በውድቅት ሌሊት ሁሉ ልጄን ይዤ እወጣለሁ፡:የሚያሳዝነኘ የራሴን ታሪክ በልጄ መድገሜ ነው፡፡ ባለ ታሪክ ረድኤት ታደለ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2024
  • የልጆቼ አባት ልጆቼን አልሰጥሽም አለኝ! በጣም ተጨንቄያለሁ፡፡
    ረድኤት ታደለን በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ
    1000215378822 ያስገቡላት::

Komentáře • 82

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před měsícem +13

    ረድኤት ታደለ በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ
    1000215378822 ያስገቡላት::

    • @gurmuwesen2451
      @gurmuwesen2451 Před 19 dny

      Lemndenew begenzeb yemtrredaw ? Tenegna nat , wetat nat beka channalun hulu melemegna aregachut..... sent meredat yemigebaw beyeguadaw eyale echi eraswan gezto tdarrwan akbro menor yakataten kebet erdu maletsh asafari new

  • @ytaktugorfu2644
    @ytaktugorfu2644 Před měsícem +6

    በጣም ይገርማል ሰው በገዛ እጁ እንዴት የራሱን ህይወት አበላሽቶ የቤተሰቡንም እደሚበጠብጥ ያየንበት ታሪክ ነዉ ።የስደት ፍቅር ትዳርሽን ልጆችሸን አሳጣሽ።።

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před měsícem +9

    ማነው ገንየን እንደኔ የሚወዳት በለተለየ እናትነቷን ቅመሞችየ አላህ የቅዳችሁ አሞልቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እኔንም በቅንነት ደሞሩኝ ቅመሞችየ ሰወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @woretejigu756
    @woretejigu756 Před měsícem +15

    ኢትዮጵያ ውሥጥ አንድ ብዙዋቻችን ያልተረዳነው ያለ ነገር ይመሥለኛል። የረዴኤትንም ቃለምልል ሣዳምጥ ያን ሥህተት ሠማሁት፦ ሥለልጇ ሥትናገር "ቀበጥ ነች የሡፐርማርኬት ምግብ ነው የምትበላው" ሥትል ሠማኋት። የሡፐርማርኬት ምግብ ወይም የታሸገ ምግብ መመገብ ኢትዮጵያ ውሥጥ የሥልጣኔ ና የሀብት መገለጫ ይመሥላቸዋል። ነገር ግን ምግብን አዘጋጅቶ መመገብም ወይም ልጆችን መመገብ ለጤና በጣም ጠቃሚ ሆኖ ያለ የውጩን አለም ኮፒ አድርጎ የታሸገ ምግብ ማዘውተር ሥልጣኔ ሣይሆን አለማወቅ ነው። የውጩ አለም ብዙ ጊዜ በሥራ ሥለሚጠመዱ ጊዜ ለመቆጠብ ሢሉ የታሸጉ ምግቦችን ሥለሚያዘወትሩ ተላላፊ በልሆኑ በሽታዋች ተጠቂዋች ናቸው።

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh Před měsícem +1

      Beeetam tekekel nesh yenyen hasabe new yesafeshew❤

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 Před měsícem +11

    እረ ማስታወቂያዉ ይሰለቻል ኡፍ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před měsícem +17

    ሴት ልጂ ብላሀት ነችኮ 😂ውይ ዘና አደረግሽኝ. መጨረሻውን አሏህ ያሳምርልሽ ውዴ❤ አወ ወንድን ልጂ በፍቅር ማሸነፍ ይቻላል 😂😂❤ፍቅር ያሸንፋል ይቀጥል ታርቀሽ ከባልሽና ከልጆችሽ ጋር ያሳየን ተደሠች ልጂን ማጣት ከባድነው

  • @Freefire-og2sf
    @Freefire-og2sf Před měsícem +7

    የዛሬዎ ትለያለቅ ግልጸነትሽ ደስ ይላል ግን እህቴ እንድትርጋጊ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ አይዞሽ ሁሉም ያልፉል

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 26 dny +1

    ግን ትስቃለች እኔ አሳዘነችኝ ባል ፈትተን ስንመለስ የጎረቤቱ ማሽሟጠጥ የቤት ውስጥ ወቀሳ የሚያልፍ አይመስልም ግን ጠንካራ ሁኝ ችለሽ አሳያቸው ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @KaladeLove
    @KaladeLove Před 26 dny +1

    ሰደተኞች እህቶቸ ብሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před měsícem +6

    ምን አይነት መንፈስ ነው ትዳር የሚያሸሽ

  • @senigi530
    @senigi530 Před měsícem +4

    ምን ትምህርት ልትሰጪ ነው የመጣሽው ደሞ ልጄ ተሞላቃ ነው ያደገችው የሱፐር ማርኬት ምግብ በልታ ትያለሽ ፈኒ

  • @SesegDerso
    @SesegDerso Před měsícem +5

    ድምፅሽ በጣም ያምሪን❤❤❤❤

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ ለልጆችሽ ድረሺላቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይበት

  • @user-bw3yd1zi3f
    @user-bw3yd1zi3f Před měsícem +6

    አትፍረዱ ይፈረድባችሆል ከባድነውየሴትፈተና

  • @user-uv5qy8mw6f
    @user-uv5qy8mw6f Před měsícem +3

    እረድ ድምጾሽ ያምራል እባክሽ አንድ ሙዚቃ ስርልን

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +4

    በሰደት የምትገኙ እህቶች አላህ ይጠብቃኒ ደግሞ ደምሩኝ አበረታቱኝ ሰወዳች አንደሺ አሰገቡን በቂነናቲ❤❤❤❤❤❤

  • @Beteymak
    @Beteymak Před měsícem +2

    ስትወድቂ ማንም አይፈልግሽም😢😢😢

  • @Hali4127
    @Hali4127 Před měsícem +1

    አላህ ይርዳሽ ትችያለሽ የኔ ቆንጅ ምርጥ ልጅ ነሽ በርቼ

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před měsícem +2

    እይዞሽ ተረጋጊ በርች እንደምትች አሳያቸው ሴቶችየ ክብር ምባል ነገር አለ

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug Před měsícem +3

    እውነቷን ነው ገንዬ አብሯ አደጌ ናትበጣም ልጂ ነበረች አሁንአድጋ ነው

  • @fafi-zana
    @fafi-zana Před měsícem +3

    የኔ ቆንጆ የዋሀ

  • @KalkidanTamene-bf2ut
    @KalkidanTamene-bf2ut Před měsícem +3

    ወይኔ ድምጿ ሲያምር❤

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Před měsícem +5

    የገኔ አድናቂዎች ደምሩኝ ህይወቴን ቀይሩት❤

    • @senaitabay5152
      @senaitabay5152 Před měsícem +2

      Demerkus

    • @senaitabay5152
      @senaitabay5152 Před měsícem

      Legochesh siyadegu biyayut men yilalu lelegoches tenekare memar new michalew mendenew metstemriiw endet new minirut enesum endanchi liyaregu new men ale teru teru bihon engi lezih Tarik tenageriyales 😮

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt Před měsícem +1

      እንደ ማመር ዉደ❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před měsícem +2

      ነይ እንደማመር

    • @yeshimola-gg5qt
      @yeshimola-gg5qt Před měsícem

      @@sofi8983 እሽ በሰከንድ መጥቻለሁ እርስ በርስ እንበረታታ

  • @ethiopiankids4455
    @ethiopiankids4455 Před měsícem +4

    በርቺ

  • @meseretteshome111
    @meseretteshome111 Před měsícem +2

    መጀመሪያ ተረጋጊ ልጆቹንም ወስደሽ ሌላ ችግር እንዳትፈጥሪባቸው እግዚአብሄርን ለምኝ ይረዳሻል

  • @GedamWerkenh
    @GedamWerkenh Před měsícem +2

    እረዱ በርቺ ይሳካል❤❤❤❤❤🎉

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před měsícem

    Gani salme nawu i like your advertisement about fekre kenberu layate yala nawu i can't wait to see it

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 Před měsícem

    የኔ ቆንጆ ነገሮች፣እስኪስተካከሉ ድረስ ልጆችሽን ፍቅር ስጪያቸዉ እንጂ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነሽ ለመዉሰድ አትሞክሪ? ተረጋግተሽ ፀልዪ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል! ባለቤትሽንም አታስቀይሚዉ::

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 28 dny

    ገኒ ዛሬ የልቤን አውነት ተነፈሰሸልኝ
    እኔ ልጄን የአባቷ ቤተሰቦች ሰላልወደድኘ የቤተሰብ አጅ እያየሁ እስከመቼ ብዬ ተሰድጄ ዋጋ ከፍዬ
    በአባቷ ቤተሰቦች ተንኮል ተቀማሁ
    የባል ቤተሰቦች ሴት ልጅ ይኖራችኋል
    ባይኖራችሁ ደሞ የልጅ ልጅ ሴት ይኖራል ግፍ ፍሩ

  • @user-yk4wf3on3b
    @user-yk4wf3on3b Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ እብድ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 Před měsícem +2

    ሳይሽ አንቺ ነሽ ትእግስት የለለሽ ችኩል ነገር ነሽ

  • @eliasaberanefisyimar9181

    ፍቅር የሚለዉ ማስታወቂያ ስለቸን

  • @emebetteklu2222
    @emebetteklu2222 Před 9 dny

    እባክሽ ተረጋጊ ለልጆችሽ ስትይ

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel Před měsícem

    yene yewah fetari yelibishn yimulalish

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 Před měsícem +1

    Abet belehat gen 😂😂😂😂 gobez 🥰🥰

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před měsícem +1

    Yene wub sitamre gena lej nesh telk derega tedershalesh Ayizosh esum lebona yistewuna wede lijochu yimelesewu

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před měsícem

    የኔ ማር እየሣኩም እያዘኩም ያየሁሺ የኔም ታሪክ ነዉ በርግጥ አልወለዲኩም ግን ቤተሠብ ሊያለያየን እሡም ከቤተሠቦቹ እኔ ከቤተሠቦቸ ሁኝ ሢናፍቀኝ ዉሀ ሒኩ ብየ ከሡ ተደብቂ እሒዲ ነበር አጋጣሚ የኔ ቤተሠብ ተደብቂ ሥሒዲ አየኝ ከዛ ጨፈጨፉኝ ያዉ ታርቅን ወዲ ልጂ የሚያፈቅርዉን አይወደም እና ተለያየን 😢😢 😢😢

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 26 dny

    እኔ 2005 ዓ/ም የሳባ ጠባሳ አለብሽ ተብዬ የሚያስጠላ ከኒና ሰጥተውኝ ስጨርስ ጠለቡ ተዘጋ ተባልኩ 2008 በብሃር ሳውድ ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተሰምቶኝ አያውቅም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před měsícem

    ሰላም 🇪🇹 ለህዝቦቻ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před měsícem

    እንደ እኔ እኔም ከእህቴ ነው የደኩት ከዛ በሃላ 7አመት ብቻ ኖርክ ከእናቴ ከዛ እናት አልታዝዝም ስላት ወልድኩዝ ስትል ማንም ይውልዳል ብዬ ነበር ምመልስላት እህቴ ጋር ስካፍ እናቴ ፊት ደብስ ብታረግን ብዬ እምን ነበር
    አንቺ ከቻልሽ ከባልሽ ቤተሰብ ለልጆች ስት ብትኖሪ የትሻለ ነው

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před měsícem

    የጉራጌ ህዝብ ከምንም በላይ እናት ይከብራል አንቺ በተለይ አሟት ተማራ ከባድ ነው

  • @AfrahabdelaAfrah
    @AfrahabdelaAfrah Před měsícem

    Gn lejetuwa aymerowa teneketuwale lebele

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel Před měsícem

    music meklitish nw esun tebek argesh yazi

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq Před měsícem

    Konjiye nat

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Před 4 dny

    Please reduce the add of you daughters tube channel 😢

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    KKKK GUDEGNA NESH

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 9 dny

    ቆይ ሳያልቅልሽ የውጪውን ጉዳይ መጀመርሽ ምን ይባላል? ሲቀጥል ባልሽ ቤተሰቡ ቤት ምን ያልከሰክሰዋል እንደ ወንድ ሰርቶ ለምን የራሱን መኖሪያ ቤት አይከራይም? አንቺም ተረጋግተሽ ስራሽን እየሰራሽ ውጪ የሚባለውን ታሪክ ትተሽ አርፋችሁ አሳድጉ የውጪን ኑሮ አሜሪካም ቢሆን እንዲህ የተደላደለ ነገር የለም የባንክ እርዱ ብላችሁ የምትለጥፉት ልክ ነው የቻለ ይረዳል ግን ልጅቱ መረጋጋትና ባሏም ከቤተሰቡ ቤት መውጣት ነው ያለበት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ:: ድምፅሽም ቆንጆ ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    GOBEZ NESH AMERIKA BLEW BETEBETUSH ENJ TDARSHN ADESH NWBER !

  • @fateo4493
    @fateo4493 Před 27 dny

    ወላሂየዛሬዋደሥሥትልግልጠኛነች

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

    AYATSH GN YE MIDENEQU NACHEW

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před měsícem

    ኧረ ገኒ ድምፅ ትሞክር

  • @YemaneTamerat-xu3rb
    @YemaneTamerat-xu3rb Před měsícem +1

    Geni,
    Hello dear,
    I am really concerned about the upcoming program titled " Fikir " which is going to be hosted by your daughter Meklit. Is she mature enough to handle this mega program?
    Best regards

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 Před měsícem

      Geni never read comments

    • @YemaneTamerat-xu3rb
      @YemaneTamerat-xu3rb Před 29 dny

      @freedomseeker9301 "never read comments" ? I prefer to question. Comment, and suggest than to be an amplifier

  • @user-pg7so9fn6c
    @user-pg7so9fn6c Před 24 dny +1

    ኧረ ትግስት ይኑርሽ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 9 dny

    በዚህ እድሜሽ ምኑ ገብቶሽ ነው ታላላቆችሽን ስለ ፍቅር ምታወያዪው? እረ የምን ጉድ ነው የእናትየዋም ማስታወቂያ ማብዛትሽና መደገፍሽ ይገርማል

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Před měsícem

    I guess luck of controlling emotions is the root cause , this happens where there is no a father figure in the family.

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c Před měsícem

    የዛሬዋ ስታስቅ 😂😂😂😂

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 Před 16 dny

    Bal mehon matichilu dingay eras wendoch ante ayimiro yelehim lijochihn atisebesibm eskemeche nw ende hitsan tuto miteba lij enath bet mitimelalesew

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Před měsícem

    በኮረና ግዜ ነው 18 አመትሽ😂

    • @amenbeker9686
      @amenbeker9686 Před měsícem +1

      Sitageba newu 18 ametua huletegna lijuan sitaregez newu corona yegebawu Ahun 27 amete new yalechewu.

  • @FissehaGiday
    @FissehaGiday Před 29 dny

    Pelase fiker atbey dont say it so meany

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d Před měsícem +2

    እረ ውሸት በኮረና ገና ሀያ አመት አልሞላኝም እያለች ነው😅

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff Před měsícem +7

      ላይሞላት ይችላል የሰው ልጂ ኑሮውነው እሚመሥለው

    • @senaitabay5152
      @senaitabay5152 Před měsícem

      27 atmete new eyalech Corona kemeta sente amet honowal

    • @s-ir1kz
      @s-ir1kz Před měsícem +1

      😂ሴት ናት አትፈረጂባት

    • @user-wd7kd8sl3h
      @user-wd7kd8sl3h Před měsícem

      @@senaitabay5152ለምን ይዋሻል 37 ይሆናታል

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku Před měsícem

      30ይሆናታል

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 Před měsícem

    Ar beka mtawkiyaw 😢😢😢