Protestant Sibket Amharic New 2018 Bishop Dawit Molalign

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #MadoTube #protesetantsibekt

Komentáře • 427

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx Před 6 měsíci +2

    ይህን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት ፓስተር ዴቭ ብሩክ ነህ፡፡
    ሳላይ አልሞትም ! አሜን

  • @user-wt2zr7oy9r
    @user-wt2zr7oy9r Před 11 měsíci +1

    ፓሰተር ዴብ ምርጥ ሰው በአንተ አገልግሎት ተጠቅሜአለሁ ቸርቹ አገልግሎትህ መቼም አረሳውም ረጅም እድሜ ይጨምርልህ ከነቤተሰብህ አሜን

  • @user-gw7xl2hg7j
    @user-gw7xl2hg7j Před 5 lety +40

    አሜን ሳላይ አልሄድም ። ዘመንህ ይባረክ ፓስተር እወድሃለሁ ። የየዋህነት መንፍስህ ግልጽነትህ ቅንነትህ ያሳያል ። ቅንነትህ እግዚአብሄርን እያሳየህ ነው ። ገናም ያስይሃል ።

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 Před 5 lety +20

    እግዚአብሔር ይባርክህ እያዝናናህነው የእግዚአብሔርን ቃል የምታስጨብጠው ድንቅ ስጦታነው ጌታ በብዙ ይጨምርልህ ሁሌም በመልክትህ እባረካለው ፓስተር ዳዊት 😃🙏🙌🏻☦️👍🏻

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 Před 5 lety +11

    ኡሁሁሁሁሁሁ ጌታ ዘመንህን ይባረክ
    ይህን ቅንነትህን ያብዛልህ
    ሳላይ አልሞትም I receive it

  • @iloveyoujesus6986
    @iloveyoujesus6986 Před 5 lety +9

    ድሮ በጣም እጠላህ ነበር ፓስተር ዴቭ
    ኦርቶዶክስን ስትዛለፍ ከልክ ያለፈ እጠላህ ነበር ከኦርቶ ጋ ያደረከው የስብከት ምልልስ ዘለፋ ሁኖ ይታየኝ ነበር። ነገር ግን አንድ ቀን ጌታ ሲያገኘኝ
    ቀረብ ብዬ ትምርትህን መከታተል ጀመርኩኝ ከዛ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቄ ወደድኩህ ምክንያቱም ጌታ ባንተ አድሮ ያስተምረኝ ስለጀመር። we love you ያባቴ ልጅ ዘመንህ ይባረክ። እያሳሳክ የምታስተምረው ለገባው ኮሜዲ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት አዘል ነው።

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před měsícem

      ማፈርያ ነሽ እየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስን በ መጀመርያ ሀዋርያው ፊሊጽስ የመሰረታት ነች ልክ ከ እስልምና ወይ ከ አይሆድ የመጣሽ አታስመስይ
      German Luthers ዛሪ ጀርመን ውስጥ ተከታይ የለውም 68%German እኔ የራሴ አምላክ ነኝ ብሎ የሚያምን ነው ስለዚ አትመፃደቆ
      German Protestant church ግብር ሰዶማዊ የሚያጋቡ የነሱን ባንዴራ መስቀሉ ላይ ለጥፈው ክርስቶስ እየሱስን እያዋረዶት ነው
      የኛ ነጭ አምላኬ ጽንጢወች ይህን ሲቃወሙ አናይም እነሱ ኦርቶዶክስን የሚሳደቡቡት የ ዘንዶ ምላስ ነው ያላቸው

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před měsícem

      እኔ 6 ግዚ ጌታን ተቀብያለሆ ጥያቂየ ግን አልተመለሰም ስለዚ ውድ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሆ አቃቅር እናውጣ ብንል የ ጽንጤ ነውር እና ድፍረት ማለቅያ የለውም ግን ፈራጅ እንጂ አማላጅ ያልሆነው እየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል

  • @ermyasayele
    @ermyasayele Před 5 lety +6

    You are wonderful of man of God, do you know how much you are valued for the God kingdom, always shine, always heart full, love you with a love of jesus.

  • @TigistamenbetkikiltebarkamenTi

    ፓስተር አቤት ስወድክህ ውስጤ እኮ ነህ ክፉ አይካክ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 5 lety +7

    So wonderful preaching!!!!!!!
    Bless you More, dear pastor dawit.

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 Před 5 lety +2

    አሜንንን ሳላይ አልሞትም ጌታ ይባረክ ፃጋ ይብዛል ፓስተር ዴቭ

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 4 lety +5

    Amen Amen Amen 🙏 Geta Yibarkh Pastor Dawit ❤️

  • @belazena5791
    @belazena5791 Před 5 lety +20

    ayyy dawit lante ale mewded endet ychalal wise man you are Amezing

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 Před 5 lety +5

    Paster Dawit ,geta abzito yibarkih. Ante bruk neh.zemenih yibarek.

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 5 lety +4

    ስላይ አልሞትም ጌታ እየሱስ ስለኔ የተናገረውን አሜንንን

  • @selam7775
    @selam7775 Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ዘመንክን ብርክ ያርገው ስወድክ ያባቴ ልጅ ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ

  • @asmarayeritrea2151
    @asmarayeritrea2151 Před 5 lety +7

    Daviye ante eko yetebarekih neh, you are my blessing, zemenih yibarek

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 Před 2 lety +1

    The Greatest Comedian ( religious genre) of our time.

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 Před 5 lety +11

    Amen and thanks for being yourself.

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 Před 5 lety +2

    ፓስተር ተባረክ ዘመን አገልግሎትክ በብዙ ይባረክ aaaaaaaaameeeeeeeennnnnnnn

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Před 5 lety +2

    Semeche semeche yemaletegebew man of God Dev amzing message God bless you more & more much love! !

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Před 5 lety +1

    ያየሁትን የተናገረኝ ሳላየው ሳልታከፍ አልሞትም ፓስተር ዴቭ ይብዛልህ ጌታ እድሜ ከፀጋ ከጤናጋር ይብዛልህ

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 5 lety +3

    አሜን ሳላይ አልሞትም:::: ሃሌሉያ አመንኩ ተቀበልኩ:: እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም::መጋቢ ዳዊት ጌታ ይጨምርልህ ያብዛልህ ተባረክ!😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @adhin5691
    @adhin5691 Před 5 lety +3

    wawwwwwwwww my bloved brother bishop dawita megeleteh yebeza yebelete beteff tegelet from writrea

  • @embetchufamoeyesusgetanew4872

    Pastry qatilibateee talatttti irrrrrr qiteli qatilibaaaa jagonanaki iko yebate biruki yaaaaaa iyesus iyesu geta new haleluya yhonale biyesus sim yetabaraka yhuni Amennn Amennn tabariki babizu tsaga babyi

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 5 lety +1

    Bishop Dave betam new emewedeh you are really honest, kind, blessed and open person. Wow yegermegnal Tebarek bebezu.
    Betesebeh yebarek 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 Před 5 lety +3

    "አሜን ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ ፓስተርዬ!!!!!!!"

  • @abebearmaw2379
    @abebearmaw2379 Před 5 lety +4

    Amen, Please pastor God bless you more....... Long live

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 5 lety +3

    አሜን። ። ሳላይ አልሞትም።
    ተባረክ ፖስተር ተባርኪያለሁ።

  • @user-gk6cd3gu8l
    @user-gk6cd3gu8l Před 3 lety +2

    አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር የገበልኝ ሰለይ አልሞትም አሜንንን ተበርክ ጌታ ይበርክህ ፓሰቴር ደዊት🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 Před 5 lety +8

    *_ክክክክክ ፓስቴር _**_#ዴቭ_**_ ዘመንክ ይለምልም በጠም ነው የምወድህ የአበቴ ብሩክ ተባረክ_* 💓💓💓💓🌷🌷👏👏👍👍👍💓💓💓

  • @Yared542
    @Yared542 Před 5 lety +4

    The best Ethiopian comed ever dave yarada lij amen 😊😊😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 Před 5 lety +2

    Amen amen amen
    Geta eyesus yibark pastor Dv

  • @embetchufamoeyesusgetanew4872

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn biwunet tabari salayi alimotomo inemaaaa ayawalo kibiri kibiri kibiri kibiri kibiri sslayi alimotimi baominati ixabiqalo qaluni haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya uuuuuuiiffffff

  • @deboraassefa4821
    @deboraassefa4821 Před 5 lety +1

    Amennnnnnn pastorye zemenhi yebark betam new yemiwedihi tebarklen 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h Před 5 lety +6

    Woooooow ante eko biruk sew neki siwodik be Eyesus sim zemen yibareki

  • @mesiyegeta2277
    @mesiyegeta2277 Před 5 lety +4

    bless u pastor ur Amazing.....Amen salay Alemotem

  • @ethiopiaiyesusyadinal2027

    ILOVE YOU DAVI OR DAWIT geta yibarikewu 😃😃😃❤❤❤❤❤❤

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 Před 5 lety

    endat eko endemwedh pastor Dav zemenh yibarek !

  • @wondimubirhanu5168
    @wondimubirhanu5168 Před 10 měsíci

    gurm abet lij paster dave geta yesus zemenehn yibarkeh

  • @user-xf2ty1fc9c
    @user-xf2ty1fc9c Před 5 lety +2

    Amen zemen ybarek pseter

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 5 lety

    Wow wow wow Amazing teaching Amen Amen Jesus is wonderful Amen pastor Devi god bless you Amen Amen we love you so much Amen wow

  • @mercykiya2410
    @mercykiya2410 Před 5 lety +1

    yehi sebeket kezi befitem sebkehew neber houston tx gerum meleket new tebarek pastor dave

  • @user-oc5rw1om1f
    @user-oc5rw1om1f Před 5 lety +4

    ፓ/ር ዳዊት ብዛ ተባዛ ረጅም ዕድሜ ኑር

  • @asterhailu7173
    @asterhailu7173 Před 5 lety +1

    Aseyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy endehe abrachehu setagelegelu dese yelale tebareku wowwwwwww

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 5 lety +2

    አሜን አሜንሳላይ አልሄድም ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ
    ፓስተር እወድሃለሁ

  • @abebategenagat1105
    @abebategenagat1105 Před 5 lety +1

    amen sailyaaii ailmotm eyesuis gat new elelelelelelel elelelelelelelel enkanm ye gat honuku

  • @kinsokimo6829
    @kinsokimo6829 Před 5 lety +7

    ዴቭ መቼም እማይረሳ ስው man of love

  • @sababerhan7601
    @sababerhan7601 Před 5 lety +5

    ተባረክልኝ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ

  • @missyr6813
    @missyr6813 Před 5 lety +1

    woooooow Ameeeeeeeen Salayi Alimotim Haleluya Devi Geta Zemenikin Yibarik

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    በስብከት ሙቀት ለእናተ የሚመች የክርስቶስ ኢየሱስ መስቀል መቀለጅና ትይትር ቤት ስታደርጉት እያየን ዝም ማለት አንቻም
    በቡሎይኪዳን ቤተመቅድስ እንደዚያ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ ከሆነ
    አዲስ ከዳን ከዚያ በላቀ በተሻለና በክብር ከበለጠ ቤቱ በእራስ መግዛት በፍርሃትና በመንፈስ መሆን ይኖርበታል
    እናንተ ናችሁ እኮ ይላችሁት መንፈስ ቅድስ የለም
    ዬናታን ጌታ መስክሬ ነው ዝም ማለት አልችልም ከጌታ ስራ ውጪ በሚታዬ አለማዊ መንፈስ ተጋብታችሁ በመጭረሻው ዘመን መንፈሳዊ አታስመስሉቱ
    ስለ ጌታማ ብለን ዝም አልን እንጅ ብዙ ነገር በእጅችን አለ
    ቤተክርስቲያን መጅመራ ቲፎዞ መስብስባችሁና ጉራ እየለያችሁ ውድድሩን ተውት
    ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ የእናንተ የግል ድርጅት አይደለም
    እስኪ ንገርኝ የትኛው ሐዋርያ ነው በመድራቱ ላይ ባሉት ቤተክርስቲያን ላይ ስልጣን ይለውና ስህተትን ፣የሃስት አስተማራና ሃተኛ ወንድሞችን የሚገስፅ የጌታ ቤት ትምህርቱንም የሚያስተካል
    ባራያና ሐዋርያ የሆነው ቅድስ ጵውሎስ ግን በኢሲያ ባሉት አቤይተክርሲቲይን ላይ ሙሉ ስልጣን አለው
    ምክንያቱም አግልግሎትን ባርያ ሆኖ ነው የጅመረው
    የዘመኑ አገልጋዬች ባራያነቱን አትፈልጉም ሐዋራያነቱን ነው. ለምን ገንዘብ ስለምታሳዲዱ
    ሌላውን ቤተክርስቲያን ረግጣችሁ የራሳችሁ ቡድን በመስቀሉ ስራ አታቁሙ እግዚአብሔር ልጅን የላከው ስው ፍለጋ ነው ስው ሆኖ የመጣው
    በፈፅም ዝም ማለት አንችልም / ካልተስተካከላችሁ / ትውልድንም ይዛችሁ ሳትጠፉ ይሄ ሁሉንም ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱሰ መስቀል መኖራ ይረጉትን ነው እውነተኛችም አሉ ግን ዘመኑ አሳሳቢ ነው በጌታ ቤት የሚታየው
    አንድ ቀን ስለጌታ ደግም ምፅት አታስተምሩም
    ስውን ከምድር ጋር አትስፈት የእኔ ጥሪ በጌታ ቤት አረሞችን ማፅዳት ነው
    የምን መርመርጥ ነው በጌታ የሚመጣውን ሁሉ ለመሽክም ዝግጁ ነኝ በውንጌል አላፍርም
    እነግርሃልው አምላኬ በቤቱ ይሉትን ገንዘብ አምላካቸው የሆኑትን ለይተን ከእውነተኝቹ ጋር እንቆማለን
    እራሳችሁ ግዙ ፀሐይ በየቀኑ ወጥታ ስለገባች እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ተስማማ ማለት አይደለም
    አንድ ቀን አለ የጌታ ቀን
    በስብከት እራሳችሁን አትሽንግሉ / ጌታ መንፈስ ነው
    ይሄ ወጣት መስቀል መሽከም አስተምሩት
    አሳዬና ህብረታችሁን ከሌሎቹ ቤተ እምነት ጋር ይላችሁን ፍቅር ቡድን ለይታችሁ ከምትፍጂ ቆሮንጦስች
    አደባባይ የወጣ ፀሐይ የሞቀው ነው
    ምንም ጭህትና በስጋ የተማራችሀት ከየመጵሐፉ አንባችሁ ለቃቅማችሁ የምትጭሁ መንፈስ ቅድስ ቦታውን ይውረስው በጭህት ጅምራችሁ በጭህት ትጭርሳላችሁ
    ምንም መንፈስቅድስ ቦታውን የማይቆጣጠር መድረክ ናፈቀኝ
    አይዛልቅም እመነኝ የግዜ ጉዳይ ነው ፀዋዉ እስኪሞላ
    ጌታ ቤቱን ይፅዳል እመነኝ
    እስቴድየም አይደለም እራስን የመግዛት መንፈስ ነው የእግዚአብሔር ቤት
    ምንም ማድረግ እልችልም የጌታ ቤት ሲበላሽ ዝም ብዬ ከማይዬት ወገን አይደለሁም ከሚይፅድት ጥራየ ነው
    የክርስቶስ ኢየሱሰ መስቀል ጠላቶች ብበቀል ተነስቻለሁ
    ባጠገቤ ቆሞ ጌታ ይበረተኛል
    ስለ ወንጌል ቀኑን ሙሉ እንጋደላለን
    ክብር ለጌታ ይሁን አሜንላ

  • @sabawoldukiflay6186
    @sabawoldukiflay6186 Před 5 lety +12

    ተባረክ ፓስተር ዲፍ

  • @Muncho_information
    @Muncho_information Před 5 lety +5

    Coment silematsema new enji pastor. Wow! Geta betam tenagirognal kezhi sibiket.

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 5 lety +3

    Amen Salay Almotem!

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 Před 5 lety

    Uff Tabarake pastor Dave yebezalehe anakahegne erayeyene akefawalawe

  • @jesuslovesme8781
    @jesuslovesme8781 Před 5 lety +3

    We love u Bishop davi❤stay blessed 🙏

  • @rohamaasia1100
    @rohamaasia1100 Před 5 lety +2

    Amen salay alemotem

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z Před 5 lety +5

    ሳላይ አልሞትም አሜን አሜን
    ፓስተር ደቭ ተባረክልኝ😂😂😍😍😍

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před 5 lety +2

    አሜን አሜን ሳላይ አልሞትም አሜን

  • @embetchufamoeyesusgetanew4872

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👈👈👈haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn kibirri kibiri kibiri kibiri kibiri kibiri kibiri kibiri lamilakachchini yhuni Amennn Amennn labarakati hun ye egzr saw tabariki inwodahalen Amennn Amennn iyesus

  • @adduyegetaliji739
    @adduyegetaliji739 Před 2 lety

    🎤Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Salay Almotim🤗🤭🤔🙄💞❤🙏💯UUUUUUUUUUUUUUU Halleluyaaaaaaaaaaaaaa sile ante geta igziabiher yimesgen yikberrrrrrrrrrr

  • @user-sp5bp8jj5b
    @user-sp5bp8jj5b Před 5 lety +5

    አሜን ዋው ተባርክ በእውነት

  • @berhanuterefe3630
    @berhanuterefe3630 Před 4 lety

    man of God pastor Dave ...God bless you ..love you !!!

  • @mekdesmekonnenpaulos4714
    @mekdesmekonnenpaulos4714 Před 5 lety +1

    Wow amezing Word of God
    Thank you Pastor

  • @user-gu5gy7km2g
    @user-gu5gy7km2g Před 5 lety +2

    ዘመንህ ይለምልም 😘

  • @sababerhan7601
    @sababerhan7601 Před 5 lety +2

    አዎ እኔም ሳላይ አልሞትም ጌታ የሱስ የያንዱ እንደእምነታችን ይስጠናል

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 Před 5 lety +2

    ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 Před 5 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 3 lety

    Pastor Mikoyee is the best pastor he is so humble

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 5 lety +1

    Pastor David
    We love you.

  • @user-ub9qo7zm2e
    @user-ub9qo7zm2e Před 6 měsíci

    Wowww tebarki sewadik pasetareya🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰

  • @saraabraham6668
    @saraabraham6668 Před 5 lety +1

    God bless you pastr Dav we love you Man of God ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareku

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb Před 2 lety

    Wiw. Amen tebarek pastr tebarek

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 Před 5 lety +2

    አሜን ሳላይ አልሞትም አሜን አሜን!!!!!!

  • @haanjjaxxaworqeemedia3593

    be blessed beshp dawit molalign

  • @jesuschristislord5194
    @jesuschristislord5194 Před 4 lety

    amennnnnnnnnn tebarek yayehut salay almotm tebarek pastor dave

  • @girmaalem682
    @girmaalem682 Před 5 lety

    Wowwww amennn amennn more Greace man of GOD

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 5 lety +1

    ሳላይ አልሞትም
    ዴቭ ዘመንህ ይለምልም

  • @masertgetachew868
    @masertgetachew868 Před 5 lety +2

    Amen amen salayi alemotim

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን!

  • @wangai6802
    @wangai6802 Před 5 lety +5

    amennnnnn saly almotem.

  • @gideyhi
    @gideyhi Před 5 lety

    Eyasake yehiywot timihirt endigeban endiyaderg tibeb yetesetew Dave. Respect!

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse Před 2 lety

    Waw what an amazing preaching

  • @user-tf7fl4wt6l
    @user-tf7fl4wt6l Před 5 lety +2

    አሜን ተባረክፓስተርዬ

  • @user-lu6fs2xf1t
    @user-lu6fs2xf1t Před 3 lety

    አሜን ሳላይ አልሞተም
    ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 Před 4 lety +2

    Amen Amen god Bess you❤❤❤❤

  • @embetchufamoeyesusgetanew4872

    Uuuuuuuufffff taqaxaliku bateee yejamarauuuu manifas qidusi amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn tafawoshihalo Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @hanajesusjesus9877
    @hanajesusjesus9877 Před 5 lety +2

    amennn ayimotimmm

  • @tigyegetaliji8259
    @tigyegetaliji8259 Před 5 lety

    Amen Amen Amen tebareku be bizu🙌🙌🙌

  • @mihiretuzeleke4231
    @mihiretuzeleke4231 Před 5 lety +2

    amazing pastor!

  • @badegkayitaobama2317
    @badegkayitaobama2317 Před 5 lety +2

    ዴቭ ፦ ጌታ ይባርክህ ፤ እንወድሀለን

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 Před 4 lety

    Hallelujah Amen Salayi Alimotimi
    We lovoe u God bless u kkkkkk

  • @gashahunmolla3448
    @gashahunmolla3448 Před 4 lety

    THANKYOU PASTER Bishop Dawit Molalign

  • @samrafelek5328
    @samrafelek5328 Před 5 lety +6

    Ilov you man of God dev

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 5 lety +1

    Pastor Dave berek beleee

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 Před 5 lety +2

    Esayi amen amen

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 Před 4 lety

    hilimee sayisak alimotim ☝☝☝☝📖📖📖📖📖👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @haymanotasfaw4630
    @haymanotasfaw4630 Před 5 lety +1

    God bless you man of God !!!!!

  • @alemkitachew7582
    @alemkitachew7582 Před 5 lety +1

    Wowwwww.get.zamenehun.yebarakw

  • @befkadudegefaw5844
    @befkadudegefaw5844 Před 3 lety

    wow yene wed tebarek 11111111..... swedk