በጸጉሬ ምክንያት ስራ አይቀጥሩኝም! ባለ ታሪክ የእኔ ነሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 02. 2024

Komentáře • 112

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 Před 5 měsíci +75

    እስኪ ገኔ ጋር እድቀርብ የሚፈልግ በላይክ አሳዩኝ

  • @dubairak1164
    @dubairak1164 Před 5 měsíci +6

    ገኒ እባክሽ ተመልሳ ወደ አረብ ሀገር ሳትሄድ ልክ ለሌሎቹ እንደሚደረገዉ ለሷም እርዳታ ይደረግላትና በሀገሯ ከልጇጋር እድትኖር አመቻቺላት እባክሽ ገኒ

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o Před 5 měsíci +15

    ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ለእኛ እኮ በሽታ ናችሁ 😢😢😢

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 5 měsíci +14

    እንዴት ቆንጆ ልጅ ነሽ እግዚያብሔር ሃሳብሽን ይሙላልሽ ❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 5 měsíci +7

    በጣም ቆንጆ ነሺ እውነት ከለርሺ .አይንሺ በጣም ያምራል ቀለማ ቀለም አትቀቢ እንዲሁ ታምሪያለሺ ንቅሳቱም ከዚህ ብሀላ አትነቀሺ አይዞሺ ጠንካራ ጀግና ሴት ሁኝ

  • @mekonnenworku6067
    @mekonnenworku6067 Před 5 měsíci +13

    ገነት የህግ ባለሞያ ድጋፍ እንድታገኝ ብትረዳ ፣ ያለበለዚያ የልጆች ዩቲዩብ ሆነ፣ የ 8 አመት የደከመችበት ከባንክ ኮፒ አለ በላከችበት አካዉንት።

    • @miba4080
      @miba4080 Před 5 měsíci

      እረ ውሸት ነው እኔ ኣብሪያት ቤሩት ነበርኩ 8ኣመት ኖራለች ግን ስራ ኣሰራም ኣቶድም ብርም ኣልክም ኣሁን ብር ተበላው የሚሉት ልጆች ውሸት መሆኑን ተረዳው ስሟም ውሸት በስማም😂

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 5 měsíci +10

    ቤተሰብ ግን ሲኖርኮ መደበቂያ ነው 😢እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔሚስኪን ስደተኛ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Před 5 měsíci +1

    የተፃፈልንን ነው የምንኖረው ማለት አይቻልም ሁላችንም ነፃ ፈቃድ ተሰጥቶናል. የእኛን ስህተት በእግዚአብሔር ማሳበብ ይከብዳል. የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንከር በይ!!!

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Před 5 měsíci +13

    ገኒ በተመልካቾችሽ / በፕሮግራሙ ደንበኞች አማካኝነት እዚሁ ስራ ቢፈላለግላት እና ከልጇ ሳትርቅ ልጇን ብታሳድጋት ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 5 měsíci +6

    አላህ ያበርታሽ የሴት ብር የሚበሉ አያልፍላቸዉም. ወላሂ. ያካሉ ለጊዜው ነው

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ነሽ በርች❤❤❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉም ያልፍል❤❤❤

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 5 měsíci +4

    ዋናው ጤና ነው ጤና ካለሽ ያሱብሽውን ታሳኪያለሽ አይዞሽ እንኳንም ልጅሽን ያዙልሽ እግዚአብሄር ይስጣቸው እሱ ነው ትልቅ ነገር ውሰጂ ቢሉሽ ቀኑ ነበር የሚጨልምብሽ በዚህ አምላክሽን አመስግኝ ባልየው እመነኝ የእጅህን ታገኛለህ የሷን ሀቅ በልተህ አትቀርም ቅንቅን ይሁንብህ ሌላ ምንም አልልህም።

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- Před 5 měsíci +1

    አይዞሽ እህቴ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 5 měsíci +3

    የኔ እናት የውስጥ ስብራቷ ጎልቶ ይታያል ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @YeEhr
    @YeEhr Před 5 měsíci +5

    ዛሬ አደኛነኚ ቅመሞችየየየየ አላህ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @user-cf2zg9zb9m
    @user-cf2zg9zb9m Před 5 měsíci

    Arti fishal tifr ejachw lay yemtadergu sewoch atmechugnm Geni betam new yemwodsh❤

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před 5 měsíci

    አይዞሽ የእግዚአብሄርና የሠው መነፅር ይለያል

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 5 měsíci +4

    ከባድ ነው አይ ወንድ ልጅ አጨካከናቸው አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ነገን ለመኖር ተስፉ ይኑርሽ

  • @MhaletT
    @MhaletT Před 4 měsíci

    ጠንካራ ናት በጣም ጎበዝ ናት ጎረቤቴ ነበረች እና ብዙ መስራት እንደምትችል አዉቃለሁ በፊት ላይ የስነ ፁፍ ችሎታ ነበራት ግጥም ድርሰቶችን ትፅፍ ነበር እናም እባካቹ ብናግዛት

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ግን እራስሽን ጠብቂ

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t Před 5 měsíci +1

    ስታምሪ❤

  • @EmamEmam-do7zp
    @EmamEmam-do7zp Před 5 měsíci

    የባስ አለ ያርቢ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @etalem3581
    @etalem3581 Před 5 měsíci +4

    አይዙን አንድ ቀን ሁለም ያልፋል የኔ ጀግና

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci

    መፍረድ አልፈልግም እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ጠንክረሽ ጥርስሽን ነክሰሽ ልጅሽን አሳድጊ ድጋሜ እንዳትሰደጂ

  • @MimiMimi-ym1vz
    @MimiMimi-ym1vz Před 5 měsíci +2

    ኡፍ የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před 5 měsíci +19

    ሌላው ስላ ልጁታ ምንም መኮመት አልፈልግም ግን የሱን ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም

    • @miba4080
      @miba4080 Před 5 měsíci

      ውሸቷን ነው እኔ ኣቃታለው

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 5 měsíci

      የእውነት ❓🤔🤔🤔

    • @miba4080
      @miba4080 Před 5 měsíci

      እውነት ኣቃታለው ቤሩት ኖሪያለው ስሟ ውሸት ብር ደሞ ስራ ሰርታ ኣታቅም የምር 8ኣመት ኖራለች ግን ስራ ኣቶድም ሱሰኛ ናት እዳለ ድራማ

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 5 měsíci

      @@miba4080 ወይ ጉድ ሱሰኛስ ትመስላለች ማነው መደም ቤት የሳራ ታቱ የምያደርግ

    • @miba4080
      @miba4080 Před 5 měsíci

      ታቱ የሚሰራትም ቤሩታዊ ነው ቦብ ይባላል ቤርሀሰን ሰፈር ልጅ ሰፈራችን እፈራዋለን እሱ ነው የሰራት ጀለሷ ነው እዴ ጨዋ መሆን😂😂😂😂

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 Před 5 měsíci +7

    እኔም ብሆነ አልቀጥርሽም ቅልጥ ዱሪዬ ትመስያለሽ😅😅ግን ልቀርብሽ እሞክራለሁ

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 5 měsíci

    አላህ ይጠብሽ የእህት 🥹🥹

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 5 měsíci

    የአላህ አላህ ይድረስልሽደሞ ፈገግታዋ ስታምር በጣም ነው ያሳዘንሽኝመገድሽን ቀኝ ያርግልሽ ኤጭ ዱንያ

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v Před 5 měsíci +1

    የኔ እናት

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch Před 5 měsíci +2

    ❤ገኒ ሰላምሽ ይብዛ እማ❤

  • @Zeha562
    @Zeha562 Před 5 měsíci +16

    እንደግሌ ዛሬ ገኒ ኣሳዝነሽኛል ቤተሰብ እንደሌላት እየነገረችሽ ኣዳምጠሽ ኣረብ ሀገር ልሄድ ነው ስትልሽ ለምን እዚሁ ተመልካቾቻችን ቢያግዙሽ ምን ለመስራት ኣቋም እና ኣላማ ኣለሽ ብለሽ እንደ እናት ልብ ባይሆን እንኳን እንደዜጋ ስደት ጥሩ እንዳልሆነ እንደምትሰሚ እውን ነው በቃ የኛ ሰው ቤተሰብ ከሌለው ወይም ባለሀብት ካልተሆነ ሰውኣዊ ሚዛን የለንም ግን ለምን ጭራሽ መልካም የስራ ግዜ እንዲሆንላት ትመኛለሽ ኧረ ሰው እንሁን ፅድቅ የሚገኘው ከእንደእህታችን ያሉ ሰዎች ነው ብቻ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 5 měsíci +10

      ጤነኛናት ወጣት ናት ሠርታ መለወጥ ትችላለች ለሥንቱ እርዳታ ይጠየቃል እሷምኮ ትሳቀቃለች ለታመመውም ለጠነኛውም እርዳታ ይጠየቃል እንዴ ሥላልወጣ ነው እንጂ ሥንት ከዚህ በላይ ሥቃይ ያሠለፈ እያለፈም ያለ በህመም የሚሠቃይ አለ

    • @awetbirhane
      @awetbirhane Před 5 měsíci +3

      ካሳዘነችሽ በግልሽ መርዳት ትችያለሽ ሲቀጥል ሁላችንም ተሰደን ነው ሰርተን የምንኖረው እራስሽን ቅዱስ ሰውን እሩኩስ ለማድረግ አትሞክሪ ስንት በሽተኛ ሰሮቶ መኖር የማይችል በበዛበት ሀገር እችን እርዱ ስትይ አታፍሪም እንዴ🙄

    • @Zeha562
      @Zeha562 Před 5 měsíci +2

      @@awetbirhane ደነዝ ሁሉም የራሱን እድል ይዞ ነው ሚመጣው ይቺ እህታችን ጤነኛ መሆኗን ሳይሆን ለምን ብቸኝነቷ ኣይታይሽም ያለቻት ልጇ ናት እሷን ይዛ ኣብራት ሆና መኖር ምትችልበትን ሀሳብ ቢኖርሽ ምን ኣለበት ስጪ ኣልተባልሽ መስጠትን የታደሉ ኣመቺ መንገዱን የሚፈልጉ ይኖራሉ ስለዚ ሀሳቡን ብታስተላልፍ የድሏን መሞከሯ ኣሪፍ ነበር ለነገሩ እንኳን ገኒ እንዳንቺ ያሉ ሚዛን ጎደሎች ኣሉና

    • @Zeha562
      @Zeha562 Před 5 měsíci +1

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ለስሙ ስምሽ የምስጋና ነው ስለሷ ከምትቆረቆሪ ለብቸኛዋ ብታስቢ ምን ነበረበት እሷ ካሳቀቃት ፕሮግራሙን ማቆም ነው ይሄኔ እያለቀሰች ያወራች ቢሆን ይሄንን ቃል ኣትፅፊም ነበር እስካሁን ልጇን ኣላሳደገችም ስለዚ ውይ ኧረ ይቅር

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 5 měsíci +2

      @@awetbirhane አረ ዝምበያት ውዴ የኛ ሠው ሀቅ ሥትናገሪ አይወዱም

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h Před 5 měsíci +1

    እርጋታዋ ደስ ስትል

  • @emuye869
    @emuye869 Před 5 měsíci

    እፍፍፍ የኔ እናት😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ አይ ወንዶች ግን

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 Před 5 měsíci +1

    ፍርድ ከፈጣሪ ነው አይዞሽ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Před 5 měsíci +3

    ቆጂዬናት

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 5 měsíci +2

    አቤት የሰው ልጅ ህይወት 🤦🏻‍♀️የዚህ ምድር ፈተና 😢

  • @delina3421
    @delina3421 Před 17 dny

    Yene enat ayzosh, gin demo xebel mehed yasfelgshal tattoo xegur mekebat yemensfit sera new

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 Před 5 měsíci

    ልቅም ያለች ቆጆ ማሻላ

  • @zd820
    @zd820 Před 5 měsíci

    ገኒ ቆንጆ

  • @user-rc5rc2hv9m
    @user-rc5rc2hv9m Před 5 měsíci

    Yena konjo

  • @Ethiopianlove-gq6yq
    @Ethiopianlove-gq6yq Před 5 měsíci

    አቤት ዉስጦ ያለዉ ነገር ብዙ ማዉራት አልቻለችም ምክንያቱም የምትኖረዉ የሱ ቤተሰብ ጋር ነው አይ መከራ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 5 měsíci +1

    ገኒዬ በፈጣሪ የስነልቦና ድጋፍ የስፈልጋታል አገናኛት ።

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o Před 5 měsíci

    ትግስትሽን አላማድናቅ አይችልም ፈጣሪ ያግዝሽ እማኮ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před 5 měsíci

    Stamri ❤❤❤❤

  • @hosanasisay6581
    @hosanasisay6581 Před 5 měsíci

    Berchi

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 Před 5 měsíci +2

    በሥሙ ከላከች ይታይላት ለወገን ደራሽ ህግ ይይላት

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 5 měsíci +3

    ይቅርታ እህቶቼ አረብ ሃገር ተቱ የምትሰራ ከሆነ ትንሽ ወጣ ያለች ነበረች ማለት ነው ልጁም ሁኔታውን አይቶ እንዳይሆን ያገባው ? ለማንኛውም ሁሌም እንደምለው ሴቶች ወንድ አትደገፉ😢😢😢

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 5 měsíci

      እረ ገንዘብ መላክ እና መደወል ባለመቻሏ ትመጣለች ብሎ ያሰበ አይመስለኝም እኔ ዓለሁ አይደል እሕትሽ በፍጹም ኢትዮጵያ አትገባም እናትሽ በቅርብ ቀን ትሞታለች ያላትን ጠንቁይ አምናው ኖሮዓል የእናቴ ልጅ ተስፋ እንዳታደርጊ የአባትሽ ልጅ እኔ ከፈለኩኝ በሃያ አራት ሰዓት እመልሣትዓለው ብላለች ዓሉ ብላ አሳብዳኝ ልክ ሲሳካልኝ እርፍ ዓለች በየነች በኔ ጸሎት ተሳካልሽ ብትለኝ ወግጅ በራሴ ጸሎት, በራሴ ይሳካልኛል ድርቅና, በራሴ ከውጭ አገር ፖሊስ ጋር እኔ ፖሊስ አልፈራም ብዬ መላተም ፖሊስ እየፈራን ፖሊስ አንፈራም እንል የለም?አባቴ ብቻ አይደለም ፖሊስ እኔም ፖሊስ ነኝ ብሎ መላተም ነው የተሳካልኝ ብዬ ባዶዬን ማለት ይቻላል ከአስራስድስት ዓመት መውጫ ዶክመንት ስኬት በሁዋላ ኢትዮጵያ ስገባ ጎረቤቶቹ ቤት እና መኪና ያልገዛች ዓሉልኝ ዓሉ ቆሜ መሄዴ, ውነት መውጣቱ ገርሞኛል ይቀልዳሉ? ለማንኛውም ስለአመነችው ጠንቁአይ እራሱ ያኔ በ ፈረንጆቹ 2007 መሞቱን ነገረችኝ:: ይሳካላታል ትጠንክር ያሉትን ግን አላምንም ብላ ቆያ እያለች አሳብዳኝ ሲሳካ አፍራ እሳቸው ጋር ወስዳኝ እንደማንኛውም ሌሎች ሰዎች አመሰገንኩዋቸው ከአስራ ሁለት ዓመት በሁዋላ አሁን በቅርቡ በፈረንጆቹ 2020 ላይ የራሷ ጥቅም ሲቀር ለራሱ ያላወቀ ሞተ ዓለች እና?ሃውልት ሆነው ሊኖሩላት ኖሮዓል?እንዴ? አሁንም እሳችው ሳይገቡበት የኢትዮጵያ ቢጫ ካርድ ሲሳካ ነዋ ዓለች የባሰ ጠመድኩዋት በአስራ ሶስት ዓመት ተሳካልኝ በሉዋት አልኩኛ የኛ እመልሣትዓለው ባይም የአባቴ መጀመሪያ ልጅ በስም እንኩአን የማላውቃት ጎረቤቷ ሱቅ አግኝታኝ እሷን ትመስያለሽ እሕቷ ነሽ? ብላ ጠይቃኝ ትንገራት ብዬ ነግሬዓትዓለሁ ባለስልጣን የሆነች መስሎዓት ነበር ለአስራሁለት ዓመት ከ ሶስት ወር ልብሴን ሶስት ቦታ የቆረጠችውን አታድርግም ብለው የተባበሩብኝን ገለውኝ የነበሩትን ቢመልሱዋቸውስ አባቴን ላስወቅስ? ቢመልሱኝስ?ብዬ ስጃጃል ለአስራ ሁለት አመታት ቆየ ለፈረንጆቹ ከፖሊሶቹ ጋር የተላተምኩበትን ምክንያት በአስራ ሶስት ዓመት ጀምሮ እስከ አሁን ላጫውታቸው በፊት የዘገየው ጉዳዬ በራሱ ሰዓት ከአስራሁለት ዓመት በሁዋላ ፈነዳ እና መስሎቹአ ተባብረው ገለውኝ ስለነበሩት ጭምር ዘርፈው ኢትዮጵያ ስለሰሩት ንብረት እና ከዚህ ትደርሳለች ብለው ስላላሰቡት የራሴን ገንዘብ ስለቀማው ወንድሜ የሌላ ሴት አባቴ ልጅ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ኢትዮጵያ ለእረፍት እንኩአን ትገባለች ገንዘቡዋን ልስጣት ማን ዓስቦት? እ ስል አታውሪ ነው, ተይ ወሬ ነው የራሱን እሕቶች ውጭ ወስዶ የኔን ተስፋ እንዳታደርጊ ባይ እሕቴ ቸርችራ ትብላ ዓለ መቸርቸሪያውን ሲሰጣት አይደለም?እኔ ክፍተቴን ለመሙላት በአበድሩኝ የሰው ፊት ይገርፈኛል እሱ ቆጣቢ ናት, ገንዘብ ዓላት እያለ ከጀርባዬ ባወራው,እኔ ምንም አይመስለኝም እያሉ ሲያስጨንቁኝ ስለነበሩት ሀበሾች ውስኖቹን የሁሉምንም አጭበርባሪዎች ለማውራት ስለሚከብድ ጉዳይአችን ይታይ ኢትዮጵያ ንብረት አልባ እኔ በጦር ሜዳ የተሰውት? የእኔ የእናቴ ቤተሰቦች ብዬ ባመለከትኩኝ እና ከኔ በባሰ ሁኔታ እራሴ በእሕቷ ገንዘብ እምቢ አላስመጣትም ብል ምቀኝነት ከተወለድኩበት አዲስ አበባ ቀበሌ አስመጥቻት ግን ሃያ ዓንድ ዓመት ሙሉ ከኔ በባሰ ሁኔታ መኖሪያ አታ, ታማም ስለሆነ የእሷም ጉዳይ ይታይላት, የሌላም ሴት ዓስር አመቷ ባያስደሥታትም አይዞሽ እኔ በአስራ ሁለት ዓመት ከሶስት ወሬ አግኝቼ ሰው ሁሉ አፍሮአል አይሳካልሽም, የት ዓለ ታዲያ ሲሉ ስለነበር እያልኩዋት ማለት ነው ሌላም ወንድ ኢትዮጵያዊነቱ ይጽናለት ብዬ አመልክቼ ከአመታት በሁዋላ ለሁሉም ግዜ ዓለው ትናንት ተሳክቶላቸው ስልክ አንስቼላቸው ዛሬ ቀጠሮ አለኝ እዛው ቅጡዋቸው አታናግሩኝ ስል ለአመታት ኖሬ አሁን በቅርቡ የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር እና አድራሻዬን ብሰጣቸውም ካለ እኔ የሚሆን አይመስለኝም ስታስፈራራኝ የነበረች ሁሉ ጉዷ ፈልቶ አየን እግዚያብሔር ያያል, ይፈርዳል, ይታደጋል የሚለው ቃል የማይካድ ሃቅ ነው ተስፋ እንዳታደርጊ ስትለኝ የነበረችው የእናቴ ልጅ ጎዳና ተጥላ ያቺ አሻራ የጣልኩባት ሕጻን ልጇ አድጋ ተመርቃ አግብታ ወልዳ ተከራይታ እያኖረቻት ነበር!

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Před 5 měsíci

    ስታዛዝን

  • @sebli5075
    @sebli5075 Před 5 měsíci

    አንቺ ትንሽ ልጅ ዛሬ አድገሽ እዚህ ደረስሽ በርቺ ውዴ ሁሉም ያልፋል

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y Před 4 měsíci

    ታቱ ሃፅያት ነው ዐበል ሂጂ ኣይዞሽ

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @userphone9487
    @userphone9487 Před 5 měsíci

    ስለፍቅር ሒወቶ ሳጠይቂያት ገኒ

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- Před 5 měsíci +6

    ብዙ ታሪክ አላት ግን አላወራቺሁም ፈርታለቺ

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 Před 5 měsíci

    Ayizosh yene ehiti yikinash egziabher yiredashal

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel Před 5 měsíci

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢😢

  • @liyu_Tube12
    @liyu_Tube12 Před 5 měsíci

    እናቴ በምን ነው ምትሄደው አረብአገር ኳ በሁኑ በጣም ተበላሽተዋል በተለይ በህገወጥ በጣም ከባድ ነውና ያቅምሽን እየሰራሽ ከልጅሽ አገርሽ ይሻልሻል ባይ ነኝ ውዴ❤

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci +2

    የኔም ሚስኪን አንጀቴን በለችው ስምንት አመት አርብ ሀገር ቀላል አይደለም የስራውን ይስጠው

  • @TgA-sq4iz
    @TgA-sq4iz Před 5 měsíci

    Shurabun agelatashew😂 yena meskin

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh Před 5 měsíci

    💔😭ልቤ ነው ያመመኝ
    በ ፈጣሪ

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Před 5 měsíci

    😢😢😢ምንም ማለት አልችልም ዱባይ ነይ ስሪ ተለወጪ።

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 5 měsíci

    የእኔ ውድ የእኔ ፍቅር ካነበብከው ልፃፍልክ በጣም ነው የምወድክ የማፈቅርክ አንተም ታውቃለክ ግን ምንም ያክል ብወድክ ስምክን አልነቀሰውም አቅም ካለኝ በወርቅ አሰርቼ አንገቴ ላይ አደርገዋለው ያው ሰው ነን እና ብንለያይ አንለያይ እና አስጨፍልቄ ሌላ አሰራበታለው ካልተለያየንም እድሜ ልኬን አንገቴ ላይ አደርገዋለው ልጄን ብነቀሰው ችግር የለም ልጄ ሁሌም ልጄ ነው ግን ንቅሳት የመነቀስ ፍላጎት ሁሌም የለኝም

  • @user-rg7jf6dq2p
    @user-rg7jf6dq2p Před 5 měsíci

    batam tasznalhi

  • @user-yj6we7ki8j
    @user-yj6we7ki8j Před 5 měsíci

    Ethiopia ብዙ ስልጣኔ ይቀረናል በዉጭዉ ዓለም ንቅሳትም የፀጉር ቀለም መበሳሳት ምንም ሂወት ላይ የሚያደርሰዉ ተፅኖ የለም

  • @eiei6938
    @eiei6938 Před 5 měsíci +2

    ሁሉም ያልፋል እንታገስ ወገን!!

  • @sofisofi607
    @sofisofi607 Před 5 měsíci

    Iski wode Jimma neyi sitasazin 😢

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 5 měsíci

    Sister believing God be strong in Ethiopia people say believing God but they always judge you by your look or if you poor they always find a way to say something don't pay them no attention trust in God and ur self

  • @user-ym1ni9wy1h
    @user-ym1ni9wy1h Před 5 měsíci

    Geneye feqerrrrr

  • @awetbirhane
    @awetbirhane Před 5 měsíci +2

    ግን እንደዚህ ታቶ በታቶ ሆነሽ እንዴት ነው አረብ ሀገር የምትመጪው ሜዲካል ላይ እኮ ሰውነታችንን ቼክ ያደርጋሉ🙄

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před 5 měsíci

      Dubai beach nawu masadageai that's a God's job before you know it she can be America don't set their commentsing she can be there u are not living the best country

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před 5 měsíci

      Instead you can say that God can open his door he doesn't have no limits

    • @awetbirhane
      @awetbirhane Před 5 měsíci

      @@solomontessema9176 ኝኝኝኝኝኝ አትበል ባክክ የተናገርኩት እውነት ነው አሮጊት

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 5 měsíci +1

    እደው አንድ ሀብታም ቢረዳት ባትሄድ ውሸትነው ለልጅ ማን እደናት እኔም ልጄ ትቼ መጥቼ ይሄው ሳኡዲ 10አመት ሆነኝ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 5 měsíci +2

    የፀጉርሽ ቀለም አያምርም 😊

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p Před 5 měsíci

    አማኑኤል፡የሚባሎ፡ሰውች፡እደሰማቸው፡አይደለም፡በጣም፡ባለጊናቸው፡፡የኔም፡ባል፡አማኑኤል፡ነው፡ልጅ፡ካሰወለደኝ፡በዋላ፡ጠፋ፡፡ልጅ፡አሁን፡፡የ11አመት፡ነው፡ጌታ፡የተመሰገነይሁ፡፡እኔግን፡ያለውት፡በአረብ፡አገር፡ነው፡፡

  • @user-ew6qp6sk6o
    @user-ew6qp6sk6o Před 5 měsíci +1

    ጥሩ አደረጉ የልብስ እንጂ ይህ የፀጉር ቀለም አይደለም ምነው ጥሩውን ከውጪው አለም ብትኮርጂ በውጭው አለም እንደዚህ አይነት ቀለም የሚያደርጉ miserable, addicted, and lost !! she needs to find her self ! Be yourself! You’re beautiful change your hair color as soon as possible!

  • @user-tc8hr3lu3j
    @user-tc8hr3lu3j Před 5 měsíci

    አካዉንትከፍተሽሂጂ

  • @miba4080
    @miba4080 Před 5 měsíci

    ስሟ ውሸት ተጀምሮ እሲያልቅ ውሸት ባላቅ ነበር ሚገርመኝ ደሞ 8ኣመት ብሬ ቲያለሽ ደሞ መቼ የሰራሹ ነው ቤር ሀሰን ስዞሪ ኣደል እዴ ምናቅሽ ነፃነት የለውም የምቲው ደሞ ኣረቦቹም እዳቺ ነፃነት የላቸውም ውሸት እኮ ለከት ኣለው ያቺ በዛ ታቱ ኖርማል ነው ኣላለችም ሱስ ኣለባት ቤርሀሰን ድፍን ሚዲያ ማያይ መስሎሽ ነው 😅😅😅

    • @goitomseble516
      @goitomseble516 Před 5 měsíci

      😂😂😂Eh wallah

    • @user-ux4zc3uw4u
      @user-ux4zc3uw4u Před 5 měsíci +1

      መቸም ሥዞር ካየሻት አንቺም ያዉ ነሽ

    • @miba4080
      @miba4080 Před 5 měsíci

      @@user-ux4zc3uw4uእኔ ያው ብሆን እርዱኝ ኣላልኩም ክክክክክክ

  • @senigi530
    @senigi530 Před 5 měsíci +1

    በመጀመሪያ ስራ ለመስራት የጸጉርሽን ቀለም አጥፊ ሲቀጥል ምንም የሚያስተምር ነገር አልሰማሁም

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před 5 měsíci

      A lot people learn that how people servive how to leave with out no family no gide a people like you rude be human

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před 5 měsíci

      If you think a better person put ur self in her position how it's going be ur life if you were you

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r Před 5 měsíci

    ቱቱ ተቆጭ የሌሌው ትውልድ በተለይ ክርስቲያንን ባዬች

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 Před 5 měsíci +1

      ፐ ፈራጅ ማነኝ ብላቹ እንደምታሰቡ መድኃኒአለም እንደሠው አይፈርድም የእያንዳንዳችን ገበና ቢገለጥ እንከኳን ሊገለጥ አቤት ግን እያንዳንዱን ፍርድ ለሱ እንተው

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před 5 měsíci

      She doesn't have no family no gide