የ4 ልጆቼ አባት ድርጊት ሊያሳብደኝ ነው! ባሌን ለመንከባከብ እራሴን ብጥል ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 850

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Před rokem +142

    ኢትዮጵያ ታማለች።ሰው በሀይማኖቱ ምክንያት በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ ነው።
    እግዚአብሔር እንዲያበርድልን እንለምን።

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 Před rokem +2

      😭😭😭😭😭

    • @salme4126
      @salme4126 Před rokem +3

      አይዞቹሁ እህቶች ወንድሞች ጸበል ተጠመቁ ትዳራቹሁ የምበትን መንፈስ እሰሩት ተጠመቁ

    • @hanamengisteab9434
      @hanamengisteab9434 Před rokem

      ​@@salme4126did zd❤z😂3z❤bsg kvስስ

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 Před 26 dny

      ይህ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው በጠራራ ፀሐይ የተገደለ ሌባ እና ወንበዴ ነው ፋ ፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před rokem +80

    ሲጀመር አንድ ሰው ለአቅመ አዳም ከደረሰ እህትም ትሁን የአክስት ልጅ አብሮ መተኛት አይፈቀድም

    • @haymanotbaye5955
      @haymanotbaye5955 Před 11 měsíci +1

      በአድ አምልኮ ይሆናል

    • @LidiyaLidiya-mq8vw
      @LidiyaLidiya-mq8vw Před 4 měsíci

      @@haymanotbaye5955minalbat bekisitina be musilim yifekedali magibst endekirsitan gin menzelazeli ayichalim

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +213

    ወንድን ልጅ አደለም ራስን ጥለንለት አደለም ራሳችንን ጠብቀን አንችላቸዉም ሴቶች እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ ቡሀላ ለልጆቻችን ለባላችን በማለት ራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም ራሳችሁን ጠብቁ ራሳችሁን ተንከባከቡ አብዘሀኛዉ ወንዶች ምክኒያት ሲጠየቁ ሚስቴ ራሷን ጣለች የምፈልጋትን አይነት አልሆን አለችኝ ነዉ መልሳቸዉ ለማን ብላችሁ ነዉ ራስን መጣል ልባችሁን አትጣሉት እንጂ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před rokem +7

      100% tkikil

    • @user-jc4kx3sj8z
      @user-jc4kx3sj8z Před rokem +14

      ራስን መጠበቅ ምን ማለት ነው በግልፅ አብራሩልኝ

    • @happy3202
      @happy3202 Před rokem +9

      ትክክል ራሳችሁን አትጣሉ ሰቶችዬ ሴት ልጅ ካገባች ቤቴን ልጆቼን ስትል ነዉ ራሷን የማትከባከበዉ አንዳንዲ ወንዶች ግን እግዚአብሄርን ፍሩ የተሰጣችሁን ነገር በደንብ ያዙ ዉጭ በሜካፕ የተቤለጨለጨ ሁሉ እያያቹ አትጃጃሉ ከእህት ጋር አሳፋር ዉይ ጆሮዋችን ሜች ይሁን መልካም ነገር የምሰማዉ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +39

      አንዲት ሴት ልጆች ከወለደች በኋላ የሰውነት ቅርፅ ይቀየራል ፤ ይሄ ተፈጥሮአዊ ነገር ነው ። ይህንን ተፈጥሮአዊ ነገር እንደመቀበል ጭራሽ ሴቷ ላይ ሌላ ጭንቀት ትጨምራላችሁ። እሷ ምን ታድርግ?? ልጅ ታሳድግ ወይስ በየቀኑ እስፓርት ቤት ትሂድ ወንድን ለማስደሰት?? ከስራ መልስ ምን ትርፍ ጊዜ አላትና ነው ለባብሳ ተኳኩላ የምትሽቀረቀረው?? ኧረ መቼ ነው የምትበስሉት??🙄 እራስሽን ጠበቅሽ አልጠበቅሽ ወንድ ሁሌም ሴ'ሰኛ ስለሆነ ሌላ ሴት ያምረዋል እና ይሄ የሴቷ ጥፋት አይደለም የሱ ነው።

    • @sasosaos8827
      @sasosaos8827 Před rokem +9

      እድል ነው በመንከባከብ አይደለም እኔም እንዳንቺ ነው ተመሳሳይ ❤❤❤

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před rokem +123

    ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ ነገ ለልጆቹ ስለማይመለስ ተገቢውን ቅጣት ሊቀበል ይገባል እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ በሀገራችን ላይ ይፍሰስ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +6

      ትክክል። በሰላም ብተለያይ ይሻላል ምክንያቱም ሴት ልጆቿ ላይ ነገ ጥቃት ሊፈፅም ይችላል። እና ለአክስቱ ልጅ ያልሳሳ ለራሱ ሴቶት ልጆች ይመለሳል ብዬ አላስብም።

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem +1

      ቅናቷ ነው እውነት አይመስለኝም እኔ ወንድሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው እነሱም የሚወዱኝ ታዳ ከነሱጋ አትደሪ ቢለኝ ባለቤቴ ልሰማው ነው ያውም ለእንግድነት የመጣች እህቱ ጋ ነው ለምን አብረህ አደርክ የምትለው ጉደኛ ነች

    • @samruth536
      @samruth536 Před rokem

      Ewnet aymeslegim bado kinat

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 Před rokem

      እኔም በበኩሌ ውሸት ባረገው ብያለሁ ግን አራት ልጅ ከወለዱ በኋላ ቅናትን ምን አመጣው?

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +1

      አርባ መግረፍ ነበር ይሄን ወይኔ ጠገቡ ወንዶች ሴቶች እህቶቻችንን ተጫወቱባቸዉ እኔ ብሆን ልክ አስገባዉ ነበር ደሞ ጥገኛ መሆናቸዉ ነዉ ችግራቸዉ

  • @bona2318
    @bona2318 Před rokem +75

    ሴቶችዬ ሞኝ አትሁኑ ለባላቺሁ ሚስት አንጂ እናት አትሁኑ ለሱ ብዬ እራሴን ጥዬ ማለት አያዋጣም አራሱን የጣለ ሰው ማን ይፈልጋል አናታአቺሁ ካልሆነች እራሳቺሁን ጠብቁ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před rokem +3

      enim getemognal leke new

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Před rokem +3

      እኮ እንደልጅ ስታየው ሚስት ፍለጋ ይሄዳል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +1

      አረ እናትየዉም እራሷን ከጣለች አትፈልጋትም

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +63

    ፍትህ ለክርስቲያኖች ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ የገዳም አባቶች 😢✊✊✊

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 Před 26 dny +1

      ምን ተቀባጥራለህ ገዳም ያለ መነኩሴ እራሱ ፖለቲከኛ ነው ይህ ሚዲያ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Před rokem +91

    ምን አይነት ታሪክ ነው የምንሰማው አቤቱ አምላኬ ምህረትን አምጣልን 😭😭😭🙏

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Před rokem

      💔😭☝️

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 Před rokem

      Amen axeyafi neger

    • @fasikagach6994
      @fasikagach6994 Před rokem +1

      Yehi. Enkon. Ewent. Ayemeselgnm

    • @user-vv2dn5tc5d
      @user-vv2dn5tc5d Před rokem +2

      በጣም ያስፈራል ያለንበት ዘመን እግዚኦ

    • @selameyayou8659
      @selameyayou8659 Před rokem +3

      @@user-vv2dn5tc5d እጅግ በጣም ይዘገንናል ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላቅም 🥺

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +172

    እኔ በእውነት ሴቶች እባካችሁ 95%ወንዶች ውሸታሞች ሌቦች አጭበርባሪዎች አስመሳዬች ናቸው ሴቶች ልባችሁን አትስጡ ተጠንቀቁ።

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +17

      እኔም እንደዚህ ብዬ ኮመንት ፅፌ ሴቱ ሁሉም ወንድ አይደለም እያሉ ቀባጠሩ። ተያቸው ፤ ከተሰቃዩ በኋላ አንድ ቀን የወንድን ማንነት ይገለጥላቸዋል። 95% የሚሆነው ወንድ ሴትን ፍቅረኛ ወይም ሚስት የሚያገባው ሊጠቀምባት ፈልጎ ነው። ምግብ እንድትቀቅል ፣ የቤት ገረድ እንድትሆንና ስጋዊ ፍላጎቱን እንድታረካ ብቻ ብሎ ነው ሴትን የሚቀርበው። በተረፈ ሴቷን ለማስደሰት ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤ እንደእኩያ የትደር አጋሩም አርጎ አያያትም። የሚስቱን ሰውነት እና ጉልበትን እንደ ተባይ መጦ ከተጠቀመ በኋላ ወደ ሌላ ሴት ይሄደል። በቃ ይሄ ነው ባህሪያቸው ከሰማችሁ ስሙ 😡😡

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před rokem +9

      @@nardip4999 ሀበሾች ስንባል መች እውነታን መቀበል እንወዳለን ልክ ሲደርስባት መታ ታለቃቅሳለች ምከረው ምከረው ናቸው የኛ ሴቶች።

    • @dayner989
      @dayner989 Před rokem +3

      ብዙ ወንዶች በስሜት ተነድተው ነው ሚጋቡት ያ ስሜት በጊዜ ሂደት ሲበርድ ችግር ይፈጠራል ማለት ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před rokem +2

      አፌ ቁርጥ ይበልልኘ

    • @addeskonjo
      @addeskonjo Před rokem +2

      ልክ ነሽ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před rokem +33

    እኔ ምለው ወንዶች ለምንድነው ስንክባከ ባቹ እማትወድት 😍 በቻ አስተዋይ ባል ይስጠን ❤️❤️❤️

    • @rahew
      @rahew Před rokem +5

      ከአልጋ ሲሎቸው ከመሬት ነው የሚፍልጉት ለዛ ነው.

  • @afta123l7
    @afta123l7 Před rokem +46

    7 አመት በኋላ ሴትም ወንድም ከህትም ከወንድም ጋር አይተኛም።
    በጣም ያሳፈራል 😢😢

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před rokem +73

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሀዘናቸሁ ሀዘናችን ነው አይዞአችሁ ፈተናው ሁላችንም ጋር ነው 😢😢😢😢

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho Před rokem

      አገራቺንንለሁላቺንምስላምያርግልንእቅልፍአጣን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před rokem +8

      አታሽቃብጭ ባለፈው ኦርቶዶክስ እንደዛ ማቅ ለብሳ ስንት ስው ሲሞት እነሱ ሲስቁ ነበር ሲቀጥል እኛ በነሱ ጉዳይ አይገባንም ሲሉን ነበርኮ ታዳ አንች ምን ቤት ነሽ😏😏

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 Před rokem

      ​@@ruhamabarkot4802 😏😏

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před rokem +5

      ​@@ruhamabarkot4802
      ተይ እንጂ የኔ እህት የምህረት አምላክ ቀና ቀናውን ያሳስብሽ!
      😔😔😔
      ይሄ ከፋፍሎ ማሰብ ነው ለረጋጮች የተመቼው።
      አንዱ ሲጎዳ ሌላው ተነስቶ "እ...ሰ...ይ ደግ አደረጓቸው !" የሚል ከሆነ የበለጠ ለጨቋኞቹ መመቸት ነው።
      ጥቂቶች አዕምሮ የጎደላቸው የማይረባ ነገር ተናገሩ ተብሎ በምላሹ የማይረባ ምልልስ አግባብ አይደለም።

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 Před rokem +2

      ​@@ruhamabarkot4802 የተቃወምንም አለን የልተቃወምንም አለን ሠው ሥላለ ሣይሆን የሰውኛ እንተሣሠብ ሙሥሊሙ ሢጎዳ ክርሥታኑም መቃወም አለበት ነገ በኔ ተባብለን የሰውን አመል ከተለቃቀምን ብዙ ጥፋቶችን እናገኛለን

  • @newworld1212
    @newworld1212 Před rokem +11

    እራሴን ስላልጠበኩ ነው ብለሽ በፍፁም ምክንያት አትስጪ ለዝሙተኛና ፈጣሪ ለማይፈራ ደፋር ሰው

  • @mekidesayanaasires4350
    @mekidesayanaasires4350 Před rokem +10

    ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ይሄ ልጁንም አጋጣሚዎችን ቢያገኝ አይተዉም የኔ እናት

    • @mekidesraya4934
      @mekidesraya4934 Před rokem +1

      ወንድ ልጇንም ቢሆን መጠበቅ አለባት የዝሙት መንፈስ አገሪቷ ላይ ተበትኗል።

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 Před rokem

      Susega kehone .Wende sete aiemeretem.

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Před rokem +33

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቼ እዲሁም የአላህ ቤቶች ለሚፈርሱ መስጂዶች ፍትህህ ፍትህህ😢😢😢

  • @momlove7686
    @momlove7686 Před rokem +13

    የዝህ ሁሉ ብልግና ነው ሀገራችን አሁን ስቃይ ውስጥ ያለችው አማማ ኢትዮጵያ

  • @mkds3562
    @mkds3562 Před rokem +52

    ማነው እንደ እኔ ትዳርን የፈራው😢😢😢

    • @haylu8198
      @haylu8198 Před rokem +5

      እኔ እየፈራሁ እድሜዬን ጨረሰኩ ቆሜ ቀረው

    • @dronesg5417
      @dronesg5417 Před rokem +6

      @@haylu8198 Ene magebate alefelegeme... yewend agelgaye mehone alefelegeme, ena yerasene hiwot bemechote eyenoreku new..

    • @zenebechamdetsion7745
      @zenebechamdetsion7745 Před rokem +2

      Ena

    • @mkds3562
      @mkds3562 Před rokem +1

      @@haylu8198 እኔምማርያምን

    • @haylu8198
      @haylu8198 Před rokem

      @@mkds3562 mk እሺ ምን ተሻለን

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Před rokem +18

    ይሄ ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ማስጠንቀእቅ አለብሽ የምሰማው ጉድ ከባድ ነው 😢

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před rokem +32

    አሁንስ ደከመኝ ያገሬ ሁኔታ ጆሬዬም ሰለቸው እግዜኦ እግዜኦ ምንየተረገመ ዘመን ነው እግዜኦ ይቅር በለን ፍትህለኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለሞስሌሙ ወገኖቼ !!

  • @melshealem6630
    @melshealem6630 Před rokem +15

    ወንድ ማለት ሆዳም እራስ ወዳድ ነው።

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před rokem +62

    ሙስሊም ወንድም እህቶቸ ከሰሞኑ ውርጅብኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያልፋል ይሄም ቀን ለሞቱት ነብስ ይማር 😢ለታመሙት ምህረት ይላክ❤

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Před rokem +19

    ይህ እኮ የባዕድ አምልኮ ጉድ ነው
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    አይ በዚህ ዘመን ባልተወለድኩ😭😭😭

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před rokem +18

    በጣም የሚያስፈራ ዘመን ነው ጌታሆይ ቶሎና ሰብስበን ከዚህ የከፋ ነገር አይሰማም ኢትዮጵያ ጨልሞባታል ትውልድ እየጠፋ ነው ያለው

  • @smd7650
    @smd7650 Před rokem +23

    ጠንቆዋይ ያዘዛቸዉን ነዉ እያረጉ ያሉት እንጂ ከእህት ጋር በማንኛዉም እምነት የለም።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +22

    እኔ እኮ ተናግሬአለው እባካችሁ ተረቱ ይቀየርልን ለሁላችንም ሴቶች ሴትን ያመነ ጉምን የዘገነ አንድ ነው ሳይሆን ወንዶችን ያመነ ጉምን የዘገነ በሚለው ይቀየርልን ።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před rokem +17

    ይኼ ምንም ንግግር አያስፈልገውም ሰውዬውን ፍቺው ለልጆቹ ተቆራጭ ያድርግ እቤቱን ለቆልሽ ይውጣ ሲጀመርም ሲቀጥልም ትልቅ አህትና ወንድም አብሮ አይተኛም ነውር ነው ያዌም በዚህ ዘመን ይህንን ሰው ከህይወትሽ ውስጥ አውጪው

  • @mesiredu6173
    @mesiredu6173 Před rokem +5

    ኧረ ወንዶች ግን ምን አይነት መንፈስ ነው ያደረባቹህ ምናለ ልጆቻቹህን በሰላም ብታሳድጉ ወይኔ ትዳር እንዲያስጠላን አታድርጉ😢😢😢😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +18

    እውነቱን ስነግራችሁ አብራችሁ ብትኖሩም የወንዶችን ልብ ልብ ማወቅ አይቻልም ለምን አስመስለው ነው የሚኖሩት።

    • @bjgu
      @bjgu Před rokem +2

      በትክክል እነዚ የደርግ ቦርኮ👎😡

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem +3

      በዉቂያኖስ ዉስጥ ጠጠር ጥሎ እነደመፈለግ ዉስጣቸው አይገኝ ድብቆች አብዛኞቹ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem +1

      ደምሪኘ ልደምርሽ

    • @SolianaTewahido
      @SolianaTewahido Před rokem +2

      ፈጣሪ ይሁነን ብቻ እንዴት ይሰቀጥጣል!

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +1

      @@yosufjed3713 ትክክል ብለሻል 95%ቱ እንደዛ ናቸው። ማን ትርፍ ጊዜ አለው የቀረውን 5% በማጉያ መነፅር የሚፈልግ?? እኔ በበኩሌ አጠገቤም እንዲደርሱም አልፈልግ....ምንም ቁምነገር የላቸውም እና ቢቀሩም አይቆጭ። ኤጭ

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Před rokem +6

    በጣም ግራ የገባ ነገር ነው መጀመሪያ ስምምነት ከሌለ ጥንቃቄ ማድረግ ሲገባ አራት ልጅ እስከመውለድ መድረስ የጤንነት አይደለም ልታገስ እንኳን ቢባል ሁለተኛ ልጅ ሲወለድ ካልተለወጠ መለያየት ግዴታ ነው ያውም በግልፅ ከእህቶቹ ጋር የሚተኛ ከሆነ ከመለያየት ውጭ ምንም አይነት ትዕግሥት አያስፈልገውም።

  • @user-em6ob9lh7y
    @user-em6ob9lh7y Před rokem +21

    ፍትህ ፍትህ ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😢😢😢

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před rokem +11

    የዝህ ታሪክ ደግሞ ይከብዳል እዴት ሚስቱን ትቶ ከእህቱ ጋር ይተኛል እግዜብሄር ሆይ ማርን😢😢😢😢

  • @hiwigirma8511
    @hiwigirma8511 Před rokem +3

    በስመአም ጋዜጠኛው ግን ምን ያህል እንደማደንቅህ ብታውቅ አልፎም ተርፎ እንደምወድህ ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Před rokem +13

    ብዙ ግዜ ወንድምና እህት በዝሙት ሚወድቁት በቤተሰብ ባእድ አምልኮ ነዉ ዛሩ ያዛቸዋል ያን ካላረጉ ደሞ መንፈሱ ይበቀላቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ እየተሸወደ ያለዉ በዛር በዉቃቢ በማመልካቸዉ ነዉ ይሄ ሴጣን ነዉ ጨንገር ሚባል ዛር እናትና ልጅን ሁሉ ያዘሙታል ንቁ ህዝብ ሆይ አዋቂ ቤት እያላቹ ዶንቆሮ ቤት አትሩጡ የሱ የመንፈስ መጨረሻ ይሄ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s Před rokem +18

    እረተይ ተጠራጥረሽ ነው የሚሆን እቤት ላይ ጭቅጭቅ ካለ ቦታ ሊለይ ይችላል ስትታይ ሀይለኛ ነው የምትመስይ ማለቴ እህቱን ወዳድ ይሆናል እረተይ አትደጋግሚ እህቱን ይዞሊተኛ አትበይ ምን አይነት ጊዜነው ኡኡኡኡ😢 አንችንም ልብ ይስጥሽ አይ

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Před rokem

      Yes ye Eminem Gemete Einedeza new....hayelega negerem temeselaleche.einedeza lihone ayechelem

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Před 11 měsíci

      ንቁ እንደሷ አይነት የዋሆች ኗቸው፡፡ የተሳሳተ ግምት ነው

    • @mafigdey21
      @mafigdey21 Před 7 měsíci +1

      በጣም ባሌጌ ናት ኣላስቀምጥ ያለችው እስዋ ነት ሁለቱም ኣቃቸዋለው እንደው ሙሉ ከነምስልዋ በይቱብ ይለቀቃል በቅርብ ብዙ ታሪክ ያላት ሴት ናት

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 27 dny

      ሴትዩዋ ጤነኛ አትመስለኝም በቅናት አብዳለች እደት እህት ጋር አስታግፎረላህ ባሏን እደልጅ ነው የማየው ማለት ምን ማለት ነው ባል ባል ነው ልጅ ደግሞ ልጅ ነው ይች የነቀለች ናት

  • @mihret3341
    @mihret3341 Před rokem +6

    አገሬ ከባድ የሴጣን መንፈስ ሞልቶባታል የሚደረገው እየሆነ እየሰማን ያለውከባድ ነው ፀሎት እናድርግ🙏

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před rokem +8

    አለምዬ ልጠይቅ የነበርዉን መለሰክልኝ የማነም በሃል አንዲህ የቆሸሸ ሰነ ምግባር የለም ግን የሚሰማዉ ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያርጋል ፍጣሪ ይታርቀን 😢

  • @user-zl4vr6hg4q
    @user-zl4vr6hg4q Před rokem +13

    እኔኮ አንዷን እንደወለድኩ ፀባው ተቀየረብኝ ታአዳ ልም ከዛወድህ 3ወለድሽ ልጆቹስ ለምን ባያቁት ነገር ይሰቃያሉ😢

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před rokem +1

      እኮ በጣም ምንም ሳያቁ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před rokem +1

      እኔም ሁለት የማቃቸው እየተሰቃዩ አንዷ 4 ወልዳ ተለያየች አንዷ 3 ወልዳ በጠጣ ቁጥር ልክ ልኳን እየነገረ አለች ለልጆች ብዬ መሰቃየት አያድርስ ነው

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Před rokem +8

    እኔ ታሪክሽ አላሳመነኝም በጣም ስሜታዊ ነሽ ስታወሪ በዛ ላይ ከእህት ጋር ግንኙነትን ማድረግ የሚፈቅድ ብሄርም ሀገርም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዝምብለሽ በመሰለኝና በደሳለኝ የምታወሪ ትመስያለሽ እስቲ ባለቤትሽ ይምጣና እንስማው

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +7

      እና ይሄን አይነት የመከራ ሂወት አሳልፋ ተረጋግታ እንድታወራ ፈለግሽ?? 🙄🙄ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ።

    • @bona2318
      @bona2318 Před rokem +5

      ይህ ሁሉ በደል ሲፈፀም አንዴት ለቤተሰቦቹም ለራሷ ቤተሰቦች አታሳውቅም? ግንኙነት አደረጉም አላደረጉም አንግዳ ሲመጣ ፍራሺም ቢሆን ተነጥፎ ተኛ ይባላል አንጂ አንዴት ሚስትን ትቶ ከ አህት ጋር ይተኛል?

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před rokem

      eko enme smica alqime gin esa batsboca badi amlko kamlku edi bilo ngerati yhone eda ehtune yzati hotale tna maleti aderge maleti newe

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p Před 5 měsíci

      አሽቃባጭ ሰው ትዳር ለዛውም ልጅ ትውልድ ምን በዬቤታው ያጋድመዋል እኔ እሕቴም ሖነች ወንይም ቢመጡ አልተኛም ለዛውም ያጎት ልጅ እፍ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 2 měsíci

      የሆነ ታሪክ እዚሁ ዩቲዩብ ላይ ሰምቻለሁ የሆነ ሀገር ( ብሔር) አለ ከእህት ከአክስት ልጅ ጋ ይተኛሉ

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 Před rokem +4

    ይቅርታ እኔ ይሄንን አልቀበለውም ቤተሰብ ሳይስማሙ ልጆችን አብዝቶ መውለድ ትክክል አይደለም

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před rokem +17

    ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለመሰጂዶቺ እር ያርብ 😭😭😭☝☝

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před rokem +14

    ጌታ ሆይ እኔ ፈራሁ ይህንን ዘመን ሰዉ እንዴት ከህት ጋርመስማት አልቻልኩም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 Před rokem

      Ejge yasfarale 😭😭😭😭

    • @jamalhussein2860
      @jamalhussein2860 Před rokem +1

      እውነት ነው በየቤቱ ና በየ አገሩ የተለያየ ባህል አለ ።

    • @ttttyyyyyyyy3496
      @ttttyyyyyyyy3496 Před rokem

      ምንአይነት እድለኛነች አንተን ያገባች አለም ሠገድ

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před rokem +10

    እህ እንዴት ነው ጉዱ😮 ለጆሮ ጭው የሚያደርግ 😢 እግዚኦ

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o Před rokem +14

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢😢

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před rokem +12

    ምናልባት የማታውቂው ሚስጥር ይንራል እህት የተባለችው እህቱ ላትሆን ትችላለች ባለፈው ኣዳኙ በድብቅ ካሜራ ኣንድ ባል እህቴናት እያለ ሲያንራት በድብቅ ካሜራ ጉዳቸው ወጣ እህቱ ላትሆን ትችላለች

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před rokem +5

    አለምዬ ትለያለህ ተባረክ ወድማለም ባሏ ይቅረብና ሰምተን አስተያየት አሰጣል😢

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před 11 měsíci +3

    የዚች ባል ታሪክ ጉድ ነውእሕቱን በሚስቱ ፊት ይዞ ሊተኛ ሀጣትወጀልም ነው የትኛው ብሔር ነው በአገሬ እዲያለጉድ አስረዱኝ😂😂😂😂😂

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před rokem +5

    አውነት ለመናገር ንግግርሽ እውነታ ያለው አይመስለኝም በሉ ለፍርድ እንዲቀለን ባለቤቷን አምጡልን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před 11 měsíci +3

    የመጨረሻው ጊዜ ዘመን.....እግዚኦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከብዶናል

  • @zinetfker
    @zinetfker Před rokem +11

    ኧር ፍትህ ለወድሞቻችኝ ለመሥጅዶቻችን😭😭

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 Před rokem +5

    ሴቶች ብዙ ጊዜ ልጅ ስለወለድ ትዳራቸው የሚቆም ይመስላቸው

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Před rokem +3

    እህቱን ከክፍለ ሃገር ስላመጣ ደስተኛ እዳልሆንሽ አስቦ እህቱ እዳትከፋ ሊሆን ይችላል ከአክስቱ ልጂ ጋ ስለተሳሳተ የእና የአባቱ ልጂ እህቱ ጋ እየባለገ ማለት አትችይም በአይንሽ ያላየሽዉን ነገር ፈጣሪሽን ፍሪ የሆንሽ ቀናተኚ ነዉ እምትመስሊዉ

    • @sharapota6089
      @sharapota6089 Před rokem

    • @Sosina-nj7qt
      @Sosina-nj7qt Před rokem

      Hiji koshasha anchn adelehum askeyami

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn Před měsícem

      እና እያጫወታት ነው?

    • @Lestina2024
      @Lestina2024 Před 22 dny

      ነውር ነው ምንም ቢሆን እህቱ እንዳትከፋ ገንዘብ ይስጣት ልብስ ይግዛላት ፤ ምን ሊያደርግ ነው አብሯት የሚተኛ

  • @user-yt6dp1qf1u
    @user-yt6dp1qf1u Před rokem +8

    ፍትህ ለመስጊዶቸችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቸችን

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před rokem +9

    አረ በማርያም ጉድ ነው ዘንድሮ ። እግዚኦ

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před rokem +5

    ምን አልባት ቅናት ይሆን😢😢

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Před rokem +9

    ሆይ ከእህት ጋር ምን አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል እውነት ከሆነ ከባድ ነው

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Před rokem +3

    ልጆችሽ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ

  • @misgnatesfamariam1994
    @misgnatesfamariam1994 Před rokem +2

    አረ ፈጣሪየ ሆይ! እህቴ እኔ ይሄን ነገር ካንቺ መስማቴ በጣም ነው የገረመኝ። ሰምቼ ዝም ብየ ማለፍ ስላቃተኝ ነው ይሄንን ምፅፈው እስኪ ሰዎች ለመፍረድ ኣትቸኩሉ ይሄ ሁሉ እዚ ሚባለው ከሀቅ የራቀ ነው። ኣንቺ ምትይው ባልሽ እኮ
    • ልጆቹን ኣጥብቆ የሚወድ
    • የቤተክርስትያን ሰው
    • የስራ ሰው
    • በሰንበት ትምህርት ቤት ተኮትኩቶ ያደገን ሰው
    • ኣይገርምሽም ኣንቺም ታውቂያለሽ ማንም ሰው ማያደርገው ጧት ጧት ፀሎት ሳይደርግ እንኳን ከቤት እማይወጣ
    • ቤተሰቡን የሚወድ
    • በጓደኞቹ የተወደደ
    • ኣሪፍ ባህሪ ያለው...
    አረ እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ እስኪ እናንተን እሚያውውቁ ሰዎች ይሄንን ምትይዉን ሲሰሙ ምን እንደሚሉ ነው ግራ የገባኝ። ምንም ለሚድያ ማይመጥን ንግግር እዚህ ታወሪያለሽ ። ባልሽ ለልጂቹ እና ለትዳሩ ነብሱን ኣሳልፎ እንድሚሰጥ ማንም የስራ ባልደርባው እና ጓደኞቹ በደንብ እናውቃለን። ኣንቺ ግን ጭራስ ባለቢትሽን ከእህቱ ጋ ስትይ፡ እኮ ባለቤትሽን ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ... እባክሽ ከ ቅናት እና ከ ጥላቻ እራስሽን ኣርቂ ለልጆቹ ስትይ፡ ወንድ ልጅ ነው ይሄ ሁሉ ስታድርጊ ጥሎሽ ሊሄድ ይችል ነበር ግን ልጆቹን ኣጥብቆ ስለሚወድ ነው ሌላ ነገር ኣደለም።
    እባክሽ ከዚህ በላይ ባትፈታተኚው ። ያንቺን ድርጊት ለሚያውቅ ሰው ግን ባልሽ ምንኛ ጀግና፡ ታጋሽ ፡ ትእግስተኛ፡ ኣስተዋይ፡ ኣርቆ ኣሳቢ፡ መሆኑን በደንብ እናውቃለን።
    እግዚኣብሄር ማስተዋሉን ይስጥሽ እህቴ፡ ወንድሜ ደግሞ ፅናቱን ይስጥህ።
    ሰዎች ግን እባካቹ በማታውቁት ነገር ኣትፍረዱ...

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +6

    የኢስላም ልጆች በድአ በርቱ
    ዛሪም ደገሙት ወንድሞቻችን ገደሉብን ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል ☝️

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před rokem +11

    እህቴ ስገጂ ፁሚ ፀልዬ ንስሀ ግቢ የባለቤትሽ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ ይስተካከላል በእምነትሽ ፅኚ እህቴ ማባረር ሳይሆን ማስተካከል ነዉ ያለብሽ እህቴ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před rokem +1

    ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያዊነትን ገልጰህዋል እኔም የማቀው ይሄንን ነው

  • @tarikgaredew9499
    @tarikgaredew9499 Před rokem

    And you are wonderful, your question is very reasonable I like you

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +4

    እህቱ ጋር ስለተኛ ሌላ ነገር ያደርጋል፡ማለት ይከብዳል ወንድም እህቱን አባት ልጁን ሲደፍር ሰምተናል ግን እህትና ወንድም ተስማምተው አስበውበት ለዚያውም ሚስቱና ልጆቹ ባሉበት ሌላ ነገር ያደርጋሉ ማለት ይከብዳል

    • @alemituhailemariam761
      @alemituhailemariam761 Před 11 měsíci

      ምን ሲደረግ እህት ጋር ይተኛል አይደረግም በጭራሽ

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn Před měsícem

      እና እህቱ ጋር ይተኛ ብሎ የፈቀደለት ማነው? ከይቅርታ ጋር እነዚህን በተኙበት በፈላ ውሀ መቀቀል ነው። አይደለም እህትን ልጁን የሚደፍር ስንት አጋንንት የተዋረሠው ሠው አለ።

  • @susumuhammed8122
    @susumuhammed8122 Před rokem +6

    #መስጂዶቻችን_የከተሞቻችን_ውበት_ናቸው!
    ፍትህ ለመስጅዶቻችን!
    ፍትህ ኢትዮጵያዊያን!

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před rokem +4

    ሚስግን ሰታሰዚን እግዚሐብሔር ይርደቹ❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +2

    እግዚኦ ቸርነትህ የማያልቅ ጌታ እንዲሁ እየማርከን ኑር እንጂ የኛ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ነው😢

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před rokem +1

    ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን እህቴ የምታወሪው እውነት ከሆነ በጣም ያማል

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před 26 dny

    ሴት ልጅ ሆነች ወንድ ልጅ እድሜያቸው 7ዓመት እድሜ ከሆናቸው በሁላ ወንድም ከእሕቱም ከናቱም ጋር እይተኛም አባትም እንደዛው ከሴት ልጅ እይተኛም ይሕ የሀይኖት እስትምሮ ነው ስሕተት ነው !! ።

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před 26 dny +1

    ጤና ይስጥልኝ አንች ቀናተኛ ባለየ እንዳትታረቃት ቤተሰቦችን አታዉቃቸዉም

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před rokem

    Geraaa gebanne ekoooo maranataa geta hoyee tollonna

  • @user-vq5bq6kj9t
    @user-vq5bq6kj9t Před rokem

    ምስኪን 4 ልጆች ይዞ መለያየትን ማሰብ ይከብዳል አሁንም አረፈደም እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ተከባከቢ አትናደጂ ፀልይ እግዚአብሔር የሌለበት ሕይወት እጅግ ከባድ ነው አብዝተሽ ፀልይ ጠንክሪ ለልጆሽ ኑሪላቸው አይዞሽ እህቴ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před rokem +2

    ከእንደዚ አይነት እንስሳ ጋር አብሮ መኖር እራሱ ከባድ ነው ይሄ ሀገር ያጠፋል በህግ መጠየቅ አለበት ልጅ እወዳለሁ ብቻ ሳይሆን ዋናው ባግባቡ ማሳደግ ነው ልጅ ማን ይጠላል

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +6

    ፈጣሪ ዘረኘወችን ያጥፋልን ፈትህ 😢😢😢😢😢😢 የምነት ቤታችን እሚአፈርሱ ፈትህ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před rokem +1

    ይሄ ለመስማት ይከብዳል በሀገራችን ከእህት ጋር የተለመደ ነው ማለት ምን ማለት ነው የባእድ አምልኮ የሴጣን ስራ ነው እንጂ ይሄ ከባድ ነው አቤቱ ፈጣሪ ልብና ማስተዋሉን ስጠን
    ይሄ በፆም በፀሎት ነው እንጂ በምንም መፍትሄ አይመለስልም

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Před rokem +1

    ይሄን ታሪክ እባካቹ ሂዱና ስሙት ከ ሳምንት ሆኖታል ከቀረበ ታሪኩ ሙሉውን እዚህ ያለውና እዛ ያቀረቡት ታሪክ የማይመሳሰል ነው የእርቅ መአድ ላይ። እርሱ እርጉዝ ሆኜ ሌላ ሴት ይዞ መጣ ቤቴ። ብላ ነው

  • @rado7282
    @rado7282 Před rokem +2

    ጆሮዬ ነዉ እነሱ አካባቢ ዘመድ ይዞ መተኛት የተለመደ ነዉ ስትል ሠማሁ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 27 dny

      😂😂😂😂😂😂ሴትዩዋ ነቅላለችኮ

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem +2

    😔ይሄኮ የታወቀ ነው የተለመደ ነው ወንዶች ሴሰኞች ያዩት ሁሉ ያምራቸዎል ወርቅም ከላይ እስከታች ብለብሽ ዞር ብሎ አያይሽም እኔ እንደውም ትዳር የያዘ ወንድ ሁሉ ይመርመር ነው የምለው ከዛ ሁላችሁም ውርደታችሁን ታዩት ነበር እና ወዶቹን ትታቹ ልጆቻችሁን አሳድጉ ኮተታቸው እንደ ወተት አንጀት ነው ተጎትቶ አያልቅም እመኑኝ😂

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 Před rokem +2

    እረ አለምሰገድ እባክህ ምሳሌ የሚሆኑ ባለ ትዳሮችን ብቻ አቅርብልን ይሄ ምኑም አያስተምርም

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 Před 28 dny +1

    ወይ ዘንድሮ ምናለ ሴቶቻችን ከብሶት ይልቅ ቆራጥ ሆነው ህይወታቸውን ቢመሩ ብሶት ብሶት ብሶት የምንሰማው ሁሉ ግራ ያጋባል

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Před rokem +2

    ወንድልጅ ስትንከባከቢው እናቱ ትመስዋለሽ ከዛ ሚስት ፍለጋ ይሄዳል ወንዶች የምታመናጭቃቸውን ነው የሚወዱት

  • @Miseraki
    @Miseraki Před rokem +2

    እግዚዬ ማርና ክርስቶስ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

    አሰተዳደጊ ጥሩ ነበር ምናምን የሉ እና መሀከል ሰንገባ ፈቅረኛ ምናምን የላሉ መጀመሪያ እግር ከመክፈት መቆጠብ ነው

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 Před rokem +7

    ተረረጋጊ በጣም ስምሜታዊ ሁነሻል ብእይንሽ በብረቷ እስካላየሽ ዲረስ በግምት ባታወሪ ጥሩ ነው ለማንኛውም ከባል ምላሻ እንጠብቃለን ንፁሁ ከሆነ ይመጣል እረግጠኛነኝ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před rokem

      eko aletergagacime eko😂😂 ho 😂😂😢

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Před rokem +1

    እንደ ኢትዮጵያ ታመናል ማለት ነዉ እምነት የለላቸዉ አገርም እሄንን አልሰሩም ያረብ እራህመትህን አዉርድልን

  • @user-uc3cp2jd3u
    @user-uc3cp2jd3u Před rokem

    ይህነገር እውነት ይሆናል ብዙ እማቀው አለ እኔ

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 26 dny

    አይ እዬሃ የማታሰማን ጉድ የለም ።ይገርማል በርታ።

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +1

    አቤቱ መዓረን ይቅር በለን ዘንድሮ የማይሰማ የለም

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 Před 27 dny

    ይች ሴትዩ ወደ ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የለምእዴ ሆ ስሜታዊ ሁና ነው የምታወራውኮ ማንም ወንድ ከእህቱጋር ሌላ ነገር አይፈፅምም ለምን እህቱ እቤቴ መጣችብኝ እደሁ አላውቅም በማንኛውም ብሔር ሀይማኖት ከእህቱጋር ሌላ ግንኙነት አይፈቀድም ቅናት ልብሽንም አይንሽንም ሰውሮሻል ፈጣረ ይማርሽ

  • @hanna838
    @hanna838 Před rokem +1

    እግዞዐ አቴ አባታ የሰራዉት ጌታ አቤቱ አንተ ታረቄን ይቅር በሌን.

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před rokem +4

    ፈጣሪየ ሁለት ሴቶች አየሁ ባሌ እዴ ልጄ ነው የሚሉ ሆ ባል ባል ነው የምን ልጂ ባል ጠንክሮ ልጆቹን ቤቱን መምራት አለበት እዴ ልጄ ነው ስትሉ እሱም እዴእናቴ ናት እያለ ነው እህቴ

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k Před 26 dny

    አቤቱ አምላክ ሆይ በዚህ በኢንተርኔት ዘመን የማንሰማው የለም አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Před rokem +13

    ፍትህ ለወንድሞቻችን መጀመሪያ ሢቀጥል እህታችን አትሳሳች በቅናት እህቱን እንደዚህ አደረገ ትያለሽ በጣም ይገርማል ቅናት እንጅ እንደዚህ አያደርግም እኔም የማውቀው ታሪክ አለ ሴቶች መጠራጠር እናበዛለን ችግራችሁን ተነጋግራችሁ ፍቱ ቅናት ትልቅ በሽታ ነው

    • @nigistfikere7148
      @nigistfikere7148 Před rokem

      አቤት.😭😭😭

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +5

      የምን ቅናት ነው የምታወሪው?? ይሄ ሰው እኮ ከአክስቱ ልጅ ጋር ሁሉ ግንኙነት ያደረገ በስሜቱ የሚነደ ባ''ለጌ እኮ ነው። እና አንቺ እንዲህ ያለ ዝቃጭ ወንድን አምነሽ አንድ ቤት ውስጥ ትኖሪያለሽ??

    • @RollaMall-jt8in
      @RollaMall-jt8in Před rokem +3

      የደረሠበት የቀዋል የሡዋን ቁሥል ኡፍፍፍፍ ብቻ አለህ ህደያ ይሥጠቻው

    • @user-ns7bu1jo7g
      @user-ns7bu1jo7g Před rokem

      ምን ነዉ ግን ብዙ ከምታዎሪዉ እዉነተኛ ተጨባጭ ማስረጃ ይዘሽ ብትመጭ ጥሩ ይመሰለኛል ::
      ካለመንሽዉ ደግሞ ካሜራ አታጠምጁም ነበር
      ይህ የቅናት መንፈሰ ይመስላል
      በቁ ማሰረጃ ይዘሸ ለፈር ቅረቢ እህታችነ !!!

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +1

      እና ግንኙነት ካልፈለገ ከሷ ጋር ማደር ለምን አስፈለገዉ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 27 dny

    እብርቷን ገልጣ ከተማዉን የሞላች አለሌ ሴት እያለች እዴት ነዉ ትዳር የሚያዘዉ ወንዶችንም አይፈረድባቸዉም ከሴቶች በአስተሳሰብ በጣም የተለያየን ስለሆንን

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před rokem

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለም እግዚሀብሄር ሆይ ይቅር በለን እንደምህረትህ ማረን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @kidab4063
    @kidab4063 Před rokem +1

    እሱ እህቶቼ ብሎ አስተዋወቃት እንጂ አብሮ አደጎች ይሆናሉ

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Před 9 měsíci

    ይሂ ታሪክ እውነት ከሄነ በጣም ያማል ግን ምን ያህል እነተኞ ነና ግራ ገባን አረ ተው ባህል አለን

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 Před rokem +1

    ማራናታ ጌታሆይ

  • @user-ds7ht2tz6l
    @user-ds7ht2tz6l Před rokem

    ይሔ ታሪክ ተደግሞ ነው ሠምቼው ነበር

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před rokem +1

    ልጆችሽን አርቂ ከእሱ ለእህቶቹ ያልተመለሰ ለልጆቹ አይመለስም የጎረቤት ልጆችንም ከእሱ ልጆቻቸውን እንዲጠብቁ ንገሪያቸው

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před rokem +2

    እሽ ሸፍን አለምየ ችግር የለም የኛ ጉድ ቢወራ ቢወራ አያልቅ አይይ ሴት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 26 dny

    ያሳፍራል.በጣም.እግዛቤር.ይጠብቀን

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc Před rokem

    አለም ሰገድ አቤት ለዛህ ትእግስትህ አቀራረብህ ግሩም ነዉ በርታ