የአቤል የወይኗ ልጅ አደገኛ መንገድ | የሰይጣንን ምርት የሆነውን በርገር በአደባባይ አስተዋወቀ | መንፈሳዊ አይኑን ማን ጋረደበት | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2023
  • #ethiopia #haletatv
    ረቡኒ ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    • Rebuni Media| Ethiopia

Komentáře • 169

  • @haletatv
    @haletatv  Před rokem +18

    ረቡኒ ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/video/bvqkI6twIgM/video.html

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před rokem +69

    ይህ አቤል የሚባል ሰው እኔ ሰለ ኢትዮጵያ የሚያቀርብበት ግዜ ብዙ ግዜ ነበረ የምከታተለው ከዛ ባሀላ ግን ሌላ ሌላ ነገር ማሳየት ሲጀምር ላለማየት ወሰኞ አቆምኩኝ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +24

    ጠያቂና ተጠያቂ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ በርቱ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před rokem +33

    ተከፍሎት ወይም አባል ነው ይገባዋል ሆን ብሎ ትውልድን ለማለማመድ ቆርጦ የተነሳ ነው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před rokem +6

    አቤል ዝም ብሎ ነው ማቹርድ አይደለም ዜና ሲናገርም ሌሎች የተናገሩትን እየደገመ ነው ምንም አያውቅም።

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +7

    ሰላምክ ብዝት ይበል ወርቅዬ የኛ ተወዳጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Před rokem +13

    " ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ "
    ማቴ. 26 ፥ 41
    እውቅና ያገኛቹ አና ወደፊት የመጣቹ ሰዎች ተጠንቀቁ!!! "አቤል " "ማኖ" እየስነካ ነው ከነካ ነካ ነው ፍጹም ቅጣት ምት ይሰጥብሃል ።ስለዚ በተዘዋዋሪ እንደ እግርኳሱ በውሰት ውል ሊየስፈርም ሞክሯል ከቻለም በቋሚነት!
    "የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ "

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    Thank you guys for telling the truth keep it up!!
    We need more people like you!!

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před rokem +7

    ግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅት ብርቱልን❤❤

    • @tezaLove
      @tezaLove Před rokem +1

      እግዚአብሔር እ አስቀርተሻል አስተካክለሽ ፃፊ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +15

    አቤል ይህን ጉዳይ አንስተው ልክ አይደለም ሲባል በአደባባይ ንሰሀ ቢገባ ጥሩ ነበር

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před rokem +9

    ይሄን ጊዜ እየዋጃችኹ ያላችኹ ግን ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይስጥልን በእውነት! ነገር ግን የሀይማኖት መምህራን ምን አስባችኹ ነው እንደዚህ ጥሞናን ምርጫ ያደረጋችኹት ይገርማል በእውነት

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 Před rokem +37

    እንደዚህ አይነት ዩቱበሮችን የምንከታተላቸው እኛው ስለሆንን እኛው ልንቀጣቸው ይገባል ባይ ነኝ።unsubscribe እያደረጉ መውጣት ይገባል።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem +1

      እሚያቀርቡትን እወቁ ፈትኑ ወሬኞች ስለሆንን ገንዘብ መስሪያ አደረጉን የውሸት ዜና ነው እሚያቀርበው አንድ እና አንድ!!!

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před rokem +10

    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 10)
    ----------
    19፤ እንግዲህ ምን እላለሁ? ለጣዖት የተሠዋ ምናምን ነው እላለሁን? ወይስ ጣዖት ምናምን እንዲሆን እላለሁን?
    20፤ አይደለም፤ ነገር ግን አሕዛብ የሚሠዉት ለአጋንንት እንዲሆን እንጂ ለእግዚአብሔር እንዳይሠዉ እላለሁ፤ ከአጋንንትም ጋር ማኅበረተኞች እንድትሆኑ አልወድም።
    21፤ የጌታን ጽዋና የአጋንንትን ጽዋ ልትጠጡ አትችሉም፤ ከጌታ ማዕድና ከአጋንንት ማዕድ ልትካፈሉ አትችሉም።
    22፤ ወይስ ጌታን እናስቀናውን? እኛስ ከእርሱ ይልቅ እንበረታለንን?
    23፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
    . . .
    28፤ ማንም ግን። ይህ ለጣዖት የተሠዋ ነው ቢላችሁ ከዚያ ካስታወቃችሁና ከሕሊና የተነሣ አትብሉ፤

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Před rokem +16

    ወንድም ወርቃፈራሁ በርቱ ይህን ትውልድ ለማዳን የምታደርጉትን ታላቅ ተጋድሎ ፈጣሪ ይርዳችሁ።
    ዳዊት ድሪምስ
    ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ
    ዳጉ ሚዲያ ላይ የምትሰራው የሴጣን ተላላኪ በአማረ አንደበታቸው ትውልዱን ከእምነቱ እያራቁት ነው።
    መጭው ጊዜ ያስፈራል😢
    ፈጣሪ ከነኝህ የሴጣን ተላላኪዎች ይጠብቀን።።

    • @lemlemabebaw6952
      @lemlemabebaw6952 Před rokem

      ለትውልድ እዳኝ ጥቃሚ እስተምሪወች በመሆናችሁ በጣም እንመስግናለን የስይጣን መንገድን መዝጋት ማስተማርን ቀጥሉ በርቱልን ;;

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 Před rokem +2

    ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በግሌ አንተ የምትሠራቸው ፕሮግራሞችም ሆኑ አቋምህ ግልፅና ዕውነት ላይ የቆመ አስተማሪ ፣ መካሪና የሚያስጠነቅቅ በመሆኑ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ማለት እፈልጋለሁ ፤ በሁሉ ነገርም ከጎንህ መሆኔን መግለፅ እፈልጋለሁ ፣ ዘመንህ ይባረክ ! ከሆነ አይቀር እንደዚህ እንዳንተ በአለት ላይ መቆም ነው !

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 Před rokem +7

    አቤልብርሀኑ
    መንገዱን ከሳተውሎአድሮአል

  • @makedagetahun7921
    @makedagetahun7921 Před rokem

    ❤❤❤ወርቅዬ ጀግና ነህ ሁሌም አምንብሀለሁ እውነት ነው

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před rokem

    ጎበዝ በገንዘብ ላይ የተመረኮዘ ነገር የሴጣን ስራ ነው መጨረሻው አያምርም።
    ፈጣሪ ልብ ይስጠን።የሴጣን ስራ ከአገራችን ላይ የጥፋልን ድሐኒአለም የድግልጅ።

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    Great man thank you for telling the truth we need more people like you keep it up!!!

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Před rokem +1

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን በእውነት ወንድሞችንና እህቶች በጣም ያሳዝናል አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇷😢😢💚💛❤👍

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Před rokem +4

    ወርቅዬ ጠብቄህ ነበር በዚህ ዙርያ የሆነ፣ነገረ እንደምትል(ጎበዞች በርቱ።❤❤❤

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    You are right brother we should worry our children!!

  • @helina3753
    @helina3753 Před rokem +4

    ሰዎች የዲያቢሎስ አሰራር ለምንድነው ውጪ ላይ ብቻ የሚታያችሁ በሀገራችን በክርስትና ስም ተደብቀው በመተትና በድግምት እንዲሁም በጥንቆላ ህዝቡን ያደነዘዙትን ለምን አትዘምቱባቸውም እኛጋ ካሉት እኮ የተገለጡት ነጮቹ ይሻላሉ ነው ወይስ ነጮቹ በልጠዎችሁ እንዳይገኙ ሰግታችሁ ነው 😂😂😂😂🙈😊ኧረ ደስ አይልም

    • @mystoe9261
      @mystoe9261 Před rokem +1

      እሱን መቼ አጡት የእኛ ህዝብ ከአገረ ውስጥ ይልቅ።የውጪውን፣ናፋቂና ወዳጅ ስለሆነ ነው ለፈረጅ ማሸርገድ ከጀመረ ስለ ቆየ በእዛ መንገድ ሄደው ለማስተማርና ለማንቃት ነው መቼስ እኛን፣ምህራባውያን ተቆጣጥረውናል።
      ደሞ ወደላይ ወተሽ ወተህ/ተመልከቱ በጣም ብዙ ስለ አገራችን የመናፍስት አሰራሮች ብዙ ቪድዮዎች ሰርተዋል።

  • @ephremtesfaye6820
    @ephremtesfaye6820 Před rokem +3

    መብላቱ እኔም አስገርሞኛል እኔም

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před rokem +5

    አቤል ሴጀመር ለገዘብ ብሎ ነ ው የሜሮጠው የሜደርስበትን ከፈጣሪ ይጠብቅ

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Před rokem +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት

  • @solomon1454
    @solomon1454 Před rokem +1

    ወርቅ አፈራሁ እሰፋ ጥሩ ነገር እየሰራህ ነው በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ። ስመኝ ከበደ ነኝ ከመብራት ሀይል !!!

  • @user-th1uy3jq3o
    @user-th1uy3jq3o Před rokem +3

    በርቱ😍😍😍😍

  • @FiraolBabi
    @FiraolBabi Před 5 měsíci

    በርቱ ፈጣሪ ገና ያዋርደዋል

  • @kalumershamersha-ys9nj
    @kalumershamersha-ys9nj Před rokem +3

    እጁን ተመልከቱ ገበሬ ነኝ የምትል አለች ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን አሁን ጭንብላቸው እየተገለጠ ነው በዝተዋል ምን ይሻላል

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 Před rokem

      ማለት እስኪ ግልፅ አድርግልን ወንድሜ?

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ልብ ይስጠዉ ለሴጣን የተሰዋወን አትብላ አግዚአብሔር መደፈር ነዉ አቤል ወደ ልቦናህ ተመለስ ይህ ካንተ አይጠበቅም በስመ ስላሴ

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 Před rokem +1

    ምናልባት ቢዚነስ ተከፍሎት.ይሆናል ለቢዝነስ ብዬ ክርስቶስን መክዳት አለብኖይ መጠንቀቅ አለብን የሴጣንን መንገድ መከተል የለብንም እናተ እግዚዓቤሔር ይባርካችሁ ለምስኪኑ ለየዋህ ህዝብ ሳያቅ እንዳይጠቀም እዲጠነቀቅ ማድረጋችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +3

    አቤል ይቅርታ መጠየቅ አለበት አንዱን ይምረጥ አቋሙን አሳውቀን ትውልድ አይግደል

  • @messya7125
    @messya7125 Před rokem

    እሱ በፈለገዉ መስመር ያስተዋዉቅ ስራዉ ነዉ እኛ ከተከተለነዉ ድሮም ጥሩ እና ጠንካራ እምነት የለንም ማለት ነዉ ፡ዝምብለን ሰዉን እየተነሳን ባንቃወም ፡አለ ፈራጁ ጌታ ሁላችንም ፍጱም አይደለንም ፡ማንም አያስተኝ ቅዱስን ቃል ጠንቅቄ አነባለሁ ስምን እየጠሩ ሰዉን ማሸማቀቅ ትልቅ ሀጢያት ነዉ ይልቅ አገር ዉስጥ ለሚደፈሩ ለሚገደሉ ብትሰሩ ጥሩ ነዉ ።

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před rokem +1

    ወርቅዬ ሰላም ነው በርታ።

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před rokem

    ቅዱስ ገብርኤል መንፈሱን ወደ ሲኦል ይጨምረው።

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +3

    በዚ ሠአት የትኛውንም ሠው በደንብ መመርመር አለብን ከዚ ነው የሚጀምረው ጥፋት መሥራት ችግር የለውም በሚባል

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 Před rokem

    አቤል እኮ የ youtube ብር አሰከረው መሰለኝ የቀባጥራል ምክንየትም አንድ ግዜ ፖለቲካ እንድ ግዞ የሰይጣን ምግብ ያሳያል ልቦና ይስጥው, ግን ኢትዮጵያዊያን የምትበሉትን ምግብ ተጠንቀቁ እባካችው አብዛኛው በውጭው ዓለም የምትኖሩት እግዚአብሔር ከክፉ ነገሩ ይጠብቀን ::

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Před rokem +2

    Bale wuletachin beyalohe Jesus Christ bless you.

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda5267 Před rokem +8

    በፊት እወደዉ ነበር ። ይቅርታ ይበል
    እናቱን ማንም አይፉታዉም
    አርቲስቶቻችንም ገደብ እያለፉ ነዉ።

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před rokem

    የሴጣንን ስራ ሽሹ ወገኖቼ አትከታተሉ መንፈሱ መጥፎ ነው እዳይስባችሁ ወገን ጠንቀቅ።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před rokem

    አገልግሎታችሁን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤፤

  • @munanure5090
    @munanure5090 Před rokem +1

    ምቼም እንደ ሀበሻ ሰው ሲሰራ አቃቅሪ ማውጣት የሚወድ የለም ግን የእነዚህ ደግሞ የሚያይላቸው ጠፋ መሰለኝ የአቤልን ሰም ለመጠቀም አስፈለጋቸው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem

      😢😢 አረ ወገን ይህ የሁሉም ሃይማኖት ሊቃወም ይገባል ምን እያልሽ ነው የምን አቃቂር ነው ብዙ ህዝብ ያስቆጣ ነገር ነው አቤል ያደረገው በመጀመሪያ በደንብ እይው

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Před rokem +1

    ጥቅም የሚያስገኝ ከሆነ ብዙ ግዜ መለቀቅ የሌለበትን መታየቱ በጣም ችግር የሚፈጥር ነገር ይለቃል የበላውም አምኖበት መሆን አለበት.

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    We need share this information our family and friends

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem +1

    Enamesegenalen werkeya 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegayeyimer6375
    @tsegayeyimer6375 Před rokem

    ይህ ስጋ የሳይንስ ውጤት ነው። በሳይንስ የማታምኑ ከሆነ አንድ ነገር ነው። በመጀመሪያ የሰይጣን ስራ ነው ብሎ ከመፈረጅ እንዴት እንደተሰራ ማንበብ ያስፈልጋል። ምኒሊክ የመጀመሪያውን ሲኒማ ቤት ሲየስተዋውቁ በወቅቱ የነበሩ እነደናነተ አይነት የዋሆች ስይጣንቤት ብለውት ነበር።

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před rokem

    ጥፋቱ የሱ አይደለም የኛ ነው ለምን ብትሉ እሚያቀረበው ዜና ሁሉም ከእውነት የራቀ ነው ታዲያ እሱ ምን ያድርግ እኛ ዝም ብለን እንከተለዋለን በርታ እንለዋለን ስለዚ እሱ ምን ያድርግ 😢😢😢😢

  • @belayneh123
    @belayneh123 Před rokem +3

    ተጠያቂው በነካ እጅህ በኦርቶዶክስ ውስጥ እየተሰራ ያለውን ድግምት መተት ሟርት ጥንቆላም ግለጠዋ በጳጳሶች በቄሶች በቆሞሶች በመሪጌታዎችና በደብተራዎች እየተሰራ ያለውን የአጋንንት ስራ ከ666 አይለያይም እየተገለጠ እያየነው ነው

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Před rokem

    ደጋደረገ።
    ምድረ ምቀኛ

  • @aberabikile6895
    @aberabikile6895 Před rokem

    ሁሉም ትተውት የጨለማውን ገዥ ቢመርጡ ፤ሁሉም ከህጉ ፈቀቅ ቢሉ (ቢንሸራተቱ) ፤ሁሉም ዝምታውን እንደ አለመኖር ቢቆጥሩ፤ እርሱ እግዚአብሔር ለዘለአለም እግዚአብሔር ነው። አልሆቱን የሚነጥቀው የለም። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ግን ይደቃሉ።
    ስለዚህ አቤል ብርሃኑ ለሚያልፍ አለም (ጥቅም) ብሎ ዘላለማዊውን የእግዚአብሔር መንግስት እንዳያጣ ተጠንቅ በሉት አደራ¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡
    😭😭😭

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před rokem

    ፈጣሪ ከእደዚ አይነት ነገር ይሰውረን:: አይ የሰው ልጅ በጥቅማጥቅም ተታሎ ወደ ጭራቅ ስለወጥ እያየን ነው, የሰይጣን ልጅ ሰይጣን ነው:

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před rokem +1

    የ ሰይጣን ምርት የሚባል ነገር የለም ! ማንኛውም ምግብ የሚሰራው በሰውና በሰው ብቻ ነው።ከፈራህ ባርከህ ወይም የ እየሱስን ስም ጠርታህ መመገብ ትችላለህ

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před rokem +3

    ላልሰሙ አሰሙ ስራውን በቲክቶክ ልቀቁት የአቤልን ስራ እኔ ዮቲብ ማውረድ አልችልም ቪድወ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    በመጀመርያ ለማናውቅ እንድናውቅ በማደርጋቹ ሁሌ የምትሰሩት በጣም አስተማሪና ለሶዎች ጠቃሚ ኖው
    የአቤል ጉዳይ አስቀድሞም አንዲት መኪና አስተዋውቆ ነበር ርእሱም በመንፈስ ብሎ መኪና ወይም ታክሲው ያለ ሹፌር ይመጣል ተሳፍሮ ይሄዳል እንደ ድሮን ማለት ኖው እሱ ግን ልክ ሰይጣን እንደሚነዳት ኖው በመንፈስ ብሎ ያመጣው ሕዝቡን ቢጠነቀቅ
    ሌላም ኮካኮላ ሌሎች መጠጦቹም /// እንደዚህ አድርጎው ጽፎው ያመጣሉ በግልጽ እያስፋፉት ኖው

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Před rokem

    It will be best to invite Abel next time ,,all your effort is good Keep it up

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Před rokem

    አቤል ንሠሀ ገብተህ 7 ቀን ተጠመቅ ።

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Před rokem

    አዎ ኢትዮጺያ የጥቂት ቅዱሳን አባቶች መገኛ ነች !!!ነገር ግን እኛ ህዝቦቿ እንደማንኛውም የዓለም ህዝብ የሰይጣን መጫወቻ ከሆንን ቆየን እኮ ምን አልባትም መቶ ዓመት ሊሞላን ነው። እናም ሰይጣንን ያለ አስተዋዋቂ ተቀብለን እርስ በርስ መበላላትን እንኳን ማቆም አቅቶናል። ልጁንም ዝም ብላችሁ ስም አትስጡት ስራውን ይስራበት ምቀኛ ሁላላላላላላላላላ!!!

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem

    መቼም እናቶቻችን ቡሀቃ ሲገቡ ዱቄት በርሜል ሲከፍቱ እና ሊነኩት ሲሉ በስመ ስላሴ ጠርተው ነው የሚገቡት እሩቅ መሄድ አይኖርበትም ነበር ከቤቱ ቢነሳ መልካም ነበር

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 Před rokem +1

    እሱ ገዘቡን እንጂ ተሽክሞ የገባው አላወቀም ይመስለኛል እንጂ መቺስ ሰው እያወቀ ልጆቻቹን ላኩ እኒግን ከእግዲ በሁላ አልበላም እናተ ወደእሳቹ እኒ ወዲት ደግነቱ እግዚአብሔር ሲጀምር ካተ መሁን ብታውቅ ምን እደምትል ማወቅ እፍልጋለው እኛ አፍሪካ ውያን ለማንኛውም ነገር መሞክሪና ነን በስውር የሁነ ነገር ይፍጥራሉ ወደኛ ይላካል እና ልጆ እደዛ ሆነ ለማለት ይከብዳል እያወቀ ስላርገው ገዘብ ስለሆነበት ነው ?እግዚአብሔር ይርቅር ይበለን እመቤቲ ልቡና ትስጠን

  • @ywoubeshet4565
    @ywoubeshet4565 Před rokem +3

    Able's intentions might be to familiarize us with the devil's work, but this should remind us to remember before eating.

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    ቆይቶም በሶው ስጋ ይሰራሉ

  • @tsegayeyimer6375
    @tsegayeyimer6375 Před rokem

    ሳይንስ የፈጠረውን መድሀኒት እየቃምክ የሰይጣነው አትልም።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem +2

    አቤል የወይንዋ ልጅ አንደኛ ነገር የውሸት ዜና ነው እሚያቅርበው ሰው ሲያጋድል ነው የኖረው አሁን እግዚአብሔር አጋለጠው ፊት ለፊት ወጣ ሁል ግዜ እራሱን ደብቆ አቤል የወይንዋ ልጅ እያለ ሀገራችንን ያነደደው እሱ ነው!!!

  • @mishajalalaharuu4351
    @mishajalalaharuu4351 Před rokem

    የሰይጣን በርገሩ ከበላ በኋላ ይሆናል የባጥ የቆጡን ያስለፈለፈዉ

  • @WudCooking
    @WudCooking Před rokem

    Rsu libona yesetew werqaferawe tebarekilen wendemachen

  • @amenumhammed1159
    @amenumhammed1159 Před rokem

    ሰው መንቃት አለበት የሴጣን ተከታዮቹ አሁን ወደህዝብ የሚወጡበት ነው ሰው ንቃ

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu Před rokem +1

    እንዴ እኔ ዱባይ ነኝ kfc ሁሌ ነው ምበላው ምግብ እንዴት ነው የሰይጣን የሚሆነው

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Před rokem

      እሸ ጥያቄ ልጠይቅ በሰይጣን ሰም የተሰዋ የታረደ የቀረበ ነገር ምድነው እምንለው

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před rokem

    ወደፍተነ እዳትገብ ትጉና ጸልዮ ማቴ 26:41

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před rokem

    መንፈሳዊ አለም በእናንተ አስተምሮ የሚጨበጥ አይደለም። ተጨባጭ ያልሆነ አሉታዊ ይበዘዋል

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před rokem

    በጥሩ ሁኔታ ምን ማን እንደሆኑ አያሳዩን ነው 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @simrettamirat7592
    @simrettamirat7592 Před rokem

    ህዝብን ለማደናገርነው መንፈሳዊነት ለመንጠቅ ያሳዝናል አቤል ንሰሀ ግባ፡

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Před rokem

    በርገሩ ጉንጩ ላይ ተቆልሎ ምን እንዲሰራ ትጠብቃለህ

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 Před rokem

    You are right he is baden

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    .አቤል ስሙ ቢቻ ሲሆን ተግባሩ ምግባሩ ግን ቃኤል ነው መሰሪ

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před rokem +2

    KFC(Kentucky Fried Chicken) የዶሮ ስጋ መሰለኝ:: ዶሮው እራሱ ጠነኛ አይደለም:: ከrange free/pasture raised ካልሆነ:: commercial farm ላይ corn እየበላ ያደገ በሬ እና cage ውስጥ ታፍኖ መኖ እየበላ ያደገ ዶሮ ለጤና ጠንቅ ነው:: የአሜሪካን አብዛኛው ነዋሪ ለዚህ ነው በobesity የሚሰቃየው:: ያም ሆኖ Life expectancy ከ70 አመት በላይ ነው:: health insurance ባይቀመስም::

    • @aphybianforce7190
      @aphybianforce7190 Před rokem

      አንቺ ደግሞ እነሱ የሚያወሩት ኮ ስለ666 ነው አንቺ ደግሞ ስለ ስጋ ጤናማ አለመሆን ነው ።Free range etc መቼ ጨነቃቸዉ? እሱንማ ኢትዮጵያ ውስጥ ም ጥሬ ስጋቸውን እየበሉት ነው ያዉ መኖ እየበላ የሚያድግ በሬና ዶሮ ሆዳቸዉን አዘርጥጠዉ ሙያ መስሏቸዉ ቁዝራሞች በዝተዋል በተለይ ፊንፊኔ ላይ ።😂

    • @AMANI_I_3I_6969
      @AMANI_I_3I_6969 Před rokem

      ከአርእስቱ ጋራ እይገናኝም

    • @addpuppets9326
      @addpuppets9326 Před rokem

      @@AMANI_I_3I_6969ምነው ስለ KFC ሲያወሩ አለልሰማህም እንዴ? ምንአልባት ምንነቱ የማይታወቅ ስጋ ሲል KFC የአሳማ ስጋ መስሎት እንዳይሸወድ ብዬ ነው

  • @BichonHoo
    @BichonHoo Před rokem

    What kind of food is this guy Abel Introducing?

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 Před rokem

    🤐War

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před rokem

    1ኛ ጢሞትዮስ 4:4 ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 14 ማርቆስ 7 ምግብ ለሆድ ተፈጠረ ሆድም ለምግብ የምናስገባው እዳሪ ሆኖ ይወጣል ሁለቱም ወደ አፈር ይሄዳሉ:: ሰውን የሚያረክሰው የአንደበቱ ቃል ነው:: በኦሪት አይን ለአይን ጥርስ ለጥርስ በአዲስ ኪዳን ግራህን ለሚመታህ ቀኝህን ስጥ:: ሐዋርያት ስራ10:13 ጴጥሮስም ጌታ ሆይ እኔ እነዚህን እርኩስ እንስሳት አልበላም ሲል እግዛብሔር የቀደሰውን አታርክስ ብሎ መልሶለት ነበር::

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem

    አቤል የሚባለው ዥዋዥዌ ብር ካሳየኸው ብር ብሎ ኮረንቲም ይጨብጣል። መሀይም ስለሆነ አያስደንቀኝም። ሴጣን እንደዚህ አይነቱንነው የሚነዳው።

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem

    አቤል ያገባውም በቤቱክስስቲያን ነው ይባላል እና ምን ነክቶት ይሆን?

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @bikiokubay8300
    @bikiokubay8300 Před rokem

    Hulum berger new wey metfo

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před rokem

    አዎ ወንድሜ መቃወም አለብን ::

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před rokem

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💔💔💔💔💔

  • @monaana1648
    @monaana1648 Před rokem

    አውቆነውደናብርተቀብሎእያስተዋወቀነው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před rokem +1

    የወይኟ ልጂ
    ጉዱ ታወቀ እኮ🧐

  • @user-ou4rd9wb6b
    @user-ou4rd9wb6b Před rokem

    ሰላም ሀሌታዎች እኔ ምኑን አይታችሁ ዩቲዩቡን እንዳደነቃችሁት አልገባኝም አቤል የሚሉት ክፉ ሰው ነው የሰው ዜና መድገም ፊልም መተርጎም የራሱ ሀሳብ ሰርቶ አያውቅም ገንዘብ ብቻ ነው የሚታየው

  • @bichuteshome1439
    @bichuteshome1439 Před rokem

    አንዳንድ ኢቲዩበሮች ገና የሚያመጡብን ብዙ ትውልድን የሚያጠፋ ነገር አለ ተመልካቹ( ተከታዬቻቸው) ከመመልከት እና ድጋፍ ከመስጠት ሊያስቋሟቸው ይገባል ።ገንዘብ የማይገዛው ነገር የለም እነሱም ብር ያግኙ እንጂ ዓለም ብትገለበጥ ግድ የላቸውም ።ለማንኛውም ህዝቡ መንቃት አለበት። ከሁሉም በላይ በፀሎት ትውልድን መታደግ ነው

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 Před rokem +1

    የምትከተሉት ሁሉ አን ስብስክራይብ አድርጉት ።እሱ አባል ከሆነ ሰዉ መንቃት አለበት።

  • @kidusdawit8910
    @kidusdawit8910 Před rokem +1

    I really don't like this Abel guy from the beginning, he really crazy for money..and the funny thing is Yigerem Dejene was indoors this guy, I was surprised 😎

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před rokem

    ልጁ የመንግኘት አለቅላቂ ነዉ ኢትዮጰያላይ የሆነ ከባድ ነገር ከተፈጠረ እሱ ይመስጣል የሚለዉን ነገር ከአሜሪካ ዎቹ ያመጣ እና ሰዉን ኢትዮጰያላይ የደረሰዉን ችግር የሚያድበሰብስ ደነዝ የመንግስት ተቀጣሪ ነዉ ይባስ ብሎ በይፋ ስለሰይጣን ምግብ ለማስተማር መጣ እሱ ገንዘብ ካገኘ ወይኗ የሚላትን ሴትዮ ሳይቀር ይሸጣታል አደገኛ ሰዉ ነዉ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem

    ምኑም አይመቸኝም

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Ye seytan berger 😶‍🌫️

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem

    ህዝቤ እምትከተለውን እምትሰማውንካልተገነዘብክ ገና ትጠፋለህ!! ሲያታልልዋችሁ ይሄ ለተጋድሎ ነው ለጤና ነው ምናምን እያልዋችሁ ጨተስዋችሁ!!!

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez Před rokem

    የእናንተ ፉክክር ለአገርቷ አይበጅም እናንተ የትም ብትሄዱ ጥቦ አታጡም ደሀዉን አታስጨርሱእባካችሁ ልብሳችሁን አሳምራችሁ ስተጣሉን ያልነቁ እንደምሁራን ይቆጥራቸዋል ሀብት እንጂ ዕዉቀት ያላችሁ እስክ ከእኔ በዕዉቀት ከእናንተ በታች ከሆንኩ ጋር በአካል አዋሩኝ እስኪ

  • @blueman4563
    @blueman4563 Před rokem +1

    አቤል የፈለገዉን ይብላ ስለዚህ block ይደረግ

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 Před rokem

    Yihen kemibela memot yishalal

  • @mela1567
    @mela1567 Před rokem

    ሲጀመር አቤል የሚባል ቆሻሻ አይመቸኝም ሁኔታውን እጠራጠረው ነበር አሁን ግን እንደጠላሁት ሁሉ እውነተኛ ማንነቱ እየተገለጸ ነው። የመናፍስቱን ዓለም እያስተዋወቀና እያለማመደን ነው የሱ አላማ።

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 Před rokem

    Abel Brhanu malet eko besew dem yetechemalke sew new Abel sewnet lagn yalew sgana dem ye Tgragn enatoch ena ye Tgragn hitsanat dem ena sga new Abel malet aremne hodam 95/5