Video není dostupné.
Omlouváme se.

ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024
  • Divine Show with pastor sofi

Komentáře • 1,1K

  • @tigistofficial1574
    @tigistofficial1574 Před rokem +33

    እጀግ የምያስፈራ ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ በፊጥነት ያውጣህ 😢😢😢

    • @abdimohamed7486
      @abdimohamed7486 Před rokem

      geta mskra sofi ene anten bhon ezawe studio west nber medfaw yha tultula wenaf yhan nber aspalt masterg yehan nber sare masgate

    • @TiruyeWbete-jd8ht
      @TiruyeWbete-jd8ht Před rokem

      ታምመህ ነበር ወንድሜ ኧረ በናትህ በህልምህ ነው ማፈሪያ ኧረ አፈርን፣፣፣፣

    • @TiruyeWbete-jd8ht
      @TiruyeWbete-jd8ht Před rokem

      ​@@abdimohamed7486 አንተ ማፈሪያ፣፤፣፣፣፣

    • @TiruyeWbete-jd8ht
      @TiruyeWbete-jd8ht Před rokem +1

      ምህረት ለሁላችን፣፣፣፣፣፣

    • @TiruyeWbete-jd8ht
      @TiruyeWbete-jd8ht Před rokem +1

      አይ፤፣፣ሶፊ ምህረት ያርግልህ 😅😅😅😅😅😅

  • @yohannesaberarobele3063
    @yohannesaberarobele3063 Před rokem +78

    ጊዜ ሰጥቼ ማዳመጤ ጸጸተኝ። ለወንድማችን ፈውስን ይላክለት።

    • @user-lm2fx2gk9x
      @user-lm2fx2gk9x Před rokem +3

      እኔ እራሴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን😭

    • @ammaa_garuu
      @ammaa_garuu Před rokem

      Pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppppapppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppp0pppppppppppp

    • @ammaa_garuu
      @ammaa_garuu Před rokem

      0pppp

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 Před rokem

      ክክክክክክክክ

    • @tizitadangaro5695
      @tizitadangaro5695 Před rokem

      😂me too

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 Před rokem +39

    ጠያቅውም ተጠያቅውም እንደጨረሳችሁ ተመርመሩ አደራ

  • @tilahunsolomon7652
    @tilahunsolomon7652 Před rokem +7

    ይህን እብድ እያየሁ ያባከንኩት ጊዜ ነው የቆጨኝ።እግዚአብሄር እንደ ቸርነቱ ይማርህ

  • @globallight7261
    @globallight7261 Před rokem +57

    “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1

    • @mlimezewede6613
      @mlimezewede6613 Před rokem +2

      ስው እንዲ ዋሽ የምታረገው እንተ ነህ እንተ ብሎ ፖድተር!!!

    • @tadessehm409
      @tadessehm409 Před rokem

      ጠያቂም ተጠያቂም ሰይጣን ናችሁ

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před rokem +13

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅረብህ።ለራስህ ፀልይ ታመሃል።

  • @aberaberhanu4225
    @aberaberhanu4225 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እጥረት በጣም ለከፋ ህይወት እንደሚዳርግ ይህ ሰው ትምህርት ነው። ይሄ ሰው ከእግዚአብሔር አለመሆኑን ንግግሩ ይገልጠዋል።ወንድሞች እህቶች ከእነደዚህ አይነት የአጋንንት መልዕክተኞች እራሳችሁ ጠብቁ።በስጋ የሞተን ሰው ንሰሃ ያሰገባ የመጀመሪያው ኮሜድያን።ወይ አለማወቅ

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 Před rokem +14

    እብደትም ዘምኗል ልበል !
    ከቀን ወደ ቀን ብዙ ከረቫት ያሰሩ እብዶችን እያየን ነው ።

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Před rokem +9

    ከእውቀት ነፃ መሆን እንዴት ደስ ይላል።ደፋር እኮ ነው የሚያደርገው።

  • @zeze577
    @zeze577 Před rokem +8

    Pastor Sofi, thanks for revealing this kind of crazy, delusional, twisted kind of the so-called spiritual prophets. I like this show cause your show helps that we shouldn't be scamed by this kind of crazy prophets. Great show 👏

  • @chanyalewerkeno8741
    @chanyalewerkeno8741 Před rokem +9

    ይሁና ምን እላለው
    ኢየሱስ ይመጣል
    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před 21 dnem

    ነቢይ ነኝ ሁሉ ጀርባው ቢጠና የዚህ ዓይነት የሠይጣን እጅ እንዳለ ይገለጥ ነበር።

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před rokem +5

    ወንድማችን ፈጠነ እግዚአብሔር ከዚህ ከዋሻ ከሸለቆ መንፈስ በጥፊ መትቶህ ያውጣህ፣ ደግሞ ፊቱ ሲያብለጨልጭ! ሶፊ ወንድማች እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ በጣም እያዝናናህን እያሳቅከን ነው! ወይ የፈጠነ ፍጥነቱ ጉድ ነው ዘንድሮ!!!

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 Před rokem +16

    ሶፊ ከእነዚህ ሠዎች ጋር እየዋልክ አንተም እንዳትቀየር ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @adineg4651
    @adineg4651 Před rokem +2

    የአንተ ሾው ለትምህርት ሳይሆን ለመዝናኛ አሪፍ ነው በተለይ በድብርት ሰዓት ጠቃሚ ነው!!!!

  • @waissoisaaclire7174
    @waissoisaaclire7174 Před rokem +5

    ጌታ ሆይ ከዝህ ከጫላማ ዓለም ተገዥነት እና በርነት ነፃ አውጣው !!!! ወጋኖቼ በአወሬ መንፈስ የሚገላጥ እግዝ/ር የለም! ለዘማነችን ለስማ ነብያት እንፀልይ

  • @abenezerdana6695
    @abenezerdana6695 Před rokem +4

    ፓስተር ሶፊ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የ ጴንጤዎችን ሰይጣን አምላኪ መሆን በግልጽ ለዚ ትውልድ እየገለጥክ በመሆኑ እመሰግንሃለው! ወደ እውነት ቤትህ እንድትመለስ ላሳስብህ እወዳለው አንተና ፓስተር ቢኒ ትክክለኛ ሰዎች ናችሁ፡፡
    በየመንገዱ ጴንጤ ነን እያሉ አላሳልፍ ከሚሉት እናንተ 100 እጥፍ ትሻላላቹ.

    • @tadelchlemiwhaanaa7050
      @tadelchlemiwhaanaa7050 Před rokem

      Unta now egzabere yebarkachu gen saw astawalem hulum ade now enem pastara biniyam bastaqara ade1sawa alayuteme Eze yemtu hulu anagagarachu asbachulu yetasasate now becha egzabere Amlaaka lebona yesten bameratu yasbelen yeqere yebalen hayii

    • @konjoawash7123
      @konjoawash7123 Před rokem

      ስንዴ በሌለበት እንክርዳድ አይኖርም መልካም ዘርን ለማጥፋት በስንዴ መካከል ጠላት እንክርዳድ ይዘራል አትሳቱ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ሀሰተኛ ነብያት እንደሚነሱ ቃሉ ይናገራል ነቅተን መጠበቅ ነው

  • @DrYona-pd7if
    @DrYona-pd7if Před rokem +45

    ከአማኑኤል ሆስፒታል ያመለጠ እብድ አምጥተህ interview ያደረክ ያክል ነው የተሰማኝ። ይህ ሰው በምን አይነት የአዕምሮ በሽታ እደተጠቃ ለማወቅ ከፈለክ ይህን interview ለአንድ psychiatrist አሳየውና መልሱን ታገኛለ። probably ይህ ሰው Schizophrenia በሚባል የዕምሮ በሽታ የተጠቃ እንደሆነ ገምታለው።
    Schizophrenia is a brain disorder that affects how people think, feel, and perceive. The hallmark symptom of schizophrenia is psychosis, such as experiencing auditory hallucinations (voices)..ይህ ማለት የተለየ ከሰው ጋር ሆኖ እንኳን ድምፅ ሰማለው ይላሉ and delusions (fixed false beliefs) አላቸው ለሰው የማይታመን። እግዚአብሔር ለሰው የማይታመን ነገሮች ማድረግ የሚችል አምላክ መሆኑን ባምንም የዚህ ሰው መንፈስ ግን ከእግዚአብሔር እንዳለሆነ አምናለው። "ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ" (የማቴዎስ 7: 20) እንደሚል ቃሉ ይህ ሰው የሚያወራው በአብዛኛው ሚኞቱ እና ቅዠቱን ነው።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před rokem

      🤣🤣🤣

    • @mukeremshifa2927
      @mukeremshifa2927 Před rokem +1

      Thanks Dr Yona

    • @eyasuberhanu6875
      @eyasuberhanu6875 Před rokem +1

      ተባረክ

    • @samueltesfaye1512
      @samueltesfaye1512 Před rokem +3

      Dr yoni psychiatric course yewesedku neber yihe vedio lene tiru scenario new

    • @Viva77265
      @Viva77265 Před rokem +1

      It is so sad how the interviewer is trying to mock him. Don't understand the aim of this guy's so called pastor ministry???? The guy seems so deluded or may be he is under some sort of issues. Don't know but the whole story here is very sad 😭😭

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Před rokem

    አባክህ አሁን እንዳሉት ባለ ራዕዮች ነን ባዮች እንዳትወዛገብ እግዚያብሔር የሰጠህን ራዕይ በደንብ አገልግልበት አደራ በእግዚያብሔር ክብር እለምንሀለው ተባረክ።

  • @hirut910
    @hirut910 Před rokem +47

    እግዚአብሔር እደሜ የስጠን እንጂ ገና ብዙ እንስማለን የዚህ ይባስ

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 Před rokem +1

      እግዚኦኦኦ የሞተ ስው ንስሃ ሲገባ

    • @phonetastic1004
      @phonetastic1004 Před rokem +1

      ትክክል

    • @maryfesseha6874
      @maryfesseha6874 Před rokem +2

      ጆሮ መቀለጃ አደረጉት እኮ... የኛ እህ ብሎ መስማት ይብሳል😂😂😂😂

    • @beletefola4225
      @beletefola4225 Před rokem +1

      Ymir yene hasab newu!

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 Před rokem

      @@beletefola4225 ቅዝቃዜ አያሻግትም ሻጋታን ይከላከላል እንጂ

  • @bakostube2119
    @bakostube2119 Před rokem +15

    አቦ ሶፊ የመጨረሻ እኮ ነው ፈታ የምታደርገን 😂

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 Před rokem +24

    እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ዘመን ላይ መድረሳችን ብዙ አይገርምም ነገር ግን ወገኖች ሆይ እንንቃ ከቃሉ ጋር እንጣበቅ

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 11 měsíci +2

    እርግጠኛነኝ መጨረሻለይ ለካ በሕልሜነው እንደሚል የዚን ንቅል ተረት ከምሰማ ይብራብኝ መልካም መጃጃል

  • @mimilove6630
    @mimilove6630 Před rokem +2

    ወይ ዘንድሮ???? ጌታ ሆይ እባክህ ወደ ቃልህ መልሰን እንተ ስው ከዚህ መንፈስ ጌታ ነጻ ያውጣህ አቅራቢውም እንደዚህ አይነት ነገር ስታቀርብ ለልጆች ማስጠንቀቂያ ብታደርግ እላለሁ

  • @tollerwodajo5212
    @tollerwodajo5212 Před rokem +18

    በዘመኔ ሁሉ ካየሁት action move እንደዚህ ያዝናናኝ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ቁጭ ብዬ የቀረብልኝን ሽሮ ልበላ ወይ አልብላ ስል ሽሮን ወደ ተሻለ ይቀዬራ ስለአለ ብቻ ሳላስበው እንደበርገር በላሁት። ግን አደራ ሽሮዋን ሳይቀይር ወደ ጠፈር እንዳይሄድ እማፀናለሁ። ሌላው ብዙ የሞቱ ዘመዶቼ ንሰሀ ሳይገቡ የሞቱ ስላሉ እነሱንም ንሰሀ እንዲያሰገባልኝ እባክህን website ካለው ተባበረን።

  • @shewayebekele4553
    @shewayebekele4553 Před rokem +6

    እባክህ እርዳው ወደ ጤናው የሚመልሰውን የጤና ባለሞያ አገናኘው።

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před rokem

      Kkkkkkk

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Před rokem

      ስንቱን ይርዳ በሙሉ ነብይ ነን የሚሉት የአብይ ፍቅርሲዝም ደግሞ እያስገለፈጠ የባሰ ይዟቸው እየሄደ ነው።

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz Před rokem

    ዲያብሎስ እንደሰው እያወራኝ እግዚአብሄር መስሎኝ ስራየን ተይው ብሎኝ ምንየመሰለ ስራየን አስትቶ ቁጭ አድርጎኛል ሰይጣን ውሸታም ነው መንፈስን ሁሉ ከእግዚአብሄር ነው ማለት የለብንም እኔም ሳላውቅ የመንፈስን ድምፅ እየሰማው እኔም ቤተሰቤም ተበጥብጦ ነበር ሰዎች ሁሉ ቃል ሳያወጡ በልባቸው የሚያወርቱን ለኔ እራሱ ያሰማኝ ነበር ግን ጌታ እረዳኝ እንዳልፈራ እና ድምፁ ከጌታ እንዳልሆነ እንዳውቅ እረዳኝ እና አድርጊ የሚለኝን ሁሉ እንዳላደርግ ማስታወል ሰጠኝ እንጂ አንደኛ የተሸወድኩት እና ክፉ የተጫወተባት ሴት እኔ ነበርኩ ጌታ ባይራራልኝ ኖሮ ይገለኝ ነበር እና ወንድሜ የምትሰማው ድምፅ ሁሉ ከጌታ ላይሆን ይችላል ፀልይ ገደል እንዳትገባ አውሬዎች ያወሩኝ ነበር ያልከው እኔም ሰዎች አፋቸው ሳይከፈት ያወሩኝ ነበር ግን ከግዚአብሄር አልነበረም ሞኝ አማኝ ነበርኩ ለዛም የክፉ መጫወቻ ሆኜ ነበር

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před rokem

    ኢትዮጵያ ውስጥ በየቀኑ እየተፈለፈሉ ያሉት ፡ ነንብያት ነን ሓዋሪ ነኝ፡ ነብይ ነኝ ,,፡ ምንጥስ እያሉ የዋሁ ምእመናን ፡ኣሜን ፡ሃሌሉያ፡ እያለ የሚከተላቸው፡ ደሙን፡ እየመጠጡ፡ ኣጥንቱን እየሰበሩ የሚበዘብዙት ፡ የሓሴት ነብያት፡ በዝተዋል። እነዚህ የሓሰት ነብያት ማንነታቸው ለማወቅ፡ ",, በመጨረሻው ቀናት ብዙ የሓሴት ነብያት ይፈጠራሉ፡ እነዚህም ጌታሆይ በስምህ ተእምር ሰርተናል፡ ትንቢት ተናግረናል፡ ዓይነስዉራንበስምህ እንድያዩ ኣድርገናል፡. ......ይሉኛል እኔግን ሂዱ ኣላውቃችሁም እላቸዋለሁ. ..."የሚለውን ብች ማንበብ ይበቃል።

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 Před rokem +7

    እኔን በጣም የቆጨኝ ያችን 92 ቀን ብትደፍናት 100 ብታደርጋት ብዙ እንሰማ ነበር!! አፋችንን እኮ ላንዘጋ አስከፈትከን🤣🤣

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +7

    (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4 )
    ------------
    3፤ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    4፤ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    5፤ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Před rokem +1

    መኮንን ላዕከ ራሱ እንደዚህ አይቀልድም።ፍርስ ነው ያደረገኝ።

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před rokem

    አይ ሶፎንያስ ምን ምኑን ነው የምታቀርብልን ይሄ ደንበኛ ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ምህረት ይስጠው:: ህልሙን መሰለኝ የሚተርከው!

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 Před rokem +9

    ወይ አምላኪ ወይ አምላኬ ከነዘር ማዘሬን አንተ ጠብቀኝ እኔ ሰው መንካት አልፈልግ ግን በኢየሱስ ስም ሰምቼ ማላቀውን ነገር ሰማው እውነት የመጨረሻው ዘመን አሁን ነው

  • @kelemworkasrat2369
    @kelemworkasrat2369 Před rokem +3

    የመጨረሻው ዘመን ደርሶል መፀለይ ያስፈልጋል

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 Před rokem

    እውነት ለመናገር ፓስተር ሶፎንያስ እንዲህ አይነት ሰዎችን የምትጋብዝበት ምክንያት አልገባኝም ብዙዎቹ ለወንጌል እንቅፋቶች ናቸው

  • @user-ur8qn9zh4i
    @user-ur8qn9zh4i Před rokem +1

    አብዛኞቹ የምታቀርባቸው ፀሎት የሚያሰፋልጋችው ናችው ምናለ ሰለሰተታችው ነግራአችው እየፀለይህ ብትጨርሰ መልካም ነው

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před rokem +4

    ሶፊ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ነው መስማት ምንም ችግር የለውም

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Před rokem +9

    እውነትም ፈጠነ

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 Před rokem

      በሸሎቆው ውስጥ ያኖርኩት እምመገበው በሶ ሻገተ ላለው ቅዝቃዜ አያሻግትም ሻጋታን ይከላከላል እንጂ

  • @addisgelanew9916
    @addisgelanew9916 Před rokem +1

    ወይ ሉሲፈር በአካል መገለጡ
    ሰማይ ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም
    እግዚአብሔር ቃሉ እንደማያልፍ
    በእናንተ አሳየን

  • @AbemOumer
    @AbemOumer Před 10 měsíci

    ከዚህ በፊት በብርሀን ይሁን የሆነ መፅሔት ላይ ይህን ታሪክ ማንበበን አስታውሣለሁ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 Před rokem +37

    ኧረ ተረት ኧረ ፈጠራ ኧረ ሐሰት
    ኧረ ድፍረት ኧረ መዘበራረቅ ይገርማል

    • @Dadimos2123
      @Dadimos2123 Před rokem +1

      ብንን ሲል ህልም ነው ባለ

    • @Viva77265
      @Viva77265 Před rokem

      🤪🤪🤪🤪🙈🙈🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙊🙊

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 Před rokem +5

    ባገጠመኝ ሰዓት በመገረም ብዙ ግዜ በዚ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡትን እንግዶችን ለመመልከት ሞክሬአለሁ የዛሬውን እንግዳ ግን ከመለየቱም በላይ አማርኛ ባልሰማ ይሻለኝ ነበር ነዉ ያስባለኝ

  • @abebekassa4690
    @abebekassa4690 Před rokem +1

    ይህ ሰው ከመጣበት አካባቢ ገና ብዙ ይመጣሉ ብዙ ብለዋል ብዙም ይላሉ ።

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 Před rokem

      ትክክል ገምተሃል ብዙ የተደበቁ ያልወጡም ጉዶች አሉ ግን አቤት የእግዚአብሔር ምህረት

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Před rokem +1

    ከጌታ የተቀበልከውን እምነት ወደጅዋለሁ ተባረክ

  • @yaredyaya3597
    @yaredyaya3597 Před rokem +26

    ኡኡኡ ጌታሆይ ትግስትህ ብዛቱ !!!!!!!!!!

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840 Před rokem +12

    Let's pray for this man before it's too late

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 Před rokem +2

    ፓስተር ሁነህ ሀይ ዬሚልህ ባለመኖሩ አዝናለሁ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +2

    የሚጠብቀን መላክት ነዉ እንጂ አዉሬ አዬደለም ያሳዝናል በጥንቆላ መንፈሰ የታሰረ ሰዉ ማቅረቡ ያሳዝናል በየሱሰ ነፃ ዉጣ።

  • @yosefgeleto3859
    @yosefgeleto3859 Před rokem +11

    አዘጋጁ እስቲ ጤናማ ሰዎችንም ለማቅረብ ሞክር

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před rokem +7

    ጌታ ይርዳህ 😢😢😢

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm Před rokem

    እኔ እሚያሳዝነኝ እቺን ቅድስት ሀገራችንን ቀስ እያለ የኢሉሚናቴ ሰዎች መምጣታቸው ነው ይሄ በትክክል የሰይጣን መንፈስ ነው ጊዜው በጣም ፈታኝ ነው ሰይጣን እንዲህ በግልፅ መምጣቱ ነው መንግስት ለእንደነዚህ አይነት ሰዎች መላ ማበጀት አለበት ካለዛ አይናችንን እያየ አገራችን የሰይጣን መጫወቻ አትሆንም የሌላ እምነት ተከታዮች በተለይ ኦርቶዶክስና ስልምና አቤት ልንል ይገባናል

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 Před rokem +2

    ነብሩ ብቻ ሳይሆን እባቦቹም አውርተውህ ነበር እኮ ሳትጠቅሰው አለፍክ ላስታውስህ ብዬ ነው ። ገና ኩርንችት ሚስማር ሳታዘንቡብን አትቀሩም ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ

  • @bizunegash7380
    @bizunegash7380 Před rokem +12

    ኸረእባክህ ይህ ሰው ጸሎት ያስፈልገዋል ጥያቄውን ተውና ጸልይለት

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 Před rokem +6

    ምንም ማለት አይቻልም ሶስት ወር ብርቃችሁን ነው አባቶች ከዚህ የበለጠ ለብዙ አመታት በፀሎት ተግተዋል ለኛብርቅ አይደለም ግን ፈጠነ እንደስምህ ፈጥነሀል ተረጋጋ የመጣልህንም ድምፅ ለይ እባክህ ወንድሜ

  • @Theagainh
    @Theagainh Před 8 měsíci

    ሰዎች ከራሳቸው ከአፋቸው ከልባቸው ከምኞታቸው እየተናገሩ ነቢያት ብለናልና እነሆ እውነቱ እየወጣ ነው፡፡ እኔ በመካነ ኢየሱስ ቤ/ያ እድሜዬ ጨርሽዐለሁ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ይደግፈኛል በአፍርቃ ምድር ምንም ነቢይ የሚባል ሰው የለም ቢኖርም አትምኑ ቅዱሱ መጽሐፍ ይብቃችሁ፡፡

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 Před rokem

    እባክህ ሶፊ ድርሳኔ ነብይ ፈጠነ ይፃፍልን!!!!!
    እንኳንም አቀረብከው፥ ም/ቱም እኔ በፍት የድርሳናትን ታርክ ስሰማ ዝምብሎ ሰው አስመስሎ የሚፅፍ ይመስለኝ ነበሬ አሁን ግን ከምንም ከማንንም ይሁን እንዴት እንደሆነ ተረድቻለሁ !!!

  • @senaitgetachew189
    @senaitgetachew189 Před rokem +2

    Jesus is Lord

  • @qasimaman8862
    @qasimaman8862 Před rokem +6

    የወላሞ መጫወቻ ሆንን ማለት ነው 🤔🙆‍♂️

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Před rokem

    ሶፊ እያደረክ ላለው ስራ ሳላመስግንህ አላልፍም በየሰፈሩ ተደብቀው በወንጌል የሚሸቅጡትን እያጋለጥክ ስለሆነ ሳልባርክህ አላልፍም ክርስቲያኑም እንዲነቁ ትልቁን ድርሻ ትወስዳለህ ቀጥልበት እያልኩኝ ምክሬን ከተቀበልክ እነደዚህ አይነት እብድ ሰዎች ሲመጡ በእግዚሐብሄር ቃል መሰረት አፋቸውን አስይዘህ ብትሰዳቸው መልካም ነው ቃሉ በማያዘው መንገድ እንደሚሄዱ አበክረህ አሳውቃቸው……….ተባረክልኝ ሶፊ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 10 měsíci

    ኤረ ሶፎንያስ እባክህን ይህ ሰው 😮አለሁ ዎይም እሰራለሁ ወዳለበት አማሮ ኬሎ ልዩ ዎረዳ መረጃው ደርሶት በቁጥጥር ሥር ሆኖ ምርመራ ቢደረግበት ጥሩ ነው ብዙ ሰዎችን ከማሳስቱ በፊት አስተላልፍ እንጂ!

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Před rokem +3

    ሶፊ የምታቀርባቸውን ሰዎች መቼ እንደማይ ወይም እንደምሰማ ታውቃለህ? ማታ ማታ እንቅልፍ አልወስድ ሲለኝ ከዛ ትጭርሱ ትቀጥሉ እኔ አላውቅም

    • @hintsaassefa3272
      @hintsaassefa3272 Před rokem

      ሃሃሃሃሃሃሃሃ እሚገርመው እኔም እንደዛ ነው ማደርገው በጣም ነው ደስ ሚሉኝ ። ይሄኛው ግን ህንድ ነው የነበረ መሰለኝ ነብሩ ፣ ኮብራ የመሳሰሉት እራዊቶች ያሉት ህንድ ነውና ።

  • @abigiya5756
    @abigiya5756 Před rokem +7

    እንዲሕ አዝናናን ሶፊ

  • @tenayeshimbr8141
    @tenayeshimbr8141 Před rokem +1

    አቤት እግዝሐቤር ግን እንዴት ታጋሽ ነው!!!!!!!!!!

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 Před rokem

    ሶፊ ይሄን አይነት ሰው እያቀረብክ ፋታ አድርገን የዚኛው ይባስ ጠፈር ላይ ቸርች ደግሞ ሊከፈትልን ነው ደስ ስሲል እኔ የምለው ይፎ ነው እዴ

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 Před rokem +8

    አረ ሶፊ የሱ ይገርምሀል!!! እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁን ምግብ በልቼ አላውቅም መቼ እንግዳክ ልሁን

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Před rokem +5

    አረ እባክ ብዙ የሚድኑ ሰወች አሉ ሰወችን የሚያንፅ ነገር አቅርብ

  • @selamawitwendemuassefa

    እባብ እና ጊንጥ ትረግጥ ዘንድ ስልጣን ሰጥቻለሁ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ እስራት ያውጣህ

  • @mogesbeyene
    @mogesbeyene Před rokem

    አቶ ሞላልኝ እስከ አሁን ካቀረብካቸው እንግዶች ሁለት መልካምና እውነተኛ ሰዎችን አይቻለሁ !
    ፓስተር ቢኒያምና የለዋሳብ የህግ ሰው ።

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Před rokem +4

    ደስ ሲል

  • @yonalem7837
    @yonalem7837 Před rokem +15

    In Jesus name! የጨለማ መልእክተኛ መልእክቱም ከጨለማው አለም ነዉ። ሶፊ በተረት ተረት ኪስህን ከምትሞላው የጌታ ኢየሱስን ስም ክብሩን በሚገልጥ ለብዙዎች መዳን በሚሆን ስራ እራስህን ብትለይ መልካም ነው ቀን ሳለ ሳይጨልም ወደ ክብሩ ዙፋን መመለስ ይበጀናል። እንደ አለማዊዉ ሰው ህሊና የጌታን ፊት እንደሚፈልግ ሰዉ ደግሞ መንፈስ በዉስጣችን አለኮ ለዚህ የተለየ መገለጥ አያስፈልገንም።

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 Před rokem +1

    ፖስተር ሶፊ የምትሰራው ፕሮግራም በጣም ያዝናናኛል ግን ለትውልድ አይጠቅምም: በእየሱስ የሚቀልዱ ሰዎችን ነው የምታቀርበው በዛ ላይ ጠንካራ የቲዬሎጂ ጥያቄ አትጠይቅም። ቀቀቀቀልልልልድድድድ

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 Před rokem +1

    መሳቅም ማልቀስም አቃተኝ😨 ፈራሁ
    የጌታን ስም የሚጠሩ የጨለማው አገልጋዬች የዘመኑ መጠናቀቅ ምልክቶች ...
    እንንቃ ከድንዛዜ ጌታ ያውጣን።
    " እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥"
    የማቴዎስ ወንጌል 24
    11 ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
    12 ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
    13 እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
    14 ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
    15 እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Před rokem +4

    ስልክ እዬ አልሄድኩም ዲስኮ ሰዓት ብቻ እንጂ ብሎ ነበር በምን ቀረፀው ዋሻውን

  • @salem4086
    @salem4086 Před rokem +6

    ወንድሜ ጌታ መንፈስ ከለበት እባብ ያናግረዋል እባክህ ወንድሜ ጌታን ለማያዉቁ እንቅፋት ነዉ እንድ አይነቱ ሰዋች አታቅርብ

    • @chalaalemu2239
      @chalaalemu2239 Před rokem

      exactly pl pl be carefully bro you're serving the idea of devil!!

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Před rokem

      ተረት ተረት በየአዳራሹ ሰለቸን

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 Před 2 měsíci

    የማይሰማ የለም መቼም እኒህ ፓስተሮች

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Před rokem +2

    ማቴዎስ 24:24 ኢየሱስ ያለን እየተፈፀመ ነው የእባቡን እና የጊንጡን እራስ ትቀጠቅጣላችሁ እንጂ አብረውህ ያመልካሉ ተብሎ አልተፃፋልንም ሲ ሆይ አስተውለህ ስማ

  • @tuafiealitah7523
    @tuafiealitah7523 Před rokem +3

    ይኸ የአዋሣ ምድር ግን ሥንቱን ተሸክሞታል

  • @mekonnenhake4989
    @mekonnenhake4989 Před rokem +4

    አይ ዘንድሮ!! ተመቻችሁ። አዝናኑን አንጅ።ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም።childish

  • @beletubalem9610
    @beletubalem9610 Před rokem

    እባክህ:ሶፊ:እንደነዚህ:አይነት:ቅዝዠታሞችን:በማቅረብ:ለህዝብና:ለቤተክርስቲያን:ምን:ይጠቅማል::እባክህ:መርጠህ:እግዛቤርን:የሚያከብር:ነገር:ብታደርግ:ለአንተም:ለህዝብም:በረከት:ለእግዛቤርም:ክብር:ይሆናል::እባክህ:ከቻልክ:ከካሜራ:ውጪ:አስተምረህ:መክረህ:ብትመልሳቸው:ጥሩ:ነው:ተባረክ

  • @Saranac.x
    @Saranac.x Před rokem

    ቀጫጭን ሰዎች እየመጡ ነቢይ ፣መልአክ ነኝ እያሉ በአጭር ጊዜ በቪ8 ይምነሸነሻሉ ዩኒቨርሲቲ መማር ለምኔ።

  • @bizunegash7380
    @bizunegash7380 Před rokem +5

    አሁንስ ጠያቂውም ጸሎት ያስፈልግሃል

  • @mettymengesha3970
    @mettymengesha3970 Před rokem +8

    በእውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @bereketlelisalelisa9735
    @bereketlelisalelisa9735 Před rokem +1

    ፓስተር ሶፊ ግን እኔ ግርም ነው የምትለኝ የዘመን መጨረሻ ደርሱዋል ጌታ አንተን የጠራክ በምክንያት ነው አንተ ግን ጥቂት ሳንቲም ለመለቃቀም ብለክ አሉባልታ ማመላለሱን ተያይዘከዋል በማያንፁ ሰዋች ትውልድ ከምታደናግር ምሳሌ በሚሆኑ አገልጋዬች ወንጌልን ስራ ምክንያቱም ምስክርነታቸው ለአህዛብ መዳን ምክንያት የሚሆኑ አገልጋዬች አሉ ሶፊ ይሄ ፕሮግራም አይመጥንክም

  • @abigiya5756
    @abigiya5756 Před rokem

    ያ መፅሐፍ ቀቅዲስ የሚበላዉ እብድ ለቸርች የሚሖን ቦታና መኖሪያ ሲሰጠዉ ይሔም ቀባጥሮ የሖነ ነገር የሚያገኝ መስሎት ነዉ

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Před rokem +11

    ወንድሜ ከመቼ ጀምሮ ነው ምስጥ እንሰሳ የሆነው እኔ እንደሚመስለኝ እንሰሳው አንተ ነህ

  • @user-xf1oy4mr7n
    @user-xf1oy4mr7n Před rokem +5

    እረ ይህ ሰውየ የሳካትራስት እርዳታ ያስፈልገዋል እንዴ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před rokem +1

    ለምንሰማው በጣም ያስጨንቃል ግን የእግዚአብሔር መልአክ ገብሬል እንካን እንዳትሰግድልኝ አለ አንተ ሰው ሆነህ ካብራ እባብ ሰገዱ ትላለህ በጣም ያስጨንቃል ሳፎንያስ እባክህ እዛ ትመግበኝ ነበር ያለውን እና ሌሎችም እራእይ ለማየት ይመጣሉ ያለውን ሁሉንም በድጋሜ ከእሱ ጋር ጋብዛቸው please please

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Před rokem +1

    Enem yegil sheleqo alegn gofa aqaqi wenz wist gin master aydelehum !

  • @Ethiopiasa
    @Ethiopiasa Před rokem +12

    ሶፊ ግን በጣም ግፈኛ ነህ 🤣🤣🤣

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Před rokem

      ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ ምን አጠፋ ሰው ከፍሎ ይዝናናል እኛ ነጻ ኮሜድያንስ ሞሉልን

  • @binyamshitaye
    @binyamshitaye Před rokem +8

    አሁን ወደ እኔ ሚዲያ መጥታችሁ ሰሙ ጋበዝኳችሁ

  • @sami804489
    @sami804489 Před 7 měsíci

    zemenawi ebed

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 Před rokem

    የእግዚአብሔር የቁጣ ጎርፍ አንተንና የሚታቀርባቸው ሀሰተኛ ነቢያቶችን ይጥረጋችሁ

  • @bereketbelechew12
    @bereketbelechew12 Před rokem +4

    አው ነብር በአማርኛ ሠለም እለው አፍክ ቁሩጥ ይበል

    • @ephrembarkessa72
      @ephrembarkessa72 Před rokem +1

      ነብሩ ከክልል 3 የመጣ ነበር

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 Před rokem +1

      @@ephrembarkessa72 ዘመሚቶቹ፤ጉንዳኖቹና ቁጫጮቹስ?

  • @user-zm4qp3bd8j
    @user-zm4qp3bd8j Před rokem +5

    በዘመኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ ምግቡ ተመችቶኛል ከድህነት ነጻ ልንወጣለን

    • @temesgentadesse6588
      @temesgentadesse6588 Před rokem

      እኔን ያስገረመኝ የሶፍንያስ ያለሳቅ የመቆየት ትእግስቱ። እኔ ብሆን ካካኬኬኬኬኬካካካካካካካካካካካካካካካካካካካ በዪ ነበር የምስቅ።

  • @abebechlendago4474
    @abebechlendago4474 Před rokem +1

    We have to pray for this person please God bless you

  • @mulukenadera8450
    @mulukenadera8450 Před rokem

    Sofi gin minem atsekem

  • @yiftusira5222
    @yiftusira5222 Před rokem +4

    ሶፊ ይሄ ነገር ግን መቼ ነው finals ጌታን ውድድር ነው አይደል የ ፓስተሮች ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይሄኛው በጣም ያዝናናል

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 Před rokem +8

    ኤርሚያስ አበበን ይጣልብህ🥺

    • @ephrembarkessa72
      @ephrembarkessa72 Před rokem

      ወገብ አገዳውን ብሎ ቁጭ ያደርገው ነበር ይህን አጭበርባሪ ።

    • @ephrembarkessa72
      @ephrembarkessa72 Před rokem +2

      ወገብ አገዳውን ብሎ ቁጭ ያረገው ነበር ።

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 Před 8 měsíci +1

    መሃይምነት ለዘለዓለም ይኑር
    ፈጠነ በደንብ ነው ዘና ያደረከኝ !!
    በቅርቡ የጫት ገራባህን ይዘህ ከንፍጥህ ስትጫዋት እዚሁ ሚዲያ ላይ እንደማይክ
    ተስፋ ኣደርጋለሁ!!

  • @getachewaweke9739
    @getachewaweke9739 Před rokem

    እንዴት ተቀለደ? አቤት የእግዚአብሔር ትዕግስት?