♦️እኛንነው የማየት♦️ አንድ አምላክ እና ቤተሰቦቹ♦️በቤተ ቃና በያያ ዘልደታ📍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2023

Komentáře • 278

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 6 měsíci +64

    ፕራንክ ሰፕራይዝ እያሉ በብልጭልጭ ትዳራቸው እያሳዩ ያደነቆሩን በበዙበት ጊዜ ትዳር በተግባር ስላሳየኸን እናመሰግናለን።ትዳራቹ እንደዚህ እንዳማረባቹ በበረከት በፀጋ አብራቹ ነፍ አመት ኑሩ አርጅ

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +21

    የታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አሉ እንደው ሲታደሉ እንዲህ ነው መባረክ😊 እመ አምላክ እማምዬ ሆይ የልቤን መሻት አንቺው ታውቅያለሽ ከልጅሽ አማልደሽ መድኃኒቴ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ ዘንድ ተማፀኚልኝ ለምኝልኝ አሜን::

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +23

    ደስ ሲሉ የተዋህዶ ልጆች ብዙ ተባዙ❤

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 Před 6 měsíci +13

    ደስ የሚል ቤተሰብናቸው እግዚአብሔር እደእናተ ያሉትን ያብዛልን😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 6 měsíci +72

    ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል ነው ልጂን እንደዚህ ማሳደግ ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም ጠቃሚ ይሆናሉ. እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @hay5360
    @hay5360 Před 6 měsíci +36

    እጅግ በጣም የሚደንቁ ቤተሰቦች አቤት በእግዚአብሔር መባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 6 měsíci +12

    ዋው ደስ የሚል ታሪክነው ደስ ይላል ምስጥ የሚያረግ ደስ የሚል ድርሰት የሚመስል ግን እውነተኛ ታሪክ ክብር ለድንግል ማርያም

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 Před 6 měsíci +6

    ውይ ልብ አንጠልጥል ነው:: እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ቤተሰብ ነው የጋበዝቹህልን እናመሰግናለን❤

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Před 6 měsíci +10

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እኛንም በቤቱ ፀንተን ለዚህ ክብር ያብቃን 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Před 6 měsíci +5

    በጣም ደስ እሚል ትዳር ነው መጨረሻው ያማረ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው
    ደግሞ ያያዬ ወንድማችን ደስ እምተል ልጅ ነህ እውነት የሰው ደስታ የሚያስደስትህ በቃ አንተን ሳይህ የትውልድ ሰፈሬ ሰው ነው ትዝ እሚለኝ

  • @user-yv8gb4fu6d
    @user-yv8gb4fu6d Před 6 měsíci +7

    አይገርምም ሁሌም ከልጁ ጋር ብቻ ስለማየው ብቻውን የሚያሳድግና ሚስት የሌለው ይመስለኝ ነበር ሳየው ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም ደስ ትላላቹ❤❤

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 6 měsíci +5

    በሀፂአት መንገድ ያለፈ ሰው ሲመለስ ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው ተባረኩ ዘራችሁ ይብዛ ምርጥ የልደትየ ልጆች ልደትየ እኔም ባላገለግላት በደጇ በመኖሬ ከስንት መከራ ታድጋኛለች ከሞት

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l Před 6 měsíci +2

    እመብርሃን። መጨረሻውን ታሳምርላችሆ

  • @user-fv7yk7xx5j
    @user-fv7yk7xx5j Před 6 měsíci +14

    ደስ እሚሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ፋፃሜቹውን ያሳምርላቹህ ለኛም የተባረከ ሂወት ትዳር ይስጠን

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 6 měsíci +4

    በጣም ደሥ የሚል መርሀ ግብር ነው ቤተሰብ የሚአሰቀና ነው እናተን የመሰለ ቤተሰብ ሰለአየን ደሰ ብሎናል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 6 měsíci +6

    ያያዘልደታ:ስወድህ:ደስ ይላል:የምታቀርበሁሉ❤❤:እኔምከስደት:መልስየተባረከትዳር:እዲሰጠኝ:መልካም:ፍቃዱይሁንልሽበለኝ:እቁወድማችን:በርታ❤❤

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Před 6 měsíci +6

    የሰው ልጅ ከምንም በላይ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 💚💛❤️🙏🙏

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před 6 měsíci +3

    እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ማርያምን እዳታቋርጡት ብዙዎች እንማርበት አለን

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር ለኛ መልካም የሆነውን ሁሉ ያድርግልን እኛ የምንለምነውን አናውቅምና

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 6 měsíci +6

    ደስ ትላላችው ተባረከ ቤተሰብ ስላሴዎ ይግቡበት ልጆቻችውን ለወግ ለማረግ ያብቃላቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww Před 6 měsíci +6

    በስመአብ እንዴት ደስስ ይላሉ እመብርሃን በፍቅር በጤና ታቆያችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 🥰🥰🥰
    ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን😍😍🤗🤗👌

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 6 měsíci +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️ደስ ስትሉ ባለ ማህተቦቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 5 měsíci

    አቤት ስታምሩ እጅግ በጣም የሚደንቁ ቤተሰቦች. አቤት መባረክ እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on Před 6 měsíci +6

    በእውነቱ በጣም ደስስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ቆጆ ፕሮግራም ነው በርቱል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ በእውነት❤❤❤❤

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l Před 6 měsíci +4

    ከአነጋገር አለባበስ በናተውስጥትልቆን ተዋህዶአየውእግዚአብሔርፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 6 měsíci +4

    ልደትዬን ስታነሳት ውስጤ ተረበሸ የሰፈሬ ልጆች ክበሩልኝ ፍቅሩን ጤነውን ሰላሙን ያድልልኝ🙏❤️🙏❤️🙏🙏

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 6 měsíci +4

    ❤❤❤❤ወይ መታደለ እዴዚ ያል ቤተሰብ ያሰቅናሉ እግዚአብሔር ትዳርክም አሁንም ልጆችክን ይባርክልክ❤❤❤

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam Před 6 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን የሀገር ተስፋዎች❤❤❤❤❤

  • @user-zv4gd6pt8e
    @user-zv4gd6pt8e Před 6 měsíci +4

    እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም ፕሮግራሙም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 2 měsíci

    ዋውውውው ደስስስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 Před 6 měsíci +2

    Egziyabehr ymsgn endt metadle new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amelake enenm kesdt asarfgna endzi keljochegar lamesgnh abaye wendmoche egziyabehr tegawen yabzalachu ❤❤❤❤

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 Před 6 měsíci +4

    ስታምሩ የተባረከ ቤተሰብ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 6 měsíci +8

    ደስየሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር ቀሬዘመናችሁን ይባርክልን ❤❤❤❤

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 6 měsíci +2

    እንደ ወጣትነት ሚፈትን ጊዜ የለም የታባቱ ወጣትነት ምን የማናደርገው አለ😢😢😢 በተለይ ከእግዚአብሔር ቤት ስንርቅ😢😢😢 የኔ ውዶች የኛንም ሂወት ያሳምርልን😢

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 Před 6 měsíci +2

    Baxam.dasimelu.betsabochey❤❤❤❤ ❤️❤️Eghzberey.tdarchuney.yibarikwuy

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 6 měsíci +6

    ልደትዪ የማልረሳው ያደረግችልኝ ትልቅ ነገር አለ ደግም መጥቺ ደጆን ለመሳለም ያብቃኝ ።እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ቤተሰብ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ልጆቻቸውን በፀጋና በሞገስ ያሳድጋቸው ያሬድ በርታ መልካምና አስተማሪ ዝግጅት ነው ።

  • @MinilikTefera-zv2yc
    @MinilikTefera-zv2yc Před 6 měsíci +2

    ታሪካቸው በጣም ደስ ይላ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሻሎም ብርካ

  • @emuyekefal9536
    @emuyekefal9536 Před 6 měsíci +4

    ደሰ የሚል ቤተሰብ ልጆች በፍቅር ነው የሚሰሙት❤❤❤❤🎉

  • @sebli5075
    @sebli5075 Před 6 měsíci +2

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው መግቢያህ ግን ተደጋገመ ረዘመ ያሬዶ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 Před 6 měsíci +4

    ቤተክርስትያናችንን የምመጥን ምድያ ቋንቋዬ ነሽ።

  • @HamanoutARED
    @HamanoutARED Před 6 měsíci +4

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p Před 6 měsíci +2

    የእመ ብርሃን ሥራ እኮ ግሩም ነው በእውነት ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሲያድል እኮ እንደዚ ነው መድኃኔዓለም መልካም ነገር ለሁላችንም ያድለን አቃረብዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስተማሪ ፖሮግራም ነበረ 💞

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před 5 měsíci +1

    ያያዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ወንድም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በዚህ መልኩ ድላዩውህ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 6 měsíci +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ያያሀ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሀለ

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Před 6 měsíci +8

    ያሬድዬ እንዴት አመሻችሁ ስጠብቅ ነበር በዚህ መርሀ ግብር ደግሞ በጣም ደስ ይላል ለኛም መልካም የሆነውን ይስጠን ❤❤❤

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před 6 měsíci +2

    ደስ ይሚል ፕሮግራም ትንሽ አስተያየት ያያ ሲያወሩ አታቋርጣቸው ሌላ ሀሪፍ ነው

  • @saharm119
    @saharm119 Před 6 měsíci +6

    በጉጉት ጠብቄ ነበር ማር የሆነልጅ❤❤❤እመብረሀን ብዝት ታርጋቹሁ በበረክት❤እግዚአብሔር ይሥጥልን ያያየ እጅግ የሜምር ወቅትነው ❤❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስስስ ይላሉ ክርስቲያናዊአለበባበሳቸው ❤❤❤❤

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Před 6 měsíci +2

    ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ይባርከው

  • @MarshetYeshawu-sf6yf
    @MarshetYeshawu-sf6yf Před 6 měsíci +10

    ታዳጊዎች ይብዙልን❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ይላል

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 6 měsíci +6

    እኳን ሰላም መጣችሁልን ያያ ዘልደታ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ 😊 ቤተቃና የህ ኘሮግራም በጣም ወደድኩት ራሱን የቻለ ቻናል ቢከፈት ብዙወች እንማርበታለን ትዳር በተመለከተ ስለሆነ ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt Před 6 měsíci

    ውይይ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አስተማሪ ነው ደስየምትል ቆንጅዬ እና እርግት ያለች ሴት ተባረኩ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @TechaneDaniel
    @TechaneDaniel Před 6 měsíci +4

    ወንድም ያያ ዘ-ልደታ፡ ስለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች በሙሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እያልሁ፤ በዚህ ቤተሰብ ቤት ስትገባ፡ የቤቱን አባወራ በተቀደሰ እግዚአብሔራዊ ሰላምታ ሰላም ብለህ ስታበቃ ሌላውን ቤተሰብም በዛው በተቀደሰው ሰላምታ ሰላም ማለት ሲገባህ፡ ባሕላችን ባልሆነው፣ የእምነታችንን ምስጢር በሚጻረረው፡ የነጮቹ የእጅ መስጠት ባይሆን እና ለወደፊቱም ይሔንን ባትደግመው መልካም ነው እላለሁ።
    ቅን የሆነ ወንድማዊ አስተያየት።

    • @wubalemyurgu3457
      @wubalemyurgu3457 Před 6 měsíci +1

      ሰላም ላናንተ ይሁን በጣም እናከብርሃለን የልደትዬ ነገር እኛንም ያሳደገች በጣም ነው የገለፃችሁት እግዚአብሔር ይመሶገን በስራዎችህ በጣም ጠንካራ ነህ ይህ ቤተሰብ አምላክ አብዝቶ ይባርከው በጣም የሚወደዱ ናቸው እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ለሃይማኖት የሚተጋ በርቱልን
      ግን ያያ ላንተ አስተያየት እሰው ቤት ስትገባ ለምን ኮፍያ አታወልቅም ነውር ነው ይሄ እኔ በግሌ ቅር ያሰኘኝ በተረፈ ፕሮግራማችሁ በጣም በርቱ ይበል ያሰኛል ልደትዬ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ የተባረከ ቤተሰብ ያድርግልን🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ri2hs3ei5v
    @user-ri2hs3ei5v Před 5 měsíci

    የኔዉድወንድሜ እግዚአብሄር በቤቱያፅናቹ

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 Před 6 měsíci +2

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይተባረከ ቤተሰብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @nanatena
    @nanatena Před 6 měsíci +1

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @fiyorimichael1396
    @fiyorimichael1396 Před 5 měsíci

    Aseyyy xabuqti family admen tanan yhabkum Fateri 😘 ❤️ ♥️ 😍 🇪🇷

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 6 měsíci +8

    መድሀኒያለም እባክህ በቤትህ እኖር ዘንድ ፍቀድልኝ አትተወኝ አትጣልኝ የድንግል ልጂ እየሱስ ክርስቶስ

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Před 6 měsíci +2

    ደስስስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy2hx6bk5m
    @user-oy2hx6bk5m Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muslimbookambamravimukku3498

    ወይ ደስ ሲሉ መታደል ነዉ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይኑራችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸዉ አሜን

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před 6 měsíci +2

    በውነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደግሞ እሷ ደርባባ ሴት አድዬ ከነልጆችሁ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ለኛም እደዚህ ያድለን

  • @hiwotgmariam2837
    @hiwotgmariam2837 Před 6 měsíci +2

    ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @berhanudegefu2832
    @berhanudegefu2832 Před 6 měsíci

    በምግባርህ ከሚያከብሩህ መሀል አንዱ ነኝ መልካም ሰው ብትሆንም ሰው ነህና ትንሽ የተሰማኝን ልናገር ይህን መልካም ቤተሰብ ስታናግር ባርኔጣ አለማውለቅህ እንደ ኢትዮጵያዊ ቅር ብሎኛል ካየኸው ብታስተካክል መልካም መሰለኝ

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 6 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 Před 6 měsíci

    ዋዉ እግዛብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤ ዋውው ፈጣሪ ያደላችሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 6 měsíci

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመሰገን እንደናንተ ያለ ያብዛልን የሂወቴ ሙኜቴ ነው

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ 😍❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብነው ያብዛቹ እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 Před 6 měsíci +1

    እዉይ መባረክ እንደት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ቀሪዉን ዘመናችሁን የተባረከ የተቀደሰ ያዲርግላችሁ🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 6 měsíci

    በእውነት ስምህን አስቀይር አንድ አምላክ በጣም ከባድነው ስምህ በተርፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q Před 6 měsíci

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤ያያ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @kebedegebru3496
    @kebedegebru3496 Před 6 měsíci +1

    አንዱ እግዚያብሄር ለአንተና ቤተሰብሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋ!!!!!.❤❤❤🙏🙏🙏...

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 6 měsíci +2

    ያያዮ እንኳን ደህና መጣህልን. መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ❤

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha1223 Před 6 měsíci

    Egziabher yimesgen esu kbrun yiwsed betdar belj mebarek yhe new❤❤❤❤❤❤

  • @hanagt4807
    @hanagt4807 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውብ ቤተሰብ

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 6 měsíci +1

    ደስ የሚል ቤተሰብናቸዉ ልጁን አየዋለሁ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ስያምሩ

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye Před 6 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጆቸ ብዙ ተባዙ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 6 měsíci +2

    የሚምር ቤተሰብ እግዚአቢሔር ያኑራቹህ❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před 6 měsíci

    ደስ ይላል ይቀጥል ያምራል ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሄር ይባርካቸው ዋው❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 6 měsíci +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ትዳርራችሁን ይጠብቅ ልጆቻችሁን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቸው
    ያያችን እናመሰግናለን

  • @haragyoutube7245
    @haragyoutube7245 Před 6 měsíci

    Sewadachu igizabeher bafaqar yanurachu⛪❤️❤️❤️❤️

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 5 měsíci

    አቤት እዴት ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux Před 6 měsíci

    Sitamru Emebrehan titebikachu

  • @Yitbarek-tb1yz
    @Yitbarek-tb1yz Před 6 měsíci

    እመወዳችሁ የልቤ ንጉስ ቤተስቦች ደርባቢት የቤትዋ ንግስት ስላየዋት ደስ ብሎኛል ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 6 měsíci

    ደስ የሚል ቤተስብ
    እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨርሻ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-pl3bh9mb4l
    @user-pl3bh9mb4l Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 6 měsíci +1

    ልጅቹ በፍቅር ነው አባታቸሁን የሚያዪት❤❤❤❤❤

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Před 6 měsíci +1

    በቤቱ ይፅናችሁ ❤❤❤❤

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አበቃችሁ ❤❤❤❤

  • @DemsszergaDemis
    @DemsszergaDemis Před 6 měsíci

    አባብዬ ልጆችህን ፈጠሪ ያሳድግልክ በጣም ነው ምታስቀኑት

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 6 měsíci

    መታደል ነዉ

  • @briktiwelday9027
    @briktiwelday9027 Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @ehitalemtube2938
    @ehitalemtube2938 Před 6 měsíci

    Uffff endet yetebark betsbe new bemaryam ❤❤❤❤❤