ከፈረንሳይ ወደ እንግሊዝ ለመግባት የሞከረችው ነርስ ሙሉ አሳዛኝ መጨረሻ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 358

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Před 4 měsíci +12

    አበባ ወልዱን ለማገዝ
    0995024620
    CBE 1000226096896

    • @merbel8555
      @merbel8555 Před 4 měsíci

      ሙሉ ሞታለች። እህትዋን መርዳት አለብን።

    • @merbel8555
      @merbel8555 Před 4 měsíci +1

      የፕሮግራሙ አዘጋጅም ሆነች የፈረንሳይዋ እህቶቻችን ክብር ይገባችዋል🙏

    • @LuchiaGebereselasse
      @LuchiaGebereselasse Před 4 měsíci

      ​@@merbel8555😊 33:09

    • @BuzeBedada-qb4bn
      @BuzeBedada-qb4bn Před 4 měsíci +3

      እዉነት ለመናገር የልጅቷ ማለፍ ያሳዝናል ግን እህቷ ሙሉ አካል አላት ለምን ሰርታ ራሳን አታሳትዳደርም መርዳት ለሚገባዉ መርዳት ነው

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 4 měsíci +2

      ​@@BuzeBedada-qb4bnየሱዋ መከራ ይድረስብሽ😢 እየሰራች ነው ድንች ሸጣ እየኖረች ነው ሁለት ልጅ ቤት ኪራይ እንዴት ትሁን አንድ ኪሎ ሽንኩርት100 ብር አንድ ኪሎ ጤፋ 150 ብር የቤት ኪራዩ እረ አትፋረጂ በሰው ቁስል ላይ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 měsíci +90

    መቼም መልካም ዜና አትስሙ ተብሎ ተፈርዶብናል😭😭😭😭💔💔💔 ነብስሽ በገነት ትረፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq Před 4 měsíci +2

      I am depressed when I see these women story. when do we hear a good , happy successful women's stroy?

    • @elsaahmed7098
      @elsaahmed7098 Před 4 měsíci

      You're right

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 Před 4 měsíci

      echi arogit youtuber necha, besew mote genzeb lemesebseb..

    • @user-su8of5xm9g
      @user-su8of5xm9g Před 4 měsíci

      ​@@Sofis-yn6eqጨጨ አአአ?ኤ። ረ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 4 měsíci +26

    ሣራ በፈርሣይ ነዋሪ እጅግ መልካም ተግባር የፈፀምሺውና ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ በርቺ !❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 4 měsíci +16

    ወጣት ነሽ ሰርተሽ ብይ ከእኀትሽ መሞት የደጋገምሽዉ የገንዘቡ መቅረት ነዉ አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ተማሩ በአረቡም በአዉሮፓም ያሉት በቤተሰብ የተማረርን ነን ከእኛ ጤና የእነሱ ገንዘብ መጉደል ነዉ የሚያሳስባቸዉ ነዉ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci +24

    ኢትዮጵያ ያሉ ነርስ እና ዶክተሮች ቢያንስ 8 አመት የሙያ ትምህርት ተምረው ጥሩ ክፍያ አላማግኘታቸው የ ሃገራችን ሰላም መጥፋት የኑሮ ውድነት የተማረው ህዝብ ወይ ስደት ወይ ሞት ብሎ ቆረጠ ዱሮ ወጣቱ 12 ክፍል ሲወድቅ ወይ ስደት ወይ ውትድርና ይቀጠራል ያሁኑ ግን ባሰ የሚያልቁት ወገኖቻችን የተማሩ ናቸው ባለፈው እራሱን አጥፍቶ የተገኘውም ነርስ እንደነበር በዚህ ሚዲያ ሰምተናል እረ ጌታ ሆይ ሃገራችንን ታረቅልን ለህዝባችን ሰላምን አምጣልን ያሳዝናል

  • @bizuneshidawate9962
    @bizuneshidawate9962 Před 4 měsíci +30

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን

  • @hirutmolla4534
    @hirutmolla4534 Před 4 měsíci +16

    እህት ሣራ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይህ መቼም ከእግ/ ር የተሰጠሽ ስጦታ ነው ፣ እግ/ር የተመሰገነ ይሁን 🙌
    እህቴ አበባ እግ/ ር መፅናናቱን ይስጥሽ ፣ እግ/ር መንገድ አለው ለአንቺም ሆነ ለልጆችሽ አይዞሽ ተፅናኚ ቃሉ ቢከብድሽ ምንም የሚለወጥ ነገር ስለሌለ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ እሺ ይህንን አስቢ በርቺ ። 🙏

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya Před 4 měsíci +11

    እንደው ያልታደልን በሃገራችን መከራ እርስበርስ መባላት አይ የኢትዮጵይ ልጆችሽ አለቁ በጣም ነው የማዝነው 😭😭💔

  • @user-uz3fr8zj7g
    @user-uz3fr8zj7g Před 4 měsíci +22

    ደግነትሽ ይክፈልሽ እህቴ የሷንም ነፍስ ይማር

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ Před 4 měsíci +27

    ስደት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 Před 4 měsíci +19

    መሲ! በሰው ላይ ብዙ ነገር አለ
    እባክሸ ለእምባና አፍንጫ ማድረቂያ
    (soft)pepper አዘጋጂ!!!

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 Před 4 měsíci +2

      አዎ የኔም ጥያቄ ነው ለምን ሶፍት እንደማያዘጋጁ አላቅም

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 4 měsíci +13

    ነፍስ ይማር አሰለፈች መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የሙሉ እህትም አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው መድሀኒያለም ታሪክሽን ይቀይረው ።

  • @Useris1234
    @Useris1234 Před 4 měsíci +18

    እግዚኦ 😢ከፈረንሳይ ወደ እንግሊዝ በቀላሉ የሚገባ ለሚመስላቸዉ ትምህርት ይሁን😢የወጣቷን ነብስ ይማር ቤተሰቦቿ ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏😔

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id Před 4 měsíci +1

      ቀዳዳ , ምኑ ነው ከባድ ? መኪና ላይ ቢሆን አትሞት

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Před 4 měsíci +16

    Respect 🇫🇷 France habesha peoples

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 4 měsíci +17

    መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ😢

  • @nbanati
    @nbanati Před 4 měsíci +23

    መማር ከንቱ ነብስ ይማር

  • @eludesalegn2356
    @eludesalegn2356 Před 4 měsíci +25

    ጣም የሳዝናል ሙሉ እንዲህ በአጭር ቀረሽ ኑሮሽ በቂ ነበር የእኔ እናት መፅናናት ለቤተሰብሽ እ/ር ይስጣቸው

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 Před 4 měsíci +5

    እህትየዉ ላንቺ ብላ ሞታ የኔ ከርታታ😢😢 እስቲ አልቅሰሽ ቅበርያት መጀመሪያ...ልመናዉ የት ይሄድባችሗል

    • @Rshanmebrahtom
      @Rshanmebrahtom Před 4 měsíci +3

      እና መቼ ለራሷ ለመነች እህቴን ኣስከሬን እዲመጣ ኣግዙኝ ነው ያለችው (እኔ ችግረኛ ነኝ እህቴን ማምጣት ኣልችልም ማለትዋ ነዉ )

    • @Ethiopia890
      @Ethiopia890 Před 4 měsíci

      Well she was ,,, but it's not sin who ever want help can help

  • @SaraTaloun
    @SaraTaloun Před 4 měsíci +9

    እህቴ ነፍሸን በገነት ያኑሩውለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይሰጣቹው i will never forget in my life😢😢😢😢this bad my way😢😢😢😢 ክብረ ምስጋና ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ይሁን እናቴ ማሪያም ውለታሸ አለብኝ 🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +3

    አይ ሚስኪን የኔ ከርታታ አይ ስደት ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Před 4 měsíci +9

    ወይ ጉድ እሷ ባጭር ለቀረችው እዘኑ ቋሚ ምን ይሆናል!

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 4 měsíci +7

    በጣም በጣም አዝኛለው ቃላት የለኝም😢😢😢 እግዚአብሄር ያፅናችሁ ቤተሰቦች ሌላ ምን ይባላል😰😰😰😰

  • @mihratwerknehe2094
    @mihratwerknehe2094 Před 4 měsíci +2

    ከ 60 ሰዎች 3ስቱ የዉሀ መንሳፈፊያዉን አልተጠቀሙም ነበር ቢጠቀሙ ኖሮ ይተርፋ ነበር ነብሳቸዉ ይማር ሳሪ እግዚሐብሄር ይስጥሽ

  • @eyerusalemasmelash5838
    @eyerusalemasmelash5838 Před 4 měsíci +5

    እኔና ልጆቼ በጀርመን ሀገር ለ7አመት የለ ወርቀት እየኖረን ነው ወደ UK ለመሄድ እየሰበኩ ነበር አሁን ግን ይህን ዜና ስሰማ ፍራሁ ይሁን ብዬ እንደልቀማጥ የእናቴ ናፋቆት ገደላኝ ምን ልሁን😢
    ካረታታዋ እህቴ ነብስሽን ይማረ😢😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci +1

      ጀርመን ወረቀት ማግኘት አይቻልም ወይ?

    • @helengirmay8357
      @helengirmay8357 Před 4 měsíci +1

      Summer eko bezu sew gebtuwal before 2yr awen new yekebedew

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Před 4 měsíci +11

    እሷ የቀረችው እያለች አንቺ ስለ ገቢሽ ወጪሽ ታስቢያለሽ ኧረ ለራሳችን እንኑር

  • @muluzemikael5715
    @muluzemikael5715 Před 4 měsíci +9

    Betam. Thank. You. GOD. Bless. You. Sister. From. France

  • @EtagegnGetahun
    @EtagegnGetahun Před 4 měsíci +7

    ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ ውድ እህት

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před 4 měsíci +1

    ሳርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእኔ ውድ እህቴ ። ለምታደርጊው መልካምነት እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክፈልሽ ❤። ለእህታችን ቤተሰብ መፅናናት ይሁን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር ነብስ ይማራ😢😢❤❤የኛህይወት ብርቱነው

  • @azebayele5366
    @azebayele5366 Před 4 měsíci +6

    ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 4 měsíci +7

    ወይ ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ😭እረ በቃ በለን😭ነፍስ ይማር::

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ

    የኔ እህት ነብስሽን በመንግስቱ ይቀበልሽ። ልጆቹስ ያድጋል እሷ ቀረች

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 4 měsíci +9

    ነፍስ ይማር። በጣም ያሳዝናል።

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před 4 měsíci +4

    የሚያሳዝን ነው ፈረንሳይ ከሌላው አገር ወረቀት ለማግኘት የተሻለች አገርናት ግን ሰው የሚያስበው እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ አገር ስለሆነ ወረቀት የሚገኝ የመስላቸዋል ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ ነው ኢንግላድ ከኤሮፕ ህብረት የወጣችው የኤሮፕ የስደተኞች መብዛትና ህጉ አማሯት ነው እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ እኔ ከባህሩ ብዙ ርቄ አይደለም የምኖረው ብዙ ሰው ነው የሞተው ሁልግዜ በመገናኛ ብዙሀን አይገለጸም

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 Před 4 měsíci +7

    የሞተ ተጎዳ 😢

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před 4 měsíci +2

    በጣም ከባድ ነው ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 Před 4 měsíci +8

    በጣም ታሳዝናለች

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 Před 4 měsíci +5

    ልብ ሰባሪ ነው....😭😭😭😭!!እግዚአብሔር የቤተሰቦቿን ልብ ይጠግን!!!!!😭😭

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 4 měsíci +2

    ዉፍፍ የኔ ከርታታ ከሷ ማረፍ እህትየዉ አስለቀሰችኝ ነብስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ከርታታ ልበቅኗ ሳራም ብድርሽን አምላክ ይክፈለዉ

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን። የሀገሬ ልጆች እንዲ እንደ ተሰደዱ አይቀርም አንድ ቀን ሰላም ትሆናለች እና ለሌሎችም ምሳሌ የምቶን ኢትዮጵያ መሆኗ አይቀርም::

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Před 4 měsíci +2

    አይይ የኔ እናት 😭😭😭እግዚአብሔር ያጥናሽ የእህትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፋት።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 4 měsíci +3

    ላይፍ ሴቨሮች በጣም ተቸግረዋል በጣም የሪፊጅውን ሞት ማየት NPR ብዙ ይናገራሉ ግን ማን ይስማ!!!!

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 4 měsíci +1

    በዉነት አገሬ አሁንስ ፈተና ብዛብሽ ግማሹ በስደት ግማሹ በጦርነት በዘረኝነት አለቅን እባክህ ጌታሆይ በቃ በለን ነፍስ ይማር

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Před 4 měsíci +1

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ እኛ እኮ ሞትን አናሥብም ሁሌም የምንሠደደው ቤተሠብ አሣልፈን አሥደሥተን ተመርቀን ብለን ነው የምናሥበው😢😢😢 ነብሷን በገነት ያኑረው እህቴ💔💔💔

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Před 4 měsíci +1

    አዎ በጣም ስደት እንደ ቀላል ለምናየዉ ሰዎች 😢 እንዲህ ነዉ ፣ በመሞት እና በመኖር እንጥራለን😢 እህቴ ነብስሽን በገነት ያንሩልን ፈጣሪ ፣ ለሞቱት በሙሉ ለቤተሰብ ፅናትን ይስጣቸዉ እግዝያብሄር

  • @tigistdemse1981
    @tigistdemse1981 Před 4 měsíci +2

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Před 4 měsíci +1

    ሣራ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብድርሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 2 měsíci +1

    ሳራ መልካም ሰዉ ነሽ ተባረኪ🙏

  • @waffiki
    @waffiki Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ።
    ነብሷን በገነት ያግባዉ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሷን ይማርልን:: ቤተሰቧንም ያጽናና

  • @asterkorcho8934
    @asterkorcho8934 Před 4 měsíci +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናችሁ መቼም የአገሬን እነዚህን የመሳሰሉ ቆንጆዎቾ ወጥቶ መቅረት ለቤተሰብ አይደለም ለሌላውም ያማል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 4 měsíci +1

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማር ለመላው ቤተሰቦቿም መጽናናትን ይስጣቸው እህታችን ሳራ አንቺ ሁሌም የምትታወቂው በመልካም ተግባርሽ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 😭😭😭😭😭

  • @EtagegnGetahun
    @EtagegnGetahun Před 4 měsíci +6

    ውይ በስመአብ የኔ ውድ ሙሉዬ ምን አየሽ በጌታ
    በጣም ታታሪ ነበረች

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Před 4 měsíci +1

    Tebarqui Mesi, wegenoche hulum yalfal kenun gonbes belen enasalefew ,Egziabeher yaseben.

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 4 měsíci +3

    የኔ እናት ኃይሉ እግዚያብሔር ያጽናሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሷም ነፍሷ በሰላም ትረፍ!

  • @edutub21
    @edutub21 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ከባድ ነው ወደ እንግሊዝ እባካችሁ በጀልባ አትሂዱ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 4 měsíci +1

      በጭራሽ አይሰሙም የኛ ሰዎች እግዚአብሔር ሳዮት ይህች ቱሪስት ናት እኔ እኮ ከሀገር ስትወጣ መስሎኛል እስዋ ሀገር ስታማርጥ ነው ነፍስ ይማር!!!!

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před 4 měsíci

      ​@@welansatesfaye5384
      ወገን እስኪ ለመፍረድ አትቸኩሉ።
      ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ሳያገኙ ሲቀር ወረቀት ሳይስተካከልላቸው ነው በብስጭት ከአንደኛውሃገር ወደሌላው በአደገኛ መጓጓዣ እና በተዛባ የአየር ንብረት የሚጓዙት።

    • @betibeti409
      @betibeti409 Před 4 měsíci

      ቆሻሻ ነሽ ሀገር ስታማርጥ ትያለሽ እርኩስ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 4 měsíci +29

    ምን ልትሆን ነው ሀገር ላገር እምትዞረው?? እኔ እምናገረው ሪያሊቲ ነው!! ብትንጫጩ የራሳችሁ ጉዳይ እኔ እኮ ገና ከህገር ስትወጣ መስሎኛል ይህችማ ታዲያ ቱሪስት ናት ማለት ነው?? በዚህላይ እህትዋን ከነሶስት ልጆችዋ ለመርዳት!!! ምን ማለት ነው??? ወላድዋ ከባልዋ ብትፋታ እራስዋን መቻል እለባት ይሄን ንግግር አስተካክሉ ዘመድ ልመርዳት?? ይህች ልጅ የተማረች ነች እራስዋን ችላለች እህትየዋም በራስዋ ጥረት ልጆችዋን ማሳደግ አለባት እንጄት ነው እራስን ዴንጀር ላይ አድርጎ እናቴን አባቴን እህቴን ለመርዳት???? ሀበሻ አይማርም ይህች ሙልዬ ቱሪስት ናት!! በቃ ሄደች ሌሎቻችሁ ተጠንቅቁ አንዱን ሳናጣጥም ውደሁልተኛ ወደሶስተኛ አራተኛ ጉደኛ ናት!!! መጀመሪያ ለራሳችሁ ኑሩ!! ለእህቴ ለወንድሜ ለአጎቴ ወዘተ ተጠንቀቁ ይሄ እድል ነው ሚገጥማችሁ እመኑኝ!!!!

    • @Hiwi1
      @Hiwi1 Před 4 měsíci +6

      I agreed with u እውነት ውስጤ በጣም ስብር ብሎአል ሁሉም ለራሱ ነው የሚኖረው ነገ ትረሳና ህይወት ይቀጥላል ወይ እህቴን

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 Před 4 měsíci +6

      ዋው ጥሩ አገለፅ

    • @LilySw-zq7no
      @LilySw-zq7no Před 4 měsíci +5

      ቢመርም ሀቅ ነዉ የተናገርከዉ። እኔ ደግሞ በሊቢያ ተንከራታ ኣዉሮፓ የገባች መስሎኝ ነበረ ነገር ግን ከኢትዮጲያ ሩማንያ ቀጥታ ገብታ ጀርመን ከደረሰች ለምን ሌላ Risk ወሰደች? ደግሞ እህቷ የስራ ሞራልም ያላት አትመስልም ሞታም ገንዘብ ብትልክላት አትጠላም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci +4

      ትክክል ቢመርም እውነቱ እሱ ነው። እኔ ራሴ ያሰብኩትን ነው በደንብ የገለፅከ/ሽው። አንዳንዴ ያለኝ በቃኝ ማለት ያስፈልጋል። ለቤተሰብ ብሎ መሞት አይገባኝም።

    • @sinke2551
      @sinke2551 Před 4 měsíci +1

      ጀርመን ሀገር ገብታችሁ የመኖሪያ ወረቀት በቀላሉ ይገኛል ያላችሁ ማነው እና የምትፈርዱት? ምን አልባት ወረቀት ሳታገኝ ቀርታ ሌላ ቦታ ሌላ እድል ለመሞከር ይሆናል. ሌላ ቦታ የሂደችው. ቱሪስት ምናምን ትላላችሁ እንዴ አታርፉም::

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 4 měsíci +9

    አይስደትእህህህ

  • @user-fg4vt3lb4e
    @user-fg4vt3lb4e Před 4 měsíci +1

    ሙልዬ የኔ እህት አብረን ተከራተን የፈረሳይ ጫካ ብርዱ ተፈራርቆብን ወሀው በላሽ ከኛ መሀል እኔም እግዘብሔርን ትረፍ ሳላላት ነው የተረፍኩት አብረን የነበርን ሁኔታ በጣም ከባድ ነበር እደዛም ሁኑ አለፍን ባህሩ በጣም በከባድ ነው ባህሩን ለመሻገር ሞትን 50% ለመቀበል
    ሙልዬ አጀቴን በላሽን እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ያፅናልሽ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Před 4 měsíci +3

    እሺ መታገዝ ካለበት ደሞ ለመርዳት አማንብሎት የኛ ሰው እሺ እናመሰግናለን
    ለአገሯ ስላበቅቿት
    በምን እንግኛት አምልጦኝ ነው

  • @waffiki
    @waffiki Před 4 měsíci +6

    አይዞሽ: አይዞሽ።
    ክፉ ቀን ያልፋል።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 4 měsíci +1

    😭መሲዬ የኔ እህት በጣም አሳዛኝ ነው 😭 ነፍስ ይማር እንግዲህ አትትረፍ ያላት ነፍስ ምን ይደረጋል ሳራ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ😭

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Před 4 měsíci +6

    ምንአይነት የተባረከች ነች

  • @user-iw7nl1nq9x
    @user-iw7nl1nq9x Před 4 měsíci +1

    አይ ኢትዮጵያን ልጆች ስናሳዝን የኔ ከርታታ ቆንጆ ሁሁሁሁሁሁ እንዴት ያንገበግባል

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 4 měsíci +9

    አምላክ ለምንድነው በጣም አዘኞቹ ምስክኖን ደገጉን ለቤተሰቦቻቸው ሆና ለሀገራቸው መልካም ነገሮችን የምመኙትን ያለቀቀመ የምያጠፈቸው ክፉና መሰርዎች ከነማርዘቸው ተከብሮው ይኖረሉ ለምን?

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před 4 měsíci +1

      Exactly life is never fair

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 4 měsíci +1

      የኔም ጥያቄ እሱ ነው

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl Před 4 měsíci +4

      እሱም ለራሱ ይፈልጋቸዋል ይባላል። ያስቀመጠውን እቃ ወሰደም ይባላል። እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

  • @Hareg21
    @Hareg21 Před 4 měsíci +3

    ነፍስ ይማር የእኔ ከርታታ

  • @user-eu3ze6wh9b
    @user-eu3ze6wh9b Před 3 měsíci

    መሉ ባጣም መልካም ልጅ እ/ርን የምትፈራ ነበረች
    በስረ ቦታዋም ጥሩ ስነ ምግባር የለት አይ ስደት

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Před 4 měsíci

    ስደት አይኑ ይጥፋ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን እኝ እህታችንን ወንድማችንን ቤተሰቦቻችንን እያልን ተራግፈን ቀርን የኔ ከርታታ ወገኖቼ በየበርሀው በየባህሩ ስንቱ ቀራ እሷስ ላገሯ አፈር ልትበቃ ነው ስንት አሉ ወድቀው የቀሩ እር ከቆመው ለሞተው ነው ማስበው እስቲ መጀመርያ አፈር ትልበስ ውይ እራ ውይ እር ውይ አሁንስ ልቤ ተሰበር

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 4 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እህታችንን ነፍስ ይመር አይዞ እህታችን ከመልካም ወገኖች ያገናኝሽ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Před 4 měsíci +3

    ተባረኩ የተባበራችሁ ሁሉ

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 Před 4 měsíci +1

    በሀገራችን ላይ ፍቅር ስለሌለ ነው ይኤንን ሁሉ ስቆቃ የምንስማው ፍቅሩን ይስጠን ኢትዮጵያዊ ወጭም ወጥቶ ሆድና ጀርባ ነው ፍቅር ይስጠን ::

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 4 měsíci +1

    ወይ ስደት አፈር ይብላ አላህ ያበርታሸ እህቴ😢😢😢😢

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 4 měsíci

    RIP. May God bless you abundantly our sister from France. Your work is priceless.

  • @ayanatadesse4980
    @ayanatadesse4980 Před 4 měsíci +1

    ነብሷን በገነት ያኑራት!

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n Před 4 měsíci +10

    የኔ ምስኪን ነፍስ ይማር 😥😥😥😥😥😥 አይ ስደት በሀገር አይመቸን በስደትም ኡፍፍፍፍ

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el Před 4 měsíci

    አሰለፈች የኔ ምርጥ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ለአንቺ ቃል የለኝም እንደ አንቺ አይነት ልበ ቅኖችን ያብዛልን ዉለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q Před 4 měsíci +2

    አይ ስደት አይኑ ይጥፍ እህቴ ነብስሽ ይማረው ግን እባካችሁ በቃ እረ ባካችሁ

  • @አሰኻልሓፍቲአማን-መ9ሠ

    ሰደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +1

    እህቴ እጅግ በጣም ያሳዝናል የትልቅ እህት ሞት ለመፅናናት ከባድ ነው ሙሉዎች አዛኞች ናቸው ምርጫዋ ግን ህይወቷን አሳጣት ከባድ ሃዘን ነው ለእዚህ ሁሉ ተጠያቂ የሃገርኡ አባቶች ናቸው ልበል እባካችሁ አባቶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ለትውልዱ ሌላ መከራ አታቆዩ ( RIP )

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 4 měsíci +1

    ነፍሰ ይማር በጣም ያዛዝናል😢😢

  • @fikerttegune9729
    @fikerttegune9729 Před 4 měsíci +1

    ክበራልን እግዚያብሔር ያክብርሽ መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 4 měsíci

    መሥዬ የኛሐገር ችግር ሁልጊዜ ከኛበላይ ያሉትን ብቻ ነው ምናየው ይችልጅ ነርስናት አዳሪትሠራለች ከሌላው ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ እርሷ ትሻላለች ምንም ነገር የሌላቸው ሥራያጡ አሉ ከሷበታች ያሉት ማሠብነበረባት የያዝነው እግዚአብሔር የሠጠንን ትተን እረግጠን ስንሄድ መቸም ደግነገር አይጠብቀንም እኛበባህላችን ወረድብለን ትርፍጌዜችን ከተጨማሪ ስራላይ አናውለውም እንዲህካልሠራን ውጪም የባሠፈተናነው ሚገጥመን ነርስጓደኛ አለችኝ በትርፍጊዜዋ ሐውስኪፒግ ትሠራለችሁለተኛ ሥራዋን እህቷ ሆቴል አልጋማጠፍ ስሐን ማጠብ ሁሉሥራ ነው ይሄን የኛሕዝብ ይሄን አንሠራ አንድ ሥራካለን ያችን ብቻነው ምንሠራው ሐገር ቤት እያለሁ በጋ ከጊቢየ ሣር ለቤትጉዝጓዝ እሚሆን አብቅየ በወረ በወረፋ እስሁለት ሺህብር እሸጥ ነበር ያነን ያየ አምላክ አሜሪካ አስገባኝ

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ነፍስዋን ይማር ልባችንን ካነሳሳን እኮ ምንም ብትይ አያስቀረንም አይ ስደት 😢😢😢 ወንድሞቼ እህቴ ነፍሳቹን ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @edomedom4858
    @edomedom4858 Před 4 měsíci +1

    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ተው እዘንልን ? እስከመቼ እናልቅስ ? በሀገር ውስጥም በውጭም መከራ ፣ ሀገራችን ሰላም ብትሆን እንዲህ ተሰደን የትም ባልቀረን ነበር።
    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እህቴ ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን ሀገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም መጎብኘትን ይጎብኝልን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 4 měsíci

    እግዚያብሔር ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ ለሞቱትም ነፍስ ይማር በጣም ልብ ይሰብራል ስደት ዓይኑ ይጥፋ

  • @user-ee6qr8gs4j
    @user-ee6qr8gs4j Před 4 měsíci

    ሙሉይ መልካምነት ለራስ ነዉ የሚለው ብሂል ገብቶሻል ተባረኪ

  • @fikirtefekadu3375
    @fikirtefekadu3375 Před 4 měsíci

    Thank you Sara.ተባረኪ

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi Před 4 měsíci +2

    ነብስ ይማር😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ግን ለምን😢😢😢😢

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu8150 Před 4 měsíci

    ውይ ዉይ ዉይ😢 በስምዓብ አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ። 😭😭💔💔

  • @eliananesanet8676
    @eliananesanet8676 Před 4 měsíci +3

    እንግሊዝ አገር ምን አለ እየተባላቹ ይሆን 😢
    በጣም ያሳዝናል😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci +1

      ጀርመንን ትቶ እንግሊዝ ምን ሊገኝ ነው ? ያለኝ ይበቃኛል ብሎ አንድ ቦታ መቀመጥ እነጂ ህይወት አደጋ ላይ ጥሎ ከሃገር ሃገር መዞር ትክክል አይደለም።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před 4 měsíci +1

    እህቴ ነፍስሽን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጣቸው::

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před 4 měsíci +1

    አምላከ ቅዱሳን ነብስሽን ይቀበላት😭😭😭🙏

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 4 měsíci +1

    የአገሬ ወጣት በስደት እይሞተ አለቀ። አትስደዱ ማለት ያስቸግራል ግን ስደት አልጋ በአልጋ አይደለም በችግርም ቢሆን አገር ውስጥ ታግሏ ህይወት መሽነፍ ያቻላል።

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 4 měsíci

    አስለፈች የኔ ደግ ስው መቸም ከፈጣሪ እግኝው ከስው አልልሽም በምታደርጊው ጥሩ ነገር ማንንም ምን ብለሽ ሳትለይ በአበሻነት ብቻ በምታደርጊው የእርዳታ ስብስብ ደስተኛ ነኝ ምንግዜም በስደት ስንኖር ዘር ቀለም ሐይማኖት ሳንል ባለን እቅም ተጋግዘን የምንኖር ሕዝቦች ነን እኔን ደስ የሚለኝ በችግር አብረን ነን በሐዘን አብረን ነን ኢትዩጽያና ኤርትራ ስለዚ ኢትዩጽያ ኤርትራ ብለን ከምንል ሐበሳ ብለን ብንጠራራ ደስ ይለኛል እና በስደት ለሚደረገው ትብብራችሑ ትብብራችን በጣም ደስተኛ ነኝ እና እሕቴ አምላክ ይሕን ጥሩ ምግባርሽን እይቀይርብሽ ጥሩ ነገር ስራ ለማን ለማንም ሕሊና አልባ ካልሖነ በስተቀር ሕብረታችን መደጋገፋችንን ፍቅራችንን እወደዋለሑ በርቺ

  • @tilay23
    @tilay23 Před 4 měsíci +1

    እግዚያብሄር ይሥጥሽ ሳርየ አወ አዘኑ በጣም ከብዶኛል ዱባይ ነኝ የሁለቱንም ወንድሞቸ ሀዘን በፌስቡክ ነው የሰማው

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před 4 měsíci +1

    ምን አይነት ጉድ ነው እረ ተው ፈጣሪየ ምነው በያገሩ እንዲ መከራ ሆነ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 měsíci +2

    እኔ እኮ የገረመኝ ሁሌ ከሀዘን አትውጡ እዚያው አገራቹህ ሙቱ ሲባል ወጥቶ ይሞታሉ ከዚያ እሬሳቸው ይላካል ያሳዝናል....አሁን ውጪ ፋሽኑ አልፎዋል እንደምንም ተፍጨርጭሮ አገር ላይ መኖር ነው...

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 4 měsíci +1

    Ayzosh yena konjo Egzabher yabertash

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ

  • @SelamTesfaye-tv4yg
    @SelamTesfaye-tv4yg Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂😂 የኔ እህት ነፍስ ይማር ምን ላርግሽ እንዴት ላልቅስ ሙልዬዎ ምን ልበል