42ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ሌባው ከፖሊስ ሲደበቅ ጌታውን አገኘ ጠላቱን አወቀ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2021

Komentáře • 560

  • @fantakebede5008
    @fantakebede5008 Před 3 lety +43

    ፈጣርየ ልዑል እግዚአብሔር ዛሬ በዕለተ ሆስዓና ኤፍታህ በለኝ አሁን አድነኝ አሜን::

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw Před 3 lety +1

      አሜን፫

    • @SaraSara-it2ci
      @SaraSara-it2ci Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን ዝሬ በፅለትሆስንኤፍታህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ እህታችን በፀሎትቨ አገራችንን አሰቢ እህት ዉንደሞች መማህርን ከምንፈልገ ክረሰቱሰን እንፈልገ እሱን በነገኝ መነገረ ትምህረቱ ለይ ይልዉን ነዉ ሰለዘህ ሁሉም ይደኑት ትመህረቱን ሰማተ ዉ ተገበረዉ ነዉ የተልይ ነገረ ይልም ትምህረቱን እንሰማ ዉንደሜ እግዚአብሔር ይዉደሀል መክንይቱም ፈቅር ይዝሐ አይዉቀም እንደሰመነዉ ግን እግዚአብሔር ደንቀ ነዉ አዘገጀልህ አገባ እናትህን ከሰ እደለኝ ነህ በፀሉት ትደር ልትጀመረ ነዉ ሰንፀልይ አገበትን ፀልኘ አትፀል ሰንት ጠል አል በይቤታችን አንተ እደልኝ ነህ እናታች እደልኝ ነችዉ በዙ እናቱች እቪ አይሉም እግዚአብሔርን ከሰዉ ልጀህን ለቤተክረሰትይን ሰጠ ተመሰገን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety

      Wooow yene enat ❤️❤️❤️❤️

    • @user-nv6ob9gw8i
      @user-nv6ob9gw8i Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን💚❤💛

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +64

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን
    እንኳን ደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ ሱስ የሆነበት በጉጉት የሚጠብቅ የነበረ ኑ እንማር እህት ወንድሞቸ

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርታ መምህር በዚህ ገጠመኝ በጣም እየተቀየርን ነው

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 3 lety

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ተስፋይ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚኣብሔር ኣሜን

  • @user-dy8tg7kp8e
    @user-dy8tg7kp8e Před 3 lety +2

    አግባ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያስምርላቹ

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 Před 3 lety +2

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ክፈትልን🙏🙏🙏🙏

  • @yshdnxnc3287
    @yshdnxnc3287 Před 3 lety +1

    አወ አግባ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን

  • @user-nr4fe3le8d
    @user-nr4fe3le8d Před 3 lety +7

    አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ከመላው ቤተሰቦቼ በፀሎት አስበኝ መምህራችን

  • @firehwotatewo14
    @firehwotatewo14 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህያወት የሰማልን ለእሱየደረሰለት ጌታ እኔንም ያስብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 3 lety +21

    የተዋህዶልጆች እንኩዋን ለሆሳህና በአል አደረሳቹ።

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m Před 3 lety +21

    _ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ለሆሳዕና 🌿🌿በዐል በሰላም ለትንሳኤው ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቺን ሳምንት የጌታችንን መከራ 😭ስቃይ😭 እንግል😭ት የምናስብበት ነው በርትተን ፣እንጹም ፣እንጸልይ፣ እንስገድ የክርስቶስ ልጆች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች።_

    • @user-to1jv1zu9d
      @user-to1jv1zu9d Před 3 lety +2

      አሜን እሺ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-wn1yv2sk3c
    @user-wn1yv2sk3c Před 3 lety +36

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ዉደ የተዋህዶ ልጅች እኳን ለሆሳዕእና በአርያም አደረሳችሁ አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ ያለሁት በስደት ነው ለፀሎትም አይመችም በጣም ከባድ ነው

    • @user-zg5pv1no4s
      @user-zg5pv1no4s Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት አይዞሽ

    • @user-kv6rq5it9p
      @user-kv6rq5it9p Před 3 lety

      መምህር ልክ ነው እኔም አንድ ወንድም አለኝ እጅግ በጣም የምገርም ነው የሚናገራትን ንግግር መስማት እራሱ አልችልም ንቀቱ በዛላ በጣም ነው የሚፈሩት ያስደነግጣል እና የኛቤት ጉድ ነው

  • @user-nv6ob9gw8i
    @user-nv6ob9gw8i Před 3 lety +1

    ባለ ታሪኩ ወንድማችን አግባ አግባ አግባ😍😍😍😍

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    እግዝአብሔር ይመስገን ወድሜ ለዝ ክብር ስለ አበቃክ ወድሜ በርታ እኛም በስደት ያለነውንም በፀሎት አስበን አግብተክ ወልደክ ከብረክ እናትክን የምታስደስት ያርግክ መልክም የትዳር ዘመን ይውን አሜን አሜን አሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +3

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥክ የሚገር የሚደንቅ የምላክ ሥራ ለሁላቼን የሚጠቅም ዘዴዬ ነው ማሰታዎልን ያደለለን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክህ እግዚአብሔር ኑርልን

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    በዚህ ፕሮግራም ማስታወሻ ደብተርና እስክርቢቶ አዘጋጁ በጣም ብዙ ነገር እያዳመጥን መፃፍ አለብን ለምሳሌ የእኛንና የመንፈሱን እባ የተናገረውን ስንፅፍ የተቸገረ ሰውን መርዳት እንችላለን በርቱ ውዶቼ ሌላው ተስፋ ስላሴ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም😇🙏🙏🙏😍✋በርታ ወንድሜ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 lety

    ባተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @tayetube862
    @tayetube862 Před 3 lety +10

    እነሱ የአባታቸውን ስራ ይስሩ እኛም የአባታችንን ስራ እንሰራለን!!!

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ለላዘመዶቻችንሁሉ ወደእስልና ተስበው ሳስበው አለቁ አይይይ ለካስ አጅሬ እነሱ ግን እሚያስቡት ጥሩ ንሮ ያገኝን እየ መሰላችውነው እግዚአብሔር አጋዥ አድርገን ሁላችንን አዳድ ሰው እንመልሳለን

  • @mengist9896
    @mengist9896 Před 3 lety +1

    መምህርየ የተን ትምርት እማዳምጥ የማይቀር አይኖርም እውነት ወድማቺን በርታ በፀለትህ አሥበን የመምህር ልጆቺነን

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 Před 3 lety

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @user-iv1ur1qp4l
    @user-iv1ur1qp4l Před 3 lety +3

    አወ መምህር እግዚአብሔር ያብርታህ ብዙ ነብሣት ባንተ ምክኒያት እየዳነ ነው መምህርዬ እንወድሀለን

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 Před 3 lety +13

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ያክብርህ። አዲሷም ማይክ በጣም ቆንጆ ናት በጣም ይጸዳል ድምጽ ጥራቷ። በርታ በርታ ተስፉ ወንድማችን! ተስፋሥላሴ ብዬ እጄ ላይ ጽፌ እየሰገድኩም እየቆረብኩም ነው ከሌሎች ስሞች መሃል ማለት ነው። አገልግሎትህን ይጎብኝው መድሃኒዓለም!

    • @add7425
      @add7425 Před 3 lety

      መምህር ሰላምህ ይብዛ እኔ አንተ ባስተማርከው መሰረት እኔ እየሰገድኩ ብዙለዉጥ አምጥቻለሁ አደኛ ሰተኛ ፊቴን አልሸፎንም ነበረ ሰሸፎን አፌን የሜፍነኝ ጠቆር ነገር አለነበር አሁን ገን የለም በዲጋሜ በጸሎት አሰቡኝ አመተ እያሱሰ በላችሁ

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 Před 3 lety +54

    ጎበዝ ስሙ አዳምጡጅ የምትባሉትን እድንሰግድ እድንጸልይ እንጾምና እድንድን በራሳችን ስልክ ቤታችን ድረስ እየመጣነው አይደለምዴ ተስፋየን ብታገኙትምኮ ይህኑኑበስልካችንላይ ያለውን ነው የሚነግራቹ ሊላ ነገር የለውም የምንባለውን ከሰማንና ከፈጸምን የምንፈልገውን እናገኛለን ።

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥህ ወለላይቱ ወላዲት ቅድስት ድግል ማርያም በሁሉም ቦታ ትከተልህ ትጠብቅህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +33

    አተን የመለሰ አምላክ የኔንም ወድሞች ይመልስልኝ ወደልቦናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በፀሎት አስብልኝ ወድሜ መመረጥነው ወደ ንሰሀ መመለስ 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ ወድሞቼን መልስልኝ አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +2

      ፀበል እየቀላቀሉ ከውሀጋር ሁልግዜ እናትሽ ምሳ ሲያቀርቡ ያቅርቡላቸው ሁሌእየጠጣ የጎደኛዬ ወንድም ሳያቅ እያጠጡት የዳነ ልጅ አለ በርቺ የኔ ውድ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 3 lety +2

      @@user-of8gj2di6n እህቴ እናት የለንምሞታለች ብትኖርልኝማ እሳ ሁሉንም ታደርገው ነበር ትምህቱን ሰጥቻት አርፍ ነበር 😞 ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝና እኔው ከፈጣሪጋር እጋፈጠዋለሁ ብቻ ስለቴ ሰምሮ በሰላም ያገናኘኝ አምላክ

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety

      @@enatyekonhye894 እኔን እማ ነፍስ ይማር የኔም አባት ሞቷል😭አይዞሽ ያለሠው ማረግ ይችላልኮታድያ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ; የሁላችንም ልብ እግዚአብሔር ወደ ቀና መንገድ ይመልስልን ።

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 lety

    እኮን ተመለስህ ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +1

    ኤፍታህ በልኝ ጌታ

  • @user-tz9ve9tn8r
    @user-tz9ve9tn8r Před 3 lety

    እግዚአብሔር የመረጠህ ውድ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በብዙ ፈተና የተከበብኩ ነኝ እባክህ በተሰጠህ ፀጋ በፀሎትህ አስበን፡፡ እኔንና ያለአባት የማሳድጋቸው የ9 እና የ11 ዓመት ልጆቼን
    ወለተፃዲቅ
    ሀ/ገብርኤል እና
    ሀ/ሚካኤልን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +1

    ወድማችን እንኳንም ተቀየርክ አግብተክ ወልደክ ዘርክ እንደምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልክ

  • @user-pv3ds5mh3v
    @user-pv3ds5mh3v Před 3 lety +9

    ሌላ ወሎ ውስጥ ብትሄዱ ብዙ የሚድኑ ምእመናንን አሉ እግዚአብሄር ያግዝወት

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 3 lety +2

    እውነት ድሮ እኛ ሰፈር ጎረምሶች በጴንጤ መዝሙር ጫት ይቅሙ ነበር በእውነት መምህር ተስፋዬ ያንተን ውለታ ብቻ እሜቤቴ ትክፈልህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety

    እና አሁን ግን እግዚአብሄር ይመሥገን እያሸነፍኩት ነዉ እድሜ ለአተ መምህር ኑርልን ከነቤተሠብህ ክፉ አይካህ አሜን

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 3 lety

    አግባ ወድማችን እግዚአብሔር ያሣካልክ ወድሜ እግዚአብሔር ድዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-sh6sx7hq6b
    @user-sh6sx7hq6b Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-ef7cr3nm1n
    @user-ef7cr3nm1n Před 3 lety +4

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰምተን ሰላሳ፣ስልሳ፣ሞቶ ፊሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 3 lety

    እንኳን ለሆሳህና አደረስህ መምህር በጣም አስተማሪ ነው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    ተመሰገን የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜው ያመር ቅዱስ ጋብቻ ይድርግላችሁ እህትና ወንድማችሁ ዘመናችሁ ይባርክ ጠላትን አሰጨንቃችሁ መልካም ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ መምህር እመብርሃን የአንተንም በተሰብህና ህይወትን ይባርክልን የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን

  • @yamaramlijjj5152
    @yamaramlijjj5152 Před 3 lety +1

    Amen amen amen mamarhr xagawan yabazalak

  • @hiwotma5548
    @hiwotma5548 Před 3 lety

    Ageba wodma wdehala endatle telat ykatel gabechachehu yaberhame ena ysara yhunlachehu Amen Amen Amen

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 Před 3 lety +1

    Tsegawn yabzalh member 🙏🙏Wedimachin degimo agba ye abrham yesara gaicha yadirglachu e/r yibarkachu 🙏🙏🤲🤲🙏🙏

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety +6

    በጣምነዉ የቸኮልኩት ጌታየን መዳንቴን ለማግኘት መልካም ሥራ ሠርቼ ብሞት ነዉ የምፈልገዉ መምህር አደራ እርዳኚ አደራ ደግሜነዉ የምለዉ በተረፈ እግዚአብሄር አገራችን ይጠብቅልን

  • @goldcell7438
    @goldcell7438 Před 3 lety +2

    ኣግባ ኣግባ ኣግባ ወንድሜ የኣብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ወልደህ እይ እኔም እንዳገባ ፀልይልኝ ወለለተ ፅዮን እባላለው

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
    ከእነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ በወጣህበት በገባህበት ግርማ ሞገስ ይሁንህ።

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +2

    አልቅምምግን የጴንጤ መዝሙር ካልሰሙ አይመረቅኑም እኔ አዉቃለዉ መምህር ካሳንቺስ አዎሬ ሰፈር እዛበምሰራሰሀት አዉቃለዉ በጣም ነዉ የማዝነዉ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳቹ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ አሜን፫

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 Před 3 lety +4

    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ወገኖቸና ውድ መምህር ተስፋየና ተማሪወቹ እኳን ለወሰአና ባርያም አደረሳቹ አደረሰን ።

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተምረናል ከሚሉን ገብተን ወጥተናል ይባሉ የአንድ ሠው ሥቃይ መፍትሔ የማይሠጥ አፋቸውን ይከፍታሉ ፈጣሪ ይመሥገን እኛሥ ገብቶናል ስላልገባቸው ልቦና ይሥጣቸው

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 3 lety

    መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ,ላልገባቸው ልቦና ይስጣቸው!!

  • @user-ft5bu1eu3s
    @user-ft5bu1eu3s Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @elsahagose2201
    @elsahagose2201 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ያበቃን እህት ወንድሞቼ ወለተ መድህን እያላችሁ በጽሎታችሁ እሰቡኝ

  • @hannagirma179
    @hannagirma179 Před 3 lety +6

    ,,መምሕር እንክዎን በሰላም መጣሕልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @kidsitabay9792
    @kidsitabay9792 Před 3 lety +4

    መምህረ በፀሎትህ እስብኝ እህት ወንድምቸ በፁሎት አስቡን ወለተ ሰላሴ ተሰፋ ሔወት ሙሉ ቤተሰቦቸን በሙሉ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety +4

    ሆሳእና በአርያም እንክዋን አደረሰን🙏🏽❤️

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +1

    ዝማራመላኢክትን ያስማልን መምህራችን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 3 lety

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 3 lety

    መምህርዬ ውዱ መምህሬ ሥወድክ በእውነት ሁሌም ሣይከፋክ ኑርልን የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባዬ በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ብለክ አባዬ እኔ ሠው ጋር ያጨቃጭቀኛል

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +1

    በጣም ደሥ የሚል ድህነት ነው ይህም ሠምተው አይገባቸውም ተምረናል ከሚሉ አሁን ቢማሩ ድነው ያድኑ ነበር ልቦና ይሥጣቸው

  • @pappiethopiya2108
    @pappiethopiya2108 Před 2 lety

    መንበረ ማርያም አይለ ገብርኤል አብተ ጊዮርጊስ ፍቅርተ ማርያም ወለተ ማርያም መምህራችን በፀሎትህ አስበን ህንዲሁም በወንድሞች ፀሎት አስደርግልኝ መምህራችን በህድሜ በጤና ያቆይህ መምህር ያለሁት ስደት ነዉ በጣም ሰቃይ ላይ ነኝ ስልህ ዉጊያ በለዉ ያለሁበት ህና ወንድሜ ህርዳኝ በቃልኪዷኗ ህመቤት ይዤአለሁ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን በውነ ለመምህሪችን ቃለህይውት ያሰማልን😍😍😍😍

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 Před 3 lety

    መምህር ተሰፍየ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድማችን በመለወጥህ ክርሰትና ገብቶህ በሰጋወደሙ ታትመህ አግብተህ መልካም ትዳር እንዲኖርህ እመኛያለሁ በርታ በጸሎት አሰበኝ ወንድሜ ወለተ ሰንበትን

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለክ መምህሬ ወንድሜ አግባ

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +4

    _ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ ዕድመን ጥዕናን ይሃበካ አምላኽ❤💛👏_

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 3 lety +4

    ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንኩዋን ለኦሳህና በአሪያም በሰላም አደርሳቺሁ

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Před 3 lety

    አግባ ወንድማችን ጋብቻ ቅዱስ ነው ስለ ነገሮች ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +3

    ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ወደ ልብክ ይህን ላደረገ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻህን ያሳምረው አግብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ለመኖር ያብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልህና ተሎ አግብተህ ውለድ በርታ
    መምህር እርሰወም ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልክ

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 3 lety +3

    የቅድስት ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ

  • @usuf1837
    @usuf1837 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና በአል አግባ ወንድሞች በጣም ደስ ይላል

  • @user-rf2fh9vl4w
    @user-rf2fh9vl4w Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @arsuxo
    @arsuxo Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ በርታ

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +3

    ታሪክን ቀያሪዉ እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን የማይጠላ ቸር ንጉስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን

  • @user-nr4fe3le8d
    @user-nr4fe3le8d Před 3 lety +6

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን: እኳን በሰላም መጣህልን በምታቀርብልን ትምህርት በጣም እየተማርንበት ነው በርታልን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ እንኮን ሆሳና በስላም አደረሳችሁ ዉድ ምንመናን ዛሬ አደኛ ነኝ እባክቹሁ በፆሎት አሰቦኝ ወለተ ማሪያም ነኝ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 3 lety +1

    አግባ አግባ አግቫ ወንድማችን ተባረከ ትዳር ይሁንልህ።

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 Před 3 lety +4

    መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረ መምህር ብዙዎች እየተቀየረ ነው ጠንክረልን እግዚአብሔር የሰጠን ትልቁ ስጡታችን ነህ እድሜ ና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e Před 3 lety +4

    እውነት ነው የጴጤ መዝሙር በደብ ሠምቻለሁ እደ ሙዚቃ ፡ በጫት ሠአት አላሥታውሥም ፡ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ጫት የለም ፡አሁን የተውኩትም የሆነ ግዜ በመፈሥ ተይዠ ፡እራሡ በሽታው እድጠላው አደረገኝ ፡ ተገላገልኩ ሽሻ ሁሉ እጠቀም ነበር ሽታውን ሁሉ ይጠላው ነበር መንፈሡ ፡ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @kasaneshgrma9161
    @kasaneshgrma9161 Před 2 lety

    ስላም የተዋህዶ ልጆች በፁሎት አስብኝ ወለተ ሀና

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህል ውድ መምህራችን እንካን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእኛ እንቁ መምህር

  • @hiwqatarhiwqatarlove2647

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የምታስተምረው ትምህርት ገጠመኝ ትልቅ ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ነንስሀ ያብቃሽ በሉኝ ወንድማችን ደሞ እግዚአብሔር አምላክ የአብራህምና የስራ ትዳር ያርግላችው

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +3

    ህሳእና በአርያም መምህር እንኳን አደረሰህ
    መምህር በጣም ነው የምወድህ እድሜ ከኔ ቀንሶ ፈጣሪ ላንተ ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ። እኔ ካንተ ጋር ከተዋወኩ ጀምሮ (ገጠመኝህን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ) ብዙ ነገሬ ተሻሽሏል ። ከሰዎች ጋር ሀሜትና ፖለቲካ ማውራትና መስማት ካቆምኩ ቆየሁ የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ አይቼ የማላውቀውን ደስታና ሰላም አግኝቼአለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ። አሁን የቀረኝ ባል ማግባትና ልጅ መውለድ ነው ።
    መምህርዬ እግዚአብሄርን የሚፈራና የሚያከብር ባል ማግባት እፈልጋለሁ በማርያም ስም ልለምንህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ በማርያም እርዳኝ ጊዜዬ ሳያልፍ እግዚአብሄር ከፈቀደ ማግባት እፈልጋለሁ ይህን ቻናል የምትከታተሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ማርያም ነኝ

    • @workyworky409
      @workyworky409 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ለሆሳዕና በአርያም አደረሰህ አደረሰን አሜን

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety +5

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእውነት። ወድማችን አይዞህ በርታልን ባንተ ትምህርት ስንቱ ተለወጠ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባት ሆይ

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን💐✝️💒 የመምህር ተማሪዉች እህት ወንድሞች በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል በሠላም አደረሳችሁ ለዝች ቀንበጤና ለአደረስን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን✝️💒💚❤💛 በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ 💚❤💛 ለአገራችን ለህዝባችንን እግዚአብሔር ሠላም ያመጣልን ዘንድ የሱ ፍቃድ ይሁንልን🤲🤲🤲
    አዳምጨ እመልሳለሁ👂👈 🙏

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +7

    ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን ለሆሣአና አደረሳቹህ አደረሰን ከነ ቤተሠቦቻችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ላመቱ ያድርሠን አሜን አሜን አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 Před 3 lety

      እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይርዳው ወንድማችን አግባ።

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před 2 lety

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏
    እግዚአብሔር ይባርኹሞ ንኣሕዋትና ❤

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db Před 3 lety +7

    እኳን መጣህ መምህር የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች በሙሉ በኔሂወት ዉስጥ ያለነዉ እናመሰግናለን መምህር

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +23

    ስለ ወሎ ዛር ያልከው ልቤን ነካኝ እውነት ነው በትክክል ክርስትና አይከፍላችሁም ተብለው በቀላሉ ይዞራሉ እውቀትም ስሌላቸው 🙏በጉጉት እንጠይቃለን ስለ ወሎ ዛር 🙏

  • @emahiwote3995
    @emahiwote3995 Před 3 lety +26

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ገባገባ በሉ እንማማር እግዚአብሔር አምላክ ከመናፍስት አሰራር ይፍታን

    • @hebtshhebtsh818
      @hebtshhebtsh818 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@hebtshhebtsh818 Amenn🙏Endamer wede😍

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      ፖሊሱ ቃላህዉትን ያሰማልን ሀዉርያ ሁነ የአንደ ሰዉ አተረፈ እግዚአብሔር ይሰጥልን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 3 lety

    አትፍረድበት ለበጎ ነገር ሲጣን ይቃጠላል ልቦና ይሰጠን

  • @abayayayu393
    @abayayayu393 Před 3 lety +2

    እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እኔማ በጉጉት ነው ገጠመኝህን የምጠብቀው

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen