መምህር ዘበነ መቶ በመቶ ትክክል ነው | ወንጌል በክት በሚረግጥ ጫማ ተመስሎ የለ እንዴ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    መምህር ዘበነ መቶ በመቶ ትክክል ነው | ወንጌል በክት በሚረግጥ ጫማ ተመስሎ የለ እንዴ?
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 528

  • @hargwahinsene8579
    @hargwahinsene8579 Před rokem +258

    ማነው እንደኔ መምህራችንን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው

  • @fytexggvhtdgg7916
    @fytexggvhtdgg7916 Před rokem +68

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረዉ የኛ እንቁ የመምህር ተሰፋየ ተማርሩወች የት ናችዉ እሲ በላይክ ግለፁ መኖራችሁን እንይ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +79

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረ ውድ መምህሬ የህይወቴ ቀያሪ ጸጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem +45

    እባካችሁ❗️❗️❗️❗️😪😪 እግረኛው ሚዲያ የመምህርን ትምህርት በአንድና ሁለት ክፍል ብቻ አትቋጩት መቶም ክፍል ቢሆን መከታተል የምንፈልግ አለን
    ኑርልን የኛ እንቁ መምህር

  • @amen1978
    @amen1978 Před rokem +24

    እኔኮ ግርም ሚለኝ ብትንትን ነው ሚያረገው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ❤

  • @user-km7tv3vj9t
    @user-km7tv3vj9t Před rokem +45

    24ሰአት ቁጭ ብዬ ብሰማ ብማር የማይሰለቸኝ ማምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před rokem +30

    መምህረ ተስፋዬ አበራ ዘመኑን የዋጀ መምህረ ድንቅ ነክ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜዋ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘንህን ያብዛልክ

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Před rokem +42

    ይገርማል የምገርም አገላለፅ ነው ክበርልኝ እንቁ መምህሬ የኛ እንቁአችን

  • @dengelmareyamselmachennat7934

    እንቁ መምህሬ❤❤ ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem +14

    እንደ አንተ አይነት መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛልን!!!
    ስላዳመጥኩህ ብቻ መንፈሴ ተደሰተ በእውነት።መምህራችን ክበርልን!!!

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem +36

    😍 እግዚአብሔር ምህሮቻችነን ያብዛል እንዲህ አይነት መምህራኖች ሲበዙ ሀገራችን ሰላም ትሆናለች

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +107

    መምህር ዘበነ ለማ ትክክል ነው 💯✅ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የተዋህዶ 👁️አይን ነው መምህር ተስፋዬም የተግባር መምህራችን ነው በሱ ትምህርት ያልተለወጡ የሉም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሮቻችን

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Před rokem +2

      መተተኞና እስማተኞ ተሞጋገሱ

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i Před rokem +3

      @@tesjij8484 🪰ዝንቦች የማይገቡበት የላቸው መናፍቃንም ካሀድያንም እንደዛ

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Před rokem

      @@user-bj1ck9fk8i ያሳደግሺን ዝንብበየቦታው አትጥሪ እንዚህ መተተኞች አስማተኞች ውሽታሞች ይዘውሽ ሲኦል እየገቡ ነው ንቂ ጥላቻ ስድብ ምንም ዋጋ የለውም ዘበነ ተረት መተረት እንጂ የኢየሱሰ ጠላት ነው

    • @werert2189
      @werert2189 Před rokem

      ​@@user-bj1ck9fk8i😂😂😂😂😂😂😂እውነት ስለራሳችን ስለሚነግርንነው እውነትም ዝንቦች

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 Před rokem

      ​@@tesjij8484 እዚህ ምን ይሰራሉ😅

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +14

    አቤት መታደል መመረጥ የመፃሀፍን ቅዲስ ቃል እዲህ በሚገባን መልኩ ፍትፍት አድረጎ የሚያስረዳ መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥል ቃሉን ሠምተን ለመረዳት የአይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před rokem +24

    ውዱ መምህራችንና ወንድማችን ተክለዓይማኖት እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Před rokem +9

    ስያስተሞር የማይጠገብ አንደበት ስያብራራ በሚገባን ቆንቆ ነዉ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅ

  • @AlmazYedingilmariyamlij
    @AlmazYedingilmariyamlij Před rokem +17

    ድንቅ ማምህር እና አቅራቢ ተክለ ሃይማኖት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @michaelmicky7865
    @michaelmicky7865 Před rokem +11

    መምህር ተስፋዬ እንደዚህ አንዳንድ ጊዜ ከስቲዲዮህ ወጥተህ ስታስተምር እንደዚህ ትምህርት ስትጠየቅ የበለጥ ደስ ይላል አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ ወጣ በል

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Před rokem +14

    እንቁ መምህራችን እንወድሃለን እግዚአብሔር እውቀት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ❤

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +18

    መምህር ዬ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 Před rokem +6

    ውይ መምህር የልብን ነው እኮ የምታደርሰው አንድም የሚጣል ነገር የለውም ከተናገርካቸው ነገሮች እንዲህ ጥርት ስላደረግክልን እናመሰግናለን በድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @hannatessa5017
    @hannatessa5017 Před rokem +18

    ሁሌም አቅርብልን መምህራችንን😊 ❤❤❤መኖር የጀመርኩት ያንተን ትምህርቶች ሰመች ወደ እራሴ ከተመለስኩ ወድህ ነው የኔ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +12

    2️⃣ኛ ክፍል ነው👏 እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ መምህሬ የኔ እንቁ በእውነት እንደ እናተ ያለ ያብዛልን🙏 ጸጋው ያብዛልህ መምህርዬ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +10

    የኔዉድ መምህር ስቱን አነቃከዉ ስቱን ወደስጋዉደሙ መራከዉ ሙሉ ጤናክን ይስጥክ የተዋህዳ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን ተስፋስላሴ ብላችሁ አስብት❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +19

    የእኛ ሕዝብ እኮ ይሚቃወመሁን አያውቁም በእውነቱ ከሆነ መምህር ዘበን ከመናፍቃን ጋር ሲዳረቁ ነው ይሚሁሉት አባታችን ናቸው ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድላችሁ መምህር ተስፋዬ ደግሞ ቃላት ይለኝም ቃል ሕይወትን ያሰማልን ጋዜጠኛው ተክልዬ ስውድህ

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 Před rokem +11

    የኝ ምርጥ መምህር ኑርልን:: ባንተ ብዙዙዙዙዙዙዙ ትምህርት ለውጥ አምጥተናል:: ምንም በስልክ ማግኝት ባልችልም:: በርታልን!

  • @zewdituchanie9078
    @zewdituchanie9078 Před rokem +5

    አዘጋጅ ተክለሃይማኖት በውነት መምህርን ተጠቀምበት ትልቁ የመምህር የትምህርቱ ጭብጥ ሳናቋርጥ ጠዋት ማታ መፀለይ መስገድ አፆማትን መፆም ነው ከዛም ንስሃ ገብተን ስጋወ ደሙን መቀበል ተገብቶን ሳይሆን ስጋየን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ 29:54 የዘላለም ህይወት የለውም የሚለው የጌታችን ቃል ገብቶን ወደ አምላካች ማቅረብ ነው እኔም መምህር ወደ ዓለም ወደ ጥልቁ መረቡን ጥሎ ያወጣኝ ዓሳ ነኝ ባንተ ላይ አድሮ ባርያው ልሆን የማይገባኝን ልጁ ያደረገ የዳንኤል አምላክ በዘመኔም የተስፋየ አምላክ ልዑል እግዚአብኤር የተመሰገነ ይሁን29:54

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +15

    መስመአብ በጉጉት ነበር የጠበቅንህ ውድ መምህራችን አና ውድ ወንድማችን ተክለ ሐይማኖት❤❤❤ በምትጠይቀው ጥያቄ በጣም ተምረናል

  • @Adne_
    @Adne_ Před rokem +10

    ኡፍ እየጓጓሁ ሳዳምጥ አለቀ በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን ውድ መምህሬ እንዳው ምን ልበል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰቦችሁህ መምህር ተስፋዬ እንዳተ ያለ ያብዛልን ክርስቶስ አሜን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    መምራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️🕊🕊

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před rokem +11

    መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤት እውቀት ኑርልን መካሪያችን የመዳኛችን ምክንያት

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Před rokem +10

    ዋውውውውው ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን ከሚድኑት ያርገን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +4

    መምህር ተስፋዬ እንደኔ ንግግሩ ግልፅ ሁኖ የሚረዳው ማነው!? እድሜህን የማቱሣላ እድሜ ያድርግልህ!?

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Před rokem +6

    መምሕራችን ጸጋዉን ያብዛልክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅክ ቸሩ መድሐኒአለም 🙏

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před rokem +5

    ትርጉምና ምሳሌ ኦርቶዶክስ ቤት ይተርጉም እግዚአብሔርን ነፍሴ እንዴት እንዳረፈች 🙏🙏🙏ተባረክ ወንድምዬ👍😊😊😊😊💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👌

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Před rokem +16

    I am too PROUD to be one of Memher follower. What a brilliant way of using the examples, I am so pleased with all the explanation he used. ❤❤❤🙏🙏🙏Thank you LORD for giving us Memher!!!!! Long life for Memher Girma and Memher Tesfaye!!!!

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ ምርጥ ጎበዝ መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይህ ድንቅ ስብከት ነው እንጂ ቃለ መጠይቅ አይደለም ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት መምህር ተስፋዬን ስላቀረብከው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +2

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ምርጥ አገላለጽ ነው የሚሰማ ይስማ እውነት ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን፫😥🙏

  • @asmraa8521
    @asmraa8521 Před rokem +6

    ተክለሐይማኖት አዳነ ወንድሜ በርታ እዚህ ደረጃ በመድርስህ ደሥ ብሎኛል የሐገሪ ልጅ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 Před rokem +4

    የኔ ድንቅ መምህር ሁሉም ቤት ገብተሐል የሁሉም ጓደኛ ሆነሐል ሁሉም ሰው ምናለ ቢያዳምጥህ በሄድኩበት ያንተን ትምህርት ነው ሼር የማደርገው።

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před rokem +10

    መምህር ተስፋዬ እንዃን በሰላም መጠህልን መምህራችን ወንድማች እጂግ እናመሰግናለን በርታ 🙏

  • @edenaleme5871
    @edenaleme5871 Před rokem

    በጣም የምገርም ማብራረያ ነው የጣም የምደንቅ ፀጋ ነው ያለ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před rokem +15

    ዝጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት እንወድሀለን

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 Před rokem +8

    መምህራችን❤ የኛ እንቁ ❤ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem +5

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።
    ወንድሜ ተክለ ሃይማኖትም እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርን ስለጋበዝክልን እናመሰግንሃለን እድሜ ይስጥልን ይህን ክፉ ዘመን አምላከ ቅዱሳን ያሻግረን።

  • @user-vf8ox2lm9c
    @user-vf8ox2lm9c Před rokem +3

    የኔ ዕንቁ እና ዉድ መምህር ስወድህ እኮ
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ያድልህ❤

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +4

    መምህርየ ያንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ የእኛ እንቁ አደበተ ጣፍጭ

  • @wozemmart
    @wozemmart Před rokem +6

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ መምህር ተስፋዬ!!

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před rokem +4

    የመምህሬ ተስፋየእንኳን ባንተ ኣንደበት ትክክል መሆኑ ሰማሁተ❤

  • @masaretzarihunzarihun2913

    ጠላት ብያውራም እኛ ምሳሌው ተስማምቶናል አትንጫጩ መምህሪ ተስፋዬ መምህሪ ዘበነ ሁላችውንም እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti Před rokem +1

    ረጅም እድሜ እና ጤና የኔ ዉድ መምህር የማይጠገብ አንደበት ❤🙏

  • @saralove893
    @saralove893 Před rokem +4

    የኔ እቁ መምህር የምንሳሳልህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ በድሜ በጤና ያቆይልን ታስፈልገናለህ

  • @senayetzeethiopiatube8632

    እውነት ለመናገር የዶሮውን ምሳሌ እኔም ተቃውሜ ነበር በተለይ ሌሎች አማኞች ሲሳለቁ ሳይ ይበልጥ ለምን እንዲህ ተናገረ ብዬ ነበር ከዛ ደግሞ መምህር ዘበነ ዳግም በሰሩት ቪዲዮ ለዛኛው አባት ንቀትም ስድብም ስለነበረበት ተበሳጭቼ ነበር ። ደግሞ እንዲህ እንደ መምህር ተስፋዬ በተረጋጋ መልኩ ሲያስረዳን ምሳሌውን ወደድኩት ሲሆን ደስ አለኝ ሌሎች መምህራኖችም ትህትናን ጨዋነትን እርጋታን ከመምህር ተስፋዬ ተማሩ ።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +3

    መምህራን ማስተዋል እውቀትን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተክልዬ አንተም እንወድሃለን

  • @esset1685
    @esset1685 Před rokem

    እግዚያብሄር ይመስገን ለህይወታችን ብዙ ገራሚ መምህራኖች ስላቀረበልን 🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +7

    እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህራችን 👏👏👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን ትፕክለሐይማኖት አዳነ 👏

  • @Atede9383
    @Atede9383 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ 👏👏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Před rokem +3

    ተክልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁር ጋዜጠኛ እድሜህ ይርዘም❤❤❤

  • @masaretzarihunzarihun2913

    አቤት አዕምሮ ይለያል የመምህሪ ተስፋዬ አለማዊን ከመንፍሳዊ ቋንቋን ከማስተዋል ጋሪ የተሰጥው ድንቅ መምህሪ ኑሪልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ኪዳነምህረት አትለይህ ስታስተምር በጣም ይገባናል በርታልን።

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Před rokem +3

    እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ሁለታችሁም ተባረኩ!!!

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +14

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን ረቡኒ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +3

    የኛ እቁ መምህር ሺ አመት ኑርልን አሜን🙏💚💛❤🌺🌺🌺

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před rokem +2

    የስደተኞች የነፍ አባታችን ነዉ ለንሳሃ የበቃነዉ በመምህር ተስፋዬአበራነዉ ኑርልን❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem

    መምር ቃለሂወት የሰማልትን እዉነት በጠም ደስየሚልትምርት ነዉ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን መምርን ስላቀረብክልን ፈጠሪ እድሜይስጥልን❤❤❤❤

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem +1

    በስመ ሥላሴ። ሳጋጥጥ ነበረ ።
    እንኳን ደህና መጣቹሁልን። ወደ ማዳመጡ ልሄድ

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🌷🌷 መምህራችን አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም የኛ አንቂ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ተክልዬ እናመሰግናለን ❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před rokem +8

    አቤት አንደበተ እርቱ እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፋዬ

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Před rokem +1

    ድሮስ የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ ሁነህ
    ባታስረዳን ነበር የሚገርመኝ ኑርልን🙏

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Před rokem

    የቤተ ክርስቲያን እንቁ ልጅ መምህር ተስፍየ አበራ በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +3

    መ ምኽራችን እንኳን ደና መጣክ እዲሁም ወድማችን ተክለ ሃይማኖት ❤

  • @habesha2171
    @habesha2171 Před rokem +4

    I’m so tired of people trying to make a big deal about one sermon why don’t they teach the same message in different ways instead of blaming one priest over and over what do we get by tearing him down ? This is why we as Christians are in this difficult time. Thank you for clarifying the positive way memher.

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Před rokem +1

    እንደው ምን አይነት ተስጦ ነው እመብርሃን ከለላ ትሁንክ ያንተን ኩፍ አያሰማን

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Před rokem +2

    እግዚያብሄር ይባርክወት አባቴ እዴት እርክት የሚያረግ ትምህርት ተማርሁ መሰላችሁ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +1

    በጣም ይገርማሉ መምህር ዘበነ ለማን ሊነቅፉ የመጡ አባት በጣም ልክ አልነበሩም መጀመሪያ ነገር በጥሞና ሳይሰሙት ሙሉ ቪድዮው መልስ መስጠት ማለት በጣም ከባድ ነው ለአባቶቻችን ፍቅር ይስጥልን ምን እንላለን ሌላ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem

    የኔ እቁ መምር የዘመናችን ማቃ ደወላችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህወት ያሰማልን 💚💛❤️😘😘😘😘

  • @dawittefera6432
    @dawittefera6432 Před rokem +1

    ተክልዬ እናመሰግናለን 🙏
    በጣም ተወዳጅ እና ማልሰለቸዉን መምህርን ስላቀረብክልን 🙏
    የመምህር ምክሩ,ተግሳጽ እና ምሳሌዎቹ የሚለዉጡ ናቸዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk Před rokem +1

    በጉትነበር የምጠብቀው ዋውው ወንድማችን ተክለሀይማኖት መምህራችንን ስላቀርብክልን ከልብ እናመስግናለን በሱትምህርት በጣምተለውጠናን❤❤❤

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 Před rokem +2

    ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +1

    ሲጀመር መ/ር ዘበነን የመተቸት ሞራል ከየት እንዳመጡ እኝ አባት አላቅም ግን ተደበላልቋል ቤቱ ጌታ ያጥራ እርስ በእርስ መጠላለፍ እርስበእርስ ምቀኝነት ጥላቻ ተጠላልፈዋል መ/ር ተሰፍአዬ ግዜክን ሰውተክ ሰለምታሰለምረው ውሉ የቅዱሳን አምላክ የድካምክን ዋጋ ይክፈልክ እንዲውም መ/ር ዘበነ❤❤

  • @user-fz8qn6ex5n
    @user-fz8qn6ex5n Před rokem +2

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተክልዬ ላንተም አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ክፍል 3ን በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před rokem +2

    ❤❤❤❤መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤ክፍል 3ቶሎ ይለቀቅልን

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Před rokem

    ይገርማልእንዴትመንፈሰነ ያድሳል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሠግናለን ስላቀረብክልህ

  • @meronfesah8176
    @meronfesah8176 Před rokem

    መምህር ተስፍየ ስታስተምር እኮ እንዴት እንደሚገባኝ እግዚያብሄር እዲሜ ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +4

    እኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እስኪ በመምህራችን ተስፋዬ አበራ ትምህርቶች እራሴንም ቤተሠቦቼን ለውጦልኛል ተለውጫለሁ የሚል በላይክ ግለፁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምረሐኝ ውዴ❤❤

    • @user-ns1xv9ys4q
      @user-ns1xv9ys4q Před rokem

      በጠንቋይ ህይወት አይለወጥም ተስፋዬ ጠንቋይ ተኩላ ነው ራሳችሁን ከግርማና መሰሎቹ አድኑ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእውነት።
    እረጅም እድሜን ጤናን ያሰማልን።

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Před rokem +1

    ቡዙ ትምህርት ሰምቼ ኣዳምጬ ኣለዉ ግን የመምህር ተስፋይ ትምርት የሰማው እለት ነው የጎደለኝ ማየት የጀመርኩት ብቻ የቡዙሃን ሂወት ኣቃንተሃል እና እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ረቡኒ በኣሁን ሰኣት ትውልዱን ከጥፋት ለመዳን እንዳኣተ ኣይነት ንቁ መማራነወች ነው እምያስፈልገው 100%....

  • @kidankidankidankidan7031

    በእውነት መምህራችን አብዝቶ አብዝት ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-en7zj6dm8f
    @user-en7zj6dm8f Před rokem

    መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘው ላንተም ለመላው ቤተሰብ ጋር

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +2

    መምህሬ የኛ እንቁ እድሜ ና ጤና ከእግረኛው ምድያ ስም ያድልልን

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +1

    ትክክል መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የምወዳቸው የማከብራቸው ትምህርታቸው ድንቅ ነዉ ሰው ለምን እንደምወዛገብ አይገባኝም

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +1

    በመጀመሪያ ለውድ ለመምህራችን ተስፋ ስላሴ ትልቅ ምስጋና አለኝ አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በፀጋላይ ፀጋ ያጎናፅፍህ መምህሬ ያልገባችሁ ሰዎች በደንብ አዳምጡ መምህራችን በደንብ ነው ያብራራልን ተክልዬ ከልብ እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌👌👌

  • @yektashefrewa2003
    @yektashefrewa2003 Před rokem +2

    ፅጋውን ያብዛልህ መምህር❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před rokem +1

    መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 Před rokem +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ወንድማችን፣ መ/ ተስፋዬ አበራ፣ የ ኢ/ኦ.ቤ/ተ እንቁ ነህ። ስለመጸሃፍ ቅዱስ ምሳሌያዊ አስተምሮ ምስጥር በግልጽ ስለገለጽከው። እድሜ ከጤና ይስጥልን። ጠባቂ መልአክ፣ይከተልህ

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ የመምህር እንቁ እድሜና ጤና ከነ መላ ቤተሰብህ ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ማን አለ መድሃኒያለም ይጠብቅህ እመብርሃን ትጠብቅህ ለኔ እቁ መምህር ነህ ተለውጨብሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Před rokem

    ማነው መምህርን ድምጹን ሲሰማ የሚቀለው💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před rokem

    ምሳላዋ፡ንግግር፡ምንማለት ነው?ይህንን፡ከተረዳነው፡ቃላትን፡በመንቀስና፡በመተንተን፡ለመውቀስ፡መሞከር፡ልክ፡አይደለም፡ይህ፡ሠው፡ማስረዳቱና፡መተንተኑ፡ከበቂ፡በላይ፡ያስረዳል፡ተባረክ

  • @Tsh1250
    @Tsh1250 Před rokem

    መምህር ተሰፋዬን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před rokem +1

    ትክክል ነክ! መምህራችን የመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ትምህርት በህይወታችን ለውጥ ያገኘንበት ትምህርት ነው።

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před rokem

    እግረኛዉ ምርጥ ሰዉ በርታልን 👌👌መምህሬ ሞቼ ነዉ የምወድህ ማረያምን❤❤❤