ለቀድሞዋ ሚስቴ ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ! ሁሉም ይቅርና ‘ወንድም እና እህት’ እንሁን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 478

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Před 11 měsíci +72

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ ይቅርታን የመሰለ ነገር ጥሩ ነገር የለም።እንዲህ የተበዳደልን ካለን ይቅር ብንባባል እግዚአብሔርም ሐገራችንን ሰላም ያደርግልን ነበር።አዲስ አመት የይቅርታ,የፍቅር,የሰላም ያድርግልን።❤❤❤

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Před 11 měsíci +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 11 měsíci +2

      ይቅርታ ለመስጠትም ለመቀበልም መታደልን ይጠይቃል

    • @tsigedesta7553
      @tsigedesta7553 Před 11 měsíci

      @@ethiopiakebede5931 እውነት ነው ይህንንም የሚያደርግ የታደለ ነው::

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 11 měsíci +131

    በናታችሁ ሃብታሙና ሰላማዊት አትወቃቀሱ ያለፈው አልፎአል አቦ እንደገና ተጋቡና ለልጆቻችሁ ፍቅርን አሳዩአቸው ይብቃ መለያየታችሁ እንዳውም በ2016 ተጋቡና ሰርግ ጥሩን በቃ 👍

    • @yarot6270
      @yarot6270 Před 11 měsíci +2

      Wow betam merte sew new lemen endete ndeteleyu rasu yegermal

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q Před 11 měsíci +1

      Betam Aref Hasab new yemir 🎉🥰🤩

    • @freweynigslassie2039
      @freweynigslassie2039 Před 11 měsíci +3

      ሌላ ትዳር ይዛለች አላሉምንዴ

    • @billenabate997
      @billenabate997 Před 11 měsíci

      Lbla kkkk

    • @honormobile9742
      @honormobile9742 Před 11 měsíci +1

      እሷ ሌላ አግብታ ወልዳለች እኮ ባይሆን ቤተሰብ ሆነዉ በፍቅር በይቅርታ ቀሪ ዘመናቸዉን እንዲኖሩ እመኛለዉ

  • @bent4504
    @bent4504 Před 11 měsíci +53

    ይቅርታ አርጉልኝ አባባ እርሶ ለዛሬ ዘላን አላማቸውን ለማያቁ ዝቅ ብላ ትዳሬ ቤቴ የምትል ሚስታቸውን ትተው ግዜና ብራቸውን ለጎደኞቻቸው ላረጉ ወንዶች ትምህርት ነው ወንድ ሁላ ባል አደለም ሴት ሁሉ ሚስት አደለችም በእጅ የያዙት ወርቅ መዳብ ለሆነባቸው የናንተ ትዳር ትምህርት ነው አሁንም እላለሁ ሴት ችላ ችላ በቃኝ ካለች አበቃ ።።።። ያቺ ሰአት የነበረባትን ጭንቀት እሷና ፈጣሪዋ ብቻ ናቸው የሚያቁት

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před 11 měsíci +16

    ወይኔ ሃብታሙ የፈርንሳይ ለጋሲዮን ምርጥ ሰው ነው ሃብታሙ እውነት ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፈርንሳይ ኬላ ሰፈሬ በጣም ተጫዋችና ተግባቢ በጣም ቀልድ የሚያውቅ ገራገር ነው እውነት የሰፈሬ ሰው ስላየውህ ደስሰብሎኛል 👍❤️

  • @kidistgebremichael3935
    @kidistgebremichael3935 Před 11 měsíci +117

    እኔ የፈረንሳይ ልጅ ነኝ ሀብታሙ ደግ ተግባቢ ምርጥና ግልጽ ሰው ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 11 měsíci +6

      መቼም አንዳንድ ደግ ስው ይህው ህይወቱ መከራ ይሆናል ምንታደርጊዋለሽ

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 Před 11 měsíci +32

      ለሚስቱ እንደዛነወይ ነው ችግሩ የባልና ሚስትን ጉዳይ አንሶላ ነው የሚያቀው ባካችሁ. ትልቁ ነገር ይቅርታ ብቻነው

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 11 měsíci +1

      ያስታውቃል ህይወት ያለ መምስራቱ የልጆች ምን ይሁን ሚሰማቸው ብሎ ማሰቡ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 11 měsíci +18

      እህቴ ማለትም አቅራቢዋ ትህትናሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል ነገር ግን በባህላችን ሴት ልጅ እንዲህ እግሮን አጣምራ አትቅመጥም በጣምምም ነውር ነው ይባላል ሊያውም ብዙዙዙ ተመልካች ባለው ሚድያ ላይ በመቅጠል ቃለመጠይቅ ስታደርጊ አንተ/ አንቺ ለማለት መጀመሪያ ፍቃድ ማግኘት አለብሽ እንጂ ዝምም ብሎ አንተ አይባልም አመሰግናለሁ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 11 měsíci +5

      እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ ትንሽ ዘገየ በግልፅ ቢነግራት ባይዋሻት ጥሩ ነበር ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን የልጅነት ባልሽ አባትሽ የልጆችሽ አባት ታላቅ ወንድምሽ መካሪሽ ይቅር በይው ወንዶች ገንዘብ ላይ ትንሽ ጠንካሮች ናቸው ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ነው ነገሩ ሰላም ፍጠሩ እባክሽ ልቡን የምታነቢ መስሎት ነው ፀልይለት ወንዶች በተፈጥሮአቸው ትንሽ ይዘገያሉ ሴት 8 ቀን ብታለቅስ ወንድ 80 ዓመት ይባላል አብራችሁ ሁናችሁ ልጆቻችሁ ጋር እንያችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው አይዞህ ወንድሜ ይህም ያልፋል !

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Před 11 měsíci +15

    እኔ ግን አባታችንን ወድጃቸዋለው ሀቀኛ ናቸው ፊት ለፊት እንነጋገር አሉ መልካም ሰው ነው ተነጋግሮ መግባባት የመሰለ ነገር የለም❤

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před 11 měsíci +33

    ተባረክ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ ልጆችህንም አግኛቸው እውነት ነው እንኳን እነሱ ይቅርና በቤተሰብ የምናሳድጋቸውም ለቤተሰብ ብዙም ትኩረት የላቸውም አይሰማህ አውራቸው😍😍😍

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤❤ አንተ አንደኛ አባት ነክ እድሜ ከጤና ይኝጥክ አንቺም ልበሽን ይመልስ

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Před 11 měsíci +56

    የመዳም ለፍቶ እድሮች እህት ውንድሞቼ ያልታሰብ የማታ እንጀራ ይሰጠን እሜን በሉ ። ❤❤❤❤❤❤

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 Před 11 měsíci +24

    በቃ ሁሉንም ነገር ተዉ እና ተርቀችሁ ለልጆቻቸው ስትሉ
    ኑሩለቻዉ

  • @helinayakob4335
    @helinayakob4335 Před 11 měsíci +24

    እደዚህ አይነት ሰው ነው የጠፋው ትልቅ ሰው ነህ ምርጥ ባል

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před 11 měsíci +53

    የኔ አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላም ይስጣችሁ የልጆቻችሁ እናትና አባት ያድርጋችሁ🙏

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před 11 měsíci +45

    ሰውዬው ጋ ግን እውነት ያለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ነገሮችን ቀላል ያደርግላችሁ

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv Před 11 měsíci +3

      አንዳንድ ሰዎች ቃላትን እያሳመሩ እና ሞኝ መስለው የሰውን ልብ የሚያደሙ ብዙ አሉ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 10 měsíci

      ​@@fs-ul9tvእውነትሽን ነው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 10 měsíci

      ስንት አስመሳይ ወንድ እንዳለ አታውቂም የወንድ ልብ አታገኝውም ውጫቸው ሌላ ውስጣቸው ሌላ ብዙ ናቸው ለዚህ ሴት ካልከፍት ካልተበደለች ወጥታ አትናገርም ግን ግርም እሚለኝ ሴት ሁናችሁ ለወንድ እምታሽቃብጡና እምታግዙ ነው ወንዶችኮ የፈለገ ጥፍተኛ ቢሆን አንድ ወንድ አጋልጦ አይስድበውም እንዲያውም ወግነው ይከራከሩሻል ከነሱ ብንማር እርስ በእርሳችን ብንሽፍፈን ነው እምለው

    • @rahemagetu6826
      @rahemagetu6826 Před 9 měsíci

      There is no truth in this men. He is a liar and hides the truth

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 11 měsíci +10

    ጀግና አባት ነህ ይህ አንድ ቀን ልጆች እውነታ ይረዱታል አሁን የእናት በመሃል እንዲህ መጥፎ ሀሳብ እያነሳት ይሆናል ልጆች ጋር እውነት አንዴ ይውጣል

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 11 měsíci +2

    ውይ ወንድሜ በእውነት ቀና ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ብዙ አስተምረህኛል እሳም እምቡር እምቡር ማለቱን ትታ ይሄን የመሰለ ባል ልገኝ አይችልም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 11 měsíci +11

    በቃ አታደንቁሩን ከታረቃችሁ ታረቁ አለበለዛ ተከባብራችሁ ተቀመጡ የኢትዮጵያ ባሕል ይህ አልነበረም ምስጢራችሁን ደብቁ በቃ ሰው ሲለያይ ማሰብ ያለበት በፍቅር የነበረበትን ወቅት ነው ቢያንስ ለልጆቻቾሁ ስትሉም ዝም ብትሉ😢

    • @Fiker123
      @Fiker123 Před 11 měsíci +2

      ላለመደንቆር ዩቲዩብ አለመግባት አለማየት ነዋ አስገድዶ ስሚ ያለሽ የለ ምን ታሽቃብጫለሽ ድንች እራስ 😅😅😅😅

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 11 měsíci +26

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ አዲስ አመትን በይቅርታ!!

  • @solomemulugeta1327
    @solomemulugeta1327 Před 11 měsíci +6

    እራሱን በጣም አካብድ ሰው ነህ እናትየዋ በጣም በጣም መልካም እና ጠንካራ እናት ናት

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zx Před 11 měsíci +40

    ቁማር የሚለው ቃሉ ራሱ😭😭😭😭ህይወት ምስቅልቅል ቅል ቅል ቅል

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 11 měsíci +26

    ሲጀመር ቁማር የሚጫወት ስው ጤነኛ አይደለም🥱በቁማር መዝናናት! ለልጆች ቁሳቁስ መግዛት አያኮራም አባት😳

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Před 11 měsíci +21

    ምርጥ ጋዜጠኛ ዕርጋታዋ...

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před 11 měsíci +10

    የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🤲🤲የህወት ፈተና ግን ከባድ ነው 😢

  • @TareTare.
    @TareTare. Před 11 měsíci +11

    አይ ሀብታሙ ገብሬ ! እስቲ ይሁና ! ምን አርገህ ይሆን ይህችን ሴት የምትክሳት? ውስጧን አመሳቅለህ ....... አሁን ምን ዋጋ አለው ፊትህን ብትቧጥጥ?? ይሁን ይቅር በይኝ በላት ! ይቅር ለእግዚአብሔር በይኝ በላት! በድለሀታል! እግዚአብሔርንም በድለሀል ይቅር በይኝ በላት! ይቅር ትልሀለች ! ደግ መልካም ሴት ናት!

    • @ermiyaskebede2636
      @ermiyaskebede2636 Před 10 měsíci

      አንተ ነህ'ዴ ያገባሃት?

    • @TareTare.
      @TareTare. Před 10 měsíci

      @@ermiyaskebede2636 ያንተ አይነቱ አግብቷት ይሄው የሆነችውን እይ! ሰላቶ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 11 měsíci +4

    የኔ አባት አለቀስሁኝ ማርያምን😢😢😢 እንዲህ ያለም አባት አለ ስንት የልብ ህመም አሳልፈፋችሗል😢😭💔💔💔

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zx Před 11 měsíci +12

    ቁማርተኛ ሰዎች ክፋት የላቸውም ግን ጤነኛ የሚመስሉ እብዶች ናቸው

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před 11 měsíci +5

    መልካም ሰው ኖት ምክንያቱም ጉድሎቶን ሳይሆን ጥሩ ጎኖን ነው የተናገሩት እግዚአብሔር ከእርሶ ይሁን አይዞት አባቴ ኡፍፍ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 11 měsíci +11

    በቃ ሁሉም አልፏል ይቅር ለግዛቤር ተባባሉ😢😢😢😢እኔ አግብቶ እደመፋታት የምጠላውነገርየለም😢😢😢

  • @user-pz1mk4kk9h
    @user-pz1mk4kk9h Před 11 měsíci +50

    ሰውየው እውነት አለው😢❤❤❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 11 měsíci +2

      አዎ እሷ ግን ንግግርዋ ሁሉም አያሳምንም ስሙ ሆና ብላ ነው ለማጥፋት ጥላታ ነው ይዛ የቀረበቹ

    • @mekdeshayle2140
      @mekdeshayle2140 Před 11 měsíci +3

      @@user-gp9sf9cn7g አረ ባክሽ እሱ እኮ ነው ቀድሞ የቀረበው ደግሞ የተናገረው ልክ እንዳላሳደገች ነው

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya Před 11 měsíci +26

    ይቅር መባባላችሁ ለነገ ለልጆቻችሁ ተስፋ ነው🥰

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 Před 11 měsíci +6

    ወንድማለም ከልጆችህ እናት ጋር ታረቅና በአልን... ፏ .....በሉ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 Před 11 měsíci +1

    እኔ የልጆች እናት ነኝ አቀዋለሁ. የናትን ስሜት ሁሉም ባይባል አብዛኛውን ባል ጨካኝ ናቸው የውጪ አልጋ የቤት ቀጋ የሚባል ነገር አለ ወንድ ልጅ ሴት ከወለደች መቸም መቆም እንደማትችል ነው ምታስቡት አሁን. ስላረጀ ነው ይቅርታ ያለው ወጣት እያለ እንዴት እንዳሰቃየሀት ፈጣሪና እሷ ነው ሚያውቁት የደረሰበትን ያቀዋል ደስ የሚለው እናታቸው አሁንም ቆንጆና ወጣት ናት

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 11 měsíci +11

    ዋናው ቁም ነገር ልጆቹ እንኳን ለቁም ነገር በቁ ያለፈው አልፋዋል ። ውድ ኢትዮጵያዊያን መልካም አድስ አመት ።

    • @selam7790
      @selam7790 Před 11 měsíci

      ብር ግን እውነት ስብራትን ይጠግን ይሆን? ነገር ግን የአበሻ ወንድ ይገርማል አድምቶ አቁስሎ በጥቅም መደለል ይፈልጋሉ ስሜት የሚባል ነገር አለ ስሜት ከተጎዳ በኋላ ምንም አይነት ነገር ሊጠግነው አይችልም። የውጭ አልጋ የውስጥ ቀጋ ነገር ነህ።

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 Před 11 měsíci +12

    እውነተውን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው

  • @user-vm2mv9rr7r
    @user-vm2mv9rr7r Před 11 měsíci +13

    ለሴትም ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ሚስትህ ጥሩ ናት
    አንተም ጥሩ ሰው ነህ

    • @adm6182
      @adm6182 Před 11 měsíci

      Menorya bet kaleat le enat lij massage yichalal miknyatum te chigrom bison lijoch ke enatachew gar nihon yishalal.

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před 9 měsíci

    ለልጆችህ ጠንካራ አባት ነህ ወደር የሌለህ እሷ ሌላ መፅናኛ ልጆች ወልዳለች ያንተ አባትነት ግን ይለያል

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 11 měsíci +12

    እንኮን አብሮ አደረሰን ያመሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያረግልን የኔ አባት ያለፈው አልፏል ቀሪ ዘመንህ ደስታ ያረግለህ🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @bulbulasecondary8762
    @bulbulasecondary8762 Před 11 měsíci +2

    ካጠፋው ይቅርታ ሳይሆን የሚባለው ከልብ አጥፍቻለሁ ይቅርታ ነው በክርስትናው የሚባለው፤ እግዚአብሔር ይበለን !!!

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o Před 11 měsíci +1

    ጥሩ አባት ነህ ጥሩ ባልም ነህ አንዳንድ ባሎች ልጆቻቸው ዞር ብለው አያዩም አንዳንተ አይነት ባል በኖረኝ ግን ቁማሩን መጠጡን አይደገፍም እና ተባረክ እድሜ ይስጥህ ልጆችህ በሰላም ያገናኝህ

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 Před 11 měsíci +13

    ኡፍፍፍ ቀና ልብ ያላዉ ሰዉ ተባረክ ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 11 měsíci +6

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Před 11 měsíci +17

    እንደ ሀበሻ ወራዳ ፍጡር ይኖራል ምክንያቱም አብረን ማንም ሳይሰማ ያደረግነውን በአደባባይ በመዘርገፍ ነዋ

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb Před 11 měsíci

      😂

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 11 měsíci +1

      ትክክል አሳፋሪ ነው

    • @mahletdejene7522
      @mahletdejene7522 Před 11 měsíci +1

      Yeni enat jegna nati abatachin dnget simot 5 ljochi bchawan stasadgi aydelem legudifecha ltset lesew chgerogna bla enkuwan awrta atawkim egziabher ymesgen zari tlik derejalay dersenlatal kefetarina kasea beker yemanm wletam yelebnm

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 11 měsíci +17

    እኔ ብሆን በጆቹ ቦታ. አባቶም እናትም አለኝ ብዬ አልቀርብም ነበር. ሁለታቹም. ለአባባትነት. ለእናትነት ብቁ. አይደላቹም ስንት እናቶች. አሉ ከኔ ጭምር ልጄን. አዝዬ. በየ መገዱ ቆሎ ሸጬ. ልጆቼ. አሳደኩ ያለ አባት እናተ ሁለት ሆናቹ. ልጆቻቹ. ለጉድፊቻ መስጠት በጣም የከብዳል. ሚድያ ባታወጡት እራሱ. የመረጣል.

    • @kalkidan3761
      @kalkidan3761 Před 11 měsíci +2

      ደግሞ በጣም በኩራት ነው ሚያወሩት ሁለቱም,,,,,, 1 ልጅ ጥሎ መሰደድ ይከብዳል በጣም አይደለም 3 ልጅ

    • @user-ow6qi6to6q
      @user-ow6qi6to6q Před 11 měsíci +1

      በጣም ትክክል

  • @mekdeshayle2140
    @mekdeshayle2140 Před 11 měsíci +9

    ትላንት ልጆቹን በህፃንነታቸው ጥላብኝ ጠፋች ዛሬ ደግሞ ተመካክረን ነው የላክናቸው ግራ ገባኝ እኮ

    • @saraberhanu1547
      @saraberhanu1547 Před 11 měsíci

      Betam Gera yagabale

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 11 měsíci

      በጣም! አሁንም የልጆቹን ልብ ለመማረክ ነው የሚያደርገው ሁሉ

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem Před 10 měsíci

    እኔ ለመሣሌ በልጅነቴ አግብቼ ባለቤቴ ከአሥር አመት በላይ ይበልጠኛል ነገር ግንእኔ ትንሽ ስለነበርኩ ልንግባባ አልቻልንም ስለዚህ ተለያየን አሁን የሠው ልጅ ቢለያይምልጆች እስካሉ ድረሥ ተለያይተን አልተለያየንም ልጆቹ አሁን አድገው ተምረው እናቴ ብለው ይረዱኛል ጦረውኛል ስለዚህ እናንተም ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ መጥፎ አትናገሩ ነገም ሌላ ቀን ያልፋል ለልጆቻችሁ ስትሉ ሠለም ፍጠሩ በሁሉም ቤት ያለው ሁለታችሁም ለልጆቻችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላችሁ

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 Před 11 měsíci +4

    😢😢አባቴ የማልቀበለው ቁማር እጫወታለው ከፍተኛ ገንዘብ አገኛለው ማለቶት እቃወማለው ወጣት ይሰማል ሊሞክሩት ይችላል እሚያገኝ እንዳለ በቁማር እሚከስረው ይበዛል አብዛኞቹ ቤት ንብረት ይሸጣሉ ቀጥሎም ሌባ ይሆናሉ ትዳር ቤት ይፈርሳል ሌባ ይቆለፍበታ ሰካራም አንገቱ ሲደርስ ያቆማል የቁማር ግን እስኪሞት አይቆምም ብዙ እማቃቸው አሉ እግዛቢሄር እንዲያቆሙ ይርዳዎት

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 Před 11 měsíci +2

    ዩህ ሰዉ በጣም ምሰኪን ነዉ በልጆቹ ደግሞ በጣም የተጉዳ ሰዉ ነዉ እግዚያብሂረ ልጆቹን ለማየት ያብቃዉ

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před 11 měsíci +8

    ጠጅና ቁማር ጥሩ አደለም የቁማር ሳቲም የሀጢያት ሳቲም ነው ጠጅቤት ቁጭብሎ ቁማርን ስራ ማድረግ እራስን ማጀዘብ ነው ደሞ የብዙ ባለትዳሮች የመፋቻ መገድነው በላው አልበላወ ሰአት እላፊ መግባት ገብቶ ቤተሰበን ሰለም ማሳጣት በልተህኝአቴድም መደባደብ ቁማርና መጠጥ ጥሩ አደለም

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 11 měsíci +1

    ብእምነት አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ልጆችህንም ያሳድግልህ ጧሪ ቀባሪ ያርግልህ የወንድምህንም ነፍስ ይጅምር ፈጣሪ ግብርታትን ይስጥህ ጥሩ አባት ነክ የሁለታችሁንም ችግር የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው በወሬ አይደለም

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 Před 11 měsíci +5

    አይዟችሁ ሁለታችሁም በተለያየ ሁኔታ ዋጋ ከፍሏችሃል። አንተም ጎበዝ አባት ነህ። በልጆችህም ቅር አትሰኝ። እነሱም በሰው ሐገር ወላጅ እየናፈቁ ምን ሁኔታ እንደነበሩ መገመት አያዳግትም። አይዞህ ግዜ ሰጣቸው ተረዳቸው አትራቃቸው ሁሉም ያልፋል። እግዚአብሔር የሁላችሁም ልብ ያሳርፍ ተገናኝታችሁ ለመሳቅ ይብቃችሁ ❤

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před 11 měsíci +13

    አውዙቢላ ቁማር እጫወት ነበረ ከፍተኜ ገዘብ አገኛለሁ አሉ አባባ ሀራም መጨረሻውም አላማረ

  • @Asdfasdf-pr6xw
    @Asdfasdf-pr6xw Před 11 měsíci

    ምርጥ አባት ነእ ምርጥ ታማኝ ባል ነእ እያንዳዱ ቤት ችግር ይኖራል በእናተ አልተጀመረም የመጨረሻ የዋህ ሰለሆንክ ነው አግብታም ያልተለየአት ይቅርታእን መቀበል አለባት ፈጣሪን እምትፈራ ከሁነ አንተ ግን ሳታገባ እስካሁን መቀመጥእ ለልጆችእ በቂ ምስክርነት ነው ከዚህ የበለጠ መለማመጥ አያስፈልግእም እሷን አኡንም ገና ነእ አግብተእ ብትኖር ደስተኛ ነን ሀላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před 11 měsíci +1

    ለ3ኛ ጊዜ እንደማትቀርብ ተስፋ አለኝ :: ሴትዬዋ ግን ካሁን በሁዋላ ቃላት አትወራወሪ አንች ጋር እውነት አለ አለቀ::

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 Před 11 měsíci +5

    አንተ በናትህ እቺን ሴት ተዋት። በህፃንነቷ እድሏን ሰባብረህ ስታበቃ ደሞ አሁን ምንም ሳታፍር ይሄ ሁሉ ታወራለህ? በሰለጠኑት አለማት እስራት ያስፈርድብህ ነበር። አትዋሽ !!!! Stop it!!! I’m so angry what woman have to go through 😡

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 11 měsíci

    ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ልጆቻችሁ እየመጡ እንዲያገኟችሁ የሱ ፈቃድ ይሁን ።
    አንዳንድ ጠያቂዎች ግን ንግግን ማስጨስ ብትችሉ ?
    ክርክር አታድርጉ !

  • @hikma5
    @hikma5 Před 11 měsíci +20

    ስደት የመረቹ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ አላህ ይወፍቃቹዉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፋቅሪ ይስጥልን የሰዉ ማደግ የሚያስደስታቹ ቅኖች ብሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ ይሁኑ❤️❤️🥰🥰

    • @bzunashbzunash6731
      @bzunashbzunash6731 Před 11 měsíci

      እኒ ደግሞ ዬትደር አገር መሆን ፈልገለው

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q Před 11 měsíci +2

    ሐብታሙ ደጋግመህ ቤት ሸጣለች ትላለህ በቃ ቸገራት የቤተሰቦቿ ቤት ነው ሸጠች ሴት ልጅ ክብር ናት ይችን የመሰለች ውብ ዛሬ የምትሰራውን ዘበኝነት በፊትም እየሰራህ አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ ብትላት አትሸጥም ነበር ገና በወጣትነትህ ስራ አትሰራም ነበር እንደ ቃልቻ ሀሙስ ሀሙስ ፈርሸህ ጫት መቃም ነበር ስራህ ድሮም ከአንዱ ተቀብለህ ለባሰበት ታካፍላለህ ይሄ ጠንካራ ጎንህ ነው ልጅነት ስለነበራት ጨዋታህን አይታ ገባችበት እንጂ ለአዳር እንጂ ለትዳር አትሆንም ጎበዝ አባት ብትሆን ወያላም ሰርተህ ቢሆን ልጆችህንና ሚስትህን ታኖር ነበር ያንተ ታላቅ እህት ድሬደዋ ሰልባጅ ሸጣ ነው 6 እና ከዛ በላይ ልጆች ያሳደገችው ሴቷ እሷ ስትሰራ አንተ ምን ትጠብቃለህ ጠጅ ቤት ባንተ እድሜ ያሳፍራል ጭራሽ በቁማር ገንዘብ አገኛለሁ ብለህ ስታወራ አታፍርም ጠጅ ቤትም ለጡረታዎች ነው ቁማር የሚጫወት ሰው ደግሞ ትዳሩ ባይፈታ ነው የሚገርመው ብቻ ይሄ አደባባይ የሚወጣ ታሪክ አይደለም ዝም ብትል ይሻል ነበር እራስህን ለመቀየር ከድህነት ለመላቀቅ የጣርከው ነገር የለም አልባሌ ቦታ በመዋል እድሜህን ጨርሰኸዋል አሁን ለዩቱይብ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ንስሀ ግባና ለአንተም ለልጆችህም ፀልይ ለዚህም ድንግል ማርያም ከነ ልጃ ትርዳህ

  • @kareemkalo7944
    @kareemkalo7944 Před 11 měsíci +4

    የኔ አባት እርጅም እድሜ ይስጥዎት አነጋገሮት በጣም ደስ ይላል

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Před 11 měsíci +16

    እኔምለው አሁን መዘራዘሩ ምን አስፈለገ እረ ይደብራል ገና ለገና ልጆች ይወቅሱኛል ብሎ እሷን ማስተናነስ ምን አስፈለገ ስርአት አይዝም እንደ ሰውየ እንደፈለገ ሲጨፍርባት ኖሮ አሁንም ሊቀብራት ነው እንደ

    • @saratube7626
      @saratube7626 Před 11 měsíci +1

      ምን ጥቅም አለው የሚቀረባት ጠንካራ ብትሆን ያ ሁሉ መሬት አሸጥም ነበር

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 11 měsíci +3

    በዚህ እድሜ ቁማር 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ልብና ይሰጥ

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Před 11 měsíci +2

    እውነት የኔአባት ታማኝና ፈራእግዚአብሔር ያሉወት አባትነህ 14አመተ ለልጅ ብሎ ትዳር እራሱ ማሳለፍ በፈጣሪ ዘንድ ያገኙት አምላክ በሰላም ያገናኙት አባቴ ውስጤን ነኩኝ በምድር ይቅር ያላችሁት በሰማዩ አባታችሁ ይቅር ይላችሁአል የተባለው እግዚአብሔር ለዝህነው ይቅርታ የሁላችንም ያስፈልጋል

  • @betelhemseleshi
    @betelhemseleshi Před 11 měsíci +2

    ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ችግር የሱሰኝነት እና የቁማርተኝነት ችግር ባይኖር ከመጀመርያውም ትዳሩ አይፈርስም ተለያይታችሁ ልጆቹን ብቻዎን አታሳድግም ለጉዲፈቻ እስከመስጠት አትደርስም ነበር። የሚገርም ነው አንተ እንዳልከው የገንዘብ ችግር ባይኖር ኖሮ እናት ጨክና ልጆቿን አሳልፋ አትሰጥም። አንተ እንዳልከው ልጆቹ አንተጋር ቢሆኑ ኖሮ በስልክ ለማግኘት እንኳን እስክትቸገር ድረስ ሲሄዱ እንኳን ሳታውቅ ሳትሸኛቸው ሳትሰናበታቸው አይሄዱም ነበር። ሁለት አመት ሙሉ የህጻናት ማሳደጊያ እንደነበሩ ነው ይህ የሚያሳየኝ። አንተ ጥሩ ባል ብትሆንላት ኖሮ ካንተ አስበልጣ ዙሪያዋ ያሉትን ሰዎች ምክር ባልሰማች ነበር። ዞሮ ዞሮ ይቅርታ መጠየቅ ከሆነ አላማህ ከልብህ ጥፋትህን አምነህ ባንተ የአባትነትንም የአባወራነትንም ሚና ማሟላት ስላቃተህ እናታቸውም የተሳሳተ ውሳኔ ውስጥ ገብታለች ልጆቹም በሰዉ አገር ያለእናት አባት አድገዎል። ይቅርታ መጠየቅ ካለብህ ልጆችህንም እናታቸውንም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ። አሁን ልጆችህ ስለደረሱ ከልጆችህ ሌላ ጥቅም ፈልገህ ከሆነ ሚዲያላይ የምትመላለሰው በጣም ያሳፍራል!!! ትዳሩን ልጆቹን ሰብስቦ ማኖር አቅቶት ልጆቹን አሳልፍ ለባድ አገር የሰጠ ሰው አሁን ልጆቼን ሲል ያሳፍራል።

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Před 11 měsíci +12

    የተዋለደ ሰው ዞሮ ዞሮ መገናኘቱ አይቀርም እና በተቻለ ነገር ሁሉ ነገሮችን በንግግር ብንፈታው መልካም ነው በኛ ችግር ልጆች መጎዳት የለባቸውም እባካችሁ በየቦታው ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በተለይ እኛ ሴቶች ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ሴት እናት ሀገር ሁሉም ናት ሰለዚህ በተቻለን ሁሉ ሀላፊነት የጎደለውን እየሞላን ለል ልጆቻችንን ሰንል በሰከነ አሰተያየት እንመልከተው ቁጭ ብሎ መነጋገርን እንልመድ ልጆቻችን እዳይጎዱ ጎሸ ለልጆቿ ሰትል ነው ና የተወጋችው እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችንን ያጽናልን 😊😊

  • @samtake
    @samtake Před 10 měsíci

    እንግዲህ ከአቶ ሀብታሙ ጥሩ ነገር አየሁ ሰላማዊት ከሌላ ሁለት ልጆች ወልዳ ይጠይቃት ነበረ ይህ ትልቅነት ነው ቢቻል እንደገና ብትጋቡ ጥሩ ነበረ ልጆቻችሁ ደስ ይላቸዋል

  • @ayalbeaubatie1939
    @ayalbeaubatie1939 Před 11 měsíci +4

    እንደዚህ አይነት ባልና ሚስት በጣም ነው ደስ የሚለው መልካሙን ነገር እመኚላችሁ አለሁ ለልጆቻችሁ ሰትሉ መልካሙን ነገር መፍጠር ነው መልካም አዲስ አመት ያድርግላችሁ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 11 měsíci

    ቀና ልብ ያለህ ምርጥ አባት ነህ ቀሪዘመንህን ፈጣሪ ያስደስትክ ለልጆችህም ያለህ ጥያቄ መልስ የምታገኝበት አድስ አመት ይሁንልህ

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Před 11 měsíci +12

    የኔ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ❤

  • @samiramesganow8813
    @samiramesganow8813 Před 8 měsíci

    አወ ተባረክ ይቅርታ ታላቅ ነገር ነው ሰላምየ ይቅርታውን ተቀበይ ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው

  • @user-dw5cu7jr4r
    @user-dw5cu7jr4r Před 11 měsíci +3

    አንተም ጥፋት አለብህ ተስማምታችሁ ልከህ የእሷን ሀጥያት አበዛኽው ጎበዝ ብትሆን እኮ በዛን ሰአት ያን የመሰለ ቤትና ቦታ አይሸጥም ነበር ቀጥ ብለህ ቤቱን ብትይዝ ኖሮ እሷ ልጅነት ነበረባት አሁን ያለፈው አልፎዋል መወቃቀስ ይቅር::

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 11 měsíci +1

    ሰዎች ከዚህ ተማሩ ሰዉ ክፍ ነዉ አማካሪ አያሰፍልግም ሰዉ ወደ ገደል ይከታል ቤት ንብርትን ያሸጣል ባዶ ቀርታችሁ የበታች ሆናችሁ አንድትቀሩ ይፍልጋል ሁለቱም ጋር አዉነት አለ በመጨርሻም በፍቅር ያኑራቸዉ አከተመ 🙏

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 11 měsíci

    ሀብታሙ ገብሬ በጣም ምርጥ ሰዉ በእዉነት ልጆቹን እንዴት አድርጎ እንዳሳደገ የሚያዉቅ ያዉቀዋል ለሰዉ ደግሞ እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ሰዉ ነዉ አሁን ግን ተስማምተዉ ትዳራቸዉን ቢቀጥሉ ለልጆቻቸዉ ሲሉ ሰላም ልጆቹን እንዴት እንዳሳደገ ታዉቂአለሽ ስለዚህ እባክሽን ተስማሙ መልካም አዲስ አመት

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 11 měsíci +2

    ይቅርታ መቼው ውስጣቸውን ባላውቅም ሰካራም የነበረ እንዳለው ከጠጅ ቤት የማይጠፋ አውቀዋለሁ ከምር ሃይለኛ ያለው ይመስለኛል ተደባዳቢ ነበር ፊቱ አሁን እንደውም በጣም ጥሩ ሆናል

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ፍቅርይ በልጣል በተለይ ይቅርታ ትልቅነት ነው

  • @user-cb7md7db4o
    @user-cb7md7db4o Před 11 měsíci +1

    ይቅርታ መጠየቅ በጣም መልካም ነው ሰላማዊትም በፊት ያሣለፍችውት የፍቅር ግዜ አስበሽ ይቅርታን ተቀበለ ቀሪው እድሜያችውን በጥሩ እህትና ወንድ ሆናቹ ልጆቻችውን ለመዳር ለመኳል ያብቃቹ

  • @JMGD44
    @JMGD44 Před 11 měsíci +3

    አረ እባካችሁን😢😢😢 በእናንተ ክርክር ልጆቻችሁን ይባስ እንዳታጦቸው። አስተውሉ ልጆቹ በነጭ አስተዳደግ ነው ያደጉት።

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před 11 měsíci +1

    ሀብትሽ እግዚአብሔር ያበርታህ ወደራስህ ተመለስ አይዞን ወንድሜ ሰላሙን ያምጣላችሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ

  • @fregenetabera1481
    @fregenetabera1481 Před 11 měsíci +1

    በምጀመሪያዉ ብዙ ነገር እርስዋ ብቻ መስዋትነት እንደከፈሉ ዋሽተው ነበር ግን በ መጨረሻ ይቅርታ ይገባታል ጨዋ ሴት ናት እርስዋም እግዚያብሄር ይስጥዋት🙏

  • @tgze2435
    @tgze2435 Před 11 měsíci +5

    ተባረክ በጣም ደስ ይላል

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Před 11 měsíci +3

    ያአላህ፣የሠዉየዉ፣መልካምነት፣እድሜናጤና፣ይሠጥህ፣ኡፈ

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k Před 11 měsíci +12

    ታረቁና ልጆቻችሁን አሳድጉ አድስ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንልን ጦርነት በቃችሁ ብሎ የደስታ ዘመን ያረግልን

    • @CutenessFUN
      @CutenessFUN Před 11 měsíci

      እንዴት ፡ ይሆናል ፡ እሷ ፡ ሌላ ፡ አግብታ ፡ ሁለት ፡ ወይም ፡ 3 ፡ ልጆች ፡ ወልዳለች ፡ ባለትዳር ፡ ናት

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před 11 měsíci +7

    ቁማርን እንደስራ ቆጥሮ "ብዙ ብር አገኛለው "ይላል እንዴ? ሲጀምር ቁማር ቤት ያፈርሳል ::አለቀ!!!

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 11 měsíci +4

    አለም ሰገድ የት ነው እሱና የኢቢኤሱ ዮኒ ስወዳቸው ትሁት ናቸው 🌺

  • @solomonbeze241
    @solomonbeze241 Před 11 měsíci +2

    መልካም አባት ነህ ብቻህን ጥሩ ቤት ና ደመወዝ እንደሌለህ እያወቀች እሷ ያን ሁሉ የግል ቤት እና 1600 ካሬ ባት እያላት ምን አይነት እናትናት ልጆችዋን ለ ጉዲፍቻ ምትስጠው ? አንተ ግን በችግር ኑሮህ ላይ እሽ ልጆቼ ናቸው ብለህ ተቀብለህ 2 አመት አይደለም 2 ቀን ከባድ ነው ለወንድ ::
    እግዚአብሄር ይስጥህ በርታ

  • @user-el3dv3py1h
    @user-el3dv3py1h Před 11 měsíci +3

    ይህ ሰው ብዙ ነገር ችሎ የኖር ነው ውስጡን የሚያቅ ያቀዋል ሰላም ግን ታዘብኩሽ ሀፍትሽ ይህ አይገባው

    • @user-wt6xr4rw6h
      @user-wt6xr4rw6h Před 11 měsíci

      ብታቅ እውነ ቱን ትናገር ነበር

  • @dawitaraya8210
    @dawitaraya8210 Před 11 měsíci +4

    የቁማር ልዩነት የለውም ኮንከር እያልክ አታሽሞንሙነው ሢመችህ ላጥ ላጥም አትምርም የ1 ብር ጨዋታም የለም !!!! ሀብትሽ ለወደፊቱ ለልጆችህም ታሪክ አታሥቀምጥ ሠላም ላንተ ጥሩ ሚሥትህ ነች አንተም ለይቅርታ ጥረት አድርግ

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Před 11 měsíci +5

    የማንኛውም ሱስ ትዳርን ያፈርሳል you are responsible and accountable for this divorcr marriage

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Před 11 měsíci +2

    ሀብትሽዬ ሁለታችሁም የፈረንሳይ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-kq5dk7qp6w
    @user-kq5dk7qp6w Před 11 měsíci

    እግዚእብሄር ይባርክህ ሃብታሙ እንተ ቀና ስው ነህ እውነት እንተጋ አለ እሳግን ልብይስጣት ለስው ትዘን

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Před 11 měsíci +7

    ሁለታችሁም ታሳፍራላችሁ የእውነት ንስሀ ግብ ልጆችኑ አምላክ ባሉበት ይጠብቃቸው

  • @user-px5wj7jt2y
    @user-px5wj7jt2y Před 11 měsíci +2

    በጣም ትልቅ ሰዉ ተባረክ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Před 11 měsíci +39

    ሁሉንም እርሱትና አብራችሁ ሁኑ ምንም እዳልፈጠረ አስባችሁ ያለፈውን እፍፍፍ እኔኮ ማግባት ሳስብ እደመፋታት የምፈራው ነገር የለኝም 😢

    • @tigistya
      @tigistya Před 11 měsíci +2

      ሁሉንም መርሳት እና እንዳልተፈጠረ ማሰብ እንዴት ይቻላል ። 4 ልጅ ይዛ እኮ ነው የቆሰለችው ። በኛ ቢደርስ ምን እናስብ ይሆን??

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 Před 11 měsíci +3

      😭በጣም፣የደረሠበት፣ያቀዋል፣ወላሂ

    • @avrashmadhan7092
      @avrashmadhan7092 Před 11 měsíci

      ​@@tigistyax''xx xcx Zaza hr❤😢

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Před 11 měsíci

      @@tigistya በቃ ያ ማንነት ያ ችግር አልፏል አሁን አድስ ሰው አድስ ሂወት ቢጀምሩ ምን ችግር አለው

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Před 11 měsíci +2

      አሁንእኮ ሌላ ህይወት አላት

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr Před 11 měsíci +2

    በቁማር የተገኘ ገንዘብ ደም ነው ቃሉም የስጠላል እ/ሐ/ር አይወደውም አሁንም ትቆምራለህ?ይህ ከሆነ ሰላም ተገላግለሻልና ቀሪ ዘመንሽን አጣጥሚያት ከንገዲእ በኋላ አበረሽ መኖሩ ሆዱን መሙላትና መዳኒት ማቀበል ነው

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 11 měsíci

    ለስሜትህ ልጆች የፈለፈልክ! ሰው ሆነህ ኑሮህን የምትሰበሰብ በነበርክ ባልተመሳቀላችሁ! ራስ ወዳድ ዱርዬ ነበርኩ ብለህ እውነቱን ተቀበል ወይ ራስህን አዋድደህ ስላለፈው አታውራ! የሚቀመስ ሳይኖርህ ልጅነቷን ቀምጭለህ አሁን ታለቃቅሳለህ? ሌሎች ልጆችም ጉዲፈቻ ቢዝነስ ሰርተሀል የሚያውቁ ሰዎች ነግረውሀል! ከልጆቹ ፈልገህ ነው ይሄ ሁሉ እዬዬ!

  • @S.m543
    @S.m543 Před 11 měsíci +2

    ቀና ልብ ነው ያለህ ይቅርታ ማድረግህ ጥሩ ነው መልካም በአል ይሁንልህ

  • @elizabethteshome384
    @elizabethteshome384 Před 11 měsíci +4

    በአንድ እራስ ሁለት ምላስ።
    በቁማር ጥሩ ገቢ😂
    ልጆቿን ጥላ ሔደች መልሶ በወረቀት ላከች🙄ልጆቹን በወረቀት ሰጠችኝ....
    እርሶ ሰውዬ ሠላም ኖት ግን ?ጠጁን ትተዋል?!🤔

    • @solomemulugeta1327
      @solomemulugeta1327 Před 11 měsíci

      አሁንም እጠጣለሀሁ ብለዋል ዘባራቂ ነገር ነው

  • @user-sd3by1ph7t
    @user-sd3by1ph7t Před 11 měsíci +2

    ጥሩ ሰው ነው ወዶ አይደለም ያን ሁሉ ነገር ያርገው

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv Před 11 měsíci

      ሱሱን ብቻ ካዳመጠ ለሚስቱ ባል መሆን ስላልቻለ ልጆቹንቢወድም ማሳደግ አልቻለም

    • @user-sd3by1ph7t
      @user-sd3by1ph7t Před 11 měsíci

      ወዳጄ መፈርድ ከባድ ነው አትፋርድ ይፈርድባአል

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Před 11 měsíci +2

    በጣም መልኳም ቅንሰውነህ❤❤❤

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw Před 11 měsíci +1

    እግዝሐብሔር. ያክብር. የኔ. ወንድም. መልካም. አዲስ. አመት. ይሁንል

  • @user-vz8yw4hi1j
    @user-vz8yw4hi1j Před 11 měsíci +1

    ተባረክ የልጆችህንም ደሰታ ያሳይህ

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Před 11 měsíci +20

    በአንድ ቀን አለም ሰገድ የናፈቃችሁ

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 Před 11 měsíci

      I. like him. to much ❤❤❤

    • @emuene3469
      @emuene3469 Před 11 měsíci +2

      አንዴ ምን ማለት ነው ሰራ እኮነው የምትሰራው ጋዜጠኛዋ🤔
      አለምሰገድ ደሞ ባለትዳር ነው ቀዝቀዝ በይ

    • @selamawitkassa381
      @selamawitkassa381 Před 11 měsíci

      me ❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Před 11 měsíci +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ አስለቀስከኝ መጨረሻውላይ

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 Před 11 měsíci +1

    የተከበራችሁ የማዳም ቅመሞች እህቶቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ የጤና እና ያሰባችሁት የሚሳካበት አመት ያድርግላችሁ አሜን በሉ : ወደሀገራችሁ ግቡና የራሳችሁን ህይወት ጀምሩ ::