ቤቴን በግፍ የቀማኝ ባለ ሀብት መከራዬን አሳይቶኝ ሄደ::ለ10 አመት በሞተው ባሌ መንፈስ ኖርኩ! ባለ ታሪክ አናትነሽ ታምሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • እንዲህ ያለ ታሪክ በየጓዳው መስማት ግድ እየሆነብን መጣ እንዴ!

Komentáře • 39

  • @SostSmint-qw4gx
    @SostSmint-qw4gx Před 13 dny +11

    ገኒየ ቆንጆ ሴት ምርጥ እናት ! ኣምላክ በሞገስ የጠራሽ ሴት ነሽ! ቦታሽ ላይ ነው ያለሽው! ኣብዝቶ ይባርክሽ! ይህ ፕሮግራም ልትገምችው ከምትችይው በላይ ባለታርኮቹ እየታደግሽ ነው ሌላ ሰው ያፅናናል!, የህይወት እውነታ በማጋለጥ ያነቃል, ብቻ ኣደራሽን ቀለል እንዳይልብሽ በደንብ ስርበት በጣም ማደንቅሽ ማከብርሽ ወገንሽ ነኝ! ስለ ሴት ዓቅም በጣም ነው ምዘምረውና ምሳሌ ከማረጋቸው ኣንዷ ነሽ! የድንግል ልጅ ፀጋሽ ያብዛው!!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 9 dny +2

    የዝች እናት ታሪክ? ብዙ ነገር ያስተምራል:: የሀገራችን የፖለቲካ እና የዘረኝነት ውጤት ስንቱን ቤተሰብ እንደበተነ እንዳፈናቀለ መረዳት ይችላል:: በመቀጠል ሴቶች ባልም ቢኖር? ሀብታም ቢሆንም የራስ ገቢ( ስራ) ከሌለ? በመጨረሻ ችግር ላይ መውደቅ ይመጣል:: ገንዬም ያስተላለፍሽው መልእክት ትክክል ነው:: ይቺ እህት እራስዋን ማጠንከር አለባት:: ልጆችዋም እያደጉላት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾ገንዬ ተባረኪ ከነልጆችሽ::

  • @teshomeashagere454
    @teshomeashagere454 Před 13 dny +7

    አይ ፈጣሪ ይህን የመከራ የሰቆቃ የጭካኔ ዘመን አሣልፍልን ድሮ አንድ ቤተሠብ ሲቸገር ጎረቤት ይደርስ ነበር ዛሬሀገሪቱ ያበቀለቻቸው የዘር ፖለቲከኞች በሀገሪቱ ማሀትአመጡብን ፈጣሪ አረበቃ በለን ፍጡርህ በመከራ ባዘነ

  • @Jvj601
    @Jvj601 Před 13 dny +32

    ክብር ለድሮ እናቶቻችን !!! ቅጠልና ቆሎ ሸጠው ላሳደጉን፡ አንድቀን ቸገረን ብለው ፊታቸውን ሳያጠቁሩ ሁሌ ቤታቸውን በቂጣ አመትባል አስመስለው ለሚስቁ እናቶች ረጅም እድሜ ይስጥልን አሚን ።

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 13 dny +3

      እውነት ነው👌 አሜን❤🙏❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 13 dny +2

      አሜን አሜን

    • @user-rx9qv2vx7m
      @user-rx9qv2vx7m Před 10 dny +1

      አሜን በህይወት ላሉት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደ እኔ እናት ለፍታ አሳድጋበማረፊያዋ ወደ አምላክዋ ለሄደች እናት ነፍስ ይማር ❤

    • @tatiworku4149
      @tatiworku4149 Před 8 dny

      @@Helenabebe-fu5sl😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @hadgaabebe7257
      @hadgaabebe7257 Před 4 dny

      ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před 13 dny +4

    ስናማርር ከእኛ በላይ የተቸገረ እንዳለ እያሰብን፡፡ታሞ አስታማሚ ያጣ እስር ቤት ያሉም ስላሉ

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Před 13 dny +4

    የደም መርጋት ሊሆን ይችላል blood clot ልብ እና ጭንቅላት ላይ ከሆነ ወዲያውኑ ሊገድል ይችላል አይዞሽ እህቴነገ ሌላ ቀን ነው ቀናነትሽን ያየ እግዚአብሔር አይተውሽም

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 4 dny

    ህይወት በጣም ከባድና ውስብስብ ናት እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ የሰውን ክፋት ሁሉ አየሽ ግን እግዚአብሔር ደገፈሽ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    አይ እናት ኡፍፍፍ ክብር ለናቶቻችን አባቴ በልጅነቴ ሞቶ እናቴ ናት ያሳደገችኚ😢 ስለሷ ሳሰብ እባ ይተናነቀኛል

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 Před 3 dny

    የኔ እናት እውይዞሽ እነሱንም እደየስራቸው ይሰጣቸዋል😢❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 10 dny +1

    አይዞሽ እህቴ አንች ምርጥ እናት ነሽ አይዞሽ ታሪክ ይለወጣል ገኒ እናመሰግናለን የተጨነቁ ሰወችን ጆሮሽን ስለምትሰጭ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 13 dny +2

    ህፃንዋ ልጄ አባቴ ደፈርን ያለች ለምን ፎትዋ ተሽፍኖ ቪዲዮ አልትውሽም

  • @user-si3zy9rl9t
    @user-si3zy9rl9t Před 13 dny +3

    ገንየ ትክክል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 13 dny +2

    ሁላችንን አፈር ቀማሽ ነኝ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před 13 dny +1

    Geni, you look good 😊

  • @hawiyeeysus941
    @hawiyeeysus941 Před 6 dny

    ይገርማል ሀያትሽ ስታርፍ አታውቂም አልቀበርሻትም ግን ለችግርሽ ፈለግሻት ያሳዝናል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 4 dny

      የቸገረው ብዙ ያስባል ሰው ላን ባንፈርድ ጥሩ ነው

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Před 12 dny +1

    Alchilim atebeye hulum geze eysetmare new besew lay memekat ayasefelegim berchina nuri zare hulum chigir lay new lemesematem akem yelewem berchi

  • @emu3288
    @emu3288 Před 13 dny +2

    Do people get psychological help or they come just to tell their story ?

  • @ef6079
    @ef6079 Před 12 dny +4

    በብልፅግና ዘመንኮ ቤቱ ያልተነጠቀ ያላለቀሰች እናት የለችም ብልፅግና ግለሰብን ይዘርፍል ግዜ ይመጣል ይመልሱዋታል ያለቀሰ ይስቃል ግድ

  • @romanworkgebremariam2017

    Genye wenet new.Hulun lemdesh kalhone yaschegral tekat yesemashal wend Saylor kedemesh ketezegajesh gen bezu atgojm.

  • @sear6884
    @sear6884 Před 13 dny

    Like adergu enji ye geniyen youtube ❤

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @genetadefres7204
    @genetadefres7204 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tegstm
    @Tegstm Před 13 dny +5

    Hiii

  • @shersher-nu5ny
    @shersher-nu5ny Před 10 dny

    እህቴወደእመቤቴብትሄጀበሶመፍቴታገኝለሸወደሶከሄደጀተበርክከሸፀልይ

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Před dnem

      ትርጉም እባካችሁ አማርኛ ፊደልከተጠቀማችሁ እባካችሁ አማርኛ ጻፉ

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc Před 13 dny +1

    ስንት ጅል አለ ባካችሁ።

  • @SewShekla
    @SewShekla Před 13 dny +2

    ❤❤❤❤❤

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Před 13 dny +1

      ፈርሀ አዝግሔር የባረካትን ሀገር በዘር ፖለቲካ በክላችህ የዝችን ሀገር ህዝብ ለመከራ ለስቃይ ለስደት የዳረጋችህ የዘር የጎሣ ፖለቲከኞች ፈጣሪ ይፍረድባችህ ዘር ማዘሮቻችህ ጥቁር ውሻ ይውለዱ!!!