#የሀሰተኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2020
  • Please watch: "ተመስገን | አዲስ የአምልኮ መዝሙር | @RehobothMedia"
    • 📌 New Music Video: Reh... -~-
    አዳሲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/rehobothmedia
    Click the above linke and SUBSCRIBE: - For new videos notification
    #RehobothMedia #RehobothMedia Subscribe
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 275

  • @RehobothMedia
    @RehobothMedia  Před 4 lety +12

    ይህንን ሊንክ በመጫን bit.ly/rehobothmedia ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @sofiabeshir9940
      @sofiabeshir9940 Před 4 lety

      igezabehari mastawalin yastan

    • @shalomisrael7028
      @shalomisrael7028 Před 4 lety

      Manewe yehe agelgaye

    • @tsedeanbeko7745
      @tsedeanbeko7745 Před 4 lety +1

      ነብይ ዘነበ

    • @RehobothMedia
      @RehobothMedia  Před 4 lety +1

      ነቢይ ዘነበ ግርማ ይባላል።

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j Před 4 lety

      @Elfu ye geta God is Love ለምን ፈለግሽው ሰዎች ነው እየደወለ የሌላቸውን ፀጋ እንዳላቸው አርገው እንዲዘርፉ የሚያደርጉት

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 4 měsíci

    ተባረክ ለዚህ ጌዜ የሚጠቅም የእውነት ቃል ነው ተባርኪበታለው❤❤❤❤❤

  • @user-fr5ow7lt2u
    @user-fr5ow7lt2u Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላወኩህ
    ኡህህህህህ እርፍ አልን በእየሱስ
    እደናንተ ዓይነት እውነተኛ ጌታን አመላካቾች❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @amanuelabel4856
    @amanuelabel4856 Před 4 lety +13

    ሰው መጻፍ ቁዱስ በማንበብ ቃሉ በማመን ነጻ መውጣት ይችላል ቃሉ ከሁሉ ይበልጣል !!!!! ቃሉ ልኮ ፈወሳቸው ከመከራም ስግኣት ኣዳናቸው ይላል

  • @sissylove4170
    @sissylove4170 Před 4 lety +2

    ወንድሜ ንገሪክ ልክ ነው💯💯✔️❤🙏👍 ጌታ ከሀሰት ነብያትና ከምሉ ይጠብቅህ በዘመን ሁሉ የክርስቶስ ወንጌል በእውነት እሰከ አለም ፍፀሜ እንድሰብክ እግዚአብሔር ይረዳሃክ 🙌🌾

  • @TG-ny5jt
    @TG-ny5jt Před 4 lety +6

    ስወድህ እኮ ተባረክ ፀጋ ይብዛ በኢየሱስ ስም

  • @genagena8548
    @genagena8548 Před 4 lety +2

    Our God is patient so patient that’s what amazes me. Good job sir!

  • @zomaylove6613
    @zomaylove6613 Před 4 lety +3

    Good guy so rich in knowledge and holy spirit and wise man I wanted to listen more thank you for sharing

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 Před 4 lety +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @sebelleteferaminas9875

    የምወድህ በምክንያት ነው ዘንዬ ቤተ ክርስቲያን እንዲ በእውቀት ቃል እየተገለጠች የሀሰት ትምህርት እና ፌክ ነብያትን መመንጠር አለባት ጎበዝ የጌታ ባርያ እግዚአብሄር ግዜ አብዝቶ ሰጥቶህ በተከታታይ የይትዩብ ቻናል ተገልጠህ ብዙ ህዝብን ከስህተት ትታደግ ዘንድ ፀሎቴ ነው ተባረኩ።

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 4 lety +3

    ደስ የሚል አገላለጽ ነው ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @user-iq5qe6uk1d
    @user-iq5qe6uk1d Před 4 lety +3

    በጣም ነው የምወድህ የ እግዚአብሔር ሰው ትምህርቶችህን እጅግ ተጠቅሜባቸዋለሁ።በተረፈው የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ እንደሚል የእግዚአብሔር ቃል ፦🙏 እኔም አሜን ብያለሁ ፤ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ 🙏

  • @AG-lh3qg
    @AG-lh3qg Před 4 lety +1

    My first time I have seen you brother, you have amazing grace. Stay blessed!

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL Před 4 lety +4

    እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው አገልጋይ ዘነበ

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 4 lety +1

    Tebarek wendemy tru mastewal new degagme new yesemahut yabzalh 💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsedeanbeko7745
    @tsedeanbeko7745 Před 4 lety +3

    በጣም ነው የሚወድ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @gaarumanofumaaf894
    @gaarumanofumaaf894 Před 4 lety +1

    ተባረኩ ትምርት ሰጭ ነው ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @ygatalijasctelow5995
    @ygatalijasctelow5995 Před 4 lety +4

    እግዚአቤሔር አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአቤሔር ሰው

  • @heavensnews8045
    @heavensnews8045 Před 4 lety

    Thank you profate

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 Před 4 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።

  • @marrymary9286
    @marrymary9286 Před 4 lety

    ዘመንክይባረክ..የህዝቡንያሳውረነገር..እይናቸው..እዴከፈት..ጌታይርዳቸው

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 Před 4 lety +4

    የሐገሬ ልጅ የአባቴ ልጅ ተባርከሀል አንተ!!!

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Před 4 lety +4

    Prophet Zene God bless you.

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 4 lety +10

    አረ ተባረክ ወንድሜ ጆሮ ያለው ይስማ ግን አይመስለኝም ጆሮዋቸው ተደፍናል እሱ ፈጣሪ ይክፈትላቸው

  • @DagimTula
    @DagimTula Před 3 měsíci

    እግዚኣብሔር ካንቴ ጋር ይሁን በደንብ አስተምረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johnhotman8988
    @johnhotman8988 Před 4 lety +2

    ዘንዬ እጅግ በጣም ነው የሚወድህ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @martaayele7830
    @martaayele7830 Před 4 lety +3

    Pro.Zene you are blessed

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před rokem

    ተባረክ የእግዛብሄር ባርያ

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Před 4 lety +5

    God bless you my brother . Really Pentecostal words

    • @eliasababu1969
      @eliasababu1969 Před 4 lety

      actually... that's evangelical, not pentecostal.... lol just saying

  • @bettyhenok3382
    @bettyhenok3382 Před 4 lety +1

    ዘንዬ ተባረክ ለቃሉ ያለህን ልብ ሁሌ አደንቃለሁ ያብዛልህ

  • @firtemesgen5249
    @firtemesgen5249 Před 4 lety

    Geta yibarkh ! geta zemenachihun yibark.Arif biblical Explanation.

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Před 4 lety +1

    I like the wxpreses tanks

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 Před 4 lety +4

    እውነት ነው ሁሉም አገልግሎትና አሰራር የሚመዘነው በቅድስ ቃሉ ነው የቃሉ ባለስልጣንነት ሲናቅ ለዚህ ሁሉ ጥፋት ይዳርገናል እግዚአብሔር ወደ ቃሉ ይመልሰን!

  • @semetube5674
    @semetube5674 Před 4 lety +3

    Wawww er stawera btwul bsemahe zemnhe ybarek

  • @gracegoodness3870
    @gracegoodness3870 Před 4 lety

    God bless you abundantly

  • @salamuashuru3018
    @salamuashuru3018 Před rokem

    ፐስተሪዬ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sikublessed8147
    @sikublessed8147 Před 4 lety

    Amennnn yetegelexe mexhaf kehu belay new 💕💕

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 Před 4 lety

    ወንድሜ አስተያየትህን መደድኩት የበራልህ ነህ ጨምሮ ይብራልህ ተባረክ፡፡

  • @Tube-hx7rp
    @Tube-hx7rp Před 4 lety +10

    geta
    Yibarkh
    Betam
    Migerm
    Mastawal
    new
    yemiesm
    Joro yalo
    Yisma
    medan
    Betinbit
    Sayhon
    Be eyesus
    New

    • @user-wm2sd4xo8s
      @user-wm2sd4xo8s Před 4 lety

      አንተ ፋራጅ qasibali faraji አንድ basamayi አለ

  • @bcyeabsera9671
    @bcyeabsera9671 Před 4 lety

    Well said! Geta yebarekeh my brother.

  • @retaamanuel1249
    @retaamanuel1249 Před 4 lety +1

    Thank you bro

  • @degagam
    @degagam Před 4 lety +3

    I like him Pro Zene

  • @lediyakiyu112
    @lediyakiyu112 Před 4 lety +1

    Wodime Amlake zmnihen aglegilotihen yibarek ....

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 4 lety +3

    Bless you guys

  • @jesuslovesme675
    @jesuslovesme675 Před 3 lety

    ለሁላችንም የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልን

  • @sikublessed8147
    @sikublessed8147 Před 4 lety

    Wawww Geta ybarek pro zenebe 💕💕🇪🇷🇪🇹

  • @semetube5674
    @semetube5674 Před 4 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @rahelforjesusjesus546
    @rahelforjesusjesus546 Před 4 lety +1

    God bless You Brother

  • @teshalezewudeselamu3458

    Thank you God bless your life!!!!!!!

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 Před 4 lety

    waw GODBLESS brother

  • @edenhailemariam7857
    @edenhailemariam7857 Před 4 lety +1

    Bless you 🙏🏿you are honest love you brother

  • @user-fc3lq6pm5m
    @user-fc3lq6pm5m Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ እግዚአብሔር ይጨምርብህ ከዚህ በላይ

  • @meskarammeskaram6469
    @meskarammeskaram6469 Před 4 lety

    ታበረክልን የጌታ ውድ

  • @rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279

    Jegna tebarke

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 Před 4 lety

    Wow እግዝአብሔርን ይባርክህ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ማስትዋሉን ይስተን ወደ ካሉ ይመልሰን

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +1

    ቃሉን በግል ልናጠናና በግል ከጌታ ጋር ህብረት ማድረግ ይኖርብናል ።
    የምንሰማውንስ በምን እንፈትሸዋለን እንመረምረዋለን
    ስማችን መጠራቱ ምንም አያስደንቅም ምክንያቱም በህይወት መዝ ግብ የተፃፈ ነው ዳግም የተወለድነው።
    ቅዱሳን ንቁ እውነተኛውን ከሀሰተኞች መለይ ይኖርብናል። ዝም ብለን ሆ ማለት አይደለም ። ደግሞ እያንዳንዱ አገልግሎት ወደ ክርስቶስ ሊያሳድገን ይገባል ወደ ሰዎች ሳይሆን።
    ህዝቤ ሆይ አይንህን ከሰው ላይ አንድን ወደ አዳኙ ጌታ እየሱስ አድርግ ። ጌታ ይባርክህ ነብይ ዘነበ።

    • @RehobothMedia
      @RehobothMedia  Před 3 lety

      ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን መልእክቱን ለሌሎች ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ አካል ይሁኑ ጌታ ይባርካችሁ 🙏

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 4 lety +5

    እኔ የሚገርመኝ ስም ስለተጠራ ህዝብ የሚጮኸው ነገር ነው። እድሜ ልክ የምጠራበትን ስም ማንም ቢጠራኝ ምን ይደንቃል ህዝቡስ አሜን አሜን የሚለው ግራ የሚገባ ነገር ነው

  • @saronsamuel8798
    @saronsamuel8798 Před 3 lety +1

    It's really true ....God bless you !!

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Před 4 lety

    Healing from Gods word

  • @selamawitalemayehu3038

    Enamesegenalen tebarku
    Yoni Evangelical tv laye yakomekewen progeram biketel dese yelenale

  • @assefaabebe7690
    @assefaabebe7690 Před 4 lety +1

    God bless you

  • @alipppalippp5786
    @alipppalippp5786 Před 9 měsíci +2

    Ssssss❤❤❤❤❤❤❤

  • @brookargaw3789
    @brookargaw3789 Před 4 lety

    Zene bless u more more! Enewedhalen

  • @etalammama3775
    @etalammama3775 Před 4 lety

    Tabaraku geta yibarikachu👏👏

  • @user-fr5ow7lt2u
    @user-fr5ow7lt2u Před 3 lety

    our blessing pro .zenebe

  • @astereyob3259
    @astereyob3259 Před 4 lety

    ጌታ ይባርክህ በጣም ጥሩ ምክር ነው ያስተላለፍከው በርታ ።

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 4 lety +1

    tebarek Zene EWEDIHALEW!

  • @rebekahaddisu1035
    @rebekahaddisu1035 Před 3 lety

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። ጌታ የልጅነትን ስልጣን ሰጥቶን ራሳችንን እንጀራ ልጅ አድርገን የተበዘበዝንበት ዘመን ነው ። እንደዚህ አይነት የእ/ር ቃል መረዳት ያለበት አገልጋይ አስተማሪ እያለ ህዝብ መጥፋት የለበትም ። የምያሳዝነው ሀሰቶኞቹ መረጃ ሰብስቦ የተነበዩት ሳይፈፀም ሲቀር እ/ር ተናግሮ ሳይፈፀም ቀረ እያሉ ከአምላክ ጋር ተጣልቶ ከቤተክርስቲያን ይወጣሉ ።

  • @bettyfeleke9401
    @bettyfeleke9401 Před 4 lety +1

    ተባርክ ወንድሜ ፀጋውን ይብዛልክ

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 Před 4 lety

    Great the best and full idea u are correct👍

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነገራችንን በቅዱሱ ቃል እንድንመዝን ስላሰብክን ተባረካን
    ክፍል አንድን ላገኘው አልቻልኩም

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 Před 4 lety

    Geta yebarek
    God bless you

  • @user-hk3tt2mn1u
    @user-hk3tt2mn1u Před 4 lety

    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @user-et1vm9bl9r
    @user-et1vm9bl9r Před 4 lety +1

    oh thank you ....so balanced !

  • @gabrielladupuis836
    @gabrielladupuis836 Před 3 lety

    Thnks brother rediet from suitzerland 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @betigirma7042
    @betigirma7042 Před 4 lety

    ዘመንህ ይባረክ

  • @mikiyashaile4555
    @mikiyashaile4555 Před 4 lety +1

    Geta ybarkeh

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před rokem

    አካፋን አካፋ እያልን ማውገዝ ያስፈልጋል 🙏🙏🙏💜

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +1

    እኔ የናፈቀኝ የነ ካትሪን ኩልማን አይነት በእውነትና በፅድቅ እግዚአብሄርን በመፍራት የሚያገለግሉ እግዚአብሄር እንዲያስነሳ ነው አማኙም ወደዚህ የመረዳት ባለጠግነት እንዲያሳድገን ነው።

    • @workaferahubekele9141
      @workaferahubekele9141 Před 2 lety

      ይህ ሁሉ የፈረንጅ ጣጣ ነው ይህን ጉድ ያመጣብን

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 Před 4 lety

    geta yebarkh ewnt bertolehal kezim belay yehuneleh

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 Před 4 lety +2

    Better to pray for them,

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 4 lety +1

    Hmmmm

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety +1

    ወንድሜ እግዙአብሔር ይባርክህ ይባርክህ

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 Před 4 lety

    ዘመንክ ይባረክ

  • @amanuelabel4856
    @amanuelabel4856 Před 4 lety +1

    ኡውነት ነው እኔ ያሳዘነኝ እንዳልከው የክርስቶስ መልክ እየጋረደ ያለው ነገር ነው

  • @esayasgebrehiwot7652
    @esayasgebrehiwot7652 Před 4 lety

    Good message

  • @nebyatyosef539
    @nebyatyosef539 Před 4 lety

    tebark meglchah des gnal gen aycheh alkem

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 Před 2 lety +1

    ነቢ ዘኔ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zinashlakew1330
    @zinashlakew1330 Před 4 lety +1

    Thank you brother, we need you to do the advise for the people again and again and again techiberibirenal

  • @mesfinkebede866
    @mesfinkebede866 Před měsícem

    የእግዚያብሔር ሰዉ ሁሉም እኮ አይደሉም የቪዲዮ ማስረጃዊች አሉ

  • @messiqueenmessiqueen584

    you are right zen

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před 4 lety

    Tebarek!

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 Před 4 lety +1

    ጎበዝ ይህን ህዝብ ከሀሰተኞች እናስመልጥ፡ ዘንድ ግድ ይለናል

  • @ma777m
    @ma777m Před 4 lety

    To the point answer

  • @prophetBekalu
    @prophetBekalu Před rokem

    እኔ አገልጋይ ኔኝ ግን ከዘህ ቭዕዳው ብዘው ትምህርት ወስጀለው ተባርክ የአባተ ልጅ

  • @woynshettadesse7671
    @woynshettadesse7671 Před 4 lety +2

    ወድም ዘኔ አንተ የተገለጠልህን መረዳት ለሌላውም ይገለጥለት ሰው እየተከተሉ ትንቢት ፍለጋ ሲዞሩ ጌታ እንዳ |ይመጣ ማስተዋል ይስጣቸው፡፡ በበለጠ መረዳት ይሙላህ ወንድሜ!

  • @getahuntesfaye3276
    @getahuntesfaye3276 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @tsedeanbeko7745
    @tsedeanbeko7745 Před 4 lety +2

    Zaniyeeeee tabaraki amasaginalew

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 Před 4 lety

    ጌታ ይባርክህ ዘኔ ዘመንህ ይባርክህ