጣው ቄስ ንስሀ አባታቸው ነው ደሙን በበሬ ቀንድ የሚበጣቸው ጥቁር ነው በጣም አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ስጠን ጠፍተናል😥😥😥😥

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 Před rokem +1

      በጣም እህቴ እኔም ጉሮሮዬን ቀደውኛል😥😥

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 Před rokem +1

      በጣም ከባድ ነው የኔም አባት እጅን እና እራሱን ይታገም እና ይቀደድ ነበር እናቴ ደግሞ እጇን እረ እኔንም አንድ ቀን ቀደውኛል ደግሞ 2 ግዜ ያባቴን ስም መኩሸ የሆነ ሰው በሬው ሲያከለክለኝ አየሁ ያን ባየሁ በ2ኛ አመቴ ያባቴ በሬ ሲያከለክለኝ አየሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዉነት ነዉ ማሕግማ ኣያቴ በተዳጋጋም ይታጎም ነበረ ባኣረብ ሃገር በጣም አለ ይገርማል በእዉነት 🙏🙏🙏

  • @mite6960
    @mite6960 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ህኔንም ከነ ቤተሰቤ ለዚ ክብር አብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +3

    #መምህሬ❤ዋግምት በተደጋጋሚ ነው የሚመላለሰው እኔ በቤተሰቦቼ አቃለሁ ደሞ በማጪድ ጣጣቴ ይጋልና ሰውነታቸው ላይ ይተኮሳሉ እና ይገርመኝ ነበር #እኔ ደሞ ጉሮሮዬን ነው ተኮሱኝ ከዛ ደም ይፈሳል ወዲያው ተወኝ እና ይገርማል አሁን እያዳመጥሁ ስቱን አሰብኩት በጌታ ባለቤቴ ደሞ በግብር ስጋ ግንኙነት ግዜ በጣም ሴሰኛ ነው እና እኔ ብልቴን ያቃጥለኛል አሁን ግንብዙ ተምሪያለሁ
    እግዛአብሔር ይስጥልኝ ውዱ መምህሬ ወድሜ❤🙏

  • @salama-cp3ui
    @salama-cp3ui Před měsícem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የሁላችን ቤት እንደዝህ እግዝኣብሔር ይባርከን

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +3

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @atsedehelui8749
    @atsedehelui8749 Před rokem +1

    በሰም ሰለሴ ወ የ ቤት ሰብች ታረክ ናዉ እዚግአብሔር ለ ንሠህ እድም የሰጠን አንተ ደመ ደንግል ማርያም ትጥብቅ

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i Před 29 dny

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ትክክል ነህ መስደዴ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይበልጥ አመሰገንኩት

  • @user-Bezu
    @user-Bezu Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናኖትን ይማርክልን በእውነት ምን ያህል ሕዝቡን እያዳኑ እንደሆነ እግዚአብሔር ያውቃል 🙏🙏🙏

  • @medina2419
    @medina2419 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለነሱ የደረሰ መድሐንያለም ለኛም ይድረስልን🤲🤲እሕተ ገብርኤል እግዚአብሔር ያስብሽ ገብርኤል ይርዳሽ

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Před rokem +1

    መምህር በተከታታይም ባይሆን ገጠመኞችህን አልፎ አልፎ አዳምጣለሁ።
    ግን አንድ ነገር ግራ ገብቶኛል።
    ማነው ጤነኛ ሰው?
    እንዴትነው ጤነኛውን ሰው መለየት የሚቻለው?.
    ለወደፊቱስ ምንድን ነው መደረግ ያለበት?

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ይህውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን እዎ ማሑጉማ ያባላል አለ እኛ ሃገርም መምህር ስንቱ አለ

    • @lchielyas3652
      @lchielyas3652 Před rokem +1

      @ጽዮን ማርያም ህዝብኺ ሕድራ
      ደምሮን ሓላለይ ደምረኪ ኣለኪ✝️💚❤❤

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p Před rokem +2

    ወይኔ መምህር የዛሬዉ ትምርት የኛ ቤት ታሪክ ነዉ ሞይ ባገኝና ዋገምት ንስር የአባቴ ቤተሰብ መከራ ነዉ የሚያሳያቸዉ ከነሱ ወርዶ እህቴ ስትወልድ የንግደ ልጁ ከወረደ በኋላ ዘንግ የምትባል ነጭ ነገር አለ ብለዉ አናቷ ተቀዶ በዋገምት ደሙ ተመጦ ሙልት ብሎ ነዉ በማስታጠቢያ አርገዉ ከደሙ መሐል ቅጥነቱ እንደ ክር ነዉ ነጭ ከደሙጋ ይወጣላታል እና በወለደች ቁጥር አናቷ ተቀዶ በዋገምት ይወጣል 4 ልጅ ስትወልድ ሙታ ነዉ የምትነሳዉ ልክ ወልዳ ትንሽ እንደቆየች ደም ይወስዳታል የአህያ ጆሮ የሚባል ሰፊ ቅጠል አለ ጭቁኝ ደማ ከሴ መከኒሳ የሚባሉ ቅጠሎች ጨቅጭቀዉ ቤቱን ይረጫሉ ባለ ዛሮች የሚይዙት ደግሞ አሸንክታብ የሚባል ኮተት አላቸዉ ሁለተኛዉ ልጅ ስትወልድ እሱን አንገቷ ላይ አርጋለች ለ15 ቀን 5 ቦታ ላይ ነዉ በቆዳ የተሰፋ ነገር አለዉ ዉስጡ ጨሌ አለዉ ዛጎል አለዉ በጣምምምምምም በቂቤ የጠቆረ ነዉ
    አክስቴ ደግሞ በየ 3 ቀኑ ሞይኝ ባገኝ የግሉ ነዉ ትቀደዳለች ደሙ ይፈሳል ትነሳለች ሴት ስትወልድ ይገልባታል አባቴ ንስር መከራ ነዉ የሚያሳየዉ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከቆረበ በኋላ ትቶታል ሆድ ቁርጠት ሆዱ ይነፋል መተንፈስ አይችልም ዉጭ ነፍስ ግቢ ነፍስ ነዉ ከዛ በቅቤ በትንሹ 1 ሰአት ያክል እናሸዋለን ይተኛል ሲነሳ ይሻለዋን ብቻ እነ ራሔሎ እነ አዳል ሞቴ እነ ጠቋር ...... እኛ ቤት አለ እግዚአብሔር ይመስገን ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ያግዘኝ እንድበረታ እሆናለሁ
    ብዙ ታሪክ አለ ቤታችን አንድ ቀን ለህዝቡ ትምርት ይሆናል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደመጣህ መምህራችን
    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ሰዉነቴ በሙሎ በጋለ ብረት ተተኩሺ አልገባኝም ነበር አሁን ግን ገባኝ መምህር እድሜና ጤና ይስጥ
    ሁሌ ምላሴ ስር የወፊቱ እያሎ እቁረጣለሁ ከልጂነቴ ጀምር እና ወደ ስደት ስሂድ ፀባይዉ ተቀይሮ አስም ሁኖብኝ መዳኔት እየተጠቀምኩ ነዉ የኖርኩት ፈጣሪ ይመስገን አሁን ግን ደናነኝ መዳኔቱን አቁሜዋለሁ አስት ወር ሁነኝ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ መፀለይ መስገድ ስጀምር ደና ሁንኩኝ በተለዬ ንሰሃ ስገባ በጣም ለዉጥ አገኘዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሰደድኩ ፈጣሬን አገኘዉት

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +2

    መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት በጣም ከብዳ ነው የእያዳዳችን ቤት ዉስጥ ያለው ጉድ እሄ ሁሉ የጠላታችን ስራ ነው መድኃኔዓለም ያበርታን መምህር አንደትም ዕድሜክን ያርዝምልን ኪፉ ነገር ካንተ ያሪቅ እግዚአብሔር ✝️

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před měsícem

    መምህር እባክኦትን ግራ ገብቶኛል በስደት ተሰቃየሁኝ መፀለይ አልቻልኩም መፅሀፍ ቅዱስ የለኝም እየኖርኩት ያለሁት ህይወት አስጠልቶኛል ቡዙ ግዜ ብቻዬን ነዉ ማሳልፈዉ ከሰዎች ጋ ማዉራት አልችልም በቃ እራሴን ጠልቻለዉ እሰራለሁ አንድ ብር የለኝም ቤተሰቦቼ ነይ እና እምነትሽን ቀይሪ እያሉ ያስጨንቁኛል እኔ ሰበል ነዉ ምፈልገዉ ስላቸዉ ጥሩ መልስ አይሰጡኝም እኔ ብቻዬን ቀረሁኝ እርሶ በፀሎት አስቡኝ በስደት ሳላብድ እመቤቴ ቅድስት ኪዳንምህረት ሁሌም ከጎኔ፠እንዳለች አምናለሁኝ ግን ምክር ፈልጋለሁኝ ነብሴ ተጨነቀች😢🙏🙏🙏

  • @orthodoxtewahdo5361
    @orthodoxtewahdo5361 Před rokem +1

    የኔ አባት ብዙ ግዜ ከጃርባው ደም ይቀዳ ነበር እኔም ክፍኝ ፣ይዞኝ ተበጥቼ አቃለሁኝ አባቴ በጣም ነው የሚወድኝ እና ልክ ከመልክ፣በቀር የእሱ ጠባይ ነው ያልኝ ምክንያት ስወጣ ስገባ ያየኝ ስለ ነበረ ምንም እንዲነካኝ አይፈልግም ከሞቱኝ ይማታል ለካ መንፈሱ ነበር የሚወደኝ ብቻ ከ8 ዓመት ጀምሮ እስካሁን ተሰቃይቻለሁኝ ይህ ገጠመኝ የኔን የአባቴ ሕይወት ነው እህህህህ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳኝ፣እንዲረዳኝም ቡፀሎታችሁ ወለተ ኤዎስጣቴዎስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před rokem

    ወይ ፈተና ይገርማል እኮ መምህሬ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ አሜን ፈተናም ቢበዛም መጨረሻቸው ማማሩ እዴት ደስስስስ ይላል በእግዚአብሔር

  • @walitamariyam6971
    @walitamariyam6971 Před rokem +1

    ማምህር እግዚአብሔር በክነጥበቡ ይጠብቅህ በጣም ለኣእምሮ ይከብዳል።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +1

    አስተማሪያችን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን አምላካችን ብዙ ሁኑልን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +1

    እሰይ እልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው እንዲህ መምጥ ልኡል እግዚአብሔር ፍቅር ነው የእኛ አምላክ የእኛ ጌታ በእውነት ለዚህ ቤተሰብ በምህረቱ በቸርነቱ በፍቅር ወደ ቀጥታው መንገድ የመራ ከጨረማ አውጥቶ ወደ ብርሃን አውጥቶ የባረከ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ልኡል እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን❤🙏🙏🙏

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před rokem +1

    እነ ቀሲስ ሄኖክ ያቀረቡትን አይቸዋለሁ እኮን እግዚአብሔር ልባቸውን ገለፀላቸው እኔ እራሱ እውነቱን ስታወጡ ተሳዳቢ ነበሩ እኮን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ገለፀላቸው

  • @rgatmebrahtom4679
    @rgatmebrahtom4679 Před rokem +1

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬ ፈተና ገጠመኝ የሚገርም ነው፡ በሀገራችን 🇪🇷 ማሕጎማ ኣንድ ሰው ጀርባውን ከታመመ የማያስፈልግ ደም ስላለ እሱ ከሀደ ይሻለዋል ተብሎ የሚደረገው ነው:ምንጥዕጣዕ የሚባለው ደሞ ጭንቅላታቸውን ከታመሙ የሚያደርጉት ነው እኛ ቤትም ይደረግ ነበር። መምህር ከፀጋህ ፀጋ ከእድሜህ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መቸም ያንተ ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ሰው ኣለ ብየ አላስብም እና መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ

  • @halenkaran9263
    @halenkaran9263 Před rokem

    መምህር እንኳን ደህና መጡ አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር የኔ አስሪ ከጀርባው በየስድስት ወሩ የቆሸሸ ደም ብሎ ከጀርባው ደም ያስቀዳል ለካ ግበራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔ ደካማ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች እባካቹ አፀደ ማርያም ብላቹ 👏👏👏

  • @zinp1234
    @zinp1234 Před rokem +1

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ ሞይ ባገኝ እናቴ ሁሌ ትቀደዳለች አከሰቴ ላይ የጨንገረ መንፈሰ ረኩሰ አለ ኧረ በቤታችን ብዙ ችግረ አለ ቤተሰቦቸ ወለተ ሰንበት ብላችሁ አሰቡኝ በፀሎት አትረሱኝ

  • @sebleteketel1939
    @sebleteketel1939 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አዎ በምህራችን ልክ ብለሀል እኛ ሐገርም አለ በጣም ነው ያለው አይጠፋም እየቆየ ይመጣል

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e Před rokem

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በውነቱ መምህር እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልን በምታቀርበው ትምህርት ሁሉ ብዙህዝብ እየተማረበት ስለሆነ እዳይቃረጥ በጣም ብዙ ህዝብ ታውሮነው ያለው እና እንማርበታለን እንድንበታለን አንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አሜን

  • @user-xo8og9tf8p
    @user-xo8og9tf8p Před rokem +1

    መምህር እዉነትነዉ አረቦች በጋለ ብረት መሀል አናታቸዉን ይጠበሳሉ
    በጣምነዉ ሚገርምህ ያልከዉ ሁላአ እዉነትነዉ

  • @geremanshenati821
    @geremanshenati821 Před rokem

    መምህራችን እኳን ደህናመጣክ እዉነት በጣም ይገርማል ማህጎማ የቆሸሸ ደምነዉ ብለዉ ነዉ የሚያደርጉት እና አስታዉሳለወ ህፃሆኜ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem

    በጣም ይደጋገማል በጣም ያስቸግራል እኔም የዚሁ አንዱ ገፈት ቀማሽ ነበርኩ ክብር ለእግዚአብሔር በፀበልና በስለት ተገላግያለሁ እንጅ የተዘረዘሩትን ሁሉ አዉቃቸዋለሁ

  • @mery2098
    @mery2098 Před rokem

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው
    እኔም ኣባቴ ያ ማህጉማ የምባለው
    ሰዎች በጀርባቸው በኩል በተለያዩ ኣካላቸው ከታመሙ ኣባቴ ይጠራ ነበር እሱም እየሀዳ ደማቸው ይቀዳ ነበር
    ግን ኣባቴ በሃይማኖቱ ኣክራሪ ነው እና እባካቹ ሃጥያት ኮሆነ ኣባቴ ንስሃ ንድገባ ብየ ነው እና ያወቃቹ ንገሩኝ እህት ወንድሞቸ ኣባቴም በፀለታቹ ኣስቡት ገብረ ፃድቅ እያላቹ 😢🥺🥺🥺😥😥🤲🤲

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አስተማሪ እናም የኖርንበት ነው ማለት እችላለሁ በተለይ ወይ ባገኝ እና ወይ ባገኝ እድሜልክ ነበር ባለማወቅ ስንገብረው የነበረው😭ይገርማል ቤተሰቦቸ በፆሎታቹ አስብኝ እህታቹ ወለተ እየሱስ ብላቹ

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před rokem +1

    እንካን በሰላም መጣህ መምህር በጣም አስተማሪ እራሳችን ምንፈትሽበት ገጠመኝ ነዉ በገጠሩ አካባቢ ዋግምት ሞኝ ባገኝ እየተባለ ሰዉነት በምላጭ እየተበጣ ደሙ እዲፈስ ይደረጋል። ወገቤን አሞኛል ከተባለ በብርጭቆ ጥጥ ይቃጠልና ጀርባላይ ደሙን ይሰበስባል በጠሞ ይገርማል ብሀላዊ መስሎ ዉስጥ የመናፍስት ሴራ እግዚአብሔር ዠማረን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህ እረ ከኛቤትም በጣም አስቸጋሪ ሁኔታነው ያለን ብቻየን እፀልያለሁ ግን መፍትሔ የለም እናቴ ቆራቢ ሆናልኛለች ግን የባድ አምልኮት ሲመለክ የነበርኩነኝ ልጆች አሉኝ በጣም እረባሽ ናቸው ባሌማ ጭራሽ በጣም ነው የሚቃወመኝ እናተን የሰማ እኛንም ታሪክ ይቀይርልን ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ እኔም ሰው እድሆን ስቴ ኦፔረሸን ሆንኩ አዴ በፈቃዴ አስወረድኩ አዴ በራሱ አስወረደኝ እና ስለማልካድም ለት ነው እሱ ፈጣሪ ያደረገ ያድርገኝ እጅ አልካድምም ድሮ ሳላውቅ ተፍቶብኝ ቡና አፍለቸለታለው ዛሩ እናቴ ጀርባዋ ብርጭቆ እና ጥጥ አድርጋ ጀርባዋ ታቃጥልና ታፍነዋለች ከዛ ቆይታ ስትከፍተው ደሙ ጀርባዋ ላይ ቀይ ይሆና ሌላው ደግሞ ሞኝ ባገኝ ያለች ክንዶላይ ደም ታፈሳለች ብቻ የተለያየ ነገር ስታደርግ አያት ነበር

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሰማያዊ ሙሽርነት ስለታጩ መምህር አንተንም አምላከ ቅዱሳን ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል
    ቃለ ህይውት ያሰማልን እኔ ሁሌም መጨረሻው ደስይለኝል መጀመራያው ቢያሳዝንም መጨረሻው ግን ያስደስተኝል ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @user-cg4gk4xi4z
    @user-cg4gk4xi4z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያቆይልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏✝️💚💛❤️

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ስመፃደቅ የነበርኩ ዛሬ ግን ትልቁ ሀጥያተኛ ሆኜ እራሴን አገኘሁት ምእመናን በፀሎታችሁ አስብኝ መምህር አንተን እና አንተን መሰል መምህራን እና አባቶች አገልጋዬች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @user-qm6rd1xj5m
    @user-qm6rd1xj5m Před rokem

    መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም ትምህርቶችህን ሁሌ እከታተላለሁ .. በመንፈሳዊ መንገዴ የለዉጥ ሰዉ እሆን ዘንድ ወለተ ስላሴ ብለዉ ፀሎት አድርጉልኝ እባክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem

    መምህር እግዚአብር ይጠብቅህ እድሜ ጤና እና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-uw9ze3kr7g
    @user-uw9ze3kr7g Před rokem

    መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🥰🥰🥰🥰

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ከዚሁሉ አውቶ ለዚህ ክብር ያበቃቸው የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስብሎኛል❤✝️መምህር ምሀል ላያ ያብራራኸው ነገር ልክነህ እኔ አሁን እህቴ ልጅ ሆና ኩፍኝ ታማ ነው ብለው ከተሻላት ቡሀላ ጆሮዋላይ ነው የተቀመጠው ስልቱን ቀይሮ እና እስካሁን ድረስ ብዙም ባይሁን ትንሽ ግር ይላታል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ለድነት ያብቃን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤✝️

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 Před rokem

    እግዛብሒር ይስጥህ ወንድሚ በጣም ተስቃይቻለው ከሞት ነው የተርፍኩት በጋንት በጥላ ወጊ እናቲን ግደሉ. እድሚ ስላለ. እኒ በታምር. በፅበል ሀይል በፅሎት. ተርፍኩኝ እግዛብሒር ይስጥህ እለምን ፍወስክ እድሚ ክጢና ክነቢተስብህ ክነልጆችህ ክነባለቢትህ እመቢቲ ትጠብቅህ እኒም እየተፍዎስክ ነው በፅሎት እስበኝ ፍቅርተ ሚካሂል እቪ እሚን ❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውነት እደስስስስስስይይይይ.ሰል እኔም በተሰቦች እንደዚ አድርጉ እግዚአብሔር ይጎበኝልኝ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት 🙌 ስራው ድንቅ ነው የኛ አማኑኤል አባታችን 🙌በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቸው እኛ እንድንማር ስለረዱን እናመሰግናለን ❤🕊

  • @nebiat2775
    @nebiat2775 Před rokem

    መምህር ማሕጉማ ይባላል በኛ በጣም አለ አንድ ሰዉ በተደጋጋሚ ነዉ ደሙ የሚፈሰዉ እረ መምህር በበቴሰቤ የዛር መንፈስ አለ እና በጣም ያሰቸግረኛል እባክህ መምህር ተስፍየ ፀልይልኝ ወለተ መድህን እባላለሁ እባክህን

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 Před rokem

    እጅግ የሚደንቅ እዉነት የማይመስል መምህሬ በደንብ ደጋግሜ አደመጥኩት በየቤታችን ብዙ ታሪክ አለ ሌላዉ መብጣት የሚባል ደም በማፍሰስ ከቁስል ይዳናል ተብሎ እኔም በልጅነቴ ጆሮዬ ስር በምላጭ ተቆርጦ ደም እንዲፈስ ተደርጎልኛል ፀጉሬ እየቆሰለ አስቸግሮ ። አይ አለማወቅ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ዲያቢሎስ በመንፈሳዊ ሕይወት ከደከምን ደንበኛ የሱ ኳስ መሆናችንን ነዉ ። ገጠመኞችህ በብዙ ተምሬበታለሁ ለሕይወቴ መቃናት መንፈሳዊ ጥንካሬን መለወጥን በቅዱስ ቁርባን ተወስኖ እስከመኖር አድርሶኛል እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ሁሌም አመሠግንሀለሁ ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የዞሬዉ ገጠመኝ ከአይምሮ በላይ ነዉ የእዉንት የእግዚአብሔር ስራዉ እጹብ ድቅ ነዉ🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደንቅ ነው እኳን እግዚአብሔር እረዳሺ እህታችን ቤተሰቦችሺን እኳን ለመሰብሰብ አበቃሺ እህታችን በፀሎትሺ አስቢን እህታችን በርታልን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 Před rokem

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ከባድ ነው መምህር በርታልን ብዙ ተምረናል በቤታችን ያለ ነው

  • @user-ec4to6mk2e
    @user-ec4to6mk2e Před rokem

    እንካን ድህና መጣሁ መምህርችን
    ወለተ ሃንሰ ሃ/ስላሴ ገ/መሰቀል ገ/ሂውት በልህ በፆሎትህ እሰቤችው መምህርያ እሰርቤት ናቸው እንድም ትማመ ነው😪

  • @selam801
    @selam801 Před rokem

    ወይኔ የዛሬ ገጠመኝ ግን ይለያል በጣም አሰተምሪ ና የሁላችን ቤት ያለ ችግር ነው መምህራችን ባንተ ትምህርት ብዙ እያወቀን ነው እመ ብርሀን ትጠብቅህ

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    እሄ ይሰማል መምህር እናመሰግናለን

  • @dudududu4815
    @dudududu4815 Před rokem +3

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ የኛስ ታሪክ መለወጥ መቼ ይሁን በተለይ የኔ በፀሎታቹ አስቡኝ መንበረ ማርያም ነው ስሜ

  • @kumnagar1403
    @kumnagar1403 Před rokem

    ሰላም ለናተ ይሁን መምህርና ተማሪወች አወ እኔ ሁሉንም አውቃለሁ አያቴ በጥላ ሽቦ ግባሯን ትተኩሠውነበር እራሶንም በዋገምት ቅጦላይ ትታገማለች ሞኝባገኝም እናቴም አያቴም ይጠቀማሉ እኔግን በጣም የገረመኝ ነገር አለ ዛሬነው ያስተዋልኩት ስለደምና ስለመቆረጥ ስላስተማርከን አይኔ አያይም ነበር አሉ በተወለድኩኝ አመት ሳይሞላኝ ነበር ከዛ ተቀነደብኩኝ ከዛ አይኔ ደናሆነ አሉ እራሴን አወኩት ዛሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር ።

  • @user-fk5pk9wx8k
    @user-fk5pk9wx8k Před rokem

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን እንኳን በስላም መጣክልን መምህር ይገርማል የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

    መምህር ቃሌ ህይወት ያሰማልን እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለዝህ ቤተሰብ መዳኛ የሆነ አምላክ ለሁላችንም ቤተሰብ ይጎብኝልን በንስሐ ጎዳና ይምራን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ መምህራችን ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 Před rokem

    መከራየ መፈተኔ ፈጣሪ ን እንዳውቅ አድርጉኛል የተፈተንኩት 10 አመት ከኢትዮጵያ ያውም ልጀን ትቸ ነገሬ ስንክልክል ብሎ ደንዝጀ አሁን ይህን አመት ያክል የቆየሁ እራሱ አይመስለኝም ግን አሁን ምንም ባጣም ጤና ስላለኝ ፈጣሪ እኔ በጣም ነው የማመስግነው አሁን እንኩዋን ተገፋሁ ሁሉም ሆነብኝ ለንስሀ በቃሁ አሁን ሁልጊዜ እጀን ዘርግቸ ሳመስግነው ምንም ባይሳካልኝ ባይስጠኝ ምንም ባይኖርኝ ለዚህ ስላደርስኝ አመስግነዋለሁ አሁን እድሜ ስጥቴኝ እሱን ማመስገን ነው የምፈልገው

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጣህ መምህራችን

  • @user-qb8ji1cf7x
    @user-qb8ji1cf7x Před rokem

    የእውነት ይህ ገጠመኝ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ከዚህ ቆሻሻ መንፈስ ተገላገሉ እኛንም ይርዳን እውነት መምህር ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የኛ እንቁ ✝️

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf Před rokem

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን የኤኛ ውድ መምህራችን ዋግምት(ማሕጉማ) ይለምዳል እናቴ ሁሌ ነው የሚያ ማት የሚቀላት ደሞ የአባቴ ዘመድ ወይም ጓደኛው ነው ደሙን የሚቀዱት ደሞ የበሬ ቀንድ ነው በጣም ብዙ ደም የሚቀዳው እና ተሻለኝ ትላለች እናቴ እጇን ደሞ በምላጭ ትበጣለች እና ደሙን ፊን ይላል በጣም ጥቁር ነው ጣጣታ የምትለው ደሞ ትጠቀማለች መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ህብረተሰባችን ለማዳን ያለህ ጥራት እመቤታችን ትጠብቅህ ፀጋ ላይ ፀጋ ታብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m Před rokem +2

    አዎ ይለምዳል የስፈር ስዎች ብዙ ግዜ ልባቸውን ያፍንና መተንፈስ ያቅታቸዋል የኔ አባት ያውቃል እያሉ ቅደደን ይሉታል ግን እሱ ፍቃደኛ ባይሆንም ሲያስችግሩት ይቀዳቸዋል በጣም ጥቁር ደም ይፍሳል የተጨናነቀ ይመስል ወደ ላይ ይረጫል እና ይሄ ለአባቴ ችግር አምጥቶበት ይሆን ? ግን ዛሬ በህይወት የለም 6ወሩ ካረፈ ወልደስንበት ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ
    ደግሞም እናቴም እራሷን ያማት ነበር በጣጣቴ ግንባሯን ትለበልበዋለች የሽንምራ ቆሎ ነው የሚመስለው ቆዳዋ እየተላጠ
    አባቴም ሆዱን በጣጣቴ ይለበልብ ነበር ግን ምንም አይነት አምልኮ አይካድሙም ቤት ውስጥ ግን በቅርብ ያሉት ጋር አብረው ይበላሉ ይጠጣሉ አባቴም እህቱ ስትሞት እሱ ይካድም ተብሎ እንቢ ብሎ ነው መንፈሱ የገደለው እኔ ስደት ላይ ነኝ ፀበል እንኳን ለመውስድ አልቻልኩም ውስዱልኝ ስላቸው ማንም አልስማኝ ነበር