67ኛ b ገጠመኝ የኔን በውድቀቴ ውስጥ ያጋጠመኝ ፈተናዬን አድምጡ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2020
  • ስለመናፍስት ከማወቄ በፊት የነበረብኝ ፈተናና ዛሬ ደግሞ ከነቃሁበት በኋላ ያለኝን ማንነት ሳመዛዝነው በዚህ ጊዜ ( ባሁኑ ዘመን ) ያለውን የዲያቢሎስ ሴራ ለማጋለጥ ያሰለጠነኝ ቅዱስ የሆነ ኃይል እንዳለ በደንብ አረጋገጥኩ

Komentáře • 706

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 Před 3 lety +43

    አንተን የፈወሰ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ይፈውሰን በውነት ክርሰቶስ አምላካችን። ቃለሒወትን ያሰማልን መምህርየ

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 Před 3 lety +33

    መምህር ላተ የደረሰው የድግል ልጅ ለኛም ይድረስልን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 3 lety +42

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭ገጠመኙ ቢያሳዝንም መጨረሻዉ ግን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @tarafhtarafh6787
    @tarafhtarafh6787 Před 3 lety +32

    እጂግ በጣም እሚገርም ታሪክ ነው መምህር ባለቤተዎም ምሥጋና ይገባታል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 3 lety +14

    በለቤትህ መመስገን አለባት ጎበዝናት ያን ሁሉ ፈተና መታገስዋ አደቃታለው ልዑል እግዚያብሂር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 Před 3 lety +6

    ለምን ብዙ ሰው እንደማያየው ታቃለህ ? ክፉ መንፈስ ከኔ ጋር ይኖራል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው፤ አንዳንድ ግዜ ደሞ ሁሉንም ሰው እንደትጠራጠር ስለሚያደርግ፤ ስለሚያስፈራ የጠላት አሰራር እንዳለ ሆኖ፤አንዳንድ ግዜ ደግሞ ከዕውነት መራቅ ስለምንፈልግ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን።በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይናገራል። በርታ።

  • @tawabechmaray2801
    @tawabechmaray2801 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln memher ye egzabher sim yetemesegene yihun

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሁሉ ነገር አወጣህ ወላዲተ አምላክ እናቴ እመብረሀን አሁንም ትጠብቅህ
    እኛን ከክፉ ስራችን ታውጣን 🙏🙏🙏

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 Před 3 lety +17

    እውነት ወንድሜ እደ ሰው እጅግ በጣም ነው
    የተፈተንከው ግን ደግሞ ዛሬ ለማየትህ ከልጅነት
    ጅምሮ ጥበቃዋ ሳይለህ ለዝህ ያበቃችህ ውላዲት
    አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን እኔ ግን ሳላመሰግን የማላልፈው ሰው ቢኖር ማዘር( እማይዬዬን) ነው ውላጅ እናትህን
    ማለት ነው መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ አለው።
    ዛሬ አንተ በልጆችህ የምትደክመው አንተ የወጣህ
    በት ቤት ውጤት ነው እማማ ክብር ምስጋና ይገበወታል መምህር ተስፋዬ በጥበብ በፅጋ
    አሳድገው ስለሰጡን።

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ይግባት እማ ፍቅር የጌታዬ እናት ላንተ የደረሡ ለኛም ይድረሱ አሑንም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +15

    እመቤቴ እንኳን ለዚህ አበቃች ክብር ምስጋና
    ለእርሷ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልል፠፠ እሺ መምህር እኔ ሁሌም ሼር
    አረጋ ለሁ ሰው መንፈሳዊ ነገር አያይም ለምኔ
    ጥያቄ ይሆነኛል እግዚአብሔር ልብ ይሰጠን።

  • @brhanemeskelmoges8871
    @brhanemeskelmoges8871 Před 3 lety +8

    ማስተካከያ ማርያም አይባልም
    ከነ ክብር ስሟ ነው የምትጠራው ድንግል ማርያም እመቤታችን ነው መጠሪያ ስሟ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety

      ውይ ይቅርታ እውነት ነው በልማድ እያልን ተሳስተናል

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +1

    አተን የፈወሰ አምልካ እግዚያብሔር ለኛም እግዚያብሔር ለኛም ይድረስልን መምህር እግዚያብሔር ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +42

    የፋኒ ና የሳምሪን ወሬ የጂጂን የዮኒ ማኛ ስንት ሰው ያየዋል ይገርማኛል ዝም ብሎ ተራ ወሬ
    እኔ ግን የማይጠቅም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጌ አላውቅም ዝም ብሎ ተራ ወሬ አልወድም።

  • @Meklit27
    @Meklit27 Před 3 lety +6

    የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ይደንቃል:: ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው:: ስሙ ለዘላለም ይባረክ!!!

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 Před 3 lety +1

    Amen,amen,amen,amen ellllllllll ellllllllll ellllllllll 👏👏👏💐💐💐

  • @mahletzemikaelbitanya9949

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም የሚያሳዝ የሚገርም ህይወትን ነው ያሳለፍከዉ መምህራችን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ባለቤትህም ልትመሰገን ይገባታል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!🙏🙏🙏

  • @balesh4790
    @balesh4790 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን እመብዙሀን እመቤቴ ማሪያም የጠየቅናትን የማትነሳ እናታችን ክብር ምስጋና ከነልጇ ክብር ምስገና ለነርሱ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +3

    ውይ መምህር በእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መምህርየ እንኳንም ተፈወስክልን እግዚአብሔር አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የሚዋጉህን ይዋጋልህ የሚያሳድዱህን ይያዝልህ በእውነት በጣም ነው ያሳዘንከኝ አሁንም ድንግል ማርያም ከነ ልጂዋ ትጠብቅህ ውድ መምህሬ 💚💛❤👏🇪🇹

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +10

    መምህራችን እናመሰግናለን እውነት ነው መምህርን እናግዘው ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ ከ300,000 ሚሊየን በላይ ሰው ይከታተላል ትድያ ለምን ላይክ ሸር አታደርጉ ይህወታችንን የሚለውጥ ትምህርት ነው. በነፀ እየመገበን ያለው እኔ ለራሴ ተለውጨ ሌላ ሰው እየለወጥሁ ነው ቢድወውን ሽር እያርግሁ

  • @qwaeqwas9435
    @qwaeqwas9435 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንንን

  • @user-ro9ph9xx9d
    @user-ro9ph9xx9d Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልረቡኒ እግዚያብሄር ይመስገን ይህንን እዉነታ ያሰማኝ ጌታ ያስተማረኝ የመከረኝ ተስፋዬን የሞላው እግዚአብሄር ስሙ ይመስገን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +6

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር። ከአገራችን
    ኢትዮጵያ 💚💛❤ግብረ ሰዶሚያንን ከምድር
    ገፅ ያጥፍልን እልልልልልል መምህር በርታ
    የአንድ ሰው ነብሰ መመለሰ ቀላል አይደለም 🙏🙏 ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን 🙏🙏

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ የገጠመህ ፈተና እና የወጣህበት ተዓምር የሚገርም ነዉ፡፡ በእኔ በደረሰብኝ ሳዝን ያንተን ስሰማ ተጽናናሁ፡፡ አኔ የሰኔ ጎለጎታን ጭንቅላቴ ላይ ሳላስቀምጥ አልተኛም ፡፡ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ፡፡ ለሁሉም በጸሎት አትርሳኝመምህር፡፡

  • @meriemelese3941
    @meriemelese3941 Před 3 lety

    መምህራችን የህይወትን ቃል ይመግብህ ህይወታችን እግዚአብሔር በአንደበትህ ሆኖ ይህወታችን እየለወጠ ነው በርታልን የተዋህዶ ጀግና በጣም አስተማሪ ነው የምለቃቸው በገጠመኝሕ በዞዎቻችን እራሳችንን በመንፈሣዊ መንስጥር እያየን የጠላትን ሤራና ተንኮል ነቅተን ያለነው አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ አጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የትምህርትህን የአገልግሎት ፍሬህን ያሳይህ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +4

    ወድማችን ቃለ ህይትን ያሰማልን አንተንም የፈወሰዊ ቸሩ መድሀንያለም እኛንም ለቤቱ አብቅቶ ለቅድስ ቁርባኑ ያብቃን አባቱ አኛንም ባለንበት እርዳን ፈዉሰን ምኽረትክ ሁሌም ከኛ ጋር ትሁን ወድሜ ለዚህ ያደረሰክ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹e

  • @shawuwalo2241
    @shawuwalo2241 Před 3 lety +1

    ስሜ ወለተ አማኑኤል እባላሉ
    ያንተን ትምህርቶችህን እንዲከታተል ሸር አድረገችልኝ እና እየተከታልኩ ነው እና ያኔ ስትፈውስ አይቸ በጣምነው።ያለቀስኩት ምክንያቱም በጣም እረጅም ትምህርቶችን አስተምረሀል።እኔ እራሱ በሀገር እያለሁ ያልተማርኩትን አሁን እረጅም እድሜና ጤናከእኔ ከእነቤተሰቦችህ እመብርሀን ከእነልጅዋ ጥበቃዋ አትለይክ መምህር እኔ በስደት አለም ብሆንም መከታተል በመቻሌ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መጨረሻውን ያሳምርልህ አሜን።

  • @hannaalemu5165
    @hannaalemu5165 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN AMEN MEMHARIE LENAM WELTE SELISE BELE ZELYELYE GEZABERIE YEMSGEN GOD BLESS YOU💚💛💖

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልልል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላንተ የደረሰ ለኛም ይዲስልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማልን ፀጋውን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእመቤታችን ድንቅ ስራ እፅብ ድንቅ ነው አሜን አሜን አሜን መምህራችን ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እሺ የሌሎችንም እንከታተላለን

  • @user-yy3fz5nb9t
    @user-yy3fz5nb9t Před 3 lety +6

    እልልልልልል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል አንተን የፈወሰ አምላክ እኛንም ቤተሰቦቻችንን ይፈውስልን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube Před 3 lety +1

    እግዝብሔር ደንቅ ነው በጣማ እስተማሪ ህይወት ለእንተ የረዳህ ለሁሉም እግዝብሔር ይርዳን መምህር .

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 3 lety

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንመምህሬ
    መምህርተስፉአበራ ቃለሒወትንያሰማልን
    ቅዱስአማኑኤልይጠብቅልን!!!

  • @user-hy9mu4st6c
    @user-hy9mu4st6c Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን ላተ የተሠጠክን ትግሥ ለኛም ይሥጠን ላንተ የደረሠው ፈውሥ ለኛም ይድረቅልን

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +9

    ተመሥገን አተን ምሠማክ ፍላጎት ብቻ ሣይሆን ተገድጀም ጭምርት ነዉ መምህራችን እጂግ አመሠግናለሁ በቃ ሙዚቃ እሠማ ነበር አሁን ፍፁም አሥጠላኝ እዳዉ መጨርሻሽን ያሣምርልሽ በሉኝ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ያሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት ድንግል ማርያም አማላጅነት አልፎ ለሌላስው ማስተማሪያ ውይም ምስክርነት መሆኑ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለእኛም ይደርስልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    አቤት የሰው ልጅ ግን መከራና ስቃዬ ብዛቱ ዝናብ ጥሎ ፀሀይ ይወጣል መከራም አልፎ ደስታ ይመጣል ባለቤትዎ ምስጋና ይገባታል ባል ሚስቱን ሲያመሰግን እንዴት ደስስስ ይላል ኪዳነምህርት እኮ ደግ እናት ናት እኔም ኪዳነምህረት ብዙ ነገር አድርጋልኛለች በደጇዋ ቁሜ ለምስክርነት ያብቃኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላቹህ
    መምህራ በርታ እልልልልልልልልልል ብያለው

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ከፈተና በኃላ ደስታ አለ ያተን ታሪክ የቀየረ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን መምህራችን

  • @user-iq1ky3px5u
    @user-iq1ky3px5u Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 3 lety +1

    አንተ የጎበኝ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘል ወንድማችን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አለምን ተውካት እኛን እያዳንክ ነው መምህራችን
    የነገሩዋትን የማትረሳ እመቤታችን እንኳን ቤት ሰጠችህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 Před 2 lety +1

    እመቤቴ እንኳን ለዚህ አበቃች ክብር ምስጋና
    ለእርሷ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልል፠፠

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 Před 3 lety +1

    በእውነት ወንድሜ በአለም ላይ ካሉ እድለኞች መካከል አንዱ አንተ ስለሆንክ ፈጣሪህን አመስግን ያሣለፍካቼው የህይወት ገጠመኞች ሁሉ ያሳዝናሉ ግን ሳቶድቅ በድል ማለፍህ ጠንካራነትክን ያሣያል አምላክ የሰማዩን መንግስት ያውርስህ ፍጻሜህን ያሣምርልህ።

  • @user-bh9gq1yn1f
    @user-bh9gq1yn1f Před 3 lety +1

    የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን
    እስተማሪና አሳዛኝ ገጠመኝ ነው ያሳለፍከው መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ልኛ ሰነፎችና ለማሰማ ሰዎች እዳንተ አይነቱን መምህራኖችን ያብዛልን አንተ ማለት የማንቂያ ደውል ነህ
    እባካችሁን የማይሆን ነገር የምትፅፉ የምትናገሩ እግዚአብሔር አምላል ልቦና ይስጣቹ ከቻላቹ አዳምጡ ስሙ ካልሆነላቹህ ዝዝዝዝዝምምምም በሉ. ቆይ እናተ የምትሳደቡ የየትኛው እምነት ናቹ ? ለምን ብትሉ የየትኛውም እምነት ማእከል እደዚህ እያለ ምእመናኑን አያስተምሩማ ስለዚህ እራሳችሁን መርምሩ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን ህዝቦቿን ይባርክ ከዚህ አለምን እያስጨነቀ ካለው ወረርሽኝ በሽታ ከምድር ላይ ነቅሎ ይጣልልን ❤️🙏🙏🙏

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety +6

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እርሶን የፈውስ አምላክ እኛንም ይጎብኘን

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል አንተን የፈወሠ አምላክ እኛንም ይፈውሠን እውነት መጨረሻህን ያሳምርልህ አሁንም ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኪዳን ብለህ በጣም ይጨንቀኛል

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yemesegen

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Před 3 lety

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ !!! ላንተ የደረሰች አዛኝቷ ወላዲት አምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን !!! እሺ አዎ እውነት ነው ለሁላችንምየድንግል ማርያምልጅ ልቦናን ያድለን አሜን ብዙጊዜ መንፈሳዊ ነገር እንዳንመለከት ያደርገናል ግን ልንነቃበት አልቻልነም አሁንም እደተኛን ነው እመብርሃን ታንቃን እንጅ !!! በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ እህት ወንድሞቸ ወለተ ስላሴ እያላችሁ መምህሬም አስበኝ በጸሎትህ የሚያደርገኝን የማውቀው እኔና የድንግል ማርያም ልጅ ነን መቁጠሬን በጥሶ ጣለብኝ በጸሎት ስአትም በጣም ይይዘኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁን

  • @seniautandamariam1769
    @seniautandamariam1769 Před 3 lety +1

    እሜን መምህር ላንተ የደረሰ አምላክ እኛንም ያስበን ይቅር ይበለን በፀሎትህ እስበን

  • @eyerusalemmekonen
    @eyerusalemmekonen Před 3 lety +4

    ብዙ ነገር ተምሬበታለው እግዚአብሄር ይመስገን ። ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety

    ስለሁሉም ነገር አገዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር ኑርልን እልልልልልልልልልልል

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +5

    የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር ይመሥገን ታሪክህን የቀየረው ይመሥገን እልልልልልልልል እልልታ ይገባዋል ፍፃሜህን ያሣምረው ካቀረብከው ገጠመኖች ያንተ የሚገርም ታሪክ ነው እናመሠግናለን

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f Před 3 lety

    ኪዳነ ምህረት ተጠርታ አታሳፍርም ለኛ የሚጠቅመንን አታሳጣንም ደስ ይላል በርታ መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ስግደት ለ41 እንኳን ከብዶኝ ለመስገድ ፀሎት ስጨርስ ለመነሳት ነው ለመስገድ በጣም ነው የሚከብደኝ አላቅም በምን እደምላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ያንተ ፈተና ደሞ በጣም ከባድ ነው ሰው ከባድ ነው የቤተሰብ ፀብ ከልጅጋ ምን አገናኘው ክፋታችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን መምህራችን መጨረሻህ ግን ስላማረ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም አይለይክ

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety

    እል ልል ልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏😍😍

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 Před 3 lety +6

    እረ መምህር በእግዚአብሔር ስም ለአባታን የምትጠይቃቸው አድት ቆንጆ ልጅ የቦሌዋ ልጅ ምን እንደደረስች አሳውቀን ለገንዘብ ለመንፈስ የተገበረች ውንበር ላይ ተቀምጣ የቀረች ልጅ አለች በጣም ያዘንኩት አባት ይሄን ያደርገል ለመገመት የሚዳግት ነው አሳወቀን

    • @saficell4709
      @saficell4709 Před 3 lety

      ወይኔ ጉዴ ምን ??
      አባት በልጅ ላይ

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 Před 3 lety

      እህቴ እኔም በጣም ነበር በጉጉት የሚጠበቀው ግን ማንም የሚነግረኝ አጣሁ መምህር ግርማ ን ብጠይቃቸው በጣም ደስ ይለኝ ነበር ልጅቷ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ በተጨማሪ እናቷ በጣም ያሳዝናሉ አንድ ቀን መምህር ተስፋዬ ይነግረን ይሆናል

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety

      @@lemlemsolomon8580 ተስፋ እናረጋለን አባታችን አንድ ቀን መጨረሻውን ያሰሙን ይሆናል እህቶቼ

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety

    በእውነት እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ ለእኛም ለመፈወስ ያብቃን ባንተ ትምህርት ብዙ እየተቀርን ነው😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @TUBE-ow4uf
    @TUBE-ow4uf Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችኝ ለተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ❤

  • @kankoasefa5223
    @kankoasefa5223 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት የሚገርምና የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ገጠመኝ እየሰሙ እንኳን የማያምኑ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ እባክህ መምህር አንተ ብቻ የራስህን ስራ የሌሎችን አለማመን አትመልከት ምክንያቱም ብዙዎች ከአንተ ይማራሉና መፅሐፉም እንዲህ ይላል በትንቢተ እምባቆም ምዕ 1 ፥ 5 ላይ ያለዉን አንብቡ እናም እመኑ መምህር በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ መድሀኒአለም ለኝም ይድረሰ እባክህ በፀሎትህ አስበኝ

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew2655 Před 3 lety +1

    አሜን አንተን የፈወሰህ አምላክ ይፈውሰን ብርታቱን ይስጠን ለሱ የሚሳነው የለም

  • @saramengustuabitow4204

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen 🙏

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ንለዚህአብቃህመምህራ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsiyonayele4879
    @tsiyonayele4879 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ለኛም ትድረስልን በፀሎት ያስቡን

  • @aynalemarba4898
    @aynalemarba4898 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ላንተ የደረሰ ለኛም ይዲስልን

  • @dahebaron9253
    @dahebaron9253 Před 3 lety

    ምምህርይ አንተን የረዳችኪደነምህረት እኔንም ትረዳኝ ፀሎትህ ያግዘኝ

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 3 lety

    እሌሌሌልልልሌሌልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አንተን ከችግር ከመከራ እና የፈወሰ የቅዱሳን አምላክ የድግን ማርያም ልጅ እንኛንም በምህረቱ እጆቹ ይፈውሰን በውነት ቀሪ ዘመንህ ቤተሰቦችህን ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክ ከዚህ ቤተሰብ እንድሆን የፈቀድግልኝ እና ይሂን መዳኒት ነወነ ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ ሰምህ የተመረገነ ይሁን የኔ ጌታ 🙏🙏 እና ደግሞ ልክ ነህ መምህር ጠፍተናል በውነት እንቃ የተዋህዶ ልጆች አብቻችን ደግሞ ለራሳችን ሰምተን ሸር አናደርግም ወገኖቸ ለጎደኞቻችን ሸር ሸር እናድርግናቸው ሰምተን ዚም አንበል ጥቅሙ ለኛ ነው ሌላኛው ደግሞ መምህሮቻችን እና አባቶቻችን አገልግሎታቸውን እነሰፍ አላቸዋለን ያኔ ጠላት እርር ድብን ይላል ማንም በጥፋት መንገድ አይሂድም ለጎደኞቻችን በውስጥ መስመር እናግዛቸዋለን ምን አይከፈልበትም መንፈሳዊ ትምህርት የሚሰጥቀት ቻናል ምንም ተከታይ እና የሚደምት ሰው የለም ቢሮሩም የተወሰነ ነው በተቃራኒው ደግሞ አሁን መምህራችን እንዳናለው የሚወራበት ቻናል ግጅግ በጣም ብዙ ነው የት ነን የሚጠቅመምን እንወቅ የተዋህዶ ልጅች አንድ እንሁን እንሰባሰብ በጣም ቢትንትን ብለናል?
    ሂን ስል ደግሞ ከራሴ ጀምሮ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏🙏🙏🙏

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርችን ላተየፎወስ አምላክ ለእኛም ይፎዉስን

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 Před 3 lety +3

    በእውነት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምን ይከፈለዋል እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ደስታህን ስላካፈልከን እግዚአብነሔር ስም እናመሰግናለን የወለላይቱ ምልጃና ጸሎት ለእኛም ትድረስልን አሜን፫

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +1

    በጣም ይገረማል አንተ ላይ እደዚህ እረጂም እዲሜ ተዋጋህወ ተስፋ ሥላሴ ጀግና እኔ ደካማ እህትህን በፀሎት አሰበኝ ወለተ መዲህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hx7ml4mp7e
    @user-hx7ml4mp7e Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህር እኔኮ ከ20 አመት በላይ የጨጋራ በሽታ ነበረብኝ ወይ ጉድ ለካ መንፈስ ነው እኔ ጥዋት ጥዋት የሰይፈ ስላሴ እያነበብኩ አንድ ቀን አሞኝ አብሽ ጠጥቼ ሳነብ መጨረስ አቃተኝ ፀሎቴን አላቃርጥም ብዬ ትንሽ ታገልኩት ግን አስጨነቀኝ ከዛማ ባንባ እንደተከፈተ ውሃ ውልቅ አለ ከዛን ጀምሮ እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደህና ነኝ እና በፀሎት አስበኝ ከዚህ በፊትም ነግሬህ ነበር ስፀልይ ሃሳቤ ይበተናል አፀደማርያም ብለህ አስበኝ እግዝአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏በርታልን 🙏

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +1

    ቃለሂወትን ያሠማልን ቃለሂወትን ያሠማልን ቃለሂወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እረጅም ያድርግልን ጤናይሥጥልን አንተን የፈወሠ አምላክ እኛንም ይፈውሠን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @lillytaye3732
    @lillytaye3732 Před 2 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 Před 3 lety +1

    ተመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔም መምህር እጅግ ብዙ ታሪክ አለኝ የማይታመን እግዚአብሔር በጊዜው ይገልጠዋል ለዛ ያብቃኝ

  • @yomiyutamrat7415
    @yomiyutamrat7415 Před 3 lety +4

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ድንቅ ነው ድንቅ ያደርጋል 🙌

  • @user-ip4rx8fs6c
    @user-ip4rx8fs6c Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስስስ እያለኝ ነዉ እማዳምጭህ ወንድሜ

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    እልል ልል ልል ልል ልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህርየ እጂግ በጣም ነው ደስ የሚለው ያለኝ💚💛❤👏

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን
    ህይወት ያለው ሰው ሲያስተምር ህይወት ይገኛል

    • @tirulove6865
      @tirulove6865 Před 2 lety

      Ellllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy492 Před 3 lety +1

    መምህር በጣም ከባድ የህይወት ፈተና አሳልፈሀል ግን ሁሉ ለበጎ። ሆነልህ እኛም ይህንን ባልሰማን ነበር እግዚአብሔር እናተን ባይልክልን እናም በጣምምም እየተማርንበት ነው

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር ላንተ የደረሰ ቅዱሱ እግዛብሔር ለኛም ይድረ ስረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ለዚህ አባቃህ መምህር እግዛብሔ በድሜ በፀጋ ያኑሩልን

  • @semubacha6267
    @semubacha6267 Před 3 lety

    Egziabher lante yesetewun mihret, libona lehulachinm yisten. NIKU! Hulachinm balen muya aganintin eniwaga, ye Fetariachin fikad ayileyen. Lehagerachin selamin, fikirin yawurdilin. Le memhirachinm rejim edmena tena yadililin. Kale hiwotim yasemalin. Bereketiwom yideribin. Ameen ameen ameen!

  • @kebnshekebenshe480
    @kebnshekebenshe480 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    ሰው የዘራውን ያጭዳል ሁላችንም ልብ ይሰጠን!!

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እመአምላክ ኪዳነ ምህረት ከነቤተሰቦት አሁን ከክፉ ሁሉ ትሰውሮት አባታችን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Před 3 lety +2

    መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን የእመብርሀን ምልጃ ጸሎቶዋ አይለየን እመብረሀን እንኳን እርዳችኽ ወንድማችን አሁንም እመብርሀን ትጠብቅህ እኝአንም ከምጣብን መቅስፍት እመብርሀን ትጠብቀንእናመስግናለን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 lety +3

    ውነት ለመናገር መምህር የስውን ህይውት እንዲድን እያገለገልክ ቤተስብ እለህ ማስተዳደር ይጠበቅብሀል ሙሉውን ጌዜህን በዚህ እያጠፉህ ነው እኛም ምእመናን ላይክ ሼር ኮመንት በመፆፍ መደገፍ ይግባናል ያገልጋይ ደሞዝ ክፋይ እኛ መሆናችንን መርሳት የለብንም ብዙዋች የኢኮኖሚ አቅም እያጡ ወደ ሌላ ስራ እየሔዱ ካገልግሎት ይርቃሎ እነሱ እገልግሎታችውን ሲወጡ እኛ ደሞ ልንደግፉችው ይገባል እግዚአብሔር ደሞዛቸውን የሚክፍላችው በኛ ነው በረክት እናገኛለን መቀበል ብቻ ሳይሆን መስጠት እንልመድ መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን::

  • @meseretwalatamikaeel4345

    Elelelellelelelllll Egzebaher yimasgen memeherechin Egzebeher tsega yebzeloti

  • @user-qg2ub5iy2v
    @user-qg2ub5iy2v Před 2 lety

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናታቺን እመበታቺን አትለየን ሁሉም ሌ በጎ ነው ስሙዋ የተመሰገነ ይሁን 😥😥🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏እናቴ እመቤቴ እምዬ እንወድሻለን እናመሰግናሽለን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Před 3 lety +4

    #ተነግሮ ስለማያልቅው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን#ይሄን ሁሉ ስቃይ አሳልፍክ ዛሬ ላይ ቆመክ ምስክርነት ስትስጥ እውነት ይገርማ#
    #ለድንግል# ማርያም ልጀ#ምን#ይሳነዋል#

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን በጣም እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @breshtube3735
    @breshtube3735 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Eleleeee...........

  • @mohammadali6387
    @mohammadali6387 Před 3 lety

    መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉይባርክልህ እመቤቴጥላከለላትሁንህ ቤተሰብህንምሁሉእግዚአብሔርይጠብቅልህ እንየምበቤተሰብዛርየታሰርኩኝነኝእና እግዚአብሔር ከዝህአጋንትእስራትእንዲፈተኝ ቤቴሰቤምየመፈሱተጠቂናቸዉ በፀሎትህአስበኝ

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ምንም ከ1 አመት ቦሃለ ብሆንም ክብሩን ይወሰደው መድሃን አለም እንቁ መምህረችን