‘ከሞግዚትነት ወደ ሃብት ማማ’ እንዴት? ከባዱን ህይወት አልፌ እዚህ ደርሻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Vložit
- čas přidán 28. 05. 2023
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
የአረብ ሃገር እህቶቼ እሄን ታሪክ ስሙ ትበረታላችሁ ውዶች ታገሱት ያልፋል
ያያዬ ❤እናመሠግናለን ወድሜ
🙏🙏❤❤
እናመሰግናለን ያያችን❤
እናመሰግናለን ያያ ❤❤
Yes❤
አንዳንድ ጥገኛ አልቃሻ ሴቶች እንዳልን ሁሉ እንድህም ያሉ የጀኛም ጀግና ሴት ማየት እንዴት ያኮራል::ጀግናዬ ጥብቂ እኔም ነገ እንዳንች ነኝ❤
😂😂እኔም የጠበኩት እንዳንች ይመስግን የ ውንድ ውቀሳ አልኦነም 😂😂
ሁልግዜ ይሄ ጋዜጠኛ ያቅረብልን የምትሉ ላይክ😂❤ ደደስ ሲል ትህትናው ዋው!!
ከብዙ ችግር ና መከራ አልፋችሁ ጡሩ ቦታ ያደረሳችሁ ፈጣሪ እኔንም ከመከራ አዉጥቶ ጡሩ ቦታ ያድርሰኝ
ሴት መቼም ጎበዝ ነች ብቻዋን ማለት የሚያግዛት ወንድ እንኳን ባይኖር ይገርመኛል ይሄኔ ባሏን ባትተው ይህ ሁሉ አይሆንም ወደሃላ ይጎትታት ነበር ወንድ ግን ብቻውን ካለሴት ውጤታማ አይሆንም ይገርመኛል እግዚአብሔር የበለጠይርዳሽ ልጆችሽን ክፉ አይንካብሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
ትክክል ምክንያቱም የአበሻ ወንድ ምቀኞች እና ቅናተኞች ስለሆኑ ሴትን የበታች አርገው ስለሚያስቡ ወደኋላ የሚጎትቱት።
እጅግ ትክክል የአበሻ ወንድ ቅንቅናሞች አደሉ ደሞ እነሱ ለጠላቴም አልመኛቸው
የኔም አሳብ ነው ወንድ ልጅ ወደዋላ ነው ሚጎትትሽ
በመልፋት አይደለም ሀብት አላህ የፈለገውን ይረዝቃል ስንቶች እየለፉ ባዶ ሆነዋል አላህ ይረዝቀን ያረቢ በሀገራችን ላይ ከሰው ቤት ሰቀቀን ያውጣን ያረብ😭😭😭😭😭እኔማ ምግብ ስበላም እሳቀቃለሁ
እኛማ የማዳም ታክሲዎች አለን ስንሰቃይ ብቻ ያልፋል❤
እኔም ነኝ ተሳቅቄ ምበላዉ አይጠጋኝ አጥቴ ወጣ
በትክክል እናት
@@kuwkuw5624 አይዞሽ እማኮ
😢😢😢አይዞን ይህም ያልፋል ምግብ በሚደፋበት ሃገር ረሃብ ያሳዝናል አትሳቀቂ ግጥም አርገሽ ብይ አረብ ሃገር ድፍረትን ይጠይቃል ካልበሉ ስራው ከባድ ነው
ጀግና ነሽ አንዳንደም እንዲህ ያሉ ጠንካራ ሴቶችም አቅርቡልን🙏😊😊አለም ስገዲየ አንተ ብቻ አቅርብልን😍😍
እግዚአብሄር ይባርክሽ ስለትዳርሽ መፋታትሽን ነው እንጂ ገበናሽን ፊት ለፊት አለመናገርሽ የተከበርሽ ነሽ ሴቶች ከዚህ ምን እንማራለን አንቺ ሴት እግዚአብሔር ብድራትሽን ከፍሎሻል አሁንም እግዛብሄር እድሜሽን አድሶ ጤና ሰቶ ያኑርሽ
በውነት ጀግና እናት ነሽ ለኛ አረብ አገር ያለን ሴቶች ትልቅ ትምርት ነው እህት አለም የኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤
ሮማንየ አንቺ ጠንካራና አላማ ያለሽ ሴት ነሽ ። በርቺ አምላክ በሁሉም ነገር ይጠብቅሽ።
ጀግና ነሽ የኔ እናት ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ያንቺ ልጅ በመሆኔ ኮርቻለሁ ያንቺን ብርታት እያየን እኛም እንድንበረታ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ኑሪልን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥላችሁ
Waw e ndezechi ylalech jegenpa enate yesexesh fexari amesegeghe
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ጀግና ሰው አመጣህልን ክፉን ካሎጡ ደግ አይገኝም ❤
ልጅ ማሳደግ አቃተኝ ብሎ ጉዲፈቻ ከመስጠት በተገኘው አጋጣሚ እንዲ ወቶ ሰርቶ ማሳደግ ነው!
የለውጡን ነገር እግዝአብሄር ያውቃል እውስጤ የገባው ቃል ሥደት ግማሽ ሠው ያረጋል ያለችው በትክክል 🙏ነገርግን ተስፋካለ እግዝአብሄር ቀን አለው ሙሉ ያደርገናል ዋናው ጤና ነው🙏
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለኹላችን ብርታት ይስጠን
ምርጥ ሰው አለምዬ እሷም ጀግና ናት😊
ጅግና ሲት ነሽ ዘመንሽ ይባርክ ከነቤተስብሽ ❤
ዋው ብዙ ተምሬባታለሁ እኔም ሁለት ህፃን ልጆቼን ትቼ ወጥቼ የራሴን ታሪክ ነው የመሰለኝ እስከመጨረሻው ደግሞ መትጋት እንዳለብኝ ከእግዚአብሔር ጋር ተረድቻለሁ እንኳን ጌታ እረዳሽ በስደት ያለነውን ሁሉ ጌታ ይርዳን ተባረኪ ደስታሽ ፍፁም ይሁን
ለሁላችንም በትጋታችን ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ይጨመርበት አሚን ።
ወልዶ መውጣት ከሀገረ ሀሪፍነው መልካም ቤተሠብ ካል ልጆችን እሚከባከብ
ይሄ ህይወት የኔ ነው
የሮማንን ህይወት በትንሹም ቢሆን አውቀዋለሁ በብዙ የሕይወት ወጣ ውረድ ከዚህ በመድረስሽ እጅግ ደስ ብሎኛል 🙏
❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!!
ቁጥብያለች ምርጥ ሤት ሥለትዳሮም ሣታወራነው ያለፈችው በሥሡ የሚወራውን ብቻ አውርታ አንዳንዶቹ ሚድያ ወታችሁ ዝርግፍ የምታረጉትን ከዚህ ተማሩ
Thank you for your Advice
እውነት ለመናገር ነገሮች አልጋ በአልጋ የሆኑልሽ ነው የመሰለኝ ብዙ ስቃይ ልፋት አይተሻል ለማለት ይከብዳል በጣም ብዙ አመት እየለፉ ያሉ እንደሚፈልጉት አልሳካ ያላቸው አሉ።
Balijinatwa nw eko kahagari yawatachiwu axaqalayi 24 amati nw yaqoyachiwu eko
@@radetworku592 24 አመት መቆየቶ ምን ችግር አለው ሚሊየነር ሆናለች ልጆቾን ካናዳ ወስዳ ጥሩ ቦታ አድርሳለች።ደሞ ስደት ላይ 12 አመት ከቆየች በሆላ አሰሪዋቾ ምግብ ቤት ከፈቱላት ታዲያ ተመስገን። አልጋ በአልጋ ይልሻል ።
ቀስ ብሎ የሚያወራ ሰው ውይ ትዕግስቱን ስጠኝ ያረብ ከአንቺ እማራለሁ ብዬ አንጀቴ አረረ 😮😮ቶሎቶሎ የሚያወራ ነው የምወደው 😂❤
ጀግና ሴቶችን ያብዛልን ❤❤
እድለኛ ነሽ መጨረሻሽን ያሳመረልሽ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ! እኛም በጤና አገራችን ለመግባት ያብቃን አሜን !
እድሜውን ጤናውን ያብዛልሽ እህታችን በርቺ ፈጣሪን ይዞ ያፈረ የለም!!
የአመቱ ጀግና ሴት ብትባይ ምን ያንስሻል የኔ ወርቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጀግና እናመሰግናለን ክበሪልን ከአንቺ ብዙ ተምህርት ወስጃለሁ.. በአንቺ የሕይወት ጉዞ ላይ ነኝ ኢንሻ አላህ የሆነ ቦታ ሲደርስ እንዳንቺ ብቅ ብዬ የሚነገር ነገር ይዤ እቀርባለሁ ❤🥰🥰🥰🥰ኑርልን 🥰
በጣም ጀግና ነሽ የምር ሁላችንንም በጤና ይጠብቀንሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ሮሚ እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የሰው ልጅ ብዙ ፈተና ያጋጥመዋል በተየለይ ሴት ልጅ መሆን እራሱ አንድ ፈተና ነው ዋናው ነገር ሁሉም ነገር አልፎ ለዛሬ ቀን መድረስሽ ትልቅ ነገር ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።🇪🇹❤🇪🇷🙏
እህቶቼ እኔ አረብ ሀገር ስት አመቴ ወይ አያልፍልኝ ወይ ትዳር የለ ቤተሰብ ስል ቀረሁላቹ እስቲ መላ በሉኝ የኔ ዉዶች ምክር ከናተ እጠብቃለሁ❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ ለዛውም የሀገሬ ልጅ የኔ እናት ፈጣር ይጠብቅሽ ከንልጆቺሽ 🙏❤️
አለምዬ አቤት አዳማጭነትህኮ ❤❤❤❤
ስወድክ አለምሰገድ ምርጥ ሰው
ጀግንት ሴት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚፈርሱ መስጂዶቻችን
.... ማረፍ እየፈለግን ሳናርፍ ቤተሰብ እየናፈቀን ችለን ሌተቀን በስራ የምንደክም የአረብ አገር እህቶቸ አላህ የተሻለ ህይወትን ይስጠን
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ አቀራረብክን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ሁሌ አንተ አቅርብልን
ፉትህ ለሙስሊሞች ፉትህ ለመስግዶቻችን
Ayizuwachu
@@senayitdamtew5979
ያለ ቦታው አትዘባርቁ : ርዕሱን ጠብቁና ኮሜንት አርጉ; ምነው አስተዋይ ጠፋ:: ሰው ሁሉ ጋንጃ ያጨሳል ልበል ??
ሬምዬ በጣም ድንቅ ነገር ነው ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ብር ግጥም ለሴቶች መማረያ ነሽ
አረብ ሀገር የምትለፉ እህቶች ከሷ ተማሩ ለወንድ እየላካችሁ ለምትካዱ መጥታችሁም እየበሏችሁ ባዷችሁን ለምትቀሩ ማስተማሪያ ነው::
ጀግና ሴት ነሽ ዋዎ
ጀግና ነሽ። ቤተሰብ ለልጅ ዋጋ ሲከፍል ደስ ይላል
ማሻ አላህ በጣም ጀግን ነሽ ከለበቸሸ ችግርአፀረነዉ እጂ እናቴ ከልጃቸዉ መለይተ ይላበተም ይሚከፈለዉ መሰዋት ከፈለ ማሰደገአለበት በይነኛ እኔ
ጥሩ ቤተሠብ ካለ የሜሣድግ ወልደሽ። ከአገር መውጣት ጥሩነው ለልጆችሽ ሥትይ ደሥ እያለሽ ትሠሬለሽ ሢቶልጅ ከወጣሽ ዛሬነገ እያሉ እድሜመጨረሥነው
ወ/ሮ እሮማን በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ለኔ የጥንካሬ ጥግ ማለት አንቺ ነሽ 👏🙏
አለምሰገድ❤❤❤❤❤❤
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹👍👍
👍
ወ/ሮ ሩሜን ከተናገርሽው አንዱ የያዝኩት ስደት ገማሽ ሰው ያረጋል😢😢አለች እውነት ነው የደረሰበት ነው የሚያቀው😢😢
ጀግና ሴት ነሽ ባለሽ ይጨምርልሽ 🙏🙏
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ፍላጎትሽ ተሟልቶ ወደሀገርሽ መመለስሽ ለቤተሰቦተችሽም መልካም ህይወት ይኑርሽ
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እንዲህ ብርቱ ሴቶች ያበረታሉ 💕💕💕💕👍👍👍👍💪💪💪💪💪
ተመስገን❤❤ጌታጤናስለሰጠሽ።
Yes she is the best. Zenbaba restaurant is my favorite restaurant. She is so kind her food is very testy and she gives more. She is not in to money only , she take care of her customers. Her kids have good names as well. I am very happy about your success. I will definitely visit your business when I come home
በጣም ነው ደስ የምትይው እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ። ጠንካራ እናት ነሽ። እኔም ባለትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ እናት ነኝ ነገር ግን በኑሮዬ ደስተኛ አይደለሁም ተምሬ በ It degree ይዤ ነገር ግን እቤት ውስጥ ልጅ በማሳደግ ሂደት ውስጥ ነው ያለሁት እና የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ወደ ውጭ ለመውጣት ባስብም ግን ልጄን ትቼ የመሄዱን ድፍረት አጣሁት። ግራ እንደተጋባሁ አለሁ። ሮማንዬ በጣም ነው ደስ የምትይው። እግዚአብሔር ይመስገን።
Fatari yenenm tarik qeyrewu : gegna ❤❤
እሮሚየ የኔ ብርቱ ሴት አንች ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ስው የትንካሬ፣ የትግስት ፣ የአላማ ስው መሆንን የምታሳይ ብርቱ ሴት ነሽ ።እኔ እሮማንን የማውቃት ከወሎ ጀምሬ እስከ ካናዳ አይቻታለሁ የምትገርም 24 ስዓት ውስጥ ለትንሽ ስዓት ናፕ ወስዳ ጠንክራ የስራች ብዙ ውጣ ውረድን አሁን ከነገረችን በላይ ያሳለፈች ሁሉንም በሆዶ ይዛ ለአላማዋ መሳካትየለፋች ናት። ልጆችንም ጥሩ ደረጃ አድርሳ እንደገና አገሯ ገብታ ይህን የሚገርም Guest House ስርዓት ማይቴ ምን ይህን ትንካሬዋን አያለሁ ለእግዚያብሄር ያላት ፍቅር ልመናዋን ፀሎቷን ስምቶ ለዚህ አበቃት ከምንም በላይ ለተቸገረ ደራሽ ድሮ የምታውቃቸው በየቤታቸው ሄዳ የምትጠይቅ ደግ ስው ናት እኔም በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ መጥቸ በሷ ROYOKASAd International Guest House አርፌ መልካም መስተንግዶ አግንቸበታለሁ እርሱን ትሩ ፈገግተዋ እናት ቤት እንዳረፍኩ ነው የተስማኝ ስራተኞቿን እንደ ራስ ቀርፃቸዋለች ሁሉም ከላይ እስክ ታች ደስ የሚል መስተንግዶ ተደርጎልኝ ወደ አሜሪካ ተመልሻለሁ ከእንግዲህ ምርጫ እዚያው በእሶ ገስት ሀውስ ነው እናንተም በመሄድ እንደዚህ ያለችውን ጠንካራ ማጠናከር ይጠበቅብናል።
እሮሚ መልካም ሰው እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳሽ በርቺ
ጅግና ሴትናት በህውነት በእግዜአቤሔር ማመንሽ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
ወድሜ እግዳክ በጣም አስተማሪ የሆነናበጣም ጠቃሚ ተምርት ነው ያስተላለፈችው
Romi , we are proud of you amazing interview. You proofed it in Toronto, Edmonton and Addis . You are a good role model keep it up. May the almighty God bless you and all your family.
Very beautiful and humble Ethiopian mother I'm proud of you ❤
ለሰጠሽን ብርታት እናመሰግናለን ዓለምዬ
ጀግና እናት ነሽ
በጣም ጥሩ ነው። ለፍተው አልሳካ ላላቸው ሠዎች የመርዳት ሀሣብ አለሽ?
በስደት እኔን ያየ ኩላሊቴን እያነከስኩ ሆድ ቁስለት አለብኝ ከቆየ ካንሰር ይቀየራል በዛላይ ሰወቹ በራሴ ብር ለምታከም ሰወቹ እኔን ሀኪም መውሰድ አይወዱም ሲያመኝ መተኛ የለኝ ቢሮ ውሰዱኝ ስል እምቢ አሉ ምግብ ሳሙና ሁሉ ነገር ወጭየን ችየ ፖስፖርቴን 2ጊዜ እራሴ አሳድሸ ማርቤት ምንጊዜ አስቤዛ አለቀ ጭቅጭቅ በብሬ ገዝቸ ለነሱ እሰራለሁ ....አያልቅም ስቃይ።ውስጥ ነኝ እህቶቸ ዱአ ፆለት አድርጉልኝ 😢😢😢😢
Ara tolo ekimna wusaji endazi eyahonsh endasari timochalash basawu agari qidimya laxanash asbi eshii ehita😢❤❤
አይዛሽ የኔ እህት የት ነው ያለሽው ? ሰው አለኝ ብለሻቸው ብደውልላቸው እሺ ይላሉ ? እኔ አረብ አገር አይደለሁም ግን እንደ እህትሽ ሆኜ ላናግርልሽ እችላለሁ ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏽
@@abentekelly9387 አንች የት ነሽ ?አመሰግናለሁ የኔ ውድድድ። እኔ ኦማን ነኝ
@@radetworku592 ምን ላድርግ ሀገር ገብቸስ ማን ላይ ላፍጥ?
Yete new yaleshew?????
የኔ እናት
የኔ እናት😍
እናመሰግናለን
ፍትህ ለሚፈርሱ መሰጊዶች
ጀግና እናት
a great women !!!!
እኔ ያሳለፍኩት ውጣ ውርድ መከራ ከመከራም መከራዎች ሳስታውሰው እስካሁን እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ቢፃፍ መፀሀፍ ያትማል የልጅነቴን ጣእሙን ሳላውቀው አንድ ቀን እንደ ልጅ ሳልጫወት ው ያደኩት ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ
የኔ አስተዋይ ብርቱ ጀግና ሴት የኔ ዉድ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አበሳይ ❤️🙏
ጀግና ሴት❤
እስራኤልን የተጠጋ መባረኩ አይቀሬ ነው
❤❤ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ እኔም እዳችው ድባይ አስራ ሁለት አመት ቆይቻለው አሁንም እዛው ነኝ
Thanks I feeling hopefully
አሁን የሄምን ታሪክ ምን ያስተምራልክክክክክክክ
ሰው ግን ታዲሎ
ጀግና ነሽ በተለይ ልጆችሽን መዳርሽ🎉🎉🎉🎉
እኔ አዲስ በቀርቡ መጠች ነበር እና ከ ሮሚ ገሰታ house ነበር ያርፋኩት በጣም ጥሩ ሰዉ ናት ቤቱ ነፀህናዉ ሁሉ ነገር ከሱ ፀባይ ጋ ዋዉ ነዉ በተመጣጣኝ ገነዘብ ጥሩ ግዜ ነበርኝ love you ሮሚይ
በጣም ጎበዝ ነሽ ለልጆችሽ ነው ይህን መስዋት የከፈልሽው እኔ ስሰማው ጥንካሬሽን ያየሁበት
God bless you
ውዶቼ በቅንነት መልሱልኝ 40ቆርቆሮ ስንት ክፍል ትሆናለች😢 እዳቅሜ ስንት ብር ይፈጃል በቅንነት🙏🙏🙏
❤❤❤
ቆርቆሮ 640፣ሚስማር1000፣ጠርብ አንዷ 80ብር አውራጂ 200 ማገር 120 ይሄን አስበሽ ድረሸበት እህት 40ቆርቆ ሁለት ክፍል አና ሻወር ቤት ይወጣዋል
@@Zakusha በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏🙏
እንዳልሺው ነው !ሀበሻ ነገር ሰንጣቂ ነው።
wow that is true God bless you
Sacrifice made to children!! Very proud of this lady
ደምሪኝልደምርሽ
እስቲ ካናዳ ውሰጂኝ። በጣም ጉጉት አለኝ
Wow!! You are a hero 💪💪💪 I'm so proud you ❤❤❤❤
I prod you God bless you all and family ❤️❤️❤️🙏
ጀግና ሴት ነሽ
ያኒችንታርክስሰማእራሴንአየሁበትእኔምአራትልጆቸንትሀገርወጥቻለዉየአንችንጥንካረይስጠኝ፡ጀግናነሽየኔእህትአንችንየረዳሽአምላክእኛንምይርዳን።
Beautiful guest house! Good luck and will definitely stay there someday soon 🙏🏽🙏🏽
ከፍጠሪ አገዘይምበልጥ ይለም እሱክከገዘ መቆም አይችልም እህቴ ፍጠሪ ረድቶሽል ፍጠሪ እስከመጨረሽው ይኑሪሽ አሜን
wow set iko jegina ina korat nat yalewond igeza wow may GOD bless you, you're strong women to be a model for us
Waww❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ❤💪
jagna nat yemitilu be 👍👍
Yeredash Egzihaber yemesgen 🙏🙏🙏
እኔ በስደት ተቃጥየ የገዛውትን ቦታ. መልሰው. ሰሩበት ፉጣሪ ሆይ አግዘኝ
ማነው የሰራበት አይዞን😢
@@My-Amhera-fano የሸጠልኝ ሰውየ የህትልጅ ከልጀም ሳልሆን ከገንዘቤም ሳልሆን
@@Enatnshwubet 😢😢😢😢 ከባድ ነው ፈጣሪ ጠብቀኝ
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል ለጌታ ስጪው
እኔ አፈር ልብላልሽ እህቴን አይዞሽ❤