Komentáře •

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 měsíci +1102

    መሲ ሌላ ሰው እንዳይጎዳ የሰውዬው ፎቶ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci

      ሰውዬው ሴቶቹን ምንድ ነው የሚላቸው ምናቸውን ነው የሚነካቸው ባንኮክ ላሳክመው ትላለች እንዴ ድኖ ቢመጣ ከሱጋር ትሆኛለሸ አዋ እወደዋለው ኧር ሶሰተኛ ሆኜ በተኛበት ነበር በሜንጫ ወገቡን መቁርጥ ይሄ ወንበዴ ሌባ እግዝዬ

    • @itisneju5565
      @itisneju5565 Před 2 měsíci +10

      Tameme eko kazih behula lela set garem ayhdem

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před 2 měsíci +10

      እባካችሁን አትፍረዱ ተው እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀኝ እንጂ ሌላ የፍርድ ነገር አትናገሩ እንዳትፈተኑ

    • @aviya5907
      @aviya5907 Před měsícem +7

      “ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤”
      - ምሳሌ 5፥3

    • @medinaali274
      @medinaali274 Před měsícem

      እህቴ እሱ ታሞል ምን ያደርጋል ፎቶውን ማየት ከስው ፍርድ ይልቅ እግዛብሄር የሚያደርገውን ያውቃል እሱ ወደራሱ ተመልሶ ምህረት እንዲደረግለት ብቻ ነው መለመን ማናችንንም እንደስራችን የሚከፍል አለ ግዛብሄር መልካም ነገር ያስማን

  • @demissiek.7104
    @demissiek.7104 Před 2 měsíci +544

    ይህች ሴት ከደረሰባት ጥቃት ዉጪ በንግግሩዋ አንደበተ ርቱእ ታሪኳ አስተማሪ በእምነቷ ጠንካራ ነች ። እግዚአብሄር የልብሽን በጎ መሻት ሁሉ ያድርግልሽ ።

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 2 měsíci +19

      በጣም አሰታዋይ ሰው በእምነቷ ጥንካሬ ያላት/አይ ገንዘብ ለጥሩ ቦታም ለመጥፎም ነገር እያገለገልክ ምን ይሻልሃል።

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 Před 2 měsíci +2

      Betam enay enda sebekat hunubej endaw sesemat wesetn tenkaleh metadela erga yaleh ufffffff hulinem frtare yaberetahew

    • @helengebru9705
      @helengebru9705 Před 2 měsíci +15

      እንዴት እንደሰማችዋት አልገባኝም ብዙ ግዜ ሌቦች የቤተክርስቲያን ሰዉ ለመምሰል ይሞክራሉ የኛህዝብ በምን እንደሚረታ ገብቶት ነዉ አስሬ የእምነት ሰዉ የመሰለችዉ አንድም ጊዜ እኮ ወደመጀመሪያ ሚስቱ ይቅርታ ጠይቆ ቢመለስ እንኮን አላለችም እሶ የምትፈልግ የነበረዉ አሳክማ የሶ መደበሪያ ለማረግ ነበር የምትፈልገዉ ስላልተሳካላት ነዉ እንጂ የ2ለተኛ ሚስቱ እናት ልጅን አፍና አላሶጣ ብላዉ ነዉ እንጂ እሶ ስትቀባጥር የነበረዉ እኮ ስላሳለፉት የፍቅር ጊዜ እንጂ ከሰዉባል ጋር ስትዳራ እንደነበረ እንኳን ምንም የፀፀት ንግግር አልተናገረችም አሁንም ቢመለስ እግሩን ስማ ነዉ የምትቀበለዉ

    • @asne3025
      @asne3025 Před měsícem

      በእውነት አሜን አሜን አሜን

    • @sabalule7915
      @sabalule7915 Před měsícem

      @@helengebru9705 እህቴ ቢመለስ አብራ ስለማትሆን ነው ሚዲያ ላይ የወጣችው ሰምተሻት ከሆነ ምንአልባት እግዚአብሔር የትዳር ህይወት እንዳልፈቀደላት እና በምንኩስና መርጧት ሊሆን እንደሚችል ተናግራለች ምክንያቱም ካንድም ሁለት ግንኙነቶች እንደተበላሹባት አሰምታናለች በደፈናው ፈራጆች አንሁን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ብቻ ጊዜው የፈተና ነው ባላረግሽው ነገር ስም የሚሰጥበት እኔም ስለደረሰብኝ ነው በእንደዚህ አይነት ነገር ባይሆንም ቅዱስ ሚካኤል አስመሰከረልኝ እንጂ ዲያቢሎስ አይተኛም እህቴ

  • @prieltesema4019
    @prieltesema4019 Před měsícem +45

    ከመጀመሪያው ጀምሬ አዳመጥኩዋት አሳዘነችኝ መጨረሻውን ስሰማ አናደደችኝ የእግዚአብሔር ቃል እያወቀች የሰው ባል እንደሆነ ካወቀች እዛጋ ነበር ማቆም ያለባት።

    • @fikiragency2610
      @fikiragency2610 Před 22 dny

      በጣም የእኔም ሀሳብ ይሄ ነዉ

    • @abeltesema1742
      @abeltesema1742 Před 17 dny

      እንደ እምነቷ መጨረሻ የተናገረችው አግባብ አደለም

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 Před měsícem +36

    በእውነት ከአንድ ክርስቲያን የሚጠበቅነው አነጋገርሽ እርጋታሽ እግዚአብሔር መንፈስ የቀረበሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 Před měsícem +1

      ሌላ ሚስት እንዳለው እያወቀች ማግባቷንስ ከክርስቲያን አንፃር????

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 20 dny

      ንግግርዋ. ታዲያ ከዝሙት ይትልደጋታል

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 2 měsíci +436

    ሴትልጅሽን ከዚህ ባለጌ የጠበቀልሽን ጌታ አመስግኚ

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 2 měsíci +213

    ፊልም ነው እንጂ የእውነተኛ ታሪክ አይመስልም። በጣም የሚገርም ስብእና ። በጣም አክባሪሽ ነኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ። ብዙ ተማርኩ ።

  • @user-cn3ur5vo6m
    @user-cn3ur5vo6m Před měsícem +20

    አንቺ እህታችን ጀርባሽን ሳይሆን ፊትሽን ነው ማየት ያለብን ❤❤ ፀጋ የበዛልሽ ❤❤ አቤት የእግዚአብሔር በቀል ምህረት ይብዛልን 🙏

  • @Sintayhutamerat
    @Sintayhutamerat Před měsícem +12

    ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም መልካም ሴት ነሽ ለዛም ነው የረዳሽ ❤❤❤❤

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Před 2 měsíci +122

    አቤት ለዛ ፣ትህትና ፣እምነት ልበሙሉነት፣ደግነት፣እሩህሩህኑት ይሄንን ሁሉ እግዚአብሔር ያለበሰሽ ምን ብትታዱይ ነው ሺ አመት ያኑርሽ የኔ ደርባባ ባላውቅሽም እቅፍ አድርጌ ባመሰግንሽ ተመኘሁ ❤❤❤❤

    • @ashenafimengistu1568
      @ashenafimengistu1568 Před měsícem +5

      ትምህርት ስብከት ነዉ የመሰለኝ ዋ ምነኛ መታደል ነዉ መግለፅ አቃተኝ ለእኔ ትምህርት ነዉ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 2 měsíci +128

    እህታችን አምላክሸን አመሰግኝ ሴት ልጅሸን ሳይደፍር በመገላገልሸ 🙏🙏🙏

  • @user-pk8sl1fo3n
    @user-pk8sl1fo3n Před měsícem +31

    ሰባኪም አስተማሪም ደራሲም ብቻ ምንልበልሽ የኔ ውድ እህት ጀግኒትዬ ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @gezahegnw.yohanes9414
    @gezahegnw.yohanes9414 Před měsícem +12

    እኛ ወንዶች በሴት እህቶቻችን ላይ እያደረስን ያለው ግፍ ጥግ የደረሰ ነው፣ ይህችን ድንቅ ጠንካራ ሴት እባካችሁ አድንቁልኝ፣ እኔ ከትዳ ውጭ ቢሆንም እጅግ ብዙ ተምሬያለሁ፣ ሰላም ሁኑ።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 měsíci +164

    እግዚአብሄር ሲቀጣ ልምጭ አይቆርጥም ይህን ታሪክ የምትሰሙ ወንዶች ትምህርት ውሰዱ የሰውን ሀቅ አትንኩ ከአንድ ሴት ጋር ተከባብራችሁ ኑሩ ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 2 měsíci +4

      It’s game they’re playing he used to say you drive new car you eat organic food you dress brand clothes that’s what he used to tell me I found out their is two women he forgot his phone my Apparetment I have seen text message I call the girl who she was I told her I’m his girlfriend she said sorry he didn’t told her so I told her to be careful she thank me I’m still mad I wasted my time with him I think he was using so many women now he end up with the Eritrean girl she’s nurse it’s in usa

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem +1

      🎉🎉❤❤በትክክል

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 Před 2 měsíci +210

    መሲ እባክሽ በሌላ. መልኩ አቅርቢያት በእሷ የህይወት ልምድ ትእግስቷ ለፈጣሪ ያላት አገላለፅ ፅናቷ በጣም ልብን ይመስጣል።

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 Před 2 měsíci +10

      ወሬ ። በደንብ ሲሚያት ንግግሯ ውስጡ እሬት እንዳለበት ይገባሻል። ቃላት እንደተራኪ ስላነበነበች ነው የሸመደደችውን ነው የምታወራው ።

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 Před 2 měsíci

      በጣሞ ድንቅ ሰው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 měsíci

      ​@@teklubirru5780ሆሆሆሆሆሆ🙀🙀🙀

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 2 měsíci

      @@teklubirru5780 ስለ ገዳም ስላወራች እሬት ሆነብህ

    • @semerafeker7849
      @semerafeker7849 Před 2 měsíci +5

      በብር እኮ እየገዛችው ነው ቀወቀች በሀላ ምን የልከሰክሳታል

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 Před měsícem +7

    መስረት አንችም ተባረኪ ለገቢ ለገንዘብ ሳይሆን ህዝቦችን የሚያስታርቁ እውነተኛ ታሪኮችን በማቅረብሺ ብርቅየጋዜጠኛ የናቴ ልጅ በመሆንሺ ደስ ትይኛለሺ ተባረኪ እድሜ ይስጥሺ ❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Před měsícem +13

    ዋው አስደማሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፈጣሪ ያለሽ ክብር የበደሉሽን የምትረጅበት መንገድ ግሩም ድንቅነው እግዚአብሔር ይወድሻል ልጆችሽንም አንችንም ምንም ሳያደርጋችሁ መታወቁ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 20 dny

      ንግግር ማሳመር ድምፅ ማማር. ስምዖን መገንባትዋ ነው ዋው የሚያስብለው. ሀብትን አይቶ ተጠጋት እስዋም ከሚስቱ ሳታጣራ ፈትልው ስልት አምና መተኛትዋ በራሱ ጥፋት ነው ጋብችመኝታም ክቡር ነው. ሳይፀለይ ሳይጠና ከጋብቻ በፊት አይተኛም

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d Před 2 měsíci +104

    እኔ ወጣት ነኝ እንዳንቺ አስታዋይ ሴት ያድርገኝ የምር አስተዋይነሽ የኔ ቆንጆ ወድሻለሁ ደስ ትይኛለሽ አደበትሽ ያስቀናል በዚህ ጊዜ እግዚአብሔርን ደጋግመሽ መከበር እና መታመን ያለበት አምላክ እንደሆነ በአደበትሽ ተናግረሻል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እንዳንቺ አማኝ ሴት ያለ አይመስለኝም ነበረ የኔ እንቁ🎉❤

    • @user-id4dq6ej2l
      @user-id4dq6ej2l Před měsícem

      በአንደበታቸው ተናግረው በተግባራቸው ባዶ ሰውች መኖራቸውንም አንዘንጋ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem +1

      አመንዝራ በያት ጎረምሳ በገንዘብ መግዛት እና ልቦ እያወቀ የሰው ባል በተክሊል ለማግባት ስላሰበች ሀይማኖተኝ መስላ ስላስመሰለች

    • @Warka1010
      @Warka1010 Před měsícem

      አትፍረድ ይፈርዳ ፈትቻታለው አላት አደለ አረ በኛም ይደርሳል አትቸኩሉ 😢​@@Mercy-mw9nt

  • @RobelKebede-zh5cp
    @RobelKebede-zh5cp Před 2 měsíci +536

    መሲ የዚህን ሰውዬ ፎቶ መሸፈናችሁ በቀጣይም ሌላ እህቶቻችንን እንዲጫወትባቸው ነው? please think about it.

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 měsíci +9

      ያስጠያቃቸዋል

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b Před 2 měsíci +8

      መንግስትአይፈቅድም ላባመንግስት እደሚመራን አያውቁም🤔

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 2 měsíci

      አንዴት ሌባ yeshfnal

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 2 měsíci +13

      አሁንማ ታሟል...አቅም የለውም

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 2 měsíci +3

      ትክክል

  • @bisratkibiryisfaw3540
    @bisratkibiryisfaw3540 Před měsícem +17

    የምታሳዝን ሴት አይዞሽ ተይው ይሄ የሰው አውሬ
    ነው ፅናቱን ይስጣት

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 Před měsícem +8

    እስኪ ሁላችሁም ፀልዩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በጣም እኮ ነው የተዳፈርነው 😢

  • @user-kb4ld6ki5z
    @user-kb4ld6ki5z Před 2 měsíci +117

    አቤት ሴትነት ይታደሉት እንጂ አይታገልትም ❤ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪ ነው

    • @gy8086
      @gy8086 Před měsícem +3

      ትረካ ነዉ የሚመስለዉ፣

  • @user-yk2ys2uw1w
    @user-yk2ys2uw1w Před 2 měsíci +104

    እኔ የገረመኝ በዚህ ታሪክ የሱ ቤተሰቦች በጣም ይገርማል የመጀመሪየዋ ታሳዝናለች ተጨወቱባት

    • @user-wj4oq5tq8g
      @user-wj4oq5tq8g Před měsícem

      ገዘብ ወዳጅ ናቸው እነሱማ የመጨረሻባለጌ ናቸው

  • @SofoniyasAbiyot
    @SofoniyasAbiyot Před měsícem +2

    በእውነት ድንቅ ሰው ነሽ ይሄን ያህል ተጎድተሽ ይቅር ማለት ።
    በጣም በሳል ነሽ ንግግርሽ ይጣፍጣል እርጋታሽ ለሰው ሁሉ አስተማሪ ነው !!
    ቁስልሽን ፈጣሪ ይፈውስ ድንቅ ሴት ። መልካምነት ለራስ ነው ተጎዳሁ ብለሽ በአንዳች አትከፍ !!

  • @mahi1749
    @mahi1749 Před měsícem +35

    መጀመሪያ ባለማወቅ ተታለልሽ ከዛ ግን አወቅሽ ሚስቱን ገንዘብ የሰጠሻት ጥፋተኝነት ስሜት ስላለሽ ነው guilty conscious ካወቅሽ ቦሀላ ከነሱ ህይወት መውጣት ነበረብሽ ፤ ቢመለስ እቀበለው ነበር አልሽ ለሰዎች ጥያቄ መልስ ለመሥጠት ነው ያስጨነቀሽ። ሲጀመር ከሚስቱ ጋር የሚኖር ወንድ፣ ለልጅም ብሎ ይሁን ምን አንቺ ምን ትሰሪያለሽ ከመጀመሪያው እኮ ነግሮሻል አንቺ selfish በሆነ አስተሳሰብ የራስሽ ለማረግ ነው ብቸኝነትሽን እንዲያስረሳሽ በዛ ላይ የሀይማኖት ሽፋን ለምን አስፈለገ is to purify the act of being with a married man ? You may be a wealthy woman, and you may be looking for true love but in your heart of hearts you always knew something was off. You just chose to ignore those feelings and enjoy the love of this man.ጭራሽ ህጋዊ ሚስቱን ስሜታዊ ናት ትፈጥናለች አልሽ አንቺ ስሜታዊ ስትሆኚ አደል እንዴ ብድግ እያልሽ ገዳማት ምትሄጅው ፤ ገንዘቡ ስላለሽ ትኬትሽን እየቆረጥሽ ላጥ ብለሽ ሄደሽ ራስሽን አረጋግተሽ ትመጫለሽ እሷስ ምስኪኗ ደሀ ፦ እውነት ካዘንሽላት ከተፀፀትሽ ለምን ምሥክር አልሆንሻትም?

    • @user-ym7oh7gd9e
      @user-ym7oh7gd9e Před měsícem +2

      በትክክል😢

    • @genetgebretnsay6487
      @genetgebretnsay6487 Před měsícem

      Egzabhair yfrdal atfrdu ewunet nw.kibrun Ftari ywused.

    • @bethel2787
      @bethel2787 Před měsícem +1

      She’s a human, she was in love with him because of his lied to her, don’t judge, she tried to help his wife but they have different personality and she said the truth because of what she see form her, this woman is honest she doesn’t have any mistake, maybe her problem is she trust people.

    • @mahi1749
      @mahi1749 Před měsícem +6

      ​@@bethel2787 I agree she seems to trust people, mainly due to her vulnerability and loneliness. But that still does not justify her actions. ይሄ የመፍረድ ጉዳይ አይደለም ሚድያ ላይ የግል ሂወትሽን ይዘሽ ከመጣሽ ሀሳብ አትስጡበት ማለት አያስኬድም። መልስ የሰጠሁት "ምንድን ነው ጥፋቴ ?" ብላ ላለችው ነው. የኔ ጥያቄ ለምሣሌ ውጭ ሀገር ላሳክም ስትል ወንድሙ ልምጣ አለ ከዛ እኔ ደሞ እሱ ምን ቤት ነው? እኔስ? አልኩና አይቻልም አልኩ አለች። If she was doing a humanitarian act to save the guy, why would that matter , that his brother came or not? እኔስ ምን ቤት ነኝ ብሎ መጠየቅ አያስፈልግም? ? ባለትዳር ቤት ገብታ እኔ ላሳክም ማለት ፤ ሁሉን ነገር ካወቀች ቦሀላ ሁሌ ማታ ማታ ሆስፒታል እየሄድኩ እጠይቀዋለው አለች Did she think about the feeling of the wife when she did that? ሰውየው በሂወታቸው ነው የተጫወተባቸው ነገር ግን ሁሉን ካወቀች ቦሀላ ለምን በገንዘብ involve ማድረግ አስፈለገ do you correct a mistake with another mistake? ይህች ሴት ከሚስቶቹ እኩል እንደተጎዳች አምናለው ውስጧ ሀዘን እንዳለም አምናለው ነገር ግን ምን አጠፋው ላለችው ካወቀች ቦሀላ ያሉት ነገሮች ጥያቄ ይፈጥራሉ፤ ብንመረመር ሁላችንም ጋር ችግር አለ ማንም ንፁህ የለም። ሆኖም ምንም ጥፋት አላጠፋሁም ብሎ ማለት ከፕሮግራሙ አስተማሪነት አላማ የራቀ ነው ሚሆነው ፤ጥፋታችንን እያመንን ብንማማር መልካም ነው።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      አለሌ አመንዝራ ነች​@@genetgebretnsay6487

  • @hfghf4522
    @hfghf4522 Před 2 měsíci +292

    አስተዋይ ሴት ነሽ ከበሽታሽ አላህ ነፃ ያውጣሽ ነገርግን ለመጀመሪያ ሚስቱ ያልሆነ ላንቺ አይሆንሽም ይቅርብሽ አንቺ የዋህ ነሽ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ❤❤❤

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 Před 2 měsíci +16

      ንብረቷን ፍልጎ ነው

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 Před 2 měsíci +9

      ግንዝቧን ፈልግ ነው

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 2 měsíci +4

      ኢትዮጵያ ግን ምን ጉድ ነው እንደዚህ በዝሙት መንፈስ በጣም ተመታለች በጣም ገምታለች የእውነት ወይ ፈጣሪ የሆነ ነገር አምጥቶ እቺ የቆሸሸችን ሃገር ባፀዳልን የምር😢😢😢😢😢😢አሁንስ ቋቅ ነው ያለኝ

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před měsícem +1

      ​@@EnateArsemaበጣም ወላሂ በዝሙት ገምቷል በጣም ቆሽሿል አገራችን አሏህ ያጥፋልን 🙏😭

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem +1

      🎉🎉❤❤እዉነት ነዉ ፈጣረ በልጆቻችን አይፈትነን ከባድ ነዉ 😢

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před 2 měsíci +139

    ከአነጋገሯ ጀምሮ ልብን ጆሮን ይመሰጣል እምነቷም ታላቅ ነው ወደድኳት እግዚአብሔር አይለውጥብሸ በሐይማኖትሸ ያፅናሸ እህቴ የምመክርሸ ቁረቢ ሐሳብሸን ይፈፅምልሸ

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t Před 2 měsíci +2

      በየገዳማቱ ዞረች እንጂ ምን እምነት አላት ?

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před 2 měsíci +2

      በየገዳሙ የዞረችው እምነት ሐይማኖት ሰላላት ነው ሰለ ቂርባን የሚያሰብ በራሱ የታደለ ነው

    • @asne3025
      @asne3025 Před měsícem

      አሜን በእውነት

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho Před měsícem +1

      እምነት አፍ በማሳመር አይለካም። ክርስትና መኖር ነው። ወሬ ቀጣጥሎና አጣፍጦ ማውራት ፅድቅ አይደ ለም

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      እምነቶ እያመነዘረች ገዳም መሄዶ ነው

  • @Tariku-wu1us
    @Tariku-wu1us Před měsícem +3

    አቤት መረጋጋት እግዚያብሄር እንዴት ያጠነክራል እመቤቴ ከህመምሽ ሙሉ ለሙሉ ትማርሽ ታድለሽ ተባረኪ እንዳንቺ በሃይማኖቴ ጠንካራ መሆንን እመኛለሁ ። እስከመጨረሻው ነው ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ልጆጅሽን ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ ድንቅ ሴት

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 Před měsícem +3

    እንደዚች አይነት ሴት በአለም ላይ አይገኝም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሸ ይባረክ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው

  • @getnetgebre4024
    @getnetgebre4024 Před 2 měsíci +73

    ትረካ በሚመስጥ ድምጽ ። እሕት በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ሬድዮ ጣቢያ ክፈች ።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህን ድምፅ የት እንስማው ነበር

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Před 2 měsíci +1

      ትክክል የኔም እይታ ነው

  • @hanasolomone6169
    @hanasolomone6169 Před 2 měsíci +59

    አንቺ ድንቅ መምህር ነሽ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ትህትናሽ ድምፅሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽ እራሱ ታድለዋል እንዳንቺ አይነት እናት ስላላቸው

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 20 dny

      ለራስዋ ያልተማረች ምን መምህር ትሆናለች

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 Před měsícem +6

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ካሁን በኋላ የማየውን ህልም ማመን እንዳለብኝ ተረዳሁ

    • @maremare117
      @maremare117 Před 25 dny

      ከእግዚአብሔር ጋር ካለራሽ መንገዱን ይመራሻል ፀልዩ የሚባለው ለዚሁ ነው

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu Před měsícem +2

    ወላሂ ረጅም ቪዶ ማየት ብዙ አልወድም ግን እስከመጨረሻዉ ሰማሁ ምርጥ ሴት ጀግና አንደበተ ርቱ የእናት አጀት ያላት ብልህ ሴት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @yejutube
    @yejutube Před 2 měsíci +81

    እኔ ይች ሴትዮ ባል መሆን ወይም ልጅ መሆን መሆን ብቻ አደለም መታደሉ የዝች ሴትዮ ጎረቤት መሆን እራሱ መታደል ነው ።ምን ብየ ስለደግነቷ ልናገር ቃሉ ባይገልፅልኝም የተባረከች ሴት ነች ( ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥሽ አቦ)❤❤❤❤❤❤❤

    • @teninetkebede6570
      @teninetkebede6570 Před měsícem +4

      በጣም የተሳስተ ሃሳቡ ነው ! በገንዘብ ግዛታዉ ነው :: በመጀመርያ ባለማወቅ ነው ከዝያስ መልሳ ለራስዋ ለመመለስ ማሰባዋ ደግሞ የቤተክርስቲያን ሰዉ ለምሰል መጣር

    • @Besrou
      @Besrou Před měsícem

      ማስመሰል የበዛበት ጊዜያችን የውሸት ጥቅመኞች በንዋይ የተዋጥን ቃሉን አወቅን በሚሉት ሰው የባሰ ሆናል ይቅር ይበለን እግዚኦ ​@@teninetkebede6570

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před 2 měsíci +131

    እኔ ቃል የለኝም ኮመንት የምፅፍበት ግን ትልቅ ትምህርት አግቻለው ከ3 ተኛ ሚስቱ
    ከሁሉም በላይ የደነቀኝ ያስደመመኝ በእግዚአብሔር ላይ ያላት ታላቅ እምነት እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል አስቀንቶኛልም በጣም መታደል ነው በእግዚአብሔር መመካት በእግዚአብሔር መደገፍ ለሁሉም እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው የታመመውንም ፈጣሪ ይማረው
    እኔ ግን ከ3 ተኛዋ ትልቅ ትምህርት ምክር እውቀት አግኝቻለው አመሰግናለሁ ተባረኩ

    • @sabusaa5641
      @sabusaa5641 Před 2 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤ወይኔ እርጋታዋ በእግዚአብሔር ፅናቷ

    • @sabusaa5641
      @sabusaa5641 Před 2 měsíci +4

      ❤❤❤❤❤❤አንደበቷ አይጠገብም 3ኛ ሚስቱ

    • @user-gr6mt1cy9
      @user-gr6mt1cy9 Před 2 měsíci

      በጣም

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 2 měsíci +3

      ወይኔ የኔ ታሪክ በጣም ይገርማል ምክንያቱም እኔም ባለትዳር ሆኖ ከኔ ውጪ ከኔጋር ጠዋት ማታ በየገዳሙ በየቤተክርስቲያኑ ይዤው እሄዳለሁ ንስሀ ገባ ለራሱ እየተደመመ ምን አይነት ሴት አገኘሁ እያለ እኔ እሱ ወይናምባ ገብርኤል መሀላችን ያለው ሚስጥራችንን የሚያውቀው ብቻ ከአመታት በዃላ እውነታውን አወቅኩ ልጆች እንዳሉት ባውቅም ሚስት ግን እንዳለው አላውቅም ግን በቃ ተውኩት ገብርኤል ይፍታው ይፍረድ ብዬ
      ግን አሁን ድረስ ህይወቴን የቀየርሽ አንቺነሽ መልካም ሴት ይቅር በይኝ ይላል ዛሬ የራሴን ኑሮ በደስታ ይዤ እየኖርኩ ነው
      እሱ በሚያሳዝን ሁኔታ ተፋቶ ሌላ አግብቶ አሁንም ፈት ሆኗል
      ግን አንቺ አዝነሽብኝ ነው ይላል እኔ በንፁህ ልቤ ነው የተቀበልኩት ከነልጆቼ የወደድነው

    • @mihirettesfayi2193
      @mihirettesfayi2193 Před 2 měsíci +3

      በቆንጆ ቃላት የመላአክትና የግዜርን ስም በመጥራትና ትሁት ጨዋ በመምሰል ሸወደቻቹ እንዴት ከሚስቱ ያልተለየ ሰውዬ ሚስቱ ስትሄድ ልንጋባ ነበር ስትል ምንም አልሰቀጠጣትም የተዋት በሽታ ተመልሶ ይድፋት የነዛ የተራቡ ህፃናትና የእናታቸው አምላክ በላ ያውርድባት ባለጌ

  • @coffeyintertement4648
    @coffeyintertement4648 Před měsícem +7

    እውነት ለመናገር መሲ 3 ተኛዋ ባለታሪካችን ሀሳቡዋን ያጋራችበት መንገድ ለብዙ እህቶቻችን ትምህርት ነው ባይ ነኝ አርጋታዋ ቃላት አጠቃቀሙዋ ሴትነትዋ የሴትነት ውሀ ልክ ናት በዛ ላ በፈጣሪዋ ላይ ያላት እምነት ሲያስቀና በመልካምነትሽ ቀናሁብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem +1

      ካንሰር ይዞትና የሰው ባልነቱን እያወቀች ትልቅ ሴትዩነች የትልልቅ ልጆች እመት ፍቅርን በገንዘቦ ለመግዛት የጣረች ባለጌ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 20 dny

      ክክክክክ እየዘሞቱ ከጋብቻ ውጭ እየተኙ ማንነቱን ሳያጣሩ መተኛት መንፈሳዊነት ነው

  • @Betty-ot9cs
    @Betty-ot9cs Před měsícem +2

    በጣም ተመስጨ ነበር የሰማሁት እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ደርባባ የሴት ወይዘሮ ነሽ አንቺ ምንም አላጠፋሽም በየዋህነት ማፍቀረሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ። ለመንፈሳዊ ህይወት ያለሽ አቁዋም በጣም ያስቀናል። አይደለም ኮሌስትሮል እንቅፋትም አይንካሽ በሰላም በጤና ከልጆችሽ ጋራ ኑሪ የኔ ቆንጆ ።❤

  • @hiwim965
    @hiwim965 Před 2 měsíci +439

    የባለ ታሪኳ ንግግሯ በሙሉ ስብከት ነው :: እርግት ያልሽ የእግዚአብሔር ቃል የምሰማ ነው የሚመስለው:: እመቤቴ ትርዳሽ ::

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 Před 2 měsíci +17

      ጥሩ ገለፃችሁዋት እኔ በስስት ነው እያዳመጠኳት ያለሁ❤❤ ድንቅ ሴት

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 Před 2 měsíci +14

      ቃል አይገልፃትም ስብከት እየሰማሁ መሰለኝ❤❤❤❤ ተባረኪ አይዞሽ

    • @mahletyisma3733
      @mahletyisma3733 Před 2 měsíci +18

      እኔ ደግሞ ድምጿ ውስጥ ሀዘን ነው የሚሰማኝ።

    • @hiwim965
      @hiwim965 Před 2 měsíci

      @@mahletyisma3733 እውነት ነው ! ግን እኮ still እንደምትወደው እኮ አምናለች ምስኪን የሆነች

    • @wolderufaelmarta3781
      @wolderufaelmarta3781 Před 2 měsíci +3

      Anegagersh yemigerm new egziyabher libshn yemiyasarf hiwet yestsh edmena tena yestsh yemtamgniw amlak yetebksh tenkara set nesh rgatash betam yegermal

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 2 měsíci +87

    መልካም ሴት ነሽ አንቺ የመጀመሪያ. ሚስቱም ጀግና ናት 😊

  • @engedamekonen1098
    @engedamekonen1098 Před měsícem +3

    እግዝኦ እንደዚህ እምነት ለእግዚአብሔር ያለው ሰው መኖሩ ደስታ ሰጠኝ ። ጠናና እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ ።

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx Před měsícem +6

    እመብርሐን ትባረክሽ ጥሩልብ ያለሽ ሴት ነሽ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ዩቱብ ላይ ገብተሽ ተከታተይ ብዙ እንዳንቺ የገጠማቸው እህቶችን ታገኚያለሽ በርቺ መስገድ መፀለይ ጀምሪ ያን ጊዜ ያንቺ ህይወት ምን እንደሆነ በሱባኤ ጠይቂ መድሐኔአለም ይርዳሽ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      ምንይገጥማታል አመንዝራ ትልቅ ልጅ ያላት ሴትዩ ፍቅርን በገንዘብ ልትገዛ የምትጥር

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 20 dny

      አታስቁኝ በቃ ቅድስ ቅድስ የተጫወተ ሁሉ ይታመናል

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 2 měsíci +58

    እግዚአብሔር ይይለት በጣም ከባድ ሰው ነው እሱም ቤተሰቦችም በጥቅም የታወሩ ፍቅረ ነዋይ ያሰከራቸው ግፈኞች ደፋሮች አንቺ ግን አምላክሽ አውጥቶሻል ጥንካሪሽ ደሞ ሌሎችንም ያበረታል ተባረኪ😍🙏

  • @Princess_rules_YT
    @Princess_rules_YT Před 2 měsíci +46

    በእርግጥ ንግግሯም ያለውን ታሪክ ተረድተናል ግን ሁሉን ነገር እንኳን አውቃ በድጋሚ መርዳቷና እወደዋለው ማለቷ የጤና አደለም ፈጣሪ ከልባቹ ስር ፈልቅቆ ያውጣላቹ ሰውየው ብቻውን አደለም የሆነ ነገርማ አሰርቷል ብቻ እንኳን ቆም ብላቹ አሰባቹ 🙏

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před měsícem +5

      እንዴ እኔም ይሔን ሁሉ የሐይማኖት እያወቅሽ ደብል አድርጋ መያዟ አሁንም ትከክል አይደለችም አሷ በገንዘቧ ተማምና አነጋገርን አሰተካክላ መቅረቧ ለኔ ×

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před měsícem

      😂😂😂😂😂የገረመኝእሡነዉ​@@Amesegenalhue

    • @user-dg3oo3iq8t
      @user-dg3oo3iq8t Před měsícem

      መች ረዳች ንግድ ጀምሬ ተዉኩት አለች እኮ ግን ከሞከመት በፊት ቢዲዮ ጨርሳቹ እዩ

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n Před měsícem +2

    አንቺ አስተማሪ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ሁሌም ከጎንሽ የቁምልሽ በጣም ነው የወድኩሽ ተምሬብሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @zteshome75
    @zteshome75 Před měsícem +1

    መልካም ሰው ሆነሽ ሳለ አሁንም መፈለግሽ ትልቅ ጥፋት አሁንም እግዚአብሔር የምትፈሪ ከሆነ ከዚሰው መራቅ አለብሽ አለበለዝያ ትልቁ ጥፍት አንቺ ጋር ነው

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 Před 2 měsíci +51

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልብሽን አይለውጠው ያመንሽው እግዚአብሔር ያንቺ ያለው ይስጥሽ በጣም የተረጋጋሽ ቃላትሽ ሁሉ የተመጠኑ ናቸው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

    • @user-xe7xo2jk1j
      @user-xe7xo2jk1j Před 2 měsíci +2

      ነኔ አህት ፈጣሪ ይርዳሸ ከዚህ ሰዉ ዕራቄ በቃ ሂወትሸን ይበልጥ ያመሰቃቅለዋል

  • @user-ve3ti6sx6f
    @user-ve3ti6sx6f Před 2 měsíci +40

    እኔ አልፈርድበትም ጥሩ ወላጅ የለውም የገንዘብን ጥቅም እንጂ ስለሰው ክብር አላስተማሩትም ውሸትን እንጂ እውነትን አላስተማሩትም መጥፎ ቤተሰብ ያሳደገው ሰው ጥሩ ባል ሊሆን አይችልም።

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 Před měsícem +1

    የኔ እናት ሥሰማሽ በጣም መልካም ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሄር እንኳን ረዳሽ ይሄ አምላክ ካረዳ እንዲህ ማድረግ አይቻልም አምላክ ልጆችሽን ይባረከው ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን መልካምነት ለራስነው አንሺ ህሊናሽ ነፁህ ሰው ነሽ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před měsícem +3

    ምን አይነት ሴት ነሽ በማርያም ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ በእውነት እግዚአብሔር ከልብሽ መኖሩን ያሳያል❤❤❤❤❤❤

  • @tsionzion7807
    @tsionzion7807 Před 2 měsíci +35

    Omg ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልኩኝ ጌታ ያዘንሽበትን ወደ ካሳ ዘመን ይቀይርልሽ በልጆችሽ የተሳካ ህይወት ይካስሽ I do like u ❤

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Před 2 měsíci +28

    ይሄ ስው ለሁሉ እጭበርባሪ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔርን መሸወድ አይቻልም የእያንዳንዱ እምባ ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል ይፈርዳልም አንተንም እግዚአብሔር ለንስሃ ግዜ ይስጥህ እና ሌላውን የምታስተምር ያድርግህ ላልጆችህም ታስፈልጋችዋልህና ቅጣቱን እግዚአብሔር ያንሳልህ ይቺ ሴት ንግግራ የበስለ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት መልካም ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች ግን እሱን ከልብሽም ከሀይንሽም አርቂው እያስፈልግሽም ልጆቹን የበተነ ሚሲኪን ሴት በአረብ ሀገር የደከመችበትን ሙጥጥ አርጎ ገንዘባን በልቶ የምታበላው ለልጆቻ እስክታጣ አርጋታል አንቺ ገንዘብ ካለሽ እሱን ውጭ ወስጄ ላሳክም ከምትይ ለልጆቻ ብትረጂ ባምድርም በስማይም ትልቅ ቦታ ይኖርሻል ለልጆችሽም በረከት ይሆንልሻል

  • @Mike-fg3rx
    @Mike-fg3rx Před 20 dny +1

    ጀግና ሴት ነሽ መልካምነት ለራስ እንደሆነ ባንቺ ተረዳሁ ድምፅሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምን እንደተመኘሁ ታቂያለሽ አጊኝቼሽ ጀግና ሴት መሆንሽን መንገር 🙏🙏🙏🙏

  • @tesfaleulgetachew9808
    @tesfaleulgetachew9808 Před 27 dny +1

    አጅግ በጣም የምትገርሚ ሴት እዉነተኛ የቅዱስ ሚካኤል የቅድስት ማርያም አገልጋይ እንዳንቺ አይነት ሴት ከመቶ ስንት ትኖር ይሆን እውነትም እንደዚያች ሴት እምነትሽ አድኖሻል እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ኑሪልን።

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 2 měsíci +47

    የአንቺ ይብሳል ከልቤ አሳዘንሽኝ የኔ የዋኃ አይዞሽ እሺ ከልጆሽ አባት ጋር ብትስማሚና ደስቸኛ ሆነሽ ብትኖሪ ምኞቴ ነው ደግሞ የኔ ጌታ መሀሪ ነው አምነዋለው በምህረት እጁ ይዳብስሻል እሺ❤

    • @helenokbazion5232
      @helenokbazion5232 Před měsícem +1

      የ ልጆችዋ አባት እምነቱን ስለቀየረ እኮ ነው የተለያዩት እህት

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 Před 2 měsíci +47

    እንዴት መልካም ሴት ነች ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 Před 28 dny +1

    አቤት ትህትና አምነት ፅናአት የኔእህት መድኃኒዓለም ባንች አንደበትእና ንፁህ ልቦና ከበረ ተባረኪ በቤቱ ያፅናቪ መጨረቫቪን ያሰምረልቪ እህቴ ኮራሁብቪ በሁሉ ነገርቪ የልጃችቪን ፍሬ ያሳይቪ

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před měsícem +3

    ጥበበኛን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል አስተዋይዋንስ የተረጋጋችውንስ ዋዉ እሕቴ ከእግርሽ ስር ቁጭብሎ መማር ነበረበት ፈላጊና ተፈላላጊ አለመገናኘቱግግ ያበሳጫል ግን ወንድማችን ምንሆኖብን ነው ምንአገኘሕ የምሕረት አምላክ ይዳስሕ እሕቴ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሻል ዋዋዋዋዋው አንቺ የምትገለጪ መጽሐፍ ነሽ እንኳንም ቀድሜ አገባሁ እንጂ ምርጫየ ነበርሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ልጆችሽ ይባረኩ እሕት እልፍ አእላፍ ሁኝ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ መሲ ዛሬ ቡዙ ጨቅያለ ትምሕርት አገኘው ግን ልቤን አንጠልጥላ ጨረሰችው መሲ ለሐምሌ ገብርኤል ግን ትጥራን አደራ

  • @edutub21
    @edutub21 Před 2 měsíci +67

    አቤት እርጋታ አቤት ንግግር እመብርሐን የአምላክ እናት ጨርሳ ትማርሽ ከህመምሽም ❤❤❤❤

  • @user-ep9pv7sw1h
    @user-ep9pv7sw1h Před 2 měsíci +26

    መሲ ይህን ኢንተርቤው በጣም አስተማሪ ነው ግን በጥም ንፁህ ሰው ነች አሁንም ይህ ሰው ደግመሽ እንዳታሲቢው ወንድሙም ሁሉም ገንዘብሽን ፈልገው ነው ደግሞም በጣም ክርስትናዋን ወደድኩላት አሁንም እመቤቴ አሁንም ትጥብቅሽ በርችልኝ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u Před měsícem +3

    የዛሬዋ ባለታሪክ እውነትም እግዚአብሔር መርጦሻል ለዚህነው እግዚአብሔር ከሞት ያተረፈሺ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜይስጥሺ እግዚአብሔር ታላቅነው በቀል የእግዚአብሔር ነው

  • @user-dn6jc6np8p
    @user-dn6jc6np8p Před měsícem +1

    ደግሜ ደግሜ አዳምጣታለሁ በዚህ ምድር እንዴት አይነት እህት ሚስት ብቻ አይደለችም አደንበቷ እርጋቷዋ በእምነት ፅናቷ ያላት እንዲ ያለ አመለካከት መሰጠት ምን አይነት መታደል ነው እግዚሄር ጤና ከእድሜ ይስጥሽ።

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 2 měsíci +69

    መጀመሪያም አልፈረድኩባትም ምክንያቱም ሚስትየውን ስትረዳ የልቧን ንፅህና አይቼ ነበር

    • @6s8f7d
      @6s8f7d Před měsícem

      Kezas esun seteredas min tesemash

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Před 2 měsíci +29

    በጣም የሚገርም ነው ያልተነካ ግልግል ያውቃል የመጀመሪያዋ ከነልጆቿ መከራን እየገፋች ትኖራለች አንጀቷ ተቃጥሏል ተደራቢዎች ግን አሁንም ማንነቱን እያወቁ ሊያቆሙ ከስተታቸው አልተማሩም የተበደለችው ስሜታዊ ብትሆን ከደረሰባት በደል የተነሳ ነው ሶስተኛዋ ግን ስህተቷን በስህተት ለመሸፈን ተዘጋጅታና ተረጋታ ቀረበች አሁንም ቢሆን እንዳለችው ቢሳካላት ወደ እርሷ ለመውሰድ ነው ዝግጅቷ እግዚአብሔር ላደረገላት ውለታ መክፈል ከፈለገች የበደላትን ሰው መልሳ ልትወስደው አታስብም በፊት ሳላውቅ ተሳሳትኩ አለች ካወቀችስ በጏላ መቼ አቆመች በማስታመም ሰበብ አብራ ለመሆን እቅድ አላት ከፈለገች መብቷ ነው ስህተትን በስህተት ለመሸፈን መሞከር ግን እግዚአብሄርን ማስቀየም ነው። እሷ ምንም አላጠፋሁም አትፍረዱብኝ አለች ያታለላትን ሰው ግን እግዚአብሔር የስራውን ሰጠው አለች ታድያ ይሄ ፍርድ አይደለም። ለማንኛውም ወንድ ትዳሬን ፈታሁ ካለ ልጆች ካሉት ለምን ብሎ መጠየቅና መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የታመመውንም ምሕረት ሰጥቶ ለትምህርት ያብቃው ቤተሰቦቹ ግን በጣም መጥፎዎች የጥቅም ሰዎች ናቸው ለእሱም አይጠቅሙትም።

    • @መናዊት
      @መናዊት Před měsícem

      ተባረኪ! እኔም ያንቺ ስሜት ነው ያለኝ!

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před měsícem +2

    መስዬ እውነት ነው መንፈሰ ጠንካራ ደግ አስተዋይ አንደበተ ብርቱ ጀግና እናት ነች ማነው ለባል ሚስት ብር የሚሰጥ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ አብረሀሙ ስሌሴዎች በቤትሽ በነረከት ይግቡ የፃድቃኔ ማርያም አሁንም ጤናሽን ይስጥሽ ግን እባካችሁ ሴቶች ከዝች ሴት ተማሩ እኔ ግን ባውቅሽ ደስ ባሉኝ በአካል ካንች ጥንካሬን እማራለሁ

  • @aniazi4911
    @aniazi4911 Před měsícem +3

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ታድለሽ እኔ ወንጌል ነው የተሰበኩት ብዙ ተምሬብሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከቅዱሳን አምላክ ለመንኩልሽ ተባረኪ አሜን።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      ስለማመንዘሮ ነው ወንጌሉ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 2 měsíci +41

    መሲ የኔ ቆንጆ ሰሞኑን የምታቀርቢያቸው ባለ ታሪኮች ልብን የሚነኩና ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před 2 měsíci +1

      ትክክል እኔምበጣምነውያሳዘነኝ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 měsíci +21

    መሲ በእውነት ኢትዮጵያ ስመጣ ይህችን መልካምና በእግዚአብሔር ፍቅር የወደቀች ሴትና አንቺን አግኝቼ እቅፍ ባደርጋችሁ ተመኘሁ፣ አንቺም ጥሩ ሰው ነሽ አቃለሁ የስዋ ደግሞ ሲያስቀና በእግዚአብሔር ፍቅር ያደረች❤❤❤

  • @user-nd9cd4ub5u
    @user-nd9cd4ub5u Před měsícem +2

    ስው ፈረደብኝ አትበይ እህቴ ፤ ጥፋቴ ምንድን ነው ብለሽ እራስሽን አታታልይ ። አንደ የምገምተው በስራ፣ በእድሜና "በመንፈሳዊ "ነገር ብዙ ነገር የተማርሽ ነሽ ፣ እግዚአብሔር አይምሮ ጤናማ ያደለሽ ። እንዴት እንደ18 አመት አፍላ ልጅ የአንድ ጎረምሳ ወሬ ያለምንም ማስረጃ ታምኛለሽ ማጣራት የሚባል ነገር እኮ አለ ብዙ ቀይ መብራቶች እያየሽ ነበር ለምን ዝም ብለሽ ነፍስሽንና ስጋሽን አሳደፍሽ አዋቂ ሴት ነሽ ምንም ያልጎደለብሽ የረከሰ የአደፈ ወራዳ ጎረምሳ ማቆለባበስ ነው ጥፋትሽ አምላክ ነገረሽ በሕልም ግን አልታዘዝሽም አግዚአብሔርን አሁን እንኳን ስራውን እየመሰከርሽ ጉዱን አውቀሽ እወደዋለሁ አልሽ ከዚህ ሌላ ጥፋት የለም

  • @tadessemengeshawolde8701
    @tadessemengeshawolde8701 Před 23 dny +1

    የእግዚአብሔር ሰው ሥለሆንሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Před 2 měsíci +23

    አቤት እርጋታና እምነት ሰምቼ አልጠገብ አልኳት አሁንም ጤናሸን ይስጥሽ ከአንቺ ብዙ ተማረኩ ወደውስጤ እንዳስብ አደረግሽኝ የሚፈርዱትን ተያቸው የኛ መለያ ሆኖአል ቀሪ ጊዜሽ የደስታ ይሁንልሽ ዘመንሽ ይባረክ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      ከወንድ ጋር እያመነዘረች በገንዘቦ ሰውን የምትገዛ ሮጊት😊

  • @hayathu270
    @hayathu270 Před 2 měsíci +209

    እንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ በምድረ ላይ ስቃዬን ያብዛባችሁ ያርብ

  • @BlackCell-bk9vk
    @BlackCell-bk9vk Před měsícem +2

    ድምጽዋ ትህትናዋ የዋህነትዋ ደስ ሲል

  • @hamelmalhailu9126
    @hamelmalhailu9126 Před měsícem +3

    አንች መልካም ሴት ነሽ ካንች ብዙ ትምርት ተምሬአለሁ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 2 měsíci +37

    እርጉዝ በህልም ሃሳብ ነው የምትጨነቅ ሴት ከበስተጀርባ እንዳለ ፈጣሪ እየነገረሽ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለው

  • @Firstmove01
    @Firstmove01 Před 2 měsíci +73

    የኔ እህት ምስራቅ ስሜታዊ ብትሆን የደረሰባት ክህደት ነው የመጀመሪያ ባልዋ የልጆችዋ አባት ስለሆነም ህፃናት ልጆች ይዛ ድህነትን ያህል እዳ ወድቆባት ነው አንቺ በተቃራኒው ሁለተኛ ትዳርሽ ነው እግዚአብሔር ባለፀግነትን አድሎሻል ያደጉ ልጆች አሉሽ ያንቺና የሌሎቹ እህቶች ጉዳት ሊነፃፀር እንክዋን አይችልም እርጋታሽ እና መልካም ልብሽን ይጠብቅልሽ ያስፈፅምሽ እያልኩ እንደ እህት የምልሽ ነገር ምንድን ነው ከዚህ ታሪክ ውጪ እንደ ሎጥ ሚስት ዞር ብለሽ እንክዋን ብታይ ጥፋቱ ከባድ ነው የሚሆንብሽ ለምን ያላደጉ ህፃናት ልጆች አሉት ይህ ሰው ድኖ ይምረጥ የፈለገውን የሚለው ሀሳብሽ ፍፁም ተገቢ አይደለም በሰብዐዊነት ላግዝ ካልሽ ደግሞ ቸግሮኛል ብላ አደባባይ የወጣችውን የልጆቹን እናት እርጂ። ይህ ሰው ፈፅሞ አይገባሽም እሱንም ለንሰሀ ያብቃው አንቺን ግን አደራ የምልሽ ያከበረሽ አምላክ ይህን ሁሉ ነገር በገሀድ አሳይቶሻል ይህ ሰው ያንቺ አልነበረም ሊሆንም አይችልም በፀሎት ተግተሽ ከአእምሮሽ እንዲጠፋ አድርጊ እንጂ ድኖ ቢመለስ እንክዋን እንደው አደራ አደራ ፈጣሪሽን ለዚህ ሰው ብለሽ እንዳታሳዝኚው

    • @hanazewdie
      @hanazewdie Před 2 měsíci +10

      ተባረኪ የልቤን ነው የፃፍሽልኝ i hope አንብባ ተግባራዊ እንደምታደርገው ምስራቅን ብትረዳት

    • @tiyobistazergaw8018
      @tiyobistazergaw8018 Před 2 měsíci +2

      ተባረኪ የልቤን አወራሽልኝ

    • @eyerusalemsamuel7677
      @eyerusalemsamuel7677 Před 2 měsíci +1

      እውነት በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ

    • @መናዊት
      @መናዊት Před měsícem +9

      የኔን ሀሳብ ስለተናገርሽ አመሰግንሻለሁ, እረጋ ብሎ ያወራ ሁሉ ንፁ አይደለም!! በሰው ላይ ልፈርድ ሳይሆን, ምስራቅ እኮ ምንም የላትም ከሷ ጋር አትነፃፀርም, በዛ ላይ እቺ ሴት ሚስት እያለው ካወቀች በሗላ እራሱ አልተወችውም!! ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! ተለሳልሶ ያወራ ሁሉ ልክ ነው ማለት አይደለም!!

    • @user-pf2it7jf3b
      @user-pf2it7jf3b Před měsícem +2

      ዝም ብላ ምላሳን በማር ለውሳ ታወራለች እፈሪ በአነጋገርሽ

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 Před měsícem +2

    ምን ያህል የታደልሽ ፈጣሪ የሚወድሽ በህልምሽ ሳይቀር ሚያሳይሽ ንፁ ሴትነሽ ባንቺ ዉስጥ ፈጣሪ እንዳስብ እንድፀልይ እረድተሽኛል አይዞሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያስደስትሽ🙏🙏🙏

  • @user-mg4up4qr4t
    @user-mg4up4qr4t Před měsícem +10

    This lady is not right to have a relationship with someone who is not legally divorced.

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d Před 2 měsíci +118

    እባካችሁ እሄነን ሰው ፎቶውላ አውጡልን ምክንያቱም ነገም ይደግመዋል ሌሎች እዲማሩበት በፈጣሪ ወገኖች

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 2 měsíci +3

      ሰውዬው ታሟል ፈጣሪ እየቀጣው ነው ባይሆንም እንኳን ህጉ አይፈቅድም

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před 2 měsíci +1

      በህግ ወንጀለኛ ነው ተብሎ ሳይረጋገጥ ፎቶ ማውጣት አይቻልም ለዛ መሰለኝ።

  • @Mx-zs1gp
    @Mx-zs1gp Před 2 měsíci +20

    በስመአም በሒወቴ እንዳቺ አይነት በፈጣሪ የታመነ አላየሁም ምን ያክል የታደልሽ ነሽ አንቺን ሠው ያስቀይማል አንቺን ሠው ይከዳል ፈጣሪ ያንቺን ግማሽ ልብ ይስጠኝ እውነት ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አይቀይረው ልብሽን❤❤❤

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 Před měsícem +3

    ስታወራ ደስ ስትል ትረካ ነው የመሰለኝ

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Před měsícem +1

    እርጋታሽ ትህትናሽ የሰው ያለሽ ክብር በዛላይ ትልቁ ነገር ደሞ እምነትሽ ያልሽ ነገር ድቅ ነው በጣም ነው የወዳድኩሽ ❤❤❤❤❤❤ ሰዉዮ ግን ፈጣሪ ይይለት

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn Před 2 měsíci +16

    የኔ እህት እስከአሁን ያረግሽው መልካም ነገር ይበቃሻል ከዚህ በኋላ እንዳታቀርቢው የልጆችሽን ማሳደግያ ጥርግ አርጎ ይከዳሻል ተጠንቀቂ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማ❤

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Před 2 měsíci +114

    ሚስቶች እና ልጆች እንዳሉት እያወቅሽ ለማሳከም የወሰንሽው በገንዘብሽ ገዝተሽ የራስሽ መልሰሽ ለማድረግ እንደሆነ በአንደበትሽ ተናግረሻል እንግድያው ምንድነው ጥፋቴ ላልሽው ጥፋትሽ ይህ ነው!!!!!! ከጥርጣሬ በላይ እግዚአብሔር ብዙ ነገር አጋልጦልሽ በልብሽ በደንብ እያወቅሽ መልሰሽ እዛው ደሞ እወደዋለው አልሽ ሆ በይ ከድሮ ባልሽ ታረቂና ልጆችሽን አሳድጊ። ለዚህ ያለሽን መራራት እንዴት ለልጆችሽ አባት አጣሽ??

    • @kiya9587
      @kiya9587 Před 2 měsíci +8

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 Před 2 měsíci +4

      ሸበላ ነው ልጁ አያድረስ❤❤❤❤

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 Před 2 měsíci

      @@zufnea2955😂😂😂😂

    • @NayanaTube
      @NayanaTube Před 2 měsíci +8

      የአንዳንድ ሰው አረዳድ ይገርማል ከንግግሯ መረዳት የቻልኩት መልካምነቷን ነው

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. Před 2 měsíci +4

      የልጆችዋ ኣባት ለማስቀናት ይሆን

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 Před měsícem +1

    በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የኔ ውድ ። የደረሰብሽ ብዙ ሆኖ ነገር ግን አስተሳሰብሽ ቅን ነው ። እውነትሽን ነው ። ሰው እንዲማር እንጂ እንዲታመም ሆኖ መቀጣት የለበትም ። ደግሞስ እኛ ማነን የምንቀጣው ? ሁሉን ለፈጣሪ ሰጥተሽ መተው ነው ። እሱ ፍርዱ ቢዘገይም መፍረዱ ግን አይቀርም ።
    ይሄ ሰው ከአንዴም ሁለቴ ተሳስቷል ። እግዚያአብሔር በአንደኛው ይማር ይሆናል ብሎ ቢተወው እሱ ግን ደገመው ። እግዚያአብሔር ደግሞ ፈረደ ። እሱ በእግዚያአብሔር እጅ ነው ያለው ።
    ኡፍፍፍፍፍፍ አንቺን ሰው ግን ወደድኩሽ። በቃ ሰው ሁሉ እንድንችል እንዲሆን ተመኘሁ ። እኔንም ጭምር።
    ከዚህ ነገር እራስሽን ማግለልሽ ጥሩ ነው ። ጤነኛ ትሆኛለሽ ። እግዚያአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ። እህቴ ብትሆኚ ተመኙሁ 😘

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r Před měsícem +1

    በጣም ግሩም እምነተ ጠንካራ ትህትና ፈርሀ እግዚአብሄር ያለሽ የመልካሞች መልካም ለሌሎች ትምህርት የምትሆኚ ነሽ የልብሽን ጥሩ መሻትን ይፈፅምልሽ አሱም እግዚአብሄር የማረው እሀቴ መልካም ልብ አለሽ ይሄ መታደል ነው ካንቼ ብዙ ተማርኩ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏❤️

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 Před 2 měsíci +27

    መሲ ታሪክ ሳይሆን ስብከት ነው ያሰማሽን በእውነት የእግዚአብሔርን ስራ የገለጠች ጀግና ናት በእውነት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እመብርሃን በምህረት እጇ ትዳብሳት ልብሽን እግዚአብሔር በምህረት ይጠግንልሽ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 měsíci +45

    እንዴት አይነት ጨዋና የበሰለች ሴት ናት እባካችሁ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 Před měsícem +1

    ወይ ጉድ ምን አይነት መፅሐፍ ነሺ ስው ብቻ አይደለሺም ት/ቤትም ነሺ ወርቅም ነሺ እንቁም ነሺ እድሜ ይስጥሺ ጥንካሬሺንና ደግነትሺን ለወለድሻቼው ለወገን ሁሉ አውርሺ እድሜ ይስጥሺ ተባረኪ ❤❤❤

  • @user-dn6jc6np8p
    @user-dn6jc6np8p Před měsícem

    መሲ ሁሌ የምታቀርቢው ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ይህሺ እህቴ ምን አይነት ድንቅ እህት ናት ልጆቿን ይባርክላት ንፁ ልብ

  • @sosimaru-fz6oe
    @sosimaru-fz6oe Před 2 měsíci +30

    በጣም ይገርማል ብዙ እንደዚ አይነት ታሪክ ስሰማ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ነው ሰው የሚያታልሉት ፈጣሪ ሆይ እረ ልቦና ሥጣቸው ሰው እንዴት እግዚአብሄርን አይፈራም ግን ከባድ ነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 měsíci +23

    ከሁሉም ግን ያሳዘነችኝ የመጀመሪያ ሚስቱ ነች እሱአንም ልጆቿንም እጅግ ነው የበደላቸው በቁማቸው የቀበራቸው እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው ::

    • @AnthonyGfdh
      @AnthonyGfdh Před měsícem

      Ehetea hulume alafi nawu Egzeazabehrene yamelamenawu endadaragalighe endanchi ayenate basementya sentene ementene Egzeazabehre beyadelaghie

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před měsícem +1

    ዋዉ እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ የኔ እመቤት ይሄ መመረጥ ነዉ እዉነት እዉነተኛ ታሪክ ነዉ መጽሀፍ መጻፍ አለበት ለካስ እዉነትን የሚከተል ሰዉ አለ🙏💕🙏💕

  • @millionhailemariam4984

    አቤት ትህትና ፣አቤት ቅንነት ፣ አቤት መልካምነት ... ይቺ የሰው ዘር ሳትሆን ልዩ ፍጥረት ናት ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምነው ሁላችንንም እንደዚች ሴት በምግባር የታነፀ ስብእና ብትሰጪኝ ?? እህቴ ምንም አልልም እመቤቴ ሂወትሽን ዘመንሽን ሁሉ ትባርክልሽ ።❤❤❤ በጣም ነው የቀናሁብሽ በምን ልግለፅሽ??? ቃላት አጠረኝ

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před 2 měsíci +80

    ለወንድ ብር እምሠጡሴቶች የስንት ሠውትዳር በጠበጣችሁ ሴቶች ልጅእንስራ እንጠክር እራሳችን እንቻል ግንብርአትስጡ።

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 Před 2 měsíci +5

      I agree! ሴትልጅ ገንዘብ ከሰጠች ወንዱ ፍቅሩ ይጠፋና በዉሸት እያስመሰለ ይቀጥላል

    • @dollshebeza8056
      @dollshebeza8056 Před 2 měsíci +1

      ትክክል

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 Před 2 měsíci

      Betam legend birr chirash malasbew new 😂

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 Před 2 měsíci

      Tekekel 😮

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 2 měsíci +25

    እህቴ መንፈሳዊነትሽ ደስ ይላል ንግግርሽ ጥሩ ነው አንቺ ጥፋት የለብሽም ይሄ እግዚአብሄርን የተዳፈረ ልጆቹን የካደ ሚስቱን የካደ ሰው እንዳጭበረበረሽ ከሰማሽ ቡሀላ ላሳክመዉና የራሱ ፈቃድ አለው የመረጠው ሰው ጋር አብሮ ይኑር ማለት አይከብድም ከስህተትሽ እንዴት አትማሪም እውነት መልካም ልብ ካለሽ እሱን ዉጪ ወስደሽ የምታሳክሚበትን መጠግያ ላጡት ልጆቹ ብሩን ስጪያቸው ከንግግርሽ አሳክመሺው ድኖ ተመልሶ አብሮሽ እንዲሆን ነው ይሄ እራስ ወዳድነት ነው ሚስቱን የገለፅሽበት መንገድ የልጅነት ባሉዋ ነው ከሱ በፊትም ቡሀላም የማታውቅ 15ሶስት ልጅ ወልዳ እንድትረጋጋ ጠብቀሽ ነበር ካንቺ ጋር 2 አመት አግብተሽ የፈታሽ ልጆች ያሉሽ እሱዋና አንቺ ስሜታችሁ እንዴት እኩል ይሆናል አንቺን የቀረበሽ ለብር ብሎ ነው። እሱዋ ግን መከራ ላይ ናት መከዳት ልጆቹዋ መበተናቸው የገቢ ምንጭ የላትም የቤት እመቤት አድርጎ ነው ያኖራት አለማበዱዋም ምን ታርግ

    • @abenetbekalu4084
      @abenetbekalu4084 Před 2 měsíci +2

      እግዚአብሔር በሚያውቀው እኔ አሁን ነፃ ነኝ ፍቅርም ጥላቻም የሌለኝ በታሪክ ወደህይወቴ ዳግመኛ አላስበውም ግን የምትወጂው የነበረ ሰው በቅስበት ተበላሽቶ ብታይ መዳኑን ትፈልጊያለሽ በቃ ይሄው ነው እህቴ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 2 měsíci

      @@abenetbekalu4084ጥሩ ልብ ነው ያለሽ እኔስ የስራውን ሰጠው እሰይ እያልኩ ነበር በእውነት ነው የምልሽ በጣም ነው የተናደድኩት በዚህ ሰው ድርጊት የከተማ ልጅ እንደዚህ አይነት እርካሽ ነገር ድፋረቱ የገረመኝ ደሞ አንቺንም ሚስቱንም ቤተክርስቲያን እየወሰደ ማህላው ለቅሶው ብዙ ሀጥያት ዉስጥ ያሉ ሰዎች እኔ እማቀው ደፋረው ቤተክርስቲያን ግቢ እንኩዋን አይገቡም ከአጥር ዉጪ በርቀት ይሳለማሉ አምላክን ከመፋራት የዚህ ይገርማል

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h Před měsícem +1

      ቢመርጥስ ድጋሚ ማን ይቀበለዋል ብላ ነው ምስራቅ አንድሆን ቆፍጣና ናት አትቀበለው ም : አስተዋይ ነሽ አኔም ሰምቼ ግን አላስታዋ ልኩትም 🤔

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h Před měsícem

      ​@@abenetbekalu4084ወደመረጠው የሂድ ስትይ ራስሽን ም አስገብተሽ ነው ከምርጫ ው አንድዛ የመስላል ለዛ ነው

    • @user-ow5xy6mx7t
      @user-ow5xy6mx7t Před měsícem

      @@abenetbekalu4084አይ አንቺ ያዉ ብር እንዳለሽ እና በዉለታም ስለአሰርሽዉ አንቺ እንደምትመረጪ እርግጠኛ ነሽ ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ እሱ ቤተሰቡ እና አንቺ ባለሀብቷ በሀብትሽ ወንድ ከምትገዢ የዘላለም ቤትሽን ገንቢ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před 13 dny +1

    ምድረዊ ሕይወት እንደዚህ ነው ሰው ወደራሱ ሳይመለከት በሰው ላይ መፍረድ ይወዳል ይሁንና ሰውዬው በጣም የተካነ ደፋር እብድ ነው የዝህች ሶስተኛ ሚስት ነገር ግን በጣም ይገርማል ከልብ ሰብ የሆነች ሰው ናት ጠንካራና መንፈሳዊ በአምላኳ የተደገፈች ሰው ናት ከሁሉም ነገር በላይ ፍቅር ይበለጣል ጥሩ አፍቃሪ ናት ፈጣሪ አምላክ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይስጥሽ ጥሩ ትምህርት ሰተሽናል ከሁሉ ነገሯ መንፈሳዊ ህይወቷ ያስቀናል ተባረኪ እህቴ መልካምነትሽን ግን መቼም እንዳታጪው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ተይው እሱም የእግዚአብሔር ፍጡር ነውና ህመሙ ሊመልሰው ሊያስተምረው ይሁን እንጂ ላንቺ ወይም ለሶስታቹ ብሎ እንዳደረገው አትቁጠሪ ስህተት ነው እህቴ በርቺ

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před měsícem +2

    ጎበዝ እግዚአብሔር ሰዉ አድርጎ የፈጠረሽ ነሽ መልካምነትሽ ትክክል ነዉፈተና ማንም ይፈተናል ያፀናሽ አምላክ እዉነትን የተመረኮዘ መንገድ ስለሄድሽ አስመለጠሽ አይዞሽ ያመንሽዉ ጊታ አወጣሽ እግዚአብሔር በኸይወትሽ ሁሉ ይጠብቅሽ እህቴ ትክክል ነዉ ያረግሽዉ።

  • @lemlemfeys9337
    @lemlemfeys9337 Před 2 měsíci +35

    ለንሰሀ ጊዜ ይስጠው የሚገርም ታሪክ ነው

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 2 měsíci +16

    በእውነት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ምህረትን ያብዛልሽ አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ምህረቱን ያብዛላቸው በዚህ ታሪክ ታመምኩ የስንቱንቤት አስለቀሳችሁ ሞት አይቀር ሰው እናት እህት ያለው ሰው እንዴት በዚህ ልክ በሴት ይጫወታል እባካችሁ የስውምስል ዲያቢሎስ ነው ፎቶውን ልቀቁ ሊላም ሴት ይመጣል አንቺ በቀሪው ዘመንሽን ተደስተሽ ኑሪ ጉልቻ ቢቀይሩት ምንም ያውነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @teshomeashagere454
    @teshomeashagere454 Před měsícem +1

    የምትገርሚ ፍጡር ነሽ የረጋ አደበትሽ ብስለትሽ እሩሩህነትሽ ሁሉም ነገረሽ የሚገርም ነው ፈጣሪ አሁንም ጤናሽን እድሜውን ይስጥሽ ዘርሽ ይብዛ አደበተሽ ግን የሚገርም የሚደንቅ ነው

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ የሁላችንም ቤት በዚ አይነት ነው ያለፍነው አቺ ጠካራ ሴት ነሽ