ነብይት ሰላም ክፍል ሁለት ||በጌይ መንፈስ|| የሚያገለግሉት ||ነብያትና ዘማሪያን|| ታውቀዋል ዘመኑ እጅግ ከፍቷል ||ቤተክርስቲያን|| ተደፍራለች||ምን ጉድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2022
  • DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI
  • Zábava

Komentáře • 998

  • @ViperEditsForYou
    @ViperEditsForYou Před 2 lety +58

    እንዳንቺ አይነት የፅድቅ አገልጋይ ያብዛልን እህቴ
    እንደንዚህ ካልሆነ መቼም የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ከባድ ነው !! እግዚአብሔር የፅድቅ አምላክ ነውና!!

  • @tamiratbinchamo1854
    @tamiratbinchamo1854 Před 2 lety +82

    ይህችን ነቢይ አትንኩ ከስተቶቸችን እንመለስ እንጂ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን።

    • @yoditgirma3704
      @yoditgirma3704 Před 2 lety +1

      ምንድነው እንደዚች አይነቱ ሚበዛልን እስቲ አስረዱኝ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety +3

      @@yoditgirma3704
      እህቴ ሆይ ይብዙልን እንጂ!!!
      እሷን አፍ ለማዘጋትና የእግዚአብሔር ሥራ እንዳይሰራ ለማድረግ ዱርዬዎች ስለበዙ ነው ጉዳቸው እንዳይገለጥ እየተመካከሩ በዚህ ሚዲያ ያቀረቧት:::
      ሲጀመር እኮ ልጅቷ የማንንም ስም አላነሳችም::: "ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም" እንደሚባለው ዓይነት ነው:::

    • @yoditgirma3704
      @yoditgirma3704 Před 2 lety

      ሲጀመር ማንኛውም ሀጢያት ያ ሰው ሳይሆን እላዩ ለይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ሚሰራው እሷ እኮ ሰው ለማዋረድ ከጋልጣችዋለው አዋርዳችዋለው እያለች ነው ሲቀጥል ብዙ ነቢያቶች ተገለጠልን ይላሉ መገለጥ ከክፉም አለ ከእግዚአብሄር መንፈስ ብቻ አይደለም

    • @yoditgirma3704
      @yoditgirma3704 Před 2 lety

      በዛ ላይ ደሞ እሷ ፍፁም ናት ወይ ምናልባት ዝሙት አትፈፅም ይሆናል ሌላ ሀጥያትስ ሰርታ አታቅም ፍፁም ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety

      @@yoditgirma3704
      በአደባባይ መግለጧ እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው ምክንያቱም ሐዋርያው ዻውሎስ
      በ1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 5 ቁጥር 1፤ እና 2
      ላይ እንዲህ ብሏል::
      👇🏾
      1/ በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና።
      2/ እናንተም ታብያችኋል፤ ይልቅስ እንድታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ሥራ የሠራው ከመካከላችሁ ይወገድ።
      **************************************
      በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነው አይሻርም አይሻሻልም:::
      "የአባቱን ሚስት" ሲል የእንጀራ እናቱን ያገባ ማለቱ አይደለም? ይሄ የተፃፈው እኮ ለትምህርታችን ይሆን ዘንድ ነው:::
      እንዲያውም እሱ "ከመካከላችሁ ይወገድ" ብሏል:: ስለዚህ በልጅቷ ላይ እንዲህና እንዲያ ከምንል ቃሉን አምነን ብንከተል ይገባናል:::

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety +21

    ነብይት ሰላም እግዚአብሔር በእውነት አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሸ አሜን

  • @akmelmohammedofficial
    @akmelmohammedofficial Před 2 lety +15

    እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ፓ/ር ሶፍ ይህቺን ድንቅ እህት ስላቀረብክልን ተባርካቿል!!!

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před 2 lety +25

    ጌታ ትዉልዱ እንዳይጠፋ ዛሬም ሰው ስላለዉ ስሙ ይባረክጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ያስፋሽ።

    • @fikaduyohannes2390
      @fikaduyohannes2390 Před 2 lety +1

      Wendemachen God abzeto yebarekeh betam newedhalen I'm Eritrean

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Před 2 lety +75

    እንዳንቺ ያሉ ሴቶችን ያብዛልን! ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ::

  • @bubutesfu8347
    @bubutesfu8347 Před 2 lety +15

    እኔ ቅዱስ እንደሆንኩ ቅዱሳን ሁኑ ይላል ይህ ቃል ዘመን ተሻርጋሬ ቃል ነው ።ለቅዱሳን ይህ ቃል እውነት ነው መርሀችን ነው ጌታ ።

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 2 lety +97

    ልጅቷ ስትታይ እና ስታወራ እራሱ በትክክል እግዚአብሔር የቀባት ነች።እግዚአብሔር ይርዳሽ ጸጋውን ምህረቱን ያብዛልሽ እህቴ።።አራት ነጥብ።።

    • @hanatariku5739
      @hanatariku5739 Před 2 lety +1

      እውነት ነው ፅጋ ያላት እህት ናት ብዙ እጭበርባሪ የበዛበት ዘመን ነን

    • @iwutbortocan3567
      @iwutbortocan3567 Před 2 lety

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤺🚶‍♀️🏌️‍♂️

    • @user-bp5qg8em3o
      @user-bp5qg8em3o Před 2 lety

      ዘይቱን የገዛህላት አንተ ነህ ? ምድረ ጅል በሌለ ዘይት አሹፉ

    • @Godisgood-yd7xv
      @Godisgood-yd7xv Před 5 měsíci

      💯

    • @zinabu-ly9ej
      @zinabu-ly9ej Před 4 měsíci

      ጌታ ሀሰተኛ ነብይን አጠፋለሁ አለን?የነሱ ጊዜነው እኛስ ምን እናድርግ ማንን እከተል? ማውራት ካለብሽ ስለእውነታው ብቻ ንገሪን

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 Před 2 lety +25

    She looks brave in His Grace. Be Strong, Keep Going!

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 2 lety +18

    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።
    ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Před 2 lety +31

    ከተናገርሽው ሁሉ ልቤ የገባው የኔ ደስታ የትውልድ መዳን ነው ያልሽው ነው

  • @amina.0011
    @amina.0011 Před 2 lety +17

    በረች እህት የኛ ሰዎች እንድህ በእውነት እግዚአብሔርን በቅድስና ማገልገል የማይፈልጉ ብዙ ናቸው አንቺ ግን በደፍት መሄድ ይሁንልሽ እኔም ደጋፍሽ ነኝ ❤

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 2 lety +27

    የተናገርሽው በሙሉ አንዱም ውሸት የለውም ደግሞ የጌታ መንፈስ እንደሚያናግርሽ ያስታውቃል በርቺ

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 Před 2 lety +41

    She is absolutely right! Even this was supposed to be Preached by church elders or those people Preach true gospel!

  • @ErebkanAnchamo
    @ErebkanAnchamo Před 2 měsíci +1

    ነቡይት ሰላም ጀግና ነሸ የኢየሱስ
    ልጅ በርቺ የጌታ መንፈስ ካንቺጋር ነው እንደ አንቺ ጀግና በምድር ላይ ይብዙ የሚከሱሽ አይችሉሽም ጌታ ካንቺጋ ነው ❤❤❤❤❤

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 Před 2 lety +19

    100 በ 100 እውነት ነዉ የተናገረች እቺ ልጅ 👌

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +18

    2ኛ ተሰሎንቄ 3
    6፤ ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸⛪️⏰

    • @alazarabera1949
      @alazarabera1949 Před 2 lety +1

      ለሁሉም እግዚአብሔር ጊዜ አለዉ ያ ጊዜ ደግሞ አሁን የምመለስም ፈጥኖ ይመለሳል የምፋም ፈጥኖ ይጠፋል አሁን ያለዉ አገልግሎት አብዛኛዉ የተበጠረ አመድንና የጤፍ ዱቄትን የመለየት ያክል ከባድ ነዉ። ጌታ ግን በደጅ ነዉ።

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 lety +5

    እዉነት ነዉ የገዛ ባሌ አገልጋይ ነዉ ከወንድም ከሴት እኩል ይሄዳል በተለፎን ራቆቱ ለሴቶዋቸ ያሳያል ለበተክርስታ ይህንን ብናገር ማንም አላመኑኝም ብመክረዉ አልሰማ አለኝ ከገባዉበት መዉጣት አልፈልግም አለ:: በየአመት አደስ አበበ ዉሰጥ በቀን 5ሴትኛ አደር በቀን ያወጣል መኃድንያት እተጠመ ,ያገር ያለ::አንድ በሉ የተቀባቸዉ ሲነግራቸዉ እንደ እብድ ቆጦሩኝ እህቴ የሚትለዉ እዉነት ነዉ ጠባብ ሱሪ የሚለብሰ የጌ አባላት ናቸዉ አገራቸን ለእዉነት የተጠሩት ሰንደን ከገለባ ለዩ አገልጋዩቸ ገጸጸዉ በቆሽሽ ቤት ላይ የተቀደሰዉን የጌታ ቃል አትዝሩ ዛሬ እንደእሷ ግልጸ የሚናገር ጠፈ::

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 2 lety

      እርግጠኛ ነሽ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ ከኔ ጋ. ምናልባት የጴንጤ እምነትን ለማቆሸሽ እንዳይሆን አነጋገርሽ

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 2 lety +92

    በጣም እንወድሻለን!!! ስለ ቅዱስ ጌታ ቅድስናን በግልጥ ስለምትገልጪ በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ!!!

    • @abrihamabera9166
      @abrihamabera9166 Před 2 lety

      ENEE YE NABIAT ALAQA NEGN
      BEERA YEMITATUT SEX YEMADARGU SELAM &DIVINE SHOW TRUE

  • @meazazawede3646
    @meazazawede3646 Před 2 lety +36

    እህቴ አንወድሻለን የተናገርሽው አውነት ነው 100% በዚህ ልምምድ ውጥ ያሉ ናቸው ይሄ የማይካድ ሀቅ ነው ደግሞ በአይናችን እያየን ነው ጌታ ለምድራችን አንቺን በማስነሣቱ እግዚአብሔር ይመሥገን ጌታ ቤቱን ያጠራል እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን ምንም እንዳፈሪ ያስነሣሽ ጌታ ታማኝ ነው አይጥልሽም በርቺ ዘመንሽ ይባረክ!

  • @mommy2087
    @mommy2087 Před 2 lety +15

    ሰላም፣ በርቺ፣ ጌታ ጥበብን፣ ማስተዋልን፣ ፍቅርን፣ ትእግስትን፣ ማስተዋልን ፣ ስጠኝ ፣ በዚህ ትውልድ መሃል ሳገለግል፣ በቃልህ መሰረት በትእግስትና በፍቅር እንዳገለግል እርዳኝ ብለሽ ሁልጊዜ ፀልዪ ፣ ቃሉን ዘወትር በማስተዋል አንብቢ፣ ዘካ.4፣ 1--10, አስተውዪው፣ በርቺ፣ ነገር ግን ፀጋሽ እንዲያድግ፣ በፀጋህ አሳድገኝ፣ መን/ቅዱስ ሆይ ምከረኝ፣ አስተምረኝ፣ ምራኝ፣ በዚህ ትውልድ መሃል ስመላለስ አስተዋይና ጥበበኛ አድርገኝ ብለሽ በጣም ጸልይ፣ እማማ ነኝ።

  • @mellyBooks
    @mellyBooks Před 2 lety +17

    በአለባበስ ደረጃ ያነሳችው በጣም ተመችቶኛል። አጉል አለምን መስለው ቤተክርስትያን የሚመጡ ሰዎች ሰልችተውናል። እውነት ነው የኤልዛቤል መንፈስ ውጤት ነው። ወንዶቹ ለምን ራሳቸውን አይቆጣጠሩም የሚሉ የክርስትያን ፌሚኒስቶች እፈሩ ወደ እግዛብሄር ቃልም ተመለሱ።

  • @frankatord8013
    @frankatord8013 Před 2 lety +2

    በጣም የገረመኝ አንዳንድ የሶፎንያስ ጥያቄዎች ሀሰተኛ ነብያቶች የሰጡት ነው ሚመስለው በርቺ እንደማለት ከእንግዲህ ስም አትጥሪ ከደረሰብሽ ዛቻ አንፃር ሊገሉሽ ይችላል የነሱ መልዕክተኛ ነው ሚመስለው

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 Před 2 lety +44

    Truly speaking a little truth and much gossip doesn't save others' life. Positively with truth and Love can change the world. God is Love.

    • @sirgut1640
      @sirgut1640 Před 2 lety +5

      I don't see any gossip- you can't hide the truth. It is time to listen the truth/ pure Gospel and repent than pointing fingers. Jesus is coming soon let all us watch our way.

    • @ruhamayechristosyegeta3915
      @ruhamayechristosyegeta3915 Před 2 lety +4

      She speak the truth I agreed with her

    • @henoknok9397
      @henoknok9397 Před 2 lety +2

      @@ruhamayechristosyegeta3915 lezi leba erasu mekrebsh yemigerm new

    • @saras3675
      @saras3675 Před 2 lety

      @@sirgut1640 አሸገሸሸሸገሸገሸሸገሸገገሸገገሸገገሸገሸሸሸገሸገሸሸ፳ገገሸሸሸገገሸሸገገሸሸገገሸገገገሸሸገገገገገሸሸገሸገሸሸገሸገሸገገሸሸገገሸገሸሸገ፳ገገገገገገሸገገሸገሸገገሸገሸሸገገሸ፳ሸገሸገገሸገሸገገሸገሸሸገገሸሸሸገገሸገገሸሸሸገገገሸገሸገሸሸገሸገሸገሸሸገሸሸገሸገሸሸገገሸገገሸሸገገሸገገሸሸገገሸገገሸገገሸሸገገገሸሸገገሸሸሸሸገሸሸሸገገሸሸገሸገሸገሸገገሸገሸሸገሸገገሸገገሸሸገገገገሸገሸገሸሸሸገሸሸገሸገሸገገገሸገገገሸሸገገሸሸሸሸሸገገገሸገሸሸገገሸሸገሸገሸሸገገሸገሸሸገሸሸገሸሸገሸገሸገሸገገገሸገገሸሸገገሸገሸሸገሸገገሸገገሸሸገሸገሸሸገገሸሸሸገገሸገገሸሸሸገገሸገሸሸሸሸሸገገሸገሸገገገሸሸሸሸገሸገገሸሸሸሸሸሸገገሸ፳ሸገሸገሸሸገሸሸሸገገሸሸገሸገገሸሸሸ፳፳ገሸሸገሸሸገሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸገሸሸገሸሸገገሸገገገሸገሸሸገሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገገሸሸሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸሸገሸሸገሸገሸገሸሸሸገሸሸሸሸገገሸሸገሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸገሸሸገሸሸገሸሸሸሸሸሸገሸገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸሸገሸገሸሸሸሸሸገገሸሸሸሸገገሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸገገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸሸገሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸገገገሸሸሸሸገገገሸገሸሸሸሸገገሸገሸሸሸገሸገሸገሸሸሸገገሸገሸገገገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸገ፳ሸ፳ሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸገሸሸሸሸገገሸሸሸሸገሸገሸገሸሸሸገሸሸሸገሸገሸገሸሸሸሸሸሸገገሸሸሸሸገገገሸገሸሸ፳ገሸሸሸገሸገሸሸሸሸገገሸገሸሸሸሸሸሸሸገሸገሸገሸገሸሸሸሸሸሸገገሸገገሸሸሸሸገገሸሸሸሸገገሸገሸሸገሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸገሸሸሸገሸሸገገሸሸገሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸሸገገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸገሸሸገገገሸገሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገገገሸሸሸገገሸሸሸሸሸሸገሸሸገሸገሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸገገሸገሸገሸሸሸሸገሸሸሸሸገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸገሸ፳ሸገሸሸገሸገሸሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸሸሸሸገሸሸገገሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸገሸሸሸገሸሸገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገገገሸገሸገሸሸሸሸገሸሸገገሸሸገገሸ፳ሸሸሸሸሸሸሸሸገገገሸገሸሸሸሸ፳ገሸገሸሸሸሸሸገሸገሸሸሸገገሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸገገገገገገሸሸገገሸገሸገሸሸገሸሸሸሸሸሸገገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸገሸሸሸሸገገሸገገሸገገገሸሸሸሸገገሸገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸገሸሸገሸሸሸሸገሸገገገሸሸሸሸሸሸሸገሸሸገሸገሸሸገገሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸገሸሸገገሸገገገገገሸሸገገ፳ሸሸሸገገገሸሸገሸሸሸሸሸገገሸሸገገገሸገሸገገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸሸሸሸገገሸገሸሸገሸገገሸገሸሸሸገሸገ፳፳ገገሸሸገገገሸሸሸሸገሸሸገሸሸገሸገገገሸሸሸገገገሸ፳ገሸገሸሸሸሸገሸሸሸሸሸገሸሸሸሸሸሸሸ፳ገሸሸገገሸገሸሸገገሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸገገገገሸሸሸገሸገሸሸሸገገሸሸሸሸሸሸሸገገሸሸሸገሸሸገሸገሸሸሸገሸገሸገሸሸሸሸሸ፳ሸገሸሸሸገ፳ሸገሸገሸገሸሸገሸሸሸሸሸሸሸሸገገሸሸሸገገሸሸሸሸገገሸሸሸሸሸሸሸሸገገሸሸገሸገሸሸገሸሸገሸሸገሸሸገሸገሸ

    • @mesfinteferi4361
      @mesfinteferi4361 Před 2 lety

      Nothing is hidden fromGod.

  • @user-ji1ir6je2i
    @user-ji1ir6je2i Před 2 lety +15

    ❝የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።❞
    -1ኛ ተሰሎንቄ 5: 23
    ❝የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።❞
    -1ኛ ተሰሎንቄ 5: 23
    ❝የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።❞
    -1ኛ ተሰሎንቄ 5: 23 ..................

  • @JesusisthechristsonofGodandGod

    ጅግና ጎበዝ ንስኪ ብርክቲ ኢኪ እ/ግ ምሳኪ እዩ መንፈስ ኣምላክ ኣብ ልዕሊኪ እዩ 🙏🙏🙏

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 2 lety +50

    ወይ ዘንድሮ 🤔🤔 ጆሮአችን ስንቱን ነገር ሰማ ? አባቶች ዋጋ የከፈሉበት ወንጌል እና ክርስትና በዚህ ትውልድ እንዲህ ርካሽ ሆኖ ሲገኝ ያስፈራል :: ጌታ ይድረስልን ::

    • @sebetacitydiasporacommunit3610
      @sebetacitydiasporacommunit3610 Před 2 lety +4

      ምን ማለትህ ነው እፕባቶቻችን ዋጋ የከፈሉበት ወንጌል በቅድስና ልንግልጥ እንጂ በተደብስበሰ ማንነት ስላለሆነ ጌታ ያስነሳት ናት ፓስተር ሶፊ ድግሞ ለሌሎች ሌቦች አማላጅ የሆንክ ነው የሚመስለው ከእግዚአብሔር ጋር ብትወግን ይሻልሐል አንቺ ግን በርቺ

    • @amina.0011
      @amina.0011 Před 2 lety

      አሜን

    • @kassaa.d8650
      @kassaa.d8650 Před 2 lety

      እህቴ ጌታ ዘመንሽ ይበርክሽ በጠም ነዉ ደስ የለን ስላ አለበበስ ስትናጋር ሁሌም ጥየቄ የድርብን ነበረ አብሶ ዘመርየን አዉን ስጋዊና መንፈሰዊን መለየት አቅቶናል

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን። አጸያፊ ነገር ስለአንዳንድ አገልጋዮች እየሰማን መሮን ነበረ። ሶፊ God bless you. ጨርሼ የሰማሁት ቪድዮ ሁለቱንም የነቢይት ሰላምንና የሱራፌል ደምሴን ነው። በዚሁ አጋጣሚ ሶፊ የቅድስናና የጽድቅ ስብከቶች እየተሰሙ አይደለም። ሰባኪዎችም ብርና ጋርድ ባላቸው አገልጋዮች እየተሰወሩ እየጠፉ ነው። እንደነ ሰላም ያሉትን ስንሰማ የቅድስና ትምህርቶችን የሚያመጡትን ስንሰማ እንደገና እንጠነክራለን። ሌሎችም ካሉ እንስማ። ዱቄታሞችንም አቅርብና እንገመግማለን። ህዝቡ እየነቃም ነው

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Před 2 lety +3

    ተመስገን ተመለሱ የሚሉ አገልጋዮች በመነሳተቸው ደስ ብሎኛል ተመለሱ ስንባል ራሳችንን አይተን መመለስ ባለብን ጉዳይ ላይ መመለስ እንጂ ማንገራጠጡ አይጠቅምም እህታችን ነብይት ሰላምም መመከር መገሰፅሽን ቀጥይ አደራ የምልሽ ግን በፍቅር ለማቅናት ለመመለስ ይሁን በርች ተባረኪ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +32

    2ኛ ቆሮንቶስ 7
    1፤ እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።

  • @user-jl2vd2oh2q
    @user-jl2vd2oh2q Před 2 měsíci +1

    እግ/ር ይባርክሽ ጌታ የሚልሽን ብቻ ተናገር ስጋ ለባሽን ሁሉ አትፍሪ።በዘመናችን እግ/ር ያስነሳሽ ነሽና በርቺ።ቅዱሳንም በአገልግሎቱዋ ደግፋት።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      ሴት የሚለብስው ለወንድ ነው ትላለች አራስልጅ የሚደፍር ወንድ ስለዘነጠች ነው አስመሳይ ስምአጥፊ ኮናኝ ነች

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    እኔ ገና ስትናገሪ ነው ሰዎቹ የሚዞሙቱት ወደ አይኔ የሚመጡት ገና ድሮ አውቃቸዋለሁ. ተባረኪ

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 Před 2 lety +8

    “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”
    - ሆሴዕ 4፥6
    የእግዚአብሔር እውቀት ጠፍቶብናል እና አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @habtamuzewdu8190
    @habtamuzewdu8190 Před 2 lety +11

    ተባረኪ ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ የለሽም ወደፊት ነብይት😍

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +14

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    9-10፤ እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 Před 2 lety +8

    ይህ ድምጽ የጌታ ነው! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      ለዚህች ነው ጌታ የሚናገረው አምላክ ብትሆን ምድርን ታጠፍ ነበር

  • @Jon-1888
    @Jon-1888 Před 2 lety +5

    በርች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
    🔴ድንቅ የሆነ የማንቂያ ደውል ነው

  • @samsonmengistu5396
    @samsonmengistu5396 Před 2 lety +8

    What a bold lady defending the gospel and advocating holyness. God bless her.

  • @user-ju8uj1qn3i
    @user-ju8uj1qn3i Před 3 měsíci

    ሶፊ ተባረክ ይህችን እህት በስርአት ማናገርህ እንደ ሌሎች ስላላመናጨካት አመሰግናለሁ

  • @fitsumgetahunofficial1985

    ተባረክ የምታወርዉ ሁሉ እዉነት ነው። እኔ ብዙ ጌ የሆኑ ዘማርና ነቢይ አዉቃለሁ ምን ያደርጋል ህዝቡ ዶንቆሮ ነዉ አንች ግን ቀጥይ ህዝቤ ወላ ዘማር ነቢይ ነኝ ባይ lifeu 0% ከጌታ ጋር መኖር ከፈለጋችሁ ከአገልጋይ ነኝ ባዬች ጋ አትዋሉ። አንቺ ግን በርች

  • @DjmalikaDE
    @DjmalikaDE Před 2 lety +3

    እችልጅ የምትለው እያንዳንድ ሐሳብ ትክክል ነው እሷ የምትለውን ሐሳብ ለመጋራት ምንም መንፈሳዊ መገለጥ አያስፈልገውም ትክክል ነች

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před 2 lety +5

    ይህችን እህት አትንኩብን እባካችሁ🥺 እንመለስ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው እንቀደስ 😭😭😭😭

  • @user-do4il6cl3z
    @user-do4il6cl3z Před 2 lety +2

    እሰይ እሰይ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ የእውነት ነው እኔም የምጠይቀው ይኤንን ነው ሳያገቡ በዝሙት ያሉ ተመለሱ ጌታ ይመልሳቸው አሜንን የሟቹን ሞት የማይፈቅድ ጌታ ይባረክ

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Před 2 lety +14

    I will keep you in my prayer my dear sister. You are so bold, and your confidence in God is amazing. If God is with you no one can be against you. Keep believing, trusting and relying on God alone. I pray for more grace so that you can withstand evil. Bertchi Ehite.

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 Před 2 lety +8

    እንዴት አንደወደድኩአት! ንግግሯ ከባድም አሪፍም ነው ::👍😘

  • @sebleseble1582
    @sebleseble1582 Před 2 lety +5

    አለባበስ መስተካከል አለባት በጣም 👏🏽👏🏽 እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    እውነት ጎበዝ ነሽ ጠቃሚ ነገሮች ትናገሪያለሽ። ያች ቤተክርስቲያን ያልሾማት ነብይ ነኝ አየሁት ዳሰስኩት የምትለዋ ከላይ ከላይ መገልፈጥ ብቻ ስርአትም የላትም። በርች ሶፊና አንች ትሻላላችሁ

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před měsícem

    ተባረኪ ጌታ እንዳንቺ አይኖትችን ያብዛልን በእውነትና በፀድቅ የሚያገለግሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 Před 2 lety +7

    ራእይ 22 (Revelation)
    14፤ ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +4

    1ኛ ቆሮንቶስ 10
    32-33፤ እኔ ደግሞ ብዙዎቹ ይድኑ ዘንድ ለጥቅማቸው እንጂ የራሴን ጥቅም ሳልፈልግ በሁሉ ነገር ሰውን ሁሉ ደስ እንደማሰኝ፥ ለአይሁድም ለግሪክም ሰዎች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንም ማሰናከያ አትሁኑ።

  • @samsonmengistu5396
    @samsonmengistu5396 Před 2 lety +1

    ይህች እህት የምትናገረውን ቀላል ነገር እንኳን ለማድረግ የሚከብዳቸው አገልጋይ ነኝ ባዮች እንዴት ነው ለዓለም ሞተናል ሊሉ የሚችሉት፡ ይህቺን ሴት ለየት ያለ መንፈስ አይባታለሁ፡፡ ለመፍጨት ተልካ ከሆነ ትፈጫለች፡፡ ምናልባት ባልዋና ወንድምዋ የሚቀባጥሩላትን ሳይሆን ጌታ የሚናገራትን ብቻ ብትናገር ጥሩ ነው፡፡ ባልዋና ወንድምዋ የሚናገሩትን በየዋህነት ሙሉ ለሙሉ ባታምናቸው ጥሩ ነው፡፡ ተባረኪ እህቴ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +2

    በማንኛውም እምነት ውስጥ ያለ አንቺን የሚቃወም ሰው ስራውና አላማው የታወቀበት ነው በጣም ትክክለኛ ነሽ

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 Před 2 lety +5

    She is absolutely right! May GOD bless you and your family

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 lety +8

    ችግሩ ያለው ሴቶቹ ጋር ነው ፡ መስማት ያለባት የእግዚአብሔርን ቃል እንጂ የነቢያትን ቃል አይደለም

  • @rahellulu7220
    @rahellulu7220 Před 2 lety

    እኔ በሂወቴ ያየሁት በእውነት ልቡ ጌታን የሚፈልግሰው ቀስ እያለ ታግሶ እግዚአብሔር በድካሜ ሳይፈርድ ገበናዬን ለሠው ሳይገልጥ ተሸክሞ ከሂወቴ መራገፍ ያለበትን በቃሉ በመንፈሡ እያራገፈ በብዙ ሂወቴን ሲለውጥ ውሎዬን ሲለውጥ፡ንግግሬን ሢለውጥ አረስንቱን ልዘርዝረውእየሱስ እንዲነው።እያወቁ ግን በቤቱ ሆኖ በሀጥያት ከባድ ዋጋ ያስከፍለናል ውድ የሆነ ሂወታችንንም ሊሆን ይችላል አቤቱ ስምህን ከማቃል አንተን ከመዳፈር ሂወት በማይሰጥ ነገር አንተን የሂወቴን ጌታ ከመለወጥ ጠብቀኝ እናንተንም ጌታ ይጠብቃችሁ እየሱስ አብሮን ካለ በምንም ሁኔታ ውስጥ መኖር ይቻላል።

    • @rahellulu7220
      @rahellulu7220 Před 2 lety

      የሚያኖር የጌታ እጅ እንጂ ብልጣብልጥነታችችን አይደለም።

  • @selamulerebo572
    @selamulerebo572 Před 2 lety +2

    ነቢይት ሰላም የጌታ ሰላም ይብዛልሽ ጌታ በጸጋ ላይ ጸጋውን ያብዛልሽ እንደዝህ በድፍረት እውነትን የሚናገሩ አገልጋዮች ያለመኖር ክርስትናችን መረን ሆነው የቀረው። በርቺ እጸልይልሻለሁ ኃጢአትን ኃጢአት ብሎ የሚገስጽ አገልጋይ መነሳት አለበት አንችም ጸጋሽን አካፊይ።

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Před 2 lety +7

    ሁሉም አገልጋዮች የመጨረሻ ግባቸው ከሀገር መውጣት ነው ።

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před 2 lety +10

    I'm on your side! Sister I'm 💯 present agree with. I thank God for using you in my generation!
    I blessed the name of the Almighty God!

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 Před 2 lety +7

    እር ጉድ !
    ሰው ማያገባበት ብዙ ምክንያት አለው.
    ማግባት ግዴታ አይደለም.
    ክርስtያን መቀደስ አለበት መቀደስም ግዴታ ነው መቀደስ ለክርስtያኖች ጥቅም ነው.
    ሲጀመር ያለቅድስና ክርስትና የለም ትርፍ ድካም ነው. ያለቅድስና ደግሞ ከእግዚአብሄር ጋር መኖር አይቻልም.
    ግን ደግሞ ያላገባ አገልጋይ ሁሉ ዝሙት
    ያደርጋል ማለት አይቻልም.
    ሐዋሪያው ፖውሎስ ካገባ ይልቅ ያላገባህ እግዚአብሄር ደስ ያሰኛል ብሏል.
    እንደኔ ሳታገቡ መኖር መልካም ነው.
    እንደውም ለሚያገቡት አዝናለሁ ይላል.
    ነገር ግን ደግሞ ጋብቻ በእግዚአብሄር ዘንድ ቅዱስ እና መልካም ነው.

  • @wiendmunegeso6165
    @wiendmunegeso6165 Před 2 lety +4

    በጣም ነው የወደድኩሽ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před 2 lety +2

    አንዳንዱ ነገር እውነት ቢሆንም የተላለፈበት መንገድ ብስለት የጎደለው ነው። ሰው ሞገደኛ ፍጥረት ስለሆነ በማስፈራራት ወደ እውነት መምጣት ይቸገራል፣ በተቃራኒው ለበቀልም ሊነሳሳ ይችላል።
    ይህች ራሷ በእግሩ ሥር ቁጭ አርጎ የሚመክራት የሚያሳድጋት ፓስተር ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር ፀጋውን ቢሰጣትም በአደራረግ ስህተት ልታባክነው ትችላለች። የሚታውም ከእውቀቷም ይሁን ከተሰጣት ፀጋ በላይ ጎልቶ የሚታየው ለእግዚአብሔር ቤት ያላት ቅናት ነው። በፍቅር ቢሆን ግቡን ይመታል።
    እንዲህና እንደዚያ አድርገዋል የምትላቸው ሰዎች ለንስሀ እንደተጠሩ በማስተዋል ከጠማማ መንገዳቸው ከተመለሱ ተጠቃሚ ይሆናሉ። ለንስሀ ተጠርቶ ልቡን የሚያደነድን ሰውን እግዚአብሔር የሚለበልብ ቅጣት ያሳርፍበታል።
    ሁሉም ነገር መድረሻው ፍቅር ነው። እግዚአብሔር ቢናገርም ቢወቅስም ቢገስጽም ከፍቅሩ የመነጨ ነው። ይሔውም ሰው ከፍቅሩ በመጉደል እንዳይጎዳ ነው።

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 2 lety +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ችግር ያለባቸው ናቸው ያንችን እውነት የምያጣምሙ በርች ጌታ ካንች ጋር ነውና።

  • @misrakwednah1143
    @misrakwednah1143 Před rokem

    ሁሉም እውነት ነው ከተናገርሽው ምንም የሚጣል የለውም፣ተባረኪ፣እኔማ የነብያትን አገልግሎትና በፀሎታቸው ጭራሽ ጥርጣሬ ውስጥ ገብቼ መንፈሳዊ ቻናሎችን ጠልቼ ነበር ፣ያልሽው ገስት ሀውስ እኔም ሰውየው የተሰማውን ነው የተሰማኝ፣ደርሶብኛል፣ስለገንዘብ ያነሳሽውም ቢሆን፣ስለሚሸጠው ዘይትም ሁሉም እውነት ነው፣

  • @user-ju8uj1qn3i
    @user-ju8uj1qn3i Před 3 měsíci

    ሰላምዬ እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ ጌታ ያለሽን አድሪጊ ማንም ልገድልሽ አይችልም ጌታ ካለ እርሱ ይጠብቃል።

  • @abragirmy751
    @abragirmy751 Před 2 lety +3

    I like sofi altitude so gently God bless you.! I’m German/Eritrean.

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +12

    ጀጊኒት በርቺ እዳንቺ አይነት ብዙ ያስፈልጉናል ተባረክህ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው

  • @mihretdesalegn2616
    @mihretdesalegn2616 Před 2 lety +1

    ማን ነው በዚህ ዘመን ተመለሱ ብሎ የሚመክር የእግዚአብሔርን ሴት አንችን ማንም ሊያሰቆሚሸ አይችልም ቀጥይ አሁን በዚህ ዘመን ፓስተር ነኝ ባዮች ሴቶች እሰክ እዪቸው ፊታቸውን ዱቄት ፀጉራቸው የሞት ሰው ፀጉር ቀጥለው ምድር ዱቄታም ወንጌልን ለመሰበክ ሳይሆን አሬቴፌሻል ፊተቹውን ለማሰየት ሚድያ የሚትወጡት ሰላም በሪች ጌታ ከአንች ጋር ነው።

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 Před 2 lety

    አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ፤ አሁንም በልዩ ቅባት የግለጥሽ የጨምርብሽ። እኔ የምለው ንፁ ከሆኑ ለምን ይናደዳሉ እሷ ስም አልጠራችም ይህን ድርጊት የምታደርጉ ከዚህ ድርጊት ውጡ ተመለሱ እግዚአብሔር ይላችኋል ነው ያለችው ታዲያ ለዚህ እኮ መፀለይ ነው እራስን ማየት ነው በዚህ ውስጥ ለሚያልፉ ምህረት እንዲያገኙ እንዳይጠፉ መፀለይ ነው ያለባቸው እንጂ ምህረትን መጠየቅ እንጂ ምን ጭቅጭቅ ያስፈልጋል። እልገባኝም ለምን ይህንን ያህል እሷን ማናገር አስፈለገ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @awetbariagaber6913
    @awetbariagaber6913 Před 2 lety +7

    Thanks sofiye! I really love her. May God bless you 🙏 ❤

  • @helajesus97
    @helajesus97 Před 2 lety +4

    እኛ የአዲስ ኪዳን አማኞች የእ/ር ቤተ-መቅደሶች ነን ስለዚ ለአለባበሳችን ልንጠነቀቅ ይገባል የዳነው በፀጋው ነው በእምነት ነው እያሉ ማመቻመች አያስፈልግም

  • @mebratayele59
    @mebratayele59 Před 2 lety +1

    በጣም በጣም እውነት እውነት እግዚአብሔር ይጨምር ይጨምር እውንት እናቶች አባቶ ዝም ብለዋል እሷ እውነቱን የሚናገር ጠፋቶል ተባረኪ ተባረኪ ይጨምርልሺ ይጥራ ይጥራ እውነት ይገባል ቅድስና ቅድስና ለእግዚአብሔር

  • @user-dl4lx6jy2r
    @user-dl4lx6jy2r Před 2 lety +2

    ሰላምዬ ተባረኪ አደራ ጸጋሽን ጠብቂ ከማንም ጋር አትመላለሺ ጠላት የያሽውን ሊያስጥልሽ ከዚህ በላይ እንደሚነሳ ግልጽ ነው ስለዚህ ትኩረትሽን ከሚዲያውና ከነርሱ ላይ አንስተሽ በመልዕክትሽ ላይ አድርጊ ከመሰዊያች አትጣጪ አደራ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 2 lety +4

    እኛም ብንጠየቅ ብዙ አለ ሰሚ አተን ከቸርች የቀረነው።

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 Před 2 lety +5

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ትክክነኛ ጊዜውን ሚዋጅና የሚመጥን መልዕክት ነው ያስተላለፍሽ ፡፡ ምንም አትፍሪ ካንቺ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል እንቅጭ እንቅጩን ተናገሪ አንቺ እውነትም የእግዚብሔር አይንና ጆሮ ነሽ ፡፡

  • @kijanAnshebo
    @kijanAnshebo Před 2 lety

    በጣም በምገርም ምክር እና ታግፀፂ ናው የማጣሽው እህታችን እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ
    ለካ እግዚአብሔር እንድህም ለቤቱ እና ለህዝብ ምቆረቆር ትውልድ አሌው በርችልን
    የማጠሽባት አለማ ከግዜው ጋር እምሄድ ናው

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy Před 10 měsíci

    በ80ዎቹ የነበረ ጴንጤነት መለካም እንደነበረ አስታውሳለሁ አሁን ደግሞ እጅግ የሚያሳዝን ነገር እያየሁ አዘንኩኝ

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርካችሁ ደስ ይላል። ሠላምዬ በርች ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @sisaysisay2885
    @sisaysisay2885 Před 2 lety +7

    እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ። 1ጤሞ 2:9-10

  • @natuelena1427
    @natuelena1427 Před 2 lety +2

    Wow what a wonderful interview . Hallelujah👏👏👏ty so much Paster n beloved sis keep it up . May Almighty God use u 4 many blessings ❤️

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv Před 5 měsíci

    Thank you Pastor Sofi for inviting prophetess Selam 🙏❤️👍

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety +5

    ፓስተር ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @meskermbuzayhu6344
    @meskermbuzayhu6344 Před 2 lety +4

    ባንቺ ዘመን እየሱስ ይከበራል እውነትሽን ነው እኔ እንኳን ብዙ ሚዲያ ያላቸውን ባለጌዎች አውቃለው

  • @abinyaddisu9811
    @abinyaddisu9811 Před 2 lety

    የኔውድ በትክክል አለባበስ መስተካከል አለበት
    አንዳንድ ሰዎች ቸርች ስሄዱ ጭፈራ ቤት የሚሄዱ ነው የምመስሉት
    አሳፋሪዎች

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +23

    አለባበስ መስተካከል አለበት እባካቹ 🙏

  • @yosefgebrehiwet5910
    @yosefgebrehiwet5910 Před 2 lety +4

    እንዴት እንደወደድኩሽ ጀግና

  • @lovetube2585
    @lovetube2585 Před 2 lety +5

    ሶፊ አጠያየቅህ አቀማመጥህ ያስጠላል ምንምም ክርስትያን አትጥምም ኤጭ አንተንም ሳታገኝክ አትቀርም

  • @luchiagebretnsai9309
    @luchiagebretnsai9309 Před 2 lety +2

    ትክክል እግዚኣብሄር ሲሰራን ውብ ቆንጆ ኣድርጎ ነው የሰራን ክበር ይሁን ለጌታ

  • @BizuHabte-xx9qi
    @BizuHabte-xx9qi Před 10 měsíci

    የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በዚህ የተበላሸና የጌታን ክብር ባበላሸ ሰይጣን እና መልእክተኞች ላይ የጌታን እሳት እየጠራሽ ስለሆነ በርች ፀጋ ይብዛልሽ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety +6

    Thank you so much sister 🙏🏻💕

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety +10

    She's Wonderful PROPHET

  • @GG-ny8ic
    @GG-ny8ic Před 2 lety

    በርቺ እህቴ ጌታ ያብዛሽ ።ጌታ በስራ ላይ ነው። አመፀኛውን ደንዳናውን ትዕቢተኛውን ክፉ መንፈስ የተወራረድሽበት አምላክሽ ጌታ እግዚአብሔር ይጠርገዋል ።የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ከትፋቱም
    ይመለስ ።

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 2 lety

    እንደው ውይ ጌታሆይ የሰላም አይነት ሺ ይብዛ። እንዴት ልብ እንደምታሳርፊ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ እንደዚ የጌታን ክብር የሚገልጥ እኮ ነው የጠፋው። በዚህ አጋጣሚ ላመሰግንሽ እወዳለው ይሄን ክረምት ኢትዬጵያ ብሄድ እዚ ነብይ ጋር እሄዳለው እያልኩ ፕሮግራም አደርግ ነበር አሁን ግን ተውኩት ሌላ ጣጣ ተሸክሞ መመለስ ነው። ሲጀምር በዙም ሲያገለግሉም ብር ብር ካላሉ የማያገለግሉ ፣ስጡ ይሰጣችዋል፣እቺ ምን አላት የሚል አገልጋይ ከይቅርታ ጋር እኔ አይመቸኝም። ሰው ወዶ እና ፈቅዶ ሲሰጥ እንጂ እንደዚ ማስጨነቅ ምን ይሉታል? ብቻ ተባረኪ አንቺ የብዙዋችን ኡይን የምትገልጭ ነሽ ቤትሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ።🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @covenantofworld889
    @covenantofworld889 Před 2 lety +5

    እባክሽን እህቴ የሃገሪቱ ሁኔታ ይበቃናል አደባባይ ስለጮሽ ምንም አይለወጥም ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ጩህት የህይወት ለዉጥ ደግሞም ለ ሌላው ድነት ይሆናል

    • @godisgood538
      @godisgood538 Před 2 lety

      በአደባባይ ነው መጮህ ውስጥም መጮህ ያሻል።

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 2 lety

      ባክህ ከአገርህ እግዚአብሔር ይበልጣል የሁሉም ጌታ

  • @selamlight3633
    @selamlight3633 Před 2 lety +7

    I love her ❤ God bless you more and more

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 2 lety +2

    ምንም ስህተት የለዉም ቤተ/ክ ከባድ ዉድቀት ዉስጥ ናት እንግዲህ እግዚአብሔር የመመለስ እድል እየሰጠ ነው ይህ እድል ማይኖርበት ጊዜ ይመጣል እግዚአብሔር ያዋርድማል ስለዚህ እናስተውል። ተባረኪ!

  • @tiruworkmengistuofficial93

    ሶፊ ለዚህ መልዕክት የሚዲያ ሽፋን መስጠትህ
    አንተ ራስህ ፅድቅን እንደተራብክ እንደተጠማህ ያሳያልና ጌታ ይባርክህ በርታ
    ነብይትም በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ ከሚያቆላምጥና ከሚሸነግል ይልቅ ደፍሮ የሚገስፅ በእግዚሐብሔር ፊት ሞገስ ያገኛል

  • @user-ip8ro5ln9x
    @user-ip8ro5ln9x Před 2 lety +11

    ልብሳቸውን ማስተካከል አለባቸው እሱን ልክ ብለሻል

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 Před 2 lety

      ልብሳቸው ብቻ ሲጀመር እርኩሶች ናችው አዳራሽውስት ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት እየተሾጎራትችው ቤንጤ የሚባል ኖትራንዝም ናቸው

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před 2 lety +14

    እውነትን በፍቅር መግለጥ ቃሉን ለህዝቡ ማስተማር መፀለይ እንዲነቃ ማድረግ ሚዲያ ላይ መጮህ ምን ትርፍ አለው? ጭራሽ እንቅፋት ሆነን ዋጋችንን እንዳናገኝ። ሚዲያ ላይ እነሱ ብቻ አይሰሙም ። መላው ህዝብ ይሰማል። ይሰናከላል። ነብይና አገልጋይ ዘማሪ ቢፀለይላቸው ከክፉ መንገዳቸው አይመለሱም ይሆን??? ግራ የሚያጋባ ዘመን እባክህ ትዕቢታችንን ይቅር በል

    • @bahruwelide6972
      @bahruwelide6972 Před 2 lety +2

      Ewunet newu

    • @tigistgebrehana545
      @tigistgebrehana545 Před 2 lety +1

      Everything midia layi weta zendero, geta eyesus yidresilin be eyesus sim

    • @seblegebreamlak6295
      @seblegebreamlak6295 Před 2 lety +2

      እሷ ጌታ አሳየኝ የምትለውን ነገር ሁላችንም እያየነው : እያዘንበት : ያለ የተገለጠ ሁሉ የሚያው እና የሚያዝንበት ነገር ነው
      ይሄን ለመናገር በልሳንም መጮህ መንቀጥቀጥም መቆጣት ዐይን ማፍጠጥ መሳደብ እኔን ብቻ ነው ጌታ የተናገረኝ ያዙኝ ልቀቁኝ አያስፈልግም ነበር እነሱም እሷም የሚሯሯጡት ለገንዘባቸው ብቻ ነው :
      አባቶች ዋጋ የከፈሉበትን ወንጌል እንዚህ መቀለጃ አደረጉት : ሁሉም እየተነሳ እኔን ብቻ ስሙ
      እኔን የሚገርመኝ ማንም ይነሳ ኢትዮጵያ ውስጥ ተከታይ አያጣም :
      እሚራገጠውም :
      ፎቶ አነሳሁ የሚለውም
      ዘይት ሻጩም
      ውሃ ሻጩም
      በየአይነቱ አሉ ይሄ ለራሱ ሀሳብ አልፎ የተሰጠ ህዝብ ሁሉ : ይከተላቼዋል በእግዚአብሔር ቃል የሚመረምር ከሌለ ለነሱ ይመቻቼዋል

    • @user-gf8bj5ij1g
      @user-gf8bj5ij1g Před 2 lety

      @@seblegebreamlak6295 ትክክል ገሀድ የወጣ የሚታይ ነው።እግዚአብሔር ለህዝቡ የሚራራ ያስነሳ ።ህዝቡን አይኑን ይክፈት ከተኙበት ያንቃ። ማረን የሱስ ሆይ ማረን

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 10 měsíci +1

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እህቴ ትክክል ነሽ ስርአት ያለው አለባበስ ቢያንስ ብትለብሱ ለዝሙት አትጋለጡም

  • @user-jq3ig2tn4i
    @user-jq3ig2tn4i Před 5 měsíci

    የእግዚአብሔር ሴት ጌታ እየሱስ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ የዉነት የጽድቅ መንገድነዉ አገልግሎትሽ ተባረኪ