ሞቼ ነበር ጌታ ግን ... የመጋቢ ወርቅነህ አላሮ የህይወት ምስክርነት በምኩራብ ሾው ክፍል አንድ pastor Workineh Alaro with mukrab Show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #Workineh_Alaro #protestant #Mukrab_media ‪@comedianeshetu‬ ‪@christiantube4198‬ ‪@seifuonebs‬ #yonatan_aklilu #abiy_ahimed #Aklile_Shimels Zehabesha Official ‪@NikodimosShow‬ #interview

Komentáře • 49

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 lety +11

    የሚገርም ትህትና ብዙ ባልል ስትል ልብ ይነካል ዘንድሮ መዘላበድ በበዛበት ዘመን ትልቅ ማስተዋል ነው እንደናንተ ያሉትን ሳይ እግዚአብሔር እንደት ድንቅ አምላክ እንደሆነ ስንፈቅድለት እንዴት እንደምያሳምረን እረዳለሁ

  • @kalkidanmingestu1848
    @kalkidanmingestu1848 Před rokem

    እጅግ የሚያስደስት የሚገርምቃና አይ መሰጠት የፓስተር ወርቅ ነን መዝሙሮችስሰማ ከእግርጥፍሬ እስከእራስፀጉሬ ነው የሚወረኝ ይህመንፈስቅዱስነው ሲገባ የመጀመርያመዝሙሬነው እጅግእወደዋለሁ ተባረክልኝ ወንድም ወርቅነህ አላሮ

  • @zeraygirma4914
    @zeraygirma4914 Před 2 lety +5

    ይህን ሰው እወደዋለው ጌታ ዘመኑን ይባርከው!

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርካችሁ !!ወንድማችን መጋቢ እና ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ ዘመንህ ይባርክ እጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ ዘመንህ ቤቱ ይለቅ ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 2 lety +4

    መልካም ሰው የተባረክ ዝማሬዎችሕ ሕይወትን የሚሰሩ ናቸው ሐይል አላቸው ቀንበርን ይሰብራሉ በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክ ከዚሕ በበለጠ ክብር ተገለጥ, ሳስበው እግዚአብሔር ለደቡቦች አድልቷል :) በጣም ድንቅ የወንጌል አርበኞች, ዘማሪዎች, ነብያቶች ከዚያ ምድር ወተዋል የተባረከ ስፍራ ነው, በጣም እንወድሐለን ወንድማችን, Thank u Mikurab media :)

  • @berhandejene7121
    @berhandejene7121 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ወርቅነ በእንተ መዝሙር የሞተው ልጄ ተነስታል ይህን የምናገረው ጌታ እየሱስ በእነ ማርያምና ማርታ ቤት የዛሬ 2000 እመት ታሪክ እይደለም የዛሬ ሰባት እመት ልጄን ከሞት እስነስታል የመዝሙሩ ክፍል መዝሙረ ዳዊት 124
    1 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል፡-
    2 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥
    3 ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤
    4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤
    5 በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።
    6 ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።
    7 ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።
    8 ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው። እግዚአብሔር ከእኔጋ ባይሆን ኖሮ እነዛን እመታት ባያሻግረኝ ክፉዎችን ቀና የማሚል ነበር መልክቱ ጌታ ይባርክ ::

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +6

    በውሃ ውስጥ አሌፈናል .....አላሰጠመንም
    የገርማል;የደንቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 11 měsíci +1

    Wow worquye yemigerm nw Geta enkuwan erdak bxam yigermal Hulum Aglgayoch bizu tegdarotochun Alfo yemexuti nachewu 😮 so Amazing

  • @tibebumathewos7218
    @tibebumathewos7218 Před rokem

    Keehippe dosays gash workiye ❤️💯

  • @TigistBogale
    @TigistBogale Před 2 lety +3

    ዝማሬህ እኮ ልዩ ነው ተባረክ💕

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 2 lety +1

    መጋቢ ወርቅነህ ጌታ እየሱስ ይባርክ ለበረከት አሁን ጠያቂው ወንድማችን ተባረክ በተረጋጋ ሁኔታ ነው የምትጠይቀው ጌታ ይባርክህ ሌሎችም አርያ ነህ የሰው ሐሳብ ታስጨርሳለህ በርታ።

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 Před 2 lety +2

    Betam des yemil interview yteregaga atmospher teyakiew , endihum teteyakiw rega yalu betam ybarkal .
    Workineh betam b mezmuroch tebarkbetalhu tsega ybzalh .

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 Před měsícem

    zemenachuw yibareki🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +2

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN, TEACHABLE, ICON,ANOINITED, SWEET AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +2

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET AND UNIQUE HAND OF GOD PRAISE THE LORD::

  • @tekawana3226
    @tekawana3226 Před 2 lety +2

    "Egizehaber Ke enega bayihon nor" song tough my heart always. Many blessings !!

  • @tibebumathewos7218
    @tibebumathewos7218 Před rokem

    Tebarek gash workiye, anjetta kehiywotih bizu neger temiriyalehu 🙏❤️💯

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ እና ከባድ አለማስተዋል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 2 lety +1

    Paster wrkenehe mezmurhen sesma blekso new egzabihre ybarkehe

  • @eliyasjima2709
    @eliyasjima2709 Před rokem

    ታላቅ አክብሮት አለኝ

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Před 2 lety

    ድምጽህን አጥቼ ነበር ስለገኛሁህ ደስ ብሎኛል ቡሎ ነኝ ሻሎም

  • @alemayehuwoldemichael585

    Physical exercises, fitness, swimming, volley ball, football... must be the habit of all Christians,

  • @Mbyb316
    @Mbyb316 Před 2 lety +1

    የኔ ወንድም ስለ ትህትናህ ጌታ ይባርክህ:: ነገር ግን ከውስጥህ የምወጣው ዝማረ ሕይወት ያለው ነው::ቃላት ብሰባበርና ትክክል ባይሆንም: መንፈስ ቅዱስ ተጠቅሞበት ያፅናናል ያበረታል ይገስፃል ያስተምራል:: አይዞህ በርታ:: እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር በምለው ዝማረህ ጌታተናግሮኝ አሻግሮኝ አውቃለሁ:: ተባረክ::

  • @TurneshTusheTurneshTushe-gw9or

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    መልካም ውይይት ነው:
    ወርቅሻ በጣም ወዳጄ ነበር ነገር ግን አሁን በሱ ምርጫ አንገናኝም:: ያ ማለት
    ባልታወቀ ምክንያት ከፌስቡክ ብሎክ አድርጎኛል::😃
    በወርቅሻ ዝማሬ በውጪም በውስጥም ያለ ሰው ያልተባረክ የለም ይሄንን መካድ አይቻልም::
    ይሁንና....
    የልጆቹን እናት የልጅነት ሚስቱን ከፈታ በሗላ ሌላ ሴት አግብቶ በአገልግሎት ላይ መቀጠሉ....
    ቤተክርስትያን አገልጋዮችንም ሆነ ምዕመንን መረን እንደለቀቀቻቸው በዓለም ለሚኖረው ሕዝብም ግልፅ ነው
    ስለዚህም....
    የወርቅሻ ዝማሬ በኑሮው የተገለጠውንና እግዚአብሔር ያዘነበትን እውነት አይደብቀውም:: አይሽረውም::
    "በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በቀር ማንም ሚስቱን መፍታት እንደሌለበት የእግዚአብሔር ቃል ተናግሯል::
    ወርቅሻ ግን ሚስቱን በዚህ ምክንያት ሳይሆን የፈታው ራሱ ከሌላዋ ሴት ጋር በዝሙት ተማርኮ በመጠለፍ ነው::
    እሱን በግል የማገኝበት መንገድ ስለሌለኝ ዛሬ እዚህጋ መልዕክቴን ባስቀምጥ ይደርሰዋል ብዬ አምናለሁ::
    👇
    ለነገሩ ከላይ እንደጠቀስኩት አሳዛኙ ነገር በአሁን ሰዓት የእግዚአብሔር ሕዝብ እንደ መሣፍንት ዘመን በራሱ እንጂ በእግዚአብሔር የሚመራ ባለመሆኑ ይሄ የእግዚአብሔር የሁልጊዜ የልቡ ሃዘን ነውና ምን ማድረግ ይቻላል?
    ለማንኛውም...
    ጌታ ሁላችንንም በማስተዋል ይባርከን ጠንካራውን ልባችንንም ይስበርልን🙏

    • @WorknehAlaroofficial
      @WorknehAlaroofficial Před 2 lety +2

      ሰላም ይብዛልሽ ጸዳለ! እኔ እንኳን ብሎክ ያደረግሁት የብዙዎችን የመረረ የፓለቲካ ፖስቶችን ላለማየት ነው! መልእክትሽን አግኝቻለሁ በጣም ይባርካል! ዘርሽ ይባረክ!
      እንዳንቺ አይነት ሰዎች በአገልግሎት ጎዳና መኖራቸው ብዙ እንድጠነቀቅ ያስተምረኛል!!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety +2

      @@WorknehAlaroofficial
      ብሎክ ማድረግህ በእውነቱ በዚያ ከሆነ ከተወቃሽነት አያድንህም:: ምክንያቱም
      አንተ "ፖለቲካ" ብለህ ያልከው በገዢው መንግሥት ችላ ባይነት የብዙ ሰዎች እንደ በግ መታረድ ፖስት ስለተደረገ
      ያ ላንተም ችግር ሆኖ ስላልታየህ ነው::
      ይሄ ማለትም ደግሞ ማንም ሰው በግልፅ እንደሚታወቀው ያው ጴንጤው ለተበደለውና ለደሃ አደጉ መጮሁ ቀርቶ....
      ኢየሱስ ያድናል ከሚለው ቀጥሎ አብይም ያድናል ማለት እስኪቀረው አምላኩን ረስቶ ለአብይ አቀንቃኝ ሆኖ በመገኘቱ ነው::
      እንጂማ... ይሄንን እንደ ምክንያት ማስቀመጥ ያቅራል::

    • @tebarekucharre5315
      @tebarekucharre5315 Před 2 lety +1

      Anch lela sira yeleshim sewun kemekonen yezelel balege nesh geta yigetsitsish durye Arogit nesh

    • @wome8375
      @wome8375 Před 2 lety +1

      🙏🙏 ሳስበው ሳስበው አንዳንድ ሰው ማለት እችን እህት የራሱን በአይኑ ያለውን ግንድ የማይመለከት የሰው ጉድፍ የሚመለከት በከሳሽነት መንፈስ የተሞሉ መንቀፍ እንደእገልግሎት የሚታያቸው በኖራ የተለሰኑ መቃብሮች የበዙበት ግዜ ላይ ነን ፈራጅ መንፈስ ዼንጤ በሙሉ የአብይ ደጋፊ ብላ ትፈርጃለች እኔ ወንድማችንን መንቆሯ ነው የገረመኝ በቃ የዛሬ ስንት አመት በቃ እንደዛሆነና ዛሬ ላይ ከአምላኩ ጋር የጨርሰውን እግዚአብሔር የረሳውን እሷ ተሸክመዋለች ደግ አደረገ እንኳን ብሎክ አደረገሽ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +2

    IT'S TRUE PASTOR WORQNEH::

  • @manyzwalenbiale7314
    @manyzwalenbiale7314 Před 2 lety

    ጠያቂው ምነካው እንግዳ ጠርቶ መበላጠጥ እረ መተናነስ ነው ክብር በጣም እየተለጠጥክ ነው video ድጋሚ እየው

  • @senaithaile1789
    @senaithaile1789 Před 2 lety

    God bless you

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Před 2 lety

    Men ale kante bimaru, kefa ena kasahun yemibalu program aqrabiwoch.
    Teru aqerareb ena ateyayeq. Enamesegnalen berta

  • @redeatkibebew1181
    @redeatkibebew1181 Před 2 lety

    ስለትዳር ጉዞው በደንብ ማብራራ አለበት የሚወራ ነገር ስላለ እንዲጠራ።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    OH YES DADDY OH::

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Před 2 lety +1

    ክርስትና ኑሮ ነው

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ
    ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ
    መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው
    ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ
    ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል
    ምን ምላሽ ስጠህ ?
    ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ
    ጥያቄው
    እውነት እውነት እልሃለው
    ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?
    ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ
    አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም
    ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር
    ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?
    እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት
    በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ
    በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ
    የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ
    ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም
    ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም
    ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
    ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው
    ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም
    ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል
    ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል
    ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ
    እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም
    እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ
    ክርስቶስ ኢየሱሰ
    ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ
    በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ
    እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው
    እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው
    ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር
    እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ
    ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ
    ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው
    ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ
    በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል
    በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ
    በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው
    የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው
    ወይም
    ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል
    ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ
    ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው
    የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ
    አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /
    የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት
    ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣
    አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን
    በበለጠ ክብር በተሻ
    በበለጠ ሊቀ ካህን
    በበለጠ ደም
    በበለጠ ቤተመቅድስ
    በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል
    ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል
    ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል /
    እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው
    በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው
    ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም
    የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት
    መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም
    እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች ልጅች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
    ተጠንቀቅቅቅ
    ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም
    በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ
    ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም
    የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል
    ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ.
    ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ
    ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል
    በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
    ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው
    ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል
    ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን
    በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም
    መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ
    እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ
    ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ
    የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ
    ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና
    ጌታ ዳግም ይመጣል
    ተባረኩልኝ
    ማራናታ
    ጌታ ሆይ
    ና፣ አሜን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WHAT A FUNNY THING OH::

  • @asaasefa1467
    @asaasefa1467 Před 2 lety +1

    ድምጽ ጥሩ አይደለም አይሰማም ብዙ ጊዜ

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 Před 2 lety

    ለኔ ግን መልካም ምሳሌነቱ አይታየኝም

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WHAT A DANGEROUS,SERIOUS AND HORRIBLE CHALLENGE IS THIS?

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 2 lety

    Federal police 😳😳😳😳. How many people did you abuse? I hope you didn’t!

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Před 2 lety

    በዚህ ዘመን የሰለቸን ወሬ ነው

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Před 2 lety

    ውስጡ ለቄስ ቤተሰብን በትነህ ትዘምራለህ

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 Před 2 lety

    የትዳሩስ ነገር ???
    ሌላ እንዳገባ ነው ወይስ እንደገና ፈቶ ከድሮ ሚስቱ ጋር ታርቋል?
    ነውስ የተወራበት ውሸት ነበር ???

  • @tibebumathewos7218
    @tibebumathewos7218 Před rokem

    Keehippe dosays gash workiye ❤️💯

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WHAT A FUNNY THING OH::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WHAT A FUNNY THING OH::