ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ድንቅ ቆይታ | ኢትዮጵያ ውስጥ መድረክ ላይ የተሰው አርቲስቶች አሉ | ለሰይጣን የሚሰሩ ደብተራዎች ናቸው የሚቃወሙን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2023
  • ሰላም ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ እና ሼር በማረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ
    / @werkeaferahu
    ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ድንቅ ቆይታ | ኢትዮጵያ ውስጥ መድረክ ላይ የተሰው አርቲስቶች አሉ | ለሰይጣን የሚሰሩ ደብተራዎች ናቸው የሚቃወሙን
    #werkeaferahu #ወርቅአፈራሁአሰፋ

Komentáře • 319

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Před 11 měsíci +166

    ተመራማሪ ከ11 መፅሃፍት በላይ ፀሃፊ ጋዜጠኛ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ወላዲተአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ ቅዱስ ፀባኦት ሞገስ ሃይል ይሁንክ ።መምህር ተስፋዬ ከለብ እናመሠግናለን ቅዱሣን መላእክት ከቀኝ ከግራ ይቁሙልህ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Před 11 měsíci +34

    ናይ መምህረይ ተስፋይ ተማሃሮ 👍👍👍👍ግበሩ 👍👍👍♥️👍♥️

  • @Embete-
    @Embete- Před 11 měsíci +72

    በርታልን ጋዘዜጠኛ ወርቅዬ እመብዙሐን ትጠብቅህ። መምህራችን ብዙ አክብሮት ለሁለታችሁም ❤

    • @fih7949
      @fih7949 Před 11 měsíci +1

      እመብዙሓን ትጠብቅሕ ?? የፈጣሪ ጥበቃ አንሶ ነው ወይስ የትኛው ሃዋርያ ነው ይህን ያስተማረሽ ? እመብዙሓን ማንንም አትጠብቅም !!!

  • @samuelalemu5806
    @samuelalemu5806 Před 11 měsíci +54

    በመጀመሪያ ለመምህር ተሰፋዬ ያለኝ ትልቅ አክብሮት በእግዚአብሔር ሰም አከብራለሁ ብዙ ያልተነገረት እንቁ ወንድማችን ነዉ። እኔም አንዱ የሱ ተማሪ ነኝ።

  • @fasikatezazau1618
    @fasikatezazau1618 Před 11 měsíci +29

    መህርተስፋዬን አላውቀውም በግል መምህር ግር ማንም ግን በትምህርታቸው ምክንያት በፀሎት እና ስግደት ልጄ ማውራት ጀምራል ወንድሜም በፀሎት ተግቶ ልጅ አትወልድም ተብሎ ነበር ግን በንስሀ እራሱን አጥቦ ልጅ ወልዶ አቅፋል አመለካከትን የሚቀይር ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p Před 11 měsíci +1

      አዳምጭዉ ትምርቱን እህቴ ገጠመኞቹን

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 11 měsíci +1

      Ehete lemdshen akafeygn?

    • @user-et6ec8xu8i
      @user-et6ec8xu8i Před 10 měsíci +1

      እልልልልልልልልል😃😃😃😃😃enkuwan des alesh ehte .

    • @user-vz9zz3wo3q
      @user-vz9zz3wo3q Před 6 měsíci

      Huuuuuuu egezeyabeheee yemesegeneeee

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 11 měsíci +5

    የመምህር ተስፋዬ አይነት 10 ቢኖሩ ኦርቶዶክስ ተሰግስጎባት ያለውን ተኩላ ደብተራ እና ከውጭ ሆኖ ህዝብን ካሰረው የመናፍስት ዓለም ጥቃት በ 10 እጥፍ የፈጥን ነበር ትንሳኤዋ። በጣም ደስ ይላል የያዘው መንገድ እና እያገኘ ያለው ፍሬ። ስንት ሺ ሰዎች ዳኑ፣ ስንት ሺ ለቁርባን በቁ! ተመስገን ነው የተስፋ ዘመን እየመጣልን ነው! ክብር ለሥላሴ ይሁን!

  • @mesertmulat5559
    @mesertmulat5559 Před 11 měsíci +12

    ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ መምህሬ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ቀጣይ ክፍል.....

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 11 měsíci +54

    መምሕሬ በየሔድክበት ነዉ እየተከተልሑ ትምርትሕን የምከታተለዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁለታችሁም ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 11 měsíci +72

    መምህር ተስፋዬ አስተማሪዬ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ 😘❤️🥰👏👏👏

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před 11 měsíci +33

    እንቁ መምህራችንን ማንነቱን ተረድታችሁት እየጋበዛችሁት ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስግን ደስ ብሎኛል

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 11 měsíci +7

    ይገርማችኋል መምህሮቸ ዘፈኑ እና ጭፈረው የአረብ ሀገር ሀገሩም አንድ ነው ለምሳሌ የጅማ ጭፈራ የሳውዲ አረቢያ የወሎ የዘፈን ዜማ እና አባቴ እቤት ውስጥሲያመልክ ሲያጓራ ሁሉም ከመንፈሱ ጋር አንድ ነው። የማሪቱ ለገሰን ሙዚቃ አዳምጡት የባድ አምልኮ ወይም የዛር መንፈስ ዜማ ነው የዛር መንፈስ ስምንም ትጠራለች ዲዲዲ የሚለው ዘፈኗ ላይ ነው አብዛኛው ዘፋኝ የመንፈስ ስም ያሞግሳሉ ስማቸውን አንድ ባንድ እደረድራቸዋለው ከፈቀዳችሁ ዘፈን ላለመስማት እንሞክር አባቶች ቢያዎግዙ ምኞቴ ነው።

  • @hanijohan2348
    @hanijohan2348 Před 10 měsíci +4

    ፀሀፊና ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መምህራችንን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን መድሀንያለም እያስተማርከን ነው ማስታዋልን አድለን ክርስትያን አድርገን አሜን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 11 měsíci +7

    ሰው ሁሉን ተናቦ ሲተባበር እንዴት ደስ ይላል ሁለታችሁንም እወድቸኋለሁ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci +7

    የመምህር ተሰፋዬ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉ❤
    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ ጥሩ አድርገህ ገልጸሀዋል

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 10 měsíci +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ይሁን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ጠቃሚ ትምህርት ነው ኢትዮጵያ ሰላም ሽ ይበዛልኝ

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 Před 11 měsíci +17

    በርቱ ህብረት ሲኖረን እበረታለን❤❤❤🎉

  • @emuye1223
    @emuye1223 Před 11 měsíci +4

    በርታ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ከአንተ ጋር ነን ❤❤❤

  • @davenan5647
    @davenan5647 Před 10 měsíci +2

    ወርቅሽዬ እኔ በግሌ መምህር ተስፍሽን የምወደው በምክኒያት ነው ። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካቹ ።

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Před 11 měsíci +4

    ን መምህርና ሓሳቡ ተረድእካ
    ሰላዝጋበዝልካና ክብረት ይሃብልና

  • @helenkfile6444
    @helenkfile6444 Před 10 měsíci +6

    የእውነት እናተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይግባው ።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrifikir7926
    @samrifikir7926 Před 10 měsíci +2

    ወርቅዬ በጣም ነው የማመሰግንህ !!ትትክለኛውን ሰው ነው ያገኘኋው❤❤❤

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před 10 měsíci +1

    ወርቃችን ቀጥልበት በጣም አሪፍ ነው በርታ ክርስቶስ ካንተ ጋር ነው❤❤❤

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před 11 měsíci +33

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። መምህርዬንና ጋሽ ወርቃፈራሁን ስወዳቹ እመአምላክ ከነልጇ ከክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ ትጠብቀን አሜን ፫ ።

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 4 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እማፍቅር ትጠብቃችሁ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 11 měsíci +18

    ወይኔ በጣም ደስ ስትሉ ስምን መላክ ያወጠዋል ወርቅ አፈረው እና ተስፋዬ ውድ የድንግል ማርያም ወዳጆች ❤❤❤ ሺ አመት ኑሩልኝ ፆለት ባልጀምርም ጥላቴን ገን አወኩት

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Před 10 měsíci +2

      ቶሎ ወደ ጸሎት ቶሎ ወደ ስግደት ወገኔ ለጠላት ጊዜ መስጠት አያስፈልግም

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr Před 5 měsíci +1

    መለአኩ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን የኛ እቁ መህምር ኑርልን ለኛ ሌላዉ እንሰማለን ካለ ይስማ አንሰማም ካለ ይተወን እንማርበት ደስ የሚልነዉ👏👏👏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před 11 měsíci +21

    ፈጣሪ እናንተን ያብዛልን በጣም የምንወዳችሁ የምናከብራችው። በዚህ አውሬ ዘመን እናንተን የገባችሁ እንቁዎችን ማገኜት በውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 Před 10 měsíci +5

    እውነት ብለሐል መምሕር ቶሎ ወደቁርባን ከሄዱቱ ውስጥ ነኝ ፣ፀጋውን ያብዛልሕ፣ጋዜጠኛችንም ጥንካሬና ብርታትን ይስጥሕ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před 10 měsíci +1

    መምሕሬ የኛ እንቁ ሕይወታችንን ያወቅንብሕ እመብርሐን እቅፍ ድግፍ ታድርግሕ ከክፉ ትጠብቅሕ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 6 měsíci +1

    ዉይ ደሰሰትሉ❤❤❤❤ መምህር እንወድህ አለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @pianorufeal3196
    @pianorufeal3196 Před 11 měsíci +2

    ምርጥ ለ ምርጥ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 10 měsíci +2

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች ብዙእውቀት እማገኝበት ነው መምህር

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Před 10 měsíci +2

    ማርምን አንተ ክርስቶስ የላከህ ጀግና ነህ ተስፋዬ በህይወቴ ደብተራ መተተኛ እጠላለሁ የሰው ህይወት እያበላሹ ጥበብ የለም

  • @user-by7ge7gu7e
    @user-by7ge7gu7e Před 4 měsíci +1

    በትክክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 11 měsíci +2

    የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የክፉወን ነገር ያለውን ነባራዊ ለሚመጣውም እንድንነቃ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእውነት እኔ ግርምምምም የሚለኝ የእግዚአብሔር ትግስት ቸርነት ይደንቀኛል

  • @MulushewaAklok
    @MulushewaAklok Před 11 měsíci +8

    ዘመኑን ነቅተን እንድንጠብቅ ስለምታደርጉን በርቱልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 10 měsíci +1

    እኔ መምህር መላከ መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬን ሌሎችም አባቶችንም አግኝቼ አላውቅም እኔም ጔደኞቼ ትምህርታቸውን ብቻ በመስማት ያስተማሩትን ተግባራዊ በማድረግ ይሄ ነው ብዬ መናገር ከማልፈልገው ከሰይጣን ባርነት ወተናል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ለመምህሮቻችንም ከነመላው ቤተሰባቸው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-uh4yu2we6c
    @user-uh4yu2we6c Před 10 měsíci +1

    መምህራኖቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yu9tp8jm9z
    @user-yu9tp8jm9z Před 11 měsíci +6

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠበቃችሁ እግዚአብሔር ሺ ሚሊዮን ያድርጋችሁ ለሀገራችን የሚስፈልጉን መምህራኖች መምህ ተስፊዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅልን 🙏

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 11 měsíci +6

    ሁለታችሁም ጨዋ ኢትዮጵያን ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @tiztafantaw6478
      @tiztafantaw6478 Před 10 měsíci

      የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድሁት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ሁላችሁም❤️❤️❤️

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před 10 měsíci

    ''ፍቃዳችው መስዋዕት ሆኗል''አስተውል ጎበዝ
    ጥልቅና ሰፊ ትርጉም አለው (ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር)

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 11 měsíci +9

    በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ እንዲሁም የኔነንም ህይወት በአስተምሮህ የቀየርክ መምህር ተስፉዬ ትልቅ ክብር አለኝ መምህር ተስፉዬን በስልክ አግኝቼው ምክሩን ተቀብዬ ባልተገብር ኖሮ እውነት በህይወት መኖሬን እጠራጠራለሁ እና ለመኖሬ ከ እግዚአብሔር ቸርነት ጋር አንተም ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ።

  • @mignote746
    @mignote746 Před 11 měsíci +4

    ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ መምህራችን በርቱ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před 11 měsíci +4

    የኔ እንቁ መምህር ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ብዝት ያድርግልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 Před 11 měsíci +1

    ጀግናው መምህሬ እኔ በአሁን ሰአት ያለብኝ ሱስ ያንተ ትምህርትና ከጠፋውበት መልሰው የእግዚአብርን መንገድ አሳይተው ግራ መጋባቴን ፈውሰው እንደሰው እንድኖር የረዱኝ የመምህር ግርማ ትምህርት ነው።ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።ጋዜጠኛ ወርቅአፈራው አንተም ለሀገር እጅግ የምት ጠቅም ጋዜጠኛ ነህ እጅግ በጣም አከብረሀለሁ በርታልን።

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 11 měsíci +7

    ሰላም ለናተ ይሁን መምህራችን እና የምንወድ ወድማችን ሰላማቹ ይብዛልን

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 Před 11 měsíci +1

    በመጀመርያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አምላከ ተክለአይማኖት ይጠብቅክ ገና አዲስ አድማጭ ነኝ

  • @user-kp6kt5lf9q
    @user-kp6kt5lf9q Před 11 měsíci +1

    መምህር ን ስለጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 11 měsíci +4

    እዲኽ አብራችሁ ሳያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤መ ምኽራችን እና ወድማችን ወርቅ አፈራዉ ❤እመብረሀን ትባርክልን❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci +2

    #Egzibher yimsgen memihir bertuln tsgawin yabezalachu #yememihir Tesfay temari negn 💚💛❤

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 10 měsíci

    Two great orthodox teachers!god bless you!🙏🏾

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 10 měsíci

    መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @aazx3352
    @aazx3352 Před 11 měsíci +1

    እኔ የመምህር ተሰፋዩ እንቁ ተማረ ነኝ መምህርየ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሁሉንም ያየሁት የአንተን ትምህረት ክሰማሁ ጀመሬ ህይወቴን አግችዋለሁ ኑርልን

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před 11 měsíci

    Egziabher Tsegawun Yabzalachu Bertu❤

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 Před 10 měsíci

    እውነት እውነት በጣም ብዙዎች ድነዋል👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @wondemagegngetachew
    @wondemagegngetachew Před 10 měsíci

    ወርቅዬ በርታልን ምርጥ ሰው ፕሮግራምን እከታተላለው አስተማሪ ነው

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብኤር ይመስገን ዘመኑን እድንዋጅ እንድንነቃ እደናንተን አይነት ብርቶችን ያስነሳል የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒአለም ይክበር ይመስገን የናንተ ጥምረት አብሮ መስራት ትልቀ ዋጋ አለውና በርቱልን ❤❤🙏🙏

  • @samuelalene2839
    @samuelalene2839 Před 10 měsíci

    እንኩዋን የራስህን ጀመርክ በርታልን ወርቃችን

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 Před 10 měsíci +1

    መምህር ተስፍየ እመቤቴ ትጠይቅህ ሂወቴ ባንተትምርት አቅጣጫ ይዞዋል ንሮልን ተዋቸው ተናጋሪዎች እኛ አለንልክ

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን መምህር ም ተስፋዬ አበራ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይስጥልን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 Před 11 měsíci

    Egziabhere yibarkachihu emebirhan tirdachihu enameseginalen Wendimochachin lemitaschebitun ginzabena lemitasgebeyun ewiket

  • @Samuel-qt6pb
    @Samuel-qt6pb Před 10 měsíci +1

    እግዝኣብሄር ይጠብቃቹ በጣም ነው ማከብራቹ እንደዚ ስትተጋገዙ የ እውነት መምህራን በተግባር ነው ማሳዩ ደስ ትላላቹ እመቤቴ ትቁምላቹ❤❤❤።

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Před 11 měsíci +1

    መምህራችን ተስፍዬ አመቤቴ ከነልጅ አትለይህ አንደኔተ ያለውን ይብዛልን በአውነት መድሀናለም ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን 👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 11 měsíci +6

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲መምህር ተስፋ ሥላሴ ፍሬዎቹ ከማበብም አልፈው እየበሰሉ ነው :: በየቋንቋችንም እየተረጎሙም እያስተማሩን ይገኛሉ :: የመንፈስ ዶክተራችን ስለሆነ በሚገባበት ሁሉ እመብርሃን ከፊቱ ቀድማ መንገዱን ታመቻችለት 🤲አሜን🤲

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před 11 měsíci

    መምሀረየየአነጋገርህ.ለዛ.ደስሲል.ነርልኝ.ወድሜ.ጋዜጠኛውም..እደዛው..እግዚአብሔር..ከናተጋ..ይሁን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 11 měsíci +1

    የእና እቁዎችአዟችሁ። መምህር ተስፋየሽአመት ኑርልን ለኛ።

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Před 5 měsíci

    Workaferawu...you are a good person. Glad I met you in person last year for an interview.

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 11 měsíci +5

    I thank you Jesus cries for Memihir Tesfaye Abera I could have been dead or in jail this time but I’m here is because of him and of course credits gotta be given to Jesus Christከልጅነት እሰካሁን የሕይወቴን እንቆቅልሽ የተፈታልኝ በእሱ ትምሕርት ነው

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 11 měsíci

    አዎ መጥቷል ወንድሜ ያወጣል የሚገርም ትምርት ነው መምህር

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Před 11 měsíci +1

    መምህርዬ አንተና አባ ግርማ የሰጠን አምላክ ይክበር አጋንንት እና የደብደራ የጠላት አሰራር እንድናቅ ረዳቹን ክብር ይስጥልን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 10 měsíci

    enamesgnale memhrachen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር እደ እናተ መምህሮቻችን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችዉ 🙏🙏❤❤

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 Před 11 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን በጣም በጣም ከባድ ሰአት ላይ ነው ያለው ትንሽም ቢሆን እድንነቃ አድርጋችሁናል ከሰማን እንድናለን ካልሰማን ይኩፍለናል ልቡና ሰጠን አባቲ መድአኒአለም ከናቱ ከድግል ጋር ወደቀናው መገድ ይምራን

  • @birriktitesfay9024
    @birriktitesfay9024 Před 11 měsíci

    Memhira egzbhir yetbkeh ❤ wednmchn gazetgaa fetare yesbkwn yemulak ❤

  • @bestofever18
    @bestofever18 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር መልካም ግንኙነት ውድማማችነት የእአግልግሎት ዘመን አመት ያድርግላችሁ ይህ መልካም መኞቴ ነው።❤❤❤2016

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Před 11 měsíci

    የኛ ውድድድድድድ መምህራችን እግዘብሔርን አምላካችን ይጠብቅልን

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye Před 10 měsíci

    Memeheryeeee Egziabher yitebekih..anyem gazetegnaw..enante enante nurulen

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Před 10 měsíci

    ወርቃፈራሁ እንኳን በራስህ ቻናል መጣህ ሁሌ የራስህን ቻናል እንዲኖርህ እመኝ ነበር:: መምህር ታስፋዬንም ስላቀረብከው እናመሰግናለን::

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 10 měsíci

    አሜአ አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Před 11 měsíci +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን በ አንተ መንፈሳዊ ትምህርት ተለውጠናል....ሁሉም ሰው መስማት የለበት ልዩ ትምህርት ነው

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 11 měsíci +4

    ምስጋናውን እግዚአብሔር ይውሰድ በረታልን ወንድማችን ለአንተ ያንስብሐል ሰብስክራይብ ማድረግ ጥቅሙ ለራሳችን ነው

  • @ReanetseMngini-in7kh
    @ReanetseMngini-in7kh Před 6 měsíci

    God bless you , really you are opening big secret ❤

  • @medi574
    @medi574 Před 11 měsíci +1

    ሰላም እንዴት ናቹ ምእመናን እንኳን ለአባታችን ፃድኩ ተክለሀይማኖት ለባእለ እረፍቱ አደረሳቹ አደረሰን ደስ የሚል ጊዜ ነበር ግን ሰአት ያንሳል መምህራኖቻችን ሁላቹንም ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-cc1fd5ko2c
    @user-cc1fd5ko2c Před 10 měsíci

    ሁላቹሁንም ፈጣሪ ይጠብቃቹሆ

  • @bezawitkefyalew5829
    @bezawitkefyalew5829 Před 21 hodinou

    Huletachihunim betami naw mameseginaw yalayenewin asitesasibi yemanakewin endinaki silemitaregun tebareku nurulun

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei Před 11 měsíci +1

    የኔ ውድ መምህሮች በእውነት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልኝ በርቱልን በፍቅር ነው እምወዳችኹ ❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 9 měsíci

    እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před 10 měsíci +1

    መምራችን እኮ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ በከፋ ሰአት የተሰጠን ለኛ ግራ ለገባን የመምህር ግርማ ፍሬ ነው እኛ ደሞ የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃን እቁ መምህራችን ነው አምላክ ይጠብቅልን የስንቱ ህይወት ተስተካከለ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 11 měsíci +1

    መምህር ተስፋዬን በአካል አግኝቸው አላውቅም ግን በትምህርቶቹ ከተለወጡት አንዷ ነኝ ምግባሬ ብልሹ ነበር😢😢 ፈጣሪ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃኝና ስለቅዱስ ቁርባን ከሱ ነው በደንብ የተማርኩኝ

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 Před 10 měsíci +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው የተለያየ ተሰጥቶ ይለያያል መምህር ፀጋየ እውነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜን ጤንነትን ይስጥልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @lissa3963
    @lissa3963 Před 11 měsíci

    በርታ ወንድም ወርቅ አፈራሁ በሚያስፈልግህ ሁሉ በአቅሜ ከጎንህ ነኝ

  • @desalegnekebede1833
    @desalegnekebede1833 Před 7 měsíci

    Werke selameh yibeza thank you

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d Před 10 měsíci

    ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @FunjaFanto-iz2qf
    @FunjaFanto-iz2qf Před 10 měsíci

    አሜንን

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 11 měsíci

    Memehirachen🙏🙏🙏God bless 🙏🙏

  • @furtunalove9350
    @furtunalove9350 Před 11 měsíci +1

    በውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ሰው ለነብሱ መኖር ማለት ይሔ ነው ❤

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před 10 měsíci

    መምህርዬ ባየውህ በሰማውህ ቁጥር እግዚአብሔርን እድናፍቅ ታደርገኛለህ ❤❤❤አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤

  • @eyarusesayas3928
    @eyarusesayas3928 Před 11 měsíci +1

    ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ በጣም ነው የማከብርዎ እመቤቴ ትጠብቅዎ🙏🏾