ዶ/ር ወዳጄነህ እውነቱን አፍረጠረጠው | ወደ አካውንቱ የገባው ብዙ ሚሊዮን ብር ምስጢር | ጥያቄ ውስጥ የገቡት ዳዊት ድሪምስ እና ዳጊ
Vložit
- čas přidán 4. 07. 2023
- እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
ምርጥ ጋዜጠኛ ተ/ሃይማኖት አዳነ 🙏🏾ግልፅ, እውነትን አጣርቶ ለህዝብ የሚያቀርብ,እውነተኛ ሰው ነህ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🏾ተባረክ::
ጐበዝ ነው
እህቴ ደምሪኝ
❤❤❤
እዉነት ነዉ ለእዉነት ታጋይ❤
@@ccu3907🎉
ወይ ዶ/ር ወዳጄ ነህ ትህትናህ ይገላል በእውነት በጣምነው ግርም የምትለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
ጠያቂና ተጠያቂ ተግባብተው ነው የሚያወሩት ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁንም አክባሪያችሁ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🤲
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክቶር ወዳጄነህ ህዝቡን ስለአከበርክ እናመሰግናለን
ተክለሃይማኖትን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አጠያየቁ እራሱ በስመአብ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን
እዉነት ነዉ ይችላል
Mnm aychlm hamet dr wedajenek keman gar mesrat edalebet liwesnlt new ede yeteraw gazetegnet malet geleltgna hono meteyek new firdun lehizb new metew yalebet
YOUR SO RIGHT ❤❤❤❤
Entorotos gibi / geba
እውነት ነው
የዕምነት ጥግ !!!! እግዚአብሄር ነው የሚያኖረኝ :: እግዚአብሄር ይረዳኛል ! የተከበርከው ዶ/ር ወዳጄነህ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! አሜን ::
Amen Amen Amen❤
አሜን
ደምሪኝ እህትዬዉ
Very well said comment & he knows well about sowing & reaping principles!! It's public, too!! Let his work of the kingdom brings a hundred fold to him & his family!🙏
Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እሜን ልበል- እኔንም የሚያኖረኝ አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ብቻ ነው!! ክብር ለስሙ ይሁን!!!
እኔ ሲመስለኝ ወደፊት ሀሳባቸዉ አንድ አለም, አንድ እምነት,አንድ መንግስት.... ኢሄን ጠብቁ እና ተጠንቀቁ , የሚከተሉዋቸዉ ሰዎችን እና መርህ ያረጉዋቸዉ መፅሀፎችን ....እስኪ መርምሩ 👏👏👏🙏🙏🙏 እድሜ ይስጠን
እውነት ነው ቢሳካላቸው ግን አይሆንም!
ይሄንን ሊያድርግ እየሰራ ያለ የዳቢሎስ ግሩፕ አለ በ ዓለም ላይ ግን እኛ እዛ ለመድርስ ገና ብዙ ይቀረና እደ ሰው መኖር ያልቻልን ደካማ ህዝቦች ነን በ ኢኮኖሚ የደቀቅን በችግር ብዛት ክፉ የሆንን ወዘተ ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ለትውልድ ምንም የተሰራ ነገር በሌለበት ለስደት አፈር ደቼ እየበላ ያለ ትውልድ ላይ በ አቅም ብቃት ሰርተው እንዲበሉ ለማድርግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሁሉ ይሄ ትርጉሙ ከተሰጠው እመንኑን ከዚህ በላይ ዋጋ ይከፍላል የ ኢትዮጵያ ሕዝብ :::ሌባ እና ወመኔ በበዛበት ሀገር ተስፋ ቆርጦ በባህር ሄዶ መሞት የሚፈልግ ትውልድ ትውልድ ጨካኝ እና ገዳይ ዘርኛ በበዛበት ትውልድ ስብዕና ላይ እንስራ የሚሉ ምሁራኖችን መግደል ይሄ ትውልዱን ገዳይ እናተ ናችሁ የምትሆኑት ::
@@abebeche722negashተሳስተካል ይሁሉ ህዝብ መስዋእት የሚሆነው የሚታረደው ለዚሁ የሉሲፈር ስራ ነው የሳጥናኤል ጎልን አዳምጥ እነ አብይ በዚሁ ምለው ነው ስልጣን የያዙት
ተራ ሃሜት አታውሩ።ዶክተሩ በግልጽ አስረድቷል።ከበቂ በላይ ግልጽ ነው።
አንድ ጥያቄ ለዶክተር ወዳጄነህ በአኢትዮዽያ ውስጥ ያሉትን ችግሮች ሁሉ ከግብረሰዶም እስከዝሙቱ ድራጉ ዘርዝረህ ኢሉሚናቲ የለም አኢትዮዽያ ውስጥ ማለት ምን ማለት ነው እነዚህን ሁሉ ክፋቶች ለማድረግ የደፈረ ወጣት እግዚአብሔርን ለመካድ ምን ይዘዋል ????በዘፈኑ ምናምን ዲያቢሎስን እያሞጋገሱት አይደል እንዴ
እንደኔ ወጣቱን በባዶ ሜዳ ትችላለህ ትችያለሽ ከማለት እምነቱን እንዲያውቅ እግዚአብሔርን እንዲፈራ ከሱስ ከዝሙት እንዲወጣ ማስተማር አይሻልም
ዶ/ር ወዳጄነህ የማከብርህ ሰው አላህ ይጠብቅህ
ጠያቂው ጋዜጠኛው! መላሹም ዶ/ር ወዳጄነህ! ምርጦች:-
ተክልዬ በእውነት ዶክተር ወዳጄነህ በምንም የማይተካ ሰብአዊነት የሞላው ድንቅ ሰው ነው በምንም ተአምር በክፉ የሚነሳ ሰው አይደለም ለኢትዮጵያውያን አንድነትና ህብረት እንደ ዶክተር ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤
ሀኒዬ ደምርኝ እህትዬ
I'm with you ❤
አረባኮት እውነቶትን ነው??? ያስተውሉ ይገምግምዋቸው እሱ የአብይ ነው!!!! ህዝቡን እሚያለሳልስ ሀይማኖትን በሳይንስ እሚተረጉም አስተውሉ በኃላ ሳትጠፉ!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ፡ እንዴት ፡ ቢወድህ ፡ ነው ፡ ይህንን ፡ ልቦና ፡ ርህራሄ ፡ የሰጠህ ፡ መደሀኒያለም ፡ የንተን ፡ እንጥፍጣፊ ፡ ልቦና ፡ ይስጠኝ ፡ ፀሎቴ ፡ ነው
ተክሌ ለምን እኔና ጓዶኞቼ እንደምንወድህ ታቃለህ 1)ጸጥ ብለህ የመዳመጥ ስጦታህ 2)በደንብ ተዘጋጅተህ ስለምትመጣ 3)ትህትና____ቀጥልበት እንወዳሃለን
i am Muslim , Dr ወዳጄነህ ውስጤ ነው 🙏
we are Ethiopian we have the same blood
የኢትዮጵያዊያን እንቁ ልጃችን ዶር ወዳጄነህ ከምንም በላይ እንወድሐለን እናከብርሐለን እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን
ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ!!!
ዶክተር ወዳጀነህ ግን በምን ቃል እንደምገልጽህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የምትወዳት አመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ አይለይህ
እዉቀት፣ጥበብ፣እግዚአብሔርን መፍራት፣ትህትና፣መልከ መልካምነት ይሄን ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ለዶ/ር ወዳጄነህ ሰቶታል።እርሱ ደግሞ የተሰጠዉ ነገር ምን ያህል የከበረ እንደሆነ ገብቶት በትህትና እና በፍቅር እየኖረዉ ነዉ መታደል ነዉ። ዶ/ር ረዥም ዘመን ኑርልን❤❤❤❤
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተርዬ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት እባኮት ከነሱጋ ባትሰሩ መልካም ነው እኔ የእርሶን ምክር በጣም ነው ምሰማው
ዶ/ር ምሳሳለት ሰው ነው ❤ ትህትናው ሁልጊዜ ያስገርመኛል ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትለው ጥቂት እንቁ ሰዎች አንደኛው ነው እድሜና ጤና ይስጥህ❤
Que bien hacer lo bueno Amen ❤
ሚገርም ትሁት ሰው እግረኛው ክብር ይስጥልኝ እንወድሃለን በርታ የጋበስከው ሰው ግሩም ድንቅ ሰው ነው ወዳጄ ነህ ብርቱ ሰው ነው የእግዚአብሔር ባርያ የትውልድ አገልጋይ ነውውውው
ዶ/ር ወጃነህ አንተን ያሳደገ ቤተሰብ እግዚያብሄርይባርካቸው:: እንዲህ አይነት ወላጆች ይብዙ
በእውነቱ ዶክተር ወዳጄነህ ህዝብን አክብረህ መልስ በመስጠትህ እናመሰግናለን
አሽቃብጤ ውስጤ
አቋመ ቢስ ነው ፤ እየተቅለሰለሰ ሰርቀው ከሚበሉት ከነዳጊ እና አበሮቿ ጋር የደሃ አጭበርባሪወች ጋር አብሮ ይሰራል ። 🙄🙄
@@bulianommmmpooooooooooo99ooooooooooó😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂
የተባረክህ ጋዜጠኛ : ማንም መጥፎ የተባለ ሰው እንኮ ቢሆን አንተ ጋ ሲቀርቡ የሁሉም ሰው ቅሬታ የሚነሳ ይመስለኛል :: ከአፍህ ማር ጠብ ይላል ወንድሜ
እሽቃብጢ ለራስህ ምንም የለህ አሽቃብጥ
ያፋጥጥልኛል ኛል ወዳጄነህ የአብይ ነው!! ተጠንቀቁ ቅልስልስ ሀይማኖትን ሳይንስ ውስጥ ሊያስገባ ሚሞክር እየተለሳለሰ ተጠንቀቁ!!! እዩት አስተውሉት ዶክተሩ ደንግጥዋል!!!
@@welansatesfaye5384Ewente newe endehe eyetekeleselese newe sera wende yemewetawe ye Abiy deme tech gera edge newe.
@@welansatesfaye5384 እሱ ብቻ ሳይሆን ከአንድም ሁለቴ አግብቶ የፈታ አለሌ የፈጣሪን ስም ሲያነሳ አያፍርም?? እሱን እንደ ቁምነገረኛ ሰው አድርጌ ማየት ይከብደኛል። እንደልሽውም ተለሳልሶ እያስመሰለ ነው 🙄🙄
ዶ/ር ወዳጀነህ የሚገርም እውቀት የሚገርም ትህትና ባለቤት ሁሉንም ሰው እኩል የሚያከብር የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ኑርልን
ጋዜጠኛው ተባረክ በአሉባልታ የጠለሸውን ብዥታ ስላጠራህልን እናመሰግናለን
ስለ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ከነዛ ሰዎች ጋር ስምህ መነሳቱ አሞኛል
አቤት ስነምግባር አቤት እርጋታ አስተዋይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተክልዬ ላንተም
ዶ/ር በጣም ነው የማከብር በእውነት መቼም የምንሰማው ወሬ አንተን አይወክልም አክብረህን መልስ ስለሰጠን የምትወዳት ድንግል ማርያም ታክብር
የእውነት ሰውነትን የምታስተምር ሰው ነክ ዶክተር፡እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!
ዶክተር ወዳጄ ነህ አደራህን አደራህን አንተን ብዙሰው ያምናል እናም ወደመጥፎ ሁኔታ እራስህን ጠብቅ🙏🙏
ትክክል እራሥህን ጠብቅ
ዶክተር ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ሰጥቶሀል ስለ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊነት ልናገር ብል ቃላት ያጥሩኛል ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አንተን እና ቤተሰቦችን ይባርክ
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት ጉማ አዋርድ መሸለም አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኛ አገር ሸላሚዎች የተዋረዱትን ነው የሚሸልሙት
ሰውዬው በፍቅር ገዳይ ነው ወገን ይሄ ዶክተር አቤት ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ጠይቅ አባቴ በእውነት እንዴት ደስ የሚል አጠያየቅ ነው ርግት ያለ ጠያቂ ርግት ያለ መላሽ ❤😊
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምወድህ አባቴ ነህ ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የአንተ ስም ሲነሳ በክፉ ሲነሳ ምነው በሜድያ ላይ ሐሳቡን ቢገልጥ ብዬ ነበር ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ 💚💛❤
በጣም የምንወዳቸውን የምናከብራቸውን እንግዶች ትጋብዝልናለህ💚💛❤ዶክተር ወዳጄነህ ከልብ የምወደው ድንቅ ዶክተር ነህ የአእምሮ ፈዋሽ አክባሪህ ነኝ💚💛❤💕🌷
ለጋዜጠኛው እናመሰግናለን፡፡ ዶ/ር ወዳጄነህ መልካም ሰው የእዚአብሔር ወዳጅ የምታምነው አምላክህ ይጠብቅሀል አምናለሁ፡ አንተ ልዩ የኢትዮጵያ ፀጋ ስጦታ ነህ እጅግ አድርገን እንወድሃለን ሠላምህ ይብዛ፡፡
በቅድሚያ እነዚህን የመሰሉ ጋዜጠኛ እና ካውንስለር የሰጠን አምላክ ይመስገን ::
ዶ/ር ወዳጄነህ የትውልዱ ወጌሻ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር መሆኑን አውቀን ተገቢውን አክብሮት ከምስጋና ጋርዘወትር ልንቸርው ይገባል ::
ከትማ ውስጥ እየኖረ አለምን እና ክብሯን የናቀ በምነና ወገኑን የሚያገለግል የ21 ክፍለዘመን የእግዚእብሔርን ሰው ነው ይህንንቅዱስ ወንድም ተውት እባካችሁ
እኔ ደክተር ወዳጄነክ በጣም ምወድህ ማከብርህ አንተ መቼም ፈጣሪህን እየሱስ ክርስቶስ እንደ ማትክድ ተስፋ አለኝ ስምህ በመጥፎ ሲነሳ ደስ አይለኝም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ተስፋዬ ኦርቶዶክስ በሆንክ❤❤❤❤
ሰይጣንም መላእክ ነበር
ውሀ ሲወስድ እያሠሣቀ አሉ
ኦርቶዶክስ ባይሆን ችግሩ ምንድነው?? ቢሆን ምንድነው ክብሩ??
Ena hula ortodox tasekugalachehu endat tadenekewaleh yehe sew?? Ortodox mehon sayehon yemifelegew eyebotebotu mewesed new yehenene enkuwan endat atawekum yetegaw protestant new dr zeben or Henok akerebo yemiteyekew ere setasetelu
@@BrightTube1 exactly degemo positive thinking ayedelem ale postive usedem ale belo meta
#ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏🙏🙏"ተስፋን የሰጠ እርሱ የታመነ ነው።"🙏💚💛❤
ደምሪኝ
Amen Amen Amen ❤️ 🙏 Egziabher Yemesgen
@@amanbekele1181 Eshi na wendm
Lol, Amen & Amen!!
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
የእውነት ለመናገር ወዳጄ መልካም ሰው ነህ ስላንተ ምንም ቢባል አላምንም ብዙ ሰው ይወድአል እኔን ጨምሮ ❤እኔ እንደ ኦርቶዶክስ በምንም ነገር ከጎንህ ነኝ የምትወዳት እናትህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
እርግጥ ነው ዶክተር አንተን መልካምነት እናውቃልን እግዚእብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
መልካም ያደረጉ ብዙዎች አሉ አንቺ ግን ከሁሉም ትበልጫለሽ የተባለው ለቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ነው
እውነት ነው በጣም ስህተት ነው. ግን አንዴ ተናግራል እንለፈው
ተክለ….ሐይማኖት እዳነ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ 👍🏾💚💛❤️ ዶር ወዳጄነህን ስላቀረብክልን ፍትፍት እድርጎ እውነታውን በትክክል ስለገለፅክልን እናመሰግናለን ኑርልን እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾❤️
ተክለሐይማኖት እጅግ በጣም ጎበዝ ገናና ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ
ተክለ ሃይማኖት አዳነ 1ኛ 👌🙏🏿❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
ወንድሜ
ዶክተርየ ከምንም በላይ ነው የማከብርህ በወርቃማ አሳቦቺህ እኔን ሳርተህኛል ብል ማጋነን አይሆንብኝም እንደው እዉነት አንደበትህ ለይ የምጣፍተው የድንግል ማርያምን ልጅ እንደው ትክደው ይሁን ለኔ ለማመን ይከብደኛል እማቤቴን የምትገልፅቤት ምንገድ ልጇን የምትገፅ ቤት ምንገድ ለኔ ድንቅ ነው እንደው እ lግዚአብሔርን ከመካድ እንደዛ የምት ወዳት ድንግል ማርያም ትጣብቅህ እንደው በእሷ ምክንያት ነው ያከበርኩ በአደባባይ ሲላ አከበርካት እሷ ሁሌም ክብርት ናት ያለ እግዚአብሔር ምን ዋጋ አለው ልቅነት እግዚአብሔር ከእራሱጋ ያኑሪህ...
የድንግል ማርያም እሱ አፍላይ የሚፃፈዉ መናፍቅ እኮ ነዉ። ደፋር ነሽ ግን እንዴት ነዉ የምታስቡት?ልቦና ይስጠን
❖በMotivational Speech (አነቃቂ ንግግር) እና Capacity building (አቅም ግንባታ) ሰበብ በቤተ ክርስቲያን ላይ የታወጀ ጥቃት!
☞Entertainment (መዝናናት) በሚል ሰበብ አዕምሮው የደነዘዘ፤ መንፈሳዊና ሰብአዊ እሴትን የማያከብር፤ ባሕላዊና ማኀበራዊ ድንበርን ከእሥር የሚቆጥር፤ ግለኛ፤ እኔን ይድላኝ የሚልና ከፈሪሐ እግዚአብሔር የተፋታ ትውልድ ቁጥሩ እጅጉን በርክቷል።
☞አሁን አሁን ደግሞ (በውጪው ዓለም የቆየ ጉዳይ መሆኑ ሳይዘነጋ) በመነቃቃት/Motivation ሰበብ በቅዠት የሚኖር ትውልድ ሲፈጠር ዝም ብለን መመልከቱን የመረጥን ይመስላል፡፡
☞በገንዘብ ሀብታም መሆንን እና ዝናን እንደ ስኬት መለኪያ የሚያሳዩ አነቃቂ ነን ባዮች፥ ይበልጡኑ የሚያደነዝዝ ተግባር ላይ ተጠምደዋል።
*አነቃቂ ንግግሮች ልክ እንደ ቀልድ (comedy) እና ድራማ script ተዘጋጅቶላቸው በጥንቃቄ የሚከወኑ በመሆናቸው በአብዛኛው የሰውን ቀልብ ይስባሉ፡፡
*ለሚሰማቸው ሰውም (በተለይ ወጣት ከሆነ) ሱስ መሆናቸው አይቀርም።
*በፍጻሜው ግን ተናጋሪው (አነቃቂ ነኝ የሚለው) ከደንበኞቹ በቀጥታም ሆነ በመጻሕፍት ሽያጭ ኪሱን ሲሞላ፥ አዳማጩ (በአብዛኛው) ሜዳ ላይ ነው የሚቀረው።
*እንዲያውም በዚሁ ሰበብ በአሜሪካና በአውሮጳ ለከፍተኛ የድብርት (depression) ሕመም የተጋለጡም ብዙ እንደሆኑ ይሰማል፡፡
*ስለዚህም ነው ነገሩ ማነቃቃት ሳይሆን፥ ማደንዘዝ ነው የሚባለው።
አሁን ባለን መረጃ በኢትዮጵያ ወደ ስልጠና ለመግባት (የአቅም ግንባታ የሚል የዳቦ ስም ተሰጥቶት) ታዳጊዎችና ወጣቶች እስከ 39,000 ብር ይከፍላሉ፡፡
በነገራችሁ ላይ በጉዳዩ ላይ ራሳቸው የሰሯቸው ዘጋቢ ፊልሞች (Documentaries) እንኳን ታዳጊዎችን፥ የገንዘብ ፍላጎት ያለውን ማንኛውንም ሰው የማማለል አቅም አላቸው፡፡
☞ትልቁ ሥጋት ግን ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ አካላት ከጀርባቸው ቤተ ክርስቲያንን የትኩረት ማዕከል ማድረጋቸው ነው፡፡ (ነገሩ Secular/ዓለማዊ ቢመስልም ፥ ከውጤቱ እንደተረዳነው የፕሮቴስታንታዊ ተልዕኮ አንዱ መንገድ ነው)
ወይም በቀጥታው አነጋገር ከቤተ ክርስቲያን (በተለይ ከሰንበት ት/ቤቶች) መልምለው ባሰለጠኗቸውና ጠቀም ያለ ገንዘብ በሚከፍሏቸው ወጣቶች ተጠቅመው "ተሐድሷዊ" ጥፋትን በቤተክርስቲያን ላይ ዳግም አውጀዋል።
ነገሩን በጥንቃቄ ስለያዙት ብዙዎቻችን ልብ አላልናቸውም፤ አንዳንዱም እያወቀ ቸል ማለቱን መርጧል፡፡ ነገር ግን የሰንበት ት/ቤት ታዳጊና ወጣቶች ላይ ያላቸውን ትኩረት እንረዳው ዘንድ ከአንድ አጥቢያ (ሰ/ት/ቤት) ታዳጊዎች ክፍል ብቻ ከ20 በላይ ልጆችን ወስደዋል፡፡
"ሳይቃጠል በቅጠል" ካላልነው ቤተ ክርስቲያንን እና የነገውን ትውልድ ለሌላ አውሬ አሳልፈን መስጠታችን ነው!
"Motivational speakers are scam (fraud) artists. Because they give speeches & sell books in exchange of money."
& If possible, no need to listen them or buy their products.
☞በጉዳዩ ዙሪያ ለታዳጊዎችና ወጣቶች የተሰጠውን ማብራሪው ማስፈንጠሪያውን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ፦
czcams.com/video/K3y5-AnXNcI/video.html
የላክሁልሽን አዳምጪዉ።
ዶክተርዬ አንተ ልዩ ሠው ነህ 🥰እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያክብርህ 🤲🙏
ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ የፈጣሪ ስጦታ አስተማሪያችን ነህ
ተክልዬ ግን ትለያለህ ማርያምን አጠያየቅህ በስመአብ በጣም እምገርም ሰው ነህ በርታ❤❤
ዶክተር ወዳጄ ነህ በእወድሀለን በምትናገርው ነገር በጣም የተማን ነው ይሄ አንቂ ንግግር የሚባለው ነገር አደገኛና እግዚአብሔር የሚያስርሳ ኑገር ነው ገንዘብ አብልጦ ለሚወድ ሰው አምላኩ ገንዘቡ ነው ብዙ ምሩራኖቹ ሴታውቁት እነሱ አላማቸው ሌላ ሆኖ ሳለ እናንተን መጠቀሜያ እያርጉዋችሁ ነው በተለይም ሰው የሚከተላቸው የሀይማኖት ሰዎችን እያደኑ ነው ባለፈውም ዲያቆን ሄኖክም አቅርበውት ነው እናንተ በትክክልም እግዚአብሔር አስቀድማችሁ ነው ምትናገሩት እናዛ ግን ትውልዱ አንተ ብቻ መወስን ትችላለህ እያሉ እራሱ ሁሉም አድራጊ ሁሉም ፈጣሪ አድርገው።ያሰነጠሉት ትውልድ ነገ እግዚአብሔር ሚባል ነገር የለም ማለታቸው አይቀሬ ነው ስለዚህ በእንቅጩ መቅጨት አስፈላጊ ነው
አላማው ይግባችሁ የተዋህዶ ልጆች አንቂ የሚለው ፔሮግራም ኣላማችው ትውልዱን መመረዝ ነው
The so called “motivational speakers” are talking about a western teaching for rich society in a poor nation were people are struggling to survive. Does not make sense
They are all followers of “prosperity theology”
እኔ ዳጊን በቅርብ ነው የማቃት እምነት የላትም ለገንዘብ እራሶን የሸጠች ሴት ናት ዶ/ር መጠቀሚያ ነው ያረገችው እሱ በማያቀው መንገድ ነው የሄደችበት የገንዘብ ምንጮም በማጭበርበር ነው በዚህም ፕሮጀክት ገንዘብ መብሰብ እና ወጣቱን ሀይማኖት እንዳይኖረው ማድረግ ነው ለዚህም የተከፈላት ገንዘብ አለ ዳጊ ማለት የስይጣን ጎደኛ ነች ተጠንቀቁ ባጠቃላይ ምንም እውነት አታወራም ውሸታምና በጣም ፈጣጣ ነች አትመኖት
ጋዜጠኛውን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው::
በትክክል
that’s true very brilliant❤
Endate magegnet echelalehu doctor en yemagegnew
በእውነት እውነት ነው
ትክክል። በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ። በጥልቀት ነው ሁሉንም ጥያቄወቹን የጠየቀው።
በአጠቃላይ ግን Motivational speakers ወይም አነቃቂ ተናጋሪወችን እኔ አላምንም። የሚናገሩት ነገር ምንም አይጨበጥም። ሀገሪቷ የምትፈልገው ገንዘብ አምጥቶ invest የሚያረግና ስራ አጥ የሚቀጥር ሰው እንዲ ሌክቸር የሚያረግ ሰው ምን ይሰራል?? ዝም ብሎ መድረክ ላይ መለፍለፍ ምን ይሰራል? ልክ እንደ ቻይና ሰርቶ የሚያሰራ ገንዘብ ያለው ሰው ነው የሚያስፈልገው። በተረፈ Motivational speaker ተናጋሪ ምንም አያስፈልግም።
እግረኛው፡በርታልን፡ከነስምህ፡ፕሮግራምህ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡አድናቂህ፡ነኝ።ዶክተር፡ወዳጄነህን፡ከክፉይጠብቅልን።
ዶክተርዬ አንተ ልዩሰዉ ናህ❤ እግዚአብሔር ከዚህ በለይ ያክብርህ🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም ደስ የሚልና ግልፅ ብሎ የተብራራ ጥያቄና መልስ ዶ/ር ወዳጄነህ ረጋ ያለ ስከን ያለ አንደበተ ጥሩ እርግብ የሆን ስው ነው አሁንም አይለእጥህ ሁሌ የምታነሳው ጌታ ከጎንህ ይሁን ፣
ዶክተር ወዳጀነህ የሀገራችን ትልቅ ሰው ነህ
ፈጣሪ ይባርክህ እንወድሀለን ፈጣሪ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን🙏❤❤❤❤❤❤
I just want to thank Dr Wedajeneh for his calm and professional response for each questions. My advise for Dr Wodajeneh and any other person that want to do business, just ignore the noise and pursue what your inner voice tells you to do. No one can understand the mentality of an enterpreneour. There were a lot of noises from my family, friends and relatives when i tried to do business. As soon as i stop litsening to this noise, I succeeded. Right now I am a proud owner of two businesses in a very competitive financial sector. Sorry for those suffering with gossips
ዶር ወዳጀነህ ዘመንህ ይባረክ ከሚስትህ እና ከልጆችህ ጋር አብረህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ
ዋው ምን አይነት ዘመናዊነት የሚደንቅ ብስለት ነው ከትዳር በሁዋላ የጎሪጥ ከሚተያዩ የፀዳችሁ መልካም ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ።ተክልዬ አንተ ትለያለህ ትክክለኛ የጋዜጠኛ ማንነት የተካንክ ነክ በርታልን
በርታ
ዶ/ር እኛ በአተ ተሰፈ አለን መቼም ፈጣሪህን እደማትከዳ ❤❤❤❤❤ የኔ ትሁት❤
አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ ፅዮን ማርያም አሁንም ካንተ ጋር ትሁን ❤❤❤
ዶ/ር ወዳጄነህ በዩቲዩብ ነው የማገኘው የተለያዩ ትምህርቶችን አግቼበታለሁ ዛሬ ደግሞ ሕዝብን አክብረህ በመምጣትህ በጣም አከበርኩህ። ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።
ሰው ጥሩ ኑሮ ለመኖር ብሎ የማይቆፍረው ነገር የለም ወጣትን ለመቅረጽ ለማነቃቃት ትክክለኛው ነገር እ/ሔርን ማውቅ 10ቱን ትዛዝ መጠበቅ ነው።
Amen
❤
በቃ ይህው ነው መልሱ👏👏
ትክክል ግን የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ፃፊ
@@Meski-or8ln ነገረኛ 😆
የኛ እንቁ እግዚአብሄር የሰጠን አባት ነው ዶክተር ወዳጄነህ አሁንም እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሄር አሜን።
ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🙏
ጋዜጠኛውም አድናቂያችሁ ነኝ።
ኑሩልን
ጋዜጠኛ ተ/ኃይማኖትን አመሰግናለሁ ጥሩ ጠያቂ ነህ፡፡ ዶ/ር ወዳጄነህ የዘወትር አድናቂህ ነኝ ሆኖም በሚወራው ነገር ጠርጣሪ መሆን ጥሩ ነው ስለሌሎች ህሊና መጠንቀቅ ጥሩ ነው 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 8ን ላንተ አልነግርህም፡፡ልክልጆችህ ከማህበረሰቡ እንዳይለዩ እንደተጠነቀቅከው ለራስህም ቸል አትበል ተባረክልኝ፡፡
ጠይቆ ሚያዳምጥ ጋዜጠኛ እንዴት ደስ ይላል። ዶክተር ክብረት ይስጥልን ባንተ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ❤
ዳኒ ወንድሜ ደምርኝ ደምሬሀለዉ
Tesfa yemayekoretew befetare becha nw sewma welawaye nw zare eza setayew nege demo lela nw le sew yehen yahele emenet ateset
ዶ/ር ወዳጅነህ የምንወድህ ሰው ነክ ከነዚህ ሁለት ተኩላዎች ተጠንቀቅ
በትክክል እውነት እኔ በጣም ቅር ብሎኛል ወንድማችን ከሁለቱም ጋር መጠራቱ
Me too ✋
በጣም አቺ ሴትዬ ዳጊ የሚሏት አመላላሷ ሁሉ በሰሪጅ ደሟ ውሰጥ ያሰገቡላት ነው ይመስሌል /ሳድስ ሚዲያ ሳናዳንቅ አናልፍም አሁንም ገና ብዙዎቹን ያጋልጡልናል።
LoL 😂😂😂 ራሱ ተኩላ 🐺 ነው
@@Amesegenalhue እኔ የምለው ዳጊ ተብየዋ ምን business ሰርታ ነው ያሁሉ ገንዘብና ንብረት ሊኖራት የቻለው?? እስቲ የምታቁ ንገሩኝ?
እጅግ በጣም ምርጥ ጠያቂ እና ተጠያቂ የተገናኙበት ፕሮግራም ወድጄዋለው
This man is brilliant. Ethiopian men and women are needs people like you. Depression can sneak up on you and it can have tragic consequences
ጋዜጠኛ ተክለ ሃይማኖት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምትሰራው ።
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም መልካም ሰው ነህ ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
❖በMotivational Speech (አነቃቂ ንግግር) እና Capacity building (አቅም ግንባታ) ሰበብ በቤተ ክርስቲያን ላይ የታወጀ ጥቃት!
☞Entertainment (መዝናናት) በሚል ሰበብ አዕምሮው የደነዘዘ፤ መንፈሳዊና ሰብአዊ እሴትን የማያከብር፤ ባሕላዊና ማኀበራዊ ድንበርን ከእሥር የሚቆጥር፤ ግለኛ፤ እኔን ይድላኝ የሚልና ከፈሪሐ እግዚአብሔር የተፋታ ትውልድ ቁጥሩ እጅጉን በርክቷል።
☞አሁን አሁን ደግሞ (በውጪው ዓለም የቆየ ጉዳይ መሆኑ ሳይዘነጋ) በመነቃቃት/Motivation ሰበብ በቅዠት የሚኖር ትውልድ ሲፈጠር ዝም ብለን መመልከቱን የመረጥን ይመስላል፡፡
☞በገንዘብ ሀብታም መሆንን እና ዝናን እንደ ስኬት መለኪያ የሚያሳዩ አነቃቂ ነን ባዮች፥ ይበልጡኑ የሚያደነዝዝ ተግባር ላይ ተጠምደዋል።
*አነቃቂ ንግግሮች ልክ እንደ ቀልድ (comedy) እና ድራማ script ተዘጋጅቶላቸው በጥንቃቄ የሚከወኑ በመሆናቸው በአብዛኛው የሰውን ቀልብ ይስባሉ፡፡
*ለሚሰማቸው ሰውም (በተለይ ወጣት ከሆነ) ሱስ መሆናቸው አይቀርም።
*በፍጻሜው ግን ተናጋሪው (አነቃቂ ነኝ የሚለው) ከደንበኞቹ በቀጥታም ሆነ በመጻሕፍት ሽያጭ ኪሱን ሲሞላ፥ አዳማጩ (በአብዛኛው) ሜዳ ላይ ነው የሚቀረው።
*እንዲያውም በዚሁ ሰበብ በአሜሪካና በአውሮጳ ለከፍተኛ የድብርት (depression) ሕመም የተጋለጡም ብዙ እንደሆኑ ይሰማል፡፡
*ስለዚህም ነው ነገሩ ማነቃቃት ሳይሆን፥ ማደንዘዝ ነው የሚባለው።
አሁን ባለን መረጃ በኢትዮጵያ ወደ ስልጠና ለመግባት (የአቅም ግንባታ የሚል የዳቦ ስም ተሰጥቶት) ታዳጊዎችና ወጣቶች እስከ 39,000 ብር ይከፍላሉ፡፡
በነገራችሁ ላይ በጉዳዩ ላይ ራሳቸው የሰሯቸው ዘጋቢ ፊልሞች (Documentaries) እንኳን ታዳጊዎችን፥ የገንዘብ ፍላጎት ያለውን ማንኛውንም ሰው የማማለል አቅም አላቸው፡፡
☞ትልቁ ሥጋት ግን ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ አካላት ከጀርባቸው ቤተ ክርስቲያንን የትኩረት ማዕከል ማድረጋቸው ነው፡፡ (ነገሩ Secular/ዓለማዊ ቢመስልም ፥ ከውጤቱ እንደተረዳነው የፕሮቴስታንታዊ ተልዕኮ አንዱ መንገድ ነው)
ወይም በቀጥታው አነጋገር ከቤተ ክርስቲያን (በተለይ ከሰንበት ት/ቤቶች) መልምለው ባሰለጠኗቸውና ጠቀም ያለ ገንዘብ በሚከፍሏቸው ወጣቶች ተጠቅመው "ተሐድሷዊ" ጥፋትን በቤተክርስቲያን ላይ ዳግም አውጀዋል።
ነገሩን በጥንቃቄ ስለያዙት ብዙዎቻችን ልብ አላልናቸውም፤ አንዳንዱም እያወቀ ቸል ማለቱን መርጧል፡፡ ነገር ግን የሰንበት ት/ቤት ታዳጊና ወጣቶች ላይ ያላቸውን ትኩረት እንረዳው ዘንድ ከአንድ አጥቢያ (ሰ/ት/ቤት) ታዳጊዎች ክፍል ብቻ ከ20 በላይ ልጆችን ወስደዋል፡፡
"ሳይቃጠል በቅጠል" ካላልነው ቤተ ክርስቲያንን እና የነገውን ትውልድ ለሌላ አውሬ አሳልፈን መስጠታችን ነው!
"Motivational speakers are scam (fraud) artists. Because they give speeches & sell books in exchange of money."
& If possible, no need to listen them or buy their products.
☞በጉዳዩ ዙሪያ ለታዳጊዎችና ወጣቶች የተሰጠውን ማብራሪው ማስፈንጠሪያውን በመጫን ማዳመጥ ይችላሉ፦
czcams.com/video/K3y5-AnXNcI/video.html
ተክልዬ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ እግዝአብሔር ይባርክህ👏💓💓💓
Thank you, Dr. wedajeneh
Thank you, Egereginaw media.
Dr ወዳጄነህ አሁን ግን ወዝህ ጠፋ ምቸም ዝንድሮ ጥሎ ማልፍ ላይ ነን የስው ማነንት መጋለጫ አስቲ አግዚአብሔር ሃግራችንን አና ሀዝቦችዋን የትበቅ አንጂ ወዳጄነህ ብቃህ 💚💛❤️🙏🙏🙏
እግረኛው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ዶክተር ወዳጄነህን መጠቀሚያ ነው ያረጉት እሱን ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤
እስኪ መጀመሪያ በደብ አዳምጡ የሚተላለፈውን ምድነው መጠቀሚያ የሚያደርጉት አይዲያው ወይም ሀሳብ የዶክተር ወ
ዳጄነህ ነው
በለው በልብኣለመስማት 😂😂😂😂😂
ዶክተር ምርጡ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእድሜም በጤና ያኑርህ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን
ደምሪኝ እህትዬዉ
እሺ ወንድማልም
@@amanbekele1181 እኔንም
ዶ/ር ወዳጄነህ ብቻ ሳይሆን ዳጊም ዴቪ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ሰው አክባሪ ታታሪ ናቸው ድሮም የሚሰራን ማማት አመል የሆነባቸው የወረኞች ህሜት ነው
እጅግ የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ አሁን እየሰራህ ያለው ሥራ እግዚአብሔር የሚወደው ትውልድ የሚቀርፅ ለቁም ነገር የሚያበቃ እና ሰወች ራሳቸውን እንዲሆኑ ስለሚያደርጋቸው በምትሰራው ስራ ልትደሰት ይገባሃል ፣ከዛሬ 20አመት በፊት ደሴ መጥተህ እነዚያን የተወደዱ ቀናት ካገለገልከባቸዉ ጊዜ እስከ ዛሬ ድረስ እኔና ዉዷ ባለቤቴ እንዳከበርንህና እንደወደድንህ አለን ደግሞ እንፀልይልሃለን ፣ደግሞ ( የቃሉ አገባብና አጠቃቀም የተለየ)ቢሆንም አህያ ፍለጋ ሄዶ በነቢያት ጉባኤ ሲገባ ልቡን እንደለወጠለት እንደ ሳዖል የአንተንም የሶፊንም ልብ በመለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ቀይሮ ወደጣምራ አንድነት እንዲያመጣችሁ አየፀለይን ነው ይኸ የመነጣጠል አባዜ ተሰብሮ የአንድነቱን ጽዋ ስትጠጡእንሰማለን (ከርቀት የተነሳ አገር ቤት ላይሇን ስለሚችል)ባናያችሁም ክፉዎች እንደሚመኙላችሁ ወይንም ወንበደው እነደሚያሰወራው ሆኖ አይቀርም ፣አልአዛርን ከሞት ያሰነሳዉ ጌታ ፣ይህንንም ሕይወትና አካል ይዘራበታል ይበቅላል ደግሞም ያፈራል ።ወዳጄ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ።አምላኬ በመባረኩ ይባርክህህ።ተስፋዬ ፈለቀ እባላለሁ።
Dr wedajeneh is a very humble guy. Respect ✊
ተባረክ ተክለሀይማኖት ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ከፈተና ያውጣህ ዘመናችን ከፍቷል በጣም ያሳዝናል
ተክለሃይማኖት አዳነ በእውነት ነው የምልህ ያለ ምንም መዳለል አንተን አለማድነቅ ፍፁም ንፉግነት ነው ።ዕድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ።
ዶክተር ወዳጄነህን እስከማውቀው ድረስ ፍፁም የገናዘብ ሰው አይደለም በጣም ቅርብ ባልሆንም ግን በደንብ አውቀዋለሁ ።ፍፁም ትሁትና ሀቅን የሚወድ ብቻ ሳይሆን ሀቀኛ ለቃሉ ታማኝ የሆነ ነው ።
በድጋሚ አመሰግንሃለሁ ።
እረ ጊታ ሆይ ይሔን መተሳሰብ ወደ እርቅ እና ወደ አንድነት መኖር አምጣው🙏
ዶክተር ከነዛ ሰዎች እረቅ ስለምናከብርህ ተክለሃይማኖት ከነ ስምህ ❤❤
Mnden new yemirekew erasa nege yametahut ale eko atesemame enda 🤣🤣🤣🤣 keyer arego meta
@@ABCtube123 እውነት ብለአል(ሻል) እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ከታዋቂ ተፋተው ከሚኑሩ ሰዎቺ ዶክተር ወዳጄነ በፊት ለነበረው ትዳሩ ሲያከብር እንዴት ደስ ይለኛ ሁሌም ተስማምተው ቢኖሩ ብዬ አስባለው መምህራቺን ወዳጄነህ ኑርል ነጭነጯን በማውራትህ ክብር አለን ላንተ ተባረክ ጋዜጠኛ ተክለ አይማኖት በርታልን ምርጡ ሰው ነህ ተባረክ
እውነት ልጆቻችን እንዳድኑ ከተፈለገእነዚህ ሰዎች ማበራታታት ነው ያለብን
ከልቡ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ቡዙሃን የጋዘጠኝነት ሞያቸው ዘንግተው ህሊናቸው ክደው ለጥቅም ለንዋይ ስያጎቦድዱ አንተ እግረኛው ግን የጋዘጠኝነት ስራህ ሞያህ ለመወጣት እምታረገው ጥረት ደስ ይላል መርየት ላይ ካለው ኡዉነት ጋር የማጋፈጥ ብቃትህ እወድልሃለው አድናቂህ ነኝ ለሞያህ እንደመታመን እሚያስደስት ነገር የለም በርታ ተክለሃይማኖት አደነ።
Amazing personality Dr. Wodajenhe. You are an inspiration for all of us.
ምርጥ ጋዜጠኛ!!እግዚአብሔር የተባረከ እድሜና ጤና ይስጥህ።ዶክተር በቃ ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች።ተመለስ!!
ዶክተር ወዳጄነህ እሄ ግልፅ ነው ጠላት ጎበኝህ አያሽንፍህም ስም ብሎ ይድከም የግዚአብሔር ባርያ አይዞህ🙏🙏🙏
ጠያቂም ሆነ ተጠያቂ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ-ምልልስ በማድረጋችሁና ፍፁም ብስለት ፣ ዕውቀት ፣ ትህትና እና አክብሮት የተሞላበት ፍፁም የመግባባት ድባብ በሰፈነበት መንገድ የሀሳብ ልውውጥ በማድረግ ለህብረተሠቡ የጠራ መረጃ በመስጠታችሁ በግሌ ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!
ተክልሃይማኖት አምቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ተሸፍንህ መልአኩ የትበክህ ገርማሞግስ ይሁንህ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን
እግዚአብሔር ለሚታመኑበት እርሱ እጅግ ታማኝ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
በመጀመርያ እግዚአብሄር ይስጥልን እግረኞው ስለአቀረብከው እና ጥርት አድርጏ በማስረዳቱ ተደስቻለሁ:: አንተም እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥህ:: ዷክተር ወዳጀነህ በጣም ለሐገር ለወገን የምትሆን ሰው ጥሩ ስራ የምትሰራ ሰው ስለሆነ እባክህ የሚቀጥለውን ስራ ስትሰራ በደንብ አድርገህ ግራና ቀኚ ኅላና ፊት እይ:: በፀሎት እናስብሐለን በርታ🙏
እውነት ዶክተር ወዳጄ ንግግርህ አይጠገብም እግዚአብሔር ሞገሱን ይጨምርልህ ጋዜጠኛ በጣም ትለያለህ አንተ ብሩቱ ሰው እግዚአብሔር ኃይል ይሁንህ ❤❤❤❤❤️❤️❤️🥰🥰🥰👏👏👏👏
አብሮአቸው በመወቀሱ በጣም ነበር ያዘንኩት❤❤❤
❤ ዶ/ር ወዳጄነህ ማኸረነ እጅግ ትሁትና በተራ ነገር ውስጥ የማይገኝ_ ተከፍሎት ሳይሆን ከፍሎ የሚያገለግል ጭምት አዋቂ ሲሆን በመከራው የሚመካ ተሸልቅቆ የወጣ ሰው ነው።
እንደ አንተ አይነት ሚዛናዊ ጠያቂ ለሌሎች ብዙ የሚያካፍለው ነገር አለው! በግሌ አከብርሀለሁ። ሰላምና ጤና ሁን ተክሌ!
ዶክተር ወደዳጂነክ አንተ ክላስ አለክ በጣም የምትወደድ ምርጥ ስው ነክ የስው መውደድ አለክ ሀብታም ነክ
ዶ/ር ሰለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላልተገነዘቡት ወገኖች ስላብራራህልን እና ለተጠየከው መጠይቅ መልስ ለሰጠከህ እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥህ
ዶ/ር ወዳጄ በአንተ ትምህርት በጣም ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ ኑርልን ብዙ የምንወድህ ሰዎች አለን😊😊😊😊
ተክለ ሀይማኖት ምርጥ እና በሳል ጋዜጠኛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዶክተር ወዳጄነህ አንተ በእግዚአብሔር የምታምን ትልቅ ስው ነህ እንወድሃለን ❤ ዳዊት ድሪምስ የሚሉት ጀንፈል ግን ምኑም አይጥመኝም