ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፈለች አላልኩም! ዮናታን አክሊሉ በምኩራብ ሾውYonatan Aklilu interview Mukrab show Marsil tv worldwide

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 03. 2024
  • #yonatanaklilu #marsil_tv_worldwide ‪@yonatanakliluofficial‬ ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬
  • Zábava

Komentáře • 579

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 4 měsíci +49

    ዮናታን አክልሉ
    ሁልጊዜ ተጽዕኖ ፈጣሪነትህ
    አነጋጋሪነትህ ,ለሚሊዮኖች መዳን ምክንያት ነህ,በጣም እንወድሃለን
    ድንቅ ሰዉ,የለዉጥ መሪ ነህ
    የወጣቶች መሪ
    አስታራቂ አስተማሪ
    ድንቅ አስተማሪ ነህ
    ለዓለም ህዝብ በረከት ነህ
    እንወድሃለን ❤❤❤

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt Před 4 měsíci +67

    ዮኒዬ የአባቴ ልጅ እግዚአብሔር በአተ ላይ በአስቀመጠዉ ፀጋ ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ። ምስጋና ለዉድ እናትህ እንዲ በስርዓት ላሳደገችህ ። አንተ ሰነፎች እንደሚሉት አይደለህም ዉድ ድንቅ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ። ይሳካልህ ለምልም።

    • @danielkassa9459
      @danielkassa9459 Před 4 měsíci +1

      ከምርሽ ነው ግን አይ ጴንጤ አለ አብይ !!
      ዬኒ ማለት የምድራችን አጭበርባሪ የምድራችን ክፉ ሰው ነው ።የሱ ርኩሰት የትም አይገኝም ደግሞ እናትክ በጨዋነት አሳድጋህ ትያለሽ እንዴ ቂቂቂቂ።ጴንጤ የሚያገናዝብ አዕምሮ መቼ ነው የሚኖረው ግን??

    • @Zenebech-tr3jz
      @Zenebech-tr3jz Před 4 měsíci

      ​@@danielkassa9459iam pente. Balege acheberabri new. Abzagnaw pente ante endalkew Zim Belo degafi new. Yihe gin orthodoxy gar ale

    • @YanetDejene
      @YanetDejene Před 4 měsíci +4

      እኔ በሱ ትምህርት አዬኔን ወደየሱስ እንዳዬ አድርጉኛል

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me Před 4 měsíci +4

      ​@@danielkassa9459 እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ

    • @user-un7rd9bp6y
      @user-un7rd9bp6y Před 4 měsíci

      አንተ እንዲህ ያለከው ሰው ኢየሱስ ይውድሃል መንፈስ ቅዱስ በአድራሻህ ይመጣል የጌዜ ጉዳይ ነው ተባረክ አትሳደብ​@@danielkassa9459

  • @haregmasreshaalemu218
    @haregmasreshaalemu218 Před 4 měsíci +75

    ዮኒየ እኮ በቃ መልስህ እራሱ ትምህርት ነው የኔ አንደኛ ተባረክ

  • @UserFitsum
    @UserFitsum Před 4 měsíci +16

    ዮኒ ምን ማለት እንደምችል አላቅም ባንተ የመልካም ወጣት ት /ት በህይወቴ የማጣውን ለዉጥ መናገር እችላለው ብቻ ፁሁፍ ላይ ያን ያክል ነኝ በዘንድሮ የመልካም ወጣት መጣላዉ ላገኝህም ፈልጋላው ብዙ ላወራህ ለወጣቱም መናገር ምፈልገዉ ነገር አለ ብቻ ጌታ ቤትህን ቤተሰብህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 Před 4 měsíci +27

    ዮኒ የየሱስን ፍቅር በእጥፍ የሚያጋባ ድንቅ መጋቢ ከትንሺ ትንሺ ከዳአው ጉልበት እንውድአለን አባት የኔ መጋቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cl3mt2db8g
    @user-cl3mt2db8g Před 4 měsíci +9

    ዋው ዋው ዮኒ የተጠየከውን ጥያቄ በሚገባ ነው የመልስከው አንተላይ ስላልው የጥበብ መንፈሰ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 4 měsíci +29

    ዮናታን አክልሉ ንግግሩ ጣፋጭ ነዉ❤
    ምን አይነት ድንቅ ሰዉ ነህ
    መልሱ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ

  • @meseretkassa1803
    @meseretkassa1803 Před 4 měsíci +21

    ወይ ጉድ ምንድነው እነደዚህ መኮፈሽ ሾው ይቅርና ሰብሰብ ብለህ ተቀምጥና ቁምነገር አውራ ዬኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልህዝቡ ለወጣቱ እንደደረስከው አባቴ በማያልቅበት በረከቱ ያትረፍርፍልህ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ::

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Před 4 měsíci +8

    "ክርስትና ለመብትህ የምትታገልበት ህይወት አይደለም" ያልከው ደስ ሲል ዮኒዬ ለዚ እኮ ነው የምወድህ ተባረክ ለምልም፣ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልህ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 4 měsíci +32

    ጠያቂው በጣም ትከብዳለህ የምን መኮሰታተር ነው?አጠይየቅህ በጣም ይደብራል

    • @santaw5392
      @santaw5392 Před 4 měsíci

      💢እየሱስ ኦሮሞ ነው የሚለው ነው?😂🤩🤩

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +6

    የልጅነታችን አምላክ እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገን ልጆቻችንንም የልጅ ልጆቻችንንም ከክፉ እንደሚጠብቃቸው ይታመናል እግዚአብሔር ተተኪንትውልድ እንደሚያስቀጥሉ ወንጌል ያሸንፋል ዘመናችሁ ይባረክ ማየት ማመን ነው እንኳን ያየህ ኢየሱስያድናል !

  • @only_sola_sola_tube
    @only_sola_sola_tube Před 4 měsíci +13

    ዮኒ የትውልድ አባት
    በወሬ ሳይሆን በተግባር የምኖር ጀግና
    እንዎድሃለን ዮኒነት እግዚአብሔር ይባርክህ
    ካንተ ጋር ከመቀጠል ውጭ ምንም አማራጭ የለንም

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 4 měsíci +16

    ወጣቶችን ከጨለማው ግዛት ስትናጠቅ ዉጌያዉ ቀላል አይደለም፤ ዉጌያችን ከደምና ከስጋ ጋር ስላልሆነ፤ አይዞህ ዮኒዬ ካንተ ጋር ያለው ይበልጣል።

    • @user-kh1sx8vn6f
      @user-kh1sx8vn6f Před 4 měsíci

      እይታ በመነጽርም ይወሰናል. ጥቁር መነጽር ያጠለቀ የሚያየዉ ሁሉ ጭለማ ነው.

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Před 4 měsíci +7

    ዮንየ የየሱስ ወታደር አሁንም ወደፊትም ስለማታመቻች ወንጌልን ለእውነት ስለምትናገር እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ስለማትፈራ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ አንተን ለማደናቀፍ በሰው እየተጠቀመ የሚመጣ የድያብሎስ አሰራር ሁሉ ካንተ ላይ አይናቸው የታወረ ጉልበታቸው የቀለጠ ይሁን በእየሱስ ደም የተቃጠለ ይሁ ❤

  • @user-yd5jr9re1h
    @user-yd5jr9re1h Před 4 měsíci +5

    አይ ዮኒዬ የትኛውንም አገልግሎትህን ስተደርግ ትምህርት ይሁን ቃለ መጠየቅ በዓላማ ለዓላማ ብቻ ነው የሚታደርገው ምን ይባላል ብቻ ድንቅ ነህ።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 4 měsíci +17

    ቃለ መጠየቁ መልሱ ራሱ
    ትምህርት ነዉ
    የዮናታን አክልሉ❤

  • @tsionbirhanu7378
    @tsionbirhanu7378 Před 4 měsíci +4

    ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክልን መልስህ ራሱ ስብከት ነው ❤❤❤

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o Před 4 měsíci +10

    ዬኒዬ ጀግና የፍቅር ሰው የጌታ አገልጋይ ነህ ......እውድሃለሁ
    ወደ ፊት ቀጥል በርታ ጌታ ካንተ ጋ ነው❤........ባንተ ውስጥ ሁሌም እየሱስን አያለሁሁሁ

  • @KaleabKassaye-ko5st
    @KaleabKassaye-ko5st Před 4 měsíci +5

    “ ሁልጊዜም ቢሆን እውነት ውሸትን ይረብሻል ” ድንቅ ተናገርክ ዮኒዬ። ተባርከንበታል። እጅግ አስተማሪ interivew ነው። ተባረክ ወንድማችን አኪ።

  • @z7456
    @z7456 Před 4 měsíci +12

    I’m proud of you Yonathan that you defended and stand by your words .

  • @user-cd9wz6my1t
    @user-cd9wz6my1t Před 4 měsíci +5

    ዮኒ ወንድማችን❤ በሚያስፈልግ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ በረከት ተባረክ እንወድሃለን

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Před 4 měsíci +5

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። እውነት ለመናገር ዮናታን ላይ ብስለትና ስክነት አይቼበታለሁ:: ጋዜጠኛውም (አክሊሉ) በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው፥ የቃለ ምልልሱን ክብደት ጨምሮታል የሚል እምነት አለኝ::
    ዮናታን በተደጋጋሚ ያለውንና እንዲስተዋልለት የፈለገው ነገር ሚመስለኝ፥
    1 - “ኦርቶዶክስን እወዳታለሁ፥ አከብራታለሁ"
    2 - ማንንም ሆን ብዬ ለማበሳጨት ተናግሬ ወይም አድርጌ አላውቅም ግን አቀራረቤ ችግር (ስህተት) ሊኖረው ይችላል
    3 - አገልጋይ እንደመሆኔ ሁሌ ወቅቴ፣ ጊዜዬ አልያም "ሲዝኔ" ነው ብዬ ስለማላምን በተሰጠኝ ወቅት "እውነትን" ቢመርም ቢጣፍጥም ሳላመቻምች እናገራለሁ
    4 - ታላላቆቼን በተለይም ምሳሌ ሚሆኑ አባቶችን በጣም አከብራለሁ፥ እሰማቸዋለሁም::

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 měsíci +9

    መልካም ድንቅና አስተዋይነት ያለበት ውይይት ጌታ ይባርካችሁ ። እውነት ባለበት በዚያ ነጻነት አለ !!

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 Před 4 měsíci +8

    ጠያቂው እባክህን መልስ ሲሰጥህ አዳምጥ አታቋርጥ ጥያቄዎችህን ሙሉ አድርገህ አንድ ሁለት እያልክ አንሳ ... እሰጣ አገባ አታድርገው

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 4 měsíci +7

    በቃ ጠላት እርር ድብን ይበል ዮኒ የቀጥላል ቀሪ የአገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @tarikua.legese4920
    @tarikua.legese4920 Před 4 měsíci +11

    ጠያቂው በጣም የሚያስጠላ አቀማመጥና የማይጋብዝ ጥያቄ ነው የሚያቀርበው በትህትና ቢስተካከል ዮኒዬ በርታ ጌታ ካንተ ጋ ነው

  • @rb2782
    @rb2782 Před 4 měsíci +2

    I love this guy, never compromise. Yoni , Jesus loves you because your life is teaching millions. Keep going, and God bless you. We love you.❤❤❤🎉

  • @yordiinaa
    @yordiinaa Před 4 měsíci +2

    Comment ልሰጥ ብዬ ምን እንደምል አጣው
    ዮንዬ በጣም እወድሃለሁ : እኖድሃለን ❤❤❤❤
    አንተን የሚጠላ ሴጣን እና የሴጣን ደጋፊ new::
    ወይም ትቀጥላለክ ወይም ደግሞ ትቀጣጠላለክ 🥰🥰🥰🥰 በርታ ጌታ ጸጋዉን ይጨምርልክ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 4 měsíci +6

    ዮኒዬ እንወድሀለን የእግዚአብሔርን ሰራ ሰለሰራህ ወጣቱን ስላስመለጥክ ሰይጣን ሊበቀልህ ነው❤

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 4 měsíci +13

    ጠያቂዉ ግን ምን ትበጠብጣለህ !! የዛሬ አመት ዜና አምቶ መጠየቅ አትርሱኝ!!!ነዉ 🫣ነገሩ ዬኒ አሰተክክሎ መለሰልህ !!! ዬንዬ Blessed ❤️

    • @santaw5392
      @santaw5392 Před 4 měsíci

      💢እየሱስ ኦሮሞ ነው የሚለው ነው?😂🤩🤩

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Před 4 měsíci +1

    ዮንየ በትክክል የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ ሰምተህ ስለምታገለግል ስለ ማታመቻች እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ስለማትፈራ እውነትን ስለምትናገር የጌታን የልቡን ሀሳብ ማስፈፀም ስለሆነ ህልምህ ዘመንህ ይባረክ አሀንም ወንጌልን በእውነት ከመናገር ወደሁዋላ አትበል የኔ ጀግና መልስህ እራሱ በእንደበትህ ላይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው የምትናገረው የወንጌልን እውነት ከመግለፅ ወደ ሁዋላ የለም ሁሉም አገልጋይች እንዳንተ በህኑ ጌታ በደጅ ነው ተባረክልኝ ውድ ወንድሜ እንወድሀለን ጌታ ሁሌም ካንተ ጋር ነው❤

  • @SantiHaile
    @SantiHaile Před 4 měsíci +1

    Yoni tebareke kante agelgelot bezu tetekemenal thank you God bless you 🎉🎉

  • @facetofacewithyhvh
    @facetofacewithyhvh Před 4 měsíci +5

    አሳፋሪ ቃለ መጠይቅ እውነትን ሳይሆን የሰውን ሐሳብ የሚያጎላ ነውና ። ጠያቂው ወንድማችን ለምን ዳር ዳር እንደምትል አላውቅም! መጠየቅ የሚገባቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ።
    1.የተደራጀ የክርስቶስን ማንነት የሚያበላሽ ትምህርት የለም በማለት ለሐሰተኛ ትምህርቶች( ለምሳሌ ቃለ እምነት) በር በመክፈቱ።በትክክል የተደራጀ ሞጁል እንደአለአቸው በግልፅ ጃፒ መናገሩ የሚይረሳ ነው።ስለዚህ ይህ ሰው የሚያስተምረው የሐሰት ትምህርት የክርስቶስን ማንነት አይነካም አያበላሽም የሚልን የተሳሳተ አደገኛ እሳቤን በሚሰማው ሰው ውስጥ ይፈጥራል ስለዚህ ጃፒን ለመስማት የሚጠራጠረውን ሰው ወደዚህ ሐሰት አስተምህሮ እንዲገባ ድፍረትን ይሰጠዋል።
    2.ጃፒ ጋር መሄድን ከዮናታን ፊት በሔዱ አገልጋዮች ራሱ ዮናታን ትክክለኛነቱን ለማፅደቅ የሔደበት አካሄድ ስህተት ነው።የእኛ ትክክለኛነት ሆነ ስህተት የሚመዘነው በሰው አይደለምና። አስተውላቹ ከሆነ ለዚህ ህብረት ማድረጉ ማፅደቂያው ሌላው ምክንያቱ ደግሞ ጃፒ የፍቅር ሰው ነው የሚል ነበር !
    ምንምም አይነት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አለማቅረቡን አስተውሉ። ለምን?? መፅሐፍ ቅዱስ በፍፁም ከሐሰተኛ አስተማሪዎች ጋር ህዝረት አድርጉ ወደሚል ድምዳሜ እንድናመራ የሚያደርገን አንዳች እውነትን አይነግረንምና።
    ጭራሽ የፍቅር ሐዋርያ የተባለው ዮሐንስ ምን እንዳለ እንመልከት (ጃፒ ክርስቶስ መንፈስ ነው እንጂ በስጋ አልመጣም ብሎ ያስተምራልና)
    2ኛ ዮሐንስ 1:7-11
    ⁷ ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።
    ⁸ ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
    ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
    ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
    ¹¹ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።
    ስለዚህ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ይላልና እንደ ግል ሐሳብ የሰውንም ስምምነት በመጥቀስ ትክክለኛነታችንን ለማሳየት ለማፅደቅም አንችልም ቃሉ ከአለ አለ ነውና
    3.ከመጋቢዎች ቤተክርስቲያን ከሾመቻቸው ውጪ እርምትን ስለመቀበል። ጳውሎስ በሰው ከሰውም አልተሾመም በራሱ በኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ጴጥሮስንም እንደ ወንጌል እውነት ባልሄደ ጊዜ ገሰፅው ፈረደበት
    ገላትያ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከዚያ ወዲያ ከአሥራ አራት ዓመት በኋላ ከበርናባስ ጋር ቲቶን ደግሞ ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም ሁለተኛ ወጣሁ፤
    ² እንደ ተገለጠልኝም ወጣሁ፤ ምናልባትም በከንቱ እንዳልሮጥ ወይም በከንቱ ሮጬ እንዳልሆን በአሕዛብ መካከል የምሰብከውን ወንጌል አስታወቅኋቸው፤ ዋኖች ግን መስለው ለሚታዩ ለብቻቸው አስታወቅኋቸው።
    ³ ነገር ግን ከእኔ ጋር የነበረ ቲቶ እንኳ የግሪክ ሰው ሲሆን ይገረዝ ዘንድ ግድ አላሉትም፤
    ⁴ ነገር ግን ባሪያዎች ሊያደርጉን በክርስቶስ ኢየሱስ ያለንን አርነታችንን ይሰልሉ ዘንድ ሾልከው በስውር ስለ ገቡ ስለ ሐሰተኞች ወንድሞች ነበረ።
    ⁵ የወንጌልም እውነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶ እንዲኖር ለአንድ ሰዓት እንኳ ለቅቀን አልተገዛንላቸውም።
    ⁶ አለቆች የመሰሉት ግን፥ በፊት ማን እንደ ነበሩ አይገደኝም፤ እግዚአብሔር የሰውን ፊት አይቶ አያደላም፤ አለቆች የመሰሉት አንዳች እንኳ አልጨመሩልኝምና፥
    ⁷ ተመልሰው ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት የሆነው ወንጌል አደራ እንደ ተሰጠው እንዲሁ ለእኔ ላልተገረዙት የሆነው ወንጌል አደራ እንደ ተሰጠኝ አዩ፤
    ⁸ ለተገረዙት ሐዋርያ እንዲሆን ለጴጥሮስ የሠራለት፥ ለእኔ ደግሞ ለአሕዛብ ሐዋርያ እንድሆን ሠርቶአልና።
    ⁹ ደግሞ የተሰጠኝን ጸጋ አውቀው፥ አዕማድ መስለው የሚታዩ ያዕቆብና ኬፋ ዮሐንስም እኛ ወደ አሕዛብ እነርሱም ወደ ተገረዙት ይሄዱ ዘንድ ለእኔና ለበርናባስ ቀኝ እጃቸውን ሰጡን፤
    ¹⁰ ድሆችን እናስብ ዘንድ ብቻ ለመኑን፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ።
    ¹¹ ነገር ግን ኬፋ ወደ አንጾኪያ በመጣ ጊዜ ፊት ለፊት ተቃወምሁት፥ ይፈረድበት ዘንድ ይገባ ነበርና።
    ¹² አንዳንድ ከያዕቆብ ዘንድ ሳይመጡ ከአሕዛብ ጋር አብሮ ይበላ ነበርና፤ በመጡ ጊዜ ግን ከተገረዙት ወገን ያሉትን ፈርቶ ያፈገፍግ ነበርና ከእነርሱ ተለየ።
    ¹³ የቀሩትም አይሁድ ደግሞ፥ በርናባስ ስንኳ በግብዝነታቸው እስከ ተሳበ ድረስ፥ ከእርሱ ጋር አብረው ግብዞች ሆኑ።
    ¹⁴ ነገር ግን እንደ ወንጌል እውነት በቅንነት እንዳልሄዱ ባየሁ ጊዜ በሁሉ ፊት ኬፋን፦ አንተ አይሁዳዊ ሳለህ በአይሁድ ኑሮ ያይደለ በአሕዛብ ኑሮ ብትኖር፥ አሕዛብ በአይሁድ ኑሮ ሊኖሩ እንዴት ግድ አልሃቸው? አልሁት።
    ስለዚህ ተግሳፅ እንደ እግዚአብሔር ቃል ከሆነ ልንቀበለው ግድ ነው ። እርስ በእርስ እውነትን ተነጋገሩ ይላልና ቃሉ።

  • @abakostirkassa356
    @abakostirkassa356 Před 4 měsíci +1

    አገልጋይ ዮናታል አክሊሉ ዘመንህ ይለምልም ለወንጌል እንቅፍት ለሆኑ ፈውስ የሚሆን ቃለምልልስ ነው ያደረከው
    በእውነት ለሃገራችን ሲል እ/ር ያቆይህ አንተ ለዚህ ትውልድ የተሰጠህ በረከት ነህ

  • @betelhembekele8586
    @betelhembekele8586 Před 4 měsíci +1

    ዮኒዬ እንድወድህ ክርስቶስ የራሱ ያደረገኝ ይመስገን በጎቼ ድምጼን የሰማሉ ይላል

  • @user-ds1fe4xp9u
    @user-ds1fe4xp9u Před 4 měsíci +1

    ዮንዬ ልጄ ልጄ ተባረክልኝ አንተ ብሩክ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ከበረከት ከደስታ ጋር ከቅባት ጋር ይስጥህህህህህህህህ እወድሐለሁ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 4 měsíci +1

    Yoniye, you are amazing 😍 💯
    God bless you ❤
    Keep going ❤

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Před 4 měsíci +4

    ካንተ ዮኒ ብዙ እማራለሁ ........❤😘🔥.....ድመቅ ተሰማ ተከናወን በየሱስም

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 4 měsíci +1

    ዮኒ አንተ አንደኛ ነክ በትምርቶች ከተጠቀሙ ሰዎች መካከል አንዶ እኔ ነኝ ተባረክልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ❤❤❤

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 4 měsíci +2

    ዮኒዬ አንተ የሁሉ አባት ጌታ ፀጋው ይብዛልህ❤❤ እንፀልይልሃለን

  • @የጌታ_ልጅ
    @የጌታ_ልጅ Před 4 měsíci +3

    አጠያየቅህ ደስ አይልም ንቀት ያለብህ ያስመስላሃል እግርህን አጣምረህ ደስ አይልም .ከጠየክ ደሞ ሰው/እንግዳ አስጨርስ በተረፈ it’s fine

  • @Solaries1
    @Solaries1 Před 4 měsíci +3

    ብዙዎች አውቀው ወይም ባለማወቅ ከገቡበት የተሳሳተ አመለካከት እንዲወጡ መንገድ የሚሆን ውይይት ነው።

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Před 4 měsíci +4

    1 ተሰሎንቄ 5:23
    የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።

  • @oshuosho9293
    @oshuosho9293 Před 4 měsíci +5

    We love you yoni no matter what ❤

  • @tsejesuse5598
    @tsejesuse5598 Před 4 měsíci +13

    ዮኒዬ ተበራክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
    በጣም እንወድሃለን

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Před 4 měsíci +2

    ዮንዬ በርታ እኔም ባለሁበት አገር መጥተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በድጋሚም አይሃለው

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Před 4 měsíci +1

    ❤ዮኒዬ ተባረክልኝ አባቴ እንኳን ስብከቶችክ ኢንተርቪክ እራሱ አይጠገብም ጌታ አንደበትክን ለመልካም ነገር ይጠቀመው እስከመጨረሻው❤

  • @Holiness4God496
    @Holiness4God496 Před 4 měsíci +2

    GOD BLESS BOTH OF YOU🥰 BUT THINK OVER SOUND SOUND SOUND PLEASE😚

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před 4 měsíci +4

    ወይኔ ጠያቂው😂 እጥር ውጥር ጥፍንን ማለትህ ካሁን አሁን ጧ ብሎ ፈነዳ የሚል ስጋት ውስጥ ከቶኝ ነው ሾውን የጨረስኩት😂😂 ለማንኛውም ዮኒ ተባረክ

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 4 měsíci +9

    ዮኒ❤❤❤❤❤❤

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 4 měsíci +5

    ጥሩ ነው። ጠያቅው ግን መሀል መሀል uum....um....uuumm.... ምትለውን ብታቆም አልያም ብተቀንስ አሪፍ ነው።

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Před 4 měsíci

      enem tyikew altmchengem ytersa anida mawret seaw lmtlat new

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 4 měsíci +2

    Love to see you Yoniyee 😍❤️

  • @user-md7dr7rk6x
    @user-md7dr7rk6x Před 4 měsíci +4

    ተባረክ ዮኒ መልስ አሰጣጥህ

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 Před 4 měsíci +2

    You are right,Yoni..go ahead

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 3 měsíci +1

    መልስም ለካ ትምህርት ነው ዮኒዬ ተባረክ

  • @lemiamsalu2525
    @lemiamsalu2525 Před 4 měsíci +2

    ምን ሆነህ ነው ግን በ ሰው ቢሮ ምትኮፈሰው🥱
    ገና አቀማመጥህን ሳየው.......🙃
    ዮንዬ ብርክ በልልኝ❤️❤️❤️
    እንዳንተ 10 ሀገሬ ቢኖራት...... ✨✨✨

  • @tube-1236
    @tube-1236 Před 4 měsíci +6

    ኮመንት የምትጽፉት ሰወች please ከሐይማኖት መንፈስ ውጡና በሙንፈሳዊ መንገድ ጻፉ

    • @user-kh1sx8vn6f
      @user-kh1sx8vn6f Před 4 měsíci

      ከእምነት መንፈስ WUTUና በመንፈስ አዉሩ ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖት ማለት በግእዝ ማመን መታመን ስለሆነ !!!

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k Před 3 měsíci +1

    ዮኒ ዉድ ወንድሜ ዘመንህ ይባራክ ከዚህም በላይ ለሰዎች ጥያቄ ሁን።

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Před 4 měsíci +3

    አሜን ቀሪ ዘመንህ የክብር ይውን ተባረክ

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Před 4 měsíci +1

    ዮኒዮ እውነትን መሸከም ለሚችል እንጂ ከእውነት ተቃራኒ ለሆኑት ግልፅ ነው የእግዚአብሔርን ቃል አይሸፈንም እንጂ ለመሸፈን የሚጥር አረም መመንጠር ግድ ነው ዮኒ ተባረክ ለእኔ ትክክል ነህ በማባበል ቃል በስልጣን ይነገራል

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 Před 4 měsíci +1

    ዮናታን ብዙ ሊጠየቅ የሚገባው ጥያቄ ነበር ለምሳሌ የመልካም ወጣት ራዕይ የተሰረቀ ነው ከሚባለው ነገር ጀምሮ ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎች ይቀርቡለታል ብዬ ጠብቄ ነበር ግን ጠያቂው ለዘብተኛ ሆነብኝ ሌሎች ኢንተርቪዎች ላይ ጎበዝ ነበር ዮናታን ላይ ምን እንዳፈዘዘው እንጃ...?

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Před 4 měsíci

    Yoniye you are amazing 😍 you know what to say when to say where to say even your silence is making ganchure Mad 😡 I ask God to make me bold like you !!! Bless you so much and may God make you more shine ❤

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 Před 4 měsíci

    Yoni yen wondem tebarek bebezu ayezho bert Egziabeher kantegar new ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ut2fo3eb7q
    @user-ut2fo3eb7q Před 4 měsíci

    Wow yoni Teberk Geta yiberkeh!!!!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 seytan yefelegebet hedo yedefa!!!!!!!

  • @TizitaAbera-fu1uf
    @TizitaAbera-fu1uf Před 4 měsíci +2

    የኔ ውድ መሪ በጣም ወድሃለው ለቅንነት ጌታ ይባርክህ ቤተስቢ ይባርክ

  • @hamamestudio2097
    @hamamestudio2097 Před 4 měsíci +6

    እውነትን መግለጥ ግዴታችን ነው ወንጌል እንትና ያዝንብኛል እንትና ይደሰትብኛል ብለህ አይደለም እውነትን ትገልጣለህ አለወ ዮኒ ኢትዮጵያን ያጨለመ ጨለማን በብርሃን ግለጥ

  • @natinael-teku9226
    @natinael-teku9226 Před 4 měsíci +1

    መልሱ እራሱ ምገርም ትምርት ተባረክ

  • @hiwotgudeta5101
    @hiwotgudeta5101 Před 4 měsíci

    ዬኒዬ አንተ ስትናገር አብሮ ጌታ አለ ምንም ክፍ እንዳይወጣህ እንወድሀለን ከምላስህ ክፋ እንዳይወጣ ተባረከልን የመንፈስ አባታችን ነህ!!

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 Před 4 měsíci +1

    Yoniye blessed ❤❤❤

  • @abigiya-zp9tr
    @abigiya-zp9tr Před 4 měsíci

    Yoniye yene 1gna agelegay tebark abate negegerh hulu yetekememe new ❤❤❤❤ yezmnih kuter betif yibark enwdhalen

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ ዮናታን ተባረክ ለእውነት በፅድቅ በመናገርህ አሁንም በአቁዋምህ በመፅናትህ ❤❤❤❤❤❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Před 4 měsíci +2

    ዮኒዬ ውድ ወንድማችን አንተ ጨዋ የጌተ ልጅ ናህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 Před 4 měsíci

    yoni very interesting!!blessed remain!!

  • @habhaile1219
    @habhaile1219 Před 4 měsíci

    Yoni God bless you. Teyakiw gin erasihn temelket weynm sewochin teyik ateyayekih des ayilm .

  • @toneamdental8252
    @toneamdental8252 Před 4 měsíci

    megabiye silehonik yoniye getan ameseginalehu
    betam ewedihalew
    😍😍😍😍

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před 4 měsíci +1

    ዮኒዬ ለኛ ዘመን የተሰጠሔን በረከታችን እንወድሃለን

  • @hirutlema6841
    @hirutlema6841 Před 4 měsíci +6

    ጠያቂው በጣም ተዝናናህ ቢያንስ ሰብሰብ ብለህ አትቀመጥም ዮኒ ግን ዘመንህ ይባረክ ሰው አክባሪ ነህ

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 Před 4 měsíci

    Yoni you are my #1 preacher ❤❤

  • @selubecca
    @selubecca Před 4 měsíci

    Yoye akbrhalew ewdhalew bante west balew tega befitm ahunm wedefitm tetkami negn ❤❤❤.

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 4 měsíci

    የኔ አባት ዮንየ አንተ እኮ ድንቅ ሰው ነህ❤❤❤በዮኒዬ ዉስጥ ሆኑ የምገሌጥ ጌታ ከፍ ይበል ዮንዮ እወዳሌው ጌታ አምላክ ትውልድም በሙሉ በወንጌል አሳልፉ ይስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vw6lc9xd2v
    @user-vw6lc9xd2v Před 4 měsíci

    Dear yoni exactly right your are I am agree with your idea because it biblical God bless and we need truth which makes us know true God so bless you with your follows your brother from jimma

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 4 měsíci +2

    ተባርኩ በጣም ማስተዋል የበዛበት ጥያቄ መልሰ ነው ❤❤

  • @Winta314
    @Winta314 Před 4 měsíci +1

    ጠያቂው ጥያቄዎችህ አሪፍ ናቸው ግን Relax ሆነህ ብታቀርብ አሪፍ ነው። ተጠያቂ ነው ምትመስለው ❤❤

  • @yonathnemekonen1926
    @yonathnemekonen1926 Před 4 měsíci

    ዬኒ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ አክሊል ጥያቄዎችህ በጣም ነዉ የሕዝብ የሚወክለዉ you are blessed

  • @medhanitgetahun4706
    @medhanitgetahun4706 Před 4 měsíci

    Well Said Yoniye

  • @misganabeyene5466
    @misganabeyene5466 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Před 4 měsíci +1

    Yoni, you will receive a crown when your time is up on earth and meet your Lord in heaven. Carry-on preach the gospel of Jesus Christ. I can tell God is working mightily in you.

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 4 měsíci +2

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy Před 4 měsíci

    Woooooooowww
    Wecome
    Eshiii ❤❤❤❤

  • @firewkoroso728
    @firewkoroso728 Před 4 měsíci

    ቃለ መጠየቁ ራሱ
    ትምህርት ነዉ
    ተባረክ ዮኒ

  • @user-uz2pt8of2u
    @user-uz2pt8of2u Před 4 měsíci

    Yoniye yenie abat ante ko leyu nehh❤❤❤❤

  • @mler351
    @mler351 Před 4 měsíci

    Yoni Blessed Man. This days many other God servants appoint themselves in many religious titles like Prophete, Apostle, Bishop, etc. I like you not using this prefix. This make you unbelievably humble man of God. I hope these kind of people would learn a lot from you.

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před 4 měsíci

    ዋይ ዋይ ብዙነው አንተ ግን በተሰጠህ ፀጋ በርታ" የጀመከው ነገር ትልቅ ነው ነገር ግን ከ መጣህበት ብዙ ትማራለህ ብ አስባለሁ,""❤❤❤❤❤❤

  • @hawisima4537
    @hawisima4537 Před 4 měsíci

    Yone Egzhabher yebarkh❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-abelgossa
    @user-abelgossa Před 4 měsíci

    አንተ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነህ‼️ ተባረክ ዮኒአችን

  • @messigebretsadik2001
    @messigebretsadik2001 Před 4 měsíci +1

    ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ አላሸቃበጠም መጠየቅ የለበትን በደንብ ጠይቆል

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 4 měsíci +3

    አነጋጋሪ ሰዉ ዮናታን አክልሉ❤❤❤

  • @kumnegerbelete5451
    @kumnegerbelete5451 Před 4 měsíci

    ዮኒ ብዙዎች ስላተ ብዙ ይላሉ አተ ግን አባቴ እየቀጠልክ ነው ❤❤ ተባረክ !!

  • @elitaddesse4816
    @elitaddesse4816 Před 4 měsíci

    God bless you 🙏 ❤️ 🙌 Jonathan

  • @MaranathaGetachewOfficial
    @MaranathaGetachewOfficial Před 4 měsíci

    ዮኒ we love u❤❤