እንዴት ልጅ በገዛ እናቱ ላይ እንዲህ ይጨክናል? እኔን አሳዝናችሁ የህሊና ረፍት አታገኙም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 645

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci +83

    እሥቲ እንደኔ እናቱ የሚወድ የእናቶቻችን ነፍ አመት ተመኘሁላቸው እቱ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ ❤❤

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw Před 7 měsíci +69

    አይዞች እናትችን ሁሉም ለበጎ ነው ለልጅችሁ እግዝአቤሔር ልቦና ይስጠችሁ ልጅች አበካችሁ እናታችሁ ሰተመለጠችሁ ጠይቃቻው እንደይ ቆጨችሁ❤❤❤😢😢😢😢

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 7 měsíci +80

    እናቴ በህይወት ኑራ እንደፈለገች ባደረገችኝ 😭የእናትን ጎደሎ ያጣ ያዉቀዋል 😭እባካችሁ እናቶቻችሁን አታሳዝኑ ።

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před 7 měsíci +4

      ትክክል እናት ጎዳናት ሁሌ አመት ባል ብሉ ጠጡ የምትል ❤ አይዞሽ እህቴ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 Před 7 měsíci +2

      ​@@user-vj4zo8mt9s🙏🙏🙏

    • @zebenaygruendling8224
      @zebenaygruendling8224 Před 7 měsíci +5

      😭😭😭😭ምነው በኖረችልኝ

    • @viva8589
      @viva8589 Před 7 měsíci +4

      እውነት ነው እኔ እድሜ ልኬን አለቅሳለው

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Před 7 měsíci +2

      እናቴ ነብሰሺን ይማረው ሲያጡ የገባቸዋል 😭😭😭😭😭

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +20

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 Před 7 měsíci +23

    የማዘር ልጆች እባካችሁ ምንም አይነት ቅሬታ በውስጣችሁ ቢኖርም ቢያንስ ወልዳችሁ የናትነትን ትርጉም አይታችኋልና ይሄን ያህል አትጨክኑ በህይወት እያሉ ይቅር ተባብላችሁ ተሰብሰቡ ልጆቻችሁንም የአያት ፍቅር አታሳጧቸው🙏

  • @alemmeleaku
    @alemmeleaku Před 7 měsíci +216

    ለኮመት አደኛ ነኝ የአለም ሰገድ አድናቂ በላይክ ግጩኝ ❤

    • @KshsxgNzhshd-mk9np
      @KshsxgNzhshd-mk9np Před 7 měsíci +6

      ኢንተርቢው ከተለቀቀ 40 ደቂቃ ነው ከምን ግዜው ሰምተሽው ኮመትሽ

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 Před 7 měsíci +1

      ​​@@KshsxgNzhshd-mk9np😁😁😁😅😅😅ቀድመዉ ነግረዋት ነው።

    • @alemmeleaku
      @alemmeleaku Před 7 měsíci +3

      @@KshsxgNzhshd-mk9np ኢተርቢው ሳይለቀቅ የኮመትኩ ነው የሚመስለው😂

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 Před 7 měsíci

      ​@@elsaabebe5423😅😅😅😅😅

    • @ht5297
      @ht5297 Před 7 měsíci +2

      ገጨሁሽ/ሁህ

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Před 7 měsíci +35

    ኮመንት ስሰጥ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅአላልፍም እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን የኔናት አታልቅሱ አይዞዎት ልጆቹም ልብ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 7 měsíci +16

    ማስተዋል ይስጣችሁ እንጂ እንኳን እናንተ በቅርብት በጉዲፈቻ የሄዱት እናቴን ብለው ይመጣሉ ፣የላትም ብላችሁ ነው እቺን ቆንጆ እናት ብታከብሯት ለናንተም ክብር ናት ፣

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +49

    እኔ በበኩሌ የሁለቱንም ሳይድ ሳልስማ በፍፁም ልጆቹ ላይ እልፈርድም..👈🏽እስቲ የልጆቹንም ብሶት እንስማ 👈🏽.የተወለደ ሁሉ ልጅ እይባልም..የወለደ ሁሉ እናት እባት እይባልም…..!!!

    • @user-qi2np9wv2u
      @user-qi2np9wv2u Před 7 měsíci +3

      ትክክል

    • @sarameseret8445
      @sarameseret8445 Před 7 měsíci +7

      No matter what አናት አኩ ናት

    • @Sabla-mn5pw
      @Sabla-mn5pw Před 7 měsíci +3

      ትክክል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +2

      ⁠@@sarameseret8445 ሲጀመር No matter what የሚባል ነገር የለም...ብሎም ልጅ ፈልጎ እይወለድም...እናት እባት ፈልገው በወለዱት ልጆቻቸውን የማሳደግ የተፈጥሮ ግዴታ እለባቸው...የወለዱትን ልጅ ማሳደግ ውለታ እይደለም... የእናትነት እና የእባትነት የተፈጥሮ ግዴታ ነው..በእውነት የተፈጥሮ ግዴታዋን የነፈገች እናትን እናት ለማለት ይከብዳል....በዛ ላይ ሴትየዋ የነበሩበትን ሁኔታ እስረድተው ላላሳደጉዋቸው ልጆቻቸው ይቅርታ መጠየቅ ብቻ እንጂ...በመፆሀፍ ቅዱስ ቃል እሳበው ልጆቻቸውን ማስፈራራት ይደብራል 🙄🙄😷 There is a saying….Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother…!!!

    • @rahwaweldetensae3972
      @rahwaweldetensae3972 Před 7 měsíci +2

      True

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 Před 7 měsíci +90

    እናቶች እያለቀሱት እንዴት ነው እግዚአብሔር ሰላም ሊሰጥ ይከብዳል ብቻ😢

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 Před 7 měsíci +29

    አለምዬ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před 7 měsíci +26

    እናት ምንም ብትሆን እናት ነች ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ልጅ እንጅ እናት አይደለችም እናቴ አይዞዎት እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +5

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

  • @tig59905
    @tig59905 Před 7 měsíci +33

    የ እናት ውለታ እናቱን ያጣ ሰው ብቻ ነው የሚረዳ እኔ እናቴን ስደት ላይ ሆኜ ነው ማረፏን የሰማው ልቤ ተሰበረ ልጄን እናቴ ናት ያሳደገቻት አንድም ቀን ልጅሽ እንደዚ ናት እንደዛ ብላኝ አታውቅም አሁን እህቴ ጋር ናት ስራት የላትም ብላ ብዙ ነገሯን ዘረገፈችልኝ ገና ሰባት አመቷ ነው እግዚአብሔር ካለ ልትስተካከል ትችላለች ግን ማን እንደ እናት 😢እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ ለ እናታቹ ምንም አታድርጉላት ደውላቹ እንደምትወዷት❤ ንገሯት

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 7 měsíci +4

      ቡዙ አትቆይ ሴት ልጀሽን ለእህት ከባድ ነው በዚህ ወቅት እኔም 5አመት ሆኖ ነው እህቴ ጋር አድርጌው የመጠውት ጥሩ ነው ግኑኝነታቸው ግን ልቤ ተሰቅሏል እግዚያብሔር ይጠብቃቸው ልጆች ምንም አያቁም

    • @tig59905
      @tig59905 Před 7 měsíci

      @@user-jb9bu9to2t አላገባችም እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መውለድ ከባድ ነው ለራስ ካላሳደጉ

    • @lebeam4937
      @lebeam4937 Před 7 měsíci +4

      ስው ቤት ያለሰው ስም ይወጣለታል።አትቆይባት

    • @Nunutiii
      @Nunutiii Před 7 měsíci

      አይይ እንዳጠፋሻት እወቂ እማ😓

    • @tig59905
      @tig59905 Před 7 měsíci +5

      @@Nunutiii አይ መሬት ያለው ሰው አለ ያገሬ ሰው ያጠፋው እሷን አስቀምጬ ስደት የመጣው ቀን ነው ችግር አይኑ ይጥፍ😥 ሲቀጥል ለ አያት መስጠቴ ነው ሌላ ዘመድ ጋ ቢሆን በልታ ባትጠግብም ስራት ያሲዟት ነበር አሁንም በጣም እየተስተካከለች ነው ግን እኔ ማለት የፈለኩት እናት ቻይ ነች ልጇን እስከ ጥግ ትሸከማለች😭😭😭😭

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci +11

    እናት አይዞት ሁሉም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ነጌ እነሡም በልጆቻቸው ያገኙታል አለሥ ሠገድ እጅግ በጣም እወድሀለው አደንቅሀለሁ እንደኔ አለምሠገድ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +35

    እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ናት በፍቅር በደስታ ኑሩ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 7 měsíci +43

    የእናትህን ምጧን አትርሳ ይላል መጽሐፍ እባካችሁ ምንም ብታጠፋ እናታችሁን አታሳዝኑ እናቴ እወድሻለሁ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +2

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 měsíci +2

      ​@@user-rq3rm9in5z የወፋ ዘራሽ ኮመንት 😂😂😂😂😂

    • @kiroswase876
      @kiroswase876 Před 7 měsíci +2

      ​@@user-rq3rm9in5z I don't know what you going through dear but ወደዚ ምድር ለመምጣታችን ከእግዚአብሔር በታች ምክንያት እነሱ ናቸው ምጣቸው ስቃያቸው ያ ትልቅ ሀቅ ነው ቢያን እንዳያለቅሱብን መጠንቀቅ ጥሩነው ።

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 7 měsíci +2

      @@user-rq3rm9in5z በየቦታዉ የምለቀልቂዉ አቤት የመሀይምነት ጥግሺ ይብላኝልሺ

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před 7 měsíci

      @@user-rq3rm9in5z የባልየው ዘመድ ነሽ እንዴ በየቦታው እየሄድሽ እበትም ትል ይወልዳል እያልሽ የምትፅፊው

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před 7 měsíci +55

    አቤቱ እደ ቸርነትህ እንጂ እደ ስራችን አይሁንብን ,,❤❤❤❤እናቶቻችንን ባአናሳዝናቸው ,,,,,ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ከፈጣሪ በታች 9ወር ተሸክማ በሰላም እወልድ ይሆን አልፍ ይሆን እያለች ተሰቃይታ የምታሳድገው የኢትዮጵያ እናት ናት እናስተውል ,,,,,እናት ያላችሁ ተመረቁ በእናታችሁ አትዘንባችሁ ❤❤❤❤❤እኔስ በስደት ሆኜ እናቴን አጥቼ እያለቀስኩ 10አመት ሆነኝ ግን የናቴ እህት በናቴ አይን የማያት ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ብዬ ባሉት እፅናናለሁ ,,,,,,,,,,አለምሰገድ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፈጣሪ በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰብህ,,,❤❤

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +5

      Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother ….ሲጀመር የማንኛውም ወላጅ የሚወልደው ፈልጎ እንጂ .... ተወላጁ ልጅ መወለድ ፈልጎ እይደለም......እና እናት ምንም ትሁን ምንም የሚባል ነገር የለምምም...!!!

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 Před 7 měsíci +3

      አሁን የጀምበሬ እናት እናት ናት ? 9 ወር መሸከም እናትነት አያሰጥም ማሬ! ቆሎ እያበሉም ቢሆን ፍቅርና ጠረን መስጠት ነው ቁምነገሩ!

  • @askaletebebu8223
    @askaletebebu8223 Před 7 měsíci +7

    እናት የወለደቻቸውን ልጆች በዚህ አይነት ዝቅ ብሎ ይቅርታ መጠየቅ በጣም ይከብዳል ልጆች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እባካችሁ እናታችሁን አታሳዝኑ

  • @user-lf5xx8ik5m
    @user-lf5xx8ik5m Před 7 měsíci +58

    እናት ምንም ትሁን እናት ናት እናታቶቻችንን እናክብር❤❤❤

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +3

      ብርቅ እይደለም የእናት የእባት የልጅ ፍቅር የተፈጥሮ ስጦታ ነው......እብዛኛው ልጅ እናቱን እና እባቱን ከመሬት ተነስቶ እይጠላም እይሽሽምምምም...,.... እና ምንም ምንም ትሁን የሚባል ነገር የለምምምምም ...!!!

    • @user-lf5xx8ik5m
      @user-lf5xx8ik5m Před 7 měsíci +1

      ​@@user-rq3rm9in5zእውነቴን ነው እናት እኮ እናትን አሽቀይሞ ሰላም አይገኝም እኔ ላንአድም ቀንም ሰላም አላገኝ እናቴን በጣም ነው እምዳት❤❤❤❤

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +3

      @@user-lf5xx8ik5m ለምን የልጆቹን ህመም ቁስል ሳትረዱ ትፈርዳላችሁ...??? እንቺ ፍርደ ገምድላ እናትሽ ወልዳ ትታሽ ሄዳለች ...???

    • @user-lf5xx8ik5m
      @user-lf5xx8ik5m Před 7 měsíci +2

      @@user-rq3rm9in5z እስከመሸረሻው አዳምጭና ፍረጅ ሴትዮ የቀረ አትጃጃይ ማሳደግ እየፈለገይ የባሏ ዘመዶች የተሻሉ ስለነበሩ አሳደጉአቸው ይሷ እምታበላቸው ስለሌላት ነው እንጅ ወልዳ አልጣለቻቸውም ለእናት 9 ወር በሆዷ መሸከሟ ብቻ በቂ ነው በኔ በኩል አች እናትሽን ስለማታከብሪ ባለየ ጥፍራም ስለሆንሽ ትሳደቢያለሽ እኔ የመሰለኝ ፃፍሁ ምን አገባሽ ውጭ ዲጋይ

    • @Melon-vu2xi
      @Melon-vu2xi Před 7 měsíci

      @@user-lf5xx8ik5m ደነዝ አትሁኚ አንቺ ነሽ ያልገባሽ ‼️ ደግመሽ አዳምጭዉ ‼️

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 7 měsíci +11

    ማነው ይሄን ጋዘጠኛ የሚወደው የሚያደንቀው❤️❤️👍👍

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 7 měsíci +4

    አለም ሰገድየ በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 7 měsíci +20

    የኔናት አያልቅሱ የኝህ እናት ልጆች ባካችሁ ዛሬ ታይተን ነገየለንም ከይቅርታ በላይ ምን አለ በእግዚአብሔር እረ ተገናኙ😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 7 měsíci +42

    አይዞወት እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት ለልጆቹም አላህ ልቦና ይሰጣቸዉና አላህ፠ይሰብሰባችሁ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +2

      የልጆቹን በሁለቱም በኩል ያለውን ብሶት ሳንስማ መፍረድ እንተው...የወለዱ ሁሉ የእናትነት ማእረግ እይገባቸውም!!!

    • @tirngoayene3555
      @tirngoayene3555 Před 7 měsíci +6

      ​@@user-rq3rm9in5zየ9ወር ቤት አምጣ የወለደች አጥብታ ያሳደገቸ አንዴት ?የእናትነትንቦታ አይገባም?

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 7 měsíci +3

      በእናትና ልጅ መሐል የሚገቡ ስዎች አይጠፉም ግን እግዚአብሄር እርቅን እንዲያወርድ እመኛለሁ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci

      @@meseretdibabe8020እናትየዋ ለልጆቻ እውነተኛ ፍቅር ቢኖራት እንካን ስው ንፋስም ባላስገባችባቸው ነበር....በእደባባይ ወጥታ ልጆቻን እና ያሳደጉላትን ስዎች ባልወቀሰችም ነበር .... ሲጀመር ባደባባይ እውጥታ እናንተንም እኔንም ሀሳብ እንድንስጥበት ያወጣችው እናት ተብዬዋ መስላኝ...?🤷🏾‍♂️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 7 měsíci +16

    ከልጅ መራቅን በማጣት መለየትን በምንም ቃል ማብራራት አይቻልም የደረሰበት ነው የሚገባው ተረድቼዎታለሁ ልጆች እባካቹ በ እግዚአብሔር ልባችሁን ክፈቱ እናታችሁን ለመረዳት ምክሩ እባካቹ😢😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 7 měsíci +3

      በትከክል እናት ካልቸገራት ለአንድ ሰከንድም ከልጅዋ መለየት አትፈልግም እባካችው ተረድዋችው ይቅርታም ጠይቁ በኃላ የማይጠቅም ቁጨት እና ፀፀት ውስጥ እንዳትገቡ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Před 7 měsíci +13

    Alexs አንተን ጌታ ይባረክ ❤ ስውድህ

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d Před 7 měsíci +4

    አለምሰገድ በጣም ምርጥ ሰው በእውነት አነገጋርህ ዕርገተህ በጣም ደስ ይለል በርታ በጉጉት ነው የምንተብቅህ

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Před 7 měsíci +7

    የዘንድሮው የቤተሰብ መከራ😢😢😢በመጨረሻው ዘመን ሰው ራስ ወዳድ ገንዘብ ወዳድ ይሆናል😢😢😢

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 7 měsíci +7

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም የነዚህ ደሞ አንጀት ይበላል: አይዞሽ እናቴ

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 Před 7 měsíci +3

    በእናታችሁ እትጨክኑ ግድየልም ከተቀየማችሁም የፈለገ ይሁን እናት እናት ነች ልቦና ይስጣችሁ

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Před 7 měsíci +12

    አይዞት እናታችን አታልቅሱ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክለዋል እናንት ልጆች ሁለታችሁም አግብታችሁ ወልዳችሁ እናትነትን ወንዱ አባትነትን አይታችኋል ነገ ምን እንደሚከሰት ስለማታቁ ለእናታችሁ ክብር ይኑራችሁ የኢትዮጵያ እናቶች ካልተቸገሩ በስተቀር ልጆቻቸውን አይጥሉም ተረዱአቸው

    • @embebabayru2163
      @embebabayru2163 Před 7 měsíci

      ምን ማለት ነው ምን አይነት የደንቆሮ አነጋገር ነው ስንት ራስ ወዳድ ነፍስ ገዳይ እናቶች ባሉበት አገር አንቺ ወይ አንተ እድለኛ ሆነህ/ሽ በጥሩ እናት አለሽ ማለት ስለ ሌላ እናት እንደዚ በድፍረት መናገር መሀይምነት ነው ይልቁን መርምሩ እራስ ወዳድ እናቶች እንደ አሸን የበዙባት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት እርምሽን/ህን አውጣ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 Před 7 měsíci +3

    አንዳንዴ ተቸግረው ጥርሳቸውን ነክሰው ለሚያሳድጉ እናቶች ዛሬ ልጆቻቸው ብዙ መስዋት የምንከፍለው እርሶ ግን የአምስት አመት እና የሰባት ወር ልጅ ለሰው ሰጥቶ ዛሬ ፍቅር መጠበቅ ከባድ ነው የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው የሚከፍሉት መሰዋትነት የታወቀ ነውና

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 Před 7 měsíci +4

    Alemseged Taddese
    Our Hero
    A Godly man is A Humble Man💐

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před 7 měsíci +11

    ኧረ ተያቸው አትለማመጪ የእጃቸውን ይስጣቸው !!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci +2

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

    • @user-pj7lb1qd6w
      @user-pj7lb1qd6w Před 7 měsíci

      ​@@user-rq3rm9in5z በየ ኮመቱ መጥፎ ኮመት ምትኮምቺው የልጆቹ ያባታቸው ዘመድ ወይም ልጅቷነሽ እኔዴ ልጇ ከሆን ሳይረፍድብሽ እናትሽ ይቅርታ ጠይቂ ከሷጋ እንዳትጎሳቆሉ ጥሩ ትምህር እንድትማሩ ጥሩ ደረጃ እንድትደሩሱ ብለ አይደል ለባሏ ዘመዶች የሰጠችው ልትደርሱ ስትሉ አይንሽ ባፈር የምትሏት አሁንም እደግምልሻለሁ እናት እናት ናት መተከያ የላትም ምንም ብትበድል ዘጠኝ ወር ስቃያን አይታ አምጣ ወልዳ ሁለት አመት ጡቷን አጥብታሽ ለናትሽ መጥፎ መሆን መጨረሻሽ አያሳምረውም ወልደሽ አይተሻል ተመለሽ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před 7 měsíci +5

    በጣም ይገርማል ለናታቹ እስከዚህ መናቅ በልጆቹ ታገኛላቹ ድሃ ስለሆነች ፈጣሪ በልጆቹ ይፈትናቹ የህልና እረፍት አይስጣቹ 😢 god bless you bro…❤

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Před 7 měsíci +22

    የድግል ማርያም ልጅ አገራችንን ሰላም
    አርግል. አገራ ችን ጭቅ ላይ ነው 🙏🙏

  • @mihret3341
    @mihret3341 Před 7 měsíci +9

    እናቴ ምንም ሆነሽ በኖርሽልኝ ነበር 😢የስደት ኑሮዬን የምታስረሽኝ 😭አይዛት እናቴ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

    • @user-mn9mp7sr5d
      @user-mn9mp7sr5d Před 7 měsíci

      You don't even have any clue what the kids have been through. They may have been neglected, a dysfunctional family, abused, abandoned, or lacked love 😢 please shut up before you blame them. We know habesha parents are very good appearing to be innocent, but deep down they are toxic. Those kids left because they don't want to see the parent 😔 💔. Parents keep saying " God said Honor your father and mother" to justify their authority, but used this to abuse them. Don't forget what God hav said to the parents about the children, "Do not provoke your kids" so they don't leave you. So this lady story tells me that she failed this 😢. So why is she crying now?

  • @Fiker123
    @Fiker123 Před 7 měsíci +5

    ‼️እኛስ እናት የሞተብን ምን እንበል እናት በህይወት ኖራ ልጆቼ ይቅርታ አድርጉልኝ ብላ ስታለቅስ እንዴት ያማል ???
    በህይወት የሌሉትን እናቶቻችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከደጋጎቹ ከፃድቃኖቹ ጎን ያስቀምጥልን 💐💐💐

    • @bettyjaerso3491
      @bettyjaerso3491 Před 7 měsíci

      Amen 🙏 weyena enata noerra everyone batbekote yamale enate hulame asebeshalhue 24:35 😢😢😢😢

  • @debreworkdemessie1635
    @debreworkdemessie1635 Před 7 měsíci +5

    እህቴ ታሪኮት በጣም ውስጤን ነው የነካው
    ግን እርሶ ማድረግ ያየቦት ተንበርክከው ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ብቻ ነው ውጤት የሚያመጣው
    ምክንያቱም እሄ ትውልድ በጣም የደነዘዘ ለወልጅ ምንም ደንታ የማይሰጠው ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ ስለሆነ በውስጣቸው የገባውን ክፉ መንፈስ ማቁአረጥ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ነው

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 7 měsíci

      እውነት ነው ማርያምን እናቴ በፀሎት ጠክሩ ወደው አይመስለኝም ልጅ እንዴት በናት ይጨቅናል

  • @user-ml2pg8oq7u
    @user-ml2pg8oq7u Před 7 měsíci +10

    እናት ምንም ትሆን ምንም ታድርግ እናት እናት ነች ብቻ ግን የዘራነውን እናጭዳለንና ለወለድናቸው ልጆቻችን ጥሩ ዘር ብንዘራ ይሻላልና እናታችሁን ይቅር በሉ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 7 měsíci +5

    ምን እንደምል ባላውቅም የዚህ ዘመን ትውልድ መሆነን
    ጠላሁት ::እናታችሁን ጠይቁ እሩዳቸው ተረዳቸው !!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 7 měsíci +2

    አለምሰገድ አንተ እኮ ወንድማገኘሁ ነህ ለሁሉም ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን የመልካሞች አርአያ እግዚአብሔር ሁሌም የትም በታ ከአንተ ጋር ይሁን መላዕክቶች ይጠብቁህ ከነመላው ቤተሰብህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 7 měsíci +14

    ስላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን ❤

  • @asternegasi2928
    @asternegasi2928 Před 7 měsíci +4

    እባክሽ አታልቅሽ በልጆቻቸው ይከፈሉታል። ችግርን ሁሉ አልፈሽ እዚህ ከደረስሽ ለቀሪው እድሜሽ አሟሟትሽን እንዲያሳምረው ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ ያለፈውን እድሜሽን ያህል ስለማትኖሪ ልጆችሽም ቶሎ ብለው መመለስ ካልቻሉ ለይቅርታ እንኳን አያገኙሽም። ዛሬ የሞላላቸው አንድ ቀን መጉደሉ አይቀርምና ጨቀን በይ አይዞሽ!!!

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 7 měsíci

      ጠንክሪ አንቺ ባደግሽበት ዘመን የነበረውን ፍቅር አትጠብቂ!እራስሽን ባብረከረክሽላቸው መጠን እነሱ ትቢት ነው የሚሠማቸው

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před 7 měsíci +2

    ለመፍረድ አንቸኩል እዛም ጋ ያለውን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው!በራሴም ስላየሁት ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 7 měsíci +2

    አይዞት እናታችን /የባል ቤተሰብ እኮ ክፉሆች ናቸዉ ዱሮም

  • @lidyaberhan2836
    @lidyaberhan2836 Před 7 měsíci +2

    አይዞዎት እናታችን አትዘኑባቸው ልቦና እንዲሰጣቸው ፀልዩላቸው እግዚአብሔር ፍቅራችውን ይመልስላችው🙏🙏🙏

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Před 7 měsíci +2

    የእዉነት እናት ነሽ ተባረኪ ከነልጆቸሽ አሜን ዕድመን ከጤና እናት የየየራስዌ ነገር. ፈጽማለቸ ይቅርቷ ብለዎል. እናንተስ እነሄናክ ና እህትህ ??

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p Před 7 měsíci +4

    ❤❤❤የመጨረሻ ነው ያሳዘኑኝ እናትወላሂ ከባድ ችግር ካላገኛት በስተቀር እናት ልጆቾን መለየት አትፈልግም ደሞ የናት ሀቅ ደሞ ከባድ ነው ልጆቾ ደግሞ ከናት የሚበልጥ የለም አርቃችሁ አስቡ

  • @user-rd9do4cc6n
    @user-rd9do4cc6n Před 7 měsíci +2

    በጣም ነው ያዘንኩት አብሬም ያለቀስኩት ራሄልና ሄኖክ እናታችሁን ይቅር ብላችሁ የእናታችሁን በረከት ተቀበሉ ሌላው ልጆችን ለማሳደግ የደከሙ የለፍ ሰዎች አሉ ግን ምን ያደርጋል ክፍ ዘርን ዘርተው አሳደጉ ምን አለ እናታችሁ ትወዳችኃለች ኑሮ አልሆንላት ብሎ ነው ቢሉ እናት ያልተገባ ባህሪይ ቢኖር እንኳን ጥላቻን ለልጆች ዘርቶ ማሳደግ ተገቢ አይደለም ጥላቻን እየወሩ ማሳደግ የአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ማንነት ነው ለማንኛውም ወ/ሮ እጅጋየሁ የልቦትን መሻት ጌታ ኢየሱስ ይፈፅምሎት !!

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Před 7 měsíci +4

    እናቶቻችን ነፈ አመት አላህ ያኑርልን
    የእማማ ልጆች እባካችሁ እሄን ቢድዮ ካያችሁ ይቅር ተባባሉ

  • @fafi985
    @fafi985 Před 7 měsíci +33

    ሁሌም ኘሮግራምህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ❤❤❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 7 měsíci +3

    እናት አትተካ ።ግን ልጆቹ የመጨረሻ ፀፀት ይገጥማችሐል ። እግዚአብሔር የግዜ የሠአት አምላክ ነዉ እግዚአብሔርን ፍሩ።።።እናታችሑን በምድር ዘመን መተካት አትችሉም ሥለ እናት ሢነሣ የሚያንገፈግፋቸዉ ለእነርሡ ይብላኝ ።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

    • @jemo5716
      @jemo5716 Před 7 měsíci

      @@user-rq3rm9in5z እኔ እናቴ በሕይወት እያለች ትጣላኝ እኔም አማር ነበር ግን ተመልሣ እናት ሖዷ አይችልም ።ከዚያ እናቴ ሞተች የሚገርመዉ በዉሥጤ እናቴን የሚተካ አጣሑ እናት በቃ አትተካም።

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 7 měsíci +2

    ለእናት ይሄ አይገባም እደ ምግብና ውሃ የሚጠማ ስት አለ በዚህ ምድር ላይ ብርቅዬ ማንም የማይተካት እቁ ዳይመድ ናት እናት ❤

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 7 měsíci +5

    መፍረድ ከባድ ነው ግን ልጅን በምንም መንገድ ማሳደግ ግዴታ ነው የማያልፍ የለም ስለዚህ የሚስጡትን ምክንያቱ ቀንስው ይቅርታው መጠየቁ ይቀጥል🙏🏾

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 7 měsíci +3

    ወደ ኤፌሶን 6
    2-3፤ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።

  • @kebede9803
    @kebede9803 Před 7 měsíci +2

    እባካችሁ የኚህ እናት ልጆች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ እናታችሁን ዝቅ ተብላችሁ እናታችሁን ይቅር በሉ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hareg21
    @Hareg21 Před 7 měsíci +1

    አደበተርቱ አለም ሰገድ ተባረክ

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 Před 7 měsíci +6

    የእናት መጥፎ የለዉም ልጆቹ ግን በልጆቻቸዉ ያገኙታል እነሱም እናት ወይም አባት ሆነዋል እራሳቸዉ ላይ ይደርሳል

    • @user-px5ry6ql7e
      @user-px5ry6ql7e Před měsícem

      በልጆቻቸው ቢያገኙትም መልሶ እሱዋኑ ነው የሚጎዳት የእናት ሆድ ጨርሶ አይጨክንም ሁሌም ተጎጂ ነች

  • @etsubdink9676
    @etsubdink9676 Před 7 měsíci +4

    የምገምተው አለምዬ የሃይማኖት ልዩነት ካለ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ስላሙን ለዚህ ቤተስብ ያውርድ ይቅርታ ፈውስ ነውና ልጆች ለራሳችሁ ብላችሁ እናታችሁን ይቅር በሏት

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Před 7 měsíci +5

    ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምንም ብትሆን የእናት እንባ ጥሩ አይደለም ይቅር ተባባሉ ለልጆቻችሁም መልካም መንገድ አሳዩ ባደጉጊዜ ከዛ ፈቀቅ አይሉም ፍቅርፍቅር

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 7 měsíci +4

    ተምረው ስለእናት አለመገንዘባቸው የተማሩት ባዶ ነው ሲሞቱ መጥታችሁ አፈር ከመጨመራች በፊት እናታችሁ ይቅር በሉ ስንት አመት ሊሎኑሩ ነው ማስቀየማች የውስጥ እግር እሳት ይሆንባችሀል ዛሬ የዘሪችሁ ነገ በልጆቻችሁ ታገኛላችሁ

  • @s.h.9640
    @s.h.9640 Před 7 měsíci +26

    My mom is my forever Queen!! ❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci +2

    አይ አናቴ ዛሬላይ ኖረሽ ቢኖር ወርቅ አለብሽ ነበር 😢ነፍሽን ይማረው 😢😢😢

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 Před 7 měsíci +1

    አደራን አደራ እምዬን አደራ አምላክ አትግደለኝ ቁም ነገር ሳልሰራ እምዬን አደራ ❤ እናትኮ ጌጥ ናት ያለ እናት ሁሉ ነገር ግንጥል ጌጥ ነው !!!

  • @workuwubejig5190
    @workuwubejig5190 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ይስጣቸው እናቴ አጥብቀው ይፀልዩ ቤተሰብን የሚበታትነው ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @user-ny4sp7ds1o
    @user-ny4sp7ds1o Před 28 dny

    የኔ እናት የእርስወ ችግር ብቻ አይዴለም የብዙ እናቶች ችግር ነው በአሁኑ ጊዜ ያሉ ልጆች ጨካኞች ናቸው እንደውም ልጅ የሌለው ሰው ይሻላል

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Před 6 měsíci

    እናትና ልጅን የሚያለያይ ድክነት አይኑ ይጥፋ ምስኪን እናት😊

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l Před 7 měsíci +3

    እታችን በልጆቹ አትፍረጂ ሚክኒያቱም ልጁች ንፁህ ወረቀት ናቸው እደተሞሉነው የሚቀሳቀሱት እኔ ስለገጠመኚ ነው ይህንያልሁት በርች አሁንም አረፈደም እግዚአብሄር ይርዳሽ።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před 7 měsíci +5

    እናት በሂወት እያለች ቀላል ነው እኔ እናቴ ካጣሀት 2ወር ሁነኝ በቀን 3ግዝ ትደውልልኝ ነበር እኔም ድምፅን ካልሰማሁ ሥራ መስራት አልችልም አሁን ግን በጣም ተጉዳሁ ስልኩን እያየሁ ማልቀስ ነው እና እባካችሁ ለናታቹሁ አሁን ደውሉ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mekonnentekletsadik6490
    @mekonnentekletsadik6490 Před 7 měsíci +3

    እናት ምንጊዜም እናት ነች ወልዳችዄል ግን ፍርዱ ከላይ ነው አትሳሳቱ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 7 měsíci +3

    አይዞት እናቴን አያልቅሱ እባካቹ ልጆች ምንም ቢያጠፉ እኚህ እናት በቃ ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ይቅር ተባባሉ እባካችሁን

  • @user-od9mb6tf9r
    @user-od9mb6tf9r Před 7 měsíci +5

    ልጆች ሆይ እናት እናት ናት ምንም ብታደርግ ብሆላ ይፆታችሆል በህይወት ሳሉ እናቴ ብላችሁ ያጡትን ፍቅር ስጦቸው

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Před 7 měsíci +1

    አይዞን እናታችን እመቤቴ ከልጆችዎ ጋር አንድ ታርጎት እቅፎት ውስጥ ታስገባቸው🙏🙏🙏🙏

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 7 měsíci +1

    ወንድሜና እህቴ እባካችሁ ግዜው አልረፈደም አሁኑኑ ይቅርታ ጠይቆዋቸው አሥተውሉ እናትን ማጣት ጎደለው ቁጥሩ እንኮዋን አይታወቅም እናት ከሌለች ቀን እንኮዋ ይጨልማል እናት እች 3 ቃላቶች ውብና ፍቅር ናቸው እናትን ማጣት ሀዘኑ ከባድ ነው 😢😢 እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ

  • @user-tt1eg2sr6f
    @user-tt1eg2sr6f Před 7 měsíci +1

    Brother, God bless you for your kindness.

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před 7 měsíci +2

    ነገ የነሡ ልጆች ምን እደሚገጥማቸው አያቁም ወልደው ይቅመሡ ማምየ😢 አታልቅሡ

  • @user-ms4hc2xp5k
    @user-ms4hc2xp5k Před 12 dny

    እኔ እንደሚመስለኝ የሐይማኖት ጉዳይ ይመስለኛል። ልባርካችሁ ስትል ጠረጠርኩ። ባራኪ እግዚአብሔር ነው። እኔ እናት ነኝ እንዲህ አይነት ስለደረሰብኝ ነዉ።

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Před 7 měsíci +1

    ወይ ዘመን የማሰማው የለ አለሰፐድ ያማል ገን ምን ይደረጋል አረ ፈጣሪ ሆይ ፊትክን መልስልን

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 7 měsíci +1

    እናት ብትጠቁር ብትከሳ ..... እናት እናት ነች የእናት ክፉ የለውም ሳይረፍድባችሁ በእናታችሁ ተመርቃችሁ ተባርካችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነው አለበለዚያ ይረፍድና ትቆጫላችሁ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 7 měsíci +1

    የእናትም እርጉም እንዳለ ማወቅ ግድ ነው:: እንዳው እናት ሲባል ሁሉ መልካም ናት ማለት አይደለም::

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 Před 7 měsíci +3

    በኃላ እንዳይቆጫችሁ የህሊና ፀፀት ይጎዳችኃል ከአይምሮአችሁ ሁኑ የሴቷም ባል የወንድየውም ሚስት ሀላፊነት አለባችሁ እናታችሁን አክብሩ እባካችሁ ፀፀቱን አትችሉትም

  • @user-kb8ls1hu2n
    @user-kb8ls1hu2n Před 7 měsíci

    አለምዬ እግ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተና እንደ መሠረት በዙ ያሉ ትሁታን ሰው አክባሪ ታጋሾች አንድ ጉዳይ ከያዛችሁ ዋጋ ከፍላችሁ ለፍታችሁ ጊዜ ሰጥታችሁ የተንጠለውን ልባችንን ስንቴ አሳረፋችሁ የእናንተ ስንቱ ይደነቃል ሳልሰማችሁ ውዬ አላውቅም በጣም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ተባረኩ ለእግአብሄርም ለሰውም አክብሮታችሁ ይገርማል አወዳችኋለሁ ተባረኩ

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 Před 7 měsíci

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያውቃል ልቦና ይስጣቸው

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Před 7 měsíci +3

    እናት ምንም ትሁን እናት ነች ለምን እናት ታልቅስ ለምን እናታችንን በሞት ተነጥቀን ስንቶቻችን ነን የእናት ያለ እያልን የምናነባው እባካችሁ እናታችሁን አታስለቅሱ ተስማሙ ይቅር ተባባሉ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት አለምሰገድ አንተም መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት ቸር ወሬ ያሰማን ።

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před 7 měsíci +4

    ችግር አይኑ ይጥፋ😢😢

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před 7 měsíci +2

    እንኩዋን ዳና ምአጡ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 7 měsíci +2

    ልጆች እባካችሁ እናታችሁን ቅረቧት አናት ብታሳዝናችሁም ብትበድላችሁም ፍቅር ባሰጣችሁ እሷን ተረድታችሁ ይቅርበሏት ሳይረፍድባችሁ❤❤

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 7 měsíci

    ሱብሀን አላህ እማየ እወድሻለሁ የኔ እናት አለሜ ናት
    አይዞሽ እማ አላህ ልጆችሽን ልቦና ይስጣቸው ሱብሀን አላህ ከሌላት የት ታምጣ ከጎናችሁ ሁና አይዟችሁ ካለች ይበቃታል የኔ እናት
    እናት የሌላችው ስንት ሰዎች አሉ እናቴ ኑራ ብቻ ባየኋት በተከባከቡኳት በዳሰስኳት ጠረኗን ባሸተትናት እያሉ ስንቶች አሉ ሱብኋን አላህ ምንም ልል አልችልም ልቦና ይስጣችሁ
    አባታችሁ ቢያሳድጓችሁም ብር ስላለው ይሆናል ግን እናት ባይኖራትም እናት ከምንም በላይ ነች እናትን የበደለ ከመጠን በላይ እሷን ያበሳጨና ያገላታ በፈጣሪ ዘንድ ይጠየቃል እሳትም ሊገባ ይችላል ተጠንቁ እባካችሁ ስዎች ለእናቶቻችሁ ክብር ስጡ ምን ድሀ ምትሆን እናት እናት ነች
    ነገ ደግሞ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ በጎ ከዋላችሁ ለእናት ለአባታችሁ ምላሹ በጎ ነው እነሱን ያስለቀሰ እናንተንም ልጆቻችሁ እንደዛው ያረጓችኋል ተጠንቀቁ ምን ቢበድሏችሁ አትበድሏቸው
    እማ የኔ እናት
    እማየ አትሙች ልሙትልሽ እኔ
    ከሰፈሩ ሳጣሽ ከርተት ይላል አይኔ
    ታውቃላችሁ እኔን ያሳደገችኝ አያቴ ነች ግን አያቴ ከሞተች በኋላ
    ትምህርቴን ሳልጨርስ ማትሪክን ካጠናቀኩ በኋላ ለእናቴ ስል ስደት ነው ሄድኩት ምክኒያቱም የሷን ችግር ማየት ስለማልፈልግ እኔ ብከራተት ይሻላል ብየ እናቴ በህይወት ዘመኗ በገንዘብ እንዳትቸገር እኔ የሰው ፊት እየገረፈኝ እሷ እንድትደሰት እባካችሁ ይችን እናታችሁን አይዞሽ በሏት
    እናም እኔ 15 አመት ሆነኝ በስደት ከነገ ዛሬ እመለሳለሁ እያልኩ ትምህርቴንም እወድ ነበር በዛው ቀረ ሳልማር አያችሁ ለእናት ስል ብቻ ብዙ ነገር አሳልፌ አለሁ በሰው ሀገር እስካሁኗ ስአት ድረስ አስራ አምስት አመት ሙሉ
    ወደናታችሁ ተመለሱ እባካችሁ ሁሉም አላፊ ነው እናት ግን አትገኝም በምንም ይሁን በምን መተከያ የሌላት እንቁ ናት
    ክብር ለእናቶች አመሰግናለሁ።

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Před 7 měsíci +6

    እንትን ያስለቀሰ መዘዙ ቀስ እያለ ይመጣል ! ልጆች ይቅርታ ካልጠየቁ የእናት ሀዘን የሚያመጣውን መሸከም ይከብዳል!!!

    • @Melon-vu2xi
      @Melon-vu2xi Před 7 měsíci +1

      መቼ እንደእናት አሳደገቻቸዉ እና ነዉ ምኑ ሊከብዳቸዉ ነዉ ?? ያልሰጠቻቸዉን እናትነት ከየት ያምጡት ነዉ የምትይዉ ??🤔🤔

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 7 měsíci +1

    This media is blessed 🙏

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před 7 měsíci +5

    ቅዳሜ ከሰአት እሚቀርቡት መገድላይ ተጥለው ሌላ ባዳ አሳድጓቸው ግን ዙረው እናቴ የትነሽ ብለው ይፈልጋሉ እነዝህደሞ የተለዩናቸው እኳን አባት አሳድጓቸው እናት እናትናት መቸም ካልቸገራት ልጇን አሳልፋአትሰጥም ለሌላ እረተው እናተምወልዳችኋል የለለውም በኖረኝ ይላል እናተም ስትጠግቡ 😢😢😢

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 7 měsíci +2

      ጉዲፈቻም ተሰተው እኔ ማነኝ ብለው ፋለጋ ይመጣሉ እናታቸውን በመልክ የማያውቁዋትን እነዚህ እስከሚሙረቁ ድረስ ከልጅነት ጀምሮ እናታቸውን ያውቃሉ እኮ ለናት መደወል ሰላም ማለት እዛ ጠቅልለው አይኖሩ በጌታ ስም

    • @S.m543
      @S.m543 Před 7 měsíci +1

      አስተዳደጋችን ላይ ነው ችግሩ ሁሉም ክፋት እያስተማረ ነው እንጁ ይቅርታን እያስተማረ አያሳድግም

  • @Tsegansh
    @Tsegansh Před 7 měsíci +1

    ብዙ ነገር በግልፅነት አላብራራችም። ልጆቿ መተው ብንሰማ ጥሩ ነው።

  • @edenwogayehu3890
    @edenwogayehu3890 Před 7 měsíci +29

    Children need love and protection at their young age if we don’t give them that for whatever reason we should at least apologize them rather than blaming them.

    • @user-mn9mp7sr5d
      @user-mn9mp7sr5d Před 7 měsíci +12

      I agree, those kids may have been abused, neglected, or being scape goated. Only those kids know what they have been through. When I was a kid my parents used to mistreat me more than my other siblings, so I wished they were not my parents and I didn't like them. I used to get jealous of other parents. When I grew up it's hard to love them because I still have sentiments and I remember how they used to treat me. I don't miss them either. You see, they come out and blame the kids, but habesha parents are known for hiding their stupidity, ignorance, and blame making themselves innocent. This is what it hurts more.

    • @ruthhailu9886
      @ruthhailu9886 Před 7 měsíci +1

      ​@@user-mn9mp7sr5dI'm sorry to hear that, I experienced something similar. You didn't deserve that 😭. The Lord rescued me 🙏 and He has been a Father to me 🙏. King Jesus Christ 👑

    • @hanaabreha9631
      @hanaabreha9631 Před 7 měsíci +3

      100%

    • @hanaabreha9631
      @hanaabreha9631 Před 7 měsíci +5

      Me too I have trauma I don’t like my mom and my dad. I’ve been out of Ethiopia for 15 years never visit them.

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g Před 7 měsíci +5

      Exactly! She didn't raise them! They don't have a bond with her!

  • @zahrameloveislife1181
    @zahrameloveislife1181 Před 7 měsíci +1

    አይ አንቺ አለም እነት ያለው እነቱን ይክዳል ያጣው በኖረችልኝ ይላል ግን እነንተ በጣም ታሳዝነላችሁ ምንም ቢሆን እነት እነት ነቺ አይዞዎት ማዘረ

  • @user-jp8gs7xw7j
    @user-jp8gs7xw7j Před 7 měsíci

    አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r Před 7 měsíci +2

    ያረብ ይህንን ሰምተው እናታቸውን እንዲያስደስቱ አድርጋቸው😢

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 7 měsíci +3

    ዋዋዋ፡እምዬ፡እንደዋዛ፡፡እናንተም፡ብድራቱ፡ደርሶአችሁ፡የወለዳችሁዋቸው፡የለፋችሁባቸው፡ልጆች፡ፊታቸውን፡እንዳያዞሩባችሁና፡እንደምታለቅሰው፡እናታታችሁ፡የለቅሶው፡ተራ፡የእናንተ፡ሆኖ፡የወላድ፡እንዳትሆኑ፡ጌታ፡ወደልቦናችሁ፡ይመልሳችሁ።😊

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 7 měsíci

      "እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!

  • @user-tu8wz9ly2i
    @user-tu8wz9ly2i Před 7 měsíci

    የእግዚአብሔር ቃል ስናገር እንድህ ይላል እድሜህ በምድር ላይ እንድረዝም እናትና አባትህ አክብር ይላል ። በተቃራኒው እናትና አባትን አላማክበር እድሜን ያሳጥራል ማለት ነው ።

  • @fesihamebratu3807
    @fesihamebratu3807 Před 7 měsíci +2

    ማስተዋልን እግዛብሔር ለልጆችዎት ይስጥልዎት ልጆችም ብትሆኑ ወልዳችሗል ማንም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ማለትም ጤፍ ዘርቶ ሌላ አይታጨድም ይሄ ዛሬ በእናታችሁ ላይ እንዲህ መጨከን አይገባም እናት ምንም ትሁን ምንም መች ትጠገብ እና እናት እረፍት ደስታ የሰላምም ምክንያት ነች የእግዛብሔር ቃል እናትና አባትህን አክብር እረጅም እንድትኖር ይላልና እባካችሁ ወልዳችሁ ነገ ይሄ የዘራችሁት ዘር እንዳይበቅል መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች ፈጥነህ ንገስባት ይላል መፅኃፍ ቅዱስ ስለዚህ የማማ ልጆች በዘራችሁና በልጆቻችሁ ይህ ኃጢአት እንዳይነግስ ፍጠኑ ማንም የዘራውን ዘር መልሶ ያንኑ ያጭዳል እና እባካችሁን እውነቱ ያለው በናትና በልጅ መሀል ነው። ነገር ግን ተበድላችሁም እንኳ ቢሆን ቅበሩትና ይቺ አንድ የሆነች መተኪያ የሌላት እናታችሁን በይቅርታ የጥላቻ ምእራፍን ዘግታችሁ የፍቅርን ምእራፍ ከፍታችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ የእረፍት የምስጋና ዘመን ይሁንናላችሁ እወዳችሗለሁ