ድሬዳዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሆናለች 24 October 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 422

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci +55

    ኑ እስኪ እንስማው ተርኛው ቀውስ መቷል 😂😂😂😂

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 8 měsíci

      Koy tensh tergagi yaworan yechres

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 Před 8 měsíci +1

      Aha ha ha........

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 8 měsíci +1

      ከየት ነው የሚለቃቅማቸው አማኑኤል ተዘጋ እንዴ አንተና መሰሎችክ ናቸው የሚገቡት ቀዳዳ አንተ ደግሞ ትኩሰ እብድ ከየት ለቀቁብን መጥኔ ሶፊ ላንተ እንዳያጋቡብክ እብዶችን ሰታሰታምkkkkk

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @houluselam7678
      @houluselam7678 Před 5 měsíci

      እውነትም .ቀውስ የለየለት ቀውስ

  • @dagnudanu3489
    @dagnudanu3489 Před 8 měsíci +34

    እኔ ማደንቀው ሶፊን ነው ምክንያቱም ይሄን ሁሉ ቀውስ እየጋበዘ የተለያየ የተምታታ ሃሳብ እየሰማ እሱ እራሱ አለመጨለሉ !! እኔ እንኳን በስልኬ የምሰማው ብዙ ግራ ተጋብቻለው በምሰማው በማየው ነገር :: በተረፈ ሶፊ በርታ ሳልልህ አላልፍም እግዚአብሔር ይርዳህ !!
    እወድሃለሁ ::

    • @rahelztzion
      @rahelztzion Před 8 měsíci +2

      ሶፊ ምን ሆኖ ይጨልላል?? የማንንም ያልበሠለ ነብይ እየሠበሠበ እኛን ያጨልላል እንጂ።እርሱ ደግም የዪትዪብ ብሩን ይሠበስባል። በቃ ይሄው ነው ታሪኩ።

    • @user-yc7uv7ns9s
      @user-yc7uv7ns9s Před 8 měsíci +2

      ልጁ ፓለቲከኛ ነው። ወንጌል ከሰሜን መጣ የሚባል መስሎት ራሱን ሊያመው ነበር። የበታችነት መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም። የቃል እውቀት ግን በጣም ያስፈልገናል። ጴንጤዎች እረ ባካችሁ ቃሉን እናጥና።

    • @mahdereshitto271
      @mahdereshitto271 Před 8 měsíci

      አልጨለለም ?

    • @behailuabdissa3223
      @behailuabdissa3223 Před 8 měsíci +1

      እኔ ምለው ዓላማችን ክርስቶስን ለትውልድ መግለጥ ነው ወይስ ራሳችንን ስምና ዝና ትኩረት ማድረግ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 8 měsíci

      ​@@rahelztzionfacts😂😂

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 8 měsíci +24

    ዘንድሮ እንኳን በሰላም መጣቹ እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እንል ነበር እንደው አያልቅባቹም እኮ 😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před 8 měsíci +5

    ጥሩ አገላለጽ ነው ወድጄዋለሁ በግሌ
    ቁምነገር ነው የሚናገርው

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 8 měsíci +22

    ኧረ ነብዮች በዙ ከት ነዉ የፈሉት ባለራይ ባለመስራች ምናምን እያሉ ያዝናኑናል

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 Před 8 měsíci

      ስራ የለም አንዱ የስራ ፈጠራ ነዉ። 😂😂😂 ይሞታሉ እንዴ?

    • @user-tp8bf3fq2qbaba
      @user-tp8bf3fq2qbaba Před 8 měsíci

      😅😅😅😅😂😂😂

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 8 měsíci

      ማን ነውና ባለግዜው መሰራቹማ ባለግዜው ነው እንደጨው የበተናቸው ወንበዳና ሌባ መጠራቀሚያ ሆነች እኮ ኢትዬጲያ እሱ ይድርሰሌን አዋቂ ነኝ ባይ ይሁዳ ኧይ ጴንጤ በቃ የእብድ ጥርቅም አማኑኤል ተዘጋ እንዴ ዘመዶቼ

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 Před 3 měsíci

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 Před 7 měsíci +3

    ሶፎንያስ እና የምታቀርባቸው እንግዶች መጨረሻቹን ያሳየኝ!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 8 měsíci +2

    በጣም የሚያሳዝነው የማንም ሰላይ የቀውሶች ህዝቡን እና የደሀውን አንጎሉን በ መሰረቁ🤔
    ሀገሪቱን በወጣት እድሜው ኢትዮጵያውያን ያስተማዉረን እንደመርዳት ቁጭብሎ ያጭበረብራል የሌቦች ጥርቅም 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 Před 8 měsíci +5

    ይሄ ሁሉ ለገንዘብ ለዚህ ጠፍ አለም ነው አይደል ያሳዝናል!!!! ወንድሜ እውነት አንተ ጌታን ብታውቅ ስለቁስ አትጨነቅም፤፤ ፈጣሪ የንስሀ እድሜ ይስጥህ፤፤ ሁሉን ነብይ አድርገህ ጨረስከው ፤ ልብ ይስጥህ!!! ‹‹ ሕዝቤም ማስተዋልን አጣ ይላል ›› ቃሉ ወገኖቼ አስተውሉ ፤፤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 8 měsíci +4

    I Think ይመስለኛል''' አላለም🤣🤣🤣
    Edit:- መጀመሪያ ሙሉውን ሳልሰማ ነበር አስተያየት የፃፍኩት አሁን ግን ልጁ አነጋገሩም ሆነ መልሶቹ ደስ ይላሉ!! ግን እኔ ዝም ብዬ ላዳምጥ ብዬ ነው እንጂ ሀይማኖትም/እምነትም የለኝም፡፡ የሰውን ሀሳብና እምነቱን ግን አከብራለሁ🤷🏽‍♀️ #ጨርሻለሁ

  • @user-we7ld2dl5h
    @user-we7ld2dl5h Před 7 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ የቃል ሙላት፣ መረዳት እና ትህትና የተላበሰ አመላለስ ነው!!

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před 8 měsíci +6

    ዘመንክ ይባረክ ተባረክ የሚገርም ምላሽ ነው የሠጥከው ጌታ ማሥታወል እና ጥበብ ይጨምርልክ የኔ ወድም ምድሪቶን ውርሥ በኢየሡሥም ተሣዳቢዋች ጌታ ይገፅፃችሁ

  • @wondwossentekola8395
    @wondwossentekola8395 Před 8 měsíci +6

    ወንድሜ ዋጋ የተከፈለለት እንጅ ለወንጌል ዋጋ የከፈለ የለም
    'ለወንጌል ወጋ ከፍያለሁ' ከማለት የበለጠ የክህደት ንግግር የለም
    ለምሳሌ አንድ ሰው በነፃ የተሰጠውን ኦክስጅን በአፍንጫው እና በአፉ ሳብ ሳብ አድርጎ ወደ ሳንባው ማስገባቱን እንደትልቅ መስዋእትነት መቁጠር ማለት ነው

  • @nebiatmihretabgebretinsae7733
    @nebiatmihretabgebretinsae7733 Před 8 měsíci +1

    ሃተፍተፍ አብዚሕካ ምሕረት የውርደልካ ቁሩብ ንአምላኽ ፍራሕ ዝሐወይ አይትድፈር ።

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před 8 měsíci +9

    አኔ ጥቁር አጭር ወፍራም ነኝ ጉዴ ፈላ መንግስት ሰማይ አልገባም እስፖርት ጀምራለሁ

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 Před 8 měsíci

      Dear be andu be egezehaberher Lij yamene yetetmeke inj be sport Woym be kumet liketk ayedelem Enezh yabedu nachew ante ye egezehaberhern Kal anbibi ewnetn tereda ❤❤

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @simonabrish8456
      @simonabrish8456 Před 8 měsíci +2

      ውፍረቱ በጂም ይጠፋ እሺ በጥቁረትህ ትገባታለህ አታመልጥም

    • @user-lb7vr1ft7l
      @user-lb7vr1ft7l Před 8 měsíci +2

      😂😂😂😂eniimii acire nagn😂

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

  • @selomonhadgembes9998
    @selomonhadgembes9998 Před 8 měsíci +1

    እብዶቹ ከየት ነው የምትሰበስባቸው ?
    ላንተም ለጤናህ ጥሩ አደለም 😊

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 Před 8 měsíci +9

    እኔ ሶፊን ሳላደንቅ አላልፍም ለምን ሀሰተኞችን እሡባያመጣቸዉ ማን ያዝናናን ነበረ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 8 měsíci +5

    ከየት ነው ወፈፌ የምትሰበስባቸው

  • @wubshetalayou8229
    @wubshetalayou8229 Před 8 měsíci +5

    አይ ኢትዮጵያ አገሬ የምድራችን ማፊያ ነብያቶች መፍለቂያ ሆና ትቅር?

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo Před 8 měsíci

      አገር ስትፈርስ አገር በደንቁርና የፖለቲካ ሰዎች አስተሳሰብ ስትመራ መጨረሻው ይህ ነው።

  • @babadebrye
    @babadebrye Před 8 měsíci +5

    ሁልጊዜ የሶፎንያስ ፊት ያዝናናኛል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አው እሺ አው እ እ እ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mulukendagne5789
      @mulukendagne5789 Před 8 měsíci

      መስረቅ ስራ ነው መያዝ ወንጀል ነው
      አባቴ መታ መታ አድርገው ሚሠጥ ከተገኘ!!!!

  • @asterb.e.w.i
    @asterb.e.w.i Před 8 měsíci +2

    ነብዩ ብዙ ያልገባህ ነገር አለ ቃሉን በደንብ አንብብ እንዲገልጥልህ መንፈስ ቅዱስን ጠይቅ 😊

  • @user-mq1km3jp3x
    @user-mq1km3jp3x Před 8 měsíci +3

    እውነት የት ነውግን ፈልፍሎ እምያመታቸው ትግስቱን ይስጥልን ሶፍዬ

  • @wongelawit15832
    @wongelawit15832 Před 8 měsíci +4

    🤣🤣😂sofi your facial expression and the way you ask always makes me smile

  • @user-hj1mh8xw1r
    @user-hj1mh8xw1r Před 8 měsíci +12

    እራሱ ቁጥር አንድ ሐሰተኝ ነዉ

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 Před 8 měsíci

      ትክክል እኔም ገና ሲጀምር አለ እንደዚህ ነዉ ያልኩት።

  • @user-xc7wu6uw9z
    @user-xc7wu6uw9z Před 8 měsíci +3

    ሶፊ እባክህን ለሌሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ድምፁን አጥፍቶ የጌታን ስራ እየሰራ ያለውን ጥበቡ ወርቅዬን ጋብዝልን

  • @user-xz1xk9xv8u
    @user-xz1xk9xv8u Před 8 měsíci +11

    አይ ድፍረት የዚህኛው ደግሞ የተለየ ነው

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 Před 8 měsíci +1

      በጣም ድፍረት ብቻ? ከደፋርም ደፋር!

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 Před 8 měsíci +3

    እኔ ሑሉት ነገር አጋንንትን ከሚያስልፈልፍ ተረድቻለው
    1,ለምሳሌ ሰይጣኑ እኔ የያዝኳት ሐብታም፣ስኬታም..ስለምትሆን ነው ብሎ ልፍልፍ ከወጣ በኋላ ሰይጣኑን ያወጣው ሰው ሰይጣኑ ለወጣለት ሰው አጋንንቱ ሐብታም እንደምትሆን ስላወቁ ነው የያዘህ አሑን ስለወጣ ሐብታም ትሆናልህ ይላል ልብ በሉ ይሕ መልእክት ሰይጣኑ እንጂ እግዚአብሔር ሐብታም ትሆናለህ ብሎ ላገልጋዩ ስላልነገረው ጥንቆላ ነው
    2,ሲያስለፈልፍት ሰይጣኑ እገልጋዩን እንት ትለያለሕ ታቃጥላለህ...ሲለው ትእቢት ይይዘዋል የሚሰሙትም ምእመናን እይናቸውን ከእግዚአብሔር ይልቅ በአገልጋዩ ላይ ይጥላሉ።2 Corinthians 2 (አማ) - 2 ቆሮንቶስ
    11: በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 Před 8 měsíci

    Great Interview.

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 Před 7 měsíci

    የሀሰተኞች ጠቅሐላጽ ሚንስትር የማታመጣብን ነገር የለም እግዚአብሔር ይገስፅህ ጌታን ቁጭብለህ ታሳድዳለህ
    ድንጋይ የሚበላው የሚመጣው አንተጋ ወረቀት የሚበላው የሚመጣው አንተጋ
    ሶፊበዚህ ትታወቃሐህ በቃ ተቀበል ።የሀሰተኞች ጠቅላይ ነህ ዝም ብለህ ተቀበል የኢትዮጵያ አይደለም የሀሰተኞች
    አለህ ያ የተባረከ አገልጋይ።
    ሰብስበህ የምታመጣው አመፅ ብዛቱ
    ምናለ ወንጌል ብትሰራ ወይንም ዝም ብትል ይ ሁ ዳ ። ጌታ በደጅ ነው

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Před 8 měsíci +8

    መቼ ይሆን ጤነኛ ሰዉ የምታመጣዉ

  • @tamenegezahegn-jb6pq
    @tamenegezahegn-jb6pq Před 8 měsíci +2

    እኔ የሚገርመኝ ፓስተሮች ሁሉ የምገለጥላቸው የሥጋ ጉዳይ ብቻ ነው እንደ።

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Před 7 měsíci

      አዎን ጥሩ የስራ ፈጠራ ነው ። ይሄ ጅል ህዝብ ከድንቁርና እስኪላቀቅ እና እስኪነቃ ድረስ ቀድመው የነቁ ቶሎ ቶሎ መበዝበዝ ነው የያዙት ። እኔ አደንቃቸዋለሁ ።

  • @etsegenethailemichael3751
    @etsegenethailemichael3751 Před 8 měsíci +2

    በሚቀጥለው ጊዜ በየሆስፒታሉ እየሄድን በፈውስ ልናገለግል እቅድ አለን አላለም😂😂😂😂 ጌታ ሆይ😂😂😂😂

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Před 8 měsíci +1

    ተባረክ ይህ ስልጣን የጠፈው ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Před 8 měsíci +1

    መናፍቃን ስመለከታችሁ...በስነ መለኮት ያላችሁ ግንዛቤና አውቀት እጅግ ሲበዛ እንጭጭ ነው......

  • @selamawitberhanebokrezion8523
    @selamawitberhanebokrezion8523 Před 8 měsíci +6

    Geta Eyesus Ye Etiophia bcha aydelem Le Eritrea demo demu Afssotal 😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l Před 8 měsíci

      ናብ ልቦናኺ ተመለሲ ፡እዚ ናይ ሓሰውቲ ነብያት እምነት ኢዩ፡ናብ እምነት ኣቦታትኪ ተመለሲ።

    • @Hallelujah.-
      @Hallelujah.- Před 8 měsíci +1

      Welkeseb neemnet aywekelon eyu eteketelo zela yesus eyu demu kefilula ember abotata aykonun

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💯Yesss of course

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 Před 8 měsíci

      ላለም ሁሉ

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před 8 měsíci +1

    Good speeches

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 8 měsíci +2

    ፓስተር፡ ሶፊ! ያለዛሬም፡ አላየሁት፡ ይህን፡ አገልጋይ! እውነተኛ፡ ይመስላል፤ ዘንድሮ፡ አገራችንን፡ አንቆ፡ የያዘ፡ ዘንዶ፡ ጉድ፡ ፈላበት!

  • @user-vw1tx7gn4z
    @user-vw1tx7gn4z Před 8 měsíci +2

    እህም ተገርማለህ በቃ እግዚኣብሄር ወገነኛ ኣደረገከው በስንት መስዋእት የመጣች ሃገር ምኞትህን ትንቢት ብለህ ስላምጣኸው የሚሆንልህ ከመሰለህ ሞኝነህ ኤርትራ ግን ከሁለት ባህርዋ እያማራቹ ይትዋቹሃል እንጂ ኣትገኝም እንደ ጡት እንትህ ቅበጽ።እየሱስ ግን ስለ ኤርትራ ህዝብም ሞተልናል ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኤርትራ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች ዓወት ንሓፋሽ!!!!!!!!

  • @mercyforme3151
    @mercyforme3151 Před 6 měsíci +1

    I didn’t find any thing that contradicts with the word of God. I like his sound mind and spiritual understanding❤❤❤

  • @rahelel1080
    @rahelel1080 Před 8 měsíci +2

    ሳትሰሙት ለመተቸት የተሯሯጣችሁ ሁሉ 🥴😏 ......ትገርማላችሁ ። ጠያቂውም እንዲታይልህ ስትል ያልተባለውን ፅፈህ አቀረብክ!!! አንተም በጣም ትገርማለህ ። ሰውየው ምንም ክፉ አላወራም...... "ጥቁርም ቀይም፣ ወፍራምም ቀጭንም፣ደሀም ሀብታምም ስለሆንን ሳይሆን መንግስተ ሰማይ የሚገባው በእየሱስ በማመን ብቻ ነው" ነው ያለው,

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Před 5 měsíci

    የእናተ ድራማ መቼ እንደሚቆም ኮሜዲ የበዛበት እምነት😂😂😂😂😂😂

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před 8 měsíci +1

    የትግራይ እና፣ የአማራ፣ ህዝብ ወንጌልን አታውቅም፣ እያልክ፣ ነው፣ ውንድም፣ አለም፣ ረጋ፣ በል፣
    እንዳንተ፣አይነት፣ የዘመኑ፣ ጮሌወች፣ ናቸው፣ ያስቸገሩት፣ያጣሉን።
    ቀንደኘ፣ አታላይ፣ ነው፣ ሶፍዬ፣
    ሶፊ፣ ትልቅ ፣ ስራ ፣እየስራህ ነው፣ በርታ፣ ።

  • @amanishums7844
    @amanishums7844 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 8 měsíci +5

    ሶፊ ትለያለህ እብዶችን ማናገር ትችላለህ

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 8 měsíci +1

    ጤናኛ ፓስተር የለም በእየሱስ ስም ቢዝነስ እየሠራችሁ ነው ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @samsonhailemichael6710
    @samsonhailemichael6710 Před 7 měsíci

    ኣንዳድ ሃቅ ኣለው ሁሉም ባይሆንም በዝጋብሄር ቃል በሚለው ደስ ይላል ሁሉም ነገር ብዝጋብሄር ቃል ይሆናል የቀንየልና ንክልቴኹም ከ ብርጌድ ንሓመዱ 💙💙💙💙🙏🏻

  • @user-zv7to5gh8h
    @user-zv7to5gh8h Před 8 měsíci +2

    ጀግነ፣ጌተ፣ይበርክክ❤❤❤

  • @HelenT-ex8vz
    @HelenT-ex8vz Před 8 měsíci

    ሶፊ አጠያየቅህ ደስ አይልም እባክህ በትህትና ጠይቅ እናንተ መፈወስ ከቻላቹ ለምን በየሆስፒታሉ አትዞሩም ይባላል ይሄኮ እንደማሾፍ እኮ ነው እሱ ያለውኮ በእግዚአብሔር መንፈስ ነውኮ ያለው

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 8 měsíci +13

    ኪኪኪ የነብያት ብዛታቸው ሐገራችን ላይ መቅሰፍት አመጡብን

    • @selamethio8557
      @selamethio8557 Před 8 měsíci

      እዉነት ነዉ የእነሱ ጦስ ነዉ በዉሸት እግዚሐብሔር ስም እየነገዱ አገራችን ላይ ጥፋት መከራ😭😭😭

  • @user-sp8os1ok6x
    @user-sp8os1ok6x Před 8 měsíci +5

    Wow prophet Dawit thegawne yabzaleh lezihe zemene tiwolde geta kebito yasenesahe anedebetehe trihute Ena ewonetega nehe zemeneh yibarek ❤❤❤❤❤❤ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @user-xc1jz5jb4u
      @user-xc1jz5jb4u Před 8 měsíci

      Kkkkkkk kebeto 😂😂😂😂le tewuled hhhhh 😅

    • @user-sp8os1ok6x
      @user-sp8os1ok6x Před 8 měsíci +1

      Awo bekekel yetekeba ewonetega nebeyi new ❤ betebebe Ena bemasetewal bemenefesekiduse yetemola yebizu sewochien kouatero yefeta yegzihabher afe new ❤

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤ Anbesochu bertu.

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem Před 8 měsíci

    ውይ ውይ ሶፊዬ የዛሬዉ የባሰ ነው እርግጠኛ ነኝ ክንፉን ደብቆህ ነው እንጂ ይበራል በቃ መለአክ ነው ወይ ዘንድሮ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 8 měsíci +3

    ስላምክብዝትይበልሶፊእስኪነብይእዪጩፉይቅረብልን❤❤❤❤

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 Před 8 měsíci +3

    ትንቢቱ እውነት ነው ሦስቱንም ሀገሮች ኢሳያስ ጠቅልሎ ይመራዋል::

  • @fitsahtube6334
    @fitsahtube6334 Před 8 měsíci +5

    ሶፊ በግድ ሃሰተኛ ለማድረግ አትምክር ምንም ክፉ ነገር አልተናገረም እርእሱ ግን ያስደንግጣል

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 8 měsíci +3

    ትክክል ነው አንዳንድ ነቢያትን ሰው ራሱ ነው ዎደ ሐሰት የመራው ያም ተገቢ ያልሆነ ክብር በመስጠት ከፍ ከፍ ያደርጋሉ ይህ አሰራር ዎደ ትዕቢት ይመራቸዉና ባልተፈለገ መንገድ ይጉዋዛሉ በርግጥ የዎንጌል ሰው ተቢው ክብር ይሰጠዋል እንጂ ከተገቢው በላይ ክብር አይገባዉም :: በሌላው በኩል አገልጋይ ራሱ የተነሳበት አላማ ይዎስነዋል ክብርን ፈልጎ ከሆነ እናም የንዋይ ፍቅር ያለበት ሰው ሊሆን ይችላል ::

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před 8 měsíci

    Wow

  • @user-uy9sx4wx5g
    @user-uy9sx4wx5g Před 8 měsíci +1

    ሚራክል መኒ የሚባል የለም ከውጭ ገንዘብ ሲላክ በሮንግ አካውንት እየገባ ነው ።ከዚ ገንዘብ ለቤተሰብ ተልኮ ሳይደርስ ይቀራለ።

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Před 8 měsíci +2

    ጉደኛ ጥያቄ 😂ግን ሶፋንያ ድራማ,ፊልም ሰሪ ቢሆን......

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 8 měsíci +1

    ፓስተር ተባረክ

  • @dulafufa9044
    @dulafufa9044 Před 8 měsíci

    ኬት ነው ሚያመጣቸው??

  • @abinetbekele8410
    @abinetbekele8410 Před 7 měsíci

    አንድ ባለ 10ወለል ህንፃ ከሚኖርህ አንድ የምድር መኖሪያ ቤት ተከራይተህ church ብትከፍት ውጤታማ ትሆናለህ ግብር፣ቫት፣ ጉቦ ምናምን የለብህም ብዙ የሚሸወዱ customers ታገኛለህ። ሲዖልን ከመረጥክ

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 Před 8 měsíci +2

    ሶፊ bro እስከዛሬ የጠየካቸው ነብዮች አንድ ቀን ሰብስበህ አንድ ላይ ምን እነደሚፈጠር አሳየን ፕሊስ

    • @mishu372
      @mishu372 Před 8 měsíci

      እሱ ራሱ ለሾው ብሎ አይደል እንዴ የሚያቀርባቸው እውነትን ይዞ ቀርቦ ቢሆን ጥሩ ነበር😢

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Před 8 měsíci +1

    ውሽታሞች መቸም እውነት ትከሳለት እንጂ እትበጠስም ለናንተም ለኞም እድሜ ይስጠን እናያለን የዛሬን ሳይሆን የነገን እናያለን

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 8 měsíci

    ፈታ እያልኩ የሀሰተኛ ነብያቶችን ምንነትና ማንነት እያየሁና እየሰማሁ የምዝናናበት ፕሮግራም ነው።
    እኔ ኦርቶዶክስም ብሆን ሶፊ ያራዳ ልጅ ትመቸኛለህ አከብርሀለሁ አቦ።

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před 8 měsíci +3

    አሁንስ በዛ እንዴው እግዚአብሔርን አትፈራም 😮ጭራሽ አጭር ጥቁር ሰው መንግስተ ሰማያት አይገባም አላለም😊😅😂

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Před 7 měsíci

      መፅሐፍ ቅዱስ እራሱ አንዳንዴ ድርሰት ይመስላል ።ምክንያቱም ነቢዩ እንኳን ያለው ጥቁርና አጭር ነው ። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ግን የባሰ አለ በለምፅ የተመቱ እና እከካሞች ወድ ቤተ መቅደስ እንዳይገቡ ይላል ። ይህን በሽታ የሰጣቸው እሱው እግዚአብሔር አይደለም እንዴ ። ስንት ሀጢያት የሰሩ የሚገቡበትን ቤቱን እንዴት ለበሽተኞች ይከለክላል ?????

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před 8 měsíci

    ሶፊም ተባርክ

  • @jmezgebu2279
    @jmezgebu2279 Před 8 měsíci +2

    እረ ሙሉውን ቪዲዮ እዩት

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 Před 8 měsíci

    ከየት ነው ተፈተው የተለቀቁብን

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 8 měsíci +2

    ታላቁ ነፍሰ ገዳይ አብይ ተብሎ ይሰማ

  • @ariamkahsai1371
    @ariamkahsai1371 Před 8 měsíci +1

    This is what you dream my dear we er eritrans not ethopans God is Good of lebertiy

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 Před 8 měsíci +3

    ድፍረት አምላክን መድፈር ጉድ ጉድ. ዘመን

  • @adwatigray
    @adwatigray Před 8 měsíci

    ሐሰተኞች የሐሰት አባት ልጆች

  • @user-cz7jx7zu9c
    @user-cz7jx7zu9c Před 8 měsíci +1

    ተጫወቱብን

  • @novacell9751
    @novacell9751 Před 8 měsíci

    ድራማችሁ ህልም አይጠገብምእኮ ይዘን ፓስተሮች😅😅😅😅😅

  • @wondsentasew2845
    @wondsentasew2845 Před 8 měsíci +2

    Wochwe good!!!!!

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 Před 8 měsíci

    Geta Yebarkhu...

  • @user-hj1mh8xw1r
    @user-hj1mh8xw1r Před 8 měsíci +3

    ፋልስጢምና እስራኢል በአንድ ያመልካሉ እየለ ነው

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 8 měsíci

    ደግሞ በMiracle money አላምንም የእግዚአብሔር ታምራት የምለው ከልዩ ልዩ እስራት መፈታትን ነው።በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ነገሥታት በነገሱበት ምድር እጅ መንሻ ይሰጣቸው ነበር ስለዚህ ብዙ ብልጥግና ይሆንላቸው ነበር እንጂ አይዘርፉም አያታልልም በmiracle money አያምኑም
    በአዲስ ኪዳን ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለፉት ሐዋርያትና ነብያት በዘላለም ሕይወት እንደ ተባረኩ በሰማይ አክሊሊን እንደምያገኙ እንጂ የምድራዊ ብልጥግና አልነበራቸውም ብዙ መራብና በብዙ ችግር ወንጌልን አገልግሎ አልፉአል።የዘመናችን አሀልጋዮች ደግሞ እራሳቸውን ስመ ጥር አድርጎ ለማለፍ ትውልድን እየዘረፉ እያታለሉ እራሳቸው እየበለጸጉ የድሃን ጉሮሮ እየዘጉ የታምራት ሕይወት እታሉ ይገበዛሉ።

  • @NetsanetRade1460
    @NetsanetRade1460 Před 7 měsíci

    ዬት አይበልም እግዘአብሔር በዬት አቅጠያጨ መበረክይ ህችለልይ ከእገዘአብሔር እስከ ሆነያ ድረስ

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Před 8 měsíci +2

    ያሳዝናል ይሄን መሀይም ህዝብ በነዚ ሱሰኛና እብድ ሰዎች ሲወናበድ ያሳዝናል።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 8 měsíci

      ኢትዬጲያ ሀይማኖት የላትም እያለ እሱ ኢንተርናሸናል ቸርች አለኝ ሲል አያፍርም እንዴ እዝቤ ሆይ ንቃ ይሄ ደግሞ ትኩሰ እብድ ከየት ነው የመጣው የቀርክን የአማኑኤል ኪኒኒክን ግባና ጨርሰ አይ እምዬ ኢትዬ የወንበዴና የሌባ መጠራቀሚያ መሆንሸ ኧር መድሀንያለም ናልን ቤትክን አጥራ

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 Před 8 měsíci

      ​@@tigitk5795"ትኩስ እብድ" 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 Před 8 měsíci +1

    እደዉምንጉድናችሁነብዮችተብዬወች

  • @raheel9498
    @raheel9498 Před 8 měsíci

    ሶፊ ግን ከየት ነው የምታመጣቸው ግን

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 Před 8 měsíci

    ከዚህ በኋላ ከእግዚአብሔር ያልሆኑ ጉዳዮችን ለህዝብ የምትሰብክ ከሆነ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አንደበትህ የተዘጋ ይሁን።

  • @kiltukidane8319
    @kiltukidane8319 Před 8 měsíci +1

    Look at how he defends himself by presenting fruitless logic. Thanks to God no one imposes his/her wrong idea on me

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 Před 8 měsíci +1

    Tikikil NW deve tebarki ❤❤❤❤

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Před 8 měsíci +1

    Thanks to Dr, Birehanu Nega, Right now everyone in Ethiopia who doesn't join university has a big job opportunity can become the so-called HAWARIYA, NEBIY, Wongelawi...etc....
    For example yehe wonimachen
    Addis Temezgabi Leba new please enaberetataw.... 😂

  • @hirutadnewbersoma421
    @hirutadnewbersoma421 Před 8 měsíci +1

    አጋልጥ እንወቃቸው

  • @HindiMohammad-vr9tp
    @HindiMohammad-vr9tp Před 7 měsíci

    አዎ በስንቱ አልቅስን ኑሮ የምንስማው ሁሉ እንባችን በምስማው አል ቆም አለ እናም እንኴን ኖራችሁ መሳቅ ስላለብን በናተ እየተሳቀቅን እንሳቅ ሀዘን ሀዘንን ይጨምራል ስለዚህ ትንሽ እንሳቅ

  • @Tsionhika
    @Tsionhika Před 8 měsíci

    How about external ones, like the bland, lame, etc.?

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Před 8 měsíci

    ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአምስት እንጀራ አምስት ሺህ ሰው የመገበው በገሃድ ፊት ለፊት ሕዝብ ሁሉ እያየው ነው......እነሱ እውነተኛ ከሆኑ በድብቅ ሳይሆን ፊት ለፊት መቄዶንያ እንጀራ ይዘው ሄደው አብዝተው ሰባት ሺህ አረጋውያንን ሲመግቡ እንያቸው......አይ ጴንጤ አሁን ሕዝብ ነቅቷል በቀላሉ አይሸወድም

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 8 měsíci

    አሁናዊ ያለውን ሐገራዊ ቀውስ እና የኑሮ ቀውስ ለመርሳት የምዝናናበት አስቂኝና አዝግ ሰዎችን የማይበት ፕሮግራም 😂😂😂😂😂😂

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Před 8 měsíci +1

    የምን ዋና ከተማ " ነብይ" እስቲ ንገረን 😂 የኑሯችን ጨዉ እናንተ ፕሮቴስታንቶች ናችሁ እንጂ ሀይማኖት በናንተ ቀረ አለች እትሄ ነብይት😂😂😂

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 Před 8 měsíci

    Areee pls yechrchun link lakulgh

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 8 měsíci

    ዓለማዊ እውቀት ያላቸው ዝባዝንኬ ነገር የሚያወሩትን አልደግፋቸውም ለወንጌል ዋጋ መክፈል ማለት እስከ መታረድ ድረስ የጨከኑ ሐዋርያት እንጂ የዚህ ዓለም በምድራዊ ኑሮ አለመሳካት ለወንጌል ዋጋ ከፈልኩ ማለት ዝባዝንኬ አሳብ ነው እሄ ወንድም ጭምት ሰው ይመስላል።

  • @zewdiechalichisa8309
    @zewdiechalichisa8309 Před 8 měsíci

    የትኛውነው ጤነኛ የትኛውነው ጌታ ማይፈልገው አንዴትያለ ክርስትናነው እነማንን ነው የምታቀርበው እረስርአት ይኑር የባለፈው ማርያምን ትጠላላ ችሁ ብሎ ጥያቄ ፈጠረብኝ ጌታ እውነቱንና ህይወቱን ይስጠን

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 Před 8 měsíci +3

    ኸረ እነዚህ ነብይ ነኝ ባዬች እንደጉዳን ፈሉ ምነው የኢትዮጵይ ህዝብ እንዲህ ሞኝ ሆነ

  • @dagnachewseifu1724
    @dagnachewseifu1724 Před 7 měsíci

    እዚህ የሚመጡ ሰዎች ሁሉም መጨረሻ ላይ ገንዘብ አበዛለው ነው €€€€££€€££$$$$$$$$$$$$$€€££££

  • @sidaprinting4510
    @sidaprinting4510 Před 8 měsíci

    ሶፊ ደግሞ ምን አይነት ጥያቄ ነው የምታነሳው ዝም ብሎ ወደ ሆስፕታል ይከዳል የናንቴበ/ክያን ይህን ታደርጋለች? ቁም ነገር ጥያቄዎችን ብትጠይቅ ጥሩ አይሆንም?

  • @mazaseyum6711
    @mazaseyum6711 Před 8 měsíci

    ስንት የሚንከራተት ሰዉ እያለ ?

  • @user-uz5fq1wb5b
    @user-uz5fq1wb5b Před 8 měsíci +1

    ፓስተር ሶፊ የዝህኒ አገሊጋይ ስሊክ እፈሊጋለው

    • @user-iv6fe9zg9r
      @user-iv6fe9zg9r Před 8 měsíci

      ከፈለጋችሁት ከለሚኩራ ወደስባ ሁለት ውርድ ስትይ ቸርቹ በቀኝ በኩል ፍቅር ላይ ነው፡፡