ልጄን እንዴት ልውሠድ!የመርከቡ ሞተር ሲቃጠል ባለቤቴ በጭሱ ታፍና ስትሞት ልጃችን ተረፈ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 195

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 Před 5 měsíci +57

    እስኪ ለዝች ከርታታ ጎፈዲሚ ይከፈት እና ለሀገሮ መሬት ትቀበር የሚል በላይክ እናተ ደጋግ ኢትጰያዊየን

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před 5 měsíci +36

    እፍፍፍፍፍ ቲክታከሮች አባካችሁ አስክሬኑ እንድመጣላቸዉ ተባበሩ ለህፃኑ ስትሉ😭😭😭

  • @abitiGDR
    @abitiGDR Před 5 měsíci +8

    መቅዲ እህታችን ነብስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ ፡ወንድማችን አይዞህ እኛም እዛው እሷ ባረፈችበት ሀገር ብዙ ውጣ ውረዶችን አብረን ስናሳልፍ የነበርን እህት ወንድሟሟቾች ነበርን ተለየችብን እጅ ፡ቢሆንም ግን የልጁን ጉዳይ እንግዲህ እግዛብሄር ከፈቀደልን እኛው እስካለን ድረስ ከአሚናም ጋም ሆነን ከዬነሳር ጋር በመነጋገር ዬኔሳር እሚያዘን ነገር ያለመታከት በመታዘዝ ወደ አንተ እሚደርስበትን መንገድ እናመቻቻለን አይዞህ ፡፡ይልቁን ማድረግ ያለብህ ነገር ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቢሮ አዲስ አበባ ሄደክ ባለቤቴ ልጄን ይዛ ያልፍልናል ብላ ሊቢያ ወደሚባል ሀገር ስደት ከሄደችብኝ ቆይታ ነበር አሁን ላይ ግን ባሀር ላይ ችግር ገጥሟት እሷ መሞቷን ተረዳሁ ልጄ ደግሞ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገለት ይገኛል ሚስቴን ባጣም ልጄን ማጣት አልፈልግም የአራት አመት ልጄ ን እናቱን አልባ ሀኪም ቤት ታሞ እየተሰቃየ ነው ወደኔ እዲመጣልኝ ብለክ ጉዳዩን አመልክት ከዛ እነሱ ወደ ግብፅ ወዳለው ኢትዬ ኢባሲ ደብዳቤ ይፅፋሉ ከግብፅ እዚህ ወዳሉ ተወካዬች መልእክት ይልካሉ እዚህ ደግሞ የተወሰኑ ቢሮችጋ እሚፈረሙ ፊሪማወች አሉ እነሱን እኛ እየታዘዝን እናስጨርሳለን አይዞህ እግዛብሄር እሱ በሚያቀው ነገሮች እዲስተካከሉ ይፍቀድልን ፡፡ ላረጋግጥልክ እምችለው ነገር መቅዲ ልክ እደ አሚና ብዙ የቅርብ ጓደኞች ስላሏት አሚና አጋጣሚ መሄጃዋ ቢደርስም ልጁን ወደ አንተ ለማድረስ ሀላፊነት እሚወስድ ብዙ ሰው አለ አይዞህ ወንድም እሽ ። ስጋት አይግባሀ ።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 5 měsíci +22

    ይህንን ታሪክ የምትሰሙ ሁሉ በርትተን ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ ጦርነት አስከፊነቱን ሰምተናል ገንዘብ አያድንም ከጦርነት ማንም ተጠቃሚ ሰየረሆንም ሰላም ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️ ወንድሜ የሰማዩ አባት ሁሉን ያሰረተካክልልህ መሲ ጎፈንድ እንዲከፍት ንገሪው ያቅማችንን እንርዳው

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před 5 měsíci +14

    እኔን የኔ ወንድም እባህን እመብርሀን ትጥረግልህ አይ ስደት የስንቱን ነብስ አሳጣ ሞልቶ ላይሞላ አይዞህ አንዳንዴ ይቺ ምድር ፍታዊ አደለችም 😭😭

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Před 5 měsíci +17

    የሊብያን ስቃይ አውቀዋለው አልፌበታለው 7 ቀን ባህር ላይ ቆይተን ተይዘን ታስረን እስር ቤት ወልጄ በፈጣሪ ታምርና በun እእዳታ ወጥቻለው

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 Před 5 měsíci +18

    ድንግል ማርያም ትርዳህ የልጅን ነገር ታቀዋለችና አይዞህ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 5 měsíci +11

    ☝🏾😭😭😭😭☝🏾😭😭😭ኪዳነምህረት ኣደይ ንብዓትካ ይሓብስ ክቡር ሓወይ ኣጆኻ ኩሉ ሓላፋይ እዩ ዝሓወይ 😢❤❤❤❤ እግዚኣብሄር ኣምላክ ጽንዓቱ ይሃብካ ኣጆኻ ዝሓወይ 😢😢😢ጦዑማት ሰባት

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před 5 měsíci +13

    ኡፍፍፍፍ የኔ ስደተኛ ነብስሽ በሳላም ትረፍ ለአንተም ለሞላው ቤተሰብ መፅናናቱን ያድላችሁ

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Před 5 měsíci +9

    በጣም ልብ ይነካል አሚና ዘርሽ ይባረክ አቤት ይህ አለም😢😢😢😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 5 měsíci +20

    ቢያንስ ልጆች ይዞ ባይሄዱ የትሻለ ነው ህፃናት አታስቀዩ

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu Před 5 měsíci +13

    ያማል 😢ቢያንስ በልጅህ ያዕናህ አየ ሱዳን የስደት እናታችን ዛሬ እዚ መድረሳችን ባለዉለታችን ነበረች

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci +9

    አላህ ይሶብርህ አቤት ሀበሻ ባክኖ ቀረ😢😢😢😢😢

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci +23

    አይዞህ ወንድሜ ልጅህን ጨርሶ ይማርልህ እና እጅህ ያስገባልህ ቸሩ መድኀንያለም መጽናናቱንና ብርታቱን ይስጥህ!!

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 5 měsíci +6

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል ነፍሷን ይማር አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ልጅህንም በሰላም ይመልስልህ 😢😢😢😢

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ከልጅህ በሰላም ያገናኝህ 🙏
    ልጅህን በአደራ የምታኖረውን የዓለም ብድር የግባት ማለት እወዳለሁ መልካም ሠዎች ይብዙልን 🙏

  • @mekoyetantenayehu954
    @mekoyetantenayehu954 Před 5 měsíci +21

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ መልካም ነገር ያሰማህ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 5 měsíci +12

    ቀይ መስቀል ሊቢያ አለ እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ከሊቢያዎቹ ጋር እንዲደዋወሉና እንክብካቤ ያደርጉለታል የኢትዮ ቀይ መስቀል ደብዳቤ ይፃፉልህ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe Před 5 měsíci +15

    እንኳን ልጁ አልሞተ ያለ ፍላጎቱ ሄዶ

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Před 5 měsíci +7

    ነፍስ ይማር አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ልጅህንም በሰላም ይመልስልህ ህይወት ፈተና ናት በእውነቱ ተባበሩት ወገኖቸ ለወገን ደራሽ ወገን ነው መሲየ የኛ ብርቱ ስወድሽ አጠያየቅሽ ይመስጣል ለስለስ ባለ አደበት

  • @nanun1795
    @nanun1795 Před 5 měsíci +5

    አዞህ ወንድሜ ለሞተቹ ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 5 měsíci +1

    ያ አላህ 😭💔 በጣም ልብ ይሰብራል
    ህዝቤ አለቀ በየቦታው አላህ በቃቹ ይበለን በጣም ያሳዝናል 😭

  • @user-pv8gx2mr9m
    @user-pv8gx2mr9m Před 5 měsíci +3

    እይዞህ በምታልፍበት ሁሉ እግዚአብሄር ለበጎ ይለውጣል በርታ ዛሬም ተስፍሽ በእግዜአንሄር ይሁን አዲስ ነገር አለ እሱም አሁን ይበቅላል

  • @zenebechhabte951
    @zenebechhabte951 Před 5 měsíci +1

    ሰው በ ሃገሩ ላይ ብቸኘት ስሰማው በጣም ያማል ግን አይዞክ ወንድሜ እግዝአብሔር ያያል ተስፋ ግን አትቁረጥ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አንድ ቀን. ደክሞኛል ብለካል እግዝአብሔር ያበርታክ ❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 5 měsíci +5

    አይከርታታ😢😢😢እግዚአብሔር ነብስ ይማራ😢😢😢ስታሳዝን😢😢😢ልጅ ፈጣሪ በእጅ ያስገባልህ😢😢😢❤❤

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 5 měsíci +7

    የኔ እንባ ይፍሰስ ወንድልጅ ሲያለቅስ አንጀቴ ይሰፈሰፋል😢😢😢😢

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g Před 5 měsíci +6

    መሴዬ በፈጣሪ እርጂው የሚኬድበት ሂጂና

  • @mekdesgebre4640
    @mekdesgebre4640 Před 5 měsíci

    የኔ ጌታ ፈጣሪ በቸርነቱ ይርዳህ ከልጅህ ያገናኝህ የጠፉብህንም ቤተሰቦችህን ድምፃቸውን ያሰማህ

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 Před 5 měsíci +7

    ይህ ታሪክ የኔም ነው ከአንድወር በፊት እህቴና ጋደኞቻ ከአንድወር በፊት ከሊቢያ ወደጣልያን ሲሻገሩ የእህቴ ጋደኞቹ ሁሉቱ በሞተሩ ጭስ ታፍነው ሞቱ እህቴ በሄሊኮፕተር አንስተው ወደ ማልታ ደሴት ወስደው ሆስፒታል ትገኛለች እባካቹሁ ከኛ ተማሩ እባካቹሁ ወደሊቢያ አትሂዱ😢😢😢😢😢😢

  • @yaynalemsalilew8693
    @yaynalemsalilew8693 Před 5 měsíci +3

    አይዞህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn Před 5 měsíci +1

    ከአንዴም ሁለት ጊዜ በተመሳሳይ ነገር መጎዳት መጣም ያሳዝናል ልጆችህን በእጅህ ያሳቅፍህ ሌላውን ተወው በራስህ ጠንክር

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 5 měsíci +3

    መሲ እግዛብሄር ያፅናሽ ውዴ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 5 měsíci +5

    ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ የሞተችውን ነፍስ ይማር።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci +14

    ይሄን ለማለት ይከብዳል😢 ግን አንተ ፈቃደኛ ከሆንክ ህፃኑ ከእናቱ አስከሬን ጋር አሳዳጊ የለዉም ተብሎ መምጣት ይችላል ያለዉ ቀጥተኛ እድል እሱ ብቻ ነዉ።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!! አሚናም ፈጣሪ ያክብርሽ❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 5 měsíci +3

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያብርታህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 5 měsíci +5

    UN ሂድ እኛ ገንዘቡን እናዋጣለን። በUN pasport ይመልሱታል። ሌቦች ስለተሰገሰጉ ነው እንጂ ፓስፖርት በኮፒ ይወጣል በፊት በደቂቃ ነው የሚወጣው።

  • @SamuelarsemaAmen
    @SamuelarsemaAmen Před 5 měsíci +3

    እውነት ነው የምልህ ወንድሜ በመቅደስ ሞት ሊቢያ ያለ ህዝብ በጣም ነው ያዘነው አንተም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 Před 5 měsíci

      እስቲ ሊቢያ ውሰጂኝ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 5 měsíci

      ​@@meronmeron9834ሞቱ እየተባለ ሊቢያ ዉሰጂ ኧረ ምጉድ ነዉ

    • @user-jv8we3nf2e
      @user-jv8we3nf2e Před 5 měsíci

      ይህን እየሰማሽ ምን ለመሆን😢​@@meronmeron9834

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 5 měsíci +6

    ነብስ ይማር ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @yoditbirilie786
    @yoditbirilie786 Před 5 měsíci +3

    አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 5 měsíci +3

    ነፊስ ይማር ፂናቱን፡ይስጥህ የኔ ወንድም

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 5 měsíci

    አይይይ ስደት እንደው ስንቱን አስለቀስከው😭😭 እግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታህ

  • @tktk2709
    @tktk2709 Před 5 měsíci +4

    የልብ ሰብራት ፊቱ ላይ በደንብ ይታያል አረባካችሁ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት እባካችሁ እባካችሁ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Před 5 měsíci +2

    ሚስኪን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +2

    መሥዬ እንኳን ደህና መጣሽ ወንድም ጌታ ኢየሱስ መፅናናት ይሥጥህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ነብስ ይማራ እጅግ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢❤❤ልጅ ፈጣሪ በእጅ ያስገባለህ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před 5 měsíci +6

    አይ ኢትዮቢያ ወደት ነሽ አላህ ፈረጃውን ያቅረብልህ ልጅህንም አላህ በእጅህ ያሥገባልህ

  • @user-xx3hy5br5u
    @user-xx3hy5br5u Před 5 měsíci +2

    እመብርሀን ትርዳህ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Před 5 měsíci +3

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ ከልጀክ ይገናኘክ😢😢😢😢😢😢 ለቅሶ በዛ በየቦታዉ

  • @ChinaEthio-bk2ok
    @ChinaEthio-bk2ok Před 5 měsíci

    መቅዲዬ ነፍስሽን ይማረው ልባችንን ሠብረሽ ሔደሻል አፈሩ ይቅለልሽ አንተም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před 5 měsíci

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 Před 5 měsíci

    መቅዲየ፡ነብሶ በአፀደ ገነት ያኑራት።

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢ምን ልበል ፈጣሪሆይ ብቻ ህዝቦችህ አስብ😢😢😢😢😢😢😢😢የናትዋ ህመም አየሁት እኮ አሰብኩት የኔከርታታ ወቶከመቅረት አተም ጠብቀን ፈጣሪዬ የቤተሰቦችዋም ላተም ፈጣሪጥናቱ ይስጣችሁ😢😢😢😢😢

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 Před 5 měsíci +4

    ፈጣሪ ይርዳህ ጠንክር

  • @AbebechMulualem
    @AbebechMulualem Před 5 měsíci

    መቅድየ የኔ እናት ነብስሽን ይማረው አይይይይ ሊባያ ስንቱን አሳጣን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @beliyugurmu3356
    @beliyugurmu3356 Před 5 měsíci

    እይዞህ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ ለሞቱት ነብሳቸውን ይማረው 😢😢
    ሱዳን ስንኖር አብሮ መብላት መረዳዳት እንችላለን አይዞህ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 5 měsíci

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናክህ /ሕጋ ወጥ ስደት በጣም ክፉ ነው 😥

  • @fregood2313
    @fregood2313 Před 5 měsíci

    ጌታ ሆይ እባክህ ምህረቱን ስጠን። አይዞህ ወንድሜ ብቻህን አይደለህም።

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 5 měsíci

    የአላህ በምን ቃል ይሆን የምትፅናናው 😢ብርታቱን ይስጥህ ልጂህንም በሰላም ያገናኝህ።አይ ኢትዮ ለሌላ ሀገር ዜጋ ጀነት ለዜጎቿ ደግሞ ገሀነም የሆነች ሀገር።አይዞህ ያልፋል ጠንካራ ሁን💔💔

  • @Bella-fi6ni
    @Bella-fi6ni Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይድረስልህ 🙏በጣም ያሳዝናል😭😭

  • @user-bd9ef5md2q
    @user-bd9ef5md2q Před 5 měsíci

    ትክክል ወድሜ በሥደትም በገራችንም ተሠቃይተን

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 Před 5 měsíci +1

    አሚና አላህ ይጠብቅሽ

  • @TigistDereje-tt7jb
    @TigistDereje-tt7jb Před 5 měsíci

    አይ መቅድይ ለማመን ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማረ ፍጣሪ ደግሞ ልጅህን በእጅህ ያድርግልህ አይይይይይይ ሊቢያ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 Před 5 měsíci

    😭😭😭 አይዞህ አትጨነቅ ልጁ ተሽሎታል ፈጣሪ ይመሥገን እሶንም ነብሶን ይማረዉ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይረዳሃል አይዞህ!

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 Před 5 měsíci

    አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci +3

    የኢትዮጵይ መንግስት??? የኔ ጌታ በርታ በርታ በርታ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው!!!

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 Před 5 měsíci +3

    አየ.ኢትዩፅያ.እጀራነዉእሚያከራትተዉ.አላህያፅናህወድሜ.ለሞተቸዉ.ነብሥይማር

  • @abedaberhan
    @abedaberhan Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍ እግዚአብሄር መፅናናቱ ይሰጥህ😢😢😢😢😢

  • @euelhabesha8267
    @euelhabesha8267 Před 5 měsíci

    መቅዲዬ የኔ ልዩ እንደናፈቅሽኝ እህትነቴ ስንት ችግር አሳልፈን መጨረሻው እሄ ሆነ 😭😭😭

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před 5 měsíci +3

    አትሂዱ ሲባሉ እሺ አይሉም ክፋት ይመስላቸዋል

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 Před 5 měsíci

    አይዞን መድሀኒአለም ልጅህን ከእቅፍህ ያስገባልህ የባለቤትህን ነፍስ ይማር

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 5 měsíci

    እግዛብሔር ይርዳህ ከልጅህ ያገናኝህ

  • @NunuB-ig7vm
    @NunuB-ig7vm Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያጥናህ

  • @genetaddisu531
    @genetaddisu531 Před 5 měsíci +2

    Egziabher tsinatun yistih! Kelijh yagenagnih

  • @user-bd9ef5md2q
    @user-bd9ef5md2q Před 5 měsíci

    አቀዋለሁ ቤተል እኮ እነዳኔል ረሥም መዘርዘር አልቻለኩም ግን አይዞህ

  • @user-pv8ws9je1z
    @user-pv8ws9je1z Před 5 měsíci +6

    የሀገራችን ጉዳይ አሳሳቢ ነው ሰው በሀገሩ መኖር አልተቻለም ልጅህን አላህ በጅህ ያስገባልህ

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 Před 5 měsíci +2

    መሲዬ በጣም ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @enaniwesen9425
    @enaniwesen9425 Před 4 měsíci

    ደረጀ መድሜ አይዞህ ❤

  • @SeidYimam-dl6tu
    @SeidYimam-dl6tu Před 5 měsíci

    አይዞህ ወንድሜ May Allah protect us from evil

  • @user-mg6wf6xv6g
    @user-mg6wf6xv6g Před 5 měsíci +1

    መቅድየ የኔዉድ ነብስሽን ይማረዉ የኔ ቆጆ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ ያሰብነዉ ሳይሆን ያላሰብነዉ ሆነ የኔ ዉድ እደቀልድ ተለየሽን መቅድየ የኔ መልካም የኔ የዋህ ነብስሽን ይማረዉ አተም እግዚአብሔር ያፅናህ ባሪስም ካተ እዲደረስ እግዚአብሔር ይረዳህ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 5 měsíci +9

    የዘንድሮ የኢትዮጵያ ትዳር!!! ባልን ተደብቆ ሚስትን ትደብቆ ምን ማለት ነው??? ምን አይነት ትዳር ነው እሚኖረው ይእኛ ባህል!!!!

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 Před 5 měsíci +2

    😭😭 እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @sebledent45
    @sebledent45 Před 5 měsíci

    መሲ ምነው መልክሽ አይታይም ለእኔስ ናፈቅሽኝ መልክሸን ሳላየዉ ስለቀረሁ ።አንተ እግዚአብሔር ይርዳህ ።መሲዬ በምታደርገው ስራ እወድሻለሁ።
    14:03 14:11

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 5 měsíci +2

    Chru Egziabeher Yrdachu

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d Před 5 měsíci +2

    Egzabhier Amlak keljochih beselam yagenagnh

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Před 5 měsíci

    እኔ ምገርምኛ ለምንድናው ሚሄዱ ከነብስ በላይ ምን አለ😢😢😢 አይይ አማራ ክልል በግፍ እየታርዱ አይደል ከዚስ ምን ስላም አለው

  • @HagereAdmase
    @HagereAdmase Před 5 měsíci +1

    Egzabher amlak ljhn bejh yagbalh metsnanat yhun lachhu🙏🙏

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 5 měsíci +2

    😢😢😢😢አይዛህ የኔ ወንድሜ

  • @GenetAfewerki-vn2cf
    @GenetAfewerki-vn2cf Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @user-tx8cj4dx2t
    @user-tx8cj4dx2t Před 5 měsíci

    የኔ እናት መቅዲዪ የኔ ከርታታ

  • @Hiwankibretu
    @Hiwankibretu Před 5 měsíci

    መቅዲየ ጓደኛየ ምን ልበል እኔ ብቻ ነብስሽ በአፀደ ገነት ትሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před 5 měsíci

    EmeBerhan terdah! Egziabher lejehen yetebekleh!

  • @tiruyetesemma463
    @tiruyetesemma463 Před 5 měsíci

    I’m so sorry, life is so complicated Stay strong my dear brother.

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 5 měsíci

    አይዞክወዲማችን የሞቴች አህታችን ናብስዪማር

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @eyasulule3308
    @eyasulule3308 Před 5 měsíci

    Very sad history may God comfort you really am very sorry

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před 5 měsíci

    😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 4 měsíci

    እናወጣለን.😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳህ ነብሰ ይማር

  • @user-mm2dt7ds7mekdey
    @user-mm2dt7ds7mekdey Před 5 měsíci

    Egzabhar amelak babeyen kegeh yadereselih yena abate 😢mekidey yena enat nebeseshin b degagocew gon yaderegelishi emaye ባላውቅሽ የኔ እናት እህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭