ልጄ ቁርጥ እሱን ነው ምትመስለው! ታዋቂ የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ነው! ‘ከሰራተኛ ወለደ’ እንዳይባል ፈርቶ ካደ! Ethiopia | Eyoha Media |

Sdílet
Vložit

Komentáře • 501

  • @genitube1438
    @genitube1438 Před 2 lety +130

    አይዞሽ በዚህ እድሜ አረብ ሀገር አታሥቢ ባይሆን የአቅማችንን ብንረዳሽ ይሻላል

    • @key-ow5fp
      @key-ow5fp Před 2 lety +1

      Ethiopia degge saw allat

  • @user-gn7ne8st4j
    @user-gn7ne8st4j Před 2 lety +204

    እኔ የሚገርመኝ ይሴቶች ጉዳይ የሚባለዉ ለምን የወንዳች ጉዳይ አይባልም አንድም ቀን ለሴቶች ፈትህ ሲሰጥ አላየሁም በቃ ወንድ ገንዘብ ካለዉ ፈትህ እንደተጎደለ ነዉ አረ መንግስት የት ነዉ ያለህዉ ፍትህ ለሴቶች ፈትህ ለናቶች

    • @sosnaassegdew5868
      @sosnaassegdew5868 Před 2 lety +3

      ትክክል ነው አባባልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @lidiyaqueenofmamanddad187
      @lidiyaqueenofmamanddad187 Před 2 lety

      🤣🤣

    • @wagibelete4163
      @wagibelete4163 Před 2 lety +2

      አይይይ አለመቀደም ነው እንጂ ማንም ተስፋ ማድረግ አያስፈልግም

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 2 lety +3

      የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ጁንታው ያቋቋመው ነው

    • @elsabetyemane3145
      @elsabetyemane3145 Před 2 lety +2

      የወንዶች ጉዳዩ ነው

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety +113

    ሁሌ ስሰማው እሚያናድደኝ ስራተኛ እሚባል ስም የቤት ስራተኛ የቻለችውን ጉድ ማንም አይችለውም ልብስ አጥባ ምግብ ስርታ ቤት አፅድታ ልጆችን ተንከባክባ ይሄንን ሁሉ አሳምራ የምትስራ ጀግና ልናከብራት ይገባል እንጂ ከስራተኛ ነው የተወለደችው ብሎ ሊንቅ አይገባም ክብር ልንስጣቸው ይገባል ለቤት ስራተኞች እህቶቼ ይሄንን ከሀዲ ጋዜጠኛ በአደባባይ አጥባችሁ አስጡት ልጅቷም የአባት ፍቅር ማግኘት አለባት በግልፅ ሊዋረድ ይገባል እባካችሁ ወንዶች የቤት ስራተኞችን በዚህ መልኩ አትጉዷቸው

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 2 lety

      ቅንጭላት ባዶዎች ናቸው መዳም በጣም አመሰግናለሁ የኛ ሀገር አሰሪዎች ጉዴኞች ናቸው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety

      ሰራተኛማ ሰራተኛ ነናት:: እኔም ሰራተኛ ነኝ::

    • @hiruitseyamrigin9405
      @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety +3

      @@addisababanazareth1525 ቢሆንም ልትከበር ይገባል ስንቶች ናቸው አንቺ ስራተኛ ብለው እሚጠሩት ስሟን እንኳን ለመጥራት እሚቀፍቸው አሉ አዎ በየትኛውም ስራ ላይ የተስማራ ስው ስራተኛ ነው እሚባለው ግን ለቤት ስራተኛ ለየት ያለ ክብር ሊስጣት ይገባል እኔ እነሱ ሲጎዱ ችግር ሲደርስባቸው ሲገፉ ማየት አልፈልግም በተለይ ከገጠር የሚመጡት ለቤት ስራተኛ ለየት ያለ ክብር አለኝ

    • @liyatliyat8072
      @liyatliyat8072 Před 2 lety +3

      @@hiruitseyamrigin9405 በዚ ሰአት ሰራተኛ ብሎ የሚጠራ አለ ብትይኝ አላምንሽም ተለማምጠን አቆላምጠንም አልቻልንም

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Před 2 lety

      በጣም ትክክል

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 2 lety +31

    ባዶ ክብር ባዶ ዝና ሰውን የሚያክል ፍጥረት ወደ እዚች ምድር እምጥቶ የካደ እንዴት ነው ህሊናው የሚያርፈው❤️

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Před 2 lety +20

    አይ ሰራተኛ ብለው በሰው ላይ የሚጫወቱ እረ የፍርድ ያለህ ፈጣሪ ይቀጣዋል ግን ልጅትዋን መካድ ሌላ ሀጢአት ድፍረት አሳፋሪ ጊዜ ልጁን ፍሬውን የሚክድ አሳፋሪ ህዝብ ይህ ሁሉ ግፍ እውነት ተደብቃ አትቀርም ግድ የለም አይዞሽ።

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Před 2 lety +114

    ፍትህ የጠፋበት ዘመን። ይገርማል በሴቶች ጉዳይ ስም ይነግዳሉ።ፍትህ ለተደፋሪ ሴቶች።

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety +1

      ሴት ብሆን አንዲ ልደፈር ድጋሚ ምን ስሆን እነካለሁ ምንም አይገርምም ሴቶች ሁሌም ጥንቁቅ መሆን ግድ ነው መንዘላዘል አያስፈልግም

    • @mitu8128
      @mitu8128 Před 2 lety

      @@racheltakala7118 atifireji besua chama honesh mayet new

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před 2 lety +1

      አልደፈራትም ሲጨምርባት ተመችቷት ነበር ለዛም ነው የደጋገሙት

    • @zemenawimedia717
      @zemenawimedia717 Před 2 lety

      czcams.com/video/tGHHZ3w3EiQ/video.html&ab_channel=ArifStudios

    • @hadasdesta8972
      @hadasdesta8972 Před 2 lety +1

      የኢዮሀ ጋዜጠኛ ራሱ ችግሯ የገባዉ አዪመስልም። ሴቶች የቤት ሰራተኛ እንኳን ሆነዉ ለመኖር የማዪችሉበት የተበላሸ የመድፈር ባሕል በአሰቸኳዪ መቆም አለበት።

  • @gigizawde7078
    @gigizawde7078 Před 2 lety +23

    አፈር አባቱ ይብላና መጀመሪያ ሲጋደም ለምን ሠራተኛ ጋር ብሎ አይፀየፍም ነበር ልጅ ካስታቀፈ በሇላ የከሌ ዘር ነኝ አይጠቅምም ወልዶ የሚክድ ባለጌ

    • @keditube7321
      @keditube7321 Před 2 lety

      ዜግነት በቂነው ውዴ ካህዲ ሆኖ እንጂ ዘረኝነት የመጣው በወያኔ ዘመን ነው ድሮ በአጼወቹ የለም ዘረኝነት ተከባብረን ኖረን ነበር

  • @selwatube406
    @selwatube406 Před 2 lety +58

    ቱቱቱ ለጆሮየ አዘንኩ ጋዜጠኛው ይፍ ይውጣ ይሄ ከሀዲ እሄን ግዜ የብዙ ሴቶችን ህይወት አበላሽቷል

    • @Dallol253
      @Dallol253 Před 2 lety +3

      በአስገድዶ በመድፈር ወህኒ መዉረድ ያለበት ሰዉ ነዉ።ጋዜጠኛ የመድፈር ፈቃድ ተሰጥቶታል እንዴ?
      ለምን ስሙ ይደበቃል? የሴቶች ጉዳይ ተብየዎቹ የDNA መርማሪ ሆነዋል ማለትት ነዉ?

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Před 2 lety +124

    አባትነቱን አምኖ የማይቀበል ከሆነ በሚዲያ ይጋለጥ ከሀዲ😡

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety

      አይ ሴት ጥሞሽ ትውጪና ስታረግዥ አላቅም ምንናምን ማለት

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před 2 lety

      በጣም

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před 2 lety

      @UCsKJDBLPH31nZoGspYvvFFw ነገረው እሥኪ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 2 lety +24

      @@racheltakala7118 ሴት ሆነሽ ይህን ማለትሽ ትገርሚያለሽ አለም ብዙ ውጣ ውረድ የተሞላች ናት ላንችም በፈረድሽበት አፍሽ ግራ ገብቶሽ እይው ። 😏

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 2 lety +3

      @@racheltakala7118 አይባልም ደግሞ የእሱ መጣም ቱ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 2 lety +27

    አይ ግፍ እስቲ እንጀራ ፈልጎ ሲኬድ መደፈር የሴት ልጅ መብታ መጠበቅ አለበት የማንም የፈላበት ሁሉ ምስኪን እህቶችን ማሰቃየት ያሳዝናል ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @createhawaarega8739
      @createhawaarega8739 Před 2 lety

      ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው እኔም አረብ ሀገር በአሰሪየ እየተሰቃየሁ ነው ለመድፈር ቦታ እና ጊዜ አጥቶ ነው ቤቱሙሉ ሰው ነው በዛም መሀል ይፈታተነኛል ሚስቱ እያለች

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 Před 2 lety +1

      @@createhawaarega8739 እንደሚንም ብለሽ ጥፍ

    • @createhawaarega8739
      @createhawaarega8739 Před 2 lety

      @@hikmahikma4277 ሂክማየ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g Před 2 lety +19

    ሚኪያስ አንተ ጀግና አንበሳ ነህ የስንቱን ጉድ እያመጣችሁ ለኛ እያደረሳችሁ ነው እረ በየ ቤቱ እንት ጉድ እኮ አለ ታፍኖ ሚዲያ ላይ ለመውጣት እየፈሩ ነው ኢንጅ ብዙ ነገር አለ በየ ቤቱ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? በትህትና እና በአክብሮት አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል??

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 2 lety +47

    ሰላም ለዚህ ቻናል ይሁን!
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን ።

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před 2 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @user-le8uf5sm9n
      @user-le8uf5sm9n Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን❤️🙏

    • @Sido0505
      @Sido0505 Před 2 lety

      እንደዝንብ ጥልቅ ማለት

  • @user-ey6bf5nl4x
    @user-ey6bf5nl4x Před 2 lety +36

    ጋዜጠኛውን በግልፅ ተናገሩ መደበቁ ምን አሥፈለገ የወለደውን ልጂ ነውኮ የከዳው በአደባባይ ይጣአ እዩሀዎች አትደብቁት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +11

    እሁን እኮ ሁሉ ነገር ቀላል ነው DNA. ማድረግ ነው ጋዜጠኛውም ፍንጭ ስጥታለች ይገኛል ደላላውም ሊገኝ ስለሚችል እዮሀ ሚዲያ ተባበሯት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +5

    እሄ ሁሌም ልቤ የሚስበረው💔💔💔
    ቀላል ይመስላል... እራሱ የ ቤት ስራተኛ ማለቱ... ልብስ አጥበው.... ምግብ ስርተው... የቤቱን ስራ ሁሉ በማይገባ
    ደሞዝ ስርትው... በተለይ የተለያዩ
    ባህሪዎችን ችለው... አረ... ያለውስ ግፍ
    የስቶች ጉዳዬች ተብዬዎች ግን... የስራችሁን ይስጣቹ.... ፍትህ ፍትህ ፍትህ.... ለዝች ምስኪን እህት...
    ማንም ንያላየላችው... በደለኞች ናችው
    የቤት ስራተኞች🙏🙏🙏🙏

  • @seblewongelabebe7681
    @seblewongelabebe7681 Před 2 lety +7

    የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ስንት ጉድ አለ ፍትህ ተፃፈ እንጅ ስራ ላይ የለም ይቻ ሀገር ስንት ግፈኛ ተሸክማለች

  • @haletahandmade
    @haletahandmade Před 2 lety +20

    ደመቁ እንኳን ደህና መጣሽ ክብር እና ፀጋ ለእህትሽ እግዚአብሄር ይስጣት ለነገሩ እንኳን በስጋ የተዛመዳትን አይደለም ለማንም የሙት ልጅ አሳዳጊ ናት ኖሯት ሳይሆን ከሌላት ላይ እያጎረሰች የምታሳድግ ድንቅ እህት ነች ትንሽ ግን ማለትሽ ቅር ብሎኛል :: መቸም የማንነት ጥያቄ ነውና ይሞከር ልጆቹ እንደሆነ ምንም ሳይጎልባቸው አድገዋል::

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety +7

      ምንም አላለችም:: ትንሽ ግን ማለቷ ልጆቹ አባተቸውን ይወቁ ለማለት ነው::

    • @Seni1286
      @Seni1286 Před 2 lety +1

      Enate mnm. Betel ehtewa nat Telk atbey be positive menm ye eswa pain aygebashm eskaldrsebesh

    • @zematube8985
      @zematube8985 Před 2 lety

      እህቴ ትበድላታለች ለማለት አይደለም ይህ እኮ ግልፅ ነው ልጆች ከእናትና አባታቸው ጋር ማደጉ ወሳኝ ነው

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 2 lety +26

    ጆሮ ለምን አታድግ ሲባል ይሄን ሁሉ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ 😥😥

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +20

    ውድ የክርሰትና ሀይማኖት ተከተዮች በሙሉ
    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አዴረሳችሁ አዴረሰን አሜን(3)

  • @titisamie1476
    @titisamie1476 Před 2 lety +4

    በዚህ በዚህ ኢትዮጵያ ዊ አልሆንም አልፈልግም የሴት ልጅ በደል በጣም ያናድዳል ኢሮፕ አሜሪካ እንዴት ለሴት ልጅ ክብር እንዳላቸው ቅድሚያ ሁሉ ምን ነገር ለኛ ነው

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 Před 2 lety +17

    ስታሳዝን ሚስኪኒዬ 😭አይዞሽ እንኳን ወለድሽ
    ይሁን አላህ ያሳድግልሽ 🙏ሰዎችዬ አረብ አገር ይባላል እንጅ እኛ አገርም እኮ ጉድ ነው ያለው
    ፍትህ ለሴቶች ❗❗የሴቶች ጉዳይ አላህ ይፍረድባችሁ ❗አስባችሁታል በአይን አይተው የሚፈርዱ --;;;;

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety

      ሴቶችም አሉ አስቸጋሪዎች:: ይህች ሴት እንኳን ንፁህ ናት:: እኔ አንዴ እኛ ቤት ሰራተኛ ገብታ ለካ እርጉዝ ናት:: ማንም አላወቀም:: እኔ እቤት ነበርኩና የሆነ እቃ ፈልጌ ከኮመዲኖ ላወጣ ማድቤቱ ክፍት ስለነበር ሄድኩኝ:: ልጅቷ ራቁትዋን ነበረች:: እስካሁን አይኔ ላይ አለ ገላዋ:: ስለደነገጥኩኝ አልረሳሁትም:: እሷ አላፈረችም ግባ ግባ ትለኛለች ጭራሽ:: ገብቻለሁኮ ውስጥ:: ችግር የለም ምናምን ብላ እንዳያት ትጋብዘኛለች:: እኔ ፀጥ ብዬ ወጣሁኝ:: ከተወሰኑ ጊዜያቶች በኃላ ጠፍታ ሄደች:: ከዛ አንድ ቀን መንገድ ላይ አየኃት:: ሆዷ ተቆልሎ:: ለካ እኛ እንጀራ ጋጋሪም ስለነበረችን እሷ መንገድ ላይ አግኝታት ለኛ አልነገረችንም:: እኔ እንዳየኃት ስናገር አዎ እኔም አይቻታለሁ እርጉዝ ናት አለቺኝ:: ዪረገዘችውም ከትልቅ ሰውዬ ከባለትዳርና እኛ ቤት ይዘዋት ከመጡት ሰውዬ ነው:: ሰውዬውን ደግሞ ያወቅናቸው ወንድሜ ታሞ እናቴ ሆስፒታል ስትመላለስ እሱ የተኛበት ክፍል እሳቸውም ተኝተው ስለነበርና ለወንድሜ ከሚሄደው ላይ እሳቸውም ስለሚበሉ እንደውለታ ሰው የለኝም ስትል እኔ አመጣልሻለው ብለው ግን ያመጧት ቀን አብረው ተኝተው ምናምን ነው የመጡት:: 😂
      ይመስለኛል እኔም ቋ ባደርግ ኖሮ እሷ የፈለገችው ከእኔ አረገዝኩ ልትል ነበር ግባ ግባ ያለቺኝ:: እኔ ደግሜ የቸርች ሰው ስለሆንኩ አልቀለድኩም:: ኮስተር ብዬ ለቅቄ ነው የወጣሁት ብደነግጥም::

    • @belaytube4135
      @belaytube4135 Před 2 lety

      @@addisababanazareth1525 ጎበዝ የቸርች ልጅ ስለሆንክ ሳይሆን ሰው ስለሆንክ ነው የምር ሀይማኖት አደለም ጥሩ የሚያረገን ስንፈጠር የሚሠጠን ልብ አለ

  • @user-gn7ne8st4j
    @user-gn7ne8st4j Před 2 lety +9

    እዉይ በጣም ታሳዝናለች የሴት ልጅ መከራ

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Před 2 lety +5

    ኢትዩጲያ ውስጥ ያለ ትልቅ ግፍ ቤታችን ለሚያገለግሉ ሴቶች ያለን አመለካከት የማይቀየር አምላክ የሚጠየፈው ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +43

    ስሜታችሁን የምታመልኩ እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ 😭😠😠ይሄ ጋዜጠኛ ይጋለጥ ማነው?? 😎👊🏿አይዞሽ DNA ሚባል ነገር አለ እኮ 😢

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety +1

      ጋዜጤኞው ጆሮህ አይሰማም እንዴ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

      @@racheltakala7118 እሱማ ጋዜጠኛ መሆኑ ሰማሁ 😠ግን የትኛው ነው ነገሩ?

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 2 lety

      @@racheltakala7118 ምን ማለትሽ ነው አንቺ ካዳት እና ጋዜጠኛ ምን አገናኘው ምንስ ቢሆን??

    • @an4709
      @an4709 Před 2 lety

      Semahey nw

    • @user-ui5em4iz8p
      @user-ui5em4iz8p Před 2 lety +3

      ሰለሞን አስመላሽ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před 2 lety +37

    'ጋዜጠኛው ጋዜጠኛው
    ኑሮህ ልቤን ነካው' አለ ዘፋኙ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +13

    እሱን ብሎ ጋዜጠኛ አፈር ይብላና ይሄ ባለጌ ይሄኔ የስንት ህቶቻችን ሕይወት አበላሽቷል ከአንድ ታዋቂ ጋዜጠኛ ግን ይሄን ነገር አይጠበቅም የኛ ሀገር ሕግ እንደሆነ ላለው ነው እንጂ ለሌለውማ አይፈረድም

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w Před 2 lety +14

    አንዳንድ ወንዶች አሏህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @almetowgashaw6986
    @almetowgashaw6986 Před 2 lety +31

    አይ ኢትዮጵያ። ወዶች በውነት መርዞች እኮ ናቸው

  • @anayummi7870
    @anayummi7870 Před 2 lety +17

    ጋዜጠኛው ማን ይሆን መደበቅ የለበት ይህ እኩይ ተግባር😡

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? በትህትና እና በአክብሮት አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል??

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Před 2 lety

      እኔስ ተመስገን በየነም መሰለኝ።😀😀😀😀😀😀

    • @filas3179
      @filas3179 Před 2 lety +3

      Solomon Asmelash

    • @anketsgetahun1141
      @anketsgetahun1141 Před 2 lety

      Solomon asemelashe

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 2 lety +15

    ጥሩ እህት አለችሽ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 lety +30

    እግዚአብሄር ይቅናሽ🙏🏾💕

    • @zemenawimedia717
      @zemenawimedia717 Před 2 lety

      czcams.com/video/tGHHZ3w3EiQ/video.html&ab_channel=ArifStudios

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 Před 2 lety +19

    የኔውድ እናት አይዞሽ ቢያንስ በልጅ ነገ ቀን ይወጣልሻል

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 Před 2 lety

      ከእስከዛ ለልጅቷ በተለያዩ መልኩ ድጋፍ ይፈልጋሉ

  • @jo.111
    @jo.111 Před 2 lety

    አንቺ የዋህ ሴት... እህትሽ መልካም ሴት.... ልጆችሽ የተባረኩ ጌታ ይርዳሽ ቀሪዉ ዘመንሽ የደስታ ይሁን

  • @alemtilahun6274
    @alemtilahun6274 Před 2 lety +3

    ምን አይነት ዘመን ተበዳይ ሆኖ ፈላጊም ሆኗ ይከብዳል እኔ ፈልጎ ያልመጣ አባት ያላመነ አባት ምን ያረግላቸዋል ሲጀምሩ እነዚህ አባቶች መቼም አባት ሊሆኑ አይችልም እ /ግ አምላክ እናንተን በቸርነቱ ከፍ ያድርጋችው ህህትሽ ትባረክ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Před 2 lety +9

    ሲደፍር ያላፈር ይፍትህ አገሩዋ ወዴት ነው

  • @seidmohammed4785
    @seidmohammed4785 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርመው ጋዜጠኛውን እኔም 90 በመቶ ገመትኩ አወኩት ማለት እችላለሁ በወቅቱ ከባለስልጣናት ቅርርብ ስለነበረው ሚስኪኗን እናት ምን ያክል መጫን እንደቻለ መገመት አያዳግትምና አሁን ያሁኔታም ስለሌለ እባክህ ጋዜጠኛ ልጅና እናትን ይቅርታ ጠይቀህ በፍጠነት መታደግ አለብህ ካልሆነ የዛኔ የነበሩት ሴቶች ጉዳይና ባለስልጣናት አሁን በስራለይ ካሉም በዚሀሉ ግፍ ተሸብበው በቦታው ይኖራሉ ብየ እንኳን አላስብምና ጋዜጠኛው ፈጥኖ አቅሙ የፈቀደውን የሞራልናየገንዘብ ካሳ ክሶ በሰላም መታረቅ አለበት ካልሆነ ክብርት አዳነች አቤቤ የተፈጠነ ፍትህ እንዲሰጥ እንደሚያደርጉ ተስፋ አለኝ
    ግምቴ ተራ ግምት አነዳይመስላችሁ ጋዘጠኛውን በደርግ ገዜና በኢሀዲግ ዘመን ጠንቅቄ እከታተል ስለነበር አውቀዋለሁ

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl Před 2 lety +6

    Miki, God bless you for all you do.

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ አምላክ ይርዳሽ።
    ሚኪ ተባረክ። ከነባልደረቦችህ። ኑሩልን
    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ይገርማል።

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 Před 2 lety +4

    ወይ ጋዜጠኛ ጋዜጣ አናቱ ላይ ይቀደድና በወሬ ሰክሮ ነው የደፈራት ለሌላ ትምህርት እንዲሆን መጋለጥ አለበት ደላላው ያው ምላስ እንጂ ራስ የለውም አስተሳሰቡ በዛች በሚያገኛት ኮምሽን ልክ ነው ግን ፈጣሪ ይፍረድባቸው ሁለቱም አንድ አይነት ገራሚ ፍጡሮች።

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Před 2 lety +11

    ሰው በአባራኩ ክፋይ እንደት ይሸማቀቃል ምን አለበት አባትሽ እኔ ነኝ ቢላት

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 Před 2 lety +3

    አይዞሽ አላህ ይጠግንሽ እህትሽ እናትሽ ናት ምን እህት ናት እድሜ ይስጣት❤❤❤

  • @user-eg5xs7ps9v
    @user-eg5xs7ps9v Před 2 lety +7

    በመጀመሪያ ወንድ ብቻ የሚኖርበት እቤት ስራ መሥራት መጥፎ ነው ግን ይሄ ጋዜጠኛ ማን ይሁን ምን በምን እናቃለን ቢያንስ የልጅቷን ፎቶ ማየቶ መቻል ለራሱ የሚመሳሰሉ ከሆነኮ ሠው ሼር ያደርጋል አሁን በምን ይታወቃል 😐

  • @yz7517
    @yz7517 Před 2 lety +45

    ጋዜጠኛውን ይፋ ታውጣው DNA ይሰራ እውነቱ ይውጣላት ባለጌ መጋለጥ አለበት

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +1

    እባክሽ ፀበል ሂጂና ተጠመቂ። ትድኛለሽ አይዞሽ።

  • @superplayboyplayer
    @superplayboyplayer Před 2 lety +11

    ወልዳ አሣድጋ ልጅ እንካ ሢባል በእልልታ መቀበል ነው ያለበት

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo Před 2 lety +1

    ልጆን ያሳዩን እና አባቷን ህዝቡ ይወቀው። ያኔ አባትነቱን በይፋ ይቀበላል።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +5

    ቆይ እኔ የምለው አልፈልግም ያለ አባት ምን ይጠቅማል አባትነቱን የሚባል ማንነት የሚባል ትርኪ ምርኪ ወሬ በጣም ነው የሚያስጥላኝ እኔ ስናት እያለችኝ ምን እፈልጋለው አልፈልግም ያለ አባት በአፍንጫው ለምን አይተከልም እኔ አድጊያለ ክብር ለመድሐኒያልርም ምን ያንሰኛል ሁፍፍፍፍ ሴቶች ልጆቹ እራሱ እንዴት እንደሚያቃጥሉ ምንም ሳታጡ የማያውቁትን አባት ብቻ ሁነኝ ማለት ምን ማለት ነው አልፈልግም ያለ አባት ከዛ አባቴ ብዩ ልጠራበት እያማረው ይቀራል

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety +17

    ጋዘጠኛው መጠየቅ አለበት

    • @tersite858
      @tersite858 Před 2 lety

      ይኼኔ እኮ በጣም እወቁኝ እወቁኝ የሚል ይሆናል።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +7

    ሚኪ ? ጋዜጠኛውን በውስጥ አናግራችሁት? እውነቱን ለማመን ከቻለ ? ጥሩ ነው:: የሚክድ ከሆነ ግን? ስሙን በግልፅ ተናግራችሁ? የሴትየዋም የልጅትዋም መብት በህግ መከበር አለበት:: በDNA ምርመራ ልጁ የእሱ መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል:: ለሌሎቹም መማርያ ይሆናል::

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +4

    ወይ ሴቶች ጉዳይ ለምን ስማቸውን አይቀይሩም ያሳዝናል አንችም ከመጀመሪያው መማር ነበረብሽ ሁለት ልጅ ያለአባት ከባድ ነው

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 Před 2 lety

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይፈርዳል። በዚች ምድር የሴቶች እንባ ግፉ በወንዶች ብቻ ሳይሆን በሴቶች ጉዳይ ተብየዎች መሆኑ ሃዘኑን ያከብደዋል። ምህረት ይሁንልን !!!

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x Před 2 lety +1

    ፍትሕ በወንዶች እየተደፈሩ ለሚካዱ እናቶች!!!ወንዶች ግን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ፍርዱን ግን ታግኙታላቹ ።ወንድማችን ሚልክያስ የባለታሪካችንን ግን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በርታ !!

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 lety +9

    Ey,ho እንኳን በስላም መጣችሁ እሲት እንስመ መቼም ጀሮ አይሞላም እኔ የምገርምኝ ልጀን ብኪህድ የስመው እግዚኣብሔር ይክዳል ይህ ወደ ህግ ይውጣ 📖🇪🇹😭🇱🇧🗣👂😭😭

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሽ እናቴ ልጆችሽንም ፈጣ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ አይዞሽ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 2 lety

    በጣም አዘንኩብሽ በፍርድቤት አስፈርዶብሽ ስም ክብር መጨነቅ እግዜአብሔር ይይርዳሽ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ያልፋል

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Před 2 lety +2

    እንዴ እንዴት ነው አላወቅሁም ማለት አንዴ የመጀመሪያ ሲሆን ያደናግራል ሁለተኛም አላወቅሁም ማለት ትንሽ ይከብዳል።
    ለእንዲህ አይነት ጨካኝ ወንዶች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው መጀመርያውኑ እራሳቸውን ሊቆጣጠሩ በተገባቸው ነበር ተልከስክሰው እራሳቸውን ካልከሰከሱ በጏላ ደግሞ ክህደት በጣም አሳፋሪ ነው የሴቶች ጉዳይ ብዙ ጊዜ ለበዳዮች ሲወግኑ ይታያሉ ስማቸው ተገልጾ ሊጋለጡ ይገባል ሚኪ ጉዳዩን ከፍጻሜ እንደምታደርሰው ምንም አልጠራጠርም

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před 10 měsíci

    እኔ የምጠይቅሽ ደግ ብርግድ ነሽ በየደረስሽ ትሰጫለሽ ደግ ነሽ።ታዲያ የአረቦቹ ልጅ የት አረግሻቸው?

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ እማ የአረብ አገር ትርፉ በሽታ ብቻ ነዉ 12 ሰርተሽ ባዶሽን በሽታ ብቻ አይዞሽ እናት

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳሸ የኔ እህት።

  • @zelalembedlu8505
    @zelalembedlu8505 Před 2 lety +2

    "መጀመርያ ሶፋ ላይ ..." ቦታውን መግለፅ ለምን አስፈለገ?
    ጋዜጠኛው አላስፈላጊ ጥያቄ መጠየቅ ለምን አስፈለገ? "ከዛስ ምን አረገሽ?"
    ምርቃና ነው?

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 Před 2 lety

    የሴቶች ጉዳይዎች ወደ ወዶች ጉዳይ የወዶች ደፋሪና እንባ ጠባቂ ብላችሁ ስማችሁን ቀይሩ
    እንዲሁም ህግ እያላችሁ የምታላዝኑ ዳኞች የተበዳዮች አምላክ የስራት ደብዳቤዉ ይላክባችሁ
    ሁሌ ተበዳይ ድሀ እዳለቀሰ አይዞሽ ዋናዉ ጤና
    ጤናሽን ይመልስልሽ የስደት ትርፉ በሽታ

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 Před 2 lety +13

    ጋዜጠኛ ስላለች የምናቀውን ሁሉ ጋዜጠኛ ሁሉ ለመመራመር ልጅታን አሳዩን

    • @user-qo3st2hl2g
      @user-qo3st2hl2g Před 2 lety +3

      😀😀😀እንያትእሱከመሰለች እናቃለን

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 2 lety +1

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 2 lety +10

      ልጅቷ መቅረብ አትፈልግም ብትፈልግ እንኳን ከሕዝብ የሚመጣው ትችት እና ኮመንት ለአይምሮዋ ጥሩ አይደለም።

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 Před 2 lety

      ትክክክል ሀሀሀሁ

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před 2 lety

      እውነት ነው ብናያት ጥሩ ነው

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 Před 2 lety +5

    ወንድሙ በአክሱም ሆቴል የሞተውን ጋዜጠኛ የሚያውቅ ዉረታውን እከፍላለሁ።

    • @yayoalo6512
      @yayoalo6512 Před 2 lety

      የሚዲያ ሠዎች ስለማያጋልጡ እንዲህ እኛው ፈልገን ማጋለጥ አለብን

    • @roselibanoserose6408
      @roselibanoserose6408 Před 2 lety

      ሰለሞን

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Před 2 lety +18

    justice for this innocent poor woman ✊️😥

  • @michaelzereyohannes3072
    @michaelzereyohannes3072 Před 2 lety +2

    እረ ምን ዓይነት ግፍ ነው በሴት ልጅ እንደዚህ መጭከን እግዛብሄር አትፈሩም ፍርድ የለም ፍትህ የሌለበት አገር ሆነች ኢትዮጵያ ያሳዝናል ፍርድ ካለ ለሴት ልጅ እባካቹ እባካቹ።

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq Před 2 lety

      It is hard to call that place a country. Women are not living

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Před 2 lety +15

    የቤት ሰራተኞች ኢትዮጵያ ላይ በአሰሪዎቻቸው በጣም የተናቁ ናቸው መሸት ሲል ግን አባወራየ ወይም ጎረምሳ ልጆቹ ሙንጎዳጎዳቸውን አይተውም
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እላለሁ ለደፋሪዎች !!!!!

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +8

    እኔ አንቺን ብሆን ፎቶውን እለቀው ነበር

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety

    ምርጥ እህት አለችሽ ተመስገን በይ አባትየውን አጋልጭው አፈር ይብላ ይሂኔ እኛን እያስተማረ ይሆናል በተሌቪጅን

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před 2 lety

    የኔ ደርባባ አዟን ጀግና እናት ነሽ ጥሩ እህት አለችሽ በተለይ ደላላው መጥፎ ሰው ነው እሰው ቤት ገብቶ ነው የደፈረሽ ለሰወቹ ወዳው መናገር ነበረብሽ አጥፍተሻል ጋዜጠኛው እርግጠኛ ነኝ ትግሬ ነው ቂቂቂቂ ለዛ ነው ይህ ከርሳም አዎ ልጇችሽ አባታቸውን ማወቅ አለባቸው

  • @fefe7047
    @fefe7047 Před 2 lety

    Eyoha Media Is The Best MeDia Sewe Hulu Yetafnewn Gebna Meftha Yemiagnbet Media Newe

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem

    እግዚአብሔር ይቅናሽ ማማማ ጋዜጠኛው ግን አያፈርም አሁን ሰባራ ዜና እያለ ሲያቀርብ የሰው ህይውት እያበላሽ ክብር ለሰራተኞች ለቤት አርብ ሃገር 13 አመት ስራት ምንም😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety

    የኔ እናት እንዴት ታሳዝናለች። ወያኔ ምን ያልሰራው ነገር አለ። ህግ የሚባል ነገር በፍርድቤት አልነበረም። እግዚአብሔር መልካም ነው። ፍርድ መስጠት ያውቅበታል። አይዞሽ ይፈርድልሻል።

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 Před 2 lety +3

    እርዳታ ያስፈልጋታል ይህች እናት አካውንት ብትተው ያዘነ ያግዛታል ለህክምናም ....

  • @seblewongelabebe7681
    @seblewongelabebe7681 Před 2 lety

    እሷ እያደገች እየለመለመች አባትየው እያረጀ ነው እግዚያብሄር ያሳድግልሽ

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g Před 2 lety +10

    ወይጉድ ወዶች የሰዉ ሂወት አታበላሹ አረተዉ ኡኡኡ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před 2 lety +1

    ስንት ጨዋ ትልልቅ ጋዜጠኛች አሉ ስለዚህ ሳቶጂ በግድሽ ስሙን ትናገራለሽ ምክንያቱም የስንት ልጆች አባት ጋዜጤኛ አለ ስንቱ ጋዜጤኛ ቤት ሰራተኛ አለ ለሌላው ጋዜጠኛ ክብር ሲባል ግድ ይላል መናገር ምናልባት ክብሩን የሚጠብቅ ከሆነ ጉዴን ሰው አይስማ ካለ አሁኑኑ ደውሎ ይቅርታ ጠይቆ በውስጥ አግኝቶ ማናገርና መጨረስ አለበት ጉዳዩን ይሄ ሰላቶ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 2 lety +8

    ውይይ ጆሮ የማይሠማው የለ!
    😔😔😔
    አንቺ እንኳን ከጅምሩ እንደታሰበልሽ እህትሽ ቤት ሆነሽ ትምህርትሽን ብትማሪ ለስኬት የሄድሽበትን ርቀት ትቀንሽው ነበረ።
    ያሳዝናል ችግሩ ሲፈጠር ለአሠሪዎችሽ ወይ ለቤተሰብሽ ቀድመሽ በማሳወቅ ፈንታ በወቅቱ በመደበቅሽ ልጆቹም በጊዜ አባቶቻቸውን ሳያውቁ የአንቺም ልጅነትሽ በከንቱ ባከነ።
    በተረፈ ከድህነት ለማምለጥ የሰው ቤት ለፍተው የሚያድሩትን ምስኪኖች የምትደፍሩ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ!
    ስንቶቹ ምስኪኖች ለእናንተ አውሬያዊ ስሜት ማብረጃነት ኑሮዋቸው
    "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ!" እየሆነባቸው ለራሳቸውም እንዳይሆኑ ሆነው ቀሩ?
    😭😭😭

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን? በትህትና እና በአክብሮት አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ ግብዣ ደግሞ አይናቅም አይደል??

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ እማ የኛ ነገር መጨረሻችን ሲያሳዝን እግዚአብሔር ስደተኛ ወገኖቼን ጠብቀን በሰላም ለአገራችን ያብቃን እማ ወንዶችዬ እባካቹ የልባችሁን ካረጋችሁ በኃላ አትካዱ ልጃችሁን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +2

    ከባድነው የሴትልጂ፡ነገር፡በሄደችበት፡እንቅፋት፡አይጠፋም፡እንኳን፡ፈጣሪ፡አሳደገልሺ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 2 lety

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወይ የሴት ልጂ ፈተና ብዛቱ

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer Před rokem

    ይህ ታሪክ በስንት እህቶች ላይ ይትፈፀመ ነው ወንዶች ወንዶች እባካችሁ በደል ጥቃት አቁሙ ።

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- Před 2 lety +6

    አቤት የሰው ቤት ጉድ ሰራተኛ የቻለችውን ማን ይችለዋል

  • @user-qx6gv4sw7k
    @user-qx6gv4sw7k Před rokem

    ምስኪን ሆዴን በላሽው አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Před 2 lety +1

    አቤት ግፍ ጆሮን የሚጠልዝ መደፈሩ ሳያንስ ፍሬን መካድ ፍትህ ሲባል ደግሞ ቦታው ላይ ያሉት ነግ በኔ ልጅ እህት የሚል ፍርሀት መቅረቱ ፈጣሪ እንዴት ይማረን? ታማኝ ለመሆን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እውነተኛው ፈራጅ እንደሆነ አትርሱ ውሽታም ባዮችም ፈጣሪ እውነትሽን ያውጣ። እባካችሁ ለልጆች ጥሩ መስታውት ልመሆን ጣሩ እባካችሁ ሰራተኛም ሰው ነው ስትተኙ ማሰብ ነበረባችሁ እረ በፈጠራቹ አምላክ አዝናለሁ በርታ ወንድሜ ለነዚህ ሰዎች መርዳት ትልቅነት ነው።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +4

    ህግ ላለው እንጂ ለደሀ አይደለም የወለደውን ልጅ እሱ ሲክድ ፍርድቤት ለእርሱ ይፈርዳል ሲሆን ሲሆን DNA እንደማሰራት በአየር ላይ የእርሱ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው ??
    ኸረ የህግ ያለህ ደሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ጋዜጠኛው ውጣና ከእርሷ ጋር ተነጋገርና ልጅህን ተዋወቅ ካልሆነ DNA የሠራና በህግ እስከአሁን ያሳደገችበትን ሁሉ ይካስ ምድረ ባለጌ ሁላ

  • @hanamaryam4537
    @hanamaryam4537 Před 2 lety

    አይዞሺ እግዛብሄር ይርዳሺ የእኔናት

  • @awelshafy9836
    @awelshafy9836 Před 2 lety +1

    ልጆቹ ደርስዋል እንደነዚ እይነት ከሀዲ እባት ምንያደርግላቸዋል የበለጠ ልጆቹን ማናደድ ነው

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 Před 2 lety +3

    ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ወንዶች. ምን ነካቸው (ልክሰክሶች)

  • @muluworkandarge5519
    @muluworkandarge5519 Před 2 lety

    Egziabhare ybarkeh betam adnakih negn.

  • @mastwalalalne583
    @mastwalalalne583 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ድክም ልበልልሽ
    ስደት አድክሞሻል

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 Před 2 lety

    አላህ ያግራልሸ ያርብ

  • @hanavanmeekeren3203
    @hanavanmeekeren3203 Před 2 lety +2

    የሁለት ሠው ህይወት አበላሸቶ የሱን ሰም መጠበቅ ምን ማለት ነው ሰሙን ተነግረሸ ቅሌቹን ማሳወቅ ነው ሴቶች በእንደዚ አይነት ጉዳይ ጠንከር በሉ

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před 2 lety +6

    አቤት የሴት ልጅ መከራ ብዛቱ ግን ጋዜጠኛው ለራሱ ክብር ሲል የሰው ልብ መሰበር የለበትም መጀመሪያ ስደፍራት ያለፈረዉ ልጅ ስመጣ ለምንድን ያፍራል የስንቱን ህዮት መበላሸት የለበትም ድንቅያም ገዜጠኛ 😡 የሴቶች ጉዳይ ሳይሆን የወንዶች ጉዳይ ነው ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 lety

    Egziabeher Kanchi Gara Yhun

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před 2 lety

    በርቱልን ምስኪን

  • @mitikuwolde8946
    @mitikuwolde8946 Před 2 lety

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ እናንተም በቻላቹት እርዶዋት

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 Před 2 lety +21

    አቦ ወንድ ውሻ ነው ሁሉም ጋር እቃቸው ይቆማል።

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +5

    የኔ እናት 😥

  • @ellenyaragaw9122
    @ellenyaragaw9122 Před 2 lety +19

    እባካቹ ሱሰኛ ወንዶች በቤት ሰራተኝነት የሚሰሩ እህቶቻችንን ሂወት አታበላሹ