203ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሹፌሮችና የመናፍስት ከባድ ጥቃት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2024

Komentáře • 318

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 6 měsíci +65

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1980 ዓ.ም. አጎቴ ማታ ሰክሮ ወደ እናት አባቱ ቤት ሲሄድ ማታ ነው መኪና ገጭቶት ደሙ ሲፈስ አድሮ ጠዋት ላይ ትንፋሹ ነበርና ሀኪም ቤት ሲሄድ ሞተ። አባቱ ግን አንድ ቀን ስለሰደበው ለመኪና አደጋ ይዳርግህ ብሎ ረግሞትም ስለነበር እናቱም እላይዋ ላይ ምግብ ገልብጦባት እንግዲህ ጌታ ይመዝነው ብላ ረግማው መኪኖች የሚመዘኑበት ቦታ በአባትና እናቱ እርግማን ሞተ ወጣት ነበር ከእነደዚህ አይነት ክፉ እርግማን መድኃኔዓለም ይጠብቀን በጣም ይዘገንናል።

    • @user-vd6iw8hq2g
      @user-vd6iw8hq2g Před 6 měsíci +3

      ነፋሥይማር😢

    • @user-zd4sm4qq6u
      @user-zd4sm4qq6u Před 6 měsíci +3

      Nfsun ymerh

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci +8

      መፅሀፍ ቅዱስም እኮ ይላል እናት አባትህን አክብር በምድር ላይ እድሜህ ይረዝም ዘንድ ይላል

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 6 měsíci +4

      እግዚኦ ተሳለነ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው።😢😢😢

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před 6 měsíci +1

      ነብስይማር

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Před 6 měsíci +29

    እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ መምህርየ አንድ ከስራ ውየ ወደቤት ስሄድ ትልቅ ሰውየ መንገድ ላይ መኪና ገጭቶቸው እኔ ደሞ ልክ እንደ ፖሊስ በመኪናየ አራሩጨ የገጫቸውን ሰውየ መኪና ታርጋውን ጽፌ ለፖሊሰስ አስረከብኩኝ ከዛ የተገጩትን ሰውየ ሄጄ ለፖሊስ አስረክብያለሁ ስላቸው በጣም ነው ደስ ያላቸው ሚገርምህ መምህርየ እኔ ለራሱ በመኪና መሃል በፍጥነት እየነዳሁ እየተሽለኮለኩ አለመገጨቴ ነው የገርመኝ እንደዚ አረኩ ብየ ለሰዎች ስናገር ጭራሽ የገጨው ሰው ቢገሉሽስ ነው ያሉኝ

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 Před 6 měsíci +24

    እኔም እግዚአብሔር እንዳተሬፈኝ ልመሰክር ልጀና ባለበቴ ከአገር ቤት በህሜሜ ምክንያት እግዚአብሔር ነገሮችን አካናውኖልን ውዴ አመርካ ልመጡልኝ 3ሳምንት ብቻ ይቀራቸው ነበር ምንም ያህል ብያመኝም እሁዲ ቀን ከቤ/ክርስትያን አልቀርም ነበረ ቀኑ የእናታችን የክዳነምህርት ነበር ቅዳሰን እንደምን ጨርሸ የ30 ዴቅቃ መንገድ እነዳሁኝ ሰፈር እንዴ ደረስኩ በጣም በሀይል እዬ በረረ የመጣ መኪና ያገኘኝና በእርግጥ እኔ ነበርኩኝ የገባሁበት እኔንንኪዳነምህርት እናተ ከልጇ ጋ ሆና ስታተርፈኝ መክናዬ ከጥቅም ውጭ ሆና እኔን ግን ጭሪት ሳይነካኝ ለቤተሰቦቸም እግዚአብሔር አምላክ አቆዬኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንልኝ ከእናቱ ጋር ሳስበው ይዘገንኛል

    • @meronalazar1770
      @meronalazar1770 Před 6 měsíci

      Egeziyabhre yemsgen enkan Aterefesh ....akeleleshh Temsgen.

    • @salamsalam2891
      @salamsalam2891 Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 6 měsíci +72

    እንኳን ለብረሃኑ ጥምቀት አደረሣችሁ በዓሉ በሰላም አንድም ረብሻ ሣይፈጠረ ይለፈልን #መምህረዬ "ኑ" የመምህረ ተማሬዎች አብርን እንማር
    👉እሰጢፍኖስ ወድማችን ይልመድብህ ከመምህራችን ጋር 🌹🌻
    ዋይኔ በጣም ነው የሚገረመው እኔ ወንድሜ እፈራለታለው በዛ ላይ በጣም ያበራል 180 ነው የሚነዳው ዋይኔ እግዚአብሔር ይጠብቀን ትልቅ ገጠመኝ ነው #203ኛ ሼር አትረሱ

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Před 6 měsíci +12

    መምህርዬ ትናንትና ባለቤቴ ከድሬዳዋ መስመር እየመጣ መስመሩን የሳተ በተቃራኒ አቅጣጫ የሚመጣ መኪና ሊወጣበት ሲል ከእርሱ ሲሸሽ ደግሞ ከሌላ መኪና ከእርሱ ሲሸሽ ደሞ የቆመ መኪና ጋር ተጋጭቶ ቆመ በአጋጣሚ ደሞ ያ የቆመ መኪና ስር እረዳትና ሹፌሩ ተኝተው ነበር እነሱም ሳይነኩ የባለቤቴ መኪና ብቻ ቀላል ጉዳት ደረሰበት እግዚአብሔር ይመስገን ለሞቱ የመጣው በቀላሉ አለፈ ❤ያ መስመሩን የሳተው መኪናቸው ወደቀ ሰዎቹም ተጎድተዋል እግዚአብሔር ቁስላቸውን ይጠግን አሜን❤

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 6 měsíci +14

    ሁለተኛው ወንድማችን ክርስትና በጣም ገብቶታል እግዚያብሔር ይጠብቅህ❤

  • @neimamuktar5456
    @neimamuktar5456 Před 6 měsíci +20

    መምህር እኔ ሙስሊም ነኝ ፕሮግራምህ እከታተላ ለው በርታ ስማኑ ዘመዳችን ተገሎ ሸፌር ጠፍቶ ቀረ

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 Před 6 měsíci +5

      የኔ እናት ጎበዝ ሲጀመር የሱትምህርት ሁሉንነገር የሚጠቅስ ስለሆነ ይጠቅማል አብዛኞዉደሞ ለኞ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Před 6 měsíci +1

      እህቴ ወደ እኛ ነይ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ ብዙ ነገር ታያለሽካለተዋህዶ እምነት የለም እማ

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 Před 5 měsíci

      ​@@astekastek1000እውነት ነው እህት ሀይማኖት አንድት ናት ያውም ተዋህዶ እመኑባት እንዳትቀሩ ባዶ ✝️

  • @bezawitlemma1745
    @bezawitlemma1745 Před 6 měsíci +4

    2ኛ ላይ ያነጋገርከው ሹፌር በጣም አዋቂ እና ብዙ ቁምነገሮችን አካፍሎናል እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማለን በሀይማኖት ያፅናልን መምህርዬ አንተንም እግዚያብሄር ይጠብቅልን ያፅናልን አሜን🙏🙏

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 6 měsíci +22

    ለመላው የኢትዮጰ ያ ሕዝብ እንኳን አደረሳችሁ

    • @hirutmarhirutmar9090
      @hirutmarhirutmar9090 Před 6 měsíci

      አሜን(3)እኳንም አብሮ አደረሰን

    • @user-mg7jn1lx1x
      @user-mg7jn1lx1x Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳቹህ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 6 měsíci +27

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

    • @KsGd-br1js
      @KsGd-br1js Před 6 měsíci +2

      አሜን ፫እ ንኮን አብሮ አደርሰን❤❤❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 6 měsíci +8

    መምሕረዬ እኳን ደህና መጣከ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ 🕊
    ጓደኛዬ እሰኪ የመምሕረ ተሰፍዬ ትምሕረት ገጠመኝም አዳምጭ ሰትለኝ ኤጭ አቺ ደሞ ኮተትሸ አያልቅም ሰላት አይ ችግረ አለ አሁን አቺ አደለሸም አለችኝ ግን ቀሰ እያልኩ ሳዳምጥ የራሤን ሕይወት በገጠመኞችከ በትምሕረት አገኝሁት በዚሁ አጋጣሚ ጓደኛየንም አመሰግናለሁ ወደ ጥሩ ቦታ ሰላመጣሸኝ ✅🕊

  • @selam801
    @selam801 Před 6 měsíci +13

    ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን❤

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 6 měsíci +5

    ምእመናን በጸሎት አስብኝ ደከካማ እህታችሁ ነኝ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 6 měsíci +4

    ልዑል እግዚአብሔር ካልሰበ አደጋ ይጠብቀን ወጥቶ ካመቅረት ያድነን ።

  • @kiya123
    @kiya123 Před 6 měsíci +12

    መምህርዬ ብዙ ተምሬያለው እናመሰግናለን🥰 እቺ አባባል ግን ትለያለች😁 ያንተን እንጀራ ሰው ቢወስድብህ በእንግደኝነት ሄደህ ትበላዋለህ😅😅 በጣም ወድጄዋለው🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 6 měsíci +6

    ውይ ከባድ ነው ሹፌሮች መንፈሳዊ ከሆኑ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před 6 měsíci +2

    2ኛ የተጠየቀው ወንድማችን በእውነት በጣም የገባው ነው እውቀቱን ይግለፅልህ እንዴት ደስ ይላል ትንትን አርጎ ነው የተናገረው መታደል ነው በእውነት ተባረክ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 6 měsíci +4

    እንዃን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 6 měsíci +4

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před 6 měsíci +5

    እንክዋን ደሕና መጣሕልን መምሕር እንክዋን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ለብርሃነ ጥምቀቱ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 6 měsíci +6

    #እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን memihir 🤲💚💛❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před 6 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣችሁ. ሁላችሁም ሼር ሼር አድርጉት እኔ ለ 65 ሰው ሼር አድርጌ መጣሁ 🙏❤❤❤

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před 6 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን❤❤❤❤

  • @user-bs1ut5sk2x
    @user-bs1ut5sk2x Před 6 měsíci +2

    መምህር ፀጋዉን እግዚሀቤር ያልብሰ ፀልይልኝ ያለሁት. ክርሰትና. ሰሜ ወለተተ. ሰማያት

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 6 měsíci +10

    ወይ ኪዳነ ምህረት ስለ ሰፈሬ ኮልፌ 18 በደንብ ያቃታል በእውነት ከቻልክ ልጁን አስተዋውቀኝ መምህርዬ 18 ከ አራቱም ማህዘን በሰላም መቶ እዛጋ ሲደርሱ መገልበጥ 😢 መጋጨት 😢 ሰውንም እንሰሳትንም መግጨት 😢 የሰውቤት ደርምሶ መግባት😢 ብቻ ምን አለፋችሁ ጉድ ነው💔💔💔💔 እኔም በትምህርትክ ነው የሆነ ማአት እንዳለ የተረዳውት በዚህ አጋጣሚ የቀበሌ ጊቢውስጥ ነው ተወልጄ ያደኩት በዛላይ በቤተ ክርስቲያን የተወገዘ ክፉ ደብተራ ያለበት ጊቢ ወንድሞቻን ደሞ ከ ሊስትሮ እረዳትነት ሹፍርና ድረስ ደርሰዋል ይሄን ስላቹ እኛ ጊቢውስጥ እራሱ የገደለም የገጨም አለ ያውም የገዳዩ እናት ጠንቋይ ቤት ትመላለስ ነበር ነብሷን ይማርልን እና ይሄኔ ስደት ላይ ባልሆን እንድትቆርብ እንኳ በረዳዋት ማርያምን 😢😢😢😢 ከተገጪው ውስጥ ደግሞ ወንድሜ አለበት የእናቴ ልጅ የስለት ልጆች ስለሆንን እየው እግሩም ሳይቆረጥ አድጎ በቁርባን አግብቶ ቆንጅዬ ልጅ ሰቶናል 🙏 ደረጄ ጨሬ ይባላል ባይገርማችሁ እኔም በሙዝ አዳልጦኝ ሰበብ እዛው ቦታላይ ለጥቂት ነው የተረፍኩት ማርያምን አየክ ለዛነው ቤተሰባችን ውስጥ የሆነ ጉድለት እንዳለ በመረዳት ላገኝክ የምጥረው ለነገሩ ክብር ለድንግል ማርያምልጅ እኔም ለንስሃ በቃው እየው በስደት ላይ ሆኜ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የቤተሰብ ናፍቆት እና ትንሽ ስራ ማጣት ጭንቀት ውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፀዳለች ጨሬ

    • @sisayderebe5449
      @sisayderebe5449 Před 6 měsíci +2

      ሠላም ነዉ የትኛዉን ልጅ ነወ የተፈለገዉ

    • @henokminasie6419
      @henokminasie6419 Před 3 měsíci +1

      ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ

    • @Tsi541
      @Tsi541 Před 3 měsíci

      ​@@henokminasie6419አሜን አሜን ሆዴ

    • @Tsi541
      @Tsi541 Před 3 měsíci

      ​@@sisayderebe5449 ከመምህር ጋር ያወራው ወንድሜ እባክህ

  • @myfano
    @myfano Před 6 měsíci +8

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በአለም ላይ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሀገራየችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን የአውሬውን መንግስት በመብረቅ ያንሳልን 🙏🙏🙏

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 6 měsíci +13

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል እንዴ እኔ በስድት ያላችሁ እህት ውንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ውቶ ከመቅርት ይሰውረን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰላም ውደ ሀገራችን ይመልሰን ❤❤❤❤❤😢😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 6 měsíci +2

    እኛም ጋር መንገድ እያስቀየረ መኪና የሚገለብጥ መንፈስ ነበር ከአስፓልቱ ማዶ የአህዛብ መቃብር አለ ከታች ጅረት አለ በወር በሶስት ወር በአመት አንዴ ወይም ሁለቴ ትልልቅ ሀገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ ይገለበጡ ነበር ብዙ ሰዎች ህፃናት ነበር የሚሞቱት የሚሰባበሩት አቤት ደማቸቸው ጎርፍ ነበር ሲዘገንን የሚተርፉት በጣም ጥቂት ናቸው እዳጋጣሚ ሹፌሮቹ ተርፈው ከተጠየቁ ትራፊክ መስሎ ታይቶኝ ይላል ሌላ ጊዜ አይኔን አጨልሞት ይላሉ ሌላ ጊዜ የሆነ የቆመ ሰው በዚህ ሒድ ብሎኝ ይሉ ነበር በጣም ነበር የምንፈራው አሁን ላይ ግን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መገልበጡ ቆምዋል

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 6 měsíci +3

    መምህርከነእንግዶችህ ቃለህይወትን ያሰማልን ለመላው ተከታታይ በሙሉ እንካንአደረሳችሁ ለመምህር ከነቤተሰብህ
    ወይብላን አስቡአት ሁላችሁም

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před 6 měsíci +5

    እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን መምህርራችንም እንኩዋን አደረሰህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከአመት አውዳመት ሰላም ያድርሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን፫

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 6 měsíci +1

    አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን በእውነት በጣም አሣታሚ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 6 měsíci +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመጥመቁ ዬሀንስ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም ትልቅ ምከርን ያማከለ ስለሆነ በዚሁ ቀጥልበት በጣም ጠቃሚ ነዉ ወጥቶ ከመቅረት አግዚአብሔር ይጠብቀን ሼፌርነት ቀላል አግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 6 měsíci +1

    ዎዎውውው ትልቅ ትምህርት ሰጪ መርሀ ግብር ነው። የራይድ ሹፌሩ ወንድማችንም ትልቅ የሆነ መንፈስ ቅዱስንና የአጋንት አሰራር የገባው የመምህራችን ውጤት ነው። መምህር ተስፋዬንና እስጢፍንም እናመሠግናለን።

  • @birtkandegu-to2xx
    @birtkandegu-to2xx Před 6 měsíci +2

    መምህር እግዚአብሄር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፡፡እኔ ከብዙ ፈተና ውስጥ የወጣሁት፡በአንተ፡ትምህርት፡ነው፡፡

  • @user-mk2ns2sn7p
    @user-mk2ns2sn7p Před 6 měsíci +4

    መምህር በጣም ደስ ይላል ይገርምሀል በ43 ኢነች ነው ምከታተለው ምባይል ጠሮብኝ ይኤንን መዳኒያለም ሰጠኝ live ስትጀምር እንዲ ብታሳውቀን ምስክርነት እንሰጣለን መምህርዬ

    • @medhanittaddesse8227
      @medhanittaddesse8227 Před 6 měsíci +1

      ልክ ነው በ ኮሜንት ከሚሆን በላይቭ ምስክርነት ቢሰጥ ለማብራት ይመቻል

  • @SamriSam-qx9el
    @SamriSam-qx9el Před 6 měsíci +1

    ሲስዩ በጣም ገልፀሀዋል አደበተርቲ ተባረክ

  • @user-il8yr8jg3u
    @user-il8yr8jg3u Před 6 měsíci +4

    መምህሪ እግዝሔብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @user-ng8zh7fc5m
    @user-ng8zh7fc5m Před 6 měsíci +2

    ወድማችን ሲስ በጣም መልካም ሠው መምህር እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 6 měsíci +2

    መቼ ይሁን ማገኝክ መምህር እመብርሃን ትርዳሽ በሉኝ ብቻ አድራሻህን ማገኝበት እመብርሃን ትርዳኝ

    • @T-xq2hp
      @T-xq2hp Před měsícem

      ለምሆቴል

  • @fgbh865
    @fgbh865 Před 6 měsíci +5

    መምህርየ የኔ ባለቤቴ ሹፌር ነው እና አንድ ባለሀብት ቀጠረው ከዛ የሰራበትን ገንዘብ አልስጥ ሂድ አለው ያለዛ እገልሃለሁ ብሎ ከቢሮ ጠርቶ ሽጉጥ አወጣበት ከዛ ቡሃላ ባለቤቴ ታሞ ፅበል ገባ አሁን ግን ደህና ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ልቦና ይሰጣቸው ሌላ ምን ይባላን 😢

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህርየ እንኳን አደረሰህ ምእመናን እንኳን አደረሳችሁ ለጥመቀት በአል ያመት ሰው ይበለን አሜን መኪና መዳት ለካም ከበድ ነው እቤት ስወጡ ጸልዩ ገስጹ እሰሩ መኪናችሁን ጸበል እርጩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስመ አብ ለካም እዲህ አለ ወይ ፈተና

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Před 5 měsíci

    ሁለበኛው ሹፌር ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @gufu6525
    @gufu6525 Před 6 měsíci +6

    ውይ ከራሴ ሂወት ጋር ነው የተመሳሰለብኝ የሰው ደም እንደውሀ ሲፈስ አይቼ መኪና ተገልብጦ አይቼ በዛው መኪና ጠላሁ ውይ አደራህን አምላኬ መኪናና የመኪና ጭስ ሲሸተኝ በጣም ነው የሚያመኝ ያስታውከኛል አልችልም ብቻ ብዙ መግለፅ ብችል ደስ ይለኝ ነበር ሹፌሮች አደራችሁን ፀሎት እያዘወተራችሁ ከእግዚያብሄር ጋር በፀሎታችሁ አስቡኝ በመኪና ምክንያት ከአረቦች ጋር መስማማት አልቻልኩም😢

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 6 měsíci +2

      አይዞሽ በድንጋጤ የገባህ መንፈስ ብለሽ ቀጥቅጪ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před 6 měsíci +1

      ጸሎት አድርጊ ሥገጅ

    • @gufu6525
      @gufu6525 Před 6 měsíci

      እሺ

    • @manasbshara2793
      @manasbshara2793 Před 6 měsíci

      ፀሎት አድርጊ ፀበል ተጠመቂ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před 6 měsíci +2

    Zegawean yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @user-vp1ep7bg5e
    @user-vp1ep7bg5e Před 6 měsíci +1

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን

  • @messiahmad4179
    @messiahmad4179 Před 6 měsíci +2

    መምህርየ ዋጃ አካባቢም የዋጃ ባቢየ ሚባል ሰይጣን አለ እና መኪና ይገለብጣል ፈጣሪ ይገስፀውና

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 6 měsíci

    መምህርዬ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ😢😢😢😢መምህር ውነቱንነው አንዳድቦታዎች የደም ግብር አላቸው 😢እቤቱጌታሆይ አንተጠብቀን ልቦናስጠን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም ብዙ ነገር ተምረንበታን እናመስግናለን

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህ ህር እንካን አደረሳቹ ለብርሃነ ጥምቀቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu Před 6 měsíci +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ
    እኔ በሹፍርና ሕይወት ብዙ ገጠመኝ አለኝ

  • @HabtamuWelde
    @HabtamuWelde Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ትምህርት በጣም ተምሬበታለሁኝ እኔም ሹፌር ነኝ ከቤት ስወጣ ሁሌም ጸሎት አድርጌ ሰግጄ ነው የምወጣው ግን ትግስት የለኝም እሳደባለሁኝ መልሼ እጸታለሁኝ መምህር ብትመክረኝ ደስ ይለኛል

    • @rishane9576
      @rishane9576 Před 6 měsíci +1

      እኔም ደስ ብሎኝ፡ እንደ ኣቅሜ እጸልያለው እሰግዳለው ትንሽ ቆይቸ እሳደባለው ሳልፈልግ ሃሜት ውስጥ እንድገባ ያደርገኛል፡ከዛ ቆይቸ በጣም በጣም ነው ሚጸጸተው እና ግራ ነው ሚገባኝ ግን እንደዚ ሚያደርግ መንፈስ የዛር ወይ የጦቃር መንፈስ ነውና በደምብ መጾም መጸለይ ሱባኤ መግባት ቁዱስ ቁርባን መውሰድ ነውና በስራኣቱ ብናደርገው ይተወናል ብቻ ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ በጣም ከባደ ነው በስመኣብ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 6 měsíci +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ረቡኒ ብዙ ትምህርት ያለው ውይይት እና ገጠመኞች ነው ያቀረብክልን ውድሞች ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ህንካን ድና ማጡ መመራቺን ❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለብሀኒ ጥምቅቱ አደረሰች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 6 měsíci +1

    እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ ኣደረሳች የተዋህዶ ልጆች አቤት የሳውዲ ሽፈሮች ብታዩ በጣም ሃይ ነው ሚነዱት መሻገር አትችሉም አንድ ቀን እግዚአብሔር ምሮኛል በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ መምህር ወንድማችንም ቃለሒይወት ያሰማልን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gimjahalefewgimjahalefew870
    @gimjahalefewgimjahalefew870 Před 6 měsíci +1

    ወይ በጣም ይክብዳል ባለቤቴ ሹፌር ነው ዛሬ ደውየለት ምክና ግጭቶት ነበር ፈጣር ነው ያትረፍልን አግዝብሔር ይምስገን ይክትል

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 6 měsíci

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ተምሬበታለው

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 6 měsíci +1

    ወድማችንም ቃሎት ያሰማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳቹ❤❤❤

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-pn2fb3tr2p
    @user-pn2fb3tr2p Před 6 měsíci +1

    እኳን ለብርሀን ጥምቀቱ አደረሳቹህ በአሉን በሰላም ያጠናቅልን በሰላም ታቦታችን ይመልስልን. እዲህም ህዝበክርስቲያኑን ይጠብቅልን መምህራችንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +1

    ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደሙችችን እቪ እንፀለያልን ለእራለችን ስንል በረቱ ❤❤❤

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y Před 6 měsíci +1

    መምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረስህ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @tedrosgebremichael6158
    @tedrosgebremichael6158 Před 6 měsíci

    ትክክል መምህር በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያነሳችሁት ምክንያቱም አብዛኛው ህብረተሰብ ምንም እውቀት የለውም ።❤❤❤

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ሰላምሕ ይብዛ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳቹ አደረሰን አሜን
    መምሕርዬ ባለመመቻቸት አልፆምምና የጥምቀት እለት መጠመቅ እችላለው

  • @user-ql9cs2lh7p
    @user-ql9cs2lh7p Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤❤

  • @user-sf1hq3uv5w
    @user-sf1hq3uv5w Před 6 měsíci

    አሜን ወንድማችን በውነት ትልቅ ትምርት ነው

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před 6 měsíci

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም በጤና አደረሣችው አደረሠን❤❤❤❤❤

  • @user-kw3yq9bk2m
    @user-kw3yq9bk2m Před 6 měsíci

    አዋ መምህር ልቡና ይስጠን በጣም ከባድ ነው የሚናገሮት ንግግር ትልቅ የለ ትንሽ የለ በጣም ይዘገንናል መችም ወደው አይደለም ግን እግዚአብሔር ይጎብኘን

  • @Ymaryam
    @Ymaryam Před 6 měsíci +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች አንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም ኣደረሳቹ ❤❤❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 6 měsíci +1

    እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መምህር እስከነ መላዉ ቤተሠቦች ወዳጆችክ
    ወድማችን ብዙ ትምርት ነዉ ያሥተላለፈልን እለህይወት ቃለበረከት ያሠማለን እዉነት እያዳዱን ያሥተላለፈለን ትምህር እዉነቱነዉ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 6 měsíci +1

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ ❤ መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ መኪናዋን ሽጦ መልሶ ለቤተ ክርስትያን ያስገባው ልጅ 😂😂😂😂😂. ጎበዝ ነው በእውነት❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 6 měsíci +1

    እኔም አጋጥጥሞኛር እኔ በፊቴመኪና የሌለ መስሎኝ ጥላይዤ ነበር እላይዩላይነው የተስቀልኩበት የንሀ ሴኪዳነምህርት ነበርች አዳነችን እግዚያብሔርይመስገን።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 6 měsíci

    .መምህርየ እድሁም ምመናን እንኳን አደረሳቺሁ ለጥምቀተ ባህሩ መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት በጣም የሚገራሙ የሚያስተምሩ ገጠመኞቺን እያቀረብህ እያስተማርህነዉ ሽአመት ኑሩልን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ውድ የክርስቶስ ቦተሰቦች
    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መልካም ነት ለራሳችን ነውና መልካም ከማድረግ ወደሀላ አንበል

  • @yeshitaledetu-et9xb
    @yeshitaledetu-et9xb Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ik5ts5fh1n
    @user-ik5ts5fh1n Před 6 měsíci

    Enkan dehena metahe Memher Tesfaye enkan lebrhanu temketu beselam aderesen🙏🙏🙏✝️✝️✝️🇪🇷

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před 6 měsíci +1

    መምሀር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Před 6 měsíci

    አቦ እንዴት ደስ ይላል የመንፈስ ውጊያ የገባው ሰው.

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 Před 6 měsíci

    መምህር እናመሰግናለን ደስ የሚል ነበር ለኛም እግረኞች እንጠነቀቃለን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 6 měsíci +1

    መመምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @user-cg4zm5nn1n
    @user-cg4zm5nn1n Před 6 měsíci

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዛብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ የላል ያስተማራችን የአንተ እንጀራ ስዉ በዉስደበህ ሰዉ ቤት ሔደህ ትበላዉልህ በጣም አስቅኝ ❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለብርሃኑ ጥምቀቱ አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የአደነት ያደረገልን ልኡል እግዚአብሔር አባዬ በእውነት እጀግ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኑሩልን ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን ❤❤🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před 6 měsíci

    Amen Egziabher Yemesgen ❤

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 Před 4 měsíci

    መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄርይመስገንመምህርቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የመምህር ተማሪወች እንኳን ለብራሀነ ጥምቀት አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 6 měsíci

    እኔንም ከንዴም 3 በተደጋገሚ መኪና አደጋ አጋጥሞኛል ፈጣሪ ይመስገን አትርፎኛል ተመስገን የመንፈስ ስራ መሆኑን ከጊዜ በሃላነው ያወኩት

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰብ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ብዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 6 měsíci +1

    100% ትክክል ቦሌና በተለይ ኮልፌ አስራስምንት ማዞሪያ አደባባይ ደም የሚገበርበት መንገድ ነው ቀን በቀን ነው መኪኖችን የሚያንከባልላቸው የነበረው ወንድማችን እንዳልከው መብረቁ መቶት ነው እንጂ መታች ደብተራ እርኩስ መንፈስ የነገሰበት አደባባይ ነበረ።

  • @karod1139
    @karod1139 Před 6 měsíci +2

    18 ማዞሪያ ነው ሰፈሬ በጣም ብዙ ዘግናኝ አደጋ ነበር ግብር ነው እሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጂጂ ባር ሚባለው መጠጥ ቤት ካነሱት ቦሀላ አደጋው ቀንሶአል

  • @user-bm8ic9bg2h
    @user-bm8ic9bg2h Před 6 měsíci

    እግዛብሔር ይመሰገን መምህርየ

  • @user-zd6qd3tp5y
    @user-zd6qd3tp5y Před 6 měsíci

    ውለተእየሡሥሁለየምበፆለትአትርሡኛ፡የሠውዘርበሙሉእኳንለዚችቀንአደረሠንአደረሣችሁ።