በእግሬ ሄጄ በክራንች መጣሁ! በራይድ መጥተው ጉድ ሰሩኘ።ባለ ታሪክ የሺ እመቤት እምዩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 02. 2024
  • ቤተክርስቲያን በር ላይ ጥለውኝ ሄዱ።
    ባለታሪክ የሺእመቤት እምዩን ማገዝ እንፈልጋለን ካሉ በ0910565477 ላይ በመደወል ያናግሯት።በባንክ የሂሳብ ቁጥር ገነዘብ ማስተላለፍ ካሰቡ በአቢሲኒያ ባንክ 55225699 ላይ ያስገቡላት።
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    • በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Komentáře • 66

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 5 měsíci +9

    ባለታሪክ የሺእመቤት እምዩን ማገዝ እንፈልጋለን ካሉ በ0910565477 ላይ በመደወል ያናግሯት።በባንክ የሂሳብ ቁጥር ገነዘብ ማስተላለፍ ካሰቡ በአቢሲኒያ ባንክ 55225699 ላይ ያስገቡላት።

  • @Hikma263
    @Hikma263 Před 5 měsíci +23

    ኡነት ለመናገር እኛ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪን ማመስን አለብን አረብ ቤት መደፈር ቀርቶ ቀጥ ብለው የማያዩን መልካም ሰወች ጋ በመስራታችን በዚ ቻናል ቀርባ አልተደፈርኩም የምትል ሴት አልሰማሁም ሲያሳዝኑ 💔😢 እረ አረቦችዬ ተባረኩ 🙌♥♥ ሰው በሀገሩ ካልተከበረ ምን ሊባል ነው ውይ 🙄🙌🙌😢

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy Před 5 měsíci +2

      Ehite yetem kifum degm ale atsasach ezehm dem enba yemyalkusu alu ayders naw

    • @koketiii4830
      @koketiii4830 Před 5 měsíci +1

      Esu ache bate becha now konjo hulunm hod yefjaow

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 5 měsíci +2

      እውነትመደፈቅ ያለከሀገራችንነው አረብሀገር ይመስገን አንድም ተደፈርሁ ምትል አልሰማሁምይመስገንእሁንም

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 Před 4 měsíci +1

      ትክክል ነሺ

    • @rawdahthabit3047
      @rawdahthabit3047 Před 4 měsíci

      ​@@HgGg-ds9sy❤❤

  • @lc09o95
    @lc09o95 Před 5 měsíci +9

    ወይ ያረቢ ስንቱን ታሪክ ሰማን ግን የሷው ይለያል አላህ በቃ ይበባልሽ ወገናችን ተደስተሽ በቅርቡ ያሳየን

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 4 měsíci +2

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ ገብርኤል ይቁምልሽ አይዞሽ
    ግን አመስጋኝ ሁኚ ስለተለፋ ብቻ ያልፍልናል ማለት አይደለም በርቺ ፀልይ መንፈስ ቅዱስ ይጠጋል

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 5 měsíci +3

    ኡፍፍ የኔ እናት በጣም አሳዘንሽኝ 😢ፈጣሪ ጤንነትሽን ይመልስልሽ ከዚ መከራ ያውጣሽ እህቴ

  • @user-of9lr6eo7x
    @user-of9lr6eo7x Před 5 měsíci +2

    ያረቢ ውይ እህቴ እኛስ አስቀምጠን የሄድነው እንዴት ይጠብቁን ይሆን😢😢 የማዳም ቅመሞች መከራ ተነግሮ አያልቅ። ላባችንን ሳይሆን ደማችንን አፍስሰን ያመጣነው መበተኑ ሳያንስ 😢😢😢 ብቻ ኢህቶቼ የማዳም ቅመሞች እንደው የመቶ ብር ቻሌንጅ እንጀምርላት። እኛስ የት እንምንወድቅ አናቅ አላህ ይጠብቀን ብቻ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 5 měsíci +6

    በጌታ ስም ሀገራችን ወዴት እየሆደች ነው በእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔር ጤናሽ ይመልስልሽ የኔ እናት

  • @user-fl9tt5uy4f
    @user-fl9tt5uy4f Před 5 měsíci +4

    ኧረ ምድነዉ እሄ ነገር በቃ ተፈቀደላቸዉ እደፈለጉ ይሰርቃሉ ህግ የለም አገራችን አረብ አገር ተቃጥለሽ ያመጣሹ ነብረት በአንድ ቀን ተወሰደብሽ አሁንስ ከፋ መጨረሻዉ ደረሰ እባክህ እግዚአብሄር አስበን ደረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ወይኔ ወይኔ

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 Před 4 měsíci +1

    ውይፈጣሪምንአይነትግዜደርስን።
    እናትንምትስረቁሌቦችግን
    እግዚአብሔር ያልታስበአደጋይስጣችው
    አሁንይችእናትትስረቃልች

  • @Hikma263
    @Hikma263 Před 5 měsíci +2

    በመቀጠል ወደ ከተማ የተወለዳችሁ ልጆች ፈጣሪን አመስግኑ ምንም ችግር ላይ ቢሆኑ ቤተሰቦቻችሁ እናንተን ለማስተማር ዝግጁ ናቼው ክብር ይገባቼዋል 💗 ገፀር እኮ ዋና አላማቼው በግ ከብት ጠባቂ ሆነን ልንቀር ነው የሚፈልጉት ያንች ብሎ መማር ከቶ የት ልትደርሽ ነው ይላሉ 😭 ባልጄሮችሽን እይ ት/ት አቋርጠው ቤተሰቧን ለማሻሻል ሂዳ በማለት ሞራላችንን ከት/ት አለም ያሰናብቱታል
    ብቻ ያሳዝናል ቤተሰብ መርጠን ብንፈጠር ምን ነበር ⁉ 💔😭

    • @habtamabawey6127
      @habtamabawey6127 Před 5 měsíci

      በጭራሽ እኔ ተወልጄ ያደኩት ገጠር ነው ነገርግን ባል ሲመጣ ምን ሲሆን ምን ሲሆን እንድ ማር ነው እሚፈልጉት እግዚአብሔር ይመስገን አስተምረውኛል አልፈልግም ብየ አርብ ሀገር መጣሁ እንጂ😂😂😂

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 4 měsíci +1

    እባካችሂ አቅም ያላችሁ እርዷት የግል ሆስፓታል ያላችሂ በህክምና አግዟት

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Před 5 měsíci

    ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጎብኝሽ የልጆችሽ ኣምላክ እምባሽን ያብሰው ❤

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 4 měsíci

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před 5 měsíci

    እግዘብሔርን ይርዳሽ

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 Před 5 měsíci

    Meseret Bezu ga mehed yeshaleshal mefetehe lemagegnet

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di Před 5 měsíci

    የኔ እናት ኡፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Před 5 měsíci +1

    እመቤቴ ትዳብስሽ አይዞሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 4 měsíci

    እፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው 😢😢😢😢😢

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 Před 5 měsíci +6

    ልጅሽ እንዳሁን ሱሱወስጥ ስላለህ እሱ ጠቁማቸሁ እንዳይሁን

  • @RahelAsfaw-kc9ch
    @RahelAsfaw-kc9ch Před 4 měsíci

    Selamesh yibeza❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 5 měsíci +1

    Wist awaki new gud yeserash

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍ ወይ አገራችን ወዴት እየሄደች ነው😢😢😢😢😢

  • @user-of9lr6eo7x
    @user-of9lr6eo7x Před 5 měsíci

    ያረቢ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 5 měsíci +5

    ጾም ቤት ውስት የፀሎት ቤት ሰርቶ በቀን ቢያንስ ዓምስት ጊዜ መፀለይ የአምልኮ ስግደት ጠዋት ዕና ማታ ዕና በዓመት ሰባት ጊዜ በየዓርባ ቀኑ ሥጋ ወደሙ መቀበል ስለተረሳ የኢትዮጵያ ህዝብ የመተተ(ኞች) መ(ጫ)ወ(ቻ) ሆኖ ኖሯል። የሀገረ እግዚአብሔር ኢተዮጵያ ትንሳኤ ስለደረሰ ሁሉም በቅርቡ ለጥሩ ይለወጣል። እግዚአብሔር ካን(ቺ) ጋር ይሁን ገነት በር(ቺ)።

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 5 měsíci

      ​​@@rasayifat5726በትክክል አይሠራም የእግዚአብሔርን ህግ የሚጠብቅ ስረአቱንም የሚፈፅም በእስራኤል ላይ ሟርት አይሠራም በያእቆብላይም እርግማን አይሆንም

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 5 měsíci

      ​@@rasayifat5726በትክክል የእግዚአብሔርን ህግና ስረአት ትዛዛቱን በሚፈፅሙላ ማርት ድግም አይሠራም

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene7881 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 5 měsíci

    የኔ እናት አይዞሽ እኔም ተዘርፌ አለሁ ካኔዴም ሶስቴ እያደነዘዙ ሰርቀውኛል አዬዞሽ የኔ እናት አይ ሌቦች ገን ነፍሳቸው ይማራል ግን የሰውን ገንዘብ እየበሉ እንቅልፍ ይወስዳቸዋል ኩየት ልሄድ ብይ ብሬን ቪዛይን ሞባይሌን ሰርቀው መሃል እፓልት ላይ ጥለውኝ ነው የሄዱት አሁን ወደ ሃገሬ ሰመለስ ሁልም የሌባ ሲሳይ ነው የምሆነ እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሁ። 😭😭😭😭😭😭😭

    • @asgdfgh5669
      @asgdfgh5669 Před 5 měsíci +2

      ቢቻሽን አትሂጂ

    • @MartayeTewahedoLiji
      @MartayeTewahedoLiji Před 5 měsíci

      @@asgdfgh5669 አሁንማ ሰደት ነኝ እዛም አረቦች ዘረፊኝ ብቻ ተመስገን ነው በታክሲውሰጥ ልክ እንደኢትዮጵያ

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 Před 5 měsíci +1

    Yarb erdte yallia

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ ሞግሼ ናት ስታሳዝን

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 5 měsíci

    የኔ መድኃኒዓለም እንደው ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነው አይይይ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Před 5 měsíci

    አይይይ ዱንያ ፈተናሽ ብዛቱ

  • @wasawasa3617
    @wasawasa3617 Před 5 měsíci

    Uffff

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e Před 4 měsíci

    😭😭😭😭💔

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Před 5 měsíci +1

    abety gaz effff iyszash wdy ehty😢😢

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 4 měsíci

    አደንዝዘው ነው የዘረፎት ይሄ የተለመደ ሆኖል በተለይ ባንክ ቤት በር ላይ ኤርፖርት መውጫው ላይ ይዘርፋሉ እግዚያብሔር ይገስፃቸው እደው ያሳዝናል

  • @user-yx9cf8qq4b
    @user-yx9cf8qq4b Před 4 měsíci

    አድሥ ም እራፋላይ ትቅረብ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 5 měsíci

    ተጠንቀቁ አዎ ቪዲዮ ተልኮ አይተና የጥንቶት ላይ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 5 měsíci

    ልጁ ጠቁሞብሸ ነው በምን ያውቃሉ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 4 měsíci

      አዎ ሊሆን ይችላል😢😢

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 Před 5 měsíci

    ላ ስፌት አትችልም ኤዶም?ሁሌ እንደዚህ አይነት?የገጠሮ ሰፊ ለገጠር ሰዎች ይመስላልኮ ገኒ!

  • @CnxCon-wv8qo
    @CnxCon-wv8qo Před 5 měsíci

    😂😂😂❤❤❤

    • @emuye869
      @emuye869 Před 5 měsíci +1

      ያስቃል በፈጣሪ ወይስ የሰረካት አንተ ነህ

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 Před 5 měsíci

      ምድነው የሚያስቃችሁ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሚያሳዝን ነው እንጅ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 5 měsíci +1

    ተጠንቀቁ አዎ ቪዲዮ ተልኮ አይተና የጥንቶት ላይ