ከ3 ሆቴል ባለቤትነትጎዳና የወጡት እናት - 8 ልጆቼ ሁሉም ሞቱብኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Vložit
- čas přidán 20. 05. 2024
- Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.
ይህ የመናፍስት አሰራር ነው ማለትም መተት ነው አለበለዚያ እርሰዎ እእራሱ ሃብቱን ያገኙበት መንገድ ጤነኛ ከልሆነ እና የሆነ መናፍስታዊ አሰራር ከነበረው እና ድንገት ንሰሐ ሳይገቡ ስገብሩት የነበረው መንፈሱ ግብሩን ለማግኘት ስል ልያጠፋዎቦት ይችላል አለበለዚያ ግን በመተት ማለት በጎረቤት በጓደኛ በስራ በልደረቦች የመጣ የሰላቢ፣የምስጥር፣የእድል መተትና ድግምት ልሆን ይችላልና በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ያጡትን በረከት ሁሉ ማግኘት ይችላሉ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ።
ሴትዮዋ ችግር አለባቸው....
የከትግሬው ባሌ እናት ችግር አለባቸው ካሉ ታድያ ከወላይታ የወለዱት ልጃቸው ለምን ይሞታል? ይሄ የጎጃም እን ጎንደር መተት ነው
እኚህ እማማ:- መርካቶ በዚያን ጊዜ የ3 ሆቴሎች የጭነት መኪናዎች የታክሲዎችና ከ 500 በላይ ሰራተኞችን የሚያስተዳድሩ በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ የታወቁ ሀብታም የሠራተኞች ቤተሰብ ነበሩ::
😢
😢😢😢😢😢😢😢😢ያገኘም ያጣል ያጣም ያገኛል ለሁላችንም መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢
😢ufffff
የጠፋውን ሁሉ እጥፍ አርጓ ይስጥዎት የእዬብ አምላክ ምን ይሳነዋል?😥
በቲክቶክ ያስተዋወቅሻቸውም ልጅ እግዚአብሄር ይባርክሽ መልካም ወጣት ነሽ❤❤❤
ወይኔ!!!! የማትሰማ፣ የማትረዳ፣... ድብልቅልቅ የምታደርግ ጠያቂ... እይታዎች ሁነኛ ጋዜጠኛ የላችሁም?
ጋዜጠኛዋ ለ እናት ክብር የላትም እንጨት እንጨት የሚል ንግግር
I agree with your comment
ጭራሽ የሚናገሩትም አታስተውሉም
የኔ እናት።ሰው ካገኘሁ ለጨጓራዎ የሚሆን ማስታገሻ እልካለሁ።
ጠያቂዋ አልገባትም:: እኔ ካልፈረምኩ መኪናው አይሰማራም ማለታቸው ባለ ስልጣን ነኝ ማለታቸው አይደለም:: በዚያን ጊዜ የቀጠናው ዽ/ቤት የጭነት መኪና ባለቤቶች በየወሩ የሚፈርሙት ሰነድ ነበር::
Yalebeselu gazetegnoch☹️
ትክክል
ትክክል የሚናገሩትንም ልብ ብላ አታዳምጥም
ውይ ይቺ ጠያቂ የስነ ልብኢና አማካሪ ያስፈልጋታል አፏን ዘግታ ማዳመጥ እና በስርዓት መጠየቅ አትችልየራሷ ችግር አለባት መጀመሪያ እሯሷ ነፃ ትውጣ 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️
እማምዬ ሞት በእድሜ አይደለም እግዚአብሄር ያለፈውን ዘመን ይካስዎት ደስ የሚሉ እናት ነዎት❤❤❤
አሜን❤❤❤
ከዚህ ሁሉ መከራ በኼላ መልክዎ ደህና ነው እማምዬ የሚያምኑት አምላክ ይድረስሎት አይዞት ነገ ሌላ ቀን ነው ጌታ አይተዎትም እሱ አዋቂ ነው። እንዲረዱ ሚዲያ ላይ ያወጣሻቸው እህት እግዜር ብድሩን በበጎ ይመልስልሽ ተባረኪ።❤
አንዳንድ ሠው አርጅቶም ያምራል፣ አሁን እስኪ ወጣትዋን እና እሳቸውን እይዋቸው እስኪ፣ አርጅተውም ከወጣትዋ ይበልጣሉ፣ ይገርማል፣ እግዚአብሔር ይርዳዎ እናቴ፣
Endezeh aybalem please,yesewe morale banineka tiru newe
አይ የሰውልጅ መጨረሻ አብነት ሆቴልኮ ትልቅ ሆቴልነው
ይሔ ትክክለኛ የመናፍስት ስራ ነዉ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አስተምሮናል እሳቸዉ እግዚአብሔርን የድንግል ማርያምን ልጅ ስለያዙ አልጠፋም ክብር ለመድሀኒአለም ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን።
Kazi belay mamot ale inde
እውነት ነው
በልጅነቴ 3 ሆቴሎቻቸውን የጭነት መኪኖቻቸውና ታክሲዎቻቸውን መርካቶና እህል በረዳ በተጨማሪም አብነት ሆቴል አካባቢ አይቻለሁ:: የሚገርም ነው የምሚታወቁ ሀብታሞች ነበሩ::
ያሳዝናል
😢😢😢
ሚስኪን አይ እዱኒያ
መኪና የሚፈርሙት የመኪናው ባለቤት ስለሆኑ ነው የሚፈርሙት እንጂ ባለስልጣን ሆነው አይደለም እያስተዋልሽ ጠይቂ
በትክክል የመኪናው ባለቤትና በሰማቸው ስለሆነ ነው
ትክክል
የሰው ልጅ መጨረሻውን ነው ማሰብ በጣም ልብ ሰባሪ እናቴ።
የኔ ጅግና እናት ደሞ መልካቸው ግርማ ሞጎሳቸው ስያምር😢😢
ወይ ጉድ ጠለፈኝ ማለት ትላለች ጋዜጠኛዋ ጠፍቶሽ ነው ወይ ጉድ በስርዓት ጠይቂ
ጠያቂዋ ጋዘጤኛዋ ምን ያንቀለቅልሻል ረጋ በይ በዛ ለይ ጥያቄ ትደጋጊሚያለሽ እማዬ በጣም ፅናቶት ጥንካሬዎት ይገርማል ይህንን ሁሉ አጥተው ዛሬም በጥንካሬ አሉ 😢😢😢
Betkikil
የኔ እናት የታመኑት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይማሮት 💞💞💞💞
አብነት ሆቴል በጣም ታዋቂ ነው
በእውነት የ እግዚአብሔርን ክብር ከፍ ያረጉ እናት እውነት ነው እግዚአብሔር ያፀናል 🙏🏼
የድሮ እናቶች በጣም ጠንካሮች ለቤታቸዉ ለልጆቻቸዉ ዋጋ የሚከፍሉ ነበሩ ግን ምን ያደርጋል በማረፊያቸዉ ሰአት ጎዳና ሲወጡ ያሳዝኑኛል
ትክክል በጣም ያሳዝናሉ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ያሳዝናል እናቴ እግዛብሄር ይርዳዋት አይዞት 😢😢 አንጀት ይበላሉ
አላህየ የማታ እጀራ ስጠን ለኛ ለመዳም ቅመሞች
ድርቅ ያለች ጋዜጠኛ አጠያየቆ
ድንቄም ጋዜጠኛ!
አግኝቶ ማጣት እጅግ ከባድ ነው
የባሰም አለ ሀገርህ አትልቀቅ አሉ እንደት 8ልጅ በሙሉ ይሞታሉ የአላህ ከባድነዉ😭😭😭😭
የናቶች ወሬ እንደ ወተት ነው የሚያሳዝንም ቢሆን እነሱን መስማት አይሰለቺም ባገኛቸው ደስ ይለኛል 🤗
የድግምት ነዉ ልጆቻቸዉንም ንብረታቸዉንም ያጡት የመተት ነዉ ባሏም ወዶ አይደለም አሁንነዉ መተት የታወቀዉ ለነፍሱ ያለ ቤት ቢሰጣቸዉ ገጠመኝ መምኽር ተስፋዬ ጋር አገናኛቸዉ እባክሽን
Ewnet new 😢❤
ፃድቁ ኢዮብ ያን ሁሉ ንብረትና ልጆች ሲያልቁበት መተት ነበረን ነገር ሁሉ ከመተት ብቻ መገናኘት ጥሩ አይደለም ክርስቲያን ሲሆን ሰው ይፈተናል ፈተናው ደሞ መተት መተት እያላችሁ በረከቱን አታሳጡ
ትክክል የመተት እና የድግምት ስራ ይሄ መፍትሔው የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጡ ሁላችሁም ቤተሰቦቼ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን እናታችን እስኪ ጸበል ተጠመቁ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን
@@rasayifat5726 እርኩስ መንፈስ ሁሉ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን አሜን 🙏
@@rasayifat5726 በስላሴ ስም አሁንም መተት ድግምታም ሁላ የተመታ ይሁን
ውይ የኔ እናት ፀናታቸው እኔ እናቴን ከአጣሁ ሁለተኛ አመቴ እየመጣ ነው እሰካሁን መጠንከር አልቻልኩም እደ ሃዘን ከባድ ነገር የለም እናታችን ፀናቶት ይደንቃል መድሃኔዓለም መጨረሻዎትን ያሳምርልን
ጥርሳቸው ሲያምር የኔናት ወይጉድ እግዚአብሔር ይመልከቶት
Very clear if you speak and learn Amharic
@@mohammedreshid2472ግልፅ አድርገው
ይህንን የምትመለከቱ ወንድም እህቶቼ ከዘር የተወራረሰ መናፍስታዊ አሰራር አደገኛና ምህረት አልባ ነው ከዚህ ስራ በኢየሱስ በክርስቶስ አምልጡ ❤
በጣም ቆንጅዬ እናት አይዞት እማምዬ ጠንካራ ፅኑ ነዎት❤❤❤
ጋዜጠኛዋን ከልብ እናመስግናለን❤❤❤
የኔ እናት እንዴት እዳሳዘኑን አቦ እግዚአብሔር ይድረስለዎት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ይበልጥ ልጆችን ማጣት አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
ቀሪ ዘመኖት ይባርክሎት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
በቲክቶክ ያስተዋወቅሻቸው ፈጣሪ ይስጥሽ አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው እውነት ብርቱ ናቸው የእትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ድነው ለምስጋና እንደምመጡ እርግጠኛ ነኝ እናቴ አይዞት ብርቱ ኖት ያሳዝናሉ
የኔ ማር እግዛብሄር ይርዳሽ እሳቸውን እንደረዳሽ እግዛብሄር ከፍ ካለ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ ስልክ ቁጥራቸውን እና አካውንታቸውን አስቀምጡ ሰው የቻለውን ይረዳቸዋል
ጠንካራ እናት ናቸው ልጆቾትም ለእርሶ አላላቸውም አሁንም ጤና እድሜ ይስጦት አይዞህ እናቴ ቀሪ እድሜዎ ይደሰታሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ልጁታህ እደግልን እማማ እድረዱሁ ስለአረግሽ
እማምዬ አመስጋኝ እናት ነዎት ❤❤❤
ሲያምሩ በዚ እድሜ ጥርሳቸው እንኳን እግዚአብሔር ያንሳዎት ❤
እማማዬ አይናቸው ሲያምር የእኔ ጥርስ መልካም
የተማሩ እናትናቸው መድሐኒአለም እድሜናጤናይስጣቸው ጠፅናትእናብርታት አብዝቶይስጣቸው
መልክተኛውን እባክህ
ጀግና እናት ነበሩ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት :: አብነት ሆቴልን አዉቀዎለሁ❤
ሀረገወይን፡የምትባል፡ጓደኛ፡ነበረችኝ፡እሳ፡ከሆንሽ፡አለምፀሐይ፡ነኝ፡
ያመኑት የድንግል ማርያም ልጅ አይጥሎትም በጣም ጠንካራ እና ታታሪ እናት አይዞት
በጣም ያሳዝናሉ ፈጠሪ ይርዳቸዉ
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ በቃ አለቀ የፈጣሪን ሓይል አትርሱ እንጂ ሁሌ መተት ድግም እያላቹህ ሂሊናቹሁን በማታውቁት ስራ ለሃጢያት አታዘጋጁት
oh you are different, sewu zimbilo yikebatral eko.
እናቴ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቃችሁ በርሚል ጊዮርጊስ ብትሄዱ የበለጠ ጥሩነው
ደስ የሚሉ እናት 🤗እግዚአብሔር ፅናቱን ሰቷቸዋል በውነት 🙏🏼ስሙ ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ምን አይነት ጉድ የሆሽ ጠያቂ ነሽ በጣም ባለጌ ለነገሩ እሳቸው ይበልጡሻል
ጥርሥዎ ውብ ጥርሥ ነው ያሎት እናትዬ አይዞት እማምዬ ምድረ ድግምተኛ ውይ ኢትዮጵያ ምን ትጠቀማላችው የሠው ህይወት በዚህ ደረጃ መልሥ ከፈጣሪ ነው
እማማዬ እጅግ በጣም ጠንካራ ስው ነዎት እግዚአብሄርን ስለሚያምኑ ምንም አይሆኑም❤❤❤
ጎበዝ ጋዜጠኛ። አዳማጭ ነሽ። በጣም ጎበዝ። ማዳመጥሽ ለእንግዳ እንዲናገር ጊዜ መስጠትሽ። ጥሩ ነው ይልመድብሽ።
ወይኔ ምን አይነት ጋዜጠኛ ናት ክብር የሌላት.
እውነተኛ ክርስቲያን እናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋ ነው!
Chru Egziabeher Yrdawot
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ እማማም እድሜና ጤና ይስጥዎት። ስልካቸው ካለሽ እባክሽ?
Eyeata media thank you I love your media
She's still beautiful 😍 🤩 👌
አብነት ኦቴልን አቀዋለው ግን እኚ እናት ናቸው አላህ ይርዳቸው
Amazing woman
ማታ ማታ ቡሌ እንቀበል ነበር አብነት ኦቴል አላህ አፍያ ያርጋቸው
ጠያቂዋ መርማሪ police ነው እምትመሥይው ንግግርሽን smooth አርጊው
Betam
ምንድነው ተኮሳትረሽ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ?????
Tikkil
እናቴ በጣም ጠካራ እናት ኖት ፈጣራ ፀናቱንና ብርታቱን ይስጦ ጤናዎን ይስጦት አሰለቀሶኛል ታሪካቸው።😂😂
ወንድ ወንድ ወንድ።።ጨካኞች
ጠያቂዋ በጣም ነው ምታናድጂው መጀመሪያ ረጋጋጋጋጋጋ በይ በመቀጠል ጠይቀሽ አስጨርሺ ሌላው የምታወሪው ትልቅ ሰው ነው እንደ ትልቅ ሰው አውሪ እጅ ከማወራጨትሽ ባጠቃላይ በጣም ይቀርሻል እይ እነመሲን ያጠያየቅ ስርሀት እርጋታ የማዳመጥ ችሎታ ተማሪ ግድ የለም
ከባድ ነዉ ከልጆቿ መመሞት የገንዘቧ እንዴት ቻሉት እናቴዋ😭😭😭😭😭😭
በጣም መቼም ላይችል አይሰጥም አይዞት እናቴ
የኔየ እናት አላህ ይርዴዎት አፊያዎንም ይመልስለዎት ያረብ የልጅ ለዘን ከባድ ነው የኔየ እናት 5፡ነገር የወለደች 3፡በተከታታይ ሞቱባት በልጅነታቸዉ ሰዉ ሲጠይቁ ቤቱን ልቀቅይ 2፡ቱንም አሰዳታጫየዉ ሲባል ቤት ለቀቅንይ አልሃምዱሊላህ አሁን ሁለታችን ወጣን አሁንዱባይ ነን፡2ለታችንም እናቴየም የኛን ልጆች እዬሳደገች ነው የሞቱት 2፡ወድ አድሴት አሁን የቀረንዉ 1ወድ 1ሴት ነን
After all she went through, she is still beautiful and smiling ❤❤❤❤❤
የድግምት መንፈስ ነው እናቴ ፀበል ሂዱ ፀልዩ
😂😂😂 ቁማር እየተጫወተ ድግምት
ሄደዋል እኮ ያልሄዱበት ቦታ የለም
መፅናት አለባቸው ሁሉም ነገር በፅናት ነው የሚሆነው@@AlemTeka-ej3yq
ጀግና ጠንካራ እናት
የኔእንናት እንረዳዎታሌን አብሽሩ ሳየምሩደሞ❤❤❤
ጋዜጠኛይቱ ጋር ይመሣሠላሉ❤
ትክክል
የሰው ልጅ መከራ😢
እማማዬ እግዚአብሄር ያግዝዎት❤❤❤
በስመ አብ ይሔ የርኩስ መንፈስ አሰራር
Enen emamaye yesemay yemederu geta medhaniyalem ayetelotem!! emeberehan weladete amelak! Keresogar tehun!!!🙏🙏🙏
የኔ እናት 😭😭😭😭እርዱት ባካችሁ ፀባል ዉሳዳጭሆ እንን የኔ ሜታት ሜንፈስ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይፍራድባችሁ ☝️☝️☝️😭😭😭የሳው ደስታ ባዑርኩስ ሜንፈስ የምት ነታቁት ዑርኩሶች ማጭሄም ሳው አላእላችሆም ምክንያቱም የሰጣን ልጅ ስላሆናችሁ ዳብሎስ ብቻ ነው ባሳው ደስታ የሚቀና እናቴ እግዚአብሔር ይርዶት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይታዎችም አደዛው
ውይ የኔ እናት ቀሪ ዘመነውትን እግዚአብሔር ይባርካሉወት እዴት አሳዘኑኝ
አብነት ሆቴል ሰፈሬ ነው በጣም አውቀዋለሁ ግን የቤቱ ባለቤት እሳቸው መሆኑ የሚገርም ነው...
I wish they can tell us the story fully instead of small questions every second
ዋው ጀግና እናት አይዞት እሡመልካምነው
እስከአሁን ፍታቸው ይናገራል ባለ ማአርግ
Gazetegnawa Gin medenat ,mnew Chukul chukul meteyew ,eski Sewn madamet Ke Gazetegna Alemseged Temaru 🤔 Edeee 😢
Enatachin Ayzot Egziyabeher Layaschil Aysetim ❤ mnm ekwan kebad behonim ,lebego nw 🥰🙏😪
Hulum lebego nw
አፈር ልብላ የኔ እናት
ባላቸው እንደ ዘመኑ ነጋዴ በጥንቁልና ይሆናል ያገኘው፣ ሠይጣን ጨካኝ ነው እሱን ክነ ዘሩ ጠረገው፣ እሳቸው እምነታቸው ይሆናል ያዳናቸው፣
እኚህ እናት አዬምሮአቸው ዛሬም ብሩህ ነው ዬገርማል ።
እድሜና ጤና ይሰጣት እማምዬ ከመምህር ተሰፉዬጋር አገናኛቸወ የተሳሰረነገር አለ ቤተሰብላይ
Muselelimu ligie egzabehre yeseteshe
ጠለፈኝ፡ማለት፡ብለሽ፡የምትጠይቂው፡ጠለፋ፡አታቂም
😂😂😂😂😂
በጣም ጥያቄዋ ሲያስጠላ😂
Arhh endit tewokh
Yahune seate telfa aywekem altmlfum ytelfau enji😊
ጠካራ እናት ፈጣሪ ያግዞት
ዛሬም ቆጅዬ እናት ናቸው በመጦሪያ ሰአት ጎዳና ያሳዝናሉ
ጠያቂ አልገባሽም። በዚያ ዘመን የመኪና ስምሪት የባለቤቱ ፊርማ እንዲኖር የወቅቱ መንግሥት ያወጣው መመሪያ እንጂ የእርሳቸው ኃይለኛነት አይደለም።
ኢትተርቪው 12፡01 ደቂቃ ላይ ተቀዣበረ
እኔን እናቴ ይሄሁሉመከራ ይከብዳል ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጦት የኔናት ፈጣሪ አበርትቶታል የኔናትትትት
ያሳዝናን 💔