የሰላሳ አመት ድንግል ነኝ አርቲስት ቴዲ አፍሮና ልጅ ሚካኤል በዚህ አመት ይሞታሉ 5 October 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 844

  • @babadebrye
    @babadebrye Před 11 měsíci +38

    ኦርቶዶክስ ሆኜ ህግህን እማር ዘንድ ፈቃድህ የሆነው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግናለሁ በስምህ የሳቱትን ሁሉ ወደ መንገድህ ምራቸው በደላችንን ሁሉ ይቅር በለን😊😊😊😊

    • @gebrezemariam3846
      @gebrezemariam3846 Před 11 měsíci

      Amen Amen ❤️ 🙏

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 Před 11 měsíci +3

      በጣም። እነዚህ እኮ ቃልቻ ናቸዉ። እዉነት ለመናገር ፔንጤ ከመሆን ሀይማኖት የለሽ መሆን ሳይሻል አይቀርም። እነዚህ በክርስትና የሚቀልዱ ደፋሮች ናቸዉ። የማያምን እንኳ በእግዚአብሄር እንዲህ አይዘባበትም

    • @user-ce4ii5du2c
      @user-ce4ii5du2c Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 11 měsíci

      አሜን።

    • @melatalemayehu9617
      @melatalemayehu9617 Před 11 měsíci

      ወደ ገላቲያ ሰዎች 3
      18 ርስቱ በሕግ ቢሆንስ እንግዲያስ በተስፋ ቃል አይሆንም፤ በተስፋ ቃል ግን እግዚአብሔር ለአብርሃም ሰጥቶአል።
      19 እንግዲህ ሕግ ምንድር ነው? ተስፋው የተሰጠው ዘር እስኪመጣ ድረስ በመካከለኛ እጅ በመላእክት በኩል ስለ ሕግ መተላለፍ ተጨመረ።
      20 መካከለኛውም ለአንድ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
      21 እንግዲህ ሕግ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም ነውን? አይደለም። ሕያው ሊያደርግ የሚቻለው ሕግ ተሰጥቶ ቢሆንስ በእውነት ጽድቅ ከሕግ በሆነ ነበር፤
      22 ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ከማመን የሆነው የተስፋ ቃል ለሚያምኑ ይሰጥ ዘንድ መጽሐፍ ከኃጢአት በታች ሁሉን ዘግቶታል።
      23 እምነትም ሳይመጣ ሊገለጥ ላለው እምነት ተዘግተን ከሕግ በታች እንጠበቅ ነበር።
      24 እንደዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል፤
      25 እምነት ግን መጥቶአልና ከእንግዲህ ወዲህ ከሞግዚት በታች አይደለንም።
      26 በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና

  • @bakitube2949
    @bakitube2949 Před 11 měsíci +44

    ከድፍረት ሀጥያት እግዚያብሔር ይጠብቀን

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 11 měsíci +21

    በኢትዮጵያ ፖለቲካ አለቅሳለሁ : በዚህ ሾው በሚቀርበው ሰውች እስቃለሁ እሳቀቃለሁ: 🫣

  • @tsedypaul1179
    @tsedypaul1179 Před 11 měsíci +3

    ፓስተር ሶፊ በመጀመሪያ ይህንን ታላቅ የእግዚአብሔር ባሪያ ነቢይ አስክንድር ወርቅነህን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን መጀመሪያ ስለነብዩ በአዕምሮህ የያዝከው የተሳሳተ አመለካከት ተፅዕኖ ያሳደረብህ ይመስለኛል ስትጠይቀውም የማንጓጠጥ አይነት ተግባር ስታሳይ ነበረ እኔ በበኩሌ ከንግግሩ ምንም አይነት ስህት አላየሁበትም ምናልባትም ለስጋዊ ሰው ግራ ሊያጋባ የሚችል ንግግር ቢሆንም አንተ ደግሞ እንደመንፈሳዊ ሰው እየተረዳሀው አይደለም በተረፈው እንድናውቀው ስለረዳሀን እናመሰግናለን።

    • @Dena.E
      @Dena.E Před 11 měsíci

      በምን አወክ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መሆኑን ? በአሁኑ ሰአት 95% ነብይ ከ አጋንት ናቸው። ሰውም ትንቢተኛን ከማሳደድ ይልቅ እግዚአብሔርን አጥብቆ ቢለምን ወይም እግዚአብሔር ላይ አይኑን ቢያደርግ ህይወቱ ያምራል መልሱንም ያገኛል። አሁን ግን ብዙሀኑ የነብይ ተከታይ ሆናል ያሳዝናል

  • @genetyitafer5637
    @genetyitafer5637 Před 11 měsíci +59

    ደሰ የሚል በእዉሸት የታጀበ የመዝናኛ ፕሮግራም በጣም የሚያስቀኝ እራሳቸዉን ክበዉ ሰማይ የሚያደርሱ ደሰ የሚለኝ አማኞቻቸወ ማጃጃላቸዉ ለኛ የመዝናኛ ጊዜ

    • @mmn6040
      @mmn6040 Před 11 měsíci +3

      😂😂😂😂😂😂

    • @eyerusalemwecheffo4582
      @eyerusalemwecheffo4582 Před 11 měsíci +3

      Semaye dersew botachehu aydelem teblew wedemigebachew bota yemiwereweru😅😅😅

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 11 měsíci +2

      አይ ጉድ አይጉድ አሉ እዳው ስጠላው ድ/ ሾን ጥቅሱ አስቆኝ የገባሁ አተን ከምሰማ ቱርክና ኸድ አሉልኝ ዘና ብየ የምማርባቸው አተ ደደብ ጣኡት አምላኬ ፈጣሪ ጠራኝ ስትል የኛ ድንግል ኮንግራ ብያለሁ ግን ተፍታን አታሟርትብን በምወደው ቴዴ መጣኸብኝ እዳተአይነቱ ደደብ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚልን የሚዘምር አርቲስት ታሟርታለኸ ተው ተው እንኑርበት የቤተመንግስቱ ሴራ ከሆነ እሽ እገላቸዋለን ንገር ተብለኸ ከሆነ እሽ አይ ፖስተርና ፓስተር ተምታታብኝ የኘሮስታት ፖስተሮች ካናታችን ውረዱ ቤተመንግስት የተፈጨ ወታችሁ አትናገሩ አብይ አኸመድ ኢትዮጵያ ስለሚል ቴድ አፍለሁ አለ መሠል ለዮናታ መቸም አተ አብይ ቡችላጋ አደርስም ብየ ነው አተ ቦለቄ ሀገር ወዳድ ሲነካ ያመኛል ይድፍኸ አተብሎ ፓስተር ቀዳዳ 12አመቴ አላለም ቆሻሻ ሞላጫ ሌባ

    • @DD-hh2qx
      @DD-hh2qx Před 11 měsíci +2

      ሰዉየዉ ፓስተር አይደለህም አንዴ የመንፈሰ ቅዱሰ አሰራርን አንዴት ያለጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ በአገልግሎትህ ምንም ታመር አላየህም ወይሰ ፓሰተርነቱ ከጓዳ ነዉ

    • @temesegenmola
      @temesegenmola Před 11 měsíci

      sofi bexam yemigermegn ypaxa paseter eyetensu sewn yemigelut neger new alegeba yalegn

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 Před 11 měsíci +8

    ቴድዬ እና ልጅ ሚኪኤል እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ ሞት ለሀሰተኞች እና ለአጨርባሪዎች ይሁን

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 11 měsíci +29

    የሚያሳዝነኘ የኢትዮጵያ ሕዝብ በእንደናንተ አይነቱ ፉዞ መናዳቱ ይደንቃል😭😄😷😄😄

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 11 měsíci +19

    የጴንጤ ነቢያት እንኳንም በዙ የሳቃችን ምንጭ 😊😊😊😊

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 Před 11 měsíci +27

    አደንዛዥ ትዉልድ ገዳይ😢 ወይኔ እናት ሀገሬ😭😭

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Před 11 měsíci +9

    እኔ ግን የሚገርመኝ ፓስተር ሶፍ የእግዚአብሔር መንፈስ አሰራሩን የምታየው በስጋውያን ወይም መንፈሳዊ ነገር እንዳልተገለጠላቸው ሰዎች ነው የምታስበው

  • @Mita460
    @Mita460 Před 11 měsíci +15

    #እሸቱ ላይ የሚቀርቡ ህፃናቶች የበሰለ አስተሳሰባቸውን የሰውን አፍ ያስከፍታሉ እዚ ደሞ የሚመጡት የራሳቸውን አፍ ይከፍታሉ ወይ ልዩነት 😂😂😂#ዳገቶ #ኩንቢ ደሞ አበዛከው ኤጭ 😏😏😏😏

  • @gxggsyd991
    @gxggsyd991 Před 11 měsíci +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያወሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ እዉነት ባሁኑ ሥአት አተን እንኳን በሀካል በህልም እሚያይ አለ 😢😢 የለም

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 11 měsíci +1

      እግዝያሄር እንደሰው እይደለም!!

    • @user-cy7uj7ty3f
      @user-cy7uj7ty3f Před 11 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 Před 11 měsíci +22

    ጌታ ሆይ እረ ድረስ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ምን አይነት ውሸት ነው አይይይ ነብይ እግዚአብሔር ሆይ የሚያደርጉትን አያውቅም እና ይቅር በላቸው

    • @zelalemzerihun313
      @zelalemzerihun313 Před 11 měsíci

      'ነብይ እግዚአብሔር ሆይ' ነው ያልሽው? 'የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ' አለ ያገሬ ሰው!!!!!

  • @isubalewdagne2736
    @isubalewdagne2736 Před 11 měsíci +7

    የግል ቸርች ለመክፈት ምን ምን ያስፈልገኛል? ኣዋጭ ቢዝነስ ነው መሰለኝ።

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile6186 Před 11 měsíci +38

    አይ ጼንጤዎች ኑሩልን እናንተ ባትኖሩ በምን ዘና እንደ ነበር

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 11 měsíci +1

      በኸድና በቱርክ እንዝናና በዛ አሁንስ የነሱነገር ይኼ አቅራቢ ሶፊ ተብየ መልኩን አሳምሮ እደወሎ ፈረስ እዳ ምን እዳው ዮቱብ አልገባ ለነሡ ይኸነገር ተልኮ ነው እመኑኝ እንግደላቸው ተብሎ የሚሆን ጠላታቸው ይደፍ ቴድየ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ወይ አብይ ደግሞ በቴድ መጣ ይኸ የሡ ሴራ የሚሆን ኢትዮጵያ ስለሚል ነቅቸበታለሁ ተነቃቃን በቃ

    • @meazatesfamicael2346
      @meazatesfamicael2346 Před 11 měsíci

      Egzeabher yeker yebalachu

    • @user-ts9dg5gu6u
      @user-ts9dg5gu6u Před 11 měsíci +1

      ​@@user-kv8fw6kp3uየኔም ሀሳብ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቴድዬን የምር ተልኮ ነዉ😢

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před 11 měsíci +7

    Sofy thanks for making our day bright as usual by bringing those funny guys .your show is really an entertainment for most Ethiopian people especially this days(depressing time).thanks again for making us lough appreciated🙏🙏🙏.we love your show

    • @user-tx6yx4dm5m
      @user-tx6yx4dm5m Před 9 měsíci

      እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ነብያት ከደበቡ ኢትዮጵያ ናቸው መከራ የሚወሩት በስሜን በኦሮምያ በእማራ በትግራይ በምስራቅ ኢትዮጵያ ነው ትንቢት የሚመጡት ነገር ግን ስለ ደበቡ እንርሱ የመጡበትክልል
      እንድም መጥፎ ትንቢት ስመቸ እይውቅም ደበቡ ቅዱስ ነው ማለት ነው

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 11 měsíci +3

    የእነዚህን ሰዎች ንግግር በዝምታ መታለፍ የለበትም ምክንያቱም መንግስትና ግብረአበሮቹ በደም የሰከሩ ናቸው አያደርጉም አይባልም ቴዲ ለቤተሰብህና ለልጆችህ ካሰብክ ይህን ከተማ ለቀህ ውጣ ሀገር አለኝ ብለህ አትቀመጥ በተረፈ ነብይ ተብየዎች ሰውን ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ😢😢😢😢

  • @saronmulugeta4506
    @saronmulugeta4506 Před 11 měsíci +5

    የእህተ ማርያም ወንድም

    • @abdallahrachidi1423
      @abdallahrachidi1423 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 11 měsíci +3

    ሶፎንያስ በእውነት አዉቀህ ነው የምትጠ ይቀው ዎይስ እያሾፍክ ነው ስለመለኮ ታዊ ምሪት ጥያቄ መለኮቱ እንጂ መልስ ግለሰቡ ሊሰጥ አይችልም ለዝህማ መልሱን እግዚአብሔር ይሰጣል እንዴት እየሆንክ ነው ሶፎንያስ?

  • @ab4745
    @ab4745 Před 11 měsíci +11

    ይሄ ስው ይሞታል ማለት its very very very bad ለልጆቹ ይንር or ይኑሩ ሶፈኒያስ u did very very bad አምላክ እንደዚህ አይናገርም ልጅ እሚባል ነገር አለ ተው ተው አምላክ አይከብርበትም 👆👆👆👆

    • @zelalemzerihun313
      @zelalemzerihun313 Před 11 měsíci

      ትክክል ab - እገሌ ይሞታል ብሎ ትንቢት መናገር ማንን ይጠቅማል? አሁን ቴዲ በአማላጅነቷ የሚታመንባት እመ ብርሃን, ኢየሱስ ክርስቶስ የኢትዮጵያ ጠባቂ መሆኑን የሚመሰክርለት አምላክ? ልጆቹ? ሚስቱ? ወዳጆቹና አድናቂዎቹ? ጠላቶቹ? ወይስ 'ነቢይ' እስክንድር? ወይስ ጥንተ ጠላቶቹ ሰይጣን?

  • @tigi886
    @tigi886 Před 11 měsíci +5

    አይ ሶፎንያስ መቼ ይሆን ትዉልዱን የሚያንፅ ነገር የምታቀርበዉ??? ከሚቀርቡት ሰዎች የበለጠ አንተ ደነዝ መሆንህ ይታያል::

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 11 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምድረ ሟርተኛ ጠንቋይ እረ ወደዚያ

  • @temesgenmendera6049
    @temesgenmendera6049 Před 11 měsíci +11

    I don’t believe that Pastor Sofi is a real pastor and I don’t see a bit of spirituality, because his arrogance is too extreme. The way he investigates this “prophet” is harsher than those of brute police officers. But the who calls his self “Prophet” is very calm, confident and seems genuine.

    • @Dena.E
      @Dena.E Před 11 měsíci

      they all are bunch of clowns I see him harsh on all of them that’s what they should get. This people embarrassment to our elders who still standing and see this losers leading people on the wrong road. It’s sad time

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 11 měsíci

      እያጋለጠላቹ ነው just shut up

    • @Timibestar
      @Timibestar Před 11 měsíci +1

      I agreed my brother. ማነው አፖስትል ያለው? ምንም የእግዛብሄር መንፈስ ያለበት አይመስለኝም፣? ደግሞ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል አያቅም፣

    • @Timibestar
      @Timibestar Před 11 měsíci +1

      ወንድሜ ለማስረዳት በጣም ጥረት እያደረገ ነው፣

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 11 měsíci

      አዎ እኔም አንዴ ብቻ ነዉ ያየሁት። ትእቢት እና እብሪት ልቡን የወጠረዉ፣ በምናቡ ያስቀመጠዉን የእየሱስ ምግባር ትህትናዉን እንኳን ያልተማረ፣ እንደሴት አወልዉሎ ተጎልቶ የሚያንቃርር ከንቱ ነዉ።

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 Před 11 měsíci +8

    ግን ሟርት እግዚአብሔር ይወዳል ምን አለ ሰው ይሞታል ባትሉ ምንም ቢሆን negative energy ነው እግዚአብሔር ይገስፃቹ

  • @meserettsega8738
    @meserettsega8738 Před 11 měsíci +15

    እቤት ውሸት
    ይህንን እግዚአብሔር ሰጠኝ ያድናል እያለ ዘይት በብልቃጥ በውድ ሊቸበችብና በእቅዋራጭ ሊከብር ነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 11 měsíci

      ሁሉም ከገልጋል መጥፎ ነው ብሎ መፈረጅ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላችዋል

    • @user-ts9dg5gu6u
      @user-ts9dg5gu6u Před 11 měsíci

      ​@@rahelamare9877😂😂😂😂😂

  • @winydemssie
    @winydemssie Před 11 měsíci +5

    የልጁ እርጋታ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ነው እየመለሰ ያለው ሶፊ ደግሞ ንግግሩን እያቋረጥከው የልጁ ትግስት የሚገርም ነው ሌላው ግን እውነተኛና ውሸተኛ ተብሎ ሁሉንም መፈረጅ ተገቢ አደለም እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምተው የሚናገሩ ስላሉ ከእግዚአብሔር ሐሳብ ጋር እንዳንተላለፍ እሰጋለሁ ንቀት ብዙ ዋጋ ያስክፍለናል ይሄን ሰው ያለ ዛሬ አላየሁትም ግን በእግዚአብሔር ቃል እየደገፈ በትእግስት ነው የመለሰው ትንቢትን ደግሞ የምንመረምረው በእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ውሸተኛ ነው ለማለት አልደፍርም ሌሎቻችሁም ማስተዋል እድርጉ እግዚአብሔር በሰው ነው የሚናገረው

  • @betty7138
    @betty7138 Před 11 měsíci +7

    ወይኔ ሶፊ ጥያቄህ እንደአህዛብ ነው ጌታን እንደማያቅ ነው ፀጋ እንደሌለ እንኳን ፓስተር እንደተራ ሰው ማውራት ይደብራል ፊዝ ሲበዛ ስለነብዩ እውነተኛ ይሁን አይሁን እሱ የሱ ጉዳይ ነው አንተ ግን ስርአት ብትይዝ ለሰው አክብሮት ይኑርህ

  • @GG-rm2py
    @GG-rm2py Před 11 měsíci +8

    ውይ ሶፊ ለካ የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስተር ያለህ ያወፈፌ እውነቱን ይሆን?😮 1:38:58 1:02

  • @Debebe-k8t
    @Debebe-k8t Před 8 měsíci

    እውነተኛ ነቢይ እኔ በጣም አሞኝ 2013 ፀልዮልኝ ነበር አትሞትም በህይውት ትኖራሌ አለኝ እናም በሁለተኛ ቀን ምግብ በላውት ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-od1ss9dq4j
    @user-od1ss9dq4j Před 11 měsíci +10

    አይ ሶፊ በጣም ትገርማለህ ብቻ እግዚአብሔር ሲያይህ ምን ይልህ ይሄን እርሱን ላንተ ልተወው

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 Před 11 měsíci +2

    ቴዲዬ ሚክ እግዚአብሔር እድሜ ጤናዐይሰጣችሁ በሂወት ኑሩ በናተ ላይ የሚታወጂ የዉሸት የክፉ አዋጂ ይገልበጥ ❤

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana Před 11 měsíci +11

    ወንዶች ቁጭ ስትሉ የሱቱን(ጃኬት)ቁልፍ መከፈት ኣለበት that is professional!

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před 11 měsíci +2

    ፓስተር ፆፍንያስ አሁንም የጌታ ስም ማጠልሸትህ ቀጥልበት በጌታ ፊት ለዘለዓለም የምትፀፀትበት እንዳሆን ንስሃ ግባ ጌታ ይሻለሃል ከኣለም ክብርና ገንዘብን ከመውደድ

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 Před 11 měsíci +3

    አቤት የዛን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ ትንሹም ትልቁም መድረሻውን ሲያጣ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před měsícem

    አንተ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ሆነህ ለምን ትፈታተነዋለህ እሱ በትዕግስት እየመለስልህ ነው በጣም ነውር ነው እንዴት እንዲህ አይነት የግል ነገር ትጠይቀዋለህ አንተን ብዙ ነገር መጠየቅ ያስፈልጋል ስራዎችን በጣም ትገፋለህ በጣም ነውር ነው ራስህን ብትጠይቅ ብዙ መልስ ታገኛለህ እንተ ቃልህ የእግዚአብሔር ቃል አለብህ ተባረክክ እጥፍ እጥፍ አርጎ ጌታ እም ልክ ፅጋ ያልብስህ ብዙ በስይጣን የተሞሉ ሳሱ ይፈታተኑሃል አይዞህ በርታ. ❤❤❤ አንት ግን ፓስተር ሶፊ ግን በክርስቶስ እየቀለድክ ነው ጠይቅ ራስህን መንፈስ ቅዱስ ኃያል ነው አንተ ተጠንቀቅ ስራዎችን ለማሳት የመጣህ ትመስላለህ

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 Před 11 měsíci +8

    ጭራሽ መሄጃ የላቸዉም 😻😻ብለህ ነዉ 🧟‍♀️🧟‍♀️🧟‍♀️🧟‍♀️የምትጫወትብን 😕😕😕😕😕

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 Před 11 měsíci +3

    ሰውየውን አስጨነከው እኮ - ያወጣቸው ሴቶች ካሉ ከዚህ ፕሮግራም በኋላ ይጎርፉልሃል።

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před 11 měsíci +11

    እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን ያው ጆሮ ከመስማት አይሞላም እና

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 Před 11 měsíci +7

    በእውነት ከደቡብ ነብይ ነን ብለው እንደሚነሱ ደፋሮች አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹሁ::

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 11 měsíci

      ኧረ የእግዚአብሔር ልጆችም አሉ ዝምብላችው አትፍረድ

  • @abdu7739
    @abdu7739 Před 11 měsíci +1

    የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ እነዚ ጅላጅሎችን ከየት ነው የሚያመጣቸው?

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 11 měsíci +12

    አቤት እግዚአብሔር ትእግስቱ
    እደናተ መተላለፍ ቢሆን
    እሳት ንበር እሚወርደው
    እግዚአብሔር ምርቱ ስለበዛ ነው እጂ
    እር ልብ ይስጣቹ በስመአም

  • @user-cc2tb3bv9p
    @user-cc2tb3bv9p Před 11 měsíci +3

    ሰው አቴንሽን እንዲሰጥህ የምታቀርበው እርእስ በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት እርእስ እየሰጠህ የምታገኘው ገንዘብ አይባረክም እግዚአብሔር ይገፅፅሀችሁ

  • @semiraseidtube2338
    @semiraseidtube2338 Před 11 měsíci +7

    ሀገራችን በደንቆሮና በደደብ ተግማማች በቃ😂😂😢

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Před 11 měsíci +2

    የጉድ አገር ገንፎ አድሮም አይቀዘቅዝ አለች አያቴ 😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🤔🤔🤔

  • @mmn6040
    @mmn6040 Před 11 měsíci +12

    😂😂😂ማነው እደኔ በ እርእሱ ሚስቅ😂😂😂😂😜 ይሄ ቤት ዝም ብሎ ያስቀኛል😓

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 Před 11 měsíci +4

    ምን አይነት ድፍረት እንዳላቹ ነው ምደነቀው እኔ

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 Před 11 měsíci +2

    አያሰኝህም? ደስ ሚል ጥያቄ ሶፊ!!! ሴት ነክተህ አታቅም? በጣም ደስ የሚል ጥያቄ። ሰውነትህ ሲፈልግ እንዴተስ ነው የምታረገው ? ኧረ ተው ሶፊ እንዲህ አይነት ጥያቄ - ቃል በቃል እንደ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ልትናገረው ምንም አልቀረህም?

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 Před 11 měsíci

    በጣም ያስቃል አየ ኢየሱስ ያገኘው ስራ የፈታ ሰው አረገው ። ተዘጋጅ አለኝ እንድያው አለማፈር ወይ ቅለት

  • @user-me6eb4sw8h
    @user-me6eb4sw8h Před 11 měsíci +4

    የወንድ ልጅ እድሜና ደሞዚ አይጠየቅም አለለም😂😂😂😂😂

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven942 Před 11 měsíci

    Thank you for this great show / program. I am suffering from disc herination/ spinal stenosis. And Type 2 diabetes. Prophet please pray for me and when the miracles happen to me , I will give the testimony to the world. I know you are a man of God, you will hear me now and I am waiting for my time. I really want God to touch me and I will be healed. Jesus please give me the chance.

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 11 měsíci +1

      ቦታና ጊዜ የማይገድበው የመንፈስ ቅዱስ ሐይል አማካኝነት በላይህ/ሽ ላይ ስም ተሰጥቶት ዲያቢሎስ ያስቀመጠው ሃጥያት ያስቀማጠው ስንፍና ያስቀመጠው በሀኪም የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን የተቀመጠ ከእናት ከአባት በዘር ማንዘር አማካኝነት የሚተላለፍ የበሽታ ሐይልና ጉልበት ስርና መሰረት በነገስታት ንጉስ በይሁዳ አንበሳ #በናዝሬቱ #በኢየሱስ #ክርስቶስ ስምና ስልጣን ከላይህ/ሽ ላይ ቅቤ እሳት ዳር ሀይል እንደሌለው እንደሚቀልጥ በሽታሽ ይቅለጥ ገለባ በእሳትና ንፋስ አጠገብ ሲደርስ ሃይል እንደማይኖረው እንደሚበን ሁሉ ይህን ሓይለኛ ስም እጠራበታለው በጌታ በእየሱስ ስም የተበተነ ይሁን የት ሄደ ብለህ/ሽ እስክትደነቅ/ቂ ድረስ ይሁን ፈውስህ/ሽ የጸና ይሁን ለምስክርነት እግዚአብሄር ያብቃህ/ሽ:: በሽታው የመጣው በአንተ/ቺ ላይ የእግዚአብሄር ክብር ይገለጥ ዘንድ እንዲሆን ጸሎቴ ነው አሜን

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 11 měsíci +2

    👉🏾ወንበዴ ነቢዮች የሚጠፉት ምስኪን እህቶች ካጠገባቸው ያልቀረቡ ቀን ነው‼️በተለይ በስደት የሚኖሩትን‼️

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Před 11 měsíci +1

    አገራችን እኮ መከራዋን ምታየው በናተ ነዉ በዚህ ልክ እግዚአብሔርን መዳፈር ስርተህ ብላ ወጣት ነህ

  • @user-uy9sx4wx5g
    @user-uy9sx4wx5g Před 11 měsíci +2

    ሶፊ። ካልሲ። አላረክም ያ ደሞ የተመሳሳይ ፍላጏት ያላቸው የሚግባᎅበት። ምልክት ነው ።??????????

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před 11 měsíci

    ወይኔ ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ገና ብዙ ገና ብዙ ብቻ ሰውከመግደል ከመዝረፍ የውለዳትን ልጅ ከመድፈር ይልቅ ይህኛው ደስ የሚል የዘመናችን smart entreatment ለዚህ ኢኮኖሚ ላደቀቀው ዓለም ለተናወጠችበት ህዝብ ይህኛው በጣም ያስቀዋል ያዝናናዋል ብቻ እኮ የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቃሉ ሊፈፀም የግድ ነው እኔ ኤሊያስ ነኝ ከኤልያስም እበልጣለሁ ዝንጥ ብለው ሱፍ
    ለብሰው አቤት የሰራዊት ንጉስ ይቅር በላቸው ይኸው እያየን እኮ ነው በዓለም ላይ የምናየው የመቅሰፍት ምት ለሀጥዓን የወረደ ለፃድቃን እንዲሉ ዝም እያልን መስማት ብቻ ነው በነገራችን ላይ ፓስተር ሶፎንያስ እጅግ በጣም ትመቸኛለህ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ውሸታም አጭበርባሪዎችን እያፋጠጥህ hard talking ስለምታሳየን ገንዘብ ለማግኝት ሲባል ስንት ውሽታሞችን ስታስለፈልፍ ስለማይህ እጅግ በጣ interesting ነኝ ለማዳመጥ ጌታ ይባርክህ

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Před 11 měsíci +1

    ፓስተር ሶፊ በጣም የምትገርም ነህ :: አጠያየቅህ በጣም ይገርማል👍🏿

  • @raheel9498
    @raheel9498 Před 11 měsíci +2

    እኔ ግርም የሚለኝ ባስተር ሶፍያናስ ከየት ነው የምታመጣቸው

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před 11 měsíci +9

    ባለፈው የገኘሀኝ prophet ሃንገዶ በዲና ነኝ የኔን ቪዲዮ ለምን አላወጣህም አውጣው

    • @amhawolde4690
      @amhawolde4690 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @Yourfavoriteyoutubebanana
      @Yourfavoriteyoutubebanana Před 11 měsíci +1

      ኣንተም ነብይ ነሕ ኣይ ምን ይሻላል ዘንድሮ😅😅😅😅

    • @abemarkos7777
      @abemarkos7777 Před 11 měsíci

      @@Yourfavoriteyoutubebanana እና ታጋዳላይ ልሁን

    • @tilahun6935
      @tilahun6935 Před 11 měsíci

      😅😅😮🎉😂

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Před 11 měsíci +2

    አይ ሶፊ ነክተክ አታውቅም ደስ የሚል ጥያቄ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 11 měsíci +4

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ቱ

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 Před 11 měsíci +2

    ሶፊ አጠያየቅህ ይደብራል ንስሐ ግባ

  • @gxggsyd991
    @gxggsyd991 Před 11 měsíci +3

    በቤተ በት ሁሉም ነብይ ነዉ በቃ እረ መድሀኒያለም ልቦና ይሥጣችሁ

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 11 měsíci

      ይሄኔ ቄሶች ቢናገሩ ይህንን ታምኝ ነበር!!!

  • @GraceTube
    @GraceTube Před 11 měsíci +4

    ምነው ስሜን ደጋገማቹት 🤔 በስሜ አትነግዱ 😁

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 11 měsíci +1

    የነብይነት ቢሮ በቃሉ ያለ ነው ነገር ቅባቱ ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው ሊሆን አይችልም ነቢይ የእግዚአብሔር አፍ ነዉና እግዚአብሔር ራሱ የሚሾመው ነው ስለዚህ እግዚአብሔር የነብይነትን ስጦታ ለቤተክርስትያን ጥቅም ይሰጣል ቤተክርስቲያን ትታነፅበታለች ::

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Před 11 měsíci +3

    ክክክክክ አይ ሶፊ ትመቸኛለህ እኮ ከነ ኤልያሳ እንበልጣለን አላለም 😂😂😂😂😂

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 Před 11 měsíci +1

    ብልፅግና ሊወድቅ መቃረቡን እንደዚህ አይነት ሰዎች በሚያደርጉት ኢንተርቪ በግልፅ ማወቅ ይቻላል አይጥ ቀና ሲደርስ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አይደል የሚባለው ፕሮቴስታንትም መቀበሪያው ጊዚ በመድረሱ ነው ብዙ ሀሰተኛ ነብይ ነን ባዮች በመንግስት በመደገፍ የበዙት።

  • @ermias2859
    @ermias2859 Před 11 měsíci +3

    Please bring some make us fun I love this show .kebebewu never die here make us laugh

  • @mulukenkidanemariam3445
    @mulukenkidanemariam3445 Před 11 měsíci +1

    እግዚኦ ሰው እንዲህ ይቀደዳ የማይመስል ነገር ሶፊ እንዲህ እያመጣህ ተደበርባቸው

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Před 11 měsíci +3

    ሶፊ ቀልድ አያልቅብህ ዘና ትላለህ አይደል😂😂😂

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před 11 měsíci

    እድሜውን እንኩአን መናገር ያልደፈረ ሰው እግዚአብሔርን አምናለሁ ይሄ ተገለጠልኝ ያ ታየኝ ይላል ቲሽ ቀባጣሪወች እረ በስመ አብ

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 Před 11 měsíci +3

    ሶፎ ግን የአማንኤል ሆስፒታል አትከፍትም

  • @hailemeskeltessema8764
    @hailemeskeltessema8764 Před 11 měsíci +1

    እኔ ላይ ይሄ ሰው ሰላሜን የሚነሳ ትንቢት ቢናገር በህግ እጠይቀዋለሁለሁ።

  • @leul5353
    @leul5353 Před 11 měsíci +1

    ሶፊ ሁሌ ስትቀመጥ የኮትን ቁልፍ ፍታ ስትነሣ ደግሞ ቆልፈዉ ዉጥርጥር አደረግህ እኔንም አስጨነከኝ

  • @user-kj5tp8gb7c
    @user-kj5tp8gb7c Před 11 měsíci +1

    ጠቅላይ ሶፊ ግን አንተ በጌታ ነህ ፕስተርነቱን ያገኝሀው በወንድም ማክኒያት ይመስለኝል

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye Před 11 měsíci +1

    እነዚ ሰዎች ገና እየሱስ ክርስቶስን አላወቁትም....አለምን ክደህ ወደ ክርስቶስ ከተጠጋህ ገንዘብ ምን ያደርጋል?. የናንተ ክርስቶስ ገንዘብ ነው:: እየሱስን ገና አላወቃችሁትም:: የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መናገር አማኝ አያረግህም::

  • @danielasmelashe6744
    @danielasmelashe6744 Před 11 měsíci

    እረ ሶፊ አሀን ደግሞ በ 2016 የሚሞቱት ሳቃዥ እየነገረን ነው።እባክህ ሶፊ አማንኤል ሆስፒታል ኣሳክመው።
    ሶፊ እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኘ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ግን ሶፊ እንደዚህ የሚቃዡት ስትጠይቃቸው በመሃሉ ግን ተመርምረህ ተውቃለህ እያልክ ስትጠይቃቸው እኔ በቀጥታ አይንህን ነው የማየው የማየው ነገር አለ አሰተያየትህ ደስ ይለኛል ለኔ መልዕክት አለው።ዳንኤል እባላለሁ።

  • @sofiaengida6534
    @sofiaengida6534 Před 11 měsíci +2

    እኔ ግን ስው በዝህ ልክ ይዋሻል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ። እግዚዬ

  • @sdma6050
    @sdma6050 Před 11 měsíci +6

    Jesus will come back again!

  • @sabatesfamichael7825
    @sabatesfamichael7825 Před 11 měsíci +2

    I love the prophet besal asteway yeteregaga ye qal knowledge yalew

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Před 11 měsíci +2

    አቤት ሶፊ መሰቀለኛ መርማሪ ፕሊስ ሆንክበት
    ነገሩ እግዚአብሔር እነደወደደ ይሰራል አይሰራም አይባልም ሰውየው እግዚአብሔር ን በመፍራት አውነቱን ይናገር እንጂ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናና

  • @tilahunberhane
    @tilahunberhane Před 4 měsíci +1

    Hi dear brothers and sister's lzeri zer Yesetwal lebelategna yawo ymibelawo yesetewal Ymilewo teqesee esti bedenbe meremerute

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Před 10 měsíci

    ሶፊ -አንድ አማኝ የማይጠይቀውን ጥያቄ መጠየቅህ ያሳዝናል ምን አለ እንዴት እንደሚጠየቅ ብትማር? የምታመጣቸውስ ሰዎች ምን አለ የእግዚአብሔርን ስም እንዲሰደብ ባያደርጉ? እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 11 měsíci +4

    Pastor Sofonia, the way you questioned him. is so funny😄😄😄😄
    I love you so much❤️❤️❤️
    God bless you🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 11 měsíci +1

    ጋዜጠኛው እንኳን ሙድ ሲይዝባቸው እነኳን አይገባቸውም አረ ኬት ነው ግን ምታገኛቸው ወይኔ አረጉዴ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን!!!

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +3

    😂አይ ሶፊ ወሃና በሶ እየጠጣህ ማለት ነው የፆምከው ትላለህ ?አረ ሙድ አትያዝ

  • @gospelonthestreet2668
    @gospelonthestreet2668 Před 11 měsíci +3

    ሶፊ አንዳንድ ነገሮች የገቡህ አልመሰለኝም ለማለት የፈለኩት የምታቀርባቸው ሰዎች መንፈሳዊ ነገር ሲያወሩ እንደመንፈሳዊ ሰው መረዳት አለብህ ጳውሎስም እኮ ሰው ሊያየው የማይችለውን አየሁ ብሎ ይነግረናል ነገር ግን ጳውሎስን ኢንተርቪው አድርገን አይደለም የተቀበልነው መንፈሳዊ ነገር በእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ ነው ሚመረመረው ለአለማዊ ሰው ይህን ማወቅ ይከብደዋል ነገር ግን እኔ በተሰቀለው በሞተው ደግሞም በሚመጣው በክርስቶስ ስም የሚመጣን እቀበላለሁ

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Před 11 měsíci +1

    ሶፍ የሐሰተኞች ነቢያት ፕሬዝዳንት እንኳን ደህና መጣህ ቃደደው ቀጥሏል

  • @finehasegirma5653
    @finehasegirma5653 Před 11 měsíci +6

    ቀልዱን ተዉና ጌታን ተቀበል

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 11 měsíci +1

      ጌታንማ በ40 እና 80 በልጁነታችን ተቀበልን እናንተ ቀንድ ካበቀላቹ በሃላ ጌታን ተቀበሉ ትላላቹ የእየሱሰ ብላቹ ከሆነ እሰየው ለዘመናው ዳንሳቹና ጥንቆላቹ እርግጫቹ ነው ጌታን የምቀበለው ሂድና ዘመናው ጠንቃይ ሰር አፍንድዶ በገዛ ገንዘባቹ ይጫወቱባችዋል ምድር ነፍዝ ሁላ ማሰሮ እራስ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 11 měsíci

      @@tigitk5795ትክክል።

  • @hirutnegusse8960
    @hirutnegusse8960 Před 11 měsíci

    እባክህ ሶፎንያስ የሰዎችን ሀሳብ አስጨርሳቸው እጅግ በጣም ከሚገባው በላይ ችኩል ነህ የጋዜጠኝነት ችሎታ የለህም በትክክል ሀሳባቸውን አታዳምጥም በጣም ያሳዝናል አንተ ገንዘብ መስብሰቢይ ነው እንጂ እውነትን ለማውቅ አይደለም ይህን ፕሮግራም ያዘጋጀህው ከአንተ አንድ አግልጋይ የማይጠበቅ ጥያቄና መልስ ነው የምስጠው በጣም የወረደና ከአንድ የዳነሰው የማይጠበቅ ንግግር ነው የምትናገረው:እባክህ ተረጋጋ ያሳፍራል የምትናገረው ነገር እንደ እግዝአብሄር ቃል ተናገር ማስተዋል ይስጥህ

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana Před 11 měsíci +5

    የ ነብያቱ ብዛት እዋይ🤦🏽‍♀️

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 11 měsíci

      ከማለጳናት ነው ሰም የሚሰጣቸው

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 Před 11 měsíci +1

    ሦፊ ለጥያቄሕ እናመሠግናለን ነገር ግን መቆጣት አግባብ ያለሎነበት ቦታ ትቆጣለሕ አሑን ይሔ አገልጋይ በፍፁም ቁጣ ግልምጫ አይገባውም ሥንት ሌቦች እያሉ

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 11 měsíci

    የእብዶች ጠ/ሚ የማታመጣው ነገር የለም ምን አለ ለሰዎች የሚጠቅም ፕሮግራም ብትሰራ

  • @user-ov3nd9op8t
    @user-ov3nd9op8t Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ግን ለምን እንዲህ አበዛህን !!!

  • @GTekle
    @GTekle Před 11 měsíci

    ምን ግዜ ደርሰናል የሚስክንዋ ኢትዮጵያ ጠ/ሚ ራሱ የወጣለት መያጃ የሌለው ጴንጤ ነው

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 Před 11 měsíci +2

    ከጠየክ ሥራአት አድርገሕ ጠይቅ ,እእእ እንደየሡሥ አአአአአ እንደፈውሥ,,for wwhat

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 11 měsíci

    ወንድሜ ነብይ ተብዬ ታድያ ክንፍ አዉጥተህ መልአክ ነኝ ብትል ይሻልሀል ወንድሜ የወደቀዉ መላክመም የጸሀይ ብርሀን መስሎ ይመጣል ስለዚህ ኢየሱስ ሳይሆን ቤተሰቦችህ የሚያመልኩትን በአድ አምልኮ አምላክ ነኝ ብሎ ጌም ይጫወትብሀል ወገኖቼ አትሽወዱ ቀስ ብሎ ከድንግል የተወለድኩ አምላክ ነኝ ብሎ እንደሚል አትጠራጠሩ

    • @asterwagaye4315
      @asterwagaye4315 Před 11 měsíci

      ከረባት ያሰረ ዘናጭ መላክ ይፈዉሰኘኛል ብለህ ሽ ተተንከርፍ

  • @user-pt8mf8qs9o
    @user-pt8mf8qs9o Před 11 měsíci +1


    Sofoi malet festum gatewete nehe yekerstian teike aydelem ebakachu sreat yazu

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 Před 11 měsíci +2

    Sof አንዳንደ እንደ መፎገር ያደርግሃል aa ?😮😮😮

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Před 11 měsíci +1

    በህግ መጠዬቅ አለበት እዴት የግለሰብ ስም ጠቅሶ በዚህ አመት ይሞታሉ ማለእት አይከብድም?😢

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 11 měsíci +1

    አይ እንደው ምን ይሻላችሆል የም ተነስቶ ነብይ ነኝ ሃዋርያነኝ ይላሉ እኔ ምን አገባኝ ግን የሚሰሟቸው አሉ እውነት ነው ብለው 😅😅😅

  • @ambachewlakew1083
    @ambachewlakew1083 Před 11 měsíci +7

    ሶፊ ታዝናናኛለህ