ከአውሮፓ የመጣችው እናት ለምን ‘ጎዳና’ ወጣች? የተሳሳተው የህይወት መንገዴ እዚህ ላይ ጥሎኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,4K

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 10 měsíci +543

    እንኳን ወለድሽ❤ዘንድሮ ልጅ ወልዶ ማቀፍ እንዳማረኝ የዛሬው ቅዱስ ሩፋኤል መንታውን ያሳቅፈኝ አሜን🙏ከልጆችሽ ያገናኝሽ የኔ እናት🙏

    • @malefiyatesfay9729
      @malefiyatesfay9729 Před 10 měsíci +2

      🙏🙏🙏

    • @BONANZ321
      @BONANZ321 Před 10 měsíci +23

      መንታ ሳይሆን Triple ያሳቅፍሽ:: ጌታ እየሱስ ጌታ ነው!!

    • @selamyazachew6046
      @selamyazachew6046 Před 10 měsíci +6

      ትወልጃለሽ ❤❤

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Před 10 měsíci +6

      Egizabher Amelak Mignoteshin Ewen Yadergelesh

    • @fatamatydy833
      @fatamatydy833 Před 10 měsíci +17

      አላህ ቆንጅዬ የተባረኩ ልጆች መታ ሴትና ወንድ ይስጥሽ አሚን በይ አቦ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏

  • @tsion797
    @tsion797 Před 10 měsíci +481

    የልቧ ስብራትና ሀዘኗ ፊቷላይ ያስታውቃል የተሰበረን ልብ የሚጠግነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክሽን ይቀይርልሽ በሀዘን ፈንታ ደስታን ይስጥሽ በኢየሱስ ስም

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 10 měsíci +135

    የሀይምሮ ህክምና ድገፈ ያስፈልጋታል ስነልቦናዋ በጣም ተጎድቷል

    • @redeactef
      @redeactef Před 9 měsíci +1

      ፀበል መጠመቅ አለባት።

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z Před 10 měsíci +377

    የሩፋኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h Před 10 měsíci

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Fuu4y-cm3rp
      @Fuu4y-cm3rp Před 10 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የጤነ ያርግልን

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 10 měsíci

      🤔🤔🤔🤔ሁሉንም እንኳን አደረሳቺ በዪ🤣🤣

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove Před 10 měsíci

      Enkuan abro aderesen❤

    • @addisabissinya6279
      @addisabissinya6279 Před 10 měsíci

      Enkone abro adrsene

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 Před 10 měsíci +156

    አይዞሽ እህቴ የሚወድሽ የሚራራልሽ በሃጢያትሽ የማይፈርድብሽ ዳግመኛ ሃጢያትን አትስሪ ብሎ በምህረት የሚያቅፍሽ ደግ ጌታ ኢየሱስ በቀራንዮ መስቀል ላይ የሞተልሽ አለ የወደደሽ አንድ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ እንዲሁ ይወድሻል

    • @wondimubeshah5057
      @wondimubeshah5057 Před 10 měsíci +6

      Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
      12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”

    • @siinqeecredit860
      @siinqeecredit860 Před 10 měsíci +1

      Ameeeeeeeeeeeeeen

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 Před 10 měsíci

      Amen

  • @melatbekale
    @melatbekale Před 10 měsíci +98

    ወደውስጥ ማልቀስ በጣም ከባድ ነው የኔ እህት ፈጣሪ ልጆችሽን ፈጣሪ በጅሽ ያስገባልሽ😢😢😢😢

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Před 10 měsíci +375

    2015 የሴቶች እንባ የሚቆምበት 2016 ሴቶች የሚስቁበት አመት ያድርግልን

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před 10 měsíci +97

    የሊላ አገር ዜጎች ቢሞቱ ልጃቸውን ለማንም አይሰጡ የኛወቹ ገና ስታረግዝ ጥለው ይጠፋሉ እስኪ ተማሩ ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 10 měsíci +124

    መጀመሪያ ነው ህይወት የተበላሸው ሆኖም ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ። ወደ እግዝያብሔር ቀርቦ በፀሎት በፀበል ራስሽን አክሚ ። ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny Před 10 měsíci +27

    ልጅ ቢኖር ሀብት ቢኖር ዝና ቢኖር ሁሉ ከንቱ ጤና ይበልጣል ፈጣሪይ ጨርሶ ይማርሽ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 10 měsíci +2

      በጣም ልክ ነሽ በልጅ ቆዳ የተቀበረ የለም ውጭ አገር የወለድሻቸው ልጆች እግዚአብሔር ካለ እስከ 18 አመት አለዘለዚያ 14 እንኳን ጀሞላቸውው መብት አላቸው ሰለዚህ ያልወለዳቹ አይዟቺ

    • @user-ck8nn4jv7v
      @user-ck8nn4jv7v Před 4 měsíci

      Hi

  • @samigola
    @samigola Před 10 měsíci +158

    ይሄን ስናገር ከይቅርታ ጋር ነው ልጅቷ ስታወራ ታሪኩን ውስብስብ ነው ያደረገችው ሲጀመር ሲውድን አገር ውስጥ የልጆች ህግ ያለበት አገር ነው ማለትም ልጅ ቅድሚያ ለእናት ነው እናት በጥሩ ሁኔታ መያዝ ከቻለ ፍርድ ቤት ልጆቹ እናታቸው ጋር እንዲኖሮ ነው የሚደረገው በምንም ተአምር ሊቀሟት አይችሉም ልጅቷ ስታወራ እንደገባኝ ግን ልጆቿን የወሰዱባት የሆነ ያጎደለችው ነገር አለ በሱስ የተጠመደች ከሆነ ልጆቿን ለሷ ሊሰጧት አይችሉም ልጆቹ ከአባታቸው ጋር እንዲኖሩ ነው የሚደረገው እናትየው ግን በሳምንት አንዴ መገናኘት ትችላለች ያው ብቻዋን ላያገናኝዋት ይችላሉ። ሌላው ያወራችው ደግሞ ፖሊሶቹ ሌላ ወንድ አገናኙኝ ያለችው ግራ የሚያጋባ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ሰማው ፖሊስ ወንድ አገናኘኝ የሚል እንደሚመስለኝ በህክምና ላይ እያለች ህክምና መአከል ውስጥ የሚሰራ ሰው ይሆናል ልክ እንደ ሳይካትሪስት ብቻዋን እንዳትሆን አብሯት የሚሆን ከልምድ የተነሳ ተፋቅረው ይሆናል እንጂ የሲውድን ፖሊስ በምንም ተአምር ከወንድ ጋር አብራ እንድትኖር ሊያስገድዷት አይችሉም። ሌላው እንዳለችው ሲውድን አገር አምስት አመት ኖራለች ስለዚህ የመኖሩያ ፍቃድ አላት ወደ ሲውድን ተመልሳ መምጣት ትችላለች ሲውድን ኢምባሲ ሄዳ ብትጠይቅ ትመለሳለች ሲውድን አገር ያሉትን ልጆቿ ማግኘት ትችላለች በህጉ መሰረት ብቻ ታሳዝናለች አምላክ ይርዳት

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 10 měsíci +14

      አረ ውሸት ምክንያት ፈልገው ነው ሚነጥቁት በተለይ ሲንግል ማም ከሆነች ።

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 10 měsíci +12

      አራ በትንሽ ነገር ነው ልጆች መንግስት ሚወስዳቸው ከሜሪካን የባስ ሀገር ነው ሱዲ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 10 měsíci

      ​@@mercymercy9309ትክክል በትንሽ ነገር ነው ሚነጠቁት

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 Před 10 měsíci +12

      ምን አልባትም የልጅቶ ግልፅ አለመሆን ወይንም ያለባትን ችግር በደምብ አለማስረዳት ካላት ችግር ወይም ከደረሰባት ጉዳት ሊሆን ይችላል, ሲቀጥል ዝምብለው ልጅ አይወስዱም ላልከው የደረሰበት ያቀዋል እኔም አውሮፓ ነው ምኖረው ልጅን ማሳደግ, መቅጣት እጅግ ከባድ ነው 😢 እንደኔ እንደኔ የጎዳት የልጅ አባቶ የሌላ ዜጋ መሆኑ ችግር እንኮን ቢኖርባት ገመናዋን አለመሸፈኑ ይመስለኛል ነፍስ ይማርና ሌላ ወንድ አገናኙኝ ማለቶ እንዳልከው ሳይካትሪስት ሊሆን ይችላል እና ባጠቃለይ በጣም ታሳዝናለሽ ፈጣሪ ይርዳት😢😢😢

    • @merry5936
      @merry5936 Před 10 měsíci +1

      Thank you this is helpful! I was confused too

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před 10 měsíci +67

    አትጨነቂ ልጆችሽ እራሳቸው ፈልገውሽ አንድ ቀን ይመጣሉ:ለሁሉም አንቺ ደና መሆን አለብሽ:እራስሽን አረጋጊ ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ:ቤተሰብ ሲኖርሽ ነው የሚወድሽ ደና ለመሆን ጠንክሪ:እኔ ኑሮን አሻሽላለው ብዬ ወደ ዱባይ ለስራ መጣው:በመጣው 3ወር ልጄ ሞተ:አስብት ከባድ ነው:ግን እኔ ደና መሆን አለብኝ:ብዬ እየኖርኩ ነው:ሁሉም ያልፋል።እግዚአብሔር ይርዳሽ በነገር ሁሉ።

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Před 10 měsíci +35

    የህቺ እህታችን የሚያስፈልጋት አይዞሽ በርቺ ነዉ ሞሪል እንጂ የሚጎዳትን ቃላት አትጠቀሙ እባካችሁ !

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 10 měsíci +16

    እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም የምትሸከም አንተ ብቻ ነህ ቤተሰቧ ብሯን ስትጨርስ ነው የጠሏት 😢😢 እፍፍፍ በልጅ መፈተን ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳሽ እዛም እዛም የምትሉ እህቶች ተረጋጉ በተልይ ከውጪ ዜጋ ጋር

  • @entsartube8667
    @entsartube8667 Před 10 měsíci +25

    ያሳዝናል ግን ጤናዋ ልክ አትመስለኝም ሀሳቡአን እንኳን መግለፅ አልቻለችም የኔ እናት አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 10 měsíci +53

    💔😭😭😭😭እምትፈርዱ ሰዎች
    አትፍረዱ የሆነችውን ከሧ በላይ የማቅ
    የለም። እህቴ እግዚአብሔር እንደሠው
    አይደለም ይረዳሻል!!

    • @selinahagos3510
      @selinahagos3510 Před 10 měsíci

      እውነት ነው በጣም ታሳዝናለች💔💔

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 10 měsíci +40

    ፀበል ሂጂ ፁሚ ፀልይ ስገጂ የኔ እህት የመምህር ተስፍዬን ገጠመኞች ስሚ እራስሽን እዛ ገጠመኝ ውስጥ ታገኝዋልሽ ይሄ ክፉ የመንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይቅረብሽ

    • @linalina6076
      @linalina6076 Před 10 měsíci +2

      Bawente btkikil sbale hegie yswe meker semi eshi ehte😢

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Před 10 měsíci +2

      🎚በትክክል👌

    • @eftah21
      @eftah21 Před 10 měsíci +2

      ጎበዝ የመምህሬ ተማሪ❤

    • @emuene3469
      @emuene3469 Před 10 měsíci +2

      መምህር ተሰፋዬ ሳይሆን ። ኢየሱስ ክርቶስ ለሁሉም መልስ አለው🙏 ጌታ ይፈውሳት😢🙏🙏🙏

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před 10 měsíci

      @@emuene3469 ምን ዘው ብለሽ ገብተሽ ትዘላብጃለሽ ሰው ያድንሻል ያላት አለ? አንቺ እራስሽ ገብተሽ የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ አዳምጪው ጋብዤሻለሁ ሀይማኖትሽን ያስቀየረሽ መንፈስ ማን እንደሆነ ትደርሽበታለሽ ጌታ ይርዳሽ አንቺንም 😊

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 Před 10 měsíci +70

    ሰዎች እባካችሁ ጥፋታችንን ከእራሳችንም እንፈልግ።

    • @yosephkassahun3117
      @yosephkassahun3117 Před 10 měsíci +2

      I Agree With You

    • @tnsucenter4574
      @tnsucenter4574 Před 10 měsíci +1

      ወሬኛ ዝበይ አችሽ ለልጅሽ መች ሆብሽ

    • @bayushabebe7472
      @bayushabebe7472 Před 10 měsíci +13

      ለልጅ ያለመሆን እና መሆን አይደለም ችግሩዋ። ችግሩ ህጉን አለማወቅ ነው። ጥላቻ እየነዳችሁ ኮሜንት መስጠት ባዶነትን ያሳያል

    • @zenagech7290
      @zenagech7290 Před 10 měsíci

      ​@@tnsucenter4574ባለጌ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 10 měsíci +1

      ትክክል ሁሌም የራሳችን ጥፋት አይታየንም😢

  • @fatamatydy833
    @fatamatydy833 Před 10 měsíci +34

    በጣም ተሰብራለች እህታችን ወላሂ የኔ,እናት,አብሽሪ,ዉዶቼ,በተለይ,ሴቶች ትዳር,ስንይዝ,እንጠንቀቅ😔😔

    • @user-wt6xq1yd5z
      @user-wt6xq1yd5z Před 10 měsíci

      አው ወላሂ የልብ ስብራት እዳለባት ያስታውቃል

  • @balager21
    @balager21 Před 10 měsíci +89

    ሰላም ለሀገሩ ሰላም ለመደሩ ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅቅ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲።

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 10 měsíci +15

    አይ ህይወት በጣም ከባደነው የእናት መከሪተት 😢😢😢 ፀበል መግባት ከዛም ንሳሃ ትግባ ልጆችዋ ፈጣሪ ያገናኛታል ከበሺታውም ትድናለች

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Před 10 měsíci +49

    አምላኬ መጨረሻችንን ያሳምርልን ፡እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před 10 měsíci +13

    ሁሉም ችግር እሷ ላይ ያለ ይመስላል አንዳንዴ የራሳችንም ችግር ማየቱ ጥሩ ነው ፀበል ግቢ እናት ወደ ህሊናችን እንመለስ

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane Před 10 měsíci +25

    እዚህ ውስጥ ብዙ ፍልጥ መሀይም ኮመንታተሮች አሉ።

    • @fatamatydy833
      @fatamatydy833 Před 10 měsíci +2

      ቀላል የተመቱ አሉ

    • @amanuelgkiros3363
      @amanuelgkiros3363 Před 10 měsíci +3

      በጣም ልክ ብለሻል ብዙዎቹ ኮሜንቶች ለ ኣቅመ ኮመት ባልደረሱ ሰዎች የተፃፉ ናቸው።

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 Před 10 měsíci

      ​@@amanuelgkiros3363በጣም ትክክል

    • @user-tk9xu2tu6n
      @user-tk9xu2tu6n Před 10 měsíci

      እውነት ደደቦች አስተሳሰብ

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 Před 10 měsíci +22

    በመጀመሪያው ሰህተት መማር ካልቻልን ህይውት ከባድ ነው ሰህተትን እየደጋገሙ መኖር

  • @conney5854
    @conney5854 Před 10 měsíci +16

    እውነት ነው ታማለች በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል እመቤቴ ትድረስልሽ እግዚአብሔር አምላክ ከታሰርሽበት ይፍታሽ አይዞሽ እህቴ

  • @maryamawithabeshawa5916
    @maryamawithabeshawa5916 Před 10 měsíci +15

    ሂወት እንደዚ ና ልክ እንደ ጤዛ ጠውት ታይቶ ማታ እሚጠፋ አይዞሽ እህቴ ይሄ የደብተራ ድግምት ነው የሰላቢ መንፈስ ንስሃ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ ፀልዪ ከበሽታሽም ትፈወሻለሽ ልጆችሽንም ታገኛለሽ ዝም ብሎ ንስሃ ሳይገባ መፀበል ለዳቢሎስ ምንም ነው ይደበቃል ስትፀበይ እሱ ደጅ ነው እሚጠብቅሽ አይዦሽ ንስሃ ግቢ ጭንቀትም ሆነ ህመምሽ ልጆችሽንም ትዳርሽንም የበተነው መተት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ትድኛለሽ

  • @user-sd3by1ph7t
    @user-sd3by1ph7t Před 10 měsíci +59

    እሱ ካልፈረመላት ልጅ ይዛ መውጣት አትችልም ከባድ ነው መፈረድ አይቻልም የውጪ አገር ኑሮ እግዚአብሔር ካረዳ ከጭንቅላት ውጪ ነው የሚያርገው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 10 měsíci

      Wichi ager alew bicha new yemetedash.

    • @samridesta5080
      @samridesta5080 Před 10 měsíci +4

      እዉነት ነዉ አባት ፍቃድ ካልሰጣት ልጆች ይዛ መዉጣት አትችልም ልክ ነዉ እኔም በዚህ ሕይወት ዉስጥ አልፌያለሁ ግን አሁን አምላክ ረድቶኝ ተፋተን ልጆቼን በሰላም ብቻዬን አምላክ እያገዘኝ እየኖርኩኝ ነዉ አዉሮፓ ልጆች ይዞ ከባድ ናት ሰዉ ግን አይረዳም አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

    • @Eurael
      @Eurael Před 10 měsíci

      Egziabher yistish. Mefred ayasfrligim!

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 10 měsíci +1

      Beferedikubet hulu teferidobign ahun alferidim.

    • @hirut6520
      @hirut6520 Před 10 měsíci

      Yene konjo anchi bedenb gebtoshal tebareki

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 10 měsíci +17

    ወደ እግዚአብሔር ጩሂ ንስሀ ግቢ እህቴ 🙏 በተርፈ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ

  • @luwam8104
    @luwam8104 Před 10 měsíci +16

    ምስኪን እህቴን ልቧ ተሰብሯል አይዞሽ ያልፋል ልጆችሽ ይመጣሉ ❤

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Před 10 měsíci +43

    "ዱባይ ምን ትሰሪያለሽ?"
    ዱባይ ያው በየሳምንቱ እመላለሳለው ናይት ክለብ እሄዳለው ከዛም መኪና ካገኘው ይዤ አመጣለው።
    አንዳንድ ግዜ ህይወት አማረ ተብሎ ሁሉን በእጅ የያዝን ሲመስለን እንደ ወንዝ ውሀ ዝም ብሎ መሄድ ህይወትን ነው የሚያስከፍለው። ብቻ እግዚአብሄር ይርዳሽ 4 ልጅ ወልዶ አለማሳደግ ከባድ ነው።

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n Před 10 měsíci +17

    ያረቢ አደራህን ርዳት ይቺን ሴት ያአላህ 😢😢

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 10 měsíci +8

    ወላዲት አምላክ ከነ ልጅዋ ታሪክሸን ትቀይርልሸ አይዞሸ መፍትሔው ወደ እግዚያብሔር መጣበቅ ነዉ 😢🙏

  • @hewot4076
    @hewot4076 Před 10 měsíci +24

    ጅማሬ ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜያችንን ፈጣሪ ያሳምረው የስው ልጅ ፍፃሜው ሲያምረውና ሕግዚያአብሔር በስላም ያገናኛችው

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před 10 měsíci +68

    🍂ሰደት ላይ እንደሚኖር ሰው ታጋይ 𝑜𝑟 ብርቱ 𝑜𝑟 ጀግና 𝑜𝑟 ጠንካራ አይበገሬ ሰው የትም አይገኝም!!
    📍ወርቅ በእሳት ከሚፈተናው በላይ ሰደት ያለ ሰሰው ይፈተናል!!እህ እይበረታን!! 🌹📚

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 Před 10 měsíci +45

    2016 ለሁላችንም ሴቶች የሳቅ ዘመን ይሁንልን አሜን 🎉🎉🎉

    • @YeababaT
      @YeababaT Před 10 měsíci

      Amen amen amen 🙏🏿

    • @emuene3469
      @emuene3469 Před 10 měsíci

      አሜን🙏🙏🙏

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 10 měsíci +21

    ፈጣሪ ያስተካክልልሽ የማታ እጀራ ይስጠን ወገኖቸ🙏🙏🙏

  • @abduAbeba-py6dq
    @abduAbeba-py6dq Před 10 měsíci +75

    2016የአማራ ደም የሚቆምበት ሰላም የሚሰፍንበት አድርግልን እኔስ ሰለቸኝ በሰው ሀገር ሀሳብና ጭቀት ሀገሬ ልገባ እልና እረብሻ ማለቱን ሳቅ ልቤ ስብር ይላል😢😢😢

    • @user-wv9tl8zo4t
      @user-wv9tl8zo4t Před 10 měsíci

      አሜንን❤❤❤

    • @KgLv-uu6qk
      @KgLv-uu6qk Před 10 měsíci +4

      Fano 4 kilo enshallah

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 10 měsíci +1

      ​@@KgLv-uu6qk🎉🎉❤❤አሜን ያረብ ያርግልን ጌታ

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 Před 10 měsíci +1

      ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
      የአማራ ደም ገና ይፈሳል እናንተ ነብሰ ገዳዮች አገት ቆራጨች እግዛብሄር የእጃቹ እሰጣቹ ነው

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 Před 10 měsíci

      ​​@@tigrayplea5385Ignorance is contagious 😂 How is Tigray doing so far 😂

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 Před 10 měsíci +15

    ልጅን በቁም መነጠቅ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ የእኔ ከርታታ😢😢😢

  • @kedist1978
    @kedist1978 Před 10 měsíci +37

    ምስኪን አይምሮዋ ትንሽ ችግር አለባት የልጆች ማጣት ከባድ ነው ።

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 10 měsíci +1

      End ateblu chnket eko masbe ayaschelm

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 Před 10 měsíci

      በትክክል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 10 měsíci +1

      ጎዳና ስለወጣች ይሆናል የማዳመጥ ችሎታዋ ግን በጣም የሚገርም ነዉ።

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Před 10 měsíci +23

    የፈጣሪ የአለ እንደዚህም አለ 😢
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 10 měsíci +4

    ትንሽ ችግር ይታየኛል !!! ቤተሰብ ሰው ሲወድቅ ማንሳት ብትችሉ መክሮ ወደ ትክክለኛ መንገድ ቢያሲዟት ::

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 10 měsíci +11

    ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ 😢🙏🏽😢

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před 10 měsíci +59

    በ2016 ኢትዮጵያ ሀገራችን ከጦርነት ከእርስበርስ ፣ጥላቻ የምንወጣበ የሰላም አየር የምንተነፍስበት የትኛውም ክልል ላይ ሰበር የጦርነት ዜና የማንሰማበት፣የቤተክርስቲያን መቃጠል የምስጂድ መፍረስ ደግም የንጹኃን ደም የማይፈስበት፣የኑሮውን ክብደት እርስ በርስ ተደጋግፈን የምናልፍበት ዓመት ይሁንልን አሜን❤

  • @Ethioinfomarcy
    @Ethioinfomarcy Před 10 měsíci +15

    የትዳር ጭንገፍ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን አይዞሽ ወደችርች ሂጂና ይፅለይልሽ ነፅ ትወጫለሽ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 Před 10 měsíci +1

      ጸንሰጀ ትዳር አይጭንግፍም።

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Před 10 měsíci

      😂 ከሳሻችን ዳቢሎስ ከሁለት ሺአመት መፌት ወድቆል አንተ ወንድምህን ይቅር ያላልክ አንተ እንደምታይ አምላክ አያያትም

    • @redeactef
      @redeactef Před 9 měsíci +1

      አይ መናፍቅ ልቦና ይስጣቹ።

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 10 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ የነሱና የኛ ሲስተም የተለያየ ነው ያ ነገር አንግባባም እንጅ እነደውም ኤሮፕ ነው የሴት መከበሪያ ሀገር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ይከብዳል

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 10 měsíci +16

    ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 10 měsíci +14

    የልጆቹን አባቶች በጣም አደነኳቸው ልጆቹ ከናታቸው ጋር እንዲገናኙ ማድረገቸው ወደፊት የማንነት ጥያቄ እንዳይኖራቸውያደርጋል እሷ ግን የሳይካትሪክስ እርዳታ የማትፈልጋት ይመስለኛል እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ልፈርድብሽ አልፈልግም

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 10 měsíci

      እንደውም ደህ ናናቸው ወላሂ ልክ ነሽ

  • @user-fi6rm5do4c
    @user-fi6rm5do4c Před 10 měsíci +12

    እናት ልጇን አትጣ እህህህ አላህ ይርዳሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 10 měsíci +6

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ሴቶችን ጭንቅላት የምታዞሩ የሴት ጠላቶች ለእዚህ ሁሉ በሽታ የዳረጋችኇት የጠላት መላክተኞች ምህረት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርሽ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል ! ዓለምሰገድ ታደሰ ይህችን ሴት ስነልቦና የህክምና እርዳታ እንድታገኝ አምቻችላት please በጣም የተጎዳች ሴት ነች የእኔ ቆንጆ ከእጅሽ ገንዘብ ከሌለ እናትም አትወድም

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před 10 měsíci +11

    የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላችኝ በቤተሰብ ስር አለማደግ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před 10 měsíci +19

    እህታችን የአህምሮ ችግር serious mental problem ያለባት ይመስላል:: ሕክምና ነው እንጂ ልጆች ማግኘት አያስፈልጋትም:: እሷ በመጀመሪያ ነፃ ጥሩ ዜጋ ጤነኛ መሆን አለባት ልጆቿንም ቢሆን በፕላን አልወለደቻቸውም ቤተ ሰቦቿ የበለጠ ስለ ባህርይዋ ማብራራት ይችላሉ በጣም ያሳዝናል አሁንም ጎዳና ላይ የምትወልድ ይመስለኛል ውይም ለመጥፎ በሽታ እንዳትጋለጥ ያስፈራል::

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 Před 10 měsíci +1

      መፍረድ ከባድ ነው ጊዜ የፈረደበትን የተጎዳን ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም አይባልም እቺ ሴት በትክክል እያወራች ነው በፊት ተሳስታ ሊሆን ይችላል እንጂ ጤነኛ አለመሆኗ አይታይም

    • @abelbilly9174
      @abelbilly9174 Před 10 měsíci +1

      ትክክል ነህ ... ጥሩ የእእምሮ ሀኪም ነው የሚያስፈልጋት.
      ጌታ ይርዳት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 10 měsíci

      @@wesenayalew3421 በጣም ትክክል የማዳመጥ እና የመልስ አሰጣጥ ችሎታዋን እኔም አድንቄያለሁ!!

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Před 10 měsíci +56

    ክፋ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ነጻ ያውጣሽ ነይ ወደ ጌታ እየሱስ እሱ ያሳርፍሻል።

    • @mekilovexff7334
      @mekilovexff7334 Před 10 měsíci

      እየሱስኮ ሰው ነው😂

    • @BONANZ321
      @BONANZ321 Před 10 měsíci +3

      ጌታ እየሱስ ጌታ ነው!!

    • @BONANZ321
      @BONANZ321 Před 10 měsíci +1

      @@mekilovexff7334 ጌታ እየሱስ ጌታ ነው!!

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před 10 měsíci +1

      ወደየትኛው እውነተኛውን ይዛው ከሆነሰ አይ የናንተ መንፈስ

    • @mekilovexff7334
      @mekilovexff7334 Před 10 měsíci +1

      @@BONANZ321 በመዝሀፍ ቅዱስ ራሱ ነብይ ነኝ ብሉዋል ነብይ ማለት አስተማሪ ሰው ነው ጌታ ነኝ ያለበትን አምጡ ስትባል መረጃ የላችሁ ወሬ ብቻ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 10 měsíci +3

    የኔናት ልቧ ተሠብሯል ኡፍ😭
    እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔህት
    እንባሽንም ያብስልሽ🤲አይዞሽ!!

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 10 měsíci +2

    ልቧ ስብር ብልዋል መድሀኒያለም ይድረስላት ይሄንን ፕሮግራም የሚያዩም የማያይም ባለም ላይ ያለች ሴት ፈተናዋ ይብቃ የልጅ ነገር ከባድ ነው 😢😢😢

  • @user-dq2zz9tm7k
    @user-dq2zz9tm7k Před 10 měsíci +3

    እባካችሁ በውጭ ሀገር ያላችሁ ጠበቃወች እርዱዋት ታሳዝናለች የተጎዳች እሴት ነች ታስታውቃለች

  • @tgze2435
    @tgze2435 Před 10 měsíci +17

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ አይዞሽ ለዚች ሞልታ ለማትሞላዉ አለም ተሰቃየሽ ልጅ እኮ ቀልድ አይደለም አይ ስቃይ አይ እህቴ ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ እንኮን አራት ልጅ አንድ ልጅ ማጣት ይከብዳል አይዞሽ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před 10 měsíci +3

    ውበትም ይረግፋል ሲሉ አላምንም ነበር ምን የመሰለ ደም ግባት ይዛ ነበር ሁሉም የተመኟት ሲረግፍም እንዲሁ ነው ፀበል ታጠቢ ማማየ ካለብሽ ደዌ እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ እናት

  • @TeTe-hq2gl
    @TeTe-hq2gl Před 10 měsíci +4

    የኔ ናት አይዞሽ ስው የጣለውን አላህ ያነሳዋል ልጆችሽን አላህ ከእቅፍሽ ይመልስልሽ እኔ ስው ሆኜ እደዚ ከተንስፈስፍኩልሽ አላህ አይጨክንብሽም
    እናትሽንም እህትሽንም አምላክ ያራራልሽ አይቶሽ የሚከፍብሽ ካንቺ ይራቅ ምን ያህል እደተጉዳች እንኩዋን ገፅዋ ድምፅዋ ይናገራል ያንቺም የኛም መጨረሻ ይመር በመልካም ዜና እደምትመለሺ ተስፍ አለኝ

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 Před 10 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ወደእርሱ ተጠጊ ሁሉንም መልካም ያረግልሻ ታማኝ ነው

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 Před 10 měsíci +6

    ፈጣሪ ይርዳሸ አህቴ አንዳንዴ ሳናሰብ የምንሰራዉ ሰህተት በህይወታችን ዋጋ ያሰከፍለናል አይዞሸ የልብሸን መሻት ይሙላልሸ አንዳንድ የማይሆን ኮመንት የምትፆፉ ልጆች አባካችሁ እናሰተዉል ነገ በኔ እንበል አናሰተዉል ፈጣሪን አንፍራ አንደበት መጥፎ ነዉ እንጠቀቅ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před 10 měsíci +4

    እህቴ መጀመሪያ በደንብ ታከሚ ጤናሽ በደንብ ከተመለሰ በኃላ መሄድን ትሞክሪያለሽ ምክንያቱም ልጆቼን ብለሽ ኢንባሲ ብትሄጂም አይፈቅዱልሽም ድንገት ቢፈቅዱልሽ እንኳን ሆስፒታል ነው የሚያስገቡሽ የበለጠ ጭንቀት ነው የሚሆንብሽ ተረጋግተሽ ጤናሽን ተከታተይ በቅድሚያ ጌታ በነገሮች ሁሉ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 10 měsíci +5

    ያአሏህ ልቧ እንደተሰበረ ይለያል አላህ ይጠግንልሽ ልጆችን ይሰብስብልሽ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Před 10 měsíci +6

    ወይኔ እህቴ እንጀት ትበላለች እባካችሁ ህግ ይምትችሉ እርዱት😢😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 10 měsíci +10

    እግዚአብሔር እንባሽ ያብስሽ😢😢የኛመከራ አያልቅምበጠቅላይበጣምነው የምታሳዜነውኡኡኡኡኡ😢😢

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před 10 měsíci +3

    ምፅ ይህም ህይወት አለ ያሳዝናል😢😢 የልጆችሽ አባቶች ግን ቢያንስ ልጆችሽን እያሳዩሽ ነው ይህ ትልቅ ተስፋ ነው ስለ ጤናሽ አስቢ እህቴ :: ልጆችሽን ማግኘትሽ አይቀርም ግን ራስሽን ጠብቂ:: ወንድማችን የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው :: ልኡል እግዚአብሔር ይማርሽ🙏

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Před 10 měsíci +13

    የኔ እናት ኖርማል አትመስለኝም እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 10 měsíci +1

      Ere yehen comments tanbe yehonale le kaleshe betetenkeke

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před 10 měsíci

      አንችስ ኖርማል ነሽ?🥱
      ስንት ጭባ አለ በማርያም😳

    • @mihretmekonnen3497
      @mihretmekonnen3497 Před 10 měsíci

      @@yonasyonas3249 ጭባህ ይውጣ ውርጋጥ።

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my Před 10 měsíci +28

    ፈጣሪሆይ ሐገራችንን ሕዝቧንም አድን እግዚዎ መሐረነ ክርስቶስ❤❤

  • @user-pb1cg6nx6g
    @user-pb1cg6nx6g Před 10 měsíci +5

    ያረቢይ ያችስከፋ አድግዜ እንኳን አይበቃሽም እደ የውጭ ዜጋ ጋር ምንአያያዘሽ ክፉ አናጋሪ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 Před 10 měsíci

      የውጭ ዜጋ ለፍሉስ. ነው. 😂😂😂.

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před 10 měsíci +30

    ምርጥ ጋዜጠኛ አለሜሠዴ❤

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 Před 10 měsíci

      ጤኔኛ መዎንሽን ልታሳይ ነዉ ተመቸኝ ሌላዉ ከሌላ ዜጋ ወልደሽ ወሰዱብሽ ደግመሽ ግን ከሌላ ዜጋ መዉለድ በደናዉ ጌዜ ያልተረዳ ቤተሰብ አዉን እደገና ሸክም ንሳሐ ገብተሽ ከመጀመራዉ ባልሽ መሰብሰብ ጌታ ይርዳሽ;:::

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před 10 měsíci +1

    ልጅነቷ ላይ የተጎዳችው ነገር አለ እንጂ በአንድ ልጅ ትማር ነበር አምላክ ይርዳሸ ወልዶ መና

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 Před 10 měsíci +18

    ልጅቶ እራሶ ግራ ገብቶታል የምትናገረው ሁሉ ይምታታል ወልዶ ማሰቃየት አንዴ ያመኛል ደህና ነኝ ወይ ጉድ ጌታ ይማርሽ

    • @seblemekonen2648
      @seblemekonen2648 Před 10 měsíci

      እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም የኖርዊ መንግስት ካለምክንያት አይወስድም እኔ አስራ አራት አመቴ ነው የኔ ቆንጆ እምታወራውን አታቅም

  • @user-ps3bq6vy3w
    @user-ps3bq6vy3w Před 10 měsíci +12

    ግራ የገባው ወሬ ግራ አጋባን🧐🤔። ጥልቅ ምርምሮች መካሄድ አለባችው እዚህ ጉዳይ ላይ።

  • @mulualemabera8083
    @mulualemabera8083 Před 10 měsíci +5

    አይዞሽ የኔ ውድ ተረጋጊና ፀልይ።🙏🙏ደጋግመሽ ፀሎት አድርጊ።ካልሆነ ጭንቀት/ድባቴ ውስጥ ትገቢያለሽ።ልጆችሽ ይመጣሉ።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 10 měsíci +5

    ልክ ናት አ.አ ኖረው ሀገራቸው ሲመለሱ ወደ አውሬነት ይቀየሃሉ ነጮቹ ትክክል ነሽ!!

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 10 měsíci +35

    እንኳን አደረሳቹ ለሊቀ መላይኩ ቅዱስ ሩፋኤል መጪው ዘመን 2016 የሰላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን 🇪🇹 ዓለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ አዳማጭ እንወድካለን

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 10 měsíci

      😂ማነዉ እሩፋኤል ቀዠታም ተረት እያመጣቹ ዘመናቹ ጨረሰው ቹ😂ኢየሱስ በቀር አምላክ የለም።

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Před 10 měsíci

      ​@@user-pe7xy9ym5ewho are you 😤😤

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Před 10 měsíci

      Enkon abro aderesen❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 10 měsíci +7

    😭😭😭 መጨርሻየን አደራ ጌታየ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 10 měsíci +92

    ኢትዮጵያዊን እባካችሁ የውጭ ሀገር ዜጋ አታግቡ የሀገራችን ዳሀ ወንድ ቢሆን አግቡ

    • @user-vl8cu1dm7s
      @user-vl8cu1dm7s Před 10 měsíci +4

      Habesha 😅😅😅

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 Před 10 měsíci

      Habeshas

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před 10 měsíci +5

      Well,ዱባይ ያሉት አብዛኛዎቹ ሸሌዎች ናቸው መንገድ ላይ ሁሉ ይቆማሉ...

    • @hirut7396
      @hirut7396 Před 10 měsíci +2

      ትክክል የፈለገ ቢሆንም ሀበሻን እሚመስል የለም ምን እየተበደላችሁ ነው ነጫጭባ እምታገቡት ቢያንስ ከሀበሻ ተጋብታችሁ ብትወልዱ ልጃችሁን ታገኛላችሁ ከነጭ እየቀፈቀፋችሁ በሚዲያ ለቅሶ 😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 10 měsíci

      ​@@coolnassa1420አኡዙቢላ

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 Před 10 měsíci +2

    የኔ እህት ውስጥሽ ሰላም አይደለም በምታምኑው እምነት ፀልይ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያግናኝሽ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 10 měsíci +7

    ጌታ ኢየሱስ ይድረስልሽ የኔ እህት አይዞሽ ጌታ ከይረፍድበትም ።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 10 měsíci +3

    የአይምሮ ችግር ኬዝ ነው። አይምሮዋ ትክክል ቢሆን ልጆቹን አይወስዱም! እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ❤

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před 10 měsíci

      ወደ ፖሊስ መደወሏ ነው የሷ ስህተት።

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 10 měsíci +6

    ከሌላ ዜጋጋ የምትወልዱ ሴቱች እባካቹ መጨረሻዬ ምንድነው ብላቹ አስቡ ምንም ደሀ ብሆን ከሀገሬ ልጅጋ አሁን. የልጆቻ ነገር ስታስብ ምን ያሀል እነ ሚቆጫት 😢😢😢

    • @infinitelove3840
      @infinitelove3840 Před 10 měsíci +3

      Be ageru sew yetekeda snt ale. Lela zega mehonu sayhon batekalay hulunim wend metenkek new ena betselot fetari melkam sew yagenagn

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 Před 10 měsíci +5

    ምስኪን ልቧ ተሰብሯል😢😢😢

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Před 10 měsíci +4

    እንደዚህ ለማለት ይከብዳል ግራ ገባኝ እህቴ 🥹ልቤ በጣም ተነካ😢

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 10 měsíci +5

    ሉል ሰገድዬ እንኮን አደረሳቹ ከነ ባልደረቦችክ እይወት ተገልጦ የማያልቅ መፃፍ ነው የኔ ውድ 2016 ከልጆችሽ ጋር ምትገናኝበት የደሰታ አመት ይውንልሽ ያሳዝናል አይዞሽ ተሰፍአ አትቁረጪ

  • @zehara605
    @zehara605 Před 10 měsíci +8

    ጉዲ ነወ ሰወ የሴቶች መከራ 😢 አላህ ይርዳሸ

  • @AaAa-gi5kb
    @AaAa-gi5kb Před 10 měsíci +16

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት❤❤😢😢

  • @yttyhg9284
    @yttyhg9284 Před 10 měsíci +10

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት❤❤❤❤😢😢

  • @taybat536
    @taybat536 Před 10 měsíci +7

    ሚስኪን ትታሳዝን 4ልጅ ባዶ መቅረት አላህ ያረጋጋሺ

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Před 10 měsíci +21

    be strong. don't give up. life is up and down. May God be with you sister.

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 10 měsíci +1

    እናት ልጇን በፍፁም አትጣ ከባድ ነው ፈጣሪ ልጆችሽን በአንድ ላይ አሰባስቦ ያገናኝሽ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 10 měsíci +2

    በጣም ልብ ይነካል እህቴ አይዞሽ ልብሽ ስብር ብሏል እመብርሃን ትጠግንልሽ አይዞሽ ቀን ያልፋል ጸበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጪ ትለወጫለሽ ከቻልሽ አግኚው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አለምዬ አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ ምስኪን ሰዎችን በማቅረብህ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 10 měsíci +10

    አለምሰገድ የሴቶችን ጉድ ዱባይ ሂደህ ብታይ ታዝን ነበር አሁን እዚህ ስታያቸው ንፁህ ሰላም ይመስላሉ....ግን አብዛኛዎቹ bar lady ናቸው ከላይ እንደፃፍኩት መንገድ ላይ ሁሉ ወንድ ፍለጋ ይቆማሉ ያሳዝናል አንድ ቀን የሴቶቹ ጉዳይ ዱባይ ሂደህ ዶክመንተሪ መስራት አለብህ እኔ ግን የምፈራው በሽታ እየያዙብን አገራችን ሲመጡ ለስንቱ ምስኪን ድሀ ወንድ እንዳያስተላልፍ ያሰጋኛል በእውነት ዱባይ ማታ ማታ የምታየው ጉድ ያሳዝናል ያማል በመኪና እየተዘዋውርኩኝ ብዙ ጉዶችን አይቻለሁ...ደግሞም አንዳንዶቹ እንደነገሩኝ በአንድ ቤት ውስጥ 10 ሴቶች ናቸው በፈረቃ የሚኖሩት አንዷ ስራዋን ሰርታ ስትመጣ አንዷ ተነስታ ትወጣለች እንደዚያ እያሉ ነው የሚኖሩት ይሄ ምንም ማለት አይደለም ግን ምን አይነት ስራዎችን ማታ ማታ እንደሚሰሩ ለመፃፍ ፈልጌ ነው ያው ለገንዘብ ብለው ከተለያየ ወንድ ጋር ነው የሚወጡት በሽታውንም የሚያቁ አይመስለኝም ለምን እንደሚመስለኝ አብዛኛዎቹ ብዙም የትምህርት እውቀት የላቸውም እና ዝም ብለው ለሆነ ስራ ዱባይ ይሄዳሉ ከዚያ አንዳንድ እህቶቻችን ሽርሙጥና ነው easy ገንዘብ የሚያስገኝው ሲሏቸው በዚያው ይገባሉ to be honest ዝም ብዬ research ሳረግ ነበር ማነው ይሄንን ስራ የሚሰራው ብዬ ሳየው ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያኖችና ኤርትራዋይኖች ሴቶች ናቸው....እባካቹህ ኢትዮጵያ ስትገቡ ወንዶችን አትበክሉ ወይንም መከላከያ እየተጠቀማቹህ ወሰባዊ ነገር ማድረግ....thank you

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር መንገድሽን ያሳይሽ የኔ እናት የማታ እንጀራ ይስጥሽ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Před 10 měsíci +1

    ራሷ ጤነኛ አይደለችም ሁሉም ሰው አንድ አይነት ይሆናል እሷ ጋ ሲደርስ የለመደችው ህይወት በትዳር እንዳትቆይ ተፅእኖ አድርጎባታል አይምሮዋ ትክክል አይመስልም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 10 měsíci +3

    አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ መከራ አያልቅም እግዚአብሔር በቃ ይበለን እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ አታልቅሺ ጸልይ

  • @sunnyhart9260
    @sunnyhart9260 Před 10 měsíci +75

    I agree with the journalist! Why bringing another soul to our planet earth knowing the fact of her situation, he is right! She is not a breeding machine! Something doesn’t make sense! 😢

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi Před 10 měsíci +8

      i think ጤነኛ አይደለችም

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 10 měsíci +3

      @@AmyLemma-ic3fiend lemalte lemdnwe menchkulwe gn egzbhair le negroch hulu yeker yeblen Betlye set honene end mene lesowoch

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Před 10 měsíci +2

      😂😂 breeding machine you are funny

    • @sunnyhart9260
      @sunnyhart9260 Před 10 měsíci

      @@adrontube3361 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 10 měsíci +5

      ወሬኛ ስለሀገሩ ና ያሳለፈችውን ችግር ምናቀው በዛ የነበርን ነን

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Před 10 měsíci +31

    እዮሃወች እንኳን አደረሳቹ አዲሱ አመት መልካም ታሪኮችን ምንሰማበት ይሁን❤አለምሰገድ ምርጥ አድማጭ እንወድካለን

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 Před 10 měsíci +4

    ማስረዳትም አልቻለችም የተውሰበሰቡ ወንዶች ናቸው ልጆቿ በየቦታው ተበትነው የአላህ አላህ ይሰብስብልሽ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 10 měsíci

      የስራዋ ፀባይም በጣም ከባድ ነበር ከንግግሯ የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች

  • @Lula124tube
    @Lula124tube Před 10 měsíci +19

    እግዚአብሔር ይሰውረን ከዚ, ምናልባት ሰው መተት አድርገውብሽ እንዳይሆን ቤተክርስቲያን ብትሄጂ ጥሩ ነው

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 Před 10 měsíci +1

      Yemanesh kotetam kotetakotet

    • @Dnglmarya
      @Dnglmarya Před 10 měsíci

      ​@@gheremewaraghaw4993ምን አናደደህ አንተ ነህ እንዴ የመተትክባት

    • @tegestayele1900
      @tegestayele1900 Před 10 měsíci

      ከሰዉ አናት ላይ ዉረጂ

    • @Lula124tube
      @Lula124tube Před 10 měsíci

      😄😄😄😄እንዴ ምነው እናንተ መተተኞች ናቹ እንዴ በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ደም ወጋዋቹ

    • @tegestayele1900
      @tegestayele1900 Před 10 měsíci

      @@Lula124tube አልቀረብሽም ወጋሽን 😄😄😄 አንቺን ብሎ ወጊ ደፋር