በክላሽ ተኩሰው መቱኝ ሞትኩባቸው 23 July 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 286

  • @divineshowwithpastorsofani5691

    +251 91 397 8635
    Ephrem Worku

    • @fitihzegeye5418
      @fitihzegeye5418 Před rokem +1

      Egizabher Enkuan aterefek 🙏

    • @fentayenugusa3486
      @fentayenugusa3486 Před rokem +2

      Araara koottu

    • @lydiaaschenaki7479
      @lydiaaschenaki7479 Před rokem

      May God bless you I havent been in Addis for more than 30 years when I come in Addis I want to meet you Ephrem you are young and blessed man stay humbel . Are you walking well do you need any thing form Canada ? for example vitamin or anything. God bless you

  • @haileyesusad7879
    @haileyesusad7879 Před rokem +15

    ከአንድ ወጣት ልጅ ይህን ያክል ብስለት የተሞላ መረዳትና በህይወት ፈተና ውስጥ አልፎ ኢየሱስን ማሳየት ያልተለመደ ነው። ኤፍሬም እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ። የተናገረህ ጌታ ታማኝ ነው ደግሞም ይችላል።

    • @nurhabibi1046
      @nurhabibi1046 Před rokem

      እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰኩ አይዛክ እንኳን ጌታ አረደከ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před rokem +17

    እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ! የሟቹን ሞት የማይወድ እግዚአብሔር በህይወት ኑር የሚል ምህረቱ ብዙ ለሆነው አምላክ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን!!!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před rokem +17

    በእሳት ውስጥ መንገድ ያለው ጌታ ክብር ይብዛለት በጣም ሚገርመው ደግሞ ከሞት መልስ እውነተኛ መልክት ለቢንያም ስላመጣህ ባንተ የተናገረውን ጌታ ላከብር እወዳለሁ

  • @kelemwatizzazu8941
    @kelemwatizzazu8941 Před rokem +5

    እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ እምነትህ እፁብ ድንቅ ነው የጌታን ማዳን ልታውጅ አተረፈህ አንተ እደተናገርከው እግዚአብሔር አይተወንም። የአሁንም የእግዚአብሔር እርዳታ እና ጥበቃ አይለይህ። ተአምራቱ በጣም አስለቀሰኝ 😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 Před rokem +3

    ወንድሜ ጀግና ነህ አይዞህ በርታ እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ስለሆንክ በውስጥህ ከፍተኛ ነገር ስላለ ነው ይሄ የሆነው ጌታ ደሞ ፈጽሞ እንደሚምርህ ያለ ምንም ጠባሳ የጎዱህን እራሱ ከልብህ ሙልጭ አርጎ በውስጥም በውጭም ሙሉ ፈውስ እንደሚሆንልህ 100% እርግጠኛ ነኝ እሰይ አሰይ አልክ እኮ ስለመታህ እንኳን እየማለድክ ነው ሰይጣንን አናቱን በሳኸው
    ድሮም እወድሀለው አሁንም እወድሀለው አንተ ብሩክ ነህ አሁን ከፊተኛው ይልቅ ከአሁን ቦሀላ የምትሰራው ብዙ ነው።ተዘገጅ ኢየሱስ ጌታ ነው
    ኑርልን ታስፈልገናለህ ኑርልን እንፈልግሀለን
    “እነሆ፥ እኔና እግዚአብሔር የሰጠኝ ልጆች ለእስራኤል በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክትና ተአምራት ነን።”
    - ኢሳይያስ 8፥18

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 Před rokem +43

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የጌታን ቸርነት ከመስማት በላይ የሚያስደስት ምንም የለም! እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Před rokem

      እውነት ነው ሁሌም የጌታ ክብር ይግነን የሰው ሳይሆን

    • @fih7949
      @fih7949 Před rokem +2

      አንቺ ሩታ ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ ካቶሊክ የሚለውን አይደለም የሚያውቀው ። የሚያውቀው በክርስቶስ አምኖ የዳነ ህዝብ ወይም አምኖ ያልዳነ ። የጌታ ቸርነት አንቺም ወደፊት በብዙ ታያለሽ !!!

    • @abrehamnegash8721
      @abrehamnegash8721 Před rokem +2

      አታሽቃብጪ

    • @user-ru7nx5bt2p
      @user-ru7nx5bt2p Před rokem

      አባባልሽ ግን ኦርቶዶክስ የጌታን ቸርነት መስማት ማትፈልግ አስመሰልሽው

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 Před rokem +1

      Orthodox negn atibey aydeleshim menafiq nesh atasmesilu

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem +6

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen Amenእግዚአብሔር እንኳን እረዳሕ ።የደረሠብሕ ነገሮች እንኳን ሖነ የሚለዉ የተከሥተ መዝሙር እንኳን ሖነ እኔ በአለፈብኝ መከራ ይሕ መዝሙር መልሤ ነዉ።እግዚአብሔር ደግሞ ልጅ ነሕ ገና ብዙ ለሠዉ ትደርሣለሕ ፈተናወች ያጠነክሩናል።።።።🙏🙏🙏

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 Před rokem +13

    ሰው አይረሳም ጌታዬ እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ ሰው አይጥልም ጌታ ፣ አሜን

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Před rokem +10

    አቤት ሆስፒታል በአጋጣሚ አይቼዋለው የሰው ልጅ መከራ በጣም ከባድ ነገሮች ለምሳሌ በሰው መንቀሳቀስ ኡኡኡኡኡ አግዚአብሔር ለጠላቴም አይስጥ ብያለሁ ነገር ግን አንተ እግዚአብሔር ሊያስተምርክ እንደወደደ ማወቅ እራሱ ጥሩ ነው ስቃይክ ቀላላ አይደለም ይገባኛል ስለዚህ ቀሪ ጊዜክ በታማኝነት አሳልፍ ጌታ እድሜ የጨመረልክ በምክንያት ነው😪😪

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před 11 měsíci +1

    ኤፍሬምዬ በፌስ ብክ ባንተ ተገልግያለሁ ፀጋክን አዉቀዋለሁ አይዞህ በእዉነት ስሰማህ ትረካ ይመስላል አስለቀስከኝ እየሱስ ጌታ ነዉ ያሰለፍከዉ ስቃይ ቢሆንም ያሳለፈክ የረዳክ ዳግም እድታገለግለዉ የረዳክ እግዛብሔር ይመስገን ያገለገልከዉ ጌታ አልጣለክም አንተን የረዳ ሜሮንነም ዳግም እድታገለግለወ አንተን የጎበኘ ይጎብኛት በእዉነት ጌታ ያገለገሉትን አይጥልም ጌታ ዘመንክን ይባርከዉ እየሱስ ያድናል❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před rokem +7

    Heart touching testimony ❤
    I’m orthodox but this is Amazing testimony

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před rokem +10

    አቤት እግዚአብሔር አዳዳኑ ስሙ ይባረክ🙌

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 Před rokem +16

    እግዚአብሔር እንኳን በምህረቱ ጎበኘህ እንኳን በህይወት አቆየህ ወንድማችን ስለአንተ ጌታን እናመሰግናለን ! በርታ ጌታ ባንተ ህይወት ለብዙዎች የሚያስተምረው ነገር ይኖራዋል ተባረክ!!

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před rokem +11

    ደስ የሚል እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
    የሚያንፅ ምስክርነት ፕሮግራም

  • @Jesusismylife-fz2ow
    @Jesusismylife-fz2ow Před rokem +1

    ነብይ ትክክለኛውን ቃላት ተጠቅመዋል እኔ ምህረት የተደረገልኝ ሰው ነኝ።ስለ መሳሪያ አውቀዋለሁ እግዚአብሔር በትክክል ጠልቃ እንደገባ ግልፅ ነው በብዙ ክብር ታገለግላለህ ኢየሱስ በእንዳንተ ያለ ሰው ያምራል።በሪታ በሠጠኝ ፀጋ ባለሁበት እፀልያለው።

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před rokem +13

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @martarinaldi8676
    @martarinaldi8676 Před rokem +16

    ሶፊ ዘመንህን በሙሉ ጌታ ይባርክህ የሰውን ችግር በትግስት ሰሚ አድርጎ ሾሞሃል አሜን !!!

  • @alexs5384
    @alexs5384 Před rokem +11

    ጌታ ታማኝ ነው። ክብር ተጠቅልሎ ለእ/ር ይሁን።

    • @7467merc
      @7467merc Před rokem

      Kederesebeh neger yelek yedereseleh geta telek newe

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +4

    እግዚአብሄር ደረሰልህ መትረፍህ ለተአምር ነው ። በጥይት መመታት ቀርቶ የጥይት ድምፁ እንኳን ያስደነግጣል ገና ወጣት ልጅ የእግዚአብሄር አገልጋይ የልቦናህን አውቆ ጌታ በምህረቱ ጎበኘህ ክብር ለአዳኙ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před rokem +7

    ሰው እንዴት ጨካኝ ሆንዋል ።አንድንዶቻችሁ የምትሰጡት አስትያየት ታሳዝናላችሁ ርህራሄ ከህዝባችን ላይ ተነስትዋል ጌታ ምህረት ያርግልን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +7

    ጌታ ኢየሡሥ እንኳን ልትመሥክር እረዳህ ጠላቶችህን እንኳን አሣፈረልህ ታገለግላለህ ገና ትቀጥላለህ ለእኛ አምላክ አያሣፍርም ገና ታገለግላለህ

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před rokem +7

    wow Amazing testimony our Lord is a faithful God ,God is Good all the time

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Před rokem +4

    እኳን ።።ጌታ ታደገክ እግዛብኤር በዚእድሜ
    በ ቤቱ አስተማሪ ጠካራ ሆነክ እድታልፍ ብሎ ነው ታደገ ክ ከሞትም ያድናል እየሡስ 🖤🖤👏😭

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem +11

    ጌታ ሁሌም መልካም ነው ሀሌሉያያያያያ

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Před rokem +9

    ያገሬ ልጅ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር እንካን አተረፈህ ❤❤😭😭

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Před rokem +4

    እንኳን እግዚአብሔር አዳነህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በዘመንህ ሁሉ የረዳህንና ያዳነህን እግዚአብሔርን ለማስደሰት ኑ ር። እግዚአብሔር። ይጠብቅህ ። እሱን ብቻ በመፍራት አገልግል ።

  • @lidiyarashad3097
    @lidiyarashad3097 Před rokem +4

    ይገርማል መልሱ ! ምን ተማርክ? ሲባል፦ የኢየሱስ ፍቅር !!✝️💔

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Před rokem +4

    እንኳን ተረፍክ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው አገልግሎቱን ብዙ ግዜ ተካፍያለው ሻሸመኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ታዳጊ ነው😢

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Před rokem +3

    እንኳን እግዝአብሔር አምላክ አተረፈህ ክብር እና ምዝጋነና ለጌታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን እግዝአብሔር ይመሥገን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před rokem +1

    ጌታ ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም ።አይዞህ ገና ታገለግለወለህ።ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem +25

    በዚህ፡ ወጣት፡ ምስክርነት፡ ክርስትያን፡ መሆኔን፡ ኢየሱስን፡ ማወቄ፡ ደስታ፡ ሞላኝ።

  • @etgetway
    @etgetway Před rokem +8

    Glory to God!! እንኳን ተረፍክልን ወንድም።

  • @user-yp5rz4fk3o
    @user-yp5rz4fk3o Před 10 měsíci

    ወንድሜ ስላንተ መትረፍ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ, በጣም ነው ልቤን የነካው.ነብይ ነህና የፀጋ ሥጦታ የተለያየ ነውና ፀልይበትና ወደ TV Arara ነብይ መሠረት ጋር ና.ጌታ ይርዳህ.

  • @rednote105
    @rednote105 Před rokem +5

    ዛሬ ነዉ ዬየሁ ግን በጣም ዬሣዝናል እንካን ተረፍክ ወንድሜ

  • @AbinetArja-rj5vj
    @AbinetArja-rj5vj Před 3 měsíci

    አማኝ ነኝ
    ኤፊዬ የማይቻለውን የሚችልና የሚያስችል የዘለዓለሙ አምላክና አባት ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው አእምሮ በማይቻልና ሊሆን በማይችል ነገርህ ጣልቃ ገብቶልህ ሙሉ ጤናህ ስለመለሰልህ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ላመሰግን እወዳለሁ ደግሞም
    በሆነልህ ድንቅና ተዓምራት ደስታዬ ወደር የለውም።
    ወንድሜ ሆይ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ታያለህ እንጂ እንዲሁ በመንገድ ላይ የምትቀር ሰው አይደለህም!

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před rokem +2

    ወንድሜ እንኳንም ተረፍክ፣ ከዚህ በኋላ አካሄድህን አስተካክል፣ አትፍጠን እግዚአብሔርን መፍራት መስማት መልካም ነው፣ በልጅነትህ የዘመኑን ነብያት በማየት ለገንዘብ ያለህ አካሄድ ደስ አይልም ነበር፣ ደግሞም ክርስትና ብዙ ስደትና ሞት አለው፣ ዋናው ይሄ ለመመለሻ ይሁንህ ለሰዎች ለምእመናን ማዘን ይሆንላችኋል ፣ ንስሐ መግባትህ መልካም ነው

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před rokem +3

    በእውነት እንኳን ድነህ አየውህ በጣም ብዙ ግዜ እንዴት ሆኖ ይሆን እያልኩ ስጨነቅ ነበር እንኳን ጌታ ደረሰልህ

  • @alinasrabduljel
    @alinasrabduljel Před rokem +21

    ጌታ ልጆቹን ይወዳል😢

  • @romanzeleke8654
    @romanzeleke8654 Před 10 měsíci +1

    አይዞህ እግ/ር ከአንተ ጋር ነው ግን እግ/ር እጀግ ሊሠራብሕ ስለሆነ ክብሩን ሁሉ ለእርሡ አሥረክብ ከራሥህ ማንነት ወጣ እግርህንም መለዋወጫው እርሡጋ ሦላለው አዲሡን አገር ሠርጀሪ አርጎ ሥለሚገጥምልሕ እያመሠገንክ ብቻ አገልገሎትሕን ቀጥል ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před rokem +3

    እውነት ነው ወንጌል ፡ ይሙት፤ ይሰቀል፤ ይቆረጥ፤ ይፈለጥ አይልም፡፡ ወንጌል ፍቅር ነው፡፡ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን፡፡

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 Před rokem +3

    ፖስተር ሶፊ ዛሬ ገና ሠው አቀረብክ
    ነብይ ኤፍሬም እንኳን ጌታ ረዳህ ንፁህ ሠው

  • @maargion5490
    @maargion5490 Před rokem +4

    I’m so sorry brother 😢 God is merciful and you’re honest and humble person, and Kip serving your God

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před rokem +5

    ወንድሜ ለወንጌል የከፈልከው ዋጋ ...በተግባር
    እውነት የወንጌል ወታደር ነህ❤️❤️❤️✝️🙏

  • @bonsodaka8303
    @bonsodaka8303 Před rokem +3

    Amazing I am glad
    You survived
    Thank you service
    May god with you all the time.
    I wish you fast and health recovery.
    Be blessed all your life in god house.
    Congratulation for family and friends
    Our son survived. Evil will try our god winner and our super power is with us.
    Be blessed again and again

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před rokem +8

    ❤❤❤❤ቸሩ መድሓኔዓለም እንኳን ቸርነት አደረገልህ ፣ገና ብዙ ስራ አለብህ፣አይዞህ በርታ፣ጌታ አሁንም በዕድሜ ዘመንህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @EsheYd-bp6so
    @EsheYd-bp6so Před rokem +1

    Paster ሶፊ ስላደረከው በጎነት ጌታ ኢየሱስ ብድራቱን ይክፈልህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +5

    እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ተረፍክ

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 Před rokem +2

    ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ደግ ነውእንክዋን ብቻ ተረፍ እግዚአብሔር ታደገህ እንደ ጠላት ሀሳብ አልሆነብህ ልጄ አይዞህ

  • @yanesima5760
    @yanesima5760 Před rokem +10

    Our God is good!!! Never leaves us alone! Hallelujah!!!!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +9

    እንኳን ተረፍ በወንጌል አርበኞች ላይ ጠላት ይዋጋል በጌታ በኢየሡሥ እናሸንፋለን

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před rokem +5

    ክብር ለጌታ ይሁን፣እንኳን ለዚህ አበቃ ክብሩን ጌታ ይውስድ፣ወንድማችን ስፎኒያስም እግዝአብሔር ይባርክህ ከወንድምህ ጉን ስለቆምክ።❤

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před rokem +1

    አይዞኝ ወንድሜ እናግዘሀለን ጌታ እንካን አተረፈህ .ለመጀመርያ ጊዜ ነው.ያየሁህ በጣም ወጣት ነህ አይዞህ.

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před rokem +1

    ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ዳግም እድልን ለሰጠህ ስሙ ይባረክ እሰይ እልልልል❤❤❤

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf Před rokem +2

    ራሳቸውን ውስጣቸውን ቢያዩት እና ሰው ቢያያቸው በቁም ያሰቅላቸው ይሆናል፤ ጌታ ይቅር ይበሌቼሁ ጌታን ክብር ስጡ ያላችሁ የጌታ ሰው ወንድምህ ሲጎዳ ሰዎች የጌታ ሳይሆን የሰይጣን አገልጋዮች እንጅ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před rokem +2

    ሰለ ሁሉም ጌታ ሰሙ ይባረክ

  • @yohannesrobele3854
    @yohannesrobele3854 Před rokem +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው። በዚህ ቪዲዮ አማኝ የሆንን ሁሉ እንዲሁም ያልሆንን ትልቅ ትምህርት እንዳገኘን ይመስለኛል። አማኝ የሆንን ሃገራችን ያለችበትን ፈታኝ ወቅት ያመለክተናል። ሰው ምንን በማያውቀው ነገር ይህን ያህል ዋጋ ሲከፍል ሰውንና እግዚአብሔርን ምንኛ ያሳዝንና ያስቆጣል። ምድራችን በትልቅ በደል ውስጥ ተዘፍቃ አለች። ነገሩ መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን የስጋ ስራም አለበት። ይህን ቪዲዮ አይተው ከጨረሱ ምድራችንን በንስሃ በጌታ ፊት እናቅርብ። የአምላክ ቁጣን እየጋበዝን ነው ያለነው። በዚህ የክፋት ስራ ውስጥ ላሉ እግዚአብሔር በይቅርታ ነጻ እንዲያወጣቸው እንጸልይላው። ኢትዮጵያ እጆችሽን ወደ ጌታ የምታነሺበት ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም። ሳረፍድ ታዘዢው። ጌታ መሃሪ ነው።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +6

    በመትረፍህ ጌታ ይመስገን

  • @hachaluabera7393
    @hachaluabera7393 Před rokem +2

    Amazing testimony. Thank you my God.jesus jesus uuf !

  • @beshenenuabu
    @beshenenuabu Před rokem +3

    ❤glory to God 🎉 inkuwan aterefeh 😢des bilonyal geta sila terefe

  • @selamselam-ep6xb
    @selamselam-ep6xb Před rokem +1

    እምነታችሁ አይመለከተኝም ግን እስካሁን ከምታቀርቧቸው ሰዎች ለኔ አደኛ ነው እኳን ፈጣሪ አተረፈህ

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Před rokem +2

    እንኳን ጌታ ለዚ አበቃህ ወንድሜ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 4 měsíci

    የምታገለግለዉ ጌታ እየሱስ ታማኝ ነዉ!!!ምህረቱን ስላገነነልህ ጌታ ይመስገን!!!

  • @Bekyj
    @Bekyj Před rokem +1

    በምጀመሪያ አንኩአን አግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ
    ሌላ ደሞ አገልጋይም አንደ ሁላችንም ሰው መሆናቸውን አሳይተህናል ምንም አላመናፈስከውም:: pastor ሶፊ ጌታ ይባርክህ ቁጭ ብለህ ስላዳመትከው ደሞም በዛ ክፉ ጊዜ ስለተየከው ❤❤

  • @negashfikadu6400
    @negashfikadu6400 Před rokem +6

    እንኳንም ጌታ አተረፈክ እወድሃለሁ ወንድሜ

  • @abushaanbese
    @abushaanbese Před rokem +5

    በዲፏይን ሾ ዛሬ ነብሴ ተደሰተች ወንድሜ በዚሁ ቀጥል ነብይ ጌታ ታድጎካል በቀረክ ዘመን ጌታን አክብረክ በአገልግሎትክ ይገለጥብክ ተባረክልኝ

  • @bethelzerihun2431
    @bethelzerihun2431 Před rokem +1

    ኤፍሬም ስላንተ ጌታን ይመስገን ! እንደዚህ የከፋ አልመሰለኝም ነበር ።

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před rokem +2

    ኢየሱስ ታሜኝ አበት ክብር ይሁንልህ
    ፓስተር ሶፊዬ ለቅዱሳን ያሳይኸውን አይረሳም ብሩክ ነህ🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱💔
    ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል🙏🙏🙏💔💔💔

  • @zelalemayechew-fh1ix
    @zelalemayechew-fh1ix Před rokem +7

    እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ

  • @gerachewlemma8335
    @gerachewlemma8335 Před rokem

    God is realy love. Amazincg testimony. God has a purpose in your life thanever before. Keep jp tje good work. God bless you

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před rokem +2

    የሰዉ እድሜ ስንት ይሆን?ለምን በዚህ ደረጃ ሰዉ በራሱ ወገን ላይ በእናቱ ልጅ ላይ በዚህ ደረጃ ለምን ጨከነ??ወንድሜ ታላቅ የጌታ ምህረት ተደርጎልሀል ጌታ ቸር ነዉ እኔ ግን የማዝነዉ ስንቱ ጌታ ኢየሱስ ሳያዉቅ እንደወጣ ቀርቷል??ስንቱ ነፍስ በየጫካዉ ደሙ ፈስሳ ቀርቷል አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ሰላም የምንሆነዉ?!!

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +5

    እግዝአብሄር ክብሩ ይውሰድ
    እንኳን ጌታ ረዳክ ነብይ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před rokem

    ይቺ አገር በቃ በእዝህ 5አመት በየቦታው የታጠቁ ሽፍታዎች እዝብን ጨረሱ ቤቱ ይቁጠረው ወንድሜ በጣም የጌታ ፍቅርህ ከእውነት አስለቀሰኝ

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 11 měsíci +1

    ❤አሜንን እደገና ዘመንህን ጌታእየሱስ ያለምልመዉ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem

    የኔ ወንድም ያመንከው አምላክ እንኲን አተረፈህ ። የኢትዮጵያ ነገር ግን ያሳዝናል ሰው ወቶ መግባትን የሚፈራበት ዘመን 😢
    እግዚአብሔር በቃ ይበለን ።

  • @temesgensodiso9794
    @temesgensodiso9794 Před rokem +2

    You know Jesus is with you. Gohed to serve God

  • @yalewdereje6837
    @yalewdereje6837 Před rokem

    በደረሰበት ነገር በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ጨርሶ ምህረቱን እንዲሰጠው እመኛለሁ ነገር ግን ምንም ሳይበድላቸው እንደዛ አድርገው ለዚህ ሁሉ ስቃይ የዳረጉትን ቡድን ስማቸውን ለመግለጽ አለመፈለጉ በጣም አስገርሞኛል ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች የታወቁ በሁሉም አቅጣጫ እንደፈለጉ እየገደሉ እያገቱ ያሉ በሁሉም ዘንድ ኦነግ ሸኔ በመባል እንደሚታወቁ ሁሉም እያወቀ ስማቸውን ለመጠበቅ በሚመስል መልኩ ሲገልጽ በጣም ገረመኝ ።

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 Před rokem +1

    ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ተዋቸው ልብ ይስጣቸው አንተ ጌታ የረዳህ ሰው ነህ🙏

  • @kokebekuffa5516
    @kokebekuffa5516 Před rokem +2

    ፓስተር ሶፈኒያስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @user-nr4mx4wx3v
    @user-nr4mx4wx3v Před rokem +1

    የረዳህ እግዘብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏
    እንዲህ ነው አትሞትም ካለ አትሞት ❗️
    መቼም ወንድሜ ገዳይ አዝኖ አይደለም እግርህ የመታው ያለመው ለጭንቅላትህ ለልብህ ነበር ያለመውን አስቶት ጥይቱ በእግርህ ላይ ለምልክት እንድያርፍ የሆነው በአምላክ ትዕዛዝ ነው። ለዚህ ነው በእግዚአብሔር የሚታመኑ አይሞቱም ማለት አይደለም ያለጊዜያቸው አይሞቱም

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx Před rokem +4

    Thanks God for his mercy!

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před rokem

    እግዚአብሔር በጣም ደግ ነዉ።ስንቱ እንደወጣ ቀርቶአል ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 Před rokem +1

    ጨርሶ ይማርህ ፓስተርዬ❤❤❤❤❤❤

  • @dawitforaminutes
    @dawitforaminutes Před rokem +4

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ❤❤❤

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před rokem +4

    እንካን አላህ አተረፈህ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Před rokem

    ENeyea orthodoxe neje. Iegu betame yasazenale enkone Egezabher ATERFEKE 💚💛❤️

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Před rokem +1

    Enkuan Geta aterefeh beteleye Tsega gena Getan tageleglaleh!
    Ayzoh berta Geta lekbru atrfohal betlat lay teseqbetaleh ❤❤❤❤❤❤❤ Eyesus Geta new!!!!!!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před rokem +3

    እንኳን እግዚአብሔር አተራግፈክ❤❤❤❤

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Před rokem +2

    Prophet Egzabhier kante gar newu ! yasqetilhal .

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 Před rokem

    ስለሆነው ነገ በጣም ከልቤ አዝኛለሁኝ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አትረፈህ። ግን እኔ የምለው ነገር ነብይ ከሆንክ ለምን እሄ ነገር እንደሚድርስብህ ለምን ቀድምህ አላውቅም ምክንያቱም ነብይ የሚመጣውን ነገር ቀድሞ ማውቅ አለብት ባይ ነኝ። በየመደረኩ ላይ ጌታ ተናገሮኛል እያላቹሁ ስዎች አታታሉት ማንም ነብይ የለም ።።

  • @jesusalive3984
    @jesusalive3984 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይችላል

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před rokem

    ፓስተር ቢንየም እንኳን አንተን ጌታ ኢየሱስን ስንት ነገር ብለዉት የል?አትስማቸው። ዱሮስ ከሰው ምነይገል?ያመንከዉ ጌታ አላሳፈረህም።

  • @EsheYd-bp6so
    @EsheYd-bp6so Před rokem

    ጌታ መልካም ነው ተባረክ
    Oh Endet ደስ የሚል ምስክርነት ነው

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Před rokem +1

    እንዲህ ነው የኛ እየሱስ ፈዋሽ እኔንም ከሞት አድኖኛል

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    Pastor Soponyas bljochachew beders yalkw agebab aydelm .

  • @kokebekuffa5516
    @kokebekuffa5516 Před rokem +3

    የእግዚአብሔር ጥበቃውን በአንተ ላይ አድርጓል

  • @ashusahle5990
    @ashusahle5990 Před rokem +3

    Divinshow በጣም እጠላህ ነበር ነገር ግን የልጁን ችግር በማዳመጥና ችግሩን ለሕዝብ በማቅርብ በድጋሚ subscrib አድርጌሀለው.

  • @TobechHebabo-eo6qu
    @TobechHebabo-eo6qu Před rokem +3

    ዋው ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ ❤❤❤❤❤❤

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Před rokem +2

    እንኳን ጌታ ምህረት አደረገልህ!! ቢንያም ሽታዬን በተመለከተ ግን ቆየ ካበደ!!

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 Před rokem +1

    Hallelujah.🙏