ስፍራ ያጣው ኢየሱስ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ስፍራ ያጣው ኢየሱስ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Komentáře • 26

  • @tomase6250
    @tomase6250 Před rokem

    ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +1

    ዋዉዉዉ😮😮😮😮😮❤❤❤❤ ስለፍሎረሰንት ማብራራት ሳይሆን አብርቶ ማሣየት amazing❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    😮😮😮😮 ዘኔ እኮ ትገልጠዋለህ❤❤ ተባርከሀል

  • @mateshethabtemariam6764

    God bless you more. Your preaching is so real. Your preaching makes me cry. This kind of preaching helps to open our hearts and to be blessed. Jesus Christ is the Lord 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bemnettsegaye980
    @bemnettsegaye980 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ እየሱስ በሁሉም ይባርክ❤በመውጣት: በመግባት: በነገር ሁሉ ተባረክ!!!!

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před rokem

    Amazing 👏 bilsed wendma

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před rokem +4

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!
    ድንቅ ትምህርት ነው! 🔥🙏
    ክብር ሁሉ ለንጉሱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🔥🙏😍

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ኢየሱስ መገለጥ ነው። ሁሌም ጌታ ነውና ።❤❤❤❤ ጌታዋም መድሀኒትዋም ነው። ሀይማኖት ገዳይ ነው ክርስትና ግን መገለጥ ነው!!

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem

    Wowww አሜንንን

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌልን ብቻ ስለምትሰብክ በህይወትህም በተግባር ስለምትገልጠው ። ተባረክ ወንድሜ

  • @fantucherna
    @fantucherna Před rokem +1

    እናቱ ማን እንደሆነ ታውቃለችና
    ጌታዬ ነው ምትለው አሜን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ዋው ነብይ ዘንዬ ጸጋ ይጨመርብህ ተባርክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ለምልም እየሱሰ ያድናል ይታደጋል

  • @yordanosfeyisa4969
    @yordanosfeyisa4969 Před rokem

    ጌታ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alemayewtirfe8857
    @alemayewtirfe8857 Před rokem +1

    #ዘኔዋ_ውድ_ሰው!💚
    በረከታችን ነህ!💛

  • @shwaalem6542
    @shwaalem6542 Před rokem

    I’m crying when I’m listening God bless you 🙏🏻

  • @berhanemogestaye5779
    @berhanemogestaye5779 Před rokem

    Ammmmmeeeeeeennnnn Ammmmmeeeeeeennnnn Ammmmmeeeeeeennnnn 🔥

  • @mercydagne54
    @mercydagne54 Před rokem

    Amen eyesus kezi belay endawkew menfes kedus ante erdagn

  • @elsabethalemayehu2399

    Be lebe KETEMA ye yeteweledkelgn Amelake medehanite....

  • @rahelabebe9508
    @rahelabebe9508 Před rokem

    God bless you Zeneye🙏

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 Před rokem

    Tebarekilign zene wendme

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 Před rokem

    z god love u

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂

  • @betteryou73
    @betteryou73 Před rokem

    Abbatachin bassaw tamaslou....... Ayzon ahunem endayanna ferdu eyakhaidaa now Nagar gin lijochun yawekal.... katell ayzoh🐑

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 Před rokem

    እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን።አገሩ በሀሰተኛ ነብይና ፓስተር ተሞላ። በየቤቱ እያንኳኩ ምግብ አናስበላ አሉን።ለማ ይነገራል። ኑሮ እኮ ተወዷል።ከየት አምጥተን እነሱን እንቀልብ።ስራ አይሰሩ በጥዋት ተነስተው ተኳኩለው መዞር ነው።ካገኙም ትንሽ ቀበጣጥረው ገንዘብ ማጭበርበር ነው።

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před rokem

      እኮ ለዩ የተባለው መርምሩ ለዚህ ነው ቀድሞም ተነግሮናል