“የራስተፈሪያን ኦርቶዶክስ ነኝ” | ከፌሚኒስቷ ጋር ሙግቱ ቀጥሏል | 21 ሚሊዮን ሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የላቸውም | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

Komentáře • 112

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 Před měsícem +35

    ብዙ ሀሳብ አላት ጋዜጠኛው ግን ትግስት የለውም በየ ንግግርዋ ጣልቃ እየገባህ አታቁዋርጥ ቤቲዬ የሴቶች ድምጽ ነሽ ሀሳቦችሽ ድንቅ ናቸው አለን ብዙ የሀሳብሽ ደጋፊዎች

    • @GideonR-yl9tn
      @GideonR-yl9tn Před měsícem +1

      ገደል የሚያስገባውን ሃሳብ ተከትለን እንሄዳለን ብሎ የወሰነ ሰው የመሄድ መብት አለው - ግን አይጠቅምም!!!

  • @EleniAlayou-kc1qi
    @EleniAlayou-kc1qi Před měsícem +23

    እሷን attack ከምታደርጉአት... ስለ አላማዋ በደንብ ትኩረት አርጋች ሁ ብታወሩ.... ስለሴቶች ችግር መፍትሄ ላይ ትንሽ እንኩአን ብጠይቁአት.. Stupid

    • @faith5052
      @faith5052 Před měsícem

      thank youuuu, telll them benatishh

  • @tigestabate2364
    @tigestabate2364 Před měsícem +24

    ቤቲዬ በርቼ ያለንበት society ለመቀየር ከባድ ነው

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před měsícem +18

    Let us listen to her perspective, she has a point that needs attention of the society.

  • @user-nu8ek2rd7t
    @user-nu8ek2rd7t Před měsícem +4

    እመኑኝ ይህች ሴት የሴቶች መብት ተካራካሪ ራትሆን በዚህ ሽፋን ሀይማኖት እና ባህልን በማስጣል የምእራባዊያኑን ቆሻሻ ስራዎች ሀገራችን ውስጥ ለማስገባት ተግታ እየሰራች ነው " የዘፈን ዳርዳርታ" ምንትስ ነው እንዲሉ ስለዚህ ብዙ ሳትራመድ ሀይ ልትባል ይገባል አለበለዚያ ሀገር ትበክላለች

  • @alemtsehaysirak5841
    @alemtsehaysirak5841 Před měsícem +5

    The fact that 2 "hosts" interviewd her says sth...😂😂😂 yemeshesh Betty ....

  • @Mary-gc2py
    @Mary-gc2py Před měsícem +7

    You invited her as a guest but talked more than her 😂 We didn't even get to hear what she is working on.

  • @eliasmelaye2
    @eliasmelaye2 Před měsícem +5

    በውስጥሽ አንድ የሚቀጣጠል ነገር እንዳላ ያሳያል ግን በጥበብና በእውቀት ለመጠቀም ሞክሪ በዚች ምድር ላይ ሁሉን መለወጥ አይቻልም አንዳንዱን በገንዘብ አንዳንዱን በምክር ከቅማችን በላይ የሆነውን ደግሞ በፀሎት ነው

  • @fikaduhailu138
    @fikaduhailu138 Před měsícem +6

    ይችን ልጅ ለምን ሴት ጋዜጠኞች አይጠይቋትም ሁል ጊዜ ወንዶች ብቻ ሚሞግቷት ነገር በራሱ ችግር አለበት፡፡ ጉዳዩ ከስነምግባር እና ስነ-ፆታ አንፃር እንዲታይ ከተፈለገ ከራሳቸው ከሴቶች አንደበት ትችት ወይም ሙግት ቢሆን መልካም ነው፡፡

    • @emu3288
      @emu3288 Před měsícem

      ባለፈው እኮ አስቴር ናት የሞገተቻት

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn Před měsícem +2

    "የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም እንደ አመለካከትህ ይተረጎማል" የሚለው አባባል ያንቺው ግምትና መረዳት እንጂ መጻህፍቶች እንደዛ አይተረጎሙም!!

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Před měsícem +2

    ልጅቷ ግን ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይገርማል❤

  • @Zerituye
    @Zerituye Před 27 dny +1

    Bethy: you are one of the few people I can listen nonstop 😂❤

  • @mimisolomon9256
    @mimisolomon9256 Před 22 dny +1

    But she is very calm when a man is interviewing her 😂 she was not like this with Aster

  • @nardosashenafi8409
    @nardosashenafi8409 Před měsícem +8

    betty u r so brave, bezi zemen enanten yasnesalnn egziabher amesegnewalew. betam des yemil interview nw.

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ናርዶስአሸናፊ

    • @nardosashenafi8409
      @nardosashenafi8409 Před měsícem +3

      @@TruthEz that's not my consern

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 Před 28 dny +1

    ቤቲ የዚህን ያህል ጎበዝና ጀግና አትመስለኝም ነበር👏👏👏 አስቴር ግን ያስፈራራሽ ወንድ አለ ወይስ የሚቀርብሽ ጥቅም አለ?ለምንድነው እንደዚ የምትሸሽው? ሽሽትሽ ያስፈራል፣በሴቶች ጉዳይ ካንች ይህን አልነበረም የምጠብቅሽ am sorry...ቤቲ እንወድሻለን እናከብርሻለን ብዙ ተከታዮችሽ አለን በርችልን🙏ስለሁለተኛው ሰውዬ ምንም አልልም ሽ*ት አቋራጭ ነው፣ሀሳቧን አያስጨረሳትም

  • @Merhawit20-
    @Merhawit20- Před měsícem +8

    ofcourse aster atchilatm you know what's more funny neither did he

    • @alemtsehaysirak5841
      @alemtsehaysirak5841 Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 very embarrassing for them...

  • @GGU900
    @GGU900 Před měsícem +4

    So the Afro feminism group should explain their mission and vision in detail to support you unless blaming each other is not the solution for the challenge that happened to our sisters🙏🙏
    Afro feminism Vs modern feminism should differentiate clearly🤔🤔🤔

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před měsícem +7

    ጋዜጠኛ ዝም ብለህ የራስህን ሀሳብ ከምት ተነትን ለምን የቤቲን ሀሳብ ተረድተህ challenge ብታደርግ መልካም ነበር ....

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 Před měsícem +2

    በነገርሽ ላይ ማለት ነው የሴቶች ንቅናቄ የተጀመረው በነጭ ሴቶች ነው ለምን በባሎቻቸው ይጨቆኑ ስለነበር ምርጫ እራሱ አይመርጡም ነበር ።ከዛስ ቁጥራቸው እንዲበዛ ማን ተጨመረ አትይኝም ጥቁር ሴቶችን የጥቁር ባሎች እኮ ከጥቁር ሚስቶቻቸው ጋር ጥጥ ለቀማ ነው ሚውሉት እንኳንስ ሚስቶቻቸውን ሊጨቁኑ ቀርቶ ማለቴ ነው ።ጥቁር ሴቶች በማይመለከታቸው ጉዳይ ነፃነት እንፈልጋለው ብለው ።አንቺ በሀገርሽ በነፃነት የምትኖሪ ፑኪሻ ምን ልሁን ነው ምትይው

    • @TsionTesfaye-e2c
      @TsionTesfaye-e2c Před měsícem

      ጥቁር setoch free ለመሆን ጥጥ አእንልቀም ??

    • @TsionTesfaye-e2c
      @TsionTesfaye-e2c Před měsícem

      ጥቁር setoch free ለመሆን ጥጥ አእንልቀም ??

    • @abyssiniangirl861
      @abyssiniangirl861 Před měsícem

      @@TsionTesfaye-e2c cherry picking አታርጊው ነጭ አረገ ብለሽ አታርጊ ነው ያልኩት ገለቴ

  • @alwaysgratitude
    @alwaysgratitude Před 12 dny

    I'm by your side . Empowering women every where, communicating messages which empower future women

  • @JettyEtuphiya
    @JettyEtuphiya Před měsícem +5

    ጀግኒት በርችልን

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Před měsícem +4

    ጥያቄህ ሁሉ አንተ ልብ ውስጥ ያለዉን ለማሳመን እንጂ ስለሴት ሰብአዊ መብት የሚጠቅም ሀሳብም ጥያቄዉም የለህም፡፡
    LGBTQ ጉዳይ sensetive ስለሆ ቪዉ ለመሰብሰብ ከሆነ ፍላጎህ ይህ ጉዳይ የሚመለከተዉ ሰዉ ፈልገህ ጠይቅ

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Před měsícem +2

    Tebarek wendema

  • @Ethiopiatikde
    @Ethiopiatikde Před měsícem +11

    አንበሳ ቤተልሔም💚💛❤

  • @merysweet1
    @merysweet1 Před 13 dny

    The way he is trying to confuse things, I see this as a good sign betisho keep staying strong . It’s this kind of ppl ( the interviewer) who need to be scared of your movement .

  • @user-ng1fz6uf3j
    @user-ng1fz6uf3j Před měsícem +1

    Jegnit keep fighting I admire u... Sewyew is trying to put words in ur mouth... But ur very smart!!!

  • @sonofGodVA
    @sonofGodVA Před měsícem +4

    My question to betty is why do you need to use the word feminist? Since the word feminist, feminisim has become a taboo. Why not find a 'good' and widely accepted, societally healthy neutral name such as EWLA....rather than using polaraizing names such as AFRO FEMINISIM...ETHIO FEMINISM....FEMINISM has become a taboo and negative word in tje Ethiopian context.

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z Před měsícem +9

    አሁን አንተም ጋዜጠኛ ነህ 🤔አሰዳቢ ጋዜጠኛ ማለት የጋበዘዉ ግለሰብ ባግባቡ ሀሳብ ማስጨረስ ወሳኝ ጥያቄ እሱን የሚወክል ጥያቄ መጠየቅ. እንጂ የግለሰ ሀሳብ ተተርሶ አፍ አፋ ማለት ምን ይሉታል 🤔

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před měsícem +7

    ስለ ሃይማኖት ምንም ባትል ጥሩ ነው የምታውቀው ነገር የላትም በስሜት መመራት ችግሩ ይሄ ነው በየትኛውም መመዘኛ ክርስትናን አትወክልም የራሷ ዓለም ውስጥ ነው የምትኖረው አብረዋት ያሉትም ያው እውር እውርን ቢመራው ተያይዞ ወደ ገደል ነው እንደተባለው ተያይዘው ወደ ጥፋት ነው የሚሄዱት

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Před měsícem +3

    የኔ ጅግና ምርጥ ሴት!!!

  • @user-lv5qn1nc3y
    @user-lv5qn1nc3y Před 16 dny

    Betty i am proud of u!!

  • @merysweet1
    @merysweet1 Před 13 dny

    ጋዜጠኛው እራሱ ነገ የሴቶች መልስ ቢመለስ የሚከፋው ነው። የሱን አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ሰው ፣ ያንተን አይነት ሰው ነው ስንታገል የምንኖረ ው

  • @RibkaGuchima-x7n
    @RibkaGuchima-x7n Před 9 dny

    I want emotional intelligence course from Betty She is smart. the interviewers were ridiculous specially Aster is in another level of ignorance.

  • @azmarinopress9628
    @azmarinopress9628 Před měsícem +1

    ጠያቂ ነህ ተጠያቂ ኣለገባኝም

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t Před měsícem +4

    Change your subject. Feminist is not stand for females rather than for those who are confused by gender classification. Small knowledge is so dirty and dangerous.

  • @kalkebede9769
    @kalkebede9769 Před měsícem

    Keaster bedane yishalal discussion adergewetal but the dude took 35 mins hasaban liyatatel bit she took the wheel of the conversation and said what she wanted to say.great work bettye

  • @MahletAbera-z7o
    @MahletAbera-z7o Před měsícem +4

    Betiye tebareki❤️❤️

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 4 dny

    አስመሳይ ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ የጨለማው አለም ወኪል ናት። ውስጧ ባዶ በርሚል መሆኗ በህይወቷ የተገለጠ ነው። ለማያውቅሽ ነው መቀደድ። ይችን በጊዜ ነው የምንገላግላት።

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej Před 17 dny

    ማአነው የወድ የበላአይነትን የሚቀበለው እኔበበኩሌ የወንድ የበላአይነትን አልቀበልም ምክኒያአቱም ሴትም ወንድም ሰውነን እኩልነትን እንጂ የበላአይ የበታአች የሚባል ነገር እኔጋአር አይሰራአም ሴቷን ልጅ የበታአች ለማአድረግ ስለሆነ አልቀበልም ለወኑድም ለሴትም እኩልነትን ነው የማአምንበት

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 4 dny

    አስመሳይ ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ የጨለማው አለም ወኪል ናት። ይችን በጊዜ ነው የምንገላግላት።

  • @gedaytessema5377
    @gedaytessema5377 Před měsícem +2

    ቤቲ ለምን በአማርኛ ስም አይፍልግለትም? ከፈረንጆቹ ጋር ማያያዙን ያቆሙት ነበር ትገላገሉ ነበር እግዚአብሔር ይርዳን!!!

  • @user-lv5qn1nc3y
    @user-lv5qn1nc3y Před 16 dny

    I reality love u betisha!!!!

  • @robelabrham5888
    @robelabrham5888 Před 19 dny

    ኢሄንን ጉዳይ ቀላል ኣይደለም፡ ደሞ የሴቶችን መብት ተሟጓች ይሄንን አሷ የጠየቀቹ ነገሮች ኣይጠይቅም ሆኖ ኖው ? አኔ ኣይመስለኝም ግን ከጀርባው ለላ ኣጀንዳ ያለው ይመስለኛል ማለት በ ሴቶች ሽፋን ተነስቶ ቀስስ አያለ ኣጀንዳዉን ልያከናውን የፈለገ ኖው ብየ ኣስባለው ፡፡

  • @zoketube3551
    @zoketube3551 Před 24 dny

    It is not what you say but instead , how you say it. Take a breath, calm down & express your thought in a civilized manner. The ladies speech is more of a running race than an idea. Just take it easy & work on your speech than …..

  • @user-qo8vp3ho2n
    @user-qo8vp3ho2n Před měsícem +4

    መዳረሻ ሀሳብ የለሽም
    ስክን ብትይ ጥሩ ነዉ

  • @chaltuaziz5131
    @chaltuaziz5131 Před měsícem +1

    Betiye❤

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před měsícem

    መቼም ነገሩን ካደመጡ መልስ ይመነጫልና ግን እኛ ይህን ያህል ተመንጥቀንና ልቀን የአለም ለውጥ ፈጣሪዎችን አዋቂና ተመሪማሪ ከደረስንባቸው ታድያ እውነቱና ቀደምት ሁኔታዎችን ለምንስ አማልተን እንደእነርሱ አልተገኘንም ባይ ፈጠረብኝ አንደኛ ሠው የሚበላው መብልና መጠጥ መጠለያ የሚለበስ ሙሉ በሙሉ ያላማላን ጨረቃውን ከዋክብቱን ምንስ ያልዳሰስናቸው አሉና ያው እውነታው ከባዱን መስራት ስለማንወደው ቁጭ ብለን ያን ይሄን እያወራራን በአጭሩ አቋራጩን ስራው መሳይ እንጂ ስር ነቀል ለውጥ ማሳየት በስራ በተግባር አንወድም ይህ ደግሞ ለቀጣዩ ትውልድ ታሪካዊ እርግማን መዝራት ያህል ቁርሾን ማበርከትን ያስከትልብናል ፈጣሪ ብቻ ጣልቃ ገብቶ ከእዝህ አዝም ካረገብን ይገላግለን ።

  • @Yafet-l8g
    @Yafet-l8g Před měsícem +4

    So proud betye❤

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs Před měsícem +5

    ይቺ ሴት የግብረሰዶም አስፈፃሚና ክፉ መልዕክተኛ ነች ቦታ አትስጧት

    • @tsiondemeke5984
      @tsiondemeke5984 Před měsícem +3

      ቤካ የተከበረች ባለትዳር የልጆች እናት ነች

    • @tibebyiheyes
      @tibebyiheyes Před měsícem

      አለፍልፍ or አለፍሊፊ

    • @EdenMeda
      @EdenMeda Před měsícem

      አንተስ

    • @tibebyiheyes
      @tibebyiheyes Před měsícem +1

      ምን አነሳሳህ ይሄን ለማለት?

  • @Saron202
    @Saron202 Před měsícem

    አገሬ ችግር አላነሰሽ ሌላ ችግር ሰይጣን ይዘራብሻል እግዚአብሔር ይርዳን እነዚህ ሴቶች እስኪ እዩዋቸው ሁሉም ባል የላቸወም ባል አይፈልጉም መጀመሪያ ባላቸውን ይፈታሉ ኦርኀተዶክስ ሽፋን እንጂ ሃይማኖት የላቸውም እስኪ እያንዳንዳቸውን ገምግሙ ሽፋን ነው ብዙ ነገረራቸው መጽሐፍ ቅዱፋን አይቀበሉም

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před měsícem

    ዛሬ ላይ ጋዛ ላይ ከዛ በላይ ሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ሊያስፈልጋቸው ይችላል።

  • @tibebyiheyes
    @tibebyiheyes Před měsícem

    ቤቲዬ የኔ ሴት አንቺን በሰማውሽ ቁጥር የእውነት ሴትነቴን የበለጠ እወደዋለው አከብረዋለው የጥንካሬ ምሳሌ ነሽ እንወድሻለው

  • @Evax814
    @Evax814 Před měsícem

    ቤታዬ ጀግና ❤

  • @user-xc4iq3no2e
    @user-xc4iq3no2e Před 29 dny

    ሰው አንዲሰማ ሚፈልገውን ከተናገርሽ በኃላ ሰው ሚፈልገውን ነዉ ሚሰማው ማለት ፋይዳ የለውም

  • @lomilomi1457
    @lomilomi1457 Před měsícem

    ይችጎንበስ ቀነ እቀለመንሰትነው አለ የአገሬሰው

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před měsícem

    50thousand adisaba residents died during derg??? Please wherebis your source???

  • @mariamawitgirma-mk7nm
    @mariamawitgirma-mk7nm Před měsícem +1

    ምፅም.... ልፊ ሲልሽ....

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Před měsícem +2

    እቺ ጥሩ እብድ ናት 😂😂 ለፍቅር ሲዝም እንዳራት እፍፍፍፍ ይበልባት ደምሳሽ ይደምስስሽ ሌላ ምን ይባላል😂😂😂😂

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem +1

    6😡6😡6😡

  • @kubra4193
    @kubra4193 Před měsícem +1

    ቤቲዬ የሴቶች ልክ ❤

  • @swisscand15
    @swisscand15 Před měsícem

    Betam dess yemile challenge nber huletachunm betam ewdacwalhu

  • @EdenMeda
    @EdenMeda Před měsícem

    ቤቲዬ❤❤❤

  • @betelhemabate4628
    @betelhemabate4628 Před 25 dny

    Yeset mebit ykeber new beka gudayun lemekeyer yemitir sew endale yesetin mebit yemayakebir new merdat sigeban lematifat memoker yasafral

  • @aben266
    @aben266 Před měsícem

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Před měsícem

    አስብኩት እንደዚች አይነት ሴት ስልጣን ቢኖራት ቁላ ታስቆርጥ ነበር 😂

    • @tibebyiheyes
      @tibebyiheyes Před měsícem

      ይሄን ለማለት ምንድነው ምክንያትክ

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j Před měsícem

    ውሀ ጠጪ ጨልጪ

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy Před měsícem

    ኧረ አስወረት!

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před měsícem +1

    እኔ በራስዋ እንደፈለገች ከኦርቶዶክስ አናት ላይ ብቻ ትውልድ የኛ ሀይማኖት ፌሜንስት የሚል አንቺ የያሽውን ሀሳብ የያዘ የለውም በሀይማኖቱ እትታከኪበት እባክሽ እራስሽን ቻይ ከግሩፕሽ ጋር ከኦርቶዶክስ ጋር የምታገናኙትን ነገር እዛው በፀባላቹ ኦርቶዶክስ የናንተን እብደት የምታስተናግድበት ግዜ አይደለም ብዙ ችግር አለባት እና አስቱ በጠየቀቻት በቀድሞ ክፍል ላይ የመለሰቻችው ምንም ሙንፈሳዊም ስርአትም ባለው መልኩ አይደለም

    • @etsubdink-tt2el
      @etsubdink-tt2el Před měsícem

      Be mejemeriya yalechwn neger adamtu haymanotn ke femnism gar algenanichwm

    • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
      @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před měsícem

      @@etsubdink-tt2el ቆይ ከመጀመርያ ክፍል ጀምረኸ አይተሀል?ከዚህ ልጅ በፊት አስቴር በዳኔ ኢንተርቪ እያረገቻት ነበር አስቴር ሀሳብሽ ከሀይማኖቴ ጋር ይማታል ብላ በሀሳብ ስላልተስማሙ ይሄ ልጅ ኢንተርቪ እንዲያረጋት አስተላለፈች የሰማቹት ይሄን ክፍል ብቻ ከሆነ ከመጀመርያ ሀሳብዋን ከጀመረችበት ስማት ታያለህ ከዛ የመሰለህን መትፋት አይሁን ከስር መሰረትዋ የነበረው ኦርቶዶክስ ላይ ልትንጠለጠል ነበር ተቃዋሚ ስለበዛባት እንጂ

  • @emu3288
    @emu3288 Před měsícem

    አዲስ እምነት ነው ያመጣቹት? የራስተፋሪያን ኦርቶዶክስ?

  • @bamatube7
    @bamatube7 Před měsícem +1

    ይህች ቀፎ አርፋ አትቀመጥም እንዴ አንቺን ብሎ የሴቶች ተሟጋች ደሞ አታፍርም ኦርቶዶክስ ነኝ ስትይ??

  • @kalkidanMesfen
    @kalkidanMesfen Před měsícem

    Betawi abissiniya hero

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij Před měsícem

    ቢያንስ የምትለዉን ለመስማት ተሞክርዋል

  • @rakebassefa954
    @rakebassefa954 Před měsícem

    Bettyeeee ❤❤

  • @OsisLal
    @OsisLal Před měsícem

    Lemiteyekesh ye Feminist question weyim be Ethiopia wust befit be set siletefetsemu ngroch enuan sirachewin semachewin atakim....alamachu eneza setoch yefetsmutin ayinet weyim enesu yalserutin belachu kehone endet History atakum.... I can see that you guys have lela alama. Beli meteyekew teyake with knowledge nw. Anchi gar melsechesh demo be chifin mimeles nw.... especially sile haymont yetekeshatin part degemesh endatey....temari mejemeriya
    Btw Ewer eweren bimera...
    Chereshew ...

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 Před měsícem

    Y setochem tefat albet. Rasachwen yemiyayubet menged mekeyer albet lerase kiber mestet, memar,amelkaket mekeyer,gede nw

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem

    😂😂😂😂666

  • @dawittaye1668
    @dawittaye1668 Před měsícem +2

    ከዚህቺ ልጅጋ መለፋለፍ ጉንጭ አልፋ ነው! የምትለፈልፈው እርስ በርሱ የተምታታ ነው!! ምክንያቱም አንዳንዱ ከቁዋንቁዋ አጠቃቀምጋ ብቻ የተያያዘ እሱዋ እንድምትለፈልፈው አይደለም

    • @birhan6265
      @birhan6265 Před měsícem +2

      ምኑ ተምታታብህ እስኪ አብራራው። እሷ የመሰላትን አብራርታለች አንተም የተሳሳተችውን ንገረን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před měsícem

    አያምሩም እኮ ሲላቸው ያለ የሌላቸውን ቆንጆ ላኩ 😂

    • @MiliYitbe
      @MiliYitbe Před měsícem

      ስለ አለማማራቸው የፈጠራቸውን ጠይቂ፣

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před měsícem

    ዝጊ አንች የነጬ አለም አሻሮ !!!

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 4 dny

    አስመሳይ ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ የጨለማው አለም ወኪል ናት። ውስጧ ባዶ በርሚል መሆኗ በህይወቷ የተገለጠ ነው። ለማያውቅሽ ነው መቀደድ። ይችን በጊዜ ነው የምንገላግላት።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 4 dny

    አስመሳይ ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ የጨለማው አለም ወኪል ናት። ይችን በጊዜ ነው የምንገላግላት።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 4 dny

    አስመሳይ ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ የጨለማው አለም ወኪል ናት። ውስጧ ባዶ በርሚል መሆኗ በህይወቷ የተገለጠ ነው። ለማያውቅሽ ነው መቀደድ። ይችን በጊዜ ነው የምንገላግላት።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 4 dny

    አስመሳይ ፤ ጥራዝ ነጠቅ፤ የጨለማው አለም ወኪል ናት። ይችን በጊዜ ነው የምንገላግላት።